Тёмный

መዳኔ | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Endale W/Giorgis | Live Worship | Halwot E.U.C 4th Anniversary  

Halwot Emmanuel Church
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 230 тыс.
50% 1

መዳኔ | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Surafel Hailemariam | Joice Girma | Pastor Endale W/Giorgis | Live Worship | Halwot E.U.C 4th Anniversary #2024

Видеоклипы

Опубликовано:

 

28 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@mihretabwolde9530
@mihretabwolde9530 3 месяца назад
Wowwwwwwww!!!! ምን ዓይነት በእግዚአብሔር ህልውና የተሞላ አምልኮ ነው!!!!!! በጉባኤ መሃል ያለሁት እስክመስለኝ ተባረኩበት። የክብሩ በለቤት ይክበር! !!! ብሩካን ናችሁ ።❤❤❤❤❤1
@singergedionabebe7942
@singergedionabebe7942 2 месяца назад
waw
@selena_tube7
@selena_tube7 Месяц назад
Amen
@user-kc5mm4gk1b
@user-kc5mm4gk1b 3 месяца назад
እልልልል እልልልል እልልልል የሚገርም አምልኮ ነው ብሩካን ሁኑ በጉባኤ ውስጥ ያለሁ ነው የመሰለኝ ተባረኩ ክብር ለጌታችን ይሁን
@bfg314
@bfg314 3 месяца назад
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ❤❤
@yisekeGodiso
@yisekeGodiso Месяц назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏🙏🙏 ምን አይነት አምልኮ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@alem5097
@alem5097 Месяц назад
እንዳልዬ. ነብሴን. ጌታዋ. ፊት. አቀረባት. መዝሙርህ. መንፈስ ቅዱስ እሳት. አውርዶብህ.ነው. የምትዘምረው. ተባረኩ. ተባረክልኝ. አሁንም. ይጨምርልህ. ወንድሜ
@user-mahi0987
@user-mahi0987 3 месяца назад
በቦታው ያለው ያህል ነው የተሰማኝ ምን አይነት አምልኮ ነው😮 በጌታ ተባረኩልኝ 😇
@natnaelgebreboneya2648
@natnaelgebreboneya2648 3 месяца назад
አሜን ከተሰመረልን መስመር አልፈን ከተገመተልን ግምት አልፈን እንሄዳለን. ከኢየሱስ ጋር እንደዋልን ያያሉ አሜን 😍😍😍 ቡሩክ ነክ ዘኔ ❤️
@rutagebru2320
@rutagebru2320 3 месяца назад
በዚ ዘመን እንደዚአይነት አምልኮ ወደ ሰማይ የሚያሰገባ ስለአየሁ ልቆጣጠረው በማል ቸል ደሰታ ዉስጥ ነኝ ልቤ በደሰታ ሞላ አቤት እየሱሰየ እንደዚ ከፍ ሲልማየት ማደርገው ጠፋብኝ ተባረኩልኝ❤
@sabasaba3547
@sabasaba3547 3 месяца назад
Wow! ሃለዎቶች! እንዴት ያለ የአምልኮ መንፈስ ነው ያለው ! ጉባኤው ደስ ሲል! የመላእክት ዝማሬ! ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህ ይስፋ! ፓስተር እንዳለ; ዘማሪ ጆይስ; ዘማሪ ሱራፌል ጌታ ብርክ ያርጋችሁ አረሰረሳችሁን እኮ!! ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹም ልዩ ክህሎት ነው ያላችሁ! ከዚህ በላይ ይጨመርላችሁ!! ተባረኩ!!
@Sisaytedes
@Sisaytedes 2 месяца назад
ጌታ በርከ ያድርጋቹ እውነት አረብ አገርመኖሬን እሰክረሳ ነበር ከናተጋ በመፈስ ውስጥ ገብቼ አበደች እሰኪሉ ድርስ
@IsraelTesfalem
@IsraelTesfalem 3 месяца назад
ካሜራማኖች እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ በጌታ ቤት ለምልሙልንንንንንንንንንን
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 3 месяца назад
ክብር ሁሉ ለወደደን ላሉዳንን ላከበረን የራሱ ላደረገን ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤
@GedionMuka
@GedionMuka 2 месяца назад
Betammmmmmmmmmm yetebarekena yetewodede yeEgizerabiher menifesi beinanite mekakeli ayichalew fetari keinanite abironetun ayiwusedibachu tebarikiyalew tebarekulign❤❤❤❤❤❤❤
@lighthafte6505
@lighthafte6505 3 месяца назад
I have seen this over 5 times now! And it full of ye exhabiher hilewna ena menfes! Kibir leab leweld lemenfeskidus! Amen
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 Месяц назад
እሰይ ደስ የሚል መዝሙር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በጠጣም በጣም ደስየሚል መዝሙር 💎💎💎💎💎💎💎🎉🎉🎊🎊❣️❣️💓💓💗💝💞💖💖💕💕🎉🎉💎💎🎆🎆🎇🎆🎇💎💎💎💎💎🎉🎉🎊🎉🎊🎉🎊🤗🤗🤗🤗🤗🤗😀😀😀😀😀😀😀😀💎💎💎💎🎊🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AdeHaho-jw7wj
@AdeHaho-jw7wj 3 месяца назад
Wooooooww በጣም ደስ የሚል አምልኮ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤
@Gelane1
@Gelane1 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልል🙏 ይገባዋል ስያንስበት ነው ጌታችን ክብር ለንጉሡ🙏🙏🙏🙏
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 2 месяца назад
ፍቅራቹ ደስ ሲል ይጨምርላቹ እየሱስ በናንተ ይታያል❤
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 3 месяца назад
እናንተ የተወደዳቹ የአባቴ ብሩኳን ለምልሙልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosinatube9937
@rosinatube9937 Месяц назад
wow ሀሌሉያ የኢየሱስ ሰለሆንኩ ደሰ ይለኛል ኢየሱሴ ውድድድድድ 🌹🌹🌹💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 Месяц назад
እንዴት ልርሳህ እንዴት ችዬ ፍቅርህ ብዙ ነው ጌታዬ (2x) አዝ፦ የእኔ ጌታ እወድሃለሁ በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው ሠረገላ ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም የለም ከአንተ ሌላ (2x) መማለጃ አትፈልግ እጅ መንሻ ለምህረትህ የለህ መጨረሻ እንዲያው ወደኸኝ ነው ወግ ያየሁት በከፍታ ስፍራ የወጣሁት (2x) አዝ፦የእኔ ጌታ (የእኔ ጌታ) እወድሃለሁ (እወድሃለሁ) በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው (በከበረው) ሠረገላ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ የለም ከአንተ ሌላ ምክንያት ሰበብ ፈላልጌ ልሰዋለት ለአምላኬ (2x) አዝ፦የእኔ ጌታ (የእኔ ጌታ) እወድሃለሁ (እወድሃለሁ) በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው (በከበረው) ሠረገላ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም የለም ከአንተ ሌላ (2x) ከመኳንንት ጋራ አስቀመጥከኝ የክብርህን ዙፋን አወረስከኝ ምንም የለም ለኔ ያላረከው ከነገሮች በላይ እወድሃለው (2x) አዝ፦የእኔ ጌታ (የእኔ ጌታ) እወድሃለሁ (እወድሃለሁ) በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው (በከበረው) ሠረገላ (ሠረገላ) ያስቀመጠኝ/ያሰበኝም የለም ከአንተ ሌላ (2x)
@JaredoKabiso
@JaredoKabiso Месяц назад
ጌታ እግ/ር ደግሞ ደጋግሞ በመንፈሱ ያቀጣጥላችሁ !!!.....ተባረኩልኝ
@sabawitsaba8671
@sabawitsaba8671 3 месяца назад
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን አይነት አምልኮ ነው😮😮😮😮😮 እንዲህ እየተመለከ አለም ብትጠቀለል ያስብላል። woooooooooow
@AmanuelMare-zt6sx
@AmanuelMare-zt6sx 11 дней назад
ከዚህ በላይ መሆን ቢቻል ያንስበታል ለጌታ❤❤❤የምንሰጠው ይህን ብቻ ነው!!
@EmiliaMinase
@EmiliaMinase 2 месяца назад
Hallelujah yesus ❤
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 2 месяца назад
Amennnnnn Amennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤
@babiyassefa669
@babiyassefa669 3 месяца назад
እሚገርም የአምልኮ ጊዜ such a splendid worshipping time !!!❤
@MekdesAbera-ym2kz
@MekdesAbera-ym2kz 2 месяца назад
የሚገርም አምልኮተባረክልን❤❤❤❤❤❤
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 3 дня назад
እልልልልልልልልል አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😢❤❤❤❤❤❤
@bereketmesfin2617
@bereketmesfin2617 2 месяца назад
ሙዚቀኞች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@tsegenetyirga1941
@tsegenetyirga1941 27 дней назад
Weyyy endet matadale nawe la esu mazamar 👐
@user-jz4dr4wl5g
@user-jz4dr4wl5g 3 месяца назад
wuuuuuuuuuuuuuuuuu amalek ferto mengeden lekuwal,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ተባረኩ
@Sisaytedes
@Sisaytedes Месяц назад
በጣም ጌታን አመሰግናለው እዳተ አይነት አገልጋይ በቅባት የተሞላ ዝማሬ የሚዘምር በህልውናው የተጠበቀ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bereketmesfin2617
@bereketmesfin2617 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@user-xb5gy6gn6w
@user-xb5gy6gn6w 3 месяца назад
ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ እልልልልልል Hallelujah ኢየሱስ ጌታ ነው ገና እናመልካለን ጉባኤው ውስጥ የነበርኩ ያህል ነው እየተሰማኝ ያለው!
@genetbiru760
@genetbiru760 3 месяца назад
Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel 🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎊 ❤️❤️❤️😇😇😇🙏🙏🙏
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelseyoum5785
@samuelseyoum5785 2 часа назад
እሰይ... ሃሌሉያ
@mulualemhmariam
@mulualemhmariam 3 месяца назад
What a worship it is. God bless you all abundantly
@Encounter899
@Encounter899 3 месяца назад
ሰማያዊ አምልኮ🥰🥰🥰🥰 ሳይሰስቱ ተሰጥቶ ማምለክ እንዴት ደስ ይላል ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለአምላካችን ብቻ ይሁን ይገባዋል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@user-gp3ub5yh9u
@user-gp3ub5yh9u 3 месяца назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👆👆👆👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 3 месяца назад
አልጠግብ ያልኩት አምልኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yx9ol5wg3b
@user-yx9ol5wg3b 2 месяца назад
ጌታ ዘሜን ይባረከዉ❤❤❤
@ejigayehuab6995
@ejigayehuab6995 3 месяца назад
Amen 🙏❤❤❤❤❤❤
@zinabuakifle9043
@zinabuakifle9043 3 месяца назад
God Bless you paster
@SoliYebirsh
@SoliYebirsh 2 месяца назад
Wow Teberaki
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 3 месяца назад
አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንንን🤲🤲📖🙏🙏📖📖📖📖📖📖
@AsefaAyele
@AsefaAyele 2 месяца назад
Glory to god
@user-ex6cu6sr2u
@user-ex6cu6sr2u 3 месяца назад
Halwot ልዩ ናችሁ እኮ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተባረኩ
@user-df8vz1tx8p
@user-df8vz1tx8p 3 месяца назад
Tadlachu ewnet lezi kibr metachetachu🙏
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 Месяц назад
Kegemetugn belay alfalehu brikrk belulgn kibrun ante wsed 🙏🙏🙏
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 3 месяца назад
Wow
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂
@berikebedebarich-lf1rt
@berikebedebarich-lf1rt 3 месяца назад
ከገመቱን አልፈን እንሔዳለን በኢየሱስ ስም
@MyJesus484
@MyJesus484 3 месяца назад
Enduዬ 🔥🔥🔥🙌🙌🙌♥️♥️♥️
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 3 месяца назад
Amazing👏 spirit within worship... God bless you all.
@fikadukiflu7437
@fikadukiflu7437 3 месяца назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ክብርለእርሱ ይሁን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኡኡኡኡኢኢኢ
@Merii25
@Merii25 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉 All Glory to the most high God ሃሌሉያ 🙌
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 3 месяца назад
ኡኡኡፉፉፉ😭😭😭❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏ሀሌሉያ🙌🙌🙌🙌🙌
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj Месяц назад
የማይደገም አምልኮ❤❤❤
@user-wq2jh3te1c
@user-wq2jh3te1c 17 дней назад
Get yebarke endu
@herrylakew5727
@herrylakew5727 3 месяца назад
pasiter gn anite mn ayinet sewu neh................wooooooooooooooooowwwooooo ebakih etihopia banite titerifalech amen amen amen...
@GanzebOthubi
@GanzebOthubi 2 месяца назад
አመነ❤❤
@BELDA143H
@BELDA143H 3 месяца назад
Amen ammen kibr allee 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤essey kibr laa egzbher yihun
@SamuelDiscipleOfJesus
@SamuelDiscipleOfJesus Месяц назад
❤️❤️❤️🔥🔥🔥🎉🎉🙌🙌
@user-em2le2kv7d
@user-em2le2kv7d 3 месяца назад
😮😮😮 geta yibarki
@ilovefootball1138
@ilovefootball1138 3 месяца назад
እውነተኛ አምልኮ ጌታ ይባርካቹ
@stheyose3204
@stheyose3204 3 месяца назад
Geta beljochu eyesera new. Ruk lalenew yezih amlko menfes eyenekan new. Tebareku ewedachwaloh.
@user-qy4mj7rp7h
@user-qy4mj7rp7h 3 месяца назад
በምድሬ አየሱስ ተምልክ ብሳው ሀገር በምንፍስ ሰከርኩኝ በዙልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@diboramustefa9260
@diboramustefa9260 3 месяца назад
We all want this kind of worship 😍😍💖💖
@kirufandembel5066
@kirufandembel5066 3 месяца назад
PASTOR ENDALE GETA ZEMENEHN YIBARK!!!!
@maleduta
@maleduta 3 месяца назад
Yemigerm amlko!!!!!! My God is awesome!!!!!
@abel.matiwos
@abel.matiwos 3 месяца назад
Sura ,God bless You ❤
@wuletab_happy
@wuletab_happy 3 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን 😍😍😍😍
@hezekalhailu9937
@hezekalhailu9937 3 месяца назад
yigebawal keber hulu le eg/r yihone tebarku !!!
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል አምልኮ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩልኝ❤❤
@wintanakidanehabte1720
@wintanakidanehabte1720 3 месяца назад
Glory be to God no limitation no boundary what God has seen in my life will pass. It is my time.
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 месяца назад
አቤት ስታምሩ ከዚህ በላይ ደምቃችሁ ታዩ። አሜን
@rollnati
@rollnati 3 месяца назад
ሃሌሉያ ብሩካን ናችሁ ለምልሙልኝ💓💓🙏🙏🙏🙏
@iphonetastic648
@iphonetastic648 3 месяца назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ አሜን በእየሱሲ ስም ተበረኩልኝ ወንድሞቼ❤❤😘😘😘
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 3 месяца назад
ዘኔዬ አምላክ ይባርክህ ❤❤❤🎉🎉🎉
@mihiretbogale7974
@mihiretbogale7974 Месяц назад
አግዚአብሔር ይማስገን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mikinaya13
@mikinaya13 3 месяца назад
Ezi bet eco yimelekal tsega yibizalachu❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Месяц назад
እልልልልልልልእስዬ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤
@almzteka1001
@almzteka1001 3 месяца назад
❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎶ክበር ለ እግዚአብሔር ይዑን 🙏
@user-pj2ef2jt3e
@user-pj2ef2jt3e 3 месяца назад
አምልኮና ስግደት ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ❤❤
@kebedeergudo3326
@kebedeergudo3326 3 месяца назад
God bless you abundantly! Praise God! #WOW!
@banchialemtadese
@banchialemtadese 3 месяца назад
Zemenih yibarek Paster
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 месяца назад
Amen Amen 🙏 yabate berukan leberket hunulege lemlemu ewdaachalhul 🙏 ❤
@wintanakidanehabte1720
@wintanakidanehabte1720 3 месяца назад
Wow kiber kiber legeta What a glorious day!!! Geta eyesus yebarek
@herrylakew5727
@herrylakew5727 3 месяца назад
lezelealem tebaruku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HiwotAschalewHiwi
@HiwotAschalewHiwi 3 месяца назад
እግዚአብሔር ለዘለዓለም በቤቱ ያኑርህ አይወሰድብህ
@user-kx6uv3sx9s
@user-kx6uv3sx9s 3 месяца назад
Yekebru menfese beetef yewredebachehu 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 hallelujah
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 3 месяца назад
WooW Ameeeen Ameeeen Ameeeen Geta Yebarkachu Tabaraku Babuzu Kibir Hulu Liyasus Yehuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 3 месяца назад
Yes absolutely blessed 😇 ❤❤❤❤❤❤
@user-ds8gc2kj5e
@user-ds8gc2kj5e 28 дней назад
Waaaw❤❤❤❤❤❤
@gsfnm.12-
@gsfnm.12- 3 месяца назад
halewotochii geta biredanyii kenanitegaa bamelekuu new biyee mimenyewina tebarekuu ❤❤
@eyerusalemethiopis4734
@eyerusalemethiopis4734 3 месяца назад
ሃሌሉያ....እየሱስ የጌታዎች ጌታ ነው።
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 месяца назад
ምስጋና ምስጋና ክብር ለዓምላካችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምስጋና ክብር ለዓምላካችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምስጋና ክብር ለዓምላካችን ለእግዚአብሔር !!!!!!!!!!!!
@tihutgirum2716
@tihutgirum2716 3 месяца назад
Beeerrrreeekķkkk belu!!! Contagious spirit!!!!! Thank you Lord!!!!
@simagudetaabdissa2851
@simagudetaabdissa2851 3 месяца назад
Eg/r Yimesgen....Nitsu Menfes Ye Eg/r Menfes❤❤❤❤❤
Далее
Akamakasi dedimi nima dedi🤔
00:25
Просмотров 1,5 млн
AD AKA DILOVAR - MILANA  ( 2024 )
3:19
Просмотров 1,1 млн
Janona
4:09
Просмотров 112 тыс.
Асфальт
2:51
Просмотров 180 тыс.