Тёмный

መጋቢ ሀዲስ የኤርሚን ጥያቄ አላቅም አሉ | ermias abebe | megabi hadis | biruk | dani | faithline | ኤል ቃል tube 

Faithline
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
መጋቢ ሀዲስ የኤርሚን ጥያቄ አላቅም አሉ | ermias abebe | megabi hadis | biruk | dani | faithline | ኤል ቃል tube
መጋቢ ሀዲስ የኤርሚን ጥያቄ አላቅም አሉ | ermias abebe | megabi hadis | biruk | dani | faithline | ኤል ቃል tube
መጋቢ ሀዲስ የኤርሚን ጥያቄ አላቅም አሉ | ermias abebe | megabi hadis | biruk | dani | faithline | ኤል ቃል tube
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Развлечения

Опубликовано:

 

1 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 6 месяцев назад
ተባረኩ ኤርሚ እውነት ያለው በሙሉ ልብ ለተጠየቀው ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ይሰጣል በተረተረት የተሞላ አስተምህሮ እንቶፈንቶ ይሆናል።
@naodgutema2416
@naodgutema2416 6 месяцев назад
የክርስቶስ ኬላ ኤርሚ
@AmbulaAbubu-hi3pd
@AmbulaAbubu-hi3pd 6 месяцев назад
ተባረኩ ወንድሞች እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን
@fantayebade7374
@fantayebade7374 6 месяцев назад
ERMIAS ABEBE, thank you ! I learn a lot God bless you and your family
@melkam819
@melkam819 6 месяцев назад
እንግዲህ መናፍቃን ናቹ የተባለዉ ማሪያምን አታምኗትም ለዛ ነው ጴንጤዎች በእግዚአብሄር ቃል እውቀት ተሞልታቹ ስለሆነ በርቱልን ስወዳቹ
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b 6 месяцев назад
ተባረኩ ጌታ ይባርካቹ እውነት እንዲ አይነት ሲወጣ ጥሩ ነው
@negasumelaku6083
@negasumelaku6083 6 месяцев назад
Ermiye Tebarek
@user-qc4pe3go6k
@user-qc4pe3go6k 5 месяцев назад
እውነት ሁሌም ያሸንፋል። አባቶች ለእውነት መሰክሩ። ዘላለም አትኖሩ በምድር
@Hiwot210
@Hiwot210 6 месяцев назад
ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አለች አያቴ😂😂 ሰው ከእውነት ይልቅ ለሐይማኖቱን ሲያደላ እንዲህ ነው ።ግን የሚበጃቹና የሚጠቅማቹ ለቃሉ እውነት መታመን ነው።👏
@Betamo11
@Betamo11 6 месяцев назад
Thanks brother the man vibrant to respond
@nishanraday7062
@nishanraday7062 6 месяцев назад
ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!!❤
@LeliseBekele
@LeliseBekele 6 месяцев назад
Ermi bcha egzihabher ybarkachu
@mesizewde338
@mesizewde338 6 месяцев назад
ጀግኖች ወንድሞቼ !!!!
@zimamfishaye8140
@zimamfishaye8140 6 месяцев назад
Egziabher abzto yibarkh
@user-wy9jr3rl2g
@user-wy9jr3rl2g 6 месяцев назад
የተውደዳችሁ ውንድምቼ ዘምናችሁ ይባርክ ፅጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🥰🥰
@Sam-xx3tu
@Sam-xx3tu 6 месяцев назад
የሚገርም ጥያቄ መልስ ግን እንደ ወዳጅነትህ ደቂቃ ተወስዶ ይታሰብበታል ጴንጤ ስትሆን በሰከንድ፣፣፣የጥላቻ ጥግ ፣ሁሉም ግን ኢየሱስን አውጥቶ ገድላትን ማስገባት ነው
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 6 месяцев назад
Yaswetugnal Blew new
@hasetgirma2610
@hasetgirma2610 6 месяцев назад
ተባረኩልኝ ወንድሞቼ
@azebgedam7050
@azebgedam7050 6 месяцев назад
Wow 😮 aba Geta hoy ykr bel,yalewket ber zegtew yalutn mihret adrglachew
@semerasuboffice8348
@semerasuboffice8348 6 месяцев назад
I respect the discipline of the teacher
@user-absinia
@user-absinia 6 месяцев назад
መ ምህር እግዚአብሔር ይባርኮት! የማያዉቁትን አላዉቅም የግሌን አቋም ከፈለጋቹ በዉሰጥ አዉሩኝ አሉ እንጂ ምንም ጥፋት አላየሁባቸዉም። ትህትናቸው ግን በጣም ደሰ ይላል
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 6 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክ
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад
Likawnt begziabher Kal bcha yilekal
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 6 месяцев назад
Betam betam gilsti nw orthodox ewnetin lemeqber melfat lay mehonwa ena memihiranu ewnetin Kememesker kehasetegnoche gaara bemesmamat siltanachewin demozachewin michotachewin mastebek honwal sirachew😢
@jesusway3790
@jesusway3790 6 месяцев назад
ጴንጤ እንዴት ነው መናፍቃን ሊባሉ የሚችሉት በእግዚአብሔር ህልውና አታምንም ይላሉ እንዴ? ከመጵሐፉ ምንም ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ ስለሚያምኑ ነው መናፍቅ ያሰኛቸው ወይ የልቦና እውርነት ? እረ እግዚአብሔር ከጥልቁ መናፍቅነት ያውጣችሁ እግዛኦ ስቶ የሚያስቱ ቅጣታቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@melkam819
@melkam819 6 месяцев назад
ምንም ተብለን እንጠራ ፕሮቲስታንት ጴንጤ መናፍቅ በስንዴ የገባ …..ቢባል ደስ ይበለን የምናመልከዉ አምላክ ከኛ ጋራ ነዉ እግዚአብሔር የሚያዉቀን በሚጠሩን ስም አይደለም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ስለሆነ ደስ ይበለን ❤❤❤ የእየሱስ አምባሳደሮች ነን❤❤❤
@zelalemtadesse4831
@zelalemtadesse4831 6 месяцев назад
Ebkh Eremi tewachew
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 6 месяцев назад
ሰውዬው ልብ ድካም ቢኖርበት ፍግል ይል ነበር ምፅ ድንቄም ቀጥተኛ
@abebechasfaw2564
@abebechasfaw2564 6 месяцев назад
መጋቢ ትክክል ናቸው አፍ ያለው ጤፍ ይቆላል ምነዉ ተንጣጣህ መንፈሳዊ ዉይይት ነዉ የያዝከው እንደሳቸዉ ረጋ ብትልስ ለማሳጣት መሰለብህ
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад
Zebanzke mabzat Eyesusn bchà mwat aychalm ehzio!!!!!
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад
Memhru sedb bcha new yemyawkut????????
@user-zn6vu2mj2w
@user-zn6vu2mj2w 6 месяцев назад
Zeregnent sedeb newe yemiyatemerut ena Bible lemen teteykuralachihu memhirachewn
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 6 месяцев назад
የአዲስ ኪዳን አስተማር ነው አላችሁ ይኼ ሰው አይመስለኝም የኦርቶዶክስ አቀንቃኝና የሐይማኖት ዘሬኛ ነው በጣም ተዋረደ ወይ ውርደት
@urgessasoressa
@urgessasoressa 6 месяцев назад
Shame on this gay(the so called religios extrimist)!! God bless you you briliant and man of God Ermi!!
@Atifra1532
@Atifra1532 6 месяцев назад
ለነገሩ መናፉቅ ወርቁ ናፈቀ ነው ለማለት የፈለጉት * እየሱስን የናፈቀ ፣የወደደ፣የፈለገ ለማለት ነው ምሳሌ :-አንድ ሰው በቤተክህነቷ ሆኖ ሰለ ጌታ ኢየሱስ አስተምሩኝ ቢል ወይ ለኢየሱስ ቢዘምር አልያ ቢያስተምር ሊወገርም ይችላል ደሞ በይፋ ያወግዙታል በመረጃ የምናየው እውነት ነው በጣም ያሳዝናል ስንት ኦርቶዶክስ ከኢየሱስ ጋ ጥልቅ ግኑኝነት ና መልስ ፣ፈውስ እያገኘ መሆኑን አያውቁሞ ክርስቶስ ቀኖና ወይ ውግዘት አያግደውም ሙስሊምም ይሁን ኦርቶዶክስ የኢየሱስን ስም ጠርቶ ከጠየቀ መልስ ያገኛል የዘላለምም ህይወት ይሰጠዋል እግዚአብሄር ፉቅር ነው🙏
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 6 месяцев назад
ታዲያ እኛን መናፍቅ ካሉ ኦርቶድክስ እሮሜን ስትቀይር መናፍቅ ብሎ ለማለት ተናነቆት
@melakumamo3506
@melakumamo3506 6 месяцев назад
This and others like this teacher real the pain of Ethiopia the whole corrupt and bad situation. They must be responsible for the all bad practices in the country because they compromise the biblical reality of God.
@firstspot1
@firstspot1 6 месяцев назад
Ermias lemn yinkelekelal? Lemn lelochu rasachewn chlew endiyaweru aytewachewm? Eychchch
@pokekoala8615
@pokekoala8615 6 месяцев назад
እረ ይሄ ሰው ተውት እውቀት የለውም አልችልም ብላል እኮ ለምን እዚህ የወንጌል እሳት ውስጥ እነደገባ አላውቅም እዛው ይርመጥመጥ ኤረሚ እነዲሁም ሌሎቻችሁም የ እግዚአብሔር በረከት ይብዛላቹ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@xx4359
@xx4359 5 месяцев назад
መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው? መለኪያውስ ምንድነው?
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 6 месяцев назад
ኤርሚ ገብቶናል በቃ አስወጡልንና ሌላ ሰው አስገቡ የምን አንድ ጥያቄ ተጠይቀው አንዱን አውግዞ አንዱን ቀድሶ ምን የሚባል ባዶነት ነው ኦ ይሄ ሰም የለውም
@elsidani-vf8gy
@elsidani-vf8gy 6 месяцев назад
I don't know what can i say Did can i asks you now
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 6 месяцев назад
ሁለት ባህሪ አንድ አካል እንዲሁም ሶስት ባህሪ የምትሉት ሁሉ አንድ አምላክ አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት የሚለውን ኤፌ4:4ብትከተሉ አትባሉም ነበር ወገንስሙ መጀመሪያ ሁለታችሁም አምላካችሁን በትክክል እወቁ!!!
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад
Bade abay aydelem endet hezbun yemtastut???bade abay teteyrkuna melsu enj lemn feru????????
@helenberhe6844
@helenberhe6844 6 месяцев назад
ዜዶ እኮ ነገራችሁ ጊዜ መግደል ነው አላውቅም ብለው ስለሚመልሱ መጠየቁ አጠቅምም
@mechalewgyesus8249
@mechalewgyesus8249 6 месяцев назад
sola scriptura ወይም መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለውን እውነት ባለመቀበላቸው ለሰይጣን በር ከፍተው ዕድል ስለሰጡ ሰይጣን መግቢያ ዕድል አግኝቶ የሚያተረማምሳቸውና ልቦናቸውን ያጨለመው ለዚህ ነው።
@jerrytafesse6131
@jerrytafesse6131 6 месяцев назад
MN teteyiko MN eyemelese new? Geta hoy??
@eleni311
@eleni311 6 месяцев назад
እርጥብ አጃ ትላለች አያቴ እርጥብ አጃ ሰትወቅጠው ተውላለህ እንጂ ፍሬውን አታይም እኝህም መምህር ተራ በተራ ብትወቅጧቼው ፍሬ የላቼውም እሳቼው የተሰካሩ ድግሰ ከሚቀርባቼው በእግዚአብሄርን ቃል እውነት ቢዋሹ መርጠዋል እነዚህ ናቼው ታዲያ ጴንጤን መናፍቅ እያሉ የሚሳደቡት ኦርቶዶክሰ ማለት ህንፃ ሙሉ ትቢት ህንፃ ሙሉ ውሼት ማለት ነው። ኤርሚ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በናተ በኩል እግዚአብሄር የጠራው ወደ ልጁ እቅፍ ይመጣል እኛ ኢየሱስ ጌታ ነው እንላለን ጠላት አንጄቱ እርር ይበል ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад
Hezbuendaytaze achew fertewnew
@user-qu3dl4pb3e
@user-qu3dl4pb3e 5 месяцев назад
ህዝቡን ምን ሊያስተምሩት ነው ታድያ አላውቅም አያሉ ጉድ ኮነው
@pokekoala8615
@pokekoala8615 6 месяцев назад
እንደሚገባኝ እራሱ መጋቢ ሐዲስ የተባለው መናፍቅ ነው አባቶች እያለ በቂ እውቀት የሌለው ሰዎችን ለመለያየት ነው እውቀቱ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 6 месяцев назад
ከከከከከከከከከከ መምረ ኢርትት መልስ አላት አንተን ብሎ መምረ
@superfun6082
@superfun6082 6 месяцев назад
ኧረ መጋቢ አዲስ ይመልሱ እንጂ እንዴ 😂😂😂😂😂😂
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад
Weshet new ortodox bemedhaf kdus bcha atamnm sidemer teret teret alat geta ydreslet lehzbu!!!!!!
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 6 месяцев назад
Ye Ethiopia Orthodox eko yetem yelem weshet bech!
@adomadu9775
@adomadu9775 5 месяцев назад
ከኤሪሚጋ የሚያወራ ሁሉ ሊጥ ውስጥ የገባ አይጥ በሉት 😂😂😂😂
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 6 месяцев назад
አይ ኦርቶዶክስ ሌላውን ለመተቸትና ለመንቀፍ አንደኛ ተመሳሳይ ሥያሜ ያላትን በአስተምሮ እንኳን የምትለያይ ብትሆንም አትነቀፍም በሥያሜ ከተሥማማች የተረት ቤት መጽሐፍ ቅዱስን የማታስተምር ናት
@truthprevail8939
@truthprevail8939 6 месяцев назад
ኤርምያስ የጠየቀውን ጥያቄ አልመለሱም ! ለአንድ አይነት ጥያቄ የሚሰጥ መልስ ለአንዱ ሰርቶ ለአንዱ ካልሰራ ጤንነት አይደለም !!
@MeharuMarkos
@MeharuMarkos 6 месяцев назад
kkkkkkkkkkkkk
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 6 месяцев назад
የኦርቶዶክስ መለኪያ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን የተረት መጽሐፍ መሆኑ በግልጽ እየወጣ ነው
@helenberhe6844
@helenberhe6844 6 месяцев назад
እረ ኤርሚ ተፍታው መ ምህሩ ምንም አያቅም ::
@Atifra1532
@Atifra1532 6 месяцев назад
ወዮ ስለሰው አላወራም አሉ ደሞ ፔንጤ ና ካቶሊክ መናፉቅ ነው አሉና ግሪክ ኦርቶዶክስ ላይ ሲጠየቁ ግዜ ስጠኝ የሚሉት የማጭበርበር ተምህርት የትሞ አያደርስም የአለም ኦርቶዶክስ ሁለት ባህሪ አንድ አምላክ ብለው ሲወስኑ ያኔ ተስማምተን ጓዳ ገብተን ሌላ ትምህርት ማስተማር ምንፉቅና ነው ክርስቶስን የካደ ነው መናፉቅ መባል ያለበት ድንግለማ ፈጣሪ ወይ ስላሴ አይደለች ስለዚህ የኛ አገሯ ኦርቶዶክስ ክብዲያ መናፉቅ ነች ከወንጌልም በማፈንገጧ ልጆቿ ተደባዳቢ፣አመፀኞች፣በሱስ የተጠመዱ ለዘፈን መንፈስ የተገዙ የዳቢሎስ ፈረስ ሆነዋልና ወደ መፅሀፉ ቅዱሱ መመለስና ወደ ክርስቶስ መመለስ
@Atifra1532
@Atifra1532 6 месяцев назад
የግሪክ ኦርቶዶክስ መናፉቅ ካልሆኑ ፔንጤም አይደለሞ
@workuseyoum7576
@workuseyoum7576 6 месяцев назад
Ante mato ras Ermias, why do you care about the Greeks? He is sure to call you Pentes, heretics. Christology is only one aspect, so his reservation about Greek Ortho is to be appreciated.
@user-nr5wu4cq2g
@user-nr5wu4cq2g 5 месяцев назад
ካቶሊክ አትንኩ የሰውን አትስደቡ የመሳደብ መብት የላችሁም
Далее
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19