Тёмный

መዝሙረ ዳዊት 13:6 የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ። 

afa page  {አፋ የማርያም ልጅ}
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 616
50% 1

የቤተ-ሳይዳ የመጻሕፍትና የንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ መደብር አድራሻ ፦ 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ሕንፃ ፊት ለፊት ከአክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ሀኮማል ባስራው አዲሱ ትጋት የገበያ ማእከል (አዲስ ቀይ ህንጻ) የመጀመሪያው ፍሎር ከንብ ባንክ ጎን ያገኙናል። ለበለጠ መረጃ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ የሚውል በእዚህ ስልክ መደወል ይቻላል 0919959995 P.O.Box 25084 Code 1000 ይህ ስልክ ሌላ አገልግሎት አያስተናግድም
እንዲሁም በመላው አለም የምትገኙ የወንጌል ተማሪዎቻችን እንዴት በቤተ-ሳይዳ አባታችን የባረኩትን መንፈሳዊ መገልገያዎችን ማግኘት እንችላለን እያላችሁ ለምትጠይቁን ሁሉ
እህት ፤ ወንድም ፤ ዘመድ ቤተሰቦቻችሁን እየላካችሁ አዲስ አበባ ያላችሁ ቤተ-ሳይዳ መጥተው የምትፈልጉትን ከገዙላችሁ በኋላ በዚህ መሰረት ያላችሁበትን ሀገር እና ሙሉ ስም በ( English )እና በ ( Amharic ) ደብዳቤ ከቤተ ሳይዳ ጎን በሚገኘው ( በእምነት እስቴሽነሪ ) ( Beement stationery ) በማጻፍ ማህተብ ስለተዘጋጀ እያደረግንላቸው በ DHL በመላው ዓለም ለምትገኙ መላክ እንደሚችሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን
በርቱ!

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@ወለተጻድቃን
@ወለተጻድቃን 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም በእምነታቸህ ጽኑ ፍቅር ለድንግል ማርያም ልጅ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 года назад
ከእግዚአብሔር ከልብ እድገናኝ ያደረጉን አባታችን መልአከ መንክራት ናቸው።ቤቤታችን የፀሎትን ቤት እድናዘጋጅ ያደረጉን እርሳቸው ናቸው።ጻድቁን አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖትንም እንዲሁ ሲነቅፋ ነበር በዛንም ዘመን ይሄ አሁንም ወደፊትም ይኖራል ።ለአባታችን ለመላከ መንክራት እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድርግልን ።ልቡም ህሊናውን በአለም የደፈኑ ሁሉ መቼም አይገባቸውም ልባቸውን እግዚአብሔር ይክፈትላቸው
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 года назад
አረ እንገዛን እንተጋለንም እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ተጋደሉ እጂ የተባልነው ባደባባይ ስደቡ አዋርድ አልተባልንም እኛ እምነታችን በምግባር ብቻ መኖር ነው አለቀ ተግባር እንጂ ወሬ መንግስተ ሰማያትን አስወርስም እነርሱ ያውሩ እኛም በተግባር ኑረን ለእነርሱ ጆሮ ሳንሰጥ የእግዚአብሔርን ድምጽ ብቻ እየሰማን መጎዝ ነው።ጌታችን በጎቼ ድምጼን ይሰማሉ ነው ያለው
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አፍዬ
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ
3:05:21
ከ Adones Zema አዶኒስ ዜማ.
37:42
Просмотров 166
ፈኪ ሁሉም ያልፋል😌😌
12:40
Просмотров 41 тыс.
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28