Тёмный

ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት 

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

በዚህ ክፍል ላይ በተለያዩ ቤተ እምነቶች ውስጥ ብንሆንም በኢየሱስ አምነን መዳን እንችላለን የሚለውን የስህተት ትምህርት መልስ የሰጠንበት ሲሆን ትምህርትም ከድኅነት ጋር ያለውን ግንኙነትም ተመልክተናል

Опубликовано:

 

27 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 154   
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb Год назад
አኬ አንተን እያዳመጥኩ ራሴን ከምንፍቅና አትርፊያለሁ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Dawit-negash
@Dawit-negash Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን🙏
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መጨረሻሽን ያሣምር
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 Год назад
egzihabher yitebkln wendmachnin ..enem endezaw
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*ያለ ሃይማኖት እግዚአብሔርን ማስደሰት አይቻልም ሃይማኖት በእግዚአብሔር ማመን በእግዚአብሔር መታመን ነው በዚህ መንገድ የአልሄደ ሃይማኖት የለውም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ደስ ይበላችሁ የተዋህዶ ልጆች*
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Год назад
ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና። ወደ ዕብራውያን 11:6 eminet nw yemilew hayimanot atibelu hayimanot ayadinim eminet nw yemiyadinew
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
​​​@@tadesebelay4522 የእግዚአብሔር መገለጥ ሀይማኖት ነው። ስለዚህም ለማመን እግዚአብሔርን ማወቅና ትምህርትን ለማግኘት የሀይማኖትን መንገድ ማወቅ ያስፈልጋል!! ወንድሜ ሙሉ video ብትሰማ የምትረዳ ይመስለኛል።እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን🙏
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
በደንብ አብራራርተህ ነው ያስተማርከው እኛም የተዋህዶ ልጆች እሰከመጨረሻው በፅናት እንጋደላለን እናንተም ሰለምታነቁን ክበሩልን ፀጋውን ያብዛላቹህ።
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ እንቁችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመቤታችን አትለይህ
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን 🙏🙏🙏ቅድስት ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን ክፉዎችን ያርቅልን*
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y Год назад
እግዚአብሔር የሃብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረትከ አኁየ አኬ። አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ!!
@SeliNaa502
@SeliNaa502 16 дней назад
አኬያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@danieldemissie129
@danieldemissie129 Год назад
እናመሰግናለን አቀራረቡ ሁሉም መሠረታዊ ዕውቀት እንዲያገኝ ስለሚያደርግ
@rahel4637
@rahel4637 Год назад
ፀጋውን ያብዛልክ 💚💚
@toniproudgirls609
@toniproudgirls609 Год назад
አኬ ቃለህይወት ያሰማልን በነገራችን ላይ ፎቶክ ያምራል
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫ እንደዉም ለነዮናታን እየወጣህ መልስ እየሰጠህ ለነሱ እዉቅና ከምትሰጥና ጊዜህን ከምታጠፋ እንድህ አይነት ለተዋህዶ ልጆች የሚጠቅመንን አስተምርን አኬየ በተረፈ ሰላምህ ብዝትትትት ይበል🥰🥰🥰🥰
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 10 месяцев назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
@yordanosasfaw4396
@yordanosasfaw4396 Год назад
Akiyachn tekeklegna yetewahdo lij enamsegnalen medhaniyalem yebete ewket yesth💚💛❤️ ⛪
@hanaahanaa4620
@hanaahanaa4620 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
@mengisteargaw4423
@mengisteargaw4423 10 месяцев назад
እምነት ከመስማት ነው። መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው።
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Год назад
የህይወት ቃል ያሰማህ አኬ🙏
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*አንደኛ ኮሜንተር 😁😁ከሰማን በኋላ እንኮምታለን አኬኮ 🤨🤨🤗🤗*
@azutube6342
@azutube6342 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬአችን💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ ወንድሜ።
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@GashawBekele-oe6hy
@GashawBekele-oe6hy 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን እክሊል ወንድማችን በርታ ለእኔ እና እንደእኔ ያሉ ደካማ ወገኖችህ ወገልን ባሰብክ ጥያቄ አለብህ 🥰🥰🥰
@alemtola-mf7gu
@alemtola-mf7gu Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ስለ እግዚሐብሔር በደንብ እዳቅ እረድተሕኘል ፈጣረ እድሜ ይስጥህ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏❤❤❤❤
@edommam5010
@edommam5010 Год назад
እውነት ድንቅ ትምህርት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ እባክህን ቀጣይ ደግሞ ስለ ፅዋ ማህበር መች እንደተጀመረ ስርአቱን ብታስተምር
@QualityEducationForU
@QualityEducationForU Год назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
ተባረክ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-kq8jr2xi9p
@user-kq8jr2xi9p 4 месяца назад
ረጅም እድሜን ከጸጋ ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤
@MesiBogale-bx3jk
@MesiBogale-bx3jk 14 дней назад
💙💙💙💙💙✝️
@eyutamru6642
@eyutamru6642 Год назад
ወንድማችን ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ነው የምሰጠን ግን ቶሎቶሎ አስተምረን አትጥፋ
@tube8199
@tube8199 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@eyaruse
@eyaruse Год назад
ፀጋዉን የብዛልህ😍 ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ🙏
@fekreselamayalew429
@fekreselamayalew429 Год назад
አኬ ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@MimiMimi-fk2fj
@MimiMimi-fk2fj Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ😍🥰
@truwrket4049
@truwrket4049 Год назад
አኬዬ የተዋህዶ እንቁ ወንድም አለም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በሁሉት አኳውንት ነው እኔ ላይ እማደርገው በርታልኝ እመቤታችን አትለይህ
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 2 месяца назад
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fx8rj6tj6e
@user-fx8rj6tj6e 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@mulu359
@mulu359 Год назад
አኬ ማስተዋልና ጥበቡን ጨምሮ ይስጥ ጤናውን በረከቱን ይስጥ
@mazenpromobil5539
@mazenpromobil5539 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰመሠልን
@user-xq6or6jc6g
@user-xq6or6jc6g Год назад
ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ደስ እሚል ትምርትነዉ እምታስተላልፈዉ እጥር ምጥን ያለች🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማህ ወንድማችን
@tigist1887
@tigist1887 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱ አጠረ ያለ ትልቅ መልስ ያለዉ❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Год назад
ተባረክ ወንድማችን
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኪያችን!!! more blessed bruh…/!
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 3 месяца назад
አኬ ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ ለኛም ለሰሚወቹ የሰማነዉን ለፍሬ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@gemsof279
@gemsof279 Год назад
Aklil wondme ebakhn bedenb srabet video'och tolo tolo likekln enamesegnalen.
@timtimohlie7018
@timtimohlie7018 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም
@user-mz8yu2ck3j
@user-mz8yu2ck3j 6 месяцев назад
ዘመኑን የዋጀ መምህር! በጣም ጎበዝ ሰው ነህ። ጸጋውን ያብዛልህ!
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Год назад
❤❤👏ፀጋውን ያብዛልህ አኬ
@KIDANTESFAYE12
@KIDANTESFAYE12 Год назад
des yilal bro
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Год назад
🙏🙏🙏
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn Год назад
ቃለህይውት ያሰማልን አኬውንድማችን
@thedrosweldmariam3037
@thedrosweldmariam3037 Год назад
Thanks Aklil bro
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Год назад
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@RahelamanialWelay
@RahelamanialWelay 6 дней назад
Kale hiwet yasemal
@yordanossolomon439
@yordanossolomon439 Год назад
Kale hiwotn yasemaln Ake fiqr sew😀
@yeabfkr9730
@yeabfkr9730 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኪዬዋ😘😘😘
@AleBeyu
@AleBeyu 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@meronhailu2653
@meronhailu2653 2 месяца назад
እንወድሀለን አኬ እባክህን ብዙ አስተምረን
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን።
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 Год назад
ጸጋውን ያበዛል አኪ በርታልን🥰
@user-zr8kn1qh4t
@user-zr8kn1qh4t Год назад
🥰🥰
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 Год назад
Kale hiwot yasemalin
@Cepheus_
@Cepheus_ Год назад
enamesegnalen le chalkut hulu share aregelehalew
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
በስምአብ ፕሮፋይልሽ አያምርም የሰይጣን ይመስላል ግን ይቅርታ
@Cepheus_
@Cepheus_ Год назад
@@user-nn9ts9zc6p setan melk alw ende???
@Dawit-negash
@Dawit-negash Год назад
በትክክል ! ሰይጣን አምላኪዎች የሰጡት መልክ አለው ።
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
@@Cepheus_ ከፈለግሽ ክርስትያን ከሆንሽ እደዝህ ማድረግ አይገባሽም ሰው የሰጠው ነው
@Cepheus_
@Cepheus_ Год назад
@@user-nn9ts9zc6p wend negn beka eshi keyrewalw ende just soldier nw ena keyrewalew
@birukhailemariam1702
@birukhailemariam1702 Год назад
ፀጋውን ያብዛልክ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
ቃል ሂወት ያሰማልን አኩዬ 🤲
@user-tq7gp1xm8q
@user-tq7gp1xm8q 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@TGMTG
@TGMTG Год назад
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@surftube3241
@surftube3241 3 месяца назад
Ake egziabher kekfu hulu nger yitebkh❤
@bezaleul
@bezaleul 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !
@lewtu9029
@lewtu9029 11 месяцев назад
🥰🔝
@user-xr6sj8tv1g
@user-xr6sj8tv1g Год назад
Kal hiwet yesemalin
@yohannisarega6984
@yohannisarega6984 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 Год назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
@fikrte
@fikrte Год назад
ተባረክ❤❤
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube Год назад
❤❤❤
@zedasres3996
@zedasres3996 Год назад
Kale hewotin yasemaln
@medi7110
@medi7110 Год назад
❤❤ አኪዬ
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 Год назад
We love you ake
@asteruae2604
@asteruae2604 Год назад
Esay yene jegna tebarek
@GeniAbebe5029
@GeniAbebe5029 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@nitsuhalem5264
@nitsuhalem5264 Год назад
🥰🙏🙏🙏
@biriyaadajane3560
@biriyaadajane3560 10 месяцев назад
❤❤❤😮😮😮አኬ
@melkealemayehu8593
@melkealemayehu8593 Год назад
Memhir teketatay timihirt endet Memar echilalew? ❤️
@ramadersurvael3430
@ramadersurvael3430 Год назад
😊🙏🙏🙏
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Год назад
ቃለሕይወት ያስማልን ወንድሜ
@henock2127
@henock2127 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት የሰማልን , በጣም እየተማርን ነው
@serkalemlemassa8429
@serkalemlemassa8429 Год назад
Don’t get me wrong, I really like your teaching and I totally agree with most of it, God says that my people perish for lack of knowledge, so true we got to read Bible and check everything after listening to any teachings
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Год назад
Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzaleh Wandemachen Ba Tselot Asebag❤
@meronwondimu7615
@meronwondimu7615 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
@mahletboyd204
@mahletboyd204 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፇናህ ወንድሜ
@yawkalsemagn
@yawkalsemagn Год назад
አክሊልዬ በርታልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Год назад
ትክክለኛ ትምህርት ያድናል
@user-ce4ns1mx6s
@user-ce4ns1mx6s Год назад
Tsegawun yabzalh akiye
@cabynoma7313
@cabynoma7313 7 месяцев назад
Thank you
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
አኬየ ክብረልን እንወድሀለን በርታ
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Best exercises to lose weight ! 😱
00:19
Просмотров 4,3 млн
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58