Тёмный

ሙሉ ክፍል 13 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 13 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 13 | Abol TV 

Abol TV
Подписаться 434 тыс.
Просмотров 1,5 млн
50% 1

አደይ የአቤልን ማንነት ትጠራጠራለች። አቶ ግርማ ለዝግጅቱ የጋበዘው እንግዳ ከወ/ሮ ሮማን ጋር ያጣላቸዋል።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ / aboltv
ትዊተር፡ / abol_tv
ኢንስተግራም፡ / aboltv_official

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 490   
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 года назад
ወይኔ አቤልን እንደኔ የሚወደዉ ማን ነዉ የሱ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ😻
@yonasmekuant8438
@yonasmekuant8438 2 года назад
adey meret sew ftar bzihe filme laye yalwne tebayese yezelalme yaregelsh btame tamrialsh
@user-gm9ux5tn6l
@user-gm9ux5tn6l 2 года назад
እኔ🙄ስሰራመም አቤልን እያሥታወስኩ ነው
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 года назад
Anchem Kane baly atwojem iko bateme new miwodo
@NasirKhan-nd3xl
@NasirKhan-nd3xl Год назад
እኔም በጣምነው ደስየሚለኝ
@meronmersha6577
@meronmersha6577 Год назад
እኔ ደግሞ በdislike ላሳይህ
@zemenayserkalem5389
@zemenayserkalem5389 2 года назад
የአቤል ፈገግታ ደስ ሲል ምርጥ ሰው
@allahisone7100
@allahisone7100 2 года назад
የአደይን እና የአቤልን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ 😃 አደይን ስወዳት 😘
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 2 года назад
እኔም
@kalkidanlulu3495
@kalkidanlulu3495 2 года назад
ይጋባሉ
@user-dn1kb2og8y
@user-dn1kb2og8y 2 года назад
@@kalkidanlulu3495 ድስይላል ከተጋቡ
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 27 дней назад
እኔ ልንገርሽ ብዙ መከራ ብዙ ፈተና አይተዉ ብቻ ብዙ ነገር አሳልፈዉ ,,,ተጋብተዉ ልጅ ወልደዋል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_እንኳ ለሐምሌ 29 ለቅዱስ ባለ ወልድ ባዕለ እግዚአብሔር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙌🤝_*
@yeabsrabrhanea3123
@yeabsrabrhanea3123 2 года назад
Abune achege yuhans ye ametu nw amenn
@alamomo3716
@alamomo3716 2 года назад
ወይ አቤል ፈግግታዉ ሲያምር ግን ሙሉዉን እባካችሁ አሳየን እንጂ
@Martha_Takela
@Martha_Takela 2 года назад
አሜን
@user-fi4kw2fb3c
@user-fi4kw2fb3c 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@zaydgadrmkl3278
@zaydgadrmkl3278 2 года назад
ኣሜን ፫💝
@t5gj6g11
@t5gj6g11 2 года назад
የአቤል ፈገግታ ልብ ይሰርቃል💗 በጉጉት የምጠብቀው 🥰🥰
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Год назад
ኧረ ጉድ ምድን ነዉ በጣም እጂ😂
@user-sv4uc6hp3h
@user-sv4uc6hp3h Год назад
Betam
@Haym532
@Haym532 2 года назад
አባቴን በአደይ አባት ውስጥ አየዋለው😥 እንዲህ ነው እሚሳሳልኝ ሳይፈልገው ነው የተሰደድኩበት። ለቅጽበት ከአይኑ እንድለይ አይፋግም አምላክ እናት አባቶቻችንን ይጠብቅልን!🙏
@emanmami5968
@emanmami5968 2 года назад
ታድለሽ ፈጣሪ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ውዴ አባትሽን ሂጂና ካጠገብሽ አድርገሽ አስደስቻቸው አባቴ ከጎኔ በሆነልኝ ብዬ የምመኝብት😭😭😭 ሰአት ላይ ነኝ አባ ብዬ የምጠራውን አደበቴን እናፍቃለሁ😭😭😭 እና ሂጂላቸው እና በቅፋቸው መሀል ግቢ የኔ ውድ 😘😘😘
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏❤️
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 года назад
አሜን
@Haym532
@Haym532 2 года назад
@@emanmami5968 እሺ😘
@kuwser537
@kuwser537 2 года назад
@@emanmami5968 🥰😍🤩😘🤑😇🥰🥳💝💘💌💋🧡❤❣💟💕💞💓💗💖💛💚💙💜🖤🖤🤍💯💢💥🤞✌🤏🤌👌🖖✋🤚👋👯‍♀️👨‍👩‍👧‍👧👨‍👩‍👦‍👦🌼🌹🌲🌳🌴🌾🌿☘🍰🍨🍩🦀🥡🦞🍣🍤🍗🥩🍅🥬🍣🍿🍝🍜🍛🍲🌭🥪🌮🌯🥙🍱🥘🍳🎂🥧🫖🫖🏞🗺🏝🏜🏖🏕🏘🏗🏣🏤🏢🏡🏘🏨🏩🏭🏰💒⛪🕌⛩🗽🎎🎍🎆🎄🎇✨🎈🎉🎊🎋🎟🎗🎁🎀🧧🎑🎐🎐🎎🎫🏆🥇🥈🥉⛳👘🥻👔🩱👗👝🩰👡👠👑👒🧢🥿🧤🧣👖👔🥻👑👒💍🥻🎎🥿🥳💋🥻
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 года назад
የአቤል ወዶጆች የት ናችሁ ፍልጋችሁ ነው 😎
@hananhamid2527
@hananhamid2527 Год назад
Esey
@user-pz6sr2cf4y
@user-pz6sr2cf4y 2 года назад
ወይኔ ደስ ሲል ሁሌም በተደጋጋሚ ባየው አይሰለቸኝም💞💞💞
@zmzma9255
@zmzma9255 2 года назад
እኔ አባትን በጣም ነው የምወደው እና በጣም ናፍቆኛል አይ ስደት 😭😭😭 አደይ እና አባል 🥰🥰🥰🥰🥰
@melesuamare7087
@melesuamare7087 2 года назад
ዋናው ሰላም መሆኑ ነው በስልክ ታወርዋልሽ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ትገናኛልሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጠሽ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 9 месяцев назад
አስ አደይን የሚወደት ብቻ ላይኬ ያደረገ😒❤❤❤😢😢😢
@Fetasho
@Fetasho 2 года назад
የቱርክ ፊልም ያየሁ እየመሰለኝ ነው 😁 በጣም ወድጀዋለሁ ግን በርቱ ✌️✌️
@genetamare9847
@genetamare9847 2 года назад
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የቱርክ ድራማ የሚመስለኝ ግን የእራሳችንን ባህል እና ኑሮ ቢሆን ይበልጥ ድስ ይል ነበር
@yelbeamakary
@yelbeamakary 2 года назад
💚💛💕 ሀገሬ 💚💛💕 አሚን በይ ሀገሬ ልመርቅሽ እማ ሰላምሽ ይመለስ የድል ዜና እንስማ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ሀገርን ጠባቂው ሁሉም አማን ይሁን ወጣት ልጅ አዋቂው ለስራም የሄዱት ከሀገር የወጡ ክፉ አያግኛቸው ተደስተው ይምጡ አይክፋሽ ሀገሬ አሚን በይኝ እማ በጥንት በጥዋቱ በወሎ ከራማ ገራገሩ መጄን ጥላትሽ የጫረው እሳቱ እንዳይፈጀን ፈጣሪ ይገዝሽ ሁሉን ይበል በቃ ፀሀይዋ ትውጣልን ንጋቱን አድምቃ ጨለማው ይገፈፍ በምሽት ጨረቃ ሀገራችን ትኑር ለዘላለም ስቃ ✍️ 💛❤💚❤💛❤💚❤💛❤💚❤💛❤💚👈
@kt5133
@kt5133 2 года назад
Wonderful poem! Thank you for sharing.
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
አቤልየ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የአደይ ምስክን በጣም ያስለቅሰኛል😥♥️
@hildana8350
@hildana8350 2 года назад
በጣም ደስ ከማለቱ የተነሳ ድራማ አይመስልም ቀጥሉበት👍
@user-hr3ps9gp1w
@user-hr3ps9gp1w 2 года назад
አባቴን በጣምነዉ የምወደዉ ደሞ እዚህ ድራማ ላይ የበለጥ ወደድኩት አደይ የአባቷ ፍቅር ይለያል አባቷም እደዛዉ እድሜ ለአባቶች እፍፍፍ
@Hana-ur5ss
@Hana-ur5ss 2 года назад
እሪችና አደይ ምርጥ ጎደኛሞች የሚሆኑ ይመስለኛል
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 2 года назад
በጣም
@bezabezati8086
@bezabezati8086 Год назад
Hahaha begugut
@Angelina-ro2kd
@Angelina-ro2kd 2 года назад
I love adey and abel ❤ I wish they could be together
@hebtamabge8346
@hebtamabge8346 2 года назад
የምር የመጀመሪያየ ድራማ በጉጉት መጠበቅ ባጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ ለኛ ለሴቶች ስደት ላለነው ትግስት ምን እደሆነ ከአደይ እንማራለን በርቱ💚💛❤
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 года назад
አቤል ስራት ያዚ የምን ልብ መስረቅ ነው በእውነት ፈገግታው ሳምር🤔🤔🤔
@yifdheg2368
@yifdheg2368 2 года назад
የምር መጨረሻቸዉን ለማየት በጣም ጓጓሁ
@user-uo2zj3ui3p
@user-uo2zj3ui3p 9 месяцев назад
😅😅😅
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
አደይናአቤል💕💕💕💕ማነውእደኔ ተመስጦ የሚያያቸው
@tube3808
@tube3808 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹🌹
@adeytube5297
@adeytube5297 2 года назад
ሰራተኞቹ ጎበዞችና ቆንጆዎች ናቸው ንትርካቸው ያስቃል
@pomolabida3670
@pomolabida3670 2 года назад
አደይ አቤል ስወዳችሁ እኮ 🥰
@ferafera850
@ferafera850 2 года назад
አደይዬ የኔ ፀባይ ሰናይ የመጨረሻዋን የደስታ ቀንሽን ማየት እንዴት እንደናፈቀኝ ያቺን እብድ እንኳን ወደ እራሳ እንድትመለስ እያደረግሻት ነው የኔ ጀግና😍😍😍💪👍👍👌
@kidusyemariyamlej4310
@kidusyemariyamlej4310 2 года назад
አደይን ማነው እንደኔ በጣም የሚወዳት ❤
@saratube9788
@saratube9788 2 года назад
እደው በአቤል ፈገግታ ይሁንባቹህ እዳታቋርጡት ❣️😝
@user-bh7tz9py5h
@user-bh7tz9py5h Год назад
😂😂😂😂
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Год назад
ከከከ
@user-uo2zj3ui3p
@user-uo2zj3ui3p 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@sisaykasay6570
@sisaykasay6570 2 года назад
እኔ የአደይን እና የአባትየውን መጨረሻ ለማየት በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነው😍😍😍
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 2 года назад
ኧረ አቤልን አፈቀርኩት😄🙆ፈገግታው ገዳይ ነው😍❤
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 года назад
ወየው በሳቅ
@user-dn1kb2og8y
@user-dn1kb2og8y 2 года назад
እኔምእፍቅሬዋለሁ
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 2 года назад
ከእረኛዬ በመቀጠል የምወደው ድራማ አደይ♥
@knegn698
@knegn698 2 года назад
እውነቴን ነው ይህ ድራማ በማሃል ቢያቋርጡት አብዳለሁ 🤣
@user-yj4dl4qd9r
@user-yj4dl4qd9r 2 года назад
ምልካም እብደት መቆረጡ አይቀርም😅😅😅
@AhmadAhmad-gk7bs
@AhmadAhmad-gk7bs 2 года назад
አደይ ድራማ አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ ነዉቶሎቶሎ ልቀቁልን እባካችሁ
@kalkidan9492
@kalkidan9492 2 года назад
ክፉል 14 እና 15 ን ልቀቁልን።
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 года назад
እውነትም ልብ አንጠልጣይ ነው አደይ ፕሮግራም 😘😘
@asly8915
@asly8915 2 года назад
በስመአብ መዳሜ አትግደለኝ ውይ የኢትዮጵያ መዳሞች 🙄🙄
@Martha_Takela
@Martha_Takela 2 года назад
በጣም ጣፋጭ ድራማ ነው ምናለ በሲኒማ በታየና በተጠቀማቹ ኡፍፍፍ ግን ሁሌ ልቀቁልን
@user-st8hp2xq4k
@user-st8hp2xq4k 2 года назад
ኣባት እኮ ይለያል ፍቅር እኮ ነህ ኣባየ♥️
@asniyutub2975
@asniyutub2975 2 года назад
አደይ የማይጠገብ ድራማ ❤️❤️❤️
@smra6801
@smra6801 2 года назад
አቤልን ስወደው😓😓😓
@danayitdanayit6328
@danayitdanayit6328 2 года назад
ምን አለ ፈጣሪ ለሁሉም ሠዎች እንደ አደይ ልብ ቢሰጠን ❤️
@NolawitDehenenet-ps8by
@NolawitDehenenet-ps8by Год назад
Yes
@NolawitDehenenet-ps8by
@NolawitDehenenet-ps8by Год назад
Yes
@NolawitDehenenet-ps8by
@NolawitDehenenet-ps8by Год назад
Yes
@NolawitDehenenet-ps8by
@NolawitDehenenet-ps8by Год назад
Yes
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_የአደይ የመጨረሻ ፓርቱን ለማየት ጉጉት ነው የአደረገኝ ማን ነው የጓጓው ኡፍፍፍፍፍ 🤗😊 ምርጥ ድራማ አሪፍ ደራሲ የደረሰው ነው በጉጉት ነው የምናየው የጓጓችሁ 🙋🙋🙋_*
@tube-ut4oe
@tube-ut4oe Год назад
ከክፍል 42 ቦሀላ አላገኘው አልኪ💦
@ethiopiahageretigist6237
@ethiopiahageretigist6237 2 года назад
አደይ ድራማ በጣም ምወደዉ ድራማ ነዉ በ you tube ስለምታቀርቡት በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰🥰🥰🥰 😍😍😍
@tubetube4903
@tubetube4903 2 года назад
ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ 😊ዋዉዉዉ....ልዩ ነው👌
@ayutube144
@ayutube144 2 года назад
ደስ የሚል ድራማ😍 በጉጉት ቀጣዩን እንጠብቃለን
@yeshiyeshi308
@yeshiyeshi308 2 года назад
ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው የአደይንና የአቤልን ቃል በናፍቆት የምጠብቀው
@user-jf4pw3co1w
@user-jf4pw3co1w 2 года назад
ዋዉ በጣም የሚያምር ፊልም ነዉ 👍👌
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
" እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 2 года назад
ኡፍ የአባት እና የልጂ ፍቅር እኔን በእንባ ጨርስኝ እህህህህህህ
@samrisam5860
@samrisam5860 2 года назад
እጠብቃለን በጉጉት ምርጥ ድራማ ነው
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_ሰላም አወ ቀጣዩን እንጠብቃለን አሪፍ እንደሚሆን እንጠብቃለን አደይ 🤗😊🤗አስተማሪም አዝናኝም ነው 😊🤗❤️ሳምሪ እንኳን አደረሰሽ 😊🤗_*
@EmuyTube1
@EmuyTube1 2 года назад
የቱርክን ፊልም የማይ የመሰለኝ ለእኔ ብቻ ነው
@meronnaga9715
@meronnaga9715 2 года назад
ይህን ፊልም እደኔ እመወደው ሰው አለ
@satg607
@satg607 2 года назад
አደይ ምስኪን እራሄልግን 😢ውይ የሀብታምልጅ የመዳምልጆችኮ ማሻአላህ ናቸው ለማንኛውም ለደሀ ክብር የ ነ
@user-uf8cs1jt6q
@user-uf8cs1jt6q 2 года назад
እኔ አቤልና አደይ በጣም እምወዳቸው
@saghala8564
@saghala8564 2 года назад
የእውነት ደሥ የሚል ፊልም💘💘💘
@mekdieta2235
@mekdieta2235 2 года назад
ከቱርክ ድራማወች ጋር ግን በጣም ይመሳሰላል ። ወደነዋ ለማንኛውም
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_መቅዲ እውነት ነው እንዴ ይመሳሰላል 😳🙄🤔እኔኮ ማየት ነው ዝም ብዬ 😂😂😂😁ከእንግዲህ አጣራለሁ ሳይ ኧረ ለማነኛውም እንኳን አደረሰሽ መቅዲ_*
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 2 года назад
እኔኮ በጣም ግርም የሚለኝ አንድአንዱ ድህነቱን ይደብቃል አንድአንዱ ሀብቱን ይደብቃል እንደ አቤል አይነቱ እስኪ ማነው እንደኔ በድህነቱ የማያፍር
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y 2 года назад
እሰቲ ማነዉ እንደኔ የገንዘብ ፍቅር ያለዉ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
😁😁በጣም ክትክት ብየ የሳኩበት ኮሜት ነው😃😃እሱኮ ከመጀመሪያው ጀምሮ ጆፌውን ስለጣለባት የከበርቴ ልጂ መሆነሐን ካወቀች ተሳቃ እዳትርቀውና እሱ ደሞ ማንነቷን በዚሁ ባለወቀ ሊፈትሻት ነው እድራማው ከሆነ
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 2 года назад
@@adanchetesfaye285 እውነት ነው ግን ምንም ቢሆን ሀብት አያስፈራም ድህነት ነት ካራራቀችም
@habibhabib7319
@habibhabib7319 2 года назад
የአቢል አባት ለሰራተኛ. ያለው ክብር ድስ ይላል
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 года назад
አደይ የእኔ ቆንጆ ታሳዝናለች:አቤል መልካም ልጅ:አይለያቹ😍😍😍😍😍😍😍😍👈
@mahifkrtube8311
@mahifkrtube8311 2 года назад
አቤልየ ምርኮኛ ላይክ በሉ ይድረሠው ከአዴይ የተራረፈ ባገኝ 🤣
@gdhddhdg1356
@gdhddhdg1356 2 года назад
🥺🥺🥺
@mitiktube8081
@mitiktube8081 2 года назад
😂😂😂
@workenshephone6716
@workenshephone6716 2 года назад
😂😂😂😂😂
@user-hr3ps9gp1w
@user-hr3ps9gp1w 2 года назад
ተማርኬ አለሁ 😂😂😂
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 2 года назад
kkkkkkkkkkkk
@solomonmeherete3735
@solomonmeherete3735 2 года назад
It’s an amazing Tv show and it ends without noticing it, can you guys please extend the time at least to 40 minutes!?
@seniymaryamlej4859
@seniymaryamlej4859 2 года назад
ዋው የአደይና የአቤል መጨረሻ ናፈቀኝ በተረፈ በጣም ነው የመወዳቹ
@elenigirma5925
@elenigirma5925 2 года назад
አደይ ትችላለች የምትሉ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
አቤል እና አደይ ምንኛ ምርጥ ሰው ናቸው
@suzanworknash972
@suzanworknash972 2 года назад
አቤል እና አደይ በጣም ይለያሉ
@user-bf9wx8xb9g
@user-bf9wx8xb9g 2 года назад
በጣም ምርጥ ድራማ ነበር ግን ክፍሉን ተቃራርጦ ግራ ያጋባል
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_እውነት ነው አሪፍ ድራማ ነው ማራማዊት እንኳን አደረሰሽ እህቴ 🤗😊_*
@mekdestube1319
@mekdestube1319 2 года назад
የአደይ አባት አስለቀሰኝ የምር😢😢😢
@semiratewoldeberhan7388
@semiratewoldeberhan7388 2 года назад
እንጀራ እናትየው አክቲንግ ስጦታ አለሽ በጣም ተውጥተሽዋል ሲጣን እራሱ ባንቺ ይቀናል😅
@user-jk4tn6eg2z
@user-jk4tn6eg2z 2 года назад
አቤልን ለማግኘት አደይን ባደረገኝ ቀጣዩ ደግሞ ያጓጓል
@Jesusfirstlove777
@Jesusfirstlove777 2 года назад
Love ethio Film i am from 🇪🇷 we love you ❤️🇪🇷🇪🇷🙏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 года назад
የእንጀራ እናቷ ግን ትወና አንደኛ ናት ዋው👍👍👏👏👏
@user-si1zc1hd9g
@user-si1zc1hd9g 2 года назад
ምርጥ ድራማ ነበር ግን ባድ ቢስተላለፍ ጥራነበር ትናትና በየላ ታይቷል ግን በዝህ ነው ብዙ ተከታይ ያለው ባድብቻ ቢተላለፍ ጥሩነበር👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 2 года назад
Enda belelam yetlalefale enda
@JamaDegolo
@JamaDegolo 2 года назад
የኔም ሐሳብ ነው ከመጓጓተ የተነሳ ማለም ሁሉ ጀምሬአለሁ
@tedocinema4051
@tedocinema4051 2 года назад
🙄🙄🙄😂😂😂 አይይይይ my ፒፓ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
ያ ተሠርቆ ነው
@abdu1717
@abdu1717 2 года назад
በማን ነው የሚለቀቀው
@raselmrr539
@raselmrr539 11 месяцев назад
አዳይ ከነባቷ እና አቤል እንዴት ዴስ እንደሚሉኝ ያላቸው እርካታ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 года назад
አቤልና አደይ ስወዳቸው🌻🌻🌻🌻🌻
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 года назад
ወይኔ የሚገርም ስራ አደይ እና አቤልን ውድድ❤
@yonasmekuant8438
@yonasmekuant8438 2 года назад
አቤልና አደይ ውድድድ አረጋቹህአለው
@mg9950
@mg9950 2 года назад
እስኪ አደይን እደኒ የሚወድ ሰብስክራይብ አድረጉኝ ላይክ ሺረ አድረጉኝ እርጉኝ
@KelemuaYibeltal
@KelemuaYibeltal 4 месяца назад
አቤልን ባካል ባገኘው ተንበርክኬ ታገባኛለህ ብዬ እጠይቀው ነበር ❤❤❤❤❤❤
@user-hw4zp3ij4q
@user-hw4zp3ij4q 2 года назад
አደይ እና የአደይ አባት ሲያሳዝኑኝ
@fghdgmhhu6318
@fghdgmhhu6318 2 года назад
ስወዳቸው ያደይየ ይለያን
@dadotube2371
@dadotube2371 2 года назад
እስካሁን ከዬወቻው ፊልሞች እንደኛ ነዉ 👋👋👋👋👋
@danasayaf4934
@danasayaf4934 2 года назад
ወይኔ አቤልን ሰወደው እህህህህ😜
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r 4 месяца назад
አቤል በጣም ጥሩ ሰው ነው እሱን የሚወድ ላክ ግጩ💖💖💖💖
@gjvbvh6856
@gjvbvh6856 2 года назад
አደራ ደራሴው ልለምንህ አባትና ልጅን አደይና አባቷን እንድታገናኛቸው ሳይገናኙ እንዳይሞቱ
@setinayemam330
@setinayemam330 Год назад
አቤል በጣም ደስየሚልጂ ነው ፈገግታው ደስይላል
@fraoltesfaye5264
@fraoltesfaye5264 2 года назад
Ye Turkey film new mimeslew
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 года назад
በጣም የሚያሳዝነዉ የራስ የደጃዝማች ልጆች ምን ያህል ስነ ስርአትና ሙያ እንዳላቸዉ አለማወቃችሁ ነዉ! ከቀን በኃላ ከትቢያ ተነስተዉ በቅሚያና በማጭበርበር በጉቦ አይተዉ የማያዉቁትን ብር ሲያገኙ ነዉ አያያዙ እየጠፋቸዉ እነሱም ባልገዉ ልጆቻቸዉንም የሚያባልጉት ። የጨዋ ልጅ ከመጠን ያለፈ ጨዋ ሰዉ አክባሪ ነዉ። ደራሲዉ የማታዉቀዉን ነዉ የፃፍከዉ። የሰራተኞቹ ሀላፊ እቴጌ ጣይቱ ሆና ምንይልክ ላይ የተጫወተችዉ በጣም ነዉ የምወዳት።ለይኩንና ዝናሽ ጎበዝ ናቸዉ። ዝናሽ ሜካፑ ቢያጠቁርሸም ታምሪያለሽ። ሞጋቾች ላይ ነዉ የማዉቅሽ በርቺ ልዩ ነሽ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Год назад
የአደይ ትግስት ትህትና ሁለነገሯ በጣም ነዉ የሚያምር አቤልም የፍቅር ሰዉ
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ሀብት አለ ግን ደስታ የለም
@senuta406
@senuta406 2 года назад
Bezeh Derama laye Abatan Ayehut..... Sewdegn Sesasalegn.. Abata Nafekota..... 😘😘😘😘
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 года назад
betam arfi temret new bertu enamsegn alen
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g 7 месяцев назад
የአቤል ፈገግታ ልብይሰርቃን ❤❤❤❤
@user-jc8ns8db9h
@user-jc8ns8db9h 2 года назад
የእኔ ታሪክ በዚ ድራማ እያየሁት ነው ፈጣሪ እንደኔ የእጀራ እናት አይዘዝባቹ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
አደይዬ የኔ ድንጉጥ አረ የአረብ ልጅ ይሻላል እንደዚህች ልጅ የለም
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
እኔ እራሱ ልቤ ቀጥ እያለ
@user-cg5dc4py8o
@user-cg5dc4py8o 2 года назад
ወይኔ አቤላን ስወደው
@mekdestube1319
@mekdestube1319 2 года назад
አደራ እንዳታቋርጡ የምር ሱስ ይዞኛል ካቤል😢😂😂
@azebfiseha5211
@azebfiseha5211 2 года назад
አቤል ምርጥ ስው ፍቅር ያሲይዛል የምር ወደድኩት
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 года назад
አደይምርጥ ተከታታይ ድራማነው 😍❤
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_ሀና እንኳን አደረሰሽ ለባዕለ እግዚአብሔር 😊🤗_*
@genikiya4044
@genikiya4044 2 года назад
እቤልዬ ሁሌ ከአደይ ጋር ልይህ በቃ😍😍😍
@hdjid988
@hdjid988 2 года назад
ተመችቶኚን ይሄ ድራማ በተለይ አደይየ 🙏🙏🙏🙏
@hayattihussen6032
@hayattihussen6032 2 года назад
እኔም መጨረሻው ናፍቆኛል
@hawiiwallaga166
@hawiiwallaga166 2 года назад
Adye my swwet😍😍😍
@user-me6rb9js1e
@user-me6rb9js1e 2 года назад
አቤልሻ እንኑርበት ሆ ፈገግታህ ገዳይ ነዉ
@samiryaya3111
@samiryaya3111 2 года назад
Incredible drama 😥
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Новый уровень твоей сосиски
00:33