Тёмный
No video :(

አማናዊ ነው ፡፡ ስጋዬ ይህንን ይመስላ፣ ደመሜ ይህንን ይመስላል ፣ ይተካል ፣ ይወግናል አላለም፡፡ በቅዱስ ቁርባን የምናገኘው ጸጋ በመምህር ያረጋል አበጋዝ 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

በቅዱስ ቁርባን የምናገኘው ጸጋ
በመምህር ያረጋል አበጋዝ || Negere Dihinet by Yaregal Abegaz
አማናዊ ነው ፡፡ ስጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና ፤ ስጋዬ ይህንን ይመስላ፣ ደመሜ ይህንን ይመስላል ፣ ይተካል ፣ ይወግናል አላለም፡፡
መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: studio.youtube...
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec 6 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@marthatariku6990
@marthatariku6990 8 месяцев назад
Amen ende Egzeabher cherenet yehunlen enji ….
@fitsumgetachew9414
@fitsumgetachew9414 8 месяцев назад
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ።
@muniyeshiferaw106
@muniyeshiferaw106 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kal_kidan
@kal_kidan 8 месяцев назад
ያብቃን ለክብሩ!! መድሀኒትአለም ራርቶ ወደህይወት እንድንቀርብ ጭካኔውን ይስጠን::
@-mekanehiyawan9645
@-mekanehiyawan9645 8 месяцев назад
አሜን ! ሌሎቻችሁስ ? ያላቸሁን ኮሜንተ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ አድረጉ ? ለሌሎች አካፍሉ ተሳተፉ
Далее