Тёмный
No video :(

መጽሐፈ አክሲማሮስ ሙሉ ክፍል | the book of Aximaros Full Episode 

Adey kumneger
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

በዚህ ክፍል በስህተት ያልተካተተውን የሐሙስ ስነፍጥረት በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦ • 🛑 አክሲማሮስ ዘሐሙስ 🛑| the b...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@abaybeza8153
@abaybeza8153 Год назад
ከምንም በላይ የሥነ-ፍጠረት ጉዳይ ከማንምና ከምንም በላይ ድንቅ ነው፡፡ ስለሆነም መጽሐፍ አክሲማሮስ የቅዱስ ኤጲፋንዮስ ታላቁ የሥነ-ፍጥረት መጽሐፍ ከምንም በላይ ግሩምና ድንቅ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ ስለሆነም የበለጠ የሥነ-ፍጥረትን ውብና ድንቅነት አጉልቶና አምልቶ የሚገልጽ በመሆኑ በኅትመት ዙሪያ በቀላሉ የሚገኝ መጽሐፍ አይደለምና እባካችሁ የምትችሉ ሁሉ በጽሐፉ እንዲታተም ቢደረግ እላለሁ፡
@TesegDras
@TesegDras 3 месяца назад
በጣም ደሥ የሚል መፃሐፍ ነው ቃለሕይወት ያሠማልን ማራኪ መፀሐፍነውየመጀመርያ ጊዜ ሥሠማነው
@alemmesfin6986
@alemmesfin6986 2 года назад
ስለ ስነ-ፍጥረታት ስሰማ ሠውነቴ ይርዳል፡ይፈራል፡፡በእውነት የስላሴ ስራ እጅግ ግሩምና ድንቅ፡ሠው ስለአምላክ ህልውና ሲጠራጠርበት ስነ-ፍጥረታትን ዘወር ይመልከታቸው፡፡
@kidusmamotewabe1507
@kidusmamotewabe1507 10 месяцев назад
Never knew, this book wow,yemelaket geta cheru egzabeher amlakachen,lezelalem semu yemesgen amen
@almaspleto64
@almaspleto64 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛልህ ወንድማችን 🙏
@ketselatekle2939
@ketselatekle2939 Год назад
Lebay zek yebel yenberkek for Amanuel for Hashem for El shading Elohim Adoni Ahcad schema Israel Amen
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ በቸርነትህ ለንስሀ ሞት እብቃኝ:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@nasaconstruction3872
@nasaconstruction3872 2 года назад
በጣም ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
በጣም ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልን እንዴት ደስይላል
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Год назад
Alfana omega yehonew yemaytegebew tenegrolet yemayalklet yemaytegebew lul egzihebher ymesgen amen hele heleluya elshaday amesgnhelew ellllllllllllllll 🙏🙏🙏
@TesegDras
@TesegDras 3 месяца назад
ቃለሕይወት ያሠማልን
@enatkasa2457
@enatkasa2457 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን
@masrycollection5117
@masrycollection5117 2 года назад
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@TesegDras
@TesegDras 3 месяца назад
እግዜብሔር ይስጥልን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Год назад
Amen
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Год назад
Kbr msgana ygebewal amen Egna anmechm hulun feter endegna hetyat sayhon endesu chernet yemdrn bereketn ymegbenal 🦌🦬🐂🐃🐐🐑🐏🐓🌾🍇🍈🍉🍊🍋🍌🍍🥭🍎🍏🍐🍑🍒🍓🫐🥝🍅🫒🥥🥑🍆🥔🥕🌽🌶🫑🥒🥬🥦🧄🧅🍄tngrolet yemayalklet lul egzihebher ymesgen amen hele heleluya elllllllllllllllĺl 🙏
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 года назад
Amen Amen Amen
@debebeteklemariam5914
@debebeteklemariam5914 8 месяцев назад
ጥሩ ትምሀርት ነው በዚሁ ይቀጥሉ
@YordanosMamush
@YordanosMamush Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
በጣም ደሰ የሚል ትረካ
@sirakabebe
@sirakabebe Год назад
fetari yestelen
@tegenuhaile7716
@tegenuhaile7716 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@worldentertain6498
@worldentertain6498 Год назад
wow this real adey kumnager
@Nate532
@Nate532 2 года назад
10 out of 10
@kahliwoldesenbet5820
@kahliwoldesenbet5820 2 года назад
andegna !!!!!!!!!!
@user-xu4uf7pj2s
@user-xu4uf7pj2s 2 года назад
ደስ የሚል ትረካ ነው ግን የሀሙስ ፍጥረታት የለውም ተዘሏል
@adeykumneger
@adeykumneger 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን ወዳጃችን እንድናስተውል ስለረዱን ፈጣሪ ይስጥልን። አስተያየቱን ተቀብለናል በቀጣይ የሐሙስ ስነ ፍጥረትን የምናቀርብ ይሆናል።
@user-xx2zq8px3n
@user-xx2zq8px3n 3 месяца назад
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋው ያብዛልህ በርታ ትንሽ ግን ድምፅህ ከፍ ብታደርገው መልካም ነበር ይቅርታ ጭምር ነው።
@berket2497
@berket2497 2 года назад
ኧ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ህልሜ መንፈሳዊ መፀሐፍቶችን መተረክ ነው ወደፊት እድህ እሚያረግ ሳይ እደት ደስ እዳለኝ በውነት በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@danisanjaw669
@danisanjaw669 2 года назад
ቀጥሉበት አሪፍ ነው
@YohannesGezahegn
@YohannesGezahegn Год назад
እናመሰግናለን
@henaaa5816
@henaaa5816 6 месяцев назад
❤❤
@robertmati4480
@robertmati4480 2 года назад
Wendmachin enamesegnalen. Bezih dimtsh lelochim metsahftoch hymanotachin ymnmarbet lakilin.
@YohannesGezahegn
@YohannesGezahegn Год назад
ድምጹ ያስተጋባል ፣ በHeadphone ከበድ ይላል ፣ እናመሰግናለን ። ሌሎችም እንዲህ ያሉ መጽሓፍት አቅርብልን 👍👍👏👏
@sudsodi9271
@sudsodi9271 11 месяцев назад
Please metsafah henoch anbiblen!!
@emuyena997
@emuyena997 9 месяцев назад
ከቻላችሁ የሰብስክራይቡን ድምፅ ብታነሱት በጣም ይረብሼ
@TesegDras
@TesegDras 3 месяца назад
ሠላምነው በማንኛውም ቤተክርሥታን ይሸጣል
@tsigehalafi1755
@tsigehalafi1755 2 года назад
አደይ ቁምነገር የቀንየልና🥰🤗
@adeykumneger
@adeykumneger 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ወዳጃችን
@TesegDras
@TesegDras 3 месяца назад
እኔጋር ከሖነ አዳት አደሚጠፋ አላቅም
@wizman8871
@wizman8871 2 года назад
ይሄን መፅሐፉ በአፕልኬሽን ማግኘት ይቻላል? ?
@adeykumneger
@adeykumneger 2 года назад
መጽሐፉ ሕትመት ላይ አለ
@haileenku2068
@haileenku2068 Год назад
እጅግ እናመሰግናለን በpdf ይገኝ ይሆን?
@adeykumneger
@adeykumneger Год назад
ይገኛል ነገር ግን መጽሐፉን መግዛት ቢችሉ የተሻለ ነው።ቤተክርስቲያንን መርዳት ስለሆነ
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity Год назад
I have the pdf,let me know how can I send you
@tomefetene
@tomefetene 2 года назад
ፀሀይና ጨረቃ ሳይፈጠሩ እሁድ ሰኞ ማክሰኞ ብለን ቀናትን መቁጠር ቻልንበት???
@azitilahun6994
@azitilahun6994 2 года назад
That’s is for humans ,sun and moons are for earth not for the other side
@azitilahun6994
@azitilahun6994 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kTJ6y1Hd-y8.html
@azitilahun6994
@azitilahun6994 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--w_-ig19Enc.html
@azitilahun6994
@azitilahun6994 2 года назад
This will explain it more
@kebebewake4143
@kebebewake4143 2 года назад
It is against the word of GOD!! You have to teach about Jesus Christ Lord HE is the way the life & the truth the fable doesn’t like this
Далее