Тёмный

ክርስቶስ ቀራንዮ የወጣው ሰዎች አሜሪካ እንዲገቡ አይደለም!! : የመጨረሻ ክፍል | Megabe Hadis Eshetu 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 83 тыс.
50% 1

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and from the victories, they have achieved in life. the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors … ESHETU MELESE
ክርስቶስ ቀራንዮ የወጣው ሰዎች አሜሪካ እንዲገቡ አይደለም!! : የመጨረሻ ክፍል | Megabe Hadis Eshetu
#Comedian​ Eshetu #memiherhadiseshetu #eotc #ethiopian #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusic Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

7 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@genetworku4774
@genetworku4774 3 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ነው የምወዶት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦዎት
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 3 года назад
አሜን የኛ መልካም
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 3 года назад
የኔ ቆንጆ እዳንች አይነት ንፁሆችን ያብዛልን 😘😘😘😘
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 года назад
አሜን እማ
@alem4310
@alem4310 3 года назад
ምነው? ገነት ስምሽ የክርስቲያን ነው።
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 3 года назад
@@user-jj3rf8zg9j ውደ በቅንነት ደምሪኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
መምህር መጋቢ ምርጥ ናቸው ስለአይማኖት ትክክል የተናገሩት ሰው በፈጣሪ ብቻ ይመን ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 года назад
አቤት መጋቢን በሰማሁ ቁጥር እደነቃለሁ እርሶን በወርቅ ሙዝየም ነበር ማስቀመጥ ስወዶት ሌ ላ ቃል አጣሁ ጌታ ዘመኖትን ሁሉ ይባርክ እንደርሶ አይነት ሰው ያብዛልን 🙏🏻👏💕
@Sulealidessie
@Sulealidessie 3 года назад
This guy is really true and honest....I like him
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
አቦቦቦ መጋቢ ሀዲስ እዉነቷል ቁልጭ አድርገዉ ነዉ እሚናገሩት ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክ ዘና እያደረጉን ነዉ እሚያስተምሩን 😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 года назад
J0jjjjjjjjjjjj0ĵjjĵjjjj000jjjjj0ĵjĵjĵjĵjjĵj0ĵjj0jjjĵĵjjjjĵĵj
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 года назад
J0jjjjjjjjjjjj0ĵjjĵjjjj000jjjjj0ĵjĵjĵjĵjjĵj0ĵjj0jjjĵĵjjjjĵĵj
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 года назад
J0jjjjjjjjjjjj0ĵjjĵjjjj000jjjjj0ĵjĵjĵjĵjjĵj0ĵjj0jjjĵĵjjjjĵĵjĵjjjĵĵĵjĵĵĵĵĵ0jĵj0ĵĵj00ĵ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 года назад
እሼ እስኪ በናትክ መምህር ሄኖክ ሀይሌን እቅርብልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-tw9pq6uy1y
@user-tw9pq6uy1y 3 года назад
እዋን በጣም ምወደው መምህራችን ነው
@user-vj7hw3qr9x
@user-vj7hw3qr9x 3 года назад
🙏
@liy4136
@liy4136 3 года назад
Awon ykrebln
@ninakb7718
@ninakb7718 3 года назад
Are awon
@younussulaiman9832
@younussulaiman9832 3 года назад
ኣው ብገኝኙ ጥሩ ነበር
@shikursuleyman7650
@shikursuleyman7650 3 года назад
ኧረረረ በአላህ ነፍፍ አመት ኑሩልን 😂😂😂 የራስህ ጉዳይ 😂😂😂እዉነት ነዉ
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እንዛመድ
@fgfduyr6560
@fgfduyr6560 3 года назад
እኔ ሙሥልም ነኝ አፈ ጣፍጭ ብሠማዉ ብሠማዉ አልጠግበዉም አላሕ እድሜና ጤና ይሥጥሕ እዳተ ያለዉን ልበ ብርሐን ያብዛ
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 года назад
አንቺም እግዚአብሔር አምላክ ኤድሜ ይስጥሽ መልካም ስለ ሆንሽ ነው
@designermohammmed1236
@designermohammmed1236 3 года назад
11:30 መንጃ ፍቃድ በጉቦ አውጥተህ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም የሚገርም ንግግር እድሜና ጤና ይስጠዎት 🙏🙏
@yemiten
@yemiten 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ደስ ብሎናል😍😍😍 በናፍቆት እየጠበቅን ነበር 💯💯💯 በጣም እናመሰግናለን😍😍😍 እሼ ቶሎ እያለቀብን ተቸግረናል ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍💯💯💯💯
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እንዛመድ
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 2 года назад
AMEN AMEN.AMEN
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 года назад
መጋቢ ሀዲስ ከዛሬ 3 አመት በፊት ኩዌት ሀገር መጥተዉ ለሁለት ወራት ወንጌልን አስተምረዉናል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እንዴመር
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እንዛመት
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እሽ
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
አድርጌሻለሁ
@kidestyosif617
@kidestyosif617 3 года назад
በጣም ጥቂት እንደእርሶ አይነት ሰዎች ቢበዙ ከእኔነት በሽታ ስዎች ይፈወሱ ነበር እድሜ ከጤና ይስጦት
@yimer2543
@yimer2543 3 года назад
እንደ መጋቢ ሀድስ intervew እንጀራ ራሱ እንደዚህ አልተቆራረጠም። በሰላም ነው እሸ ?
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 года назад
😁 ferfir Aragut belagn
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እንዴመር
@user-nw4tv3id1g
@user-nw4tv3id1g 3 года назад
Kum neger eyetenageru slehon new achachr yemiyadergln
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 3 года назад
ክክክክክክ
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 года назад
ክክክክክክክ
@user-uo5hg1fz1f
@user-uo5hg1fz1f 3 года назад
ለኛም ሰምተን በሚያስቀውም ስቀን እንዳንቀር ፍሬ እንዳናፈራ ቸሩ መዳህኒአለም ይርዳን🤲
@mulu109
@mulu109 3 года назад
እሼ ዬ የኔ ፍቅር እንኳን ደህና መጣህልን 💚💚💚 መምህርዬ እግዚአብሔር ያቆይልን ረዥም እድሜ ያቆይዎት
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እንዴመር
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 года назад
መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኑ አብረን እንይ የመዳም ቅመሞች
@zv2467
@zv2467 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባታችን ቃለ ሰናይ ያሰማልን እንዳታቆርጡ ወንድሜ ሁሌም እንዲቀርቡ ተስፋ እናደርጋለን🙏
@bezaeshetu5454
@bezaeshetu5454 Год назад
መጋቤ ሃዲስ ንግግራቸው ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 3 года назад
እግዚአብሔር ያቆይልን ረዥም እድሜ !!
@hailumariam8352
@hailumariam8352 3 года назад
በጣም ያሳዝናል ሰንትና ሰንት ትምህርት እየቀሰምን ቋጫችሁት እሼ በጣም ይገርማል። መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ የማይጠገብ አንደበት አሎት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድሎት🤲🤲
@eyobedaude8407
@eyobedaude8407 3 года назад
ወላሂ የማይሰለቹ አባት
@hilenazewde3865
@hilenazewde3865 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር እሼ ለአንተም ለመምህራችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያስጣችሁ
@biniamkifle3574
@biniamkifle3574 3 года назад
እግዚኣብሔር የተማርነው በልቡናሽን ያኑርልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ያቆይልን።
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ❤👏
@semerabweldeslasie3920
@semerabweldeslasie3920 3 года назад
እድሜና ጠና ይስጦት ኣባታችን እንወድሃለን 🇪🇷
@kidusmekonen3699
@kidusmekonen3699 2 года назад
በጣም ነው የምወዶት መጋቢ አዲስ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥልን
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 года назад
መምህር መጋቢ እሸቱ ትምህርቶት አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጦት
@hannaredda444
@hannaredda444 3 года назад
I think this is your best guest ever, and then again I do say that for every guest you bring is the best, what am trying to say is thanks God bless,💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@abu6651
@abu6651 3 года назад
መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ አላህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት!!!
@user-tb5qp5fr5w
@user-tb5qp5fr5w 2 года назад
መጋቢ ሐዲስ ዕድሜ ከጤና ይስጠዎት አሼ ምርጡ ሰው ኑርልኝ ወንድሜ
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 3 года назад
ሠምቼ የማልጠግባቸው ድንቅ መምህር የሐዋርያት በቅዱስ መፀሀፍ ያልተፃፉ ድንቅ ተዓምራቶች አሉ ፈጣሪ ከደጉ ዘመን ያድርስልን መምህሮቻችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@trngotrngo669
@trngotrngo669 3 года назад
መጋቢ ሀዲስ እድሜና ጤና ይስጥልን።እሼግን ቆራርጥክብን ትምህርታቸው አይጠገብም
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እንዴመር እህት
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እንዛመት
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 года назад
Amazing hero Man wow What is fanatic words see next vedio 😍
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 года назад
ኑሩልን አባቴ ፡ ለሁሉም ፕሮግራሞ ቃላት የለኝም እጅግ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ።
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 года назад
Weyne.....getan erso neberu ager memrat yeneberebot getan wow....amazing I have no word to express u memhir u r amazing
@iloveethiopia3275
@iloveethiopia3275 3 года назад
መጋቢ ሀዲስ አንደኛ ትክክለኛ እውነተኛ ሰው
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 3 года назад
እኚህ የመሰሉ አባት የእውቀት ፏፏቴ የሆኑ ድንቅ ሰወ አቀርበህ በጣም ቆራረጥከው ሌሎች እንግዶችህ ላይ አይቼ በማላውቀው ሁኔታ
@abelb5604
@abelb5604 3 года назад
ባያልቅ ደስ ይል ነበር እኛ ክርሲታያኖች እድለኛች ነን እኒኸን የመሰለ ታላቅ ምከኸር ስላለን የማይጠገብ ትምኸርታቸው የማያልቅ እውቀታቸው የማይጠገብ አንደበታቸው እግዛብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
ቤተሰብእንሁን
@marymery4899
@marymery4899 3 года назад
Thank you so much my father🙏🙏😘😘❤️❤️Good blessed you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@shewaayalew144
@shewaayalew144 3 года назад
መምህራችን እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 года назад
ወላሂ በጣም ነዉ ምታናድደዉ እሼ ለምንድነዉ አጪረ አጪረ አድረገህ ያቀረብኩዉ አሁን ላይ ሳያቅ እያበደ ላለዉ ትዉልድ ጥሩ ትምረት ነዉ እያስተላለፉ ያሉት
@user-oq4ty9bl7r
@user-oq4ty9bl7r 3 года назад
ትክክል ማማየ በጣም አጥሯል
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 года назад
እውነት ነው በደሙ ማህተም ነው የመንግስተ ሰማያት መግቢያ እሜን ተባረኩ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 3 года назад
በእውነት አባታችን መጋቢ ሐድስ ቃለ ህይወት ያሠማልን ሸው እናመሰግናለን
@hyme7165
@hyme7165 10 месяцев назад
እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 года назад
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን በጣም ነፍስን እሚመግብ ትምህርትነው። በእውነት እሸቱ ወንድማችን ተባረክ በርታልን 🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍👍
@user-ft7um7wy7x
@user-ft7um7wy7x 3 года назад
እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር እሼም እግዚአብሔር ያክብርክ ደሞ መምህር ሄኖክን እቅርብልን
@hanaemeshawtube4668
@hanaemeshawtube4668 3 года назад
Temesgen amlake amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 3 года назад
መምህራችን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሸቱዬ በርታልን እንወድሐለን
@birukfierew7048
@birukfierew7048 3 года назад
ከኦርቶዶክሱ በላይ ህዝበ ሙስሊሙ አክብሮት አላቸው ለመጋቢ
@memberemetafria5576
@memberemetafria5576 3 года назад
# መጋቢ አዲስ እና እሽቱ በውነት ድንቅ ትምህርት ነው ደግማችሁ እስክትመጡ ትናፍቁንላችሁ።
@salamweldu7185
@salamweldu7185 3 года назад
እንኳን ደና መጣቹሁ አሼ ምነው ስዓት አሳጠርሉኹው መጋቤ ሐዲስ በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@allyk7876
@allyk7876 3 года назад
That’s true!!!! God bless you all!!!💕
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
I love Arts Program I Appreciated Eshetu You Are Wonderful!
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 года назад
እንዴት መታደል ነው ፀጋውን ያብዛለወት መምህሬ እሽ ወንድሜ እናመሰግናለን
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-uo5hg1fz1f
@user-uo5hg1fz1f 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@alemgirma5530
@alemgirma5530 3 года назад
መምህራን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!! ልባችን እንደተንጠለጠለ አለቀ ውይይ በደንብ time ቢጨመር ጥሩ ነበር አሼ እናመሰግናለን
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 года назад
መታደል ነው የተናገሩት በሙሉ ሁሉንም ክፍል አደመጥኩት እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን
@yitbarekkenaby2674
@yitbarekkenaby2674 3 года назад
የሚገርመኝ ነገር ንግግራቸው አንዱም ቃል ትርፍ አይደለም ድንቅ እና አስተማሪዋች ናቸው እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 3 года назад
መምህር መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያስጥልን ሀጋረችን ኢትዮጵያ ሰለሟን ያብዘልን ትንሰኤዋን ያሰያን አሜን አሜን አሜን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
አሜን እንዛመት
@bezaelala4155
@bezaelala4155 Год назад
የኔታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁኝ
@fffdyh5303
@fffdyh5303 3 года назад
እሼ መጋቢ እዲስ በድጋሜ ከሚጣፍጥ ትምህርት (ምክራቸው)እንደምታገናኝን ተስፋ አለኝ እንተም እሳቸውም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@Nattyelohe84
@Nattyelohe84 11 месяцев назад
what an amazing lesson
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 3 года назад
መጋቤ ሐዲስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ!!!
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 года назад
ለመምህራችን እድሜ ና ጤና ያድልልን በርታ ወንድማችን እሸቱ ሁሌ ቁምነገረኛ
@babebe850
@babebe850 3 года назад
I can listen to you all day long .
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ 😘🥰💐 እስኪ የሀገሬሊጆች ላይክ ሰበስክራብ ግጭ የመዳቤት ሰራተኛነኝክክክክ
@merryyederrick
@merryyederrick 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 года назад
እሽዬ መልካም ስው እንካን ደና መጣችው መምህር መጋቢ እሽቱሁ በጣም የምወዶት የማክብሮሆት እረጅም እድሜና ጤና ኢስጦሆት ክእርሶሆ ብዙ ነገር ተምሪያለው ኑርልን አባታችን❤🙏🙏
@peace-cn6ti
@peace-cn6ti 3 года назад
እድሜ ይስጦት አባቴ እሼ እባክህን ዶ/ር ምህረትአብን ጋብዝልን
@user-is7ql4hg5t
@user-is7ql4hg5t Месяц назад
ረጀም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤🎉❤
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 года назад
እድሜዎትን ያርዝምልን መምህራችን እናመሰግናለን
@harinetjohannes7303
@harinetjohannes7303 3 года назад
Egzabher ybarkot🙏 ke jegnam jegna selseytam mawtat hule Rasen mteykew tyake neber btam amsgnalhu 2.jegena eshe ❤️🙏
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 года назад
እደኔ ማነው ገና ሳያዳምጥ ላይክ አድርጎ ይሚያየው
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
እንዴመር
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እንዛመት
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 года назад
@@user-cy1ib3rt2h ድርጊለሁ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 года назад
እኔ ግን ሰሀቱ ባላለቀ እያልኩ ነው የማዳምጠው ክፍል 6 ቢኖረው እራሱ ጥሩ ነበር ብቻ እድሜና ጤና ይስጦች ጌታ ደስ የሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን እሸቱ ወንድማችን
@edombezabih7011
@edombezabih7011 3 года назад
ውይ እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-wk1xu1ht6n
@user-wk1xu1ht6n 2 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@emunati6789
@emunati6789 3 года назад
አሼ ገና ደቂቃውን ሳየው አናደድከኝ ይባስ አየቀነስከው መጣህ በል አስብበት ለመምህራችን አድሜና ጤና ይስጥልን🙏 ለሰጡን መልካም ትምህርት አናመሰግናለን
@desuman6704
@desuman6704 3 года назад
ስወዶት አባቴ 😘😘ያገል ግሎት እድሜያቸውን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🇪🇹 ሰአቱ ይርዘም እሼ
@betelove1798
@betelove1798 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት ተባረኩ አባቴ
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 года назад
መጋቢ ሃዲስ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋን ይብዛሎት
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 3 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን የአመነ የተመቀ ይድናል !!
@birhan5110
@birhan5110 3 года назад
እሸዬ መምር ሂኖክን ጋብዝልን በናትክ ።መጋቤ አድስ ።አድበታቸው አይጠገብ እረጅም እድሚ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ggmersha7720
@ggmersha7720 3 года назад
እንዴት እድምወ ዶት እኮ መምህር መጋቤ ሐዲስ እድሜዎን ያርዝምልን
@haymanottafesemekuria1062
@haymanottafesemekuria1062 3 года назад
Megeb hadis eshetu enamesegnalen
@HiluT
@HiluT 3 года назад
Des yemil melekt! Egziabher yakberlen!
@mimieska2802
@mimieska2802 3 года назад
እህ አንጀት አርስ ንግግር ትክክለኛ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ብቻ ልክ በማለት የጠፋንን ሰዎች የኔ ጥፋት ብሎ እራስን መውቀስ ትልቅ ትምህርት ነው ከገባን አባታችን እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል እህህህህህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
አሜን ቤተሰብአድርጌኝ
@tamenemarye520
@tamenemarye520 2 года назад
Waw betam des ylal edmewotn yarzmln
@chrispina1227
@chrispina1227 3 года назад
Edima Ketan yesitilin zemanoti yebareki
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j 3 года назад
የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የኔታ እሼ ቢኒያምን (መቄዶንያ) ኢንተርቪው አድርግልን
@danielhaile4078
@danielhaile4078 3 года назад
Thank You! Eshe! Keep it up!👍
@alemazzewdu9382
@alemazzewdu9382 3 года назад
Endzy new ewnt melgt hulachum tebarku enamsegnal
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 3 года назад
ድንቅ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን
@merryyederrick
@merryyederrick 3 года назад
ብሰማ ብሰማ አልጠግባቸውም እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይስጥል 🙏🏾🙏🏾
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 3 года назад
Respect 🙏🏼እድሜዎን ያርዝምልን!!!
@zubaidat4807
@zubaidat4807 3 года назад
ቃልወት፡ያሰማልን፡ሰሚዎች፡ብቻ፡ሳንሆን፡የሰማነውን፡የምናስተውል፡ያርን።
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 3 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን መምህር ይኑሩልን !!!
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
ጌታ ይባርኮት
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏❤🙏
@yodit587
@yodit587 3 года назад
Thank you 🙏
Далее
HOW DID SHE WIN??
00:49
Просмотров 16 млн
POLI зовет Газана
00:12
Просмотров 217 тыс.
Ахахах 👅
0:44
Просмотров 1,1 млн
Поставила пароль на телефон
0:45
тгк: ПРОСТО МОСТАК
0:14
Просмотров 474 тыс.