Тёмный

መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ..?? | ወሳኝ ነጥብ| ሐዋርያዊ መልሶች 

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለውን ትምህርት የማንቀበልበት ዋንኛው ምክንያት ይህ ነው

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ አትለይህ
@berekettselele339
@berekettselele339 Год назад
መንድማችን አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ እና ለየት ያለ እይታ ነው። ሀሳብ ለመስጠት ያህል:- በ ቤተክርስቲያናችን ትውፊትና ስረአት መሰረት አገልግሎት ስትሰጥ ነጠላ ብታደርግ። ሌላው አማትበህ ብትጀምር እላለው። በእውነት በዘመንህ ጌታ ባንተ ብዙ ይሰራል። ስራዎችም ሪከርድ ተደርገው ይቀመጣሉ። ትውልድም ይማርበታል። በዚህ ሂደት ውስጥ ከላይ ያልኳቸውን ብታደርግ ትምህርትህ ከየት እንደሆነ አዲስ የሚያይህ ሰው ለመለየት አይቸገርም። በኃይሉ በርታ ወንድማችን ❤።
@gigartesfaye
@gigartesfaye Год назад
የኔም ሀሳብ ነው።
@zerubbabelbehailuofficial
@zerubbabelbehailuofficial Год назад
አሁንም ለትውፊታችሁ ቅድሚያ እየሠጣችሁ መጽሐፍ ቅዱስን ትረሳላችሁ። አሁን የነጠላ ጥቅም ምንድን ነው?
@abizeeotc
@abizeeotc Год назад
ይሄን ሚዲያማ እናሰፋዋለን አኬ 🥰
@wellfina6632
@wellfina6632 Год назад
ሰው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን ሊያውቅ ነው ፈጣሪ ይርዳክ አክሊል እሱ ጥበብን ይጨምርልክ😍😍😍
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በቤትህ አፅናን ከበረት ወቶ ከመባዘን ሰውረን🤲🤲
@tigstdeisln9781
@tigstdeisln9781 Год назад
ቃልህይወት.ያሰማልን.ለመላው.ኦሮቶዶክስ.ተዋይዶ.እምነት.ተከታዮች.በሙሉ.እንኳን.ለብርሀነ.ጥምቀቱ.አደረሳችሁ.አክልልዬ.በርታልን.ፀጋውን.ያብዛልን
@bitjossy
@bitjossy Месяц назад
ቅድመ አለም ከአብ፣ ድኅረ አለም ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኃያሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! ❤
@luwambrhanelb2488
@luwambrhanelb2488 Год назад
I appricate what you have done in your every videas ቃል ሂወት የስመዓልና love from eritrea.
@Ramamedia1
@Ramamedia1 Год назад
*የእነሱ ጉድ በዚህ አያበቃም መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ብለው አላቆሙም ኢየሱስ ብቻ ብለው ከ only Jesus ጋር ተመሳሳይ ሁነዋል አንድም ናቸው ግን ደስ የሚለው አንዳንዶች እየገባቸው ነው እየተመለሱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን*
@helentube8485
@helentube8485 Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወድማችን አኬ 🥰🥰 ቃል ህወት ያሰማልን ✝️✝️✝️
@medi7110
@medi7110 Год назад
የእናቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አኪዬ❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Год назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 13 часов назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን❤❤❤
@SalySaly-x7c
@SalySaly-x7c Месяц назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Год назад
አኬ የዘመናችን ክስተት እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
@selamt8660
@selamt8660 10 месяцев назад
አኬ የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት እጥፍ ይሁንልህ 🤲🙏❤️
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ያብዛው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@addisnet21
@addisnet21 Год назад
Thank you Aki! God blessed! አንተ ብቻ ስበክ!!🙏የምትስማሙ 👍
@arsemaabate8384
@arsemaabate8384 Год назад
አይባልም
@አልሚጌታቸው
@አልሚጌታቸው Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አኬ ❤️🙏🙏
@YoYo-cg6sk
@YoYo-cg6sk Год назад
ዋው ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ። ደሞ የቪድዮ ጥራት እንዴታባቱ ደስ እንደሚል፣ ትምህርቱ እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነው። በርታ ወንድማችን ፣ እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ይግለፅልህ።
@bekalu3118
@bekalu3118 Год назад
ብዙ ነገር ማስታወሻ ለመያዝ እየጠበቅን ነው። አለም አቀፍ የሆኑ የመናፍቃን ምላሽን በደረጃ ወይም በቅደምተከተል አስተምረን። እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@betelhemfisiha9104
@betelhemfisiha9104 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shewayetadesse
@shewayetadesse Год назад
ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛል እዉነት አተ የተዋእዶ ልጅ በመሆን እድለኞች ነን ባተ ብዙ ነገር ተምረናል እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅ🙏🙏❤❤
@sn11afework61
@sn11afework61 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊለ ሠማያት
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 Год назад
I have no word to explain Keep It Up Bruh n More Blessed Our Beloved!!!
@mastewalgebeyehu565
@mastewalgebeyehu565 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekdi-dx4th
@mekdi-dx4th Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@NationalGeography-od4vm
@NationalGeography-od4vm Год назад
AKUYE TEBAREKLN WENDME TEWEDAGE🥰🥰🥰
@affanquraishi7449
@affanquraishi7449 9 месяцев назад
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሰለ እስልምን አዳአድ ነገር በትል በይ ተመኘው
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
አክሊልየ ክበርልን እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልህ
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 Год назад
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 24 дня назад
ቃለህይወት ያሰማልን አኬ❤
@GirmaMezgebu
@GirmaMezgebu 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@nahomkiflom5076
@nahomkiflom5076 Год назад
አኬ ወንድሜ ቃለ ሄወት ያሰማልን ❤❤❤ Please Please Please እባክህን ስትጀምር ግን አማትብህ ቢሆን መልካም ነው መጀመሪያ ለሚያይህ ሰው ሌላ ቤተ እምነት ያለህ እንዳይመስላቸው 🙏 ❤🙌
@0911486185
@0911486185 Год назад
በዚህን ወቅት እንዲህ አይነቱን የነፍስ ማዳን እሩጫ በማድረግህ እግዚአብሔር ባርክህ ከማለት ውጭ እኛም ልቦናችንን ይክፈትልን !!!
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
አኬ ኮ😘ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🤗🤗
@babyayalew8059
@babyayalew8059 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@andualemsebsbe7035
@andualemsebsbe7035 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
@rahelmekonnen5202
@rahelmekonnen5202 Год назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BitaMiki
@BitaMiki Месяц назад
kale hiwet yasemalin❤❤❤
@kebebushbeyene9668
@kebebushbeyene9668 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ጸጋዉን ያብዛልህ
@woldesemayatetigabie8033
@woldesemayatetigabie8033 Год назад
በረታ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@meklitzewude8095
@meklitzewude8095 Год назад
ቃለሒዎ ያሰማልን
@fikirzelalem8591
@fikirzelalem8591 Год назад
keep enlightening people brother. egziyabher kante gar yehun
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
በርታልን ብዙ ነገር እናፈራለን እኛም ወንድማችን እናመሰግናለን !!!✝️❤️🇪🇹
@na7288
@na7288 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አክሊል
@kasahunhusen4345
@kasahunhusen4345 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወር ያሰማልን ወንድማችን ስለ እውነት አንተን ባዳመትኩ ሰዓት ሁሉ የምትተቀማችዉን ቃላት ሳደምጥ ደስ ይለኛል ግን አንድ ነገር ያስፈራኛል ምን አልባት ቅዱስ ጴጥሮስ እንዳለው 2ጴጥሮስ 3÷15-17 አይነት ሰዎች እንዳትሆን አንተ ተጠንቀቅ!! ኤልሁ እንዳለው ሰው እዉቀት ብቻ ስላለው አያዉቅም የመለኮትን እዉነት ለመረዳት or ለማወቅ እሱ ዉስጥ ባለው በመንፈሱ በእግዚአብሔር እስትንፋስ በመንፈስ ቅዱስ ያዉቃል so መንፈስንም መከተል መልካም ነው thank you የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ Год назад
ወንድም አለም አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን ያብዛልህ❤️🤗
@masr5355
@masr5355 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰምስህ ❤🙏
@zeyo4064
@zeyo4064 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
@elroitube27
@elroitube27 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አኪ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 Год назад
Kale heywet yasemaln
@merontsega
@merontsega Год назад
አኬ ቃለህይወት የሰማልን
@ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
@ዩቶጵያ-ፈ2ቈ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። አኬ እንኳን አደረሰህ!
@danieldemisse1420
@danieldemisse1420 Год назад
ጥሩ መረዳት ነው እግዚአብሔር ያበርታህ
@ሀይሚቡታጅራ
@ሀይሚቡታጅራ Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን 🥰🥰🥰🙏
@ሰናይትባላገር-ገ3ወ
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏽 ተባረክ
@jiffmajo
@jiffmajo Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጅ ♥
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MathChips-e2x
@MathChips-e2x Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ🤗🤗🤗
@eyerusalemeyasu8645
@eyerusalemeyasu8645 Год назад
Kalehiwet yaseman wendmie
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በርታልን በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !!
@shiferawayele4310
@shiferawayele4310 Год назад
Akiya yena tewodaji Kal heywot yasemalen
@selammare6201
@selammare6201 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አኬ
@ቲቲየማርያምልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን😍😍
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 Год назад
አኬ ፀጋውን ያብዛልክ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን በርታልን😍❤
@Markjo2
@Markjo2 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬያችን
@yidnekachewseifu9088
@yidnekachewseifu9088 Год назад
አክሊለ ተወዳጅ ወንድሜ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ በርታ
@arabtowers1682
@arabtowers1682 Год назад
Kalyewet yasemalen aki 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@sarakonjo9275
@sarakonjo9275 Год назад
Ake egziabher yebarkek
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Год назад
God bless you🙏
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Год назад
Kale hiwot yasemaln ake brother
@melatmulugeta3608
@melatmulugeta3608 Год назад
Kale eyoten yasemalen🥰🙏
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
አክሊላችን 💓💓!!
@betinew
@betinew Год назад
Good to see you here Ake
@ሀናየክርስቶስልጅ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜዋ😘 በርታልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ
@thedrosweldmariam3037
@thedrosweldmariam3037 Год назад
Thanks Aklil .God bless you
@kidustewodros4347
@kidustewodros4347 Год назад
በዕውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ Год назад
yesssssssssssssssssssss I'm # give like 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@onlinesera1152
@onlinesera1152 Год назад
አኬ አንተ እኮ ትለያለክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekiman6067
@bekiman6067 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ video ጥራቱ አሪፍ ነው በርቱ
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Год назад
አኬ ቃለህይወት ያሰማልን 😍😍😍
@emebetkebede1917
@emebetkebede1917 Год назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ወድሜ ⛪😍😍😍
@ሳምራዊትየክርስቶስልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን🙏😍😍😍
@melesebelay8523
@melesebelay8523 Год назад
kale hiwet yasemalin wendimachin
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 Год назад
Ake mirtu we love you
@fasikaalemu7023
@fasikaalemu7023 Год назад
ዋው ወንድምአለም በጣም ደስ በሚል መልኩ ነው የመጣኸው 👏👏👏👏
@sintayehumekuriya7715
@sintayehumekuriya7715 Год назад
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድአለን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
በ እውነት ገድላት ድርሳናት በጣም ነው ሚጠቅመው ከቅዱሳን አባቶቻችን ፅናትን ብርታትን እን ማራለን በረከታቸው ይደርብን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አኩዬ 👏
@zerubbabelbehailuofficial
@zerubbabelbehailuofficial Год назад
የእግዚአብሔር ቃል አንሶ ነው ሌላ ገድል ያስፈለገን? ክርስቶስ በመስቀል የሠራው ገድል አይበቃም?
@wubalemafele844
@wubalemafele844 Год назад
Thank bro
@butufantaw509
@butufantaw509 Год назад
ተባረኩ
@azutube6342
@azutube6342 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ💐💐💐🙏🙏🙏 ተበጣጥቀን ተበጣጥቀን ተበጣጥሰን ብሏል ልጅ ቀለሜ😅
@ng11tube56
@ng11tube56 Год назад
እጥር ምጥን በቀላሉ የሚገባ በ9 ደቂቃ ትልቅ ትምህርት።
@yordanosgedekahsay6767
@yordanosgedekahsay6767 Год назад
Akili wemde ebakh sle sele adhno astemren
@teammiryohannes1382
@teammiryohannes1382 Год назад
አኬ መናፍቃንን ተዋቸውና የክርሰቶሰን ወንጌል አሰተምረን
@yonathan1
@yonathan1 Год назад
ወንጌል እኮ የምስራቹን የክርስቶስን ቃል ለማያውቁት ፣ በስህተት ውስጥ ላሉት መስበክ ነው።
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Год назад
ብሮ አላማውኮ በሀሰት ትምህርት ላይ ላሉት የሚሰጥ እና ከመናፍቃን ለሚመጣ ጥያቄ መልስ የሚሰጥበት ነው ወንጌል የምንለው ላይ በተደጋጋሚ ጌታ ለፈሪሳውያን እንደሰጠው ይህምኮ ወንጌል ነው የቤተክርስቲያን ትምህርትን አጥርቶ ለማሳየት
@teammiryohannes1382
@teammiryohannes1382 Год назад
አብ ያልተከለው ሁሉ ይነቀላል መናፍቅ እያወቀ የሚያጣምም ነው እኔ ግን የክርስቶስን ወንጌል ዘመኑን በዋጀ መንገድ ከእየለት ሂወታችን ጋር በማያያዝ ብንማር መናፋቁም ይመለሳል ያልፀኑትም ይፀናሉ
@mikearteta8135
@mikearteta8135 Год назад
@@teammiryohannes1382dumb way to look at…first learn his purpose him doing this. Always someone got say cringe ah comment🤦🏾‍♂️
@satatati_tube_1
@satatati_tube_1 Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ
Далее
ዕብራውያን 7 ፡ ማብራሪያ
1:11:47
Просмотров 15 тыс.