Тёмный

"ያንን ነገር ሆን ብዬ ነው ያደረኩት" የሄቨን ጉዳይ እና እግረኛው | ለዋንትያ መጨረሻ ያርግላት 

ድንቃድንቅ Dinkadink
Подписаться 301 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 484   
@dinkadink
@dinkadink 9 дней назад
Telegram 👉t.me/Eto360
@DjdjrrjhhJehrh
@DjdjrrjhhJehrh 9 дней назад
ግን እኮ አይፈታም
@JannatAbbew
@JannatAbbew 9 дней назад
until then we'll let it go after all finish my little something good hoodling Lily Cool lyrics
@JannatAbbew
@JannatAbbew 9 дней назад
😂😂😂😂😂😅😅🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@روماالحبشه
@روماالحبشه 9 дней назад
የታል
@روماالحبشه
@روماالحبشه 9 дней назад
የታል
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
አውነት ነው ወንድማችን ይቅር ለእግዚአብሔር 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ውዴ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እንዲሁም ጻጉሜ እንዲሁም ለቀደስ ሩፋኤል እንዲሁም ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ሁላችንም ይቅር እንባባል መጪው አዲስ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የመከባበር ይሁንልን
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 9 дней назад
Amen amen amet amet yadresen ❤❤❤❤
@SelmonAbebaw
@SelmonAbebaw 9 дней назад
❤❤❤❤❤
@yayushalemu175
@yayushalemu175 9 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💐🌻🌹❤
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 9 дней назад
አታረሳሱ ፍትህ ለሄቨን😓😥😥😥😥🙌🙌🙌❤❤💔💔😊
@Zade-h7p
@Zade-h7p 9 дней назад
አለህ አጋራችንሰላም ያርግልን ያርብ😢😢እስኪሁለቹም አሚን ባሉ 😢😢🎉🎉🎉
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 9 дней назад
አሚን ያረብ🎉
@ttww9470
@ttww9470 9 дней назад
አሚን ያረብ አላህ ይዘንልን
@ሀሉሜነኝየወሎዋ
@ሀሉሜነኝየወሎዋ 9 дней назад
አሚን ያረብ
@zemzem9136
@zemzem9136 9 дней назад
አሚን ያረብ
@jemila51
@jemila51 9 дней назад
አሚን 😢
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 9 дней назад
ላይክ አርጉኝ እኔም ፈልገው ነው 🤷‍♀️🤨🙋‍♀️😂😂❤❤
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 9 дней назад
😂❤
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 9 дней назад
​@TigistT-e4i ክክክክክክክክ😅
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 9 дней назад
😂😂❤
@momlove3589
@momlove3589 9 дней назад
አላለችም😂😂
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 9 дней назад
እኔ ስለፈለግሽው ሳይሆን ስምሽ ስሜ ነው አማረች ይላል ስሜ ነው ለዛ ነው ላይክ ያደረኩሽ😂😂
@እንምበደንየአብ
@እንምበደንየአብ 9 дней назад
ብዙ ሰው ያልሰማው ሌላም ቦታ እኮ አለ ጎረቤቷን እምነት እንዴት አፏ ውስጥ አልሟሟም ሲላት ሚስትየዋ ህይወቷ ስላለፈ ስትል ይሰማል እስኪ በደንብ ስሙት ሆን ተብሎ ወንጀሉ እየሸፋፈኑ እና ሰውን ለማወዛገብ ነው ጥረታቸው
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 9 дней назад
እኮ በደንብ አይተሻል እንደኔ
@user-lv1gv3hn7k
@user-lv1gv3hn7k 9 дней назад
ፍትሕ ለፌቨን ለዝች ለጨቅላ ሕፃን ፍትህ
@CantaEntertainment3
@CantaEntertainment3 9 дней назад
ይህንን የምታነቡ ሁላችሁም ክፉ አይንካችሁ 🤍🤍🙏 RU-vid ጀምሬያለው ገብታችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ ወገኖች 😢😢😢😢❤❤
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 9 дней назад
ድንቁዬ አንተ ትለያለህ አዝናኝ እና አስተማር የሆነ ቪዲዮ ነው ሁሌም የምትለቃው እናመሰግናለን ወንድማቺን 🥰🥰
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 8 дней назад
ኧር ጭብጦ 😂😂😂😂😂 ገደለኝ ይሄ ልጅ የሚያቀርበ ሆድ ነው የሚያሳምመው ኢንዶሚን😂😂😂 ገልቱ ገልቱ😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመችክ ❤❤😊
@lakeabebe6901
@lakeabebe6901 9 дней назад
ተባረክ ሰለ እግረኛዉ ሚዲያ ለብዙሃን ግልፅ በማድረግ ደስ ብሎኛል::
@gug6213
@gug6213 9 дней назад
2መቶ 99ሺ ነበር ሰብስክራይብክ 3መቶሺ መላሁልክ በል ሽልማቱን ወዲህ በል
@gug6213
@gug6213 9 дней назад
ዱቅልዲቅ አተን ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ
መላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መጪው አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት የአንድነት ዘመን ይሁንላችሁ happy new year 🌻🙏
@aregashgebere
@aregashgebere 9 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨንና ለህፃናት 😢
@MeseretAbirham
@MeseretAbirham 9 дней назад
ሃሃሃሃሃ.....አባቴ ናፈቀኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን ❤❤❤❤❤
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 9 дней назад
ማነው እንደኔ ድንቃድንቅ የሳቁ ምንኝ ነሆነለት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sነኝየነማሜእህት
@Sነኝየነማሜእህት 9 дней назад
አላህ የተበዳይን እንባ ይበስላቸው
@YoyoYo-d2u
@YoyoYo-d2u 8 дней назад
እረረረ እንኳንም አልገደሉት የኛ ሀቀኛ ፈጣሪ ለሱም፠ ድካሙን ይይለት ለልጃችንም ፍትህ 😢😢
@BarakaBaro-l8u
@BarakaBaro-l8u 9 дней назад
አረ ዛሬ በግዜ ከች አልኩኝኝኝ መዳም እዳታየኝ😂😂😂❤❤❤❤❤
@geneteden4343
@geneteden4343 9 дней назад
እግረኛው እግሩ ብቻ ሳይሆን አእምሮውም በገንዘብ ወይ በአፍዝዝ አደንዝዝ ወይ በአከባቢ ሰፋሪ መንፈስ ሰንክለዋል .
@MesertWalo
@MesertWalo 9 дней назад
የኛሰው ለግዜው ሄቨን ሄቨን አሉ በቃ እረሱት ያሳዝናል !!😭💔
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 8 дней назад
እውነት ነወ እኛ በፀሎት በዱአ መበርታት ነወ ያለብን እባካቹሁን የተጣላን ታርቀን ይቅር ተባብለን በፀሎት በዱአ እንበረታ የባሰ ጊዜ እንዳይሆንበን በናታቹሁ እንበርታ ማንም ለኛ ልጆች እሚቆምልን ፍትህ ይሰጣል ብለን መጠበቅ ሞኝነት ነወ እንደውም አአ ታክሲለይ የሄቨንን ፎቶ አንሱ ካላነሳቹሁ ቅጣት አለው እየተባለነወ እና እነሱ ፍቅደው የምእራባውያንን አጀንዳነወ እሚያካሂዱት መፍቴው ፀሎትና ዱአ ነወ
@BascalBas
@BascalBas 8 дней назад
የሰላም የመተሳሰብ የፍቅር አመት ያርግልን አሜን በሉ ቅመሞችየ
@Habtam-lh4zw
@Habtam-lh4zw 9 дней назад
ሲጀመር እግርኛው ሚዲያ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነው
@helenalamin9762
@helenalamin9762 9 дней назад
እሱን ቡሎ ጋዜጠኛ
@EvaIsrael-c2m
@EvaIsrael-c2m 9 дней назад
የመነኩሴዋን dna
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 9 дней назад
እኮ እሱን ብሎ ጋዜጠኛ አንዳንድ ኮመንት ሰጭዎች በነፈሰበት ብቻ መንፈስ አሁን ደንቃ ድንቅ እንደ መጀመሪያው ጥፋቱን ቢያወራ ኖሮ እግረኛስን ሲሞልጩት ይገኙ ነበር ባለጌ ውሸታም ጋዜጠኛ ነው እግረኛው አራት ነጥብ
@Habtam-lh4zw
@Habtam-lh4zw 9 дней назад
ሲጀመር ማንም ምንም አለ አላለ አያገባኝም።እኔ ህሊና አለኝ ያይሁት የሰማሁትን ነው የተናገርኩት መጀመርያም ምንም አላልኩም አሁን ግን መላሽ ሲስጥበት ምንም ጥፋት የለበትም ሙሉውን ቃለ መጠይቅ መሰማት ትችላላችሁ ስለ መነኩሴዋም መላሽ ሰቷል ችግሩ እኛ የ5 ደቂቃ ቅንጭብጫቢ ይዘን ማነፈስ እረ ወዲያ
@user-fj4vd4yz5s
@user-fj4vd4yz5s 9 дней назад
Weyne dnka dnk eskahun gena 300000 ayzon wendme l❤❤❤
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 9 дней назад
ለአባቷ የዘፈነችለት ልጅ ዋውውውውው ❤❤❤ያልተዘመረለት አባት የኔ ጠንካራ አባት ኑርልኝ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 8 дней назад
በጣም እግዛብሄር ያክብራት ❤❤❤❤
@Sነኝየነማሜእህት
@Sነኝየነማሜእህት 9 дней назад
አላህ ሠላሙን ያምጣልን የሠላሙ ባለቤት
@ttww9470
@ttww9470 9 дней назад
አሚንን ያረብ
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 7 дней назад
አንዳንድ አፀያፊዎች እሚሳደቡ አሉ ልቦና ይስጣቸዉ ማሪያምን እሩጠን ለስድብ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 дней назад
ድቃድንቅ ለሔቨንም በድሬዳዋ ተደፍራ ተገላ አይኗ አውጥቶ የገደላት ለሁም ነው ፍትህ ምንጠይቀው 😢😢😢😢
@AynlemWorkagegn
@AynlemWorkagegn 8 дней назад
ሠላም እንካንአደረሰካቸው😢😢😢የእጻን ናን ላምሮት ስራበት
@user-zv8du7ty3w
@user-zv8du7ty3w 9 дней назад
የኔ አባት ❤❤❤አላህ ረዢም እድሜ ዪሥጥልን❤🎉
@itayodose6116
@itayodose6116 9 дней назад
ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 дней назад
ድንቃድንቃችን የእኛ ሀገር ነገር.. ይሄንን ዘፈን አስታወስኝ ጠበቃው ማን ይሆን ዳኛሽስ ማን ይሆን :; የነበረው ሁሉ :: እንዳልነበር ሲሆን አለ :: 100% ትክክል በቃ የእኛ ሀገር ይቺ ናት በጣም ያማል :: 🥲🥲❤️💔💔💔
@FauziaAbdul008
@FauziaAbdul008 9 дней назад
እስኪ ዉዶቼ ለድንቁ ደስብሎኛል የምትሉ ባ like አሳዩኝ ❤❤❤
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 9 дней назад
እድሜ ጤና ለአባቶቻችን
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 9 дней назад
ክብር ለእግረኛው ሚዲያ ያችሴት ፈጣሪ ጀምሮሀል ያለችው አበሳጭታኛለች የሰውል ፈጣሪ ምን እንደሚያመጣብን አናውቅም ወላሂ አላህ ማስተዋሉን ይስጠን
@Uhgh-r4r
@Uhgh-r4r 9 дней назад
እኔም እየሰራሁ ነዉ እናመሰግናለን ስለምታደርግልን መልካምነትህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🌹
@MremAdem
@MremAdem 9 дней назад
አባት ያላችሁ እድሜ ይስጥላችሁ እኔሥ አልታደልኩም
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 9 дней назад
አሚን አብሽሪ😢
@Risalatub
@Risalatub 8 дней назад
አሚን
@SsSd-xk2vm
@SsSd-xk2vm 9 дней назад
ከአሁን ቡሀላ ህግ የለም በሽጎጥ ነው አናቱን ማብረር
@almazt5518
@almazt5518 9 дней назад
አይባልም በማታውቂው ነገር
@sadahusan398
@sadahusan398 8 дней назад
ድንቃ ድንቅ እኔ አድናቂህ ነኝ ተከታይህም ጭምር ❤❤❤
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 9 дней назад
በ 2017 ሀገሬ ገብቼ ልጆች መውልድ እፈልጋለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ስደት ጎደሎ ነው ሞልቶ አያውቅም እኔ ደክሞኛል ባሌም የሳኡዲ ሹርጣ ወደ ሀገሩ አሳፍሮታል አሁን ኢትዮጲያ ነው እኔ ሳውዲ ቲሽ አይ ዱኒያ!!
@ነጃትነጃት-አ7ኸ
@ነጃትነጃት-አ7ኸ 9 дней назад
አብሽር አላህ ያሳካልህ😢
@ቢንትሙሀመድ-ቸ1ዘ
@ቢንትሙሀመድ-ቸ1ዘ 9 дней назад
ልክ እደኔ
@nooranoora175
@nooranoora175 9 дней назад
አላህያሳካእልሺ የኔምምኞትነውኢሻአላህ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 дней назад
አይገርምም እንኳን ከች አልህ ድቅዬ ጠፋህ አምሮብሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኧረ ድቅዬ እኔንም አሰራኝ አረብ አገር ነኝ
@አተያአደምልጂሆይየትምብተ
የኛ ሰው እኮ ሳይገባቸው ሳይረዱ ነው እሚሳደቡት ወላሂ እደኛ ህዝብ ክፉ የለም
@زليخهمحمد-ح1ض
@زليخهمحمد-ح1ض 8 дней назад
ፍተህ ፍትህፍትህ የህፃን ሄቨን🎉መረሳት የሌለበት ነገር ቢኖር የሄቨን ነገር❤❤
@Sነኝየነማሜእህት
@Sነኝየነማሜእህት 9 дней назад
ሴቶች ሞያ ልመዱ ሞያ ያስከብራል ጠባይም ይጨመርበት
@AdamEquarEquar
@AdamEquarEquar 9 дней назад
ከቅን ሰው ነህ ጠቃሚ ነገር ታስተላልፋለህ ቀጥልበት
@yayushalemu175
@yayushalemu175 9 дней назад
ድንቃድንቅ በቤትህ እረጅም ጊዜ አልቆየሁም ነገር ግን በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ Subscribe የግሌ ነዉ ❤❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 9 дней назад
ሙሤን ብቻ ለምን ማሥረዳት አስፈለገ ሁላችንም ያሥረዳን
@hiwetyegeta
@hiwetyegeta 9 дней назад
ዛሬ ገና በደንብ አሳከኝ😅😅😅😅 ባለ ግንባሯ እእ ማለቴ ባለኳስ ሜዳዋ😅😅😅 ግን ሳቶችዬ እባካችሁ ቱክቴክ ላይ ገመናችሁን አትዘርግፉ አንደኛ ለወደፉት ሁወታችሁ ጥሩ አይደለም ልጄቻችሁ አድግው ሱያየት በናንተ ስራ እነሱ ይሸማቀቃሉ ተው በኋላ ይቆጫችኋል
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 9 дней назад
😍😍😍😍ምንም ሊገባይ አልቻለም የቴሌ ግራሙ ነገር
@sitraa132
@sitraa132 9 дней назад
እግረኛው ሚድያ ጀግና ነው ብዙ ይሰራል ካሁን በፊትም በጂማ አባጂፋር የተገደለችው ልጂ ብዙ ሲደክም ነበር የኛ ሰው መተቸት አመሉ ነው
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 8 дней назад
Yeteredawut ngr binor esunim yasferarut yimeslegnal ke interview buwala bicha Allah iwunetawun yakal bemanim mefred alchilm. 😢😢😢😢
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl 9 дней назад
ወንዶችም ሞያ ከሌላቸው ማንም። አየፈለጋችሁመ ወደህ ተደፋ
@lub6388
@lub6388 9 дней назад
ሠላም ድቅዬ ❤ፈታ ታደርገኛለህ አመሰግናለሁ 🙏ባድስ አመት ሠላምን ፍቅርን መተዛዘንን በየሁሉም ሀገር ሠላምን ይመልስልን አሚን 🤲😥
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 дней назад
ምነው ለእግረኛው ጠበቃ ነኝ አለህ ዬደውም በነፃ አይደለም እውነቱን እሱ ይመርምረው
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
የሠውልጁ ይሳሳታል ትክክል
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 9 дней назад
ያለነው አማራጭ እማ አብን ማውረድነው ያለዛ መገድል እና መደፈር መቸም መፍትሄ አያገኝም።
@Tybatube
@Tybatube 9 дней назад
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች በማድም ኩሸናነኒ😢😢😢😢
@tesfie
@tesfie 8 дней назад
Yes ከአንተ ጋር እስማማለሁ ፣ ምንም ችሎታ ከሌላት ላገባት አልፈልግም።
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 дня назад
Father and daughter i like u.❤❤❤❤
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 6 дней назад
እናንተ ይሄንን የሚሰቀጥጥ ወንጀል ገልፆ መናገር በራሱ አይከብድም?
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 7 дней назад
ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ 😢😢😢
@atf6232
@atf6232 9 дней назад
😅 የልጁንግግር ሙያ ብሎ ዝም ነው ኢዶሜ ከቻለች
@ሰናይትትግስቱ
@ሰናይትትግስቱ 8 дней назад
ድቅዬ ስወድክ ስነ ምግባርማ ፍቅር ሳያስዘኝ አይቀርም😢😢😢
@Queen-nl6xq
@Queen-nl6xq 9 дней назад
እንኳን በደህና መጣህ ወንድም ❤ እንኳን አደረሳችው አደረሰን🎉መልካም አድስ አመት🌄🌄🌻🌻
@Hayu3565
@Hayu3565 8 дней назад
ይገርማል ሙሉውን ቀለ መጠዬቅ ስለማይሰሙት እኮ ነው በቃ ጫፉን ይዘው ለኮሜንት መሯሯጥ ያሳዝናል ቆይ ግን ምን አለበት ዬምናዳምጠውን ወይንም ዬናነበውን ነገር ጨርሰን በሃሳቡ ላይ ኮሜንት ብንሰጥበት
@atf6232
@atf6232 9 дней назад
በቃህ ዝም ብሎ ይስማል
@alhmduillah23
@alhmduillah23 8 дней назад
እንኳን ደስ አለህ ድንቅየ 298 ነበር በባሌ እኔ በኔ ስም 300ሺ አስገባሁህ ስለዚህ አስብበት የዶላሩን ነገር ቲሊግራም ያልከውን አስረዳን ከዛ በተረፈ ሰላምህ ይብዛ
@Gmaryam123
@Gmaryam123 8 дней назад
እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤
@userasnakech
@userasnakech 8 дней назад
ሰክክክክክክክክ ወይ ጉድ ትማትም መክተፍ😅😅😅😅
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 6 дней назад
በል ስርዓት ይኑርህ, ለተበዳይ የቆመ መሰለህ? ደሞስ ምንድነው visualize የሚደርግልን የ2 ሊትር ወይ የ5ሊትር እቃ አናውቅም እንዴ?
@alemayehuwolda-fp2tj
@alemayehuwolda-fp2tj 9 дней назад
ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 9 дней назад
ላይክ ሰጡኝ😂❤
@melkienshtazebewbilma
@melkienshtazebewbilma 9 дней назад
እኔ አባቴን ስለማላውቅ ገን ሞታል ሲባል 😭ተሰማኝ አባት ባላቸው ekenalew
@Sumay-ok8zl
@Sumay-ok8zl 9 дней назад
እኔ ሁለየም ባተ ሀሣብ ነዉ የምሥማማዉ ከአንደየ ሁለተየ እያሥተዋልክ ሥለምት ነገር እንደሌለዉ ሰዉ መወደድን ሣይሆን የምፈልገዉ ማሥተዋልን ነዉ ብዙወች አንድ ታዋቂ ሠዉ ከተነገረ ልክ ነዉ ብለዉ የሚስቡ አሉ እና ፀባይህ እንዲይቀየር በዚሁ ቀጥልበት ወድማችን ደሞ ሀቢባቤት የምታወሩ ሴቶችነገ አገር ሥገቡ ትዳር አፈልጉም ልጅ አትወልድም ሚዳያላይ የተወራ መቸም አይጠፈም ደሞሥ በሀይማኖትሥ ቢሆን የባልን ሚሥጥር ባደባባይ ማዉራት ሀራም ነዉ እኔስ አልህምዱሊላሀ ቲክቶክ የለኝም የማየዉ በዩቱዉብ ነዉ እንጂ አላህ ያስተካክላችሁ
@HeretAyelew
@HeretAyelew 8 дней назад
ይመችህ ❤
@ethiopiahagere7860
@ethiopiahagere7860 8 дней назад
ድቃድቅ ስወድን❤❤
@ابوامار-ي3ت
@ابوامار-ي3ت 8 дней назад
ድንቃደንቅ እንደት እደምነስራ አሳየን እኔአለውኩበትም እዳትልፈኝሀቢቢ
@user-rr3vr2ss8f
@user-rr3vr2ss8f 9 дней назад
አላህ ሆይ ያረብ አንተ ኸይሩን እሻልን ያረብ
@ttww9470
@ttww9470 9 дней назад
አሚንን ያረብ
@almazberhe6280
@almazberhe6280 9 дней назад
You are beautiful when you smile keep smiling because you make me smile!!!
@AdiyamPark-n9c
@AdiyamPark-n9c 8 дней назад
የኔ ድንቅ እኔን ዝም አትበለኝ
@Hgigih-ph2nw
@Hgigih-ph2nw 8 дней назад
ድምጥይ ያምረኝል እወድሀለሁ የኔ ምርጥ ወድም
@birukgetachew6251
@birukgetachew6251 9 дней назад
Commander markos congradulations
@mahlte-kb9qf
@mahlte-kb9qf 8 дней назад
ኩድን ማስገባት አሳየን
@AbebayehAbh
@AbebayehAbh 9 дней назад
በ2017 ወንዶች ሞያ ለመማር እናቅድ ብትል ይሻልሀል
@mihretlema7324
@mihretlema7324 9 дней назад
ቢሮኒኮ አለባበሳ አያምርም እንዴት እናዳደነኮት አላዉቅም,
@KIakIknBarGe
@KIakIknBarGe 9 дней назад
ፍትህለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dr1dt8ri6l
@user-dr1dt8ri6l 8 дней назад
Congratulations 300🎉🎉🎉
@Yehulubet797
@Yehulubet797 8 дней назад
ጎበዝ ልጅ
@user-sp7mk9lb2k
@user-sp7mk9lb2k 9 дней назад
ልጅቱ ለአባቷ ስትዘፍን ከልቤ ፍንቅል አድርጎኝ እራሤን እስከሚያመኝ አልቅሸ ቀለል አለኝ አባቴን በስደት ተረድቼ ሀገር ልገባ 1ወር ቀረችኝ አድሱ ቤቱን ልመርቅለት ሠላም ግቢ በሉኝ😢😢😢😢😢😢
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 9 дней назад
አብሽሪ😢
@vvtsr9867
@vvtsr9867 7 дней назад
እደትነው ገቢ የሚናስገኘው አልገባኝም ያልከው
@AbebechFuje
@AbebechFuje 9 дней назад
❤❤❤
@Seble7
@Seble7 9 дней назад
ሌላ የ5 አመት ልጅ ታግታለች እየተባለ ነው ጓንደር
@HaymanotAbebe-dl3hf
@HaymanotAbebe-dl3hf 8 дней назад
Yemir enate tebareky bemamaseya eytexebesku new yelemedihut amilak yimesgen minm ayaqitegnim temesigen
@solomon1324ify
@solomon1324ify 9 дней назад
አግባት
@wedetwedet705
@wedetwedet705 8 дней назад
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ 300 ሺk ገባህ
@Hayu3565
@Hayu3565 8 дней назад
ድንቁዬ ላይክ አርገኝ ፈልጌው ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 дня назад
He is right afeshen setkefech
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 8 дней назад
ዋትያ ጀግናናት❤❤❤ሰውኮ ለብጣሽ ሳቲቡ ተሰብራ ትግረነው ሀሳቡ😢
@semirahussen574
@semirahussen574 9 дней назад
በጣም ሱብሀን አላህ 💔 የአላህ ምን ጉዲነዉ በጣም ዘና አረከን🤣
@butajrawit
@butajrawit 9 дней назад
ድንቃችን ምርጥ ወንድማችን አብሪ ኮከባችን የኛ አለኝታችኝ የኛ ቅን አሳቢያትችን 🍓🍓🍓🍓 በርታ እኛም እንበረታለን❤❤❤
@ሶሊያና
@ሶሊያና 9 дней назад
ያሰራነውን የብር መጠን ዬቱጋ ነው ማየት ምችለው???በጌታ😢
@hawaedris4833
@hawaedris4833 8 дней назад
ሰውየው ትክክል አይደልም አታረሳሱ ፍትህ ለህጣናትፍትህ
Далее
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Просмотров 125 тыс.