Тёмный

መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች 

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

በዚህ አጭር ቪዲዮ ከመቶ ዓመት በፊት በፕሮቴስታንቶች የተጀመረውን ይህንን እንግዳ ትምህርት በክርስትና ትምህርት መዝነነዋል

Опубликовано:

 

1 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*በነገራችን ላይ እኛ ኦርቶዶክሶች ለዚህ ነው የነብያት ጾም ወይም የገና ጾሞ ብለን የምናምነው 😍😍😍🥰የነብያትን መስመር የአላያዘ እንዴት ነው ስለ ኢየሱስ መምጣት የሚያወሩ ሎቱ ስብሐት እኛማ ይመጣልናል ለዚህ ነው ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የሆነች ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊል*
@user-ow5kl5ds1d
@user-ow5kl5ds1d Год назад
እግዚአብሔርን የመስግ ሠላምካ ይብዛሓ ክቡር ሓውና አክሊሉ ብሓቂ ቃል ህይወት የሥመዐልና ፀጉኡ ይብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላከ ቅዱሳን ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይስፈሐዮ ወንዴሜ❤😍❤😍❤
@SebleaAleng
@SebleaAleng 28 дней назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን ❤❤❤
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Месяц назад
❤ እኔ ደሞ ደስ ብሎኝ ወንጌል ተጀመረ ብዬ እውነት እውነት ተናገር በጨለማ ላይ ጨለማ ክርስቶስ እራሱ ይቀስቅስህእረተው እውነቱን ወይ አትገቡ ወይ አታስገቡ ማለት ውስጥህ የተደረገብህ ክፉ ንቁ ንቁ ክርስቶስ ያብራላቹ!አንተም ይዘህ ገደል አትግባ እውነት ብታስተምር እኛም አንወጣም ነበር አታደንዝዝ እውነቱን ተናገር
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 27 дней назад
አይ መጨረሻችሁ ግን ለመከራ የማትዘጋጁ ውሉደ ሐሳውያን😢
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ አትለይህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@nitsuhalem5264
@nitsuhalem5264 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብረት ያድልልን🥰🙏🙏🙏
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 9 месяцев назад
ተባረክ የኔውድም እኔምንም ሊገባኝ አልቻለም ነበር ቤተክርስትያን ትነጠቃለች ክርስትያኖች ይነጠቃሉው ሚባል ነገር ዛሬ እደ ድገት አግቼው ነው እግዚያብሄር ያቆይክ ለቤተክርስትያን ታስፈልጋለክ
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@teferamelse5289
@teferamelse5289 Год назад
Ake edme yestek wendme🙏 እንዳንተና እንደ አቡ ..ወዘተ አይነቶቹን ያብዛልን
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
አክሊል ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️🙏🙏
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
መምህራችን አንካን ሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@JemberWodajo
@JemberWodajo Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ ኑሪልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎ ይባርክልህ 🤲🤲🤲❤❤❤
@samrawithaillmichael4699
@samrawithaillmichael4699 Год назад
L
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@hymanot3488
@hymanot3488 Год назад
ትምህርትህ በጣም ይጠቅማል እግዚአብሔር ይስጥልን ትንሽ ቀስ ብትል ደሞ መልካም ነው ትንሽ ይፈጥናል
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬችን በጣም ግልፅ አድርገህ ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ !
@yohanneswubshet5058
@yohanneswubshet5058 Год назад
ሰላም ላንተ አኬ ተከታታይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጀምሩ እባካችሁ
@beizahiyuh2794
@beizahiyuh2794 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድሜችን ፅጋውን ጥበቡን እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@ng11tube56
@ng11tube56 Год назад
ክብር ያድልልን💓💝
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 Год назад
አክዬ ተባረክ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
ቃለ ህወት ያሰማልን ቶሎ ቶሎ ናልን
@centralcodingethiopia
@centralcodingethiopia Год назад
Ake, kalehiwotn yasemaln
@kedstwerku155
@kedstwerku155 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn Год назад
ቃለህይውትን ያሰማልንአኬ
@bogaleshhora8422
@bogaleshhora8422 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አኬ🙏🙏🙏😍😍
@elnathandefaru9536
@elnathandefaru9536 Год назад
Kale hiwot yasemaln
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Год назад
Thank you god bless you
@abinetwoldemariam2941
@abinetwoldemariam2941 Год назад
God bless you brother.
@truth1384
@truth1384 Год назад
ቃል ኣምላኽ ያሰማን
@weyenuahayilu1903
@weyenuahayilu1903 Год назад
kale hiwetin yasemaline ❤️❤️❤️
@zenebechlema8949
@zenebechlema8949 Год назад
ጸጋውን ያብዛልክ መምህር አከ 🙏❤️
@sn11afework61
@sn11afework61 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊለ ሠማያት
@user-xs6wg9zl1z
@user-xs6wg9zl1z Год назад
እሚገርም ትምህርት ነው አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@nahomgetachew4254
@nahomgetachew4254 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
ብሓቂ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አኩዬ 💞💞💞
@tinaviva-uq3gw
@tinaviva-uq3gw Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤
@bezatad
@bezatad Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ።
@tinaviva-uq3gw
@tinaviva-uq3gw Год назад
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Год назад
Egzihabiher yimesgen Ake Stegnawn Yabzalk Be Ewnet
@zeyo4064
@zeyo4064 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Год назад
Tewado Lezelalem ❤❤❤❤❤❤
@addaaddda5718
@addaaddda5718 Год назад
_ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን_❤
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll Год назад
🙏🙏🙏
@allworldtube4402
@allworldtube4402 Год назад
kale hiwet yasemalen !!! 🥰😍🥰😍🥰😍
@biruktiya
@biruktiya Год назад
My hero ❤️ tilayalk ❤️ 😍
@tsehayeghebre-4324
@tsehayeghebre-4324 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@hiwetmengehsa2235
@hiwetmengehsa2235 Год назад
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ውዴ ወንድሜ😍😍😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Год назад
የእኔ ብርቱ ጸጋው አብዝቶ ያድልህ🥰🥰🥰
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ሙሉዋይ ኣብዚ እንተዘይኮይኑ ኣብ ተለግራም ክትርከቢ ኣይከኣልክን እንታይ እዩ ጉዱ 😀
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Год назад
@@God-db9vp ይቅርታ ዝሓወይ አብ ናይ አኬ ግሩፕ እኮ አለኹ አብኡ አለኻዶ?
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
@@mulugebreegziabher9544እወ ኣብ ናይ ኣኬ ግሩፕ ኣለኩ Rstu Kbreab ኢያ ትብል ናተይ ጸሓፍለይ፡ ናትኪ እንታይ ኢያ ትብል ስምኪ ኣብቲ ግሩፕ፧
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Год назад
ስላወቅሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ 🥰🥰🥰❤️✝️
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
በቸርነቱ ያስበን ያጌታ
@gucuc
@gucuc Год назад
አኬበርታልን🙏🙏
@henokendalew4141
@henokendalew4141 Год назад
አኬ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@draauae779
@draauae779 Год назад
አኬ ወንድሜ እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ
@Lidetekal
@Lidetekal Год назад
🤗🤗🤗
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፣ከክፋ ጥርጥር ትምህርት እንዳስመለጥከን አንተንም ከክፋ ይሰውርህ ወንድም አለም🥰🙏🏼
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
አኬ ወድማችን ክበርልን
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Год назад
የኔ ውድ በርታልኝ
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 Год назад
Ymir betam new miwedh akewa yegna wedimm egizabher yitbkh yne abat betam mifeligew part nber eski ketay sile ,ዮሐ ራዕ ም12
@mostafacell7165
@mostafacell7165 Год назад
ወንድም ድንግል ትጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nakachewtemesgen5885
@nakachewtemesgen5885 Год назад
🥰🥰🥰🥰
@massaatheoubea12
@massaatheoubea12 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 Год назад
አዲስ ነኝ ለዚህ ትምህርት ነው በርታ
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m Год назад
ጀግና ወንድማችን የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@lghlh
@lghlh Год назад
Thank you brother! This is so helpful. When you can, would you please explain to us about child baptism? I know Orthodox and Mekane yesus church believe in child baptism but not all Protestant. God bless you!!!
@toniproudgirls609
@toniproudgirls609 Год назад
🥰🥰🥰
@edomkebede2112
@edomkebede2112 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад
ይብራልክ ወንድሜ ሚሥኪን
@maskeremmesk4613
@maskeremmesk4613 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hailatman8924
@hailatman8924 Год назад
አሜን አሜን አሜን ግን ስታማትምና ትቸኩላለህ፣በተጨማሪ ምነው የድንግል ማርያም እና የቅዱሳኑን ስም ብትጠራ በርግጥ video ለማሳጠር ይሆናል
@Temesgengetaye-xm4mc
@Temesgengetaye-xm4mc Год назад
Yemnwedk enku wendmachn aklil ye getachn tsegana selam ybzalh...bantrn adro yemimekrrn yemiyastemrrn kudusu egziabher amlakachn kbr hulu lersu yhun
@kidistmuluneh8682
@kidistmuluneh8682 Год назад
ፊሊ3 -20:22
@samrawithaillmichael4699
@samrawithaillmichael4699 Год назад
Egzeabeher yebarkek
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 Год назад
ሰላም Protestant እምነት ውስጥ ያለች የልጄ ጓደኛ የ 22 አመት ልጅ የሃይማኖት ጥያቄ ለሆነባት ( orthodox tewahdo) አስተምሮ በቂ ምላሽ ብታገኝ ለመመለስ ፍላጎት አላት እና እባክህ ምናልባት ግዜ ካለህ ብታስረዳልኝ ክብር ይስጥልኝ
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
በደስታ.. ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ያውሩኝ ፕሊስ
@yordanosarefayne1774
@yordanosarefayne1774 Год назад
"the Simpsons " ላይ ከዚህ ከመነጠቅ ጋ የሚመሳሰል sene አለ.ሰዎች ሲነጠቁ ምናምን ያሳያል. And we all know the series is american based prophecy.
@tomione0
@tomione0 Год назад
Aki zelalmehen kekersetos ga yanureh lela menem meleh ngr ylegnem ante ygezabeher sew...
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb Год назад
ኧረ በመጣ 😭😭😭
@deresetefera2401
@deresetefera2401 Год назад
የ እነሱ እየሱስ የተለየ ይመስለኛል 🤔🤔🤔
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
ወንድማችን በርታ እጅግ ግልፅየሆነ ትምህርት ነው
@kidistmuluneh8682
@kidistmuluneh8682 Год назад
1 tesloka 14 : 18 anbew
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 Год назад
That is what is preaching about 😳please listen him carefully to his message
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад
አይ መታወር
@TesfaMariyam-qn2fi
@TesfaMariyam-qn2fi 3 месяца назад
ማቴዎስ 24÷40,41 ንም ብታብራራልን ደስ ይለናል
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 месяца назад
ሙሉውን ሰምተሃል ግን?
@TesfaMariyam-qn2fi
@TesfaMariyam-qn2fi 2 месяца назад
@@thinkitsnotillegalyet አይ መጀመሪያ ላይ ነበር ቸኩዬ የጻፍኩት እናም ከጻፍኩ በኋላ ነው የጨረስኩት
@dawitwubee4895
@dawitwubee4895 10 месяцев назад
ፊተኛው ትንሳኤ እና ኋለኛው ትንሳኤ ምን ማለት ነው
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
አኬ እኔ ከ ኘሮቴስታቶች ጋር ነዉ የምኖረዉ ,,ግን እኛ የምንገባዉ ገነት ነዉ ይላሉ እንዴት ?አስረዱኝ በምን ስምነዉ ገነትንና ሲኦልን የሚለዩት ።እኔ አሁን የት ልግባ አላዉቅም ።
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
ጥሩ ርእስ.. አጠር አድርጌ ቪዲዮ እሰራለሁ
@nattyalemu1073
@nattyalemu1073 Год назад
bro ....ketlibet ...bezu yemiwera bezu ...ngr etebkalew berta ......gn face meneshaa😅😅😅😆 mehamed resulela ...aynet face😬😬 ....lechewata nw 😇 ake enuwedhalen maryamin😘
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 Год назад
መጥቶም 1000amet yigezal milutis?eskiy ngern
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 Год назад
አኪ ፀጋውን ያብዛልክ እሺ ይመጣል እንበልና ለእነሱ ንስሀ ገብተዋል ተዘጋጅተዋል ከሆነ ንብረታቸውን ሽጠው ለደሀ ይመፅውቱና ክርስቶስን ይከተሉ ከአለም ይለዩ አሁንም የሀሰት ሚራክል መኒ እያሉ ኢየሱስ ይመጣል
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
በንስሐ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሊመለሱ ይገባል
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
በንስሐ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሊመለሱ ይገባል
@natnaelkebede2135
@natnaelkebede2135 9 месяцев назад
በንሰሀ ወደ እየሱስ
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx Год назад
በነገራችን ላይ ሁሉም ፕሮቴስታንት በዚህ ትምህርት ይስማማል ማለት አይደለም።
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
አዎ ተወዳጅ ይገባኛል.. አሁን አሁን ግን በተለይ እኛ ሃገር ብዙዎቹ ይቀበለታል
@nattyalemu1073
@nattyalemu1073 Год назад
​@@apostolicanswers1yihan timhert mulu wengel yikebelutal ende........
@user-xs6wg9zl1z
@user-xs6wg9zl1z Год назад
መጽሐፍ ብታዘጋጀ
@temewolde365
@temewolde365 6 месяцев назад
አክልሌ ኢየሱስ ኦርቶዶክስ የምል ሐይማኖት መስርቷል?
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx Год назад
ግን በኢየሩሳሌም በዳዊት ዙፋን ላይ 1000 አመት ይነግሳል የሚለዉን አስተምህሮትስ ምን ትላለህ አኬ?
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
ሰሞኑን ቪዲዮ እሰራለው
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
በናትህ ለምንድነው የምትዋሸው??🤔 ማነው እንደዛ ብሎ ያስተማረው?? እስኪ ለማስረጃ አንድ ቪዲዮ? ስታስብ ፕሮቴስታንት በአንተ ልክ የምንለካ አይመስልህም? አይምሰልህ። ተሰሎንቄ 4ን ማንነው አንተ ባልከው መልክ የተረጎመው?
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
ቴሌግራማችን ላይ ና ብሮ.. በሚገባ አሳይሃለው
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
@@apostolicanswers1 እናንተኮ በእግዚአብሔር ቃል ላይ እራሱ ትዋሹ የለ? አንድም ሰው አንተ በምትለው መልክ አያስተምርም። አስተምረውም አያውቅም። አያስተምርምም።
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 Год назад
Metsehafu kemejemeriyaw ante endalkew mech hone
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
@@gedionendalkachew12 ማለት?
@ramadersurvael3430
@ramadersurvael3430 Год назад
ስለ 1000 መንግስት አንድ ቀን አስረዳ ፍርድ ከ 1000 መንግስት በኃላ ነው ብለው ያምናሉ ያው ፍርድ የለብንም ብለው እራሳቸውን ለማሳመን
@jonasmegbiyaw1404
@jonasmegbiyaw1404 10 месяцев назад
ቆይ እየሱስስ ከአንድ ጊዜ በላይ፣ ወይም 2 ጊዜ ማን ይመጣል አለ? አዎ አንዴ ነው የሚመጣው፣ የሚያምኑበትን ልጆቹን ይወስዳቸዋል። የማያምኑት ደሞ ይቀራሉ። አምነው ያንቀላፉት ራሱ ይነሱ የለንዴ። ፕሮቴስታንት ከዚ የተለየ ሀሳብ አለው?
@solokasa1992
@solokasa1992 28 дней назад
😂😂😂😂alagory titelaleh
@fayisa7
@fayisa7 5 месяцев назад
??????😅😅😅
@zinabutakeba4563
@zinabutakeba4563 11 месяцев назад
we see on the last day. please read the bible properly.
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i Год назад
ወይኔ አክሊለ የፀጋውን ወንጌል (ለጳውሎስ) የተሰጠውን ወንጌል እንዳታስተውል ማን ነው አዚም ያደረገብክ ማንኛውም ልዩ ወንጌል (የአጋንንት) አስተምሮ ውስጥ ነክ ለኔ ላልተገረዙት የሆነ ወንጌል ተሰጠኝ ለእነሱም ለተገረዙት የሚሆን ወንጌል ተሰጣቸው ብሎ የተገለጠለትን ወንጌል ተናግሯል አንብብ ለማቲዎስ የተሰጠው የመንግስቱን ወንጌል ነው ማቲ 24:-14 ለጳውሎስ የተሰጠው የፀጋ ወንጌል ሰባኪነትን ነው ሐዋ ስራ 20:-24 ነው ስለዚህ ወንድሜ አንተም እውቀትክ እስከ ዮሐንስ ጥምቀት ነው እንደ አቂላና ጵርስቅላ ከቀድሞው ይልቅ አሁን የተገለጠውን ወንጌል ወደቤቴ ወስጄ አስተምርካለው ሐዋርያት 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ በወገኑም የእስክንድርያ ሰው የሆነ ነገር አዋቂ የነበረ አጵሎስ የሚሉት አንድ አይሁዳዊ ሰው ወደ ኤፌሶን ወረደ፤ እርሱም በመጻሕፍት እውቀት የበረታ ነበረ። ²⁵ እርሱ የጌታን መንገድ የተማረ ነበረ፥ የዮሐንስንም ጥምቀት ብቻ አውቆ በመንፈስ ሲቃጠል ስለ ኢየሱስ ይናገርና በትክክል ያስተምር ነበር። ²⁶ እርሱም በምኵራብ ገልጦ ይናገር ጀመር። ጵርስቅላና አቂላም በሰሙት ጊዜ፥ ወስደው የእግዚአብሔርን መንገድ ከፊት ይልቅ በትክክል ገለጡለት። ²⁷ እርሱም ወደ አካይያ ማለፍ በፈቀደ ጊዜ፥ ወንድሞቹ አጸናኑት፥ ይቀበሉትም ዘንድ ወደ ደቀ መዛሙርት ጻፉለት፤ በደረሰም ጊዜ አምነው የነበሩትን በጸጋ እጅግ ይጠቅማቸው ነበር፤ ²⁸ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ከመጻሕፍት እየገለጠ ለአይሁድ በሁሉ ፊት በጽኑ ያስረዳቸው ነበርና። አንብበው አዚም ነው አንተ የያዝከው ወንጌል ለማንኛውም በፍርድ ውስጥ ነክ በእሳት ነው ደሞ የምትፈተነው 1ኛ ቆሮ 3:-10-16 አንብበው
Далее
Документы для озокомления😂
00:24
አማላጅ ማነው
19:37
Просмотров 1,4 тыс.
የዕብራውያን 8 ማብራሪያ
36:10
Просмотров 5 тыс.
"ከመቅደስ ውጣ!" በፓ/ር ቸሬ
23:26
Просмотров 230 тыс.
የቅዱሳን ምልጃ በመጽሐፍ ቅዱስ
9:49