Тёмный
No video :(

ሙሴ ነዉ ብለን ነበር ………!! ደግሞም …. !ሳምራዊቷ ሴት !!! የ2016 የተልኮ ተመራቂ ተማሪዎች ጉባኤ ላይ የቀረበ ድንቅ ስብከት 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

ሙሴ ነዉ ብለን ነበር ………!! ደግሞም …. !ሳምራዊቷ ሴት !!! የ2016 የተልኮ ተመራቂ ተማሪዎች ጉባኤ ላይ የቀረበ ድንቅ ስብከት
• ሙሴ ነዉ ብለን ነበር ………!! ደግ...
መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@BeletishachewGHiwot
@BeletishachewGHiwot 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@muniyeshiferaw106
@muniyeshiferaw106 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
@mekadr842
@mekadr842 9 месяцев назад
Thank you sp much
@dagi.yetsdeku
@dagi.yetsdeku 9 месяцев назад
ድንቅ ስብከት ነው እሰኪለቀቅ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ደግሜ ለመስማት በጊዜው እህቴን ለማስመረቅ ቦታው ላይ ነበርኩ በህይወቴ ደስተኛ የሆንኩት ቀን ነው። ስብከቱ ዝማሬው ሁሉም ልዮ ነበር እናመሰግናለን። እባካቹ ከቻላቹ ድምፁን አስተካክሉት🙏
@ortodox480
@ortodox480 8 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏
@BeletishachewGHiwot
@BeletishachewGHiwot 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:17:56
Просмотров 1,5 млн