Тёмный

ሙስሊሞች ሲነኩኝ እስላም የምኾን ይመስለኝ ነበር! || የኔ መንገድ ሚንበር ቲቪ MinberTV 

Minber TV
Подписаться 555 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

#የኔ_መንገድ #ሚንበር_ቲቪ #MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Развлечения

Опубликовано:

 

19 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 862   
@khalid8903
@khalid8903 2 года назад
ወደ እስልምና ከመጣሁ ቅርብ ጊዜ ነው እባካቹህ አደራ በድዐቹ አስታውሱኝ
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k 2 года назад
አብሽሪ ሀቢበቲ እኔም ቅርብ ጊዜነው የሰለምኩ ጠንክሪ ቁርአን ቅሪ ትጠነክሪያለሽ እሽ አላህ
@hamdiyamohammed8673
@hamdiyamohammed8673 2 года назад
አብሸረ
@mbintbaba8113
@mbintbaba8113 2 года назад
አብሽሪ ውዴ ምንም አትሆኝም አላህን አጥብቀሽ የዥ
@khalid8903
@khalid8903 2 года назад
ጃዛክአላህ
@user-sz6on1kd2y
@user-sz6on1kd2y 2 года назад
አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ጋ ነው የኔ እህት
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 2 года назад
እኔም ሰለምቴ ነኝ
@anshatube
@anshatube 2 года назад
ማሻ አላህ እንኩንም ወደ ተፍጠረሽበት ሀይመኖት መጣሽ አላህምዱሊላህ
@kadijakadija3784
@kadijakadija3784 2 года назад
መሻላ አላህ ይጽናሽ
@user-sz6on1kd2y
@user-sz6on1kd2y 2 года назад
መብሩክ
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 года назад
ማሻአላህ በርቺ
@fatum1999
@fatum1999 2 года назад
ማሻአላህ እንኳን ወደትክክለኛው እምነት መጣሽ አህለን
@hijazuusman2930
@hijazuusman2930 2 года назад
አለሀምዱሊላህ ብዙ ሰላምቴዎች አለን እኔም አራት ዓመት አለፈኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ማሻአላህእሕትአላህያሥናሽ ደምሪኝው
@hayutube5076
@hayutube5076 2 года назад
አላህ ቁርአን ያግራልን ያረብ
@user-jg9jv9fg8b
@user-jg9jv9fg8b 2 года назад
ማሻአላህ
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 2 года назад
ማሻአላህ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 года назад
አልሃምዱ ሊላህ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
ወላሂ ሰሞኑን በቲክቶክ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እያሉ በሙስሊም ፔጅ እየገቡ አዛ እያረጉ ግን ሰለምቴዎች ያን ያክል በዝተዋል የመክሊት መስለም ያስደሰተዉ ላይኩኝ
@kuwaitkuwait9388
@kuwaitkuwait9388 2 года назад
ማናት መክሊት?
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
@@kuwaitkuwait9388 ቲክቶከር ናት ትላንት ሸሀዳ ያዘች
@user-gt1ld2vb4w
@user-gt1ld2vb4w 2 года назад
Maklet manat?
@mdj9583
@mdj9583 2 года назад
masalah
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
@@Habeshaknitting makelt25 ጥርሰ ፍንጭት በሊብናን አረብኛ ማዳሞችን ተናግራ በቲቪያቸዉ አስተላለሰፈዋታል
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 года назад
አልሃምዱሊላህ እኔም የቅርብ ቤተሰብ የሆነ በዚህ ሳምንት ሰልሞዋል በጣም ተደስቻለሁ አልሃምዱሊላህ
@hidayajemal1473
@hidayajemal1473 2 года назад
Maschala ይሄ እማ የሙስሊሞች ህይወት የሆነ ብርቅዬ ወንድማችን ነው 💞💞💞💞💞💞💞💞
@hayatnurye8478
@hayatnurye8478 2 года назад
ትህክል
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 года назад
ትክክል
@ameinmufatg3830
@ameinmufatg3830 2 года назад
❤️❤️🤲
@ahmedhussen8311
@ahmedhussen8311 2 года назад
Amazing history Meshallah,Tebrkallah
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ትክክእሕትደምሪኝ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 года назад
ውይ ፉአደ መልካም ሰው አላህ ሙሉ ቤተሰቦችህን ትክክለኛውን መንገድ መርቶልህ በምስጋና የምናይህ ያድርገን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@samih10s
@samih10s 2 года назад
ጌታዬ ሆይ!! ሰላትን እረፍት ሊያገኝባት እንጂ ከእሷ ለማረፍ ብሎ ከሚሰግዳት አታድርገኝ!🤲 ሂላል ኢስላሚኮች ነን አሁኑኑ ተቀላቀሉን
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል። 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል) ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ። ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና። ኑ እንማማር
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 года назад
አሚን
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 года назад
ስህ ወላሂ አሚን ለሁላችንም ያረብ
@helenkeder7783
@helenkeder7783 2 года назад
አሜን
@hayutube5076
@hayutube5076 2 года назад
አሚን
@user-mo2wn5ux7l
@user-mo2wn5ux7l 2 года назад
ይሄእኮትልቅ ሰውነው ወላሂከተፈናቀሉ ሰዎች ጋር አብሮ ይከራተታል ጀዛኽአላህኸይር የአኼራወንድሜ❤️❤️❤️
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ ማር
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 года назад
አላህ ይጠብቀዉ መስሎቹጋ
@yasminbintislam2418
@yasminbintislam2418 2 года назад
እኔም የሚያሳስበኝ ይኼው ነው ወደ አኺራ ሲሄዱ አላህ ይዘንላችሁ ማለት አለመቻሌን ሳስብ የጨንቀኛ ዱአ አድርጉልኝ እኔ ያየሁትን ብርሀን አላህ እንዲያሳያቸው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
አብሽሪአላህየፈለገውንያቀናል በሄወትእስካሉተስአትቁረጭ ይመራቸዎል ደምሪኝእሕቴቴ
@hautymola2358
@hautymola2358 2 года назад
ሶፍት ብታስቀምጡ ጥሩ ነው ፕሮግራም የደስታ ልቅሶ አለው
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 года назад
ሳህ
@user-px8rk4gi1o
@user-px8rk4gi1o 2 года назад
የኔም አስተያየት ነው ሚጠጣ ውሀሶፍትግዲነው ማሰረታዋቂያ አታብዙ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
@@user-px8rk4gi1o ደምሪኝእሕቴቴ
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 2 года назад
የኔም አስተያየት ነው
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 2 года назад
ሀቢቢ አልሀምዱሊላ አተ የኛባትሆን እዴት ይቆጨኝነበር።
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
እህ እውናት ነው
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
በጣም
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
ሱብሃናላህ. ፋአድ ሰለምቴ. አይመስለኝም ነበር. አላህ. ይጠብቅህ. ወንድማችን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ ፎዚየ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
@@zdmaktube1151 አይከፈልበትም ደምሬሻለሁ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
@@user-ij5to3lt3v የኔቅን
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 года назад
እኔም ወላሂ 😥
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 2 года назад
ውዱ ኡመተ መሀመድ እመቱች አላህ ይጠብቃችሁ በየላችሁበት
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 года назад
አሚንንያረብ
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 года назад
ሥለላሁ አላሂ ወስለም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
አሚንያረብ ደምሪኝእሕቴቴ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
@@bintmuhammadabayeiloveyous3640 ደምሪኝእሕቴቴ
@dohacity7635
@dohacity7635 2 года назад
እግዳ ስትጋብዙ ሶፍት አቅርቡ ሚበሮች በተረፈ በርቱ
@amutiedris9064
@amutiedris9064 2 года назад
እኔም ይጨንቀኛል ለቤተሰቦቻችን ሂዳያን ይስጥልን አብሽር በህይወት እስካሉ ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም ይሄን ፕሮግራም ሲያዩ ምን አእንደሚሰማቸው ያ አሏህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 года назад
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሃምዱሊላ
@almahi37
@almahi37 2 года назад
ማሻአላህ
@abuaysha6020
@abuaysha6020 Год назад
እናንተ ስትሰልሙ ከኛ ከነባሮቹ ሙስሊሞች የተሻለ ሆናችሁ ትኖራላችሁና አላህ ያግዛችሁ። ለኛም ዱአ አርጉልን። አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቀን።
@user-zz9jr9fu5x
@user-zz9jr9fu5x 2 года назад
ዛሬ ልቤ የበለጠ ደማ እኔ በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ቤተሰቦቼን ሂድያ እንዲሰጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ አብሶ እናቴ በጣም ታሳዝነኛለች የአላህ የፈለከውን ቀጥተኛውን መንገድ ትመራለን
@hayatmohammed2954
@hayatmohammed2954 2 года назад
አላህ ሂድያውን ቅርብ ያድርግላቸው
@user-ne2zz5rc6o
@user-ne2zz5rc6o 2 года назад
አብሽሪ አላህ እድያ ይስጣቸዉ ያረብ
@ayshaaysha7744
@ayshaaysha7744 Год назад
አብሽሪእህቴ
@hayu470
@hayu470 2 года назад
ሰለምቴዎች ኢማናቸው ማሻ አላህ ነው🥰🥰🥰🥰
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
ሱባሀን አሏህ የሰው ሁሉ ታሪክ ይገርሚል ጀግናው ፉአድ አሏህ ይጠብቅህ እኔ ሀገር ስገባ እተርቢ ብታረጊኘ ሶፊ
@Gf-sy8jq
@Gf-sy8jq 2 года назад
ማኔ እደኔ የኔን መገድ የሚወደው ሀቂቃ በጉጉት ነው የምጠብቀው
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
እኔም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እኔ ደምሪኝእሕቴቴ
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 2 года назад
ፉአድ ሁሴን የኔ ምርጥ ወንድም አንተ ከባድ ሰው ነው ኑርልን ረጅን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
አህለን ሶፊ ፉዓድ ምርጥ ለኽይር ስራ ሁሉ ቀዳሚ ነው ምሳሌ የሚሆን ልጅ ነው ሰለምቴዎችን የምወዳቸው እኮ በምክንያት ነው። አላህ ይጠብቅህ
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
ትክክክል ምገርም ሰላምቴ ነው
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
@ሰለምቴዋ ዜድ ነኝ አልሓምዱ zamzam yirga kabade 💘
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል። 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል) ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ። ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና። ኑ እንማማር
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 года назад
አሚን
@user-oc5mf2gj1b
@user-oc5mf2gj1b 2 года назад
ያረብ ፈአድን የሚወዳቸውን ሰወች ወደቀጥተኛው መንገድ ምራቸው አላህ ወይ የምንወዳቸውን ሰወች አምጣልን 🤲🤲🤲
@fethiyaabdulwehab5784
@fethiyaabdulwehab5784 2 года назад
አሚን
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 года назад
አሚን ያረብ
@ranaamen999
@ranaamen999 2 года назад
ያረብ አላህ ይጠብቀን ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ክርስቲያን ቤተሰብ ጋር ከልጆቼ ጋር ነው የምንኖረው።
@user-mm1wt1kd9z
@user-mm1wt1kd9z 2 года назад
አብሽሪ ሁሉንም ቤተሰቦችሽን ሂዳያ ይስጣቸው
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 2 года назад
ወላሂ ማሻአላህ ወንድም ፉአድ ሰለምቴ አመስለኝ ነበር ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የኢስላም ፈርጥ ወንድማችን ነዉ
@hayatseid6279
@hayatseid6279 2 года назад
አብሽር ወንድሜ ያሉት ቤተሠቦችህን አላህ እስልምናን ይወፍቃቸዉ😍😍😍😍❤❤❤
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 года назад
ማሻአላህ እኔ ብዙ ጊዜ ሴቶች በይበልጥ ደግሞ እንደዚ በኢንተርቪው ማድረግ / ጋዜጠኛ ሆነው ስሰማቸው አይመቹኝም ሶፊ ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ቅላፄዎችሽ፣ የቃላት አጠቃቀም፣ ኮፊደንስሽ ማሻአላህ እላህየ ይጠብቅሽ ።
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 года назад
ሱብሀነሏህ በጣም ይገርማል ፉአድ ጀግናው ሰለምቴ ነህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ በጣም ደስ ይላል
@sadaabrar3658
@sadaabrar3658 2 года назад
ሦፍት ብታሥቀምጡ በጣም ጥሩ ነዉ
@zedtube6322
@zedtube6322 2 года назад
ፎአድ አዱኛ ኤልያስ ሶስቱም በጦም የምወዳቸው ወንድሞች አላህ ይጠብቃቸው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 года назад
ኤልያስ ማንኛው ነው?
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ቤተሠብ እንሁን በቀንነት
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Год назад
@@user-ow3fj3dd9k በልሳሰት ኤልያሰ ከዲር መሰለኝ
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 2 года назад
👍👍👍አህለን አህለን ሶፊ ዛሬሥ ትልቅ እንግዳ አመጣሽብን ያላ ያበናት እንግዳችን በላይክና በሠቭሥክራቭ ሞቅ አርገን እንቀበለው በጣም ገራሚሠው አቀረብሽልን አሏህ ሀገራችን ሠላም ያድርግል ያረብ ☝☝☝☝☝
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 года назад
እደ ፉአድ ሰለምቴ ነው እደ ገና ዛሬ ሰማሁ ደስስስ ሲል ባአላህ አልሀምዱሊላህ
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k 2 года назад
ፎአደ ጀግናው ወንድማችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
አላህ ሁሉንም ቤተስቦች አላህ ይመልሳቸዉ ፉአደ ኢሻ አላህ ደስታህን ሙሉ ያዲርገዉ
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 2 года назад
የአሏህ አልቅስህ አስለቀስከኝ ወደመስጂድ ስትጎትተኝ አየሁኝ አሉህ አላህ ሆይ ለነዚህመልካም ቤተሰብ ሂዳውን ስጣቸው!! የእናትህ ቤተሰቦች መልካም ሰውች ናቸው የናትህ ሚስጥር በደንብ ገብቶኞል💚
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 2 года назад
ወንድም ፊኤ. በጣም እንቁ. ወንድማችን ነህ. የምትወዳቸውን. ቤተሰብ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው. አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን. ፍትህህህህ ለወሎ ህዝብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 2 года назад
በጣም የምወደው ፕሮግራምነው ማሻአላህ ፉአድ አላህ ይጨምርልህ የምቶዳቸውንም ሠወች አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ቤተሠብ እነሁን በቀንነት
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 года назад
ወንድም ፉዓድ አላህ ይጠብቅልን ጠንካራ ወንድም ነው ወላሂ ዛሬ ገና ነው ሰልምተ መሆኑን እየሰማው ያለውት አላህ እንኳ ወደተፈጠርክበት አላህ አመላከተህ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ የኔውድ እሙ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@user-ut7qh3ym9v
@user-ut7qh3ym9v 2 месяца назад
እሙሡሡሡሡ❤🎉🎉🎉🎉
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
ምረጥ ወንድማችን ነህ አላህ ይጠበቃችሁ سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ የኔውድ
@naela9429
@naela9429 2 года назад
ፉኤ አክስትህን አለህ ቀጢታኛውን መንገድ ይምረቻው ያረብ ልቤን ነከው 😢
@hayatseman9666
@hayatseman9666 2 года назад
በጣም ይገርማል የአባትህ ቤተሠቦች ትል ወለታነዉ የዋሉልህ ጀዛቸዉ አላህ በኸይር ይክፈላቸዉ አተን የመሠለ ወድማችን ጨለማዉሥጥ አልቀረህብንም አልሀም ዱሊላ
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 2 года назад
Mashallah tbrakhalla Allah ይጨምርህ Ustaz ፍአድ JZK kheir 🙏🏽🤲🏽🌹
@user-vw1zz6nl3n
@user-vw1zz6nl3n 2 года назад
ሶፊ ሁሌ ሶፍት አስቀምጡ ከስፒድዮ ለእንግዶች
@user-vm3oc1cu5i
@user-vm3oc1cu5i 2 года назад
ወይይይ ፉአዴ አላህ የምትወዳትን አክስትህን ኢስልምናን ይወፍቅልህ ያረቢ
@fufubintyadabubwa5876
@fufubintyadabubwa5876 2 года назад
ፉአዴ ወንድማችን ስለሆንከ እንኮራብሀሌን ሶፊ የኔ ምርጥ እህት አላህ በጄነት ይሰብስበን ያረብ😭💞💞💞💞💞💞
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@laylamosa5306
@laylamosa5306 Год назад
አሚን
@marimm8100
@marimm8100 2 года назад
እኔ ለጎብኝት ቱርክ በሂድኩ ብየ ተመኘሁ አላህ ለቱርክ መሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ መሪ
@fotmoh6875
@fotmoh6875 2 года назад
አዩብ ወይም አቡ ሀኒፋ ወንዷዎቹን ቢያቀርቡ እንደሀሳብ ደስ ይላል።
@yutia2747
@yutia2747 2 года назад
ፉዲ ሥወድህ ለአላህብየነው ከነጓደኞችህ አላህይጠብቅችሁ።ቤተሠቦችህንም አላህ ሂዲያውንይወፍቃቸው።
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል። 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል) ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ። ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና። ኑ እንማማር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@seadaseada3804
@seadaseada3804 2 года назад
ያረብ የምንወዳቸውን ሁሉ ቀጥተኛው ምገድ ይምራቸው ያረብ ሁላችንም የሚሰማንን ነው የተናገርከው አላህ ይምራቸው
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 года назад
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 2 года назад
ከባድ ሰው አላህ ይጠብቅህ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ የኔውድ
@sonymax9699
@sonymax9699 2 года назад
ማሻ አላህ ፕሮግራማችሁን ሁሌም በጉጉት ነው እምከታተለው በጣም ደስ ይላል በርቱ ክፍሏም ታምራለች ጠረጰዛ ላይ ከአበባዋ ጉንም መንድል (ሶፍት)አስቀምጡ
@ghhh5425
@ghhh5425 2 месяца назад
Dawlshe ngaryate
@seadmah187
@seadmah187 2 года назад
አህሌን ወመርሀበን ሶፊዬ ዛሬ ትልቅ እንግዳ ነዉ የጋበዝሽልን ፉ የማከብርህ ወንድሜ
@sabirjemil5198
@sabirjemil5198 2 года назад
MASHALLAH ❤ good to hear your story! Our prayers are with you 🙏
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 года назад
አሰላሙ አሌይኩም ሶፊ እንዴት ነሸ?ሁሌም ሰላም አማን እንዳይለይሸ አሚን ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ
@naela9429
@naela9429 2 года назад
ኡስታዝ አብዱል መናን ይቅረብ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ወላሂ ሳየው እንባዬ ይመጣል ወንድሜ ፎአድ አላህ ይጠብቅህ: ኢንሻአላህ ኢኽላስ ያለው ስራ ያድርግልህ: አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@bintseid4429
@bintseid4429 2 года назад
ሱበሀነላህ እኔ የሚገርመኝ አብዝተው እስላም ጠሎች በመጨረሻ ይሠልማሉ አልሀምዱሊላ
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወድማችን በእርግጥ አላህ ሲወድህ ነው ምኞትህን አላህ ያሳካልህ በእስልምና ኑረን ለእስልና ሰርተን በእስልምና የምንሞት ያድርገን
@user-vw1zz6nl3n
@user-vw1zz6nl3n 2 года назад
ማሻ አላህ ፉኤ ጀግናችን አህለን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ የኔውድ
@samireyrsulenafaqi2463
@samireyrsulenafaqi2463 2 года назад
እጠብቃለን
@user-od2os4wl6k
@user-od2os4wl6k 2 года назад
አብሽር ወንድማችን ኡፉ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ቀርቶ ሲያዝንም ያስለቅሳል ጠንካረ ነህ ማሻ አሏህ
@firdwos
@firdwos 2 года назад
ሱበሃን አሏህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲 ውስጤን ከካኀው እኔም እህትና ወንድሞቼን ከእስልምና ውጪ ሆነው አጥቼ ሀዘኔ መሞታቸው ሳይሆን የሞቱበትን መንገድ ሳስበው እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል እህ 😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 года назад
ሚስኪን አስለቀስከኝ #ሱብሀን አላህ ወደ መስጅድ ስትጎትተኝ አደርክ በኩታየ ላይ ሰግደክ አለች #አላሁ አክበር ይህ ምን ያሳያል ኢንሻ አላህ በስተመጨረሻ ትሰልማለች ይች ያንተ እንባ በሳቅ ይመለሳል ያረብ #ትክክለኛውን መንገድን አላህ ይወፍቃቸው ለመላው በአለም ላይ ላሉ መንገድ ለሳቱ በሙሉ ያረብ ሂድያቱል ተውፊቅ ከአላህ ነውና አላህ ይህዳቸው
@sofibintmahamad
@sofibintmahamad 2 года назад
መሸአለህ ፉአድ አለህ ይጨምርልህ በድንህ መትደረደር ወንድመችን
@fozianoor7155
@fozianoor7155 2 года назад
ማሻአለህ አህለን፡ፉዲ በጣም ነው ያምያከብርህ
@bookbook3118
@bookbook3118 2 года назад
አላህ ይምረቻው ያምትወደቻውን ዘመዶችህን እናንታንም አለህ ያፅናቹ ይምረቹ 😭💙💙
@abdinasiribrahim620
@abdinasiribrahim620 2 года назад
Masha Allah! May almighty Allah bless you!
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ያ አላህ!!! እእእ አስላም ሊያደርጉኝ ነው: ዛሬ የምትለፋለት ዲነል እስላም ባላሰብከው አጋጣሚ ማረከህ አልሀምዱሊላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 2 года назад
_ማሻ አላህ ተባረከላህ ወላሂ ያማልጠበቃቼዉ ሰወች ሰለምቴ ሁነዉ ሳይ እገረማለሁ ሱበሀን አላህ ምንኛ መታደል ነዉ በአላህ😭_
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል። 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል) ◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ። ✅ ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና። ኑ እንማማር
@huriyasaeed9978
@huriyasaeed9978 2 года назад
Masha alah👍👍👏🤲🤲🤲🤲🤲
@abdihabesha12
@abdihabesha12 2 года назад
ማሻ አለህ የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ቀጥሉ ጀዘካላህ ከይራን ሚንበር ቲቭ 👌👍 አለህ ይጠብቅህ .Fuad. ዋንድሜ
@LijAhmuTube
@LijAhmuTube 2 года назад
ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ክህደትን ሳይሆን እምነትን ቂም ሳይሆን ይቅርታን የሚጠይቅ ልብ ይስጠን😍 በፍቅር ፕሮፋይልን በመጫን ወደቤቴ ጎራ ይበሉ ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ❤
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
እሽ
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 года назад
ምን አለ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ቤተሠብ እንሁን በቀንነት
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 года назад
ኡሥታዝና ብርቅያችን ነህ አላህ ይጠብቅህ
@hautymola2358
@hautymola2358 2 года назад
አልሓምዱሊላህ እስላም የስጠሀኝ መጨረሻችን አሳምርልን
@emureyan4173
@emureyan4173 2 года назад
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ሱብሀን አላህ መንገዳችን ይመሳሰላል ኢስላምን በጣም ነበር የምጠላው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከመጣሁ 17አመት ሆነኝ ኻቲማችንን ያሳምርልን ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@sabaritube3557
@sabaritube3557 2 года назад
ሰለምቴዎች ጀግና ናቸው ማሻ አላህ ለኢስላም የሚሰራ ጀግና ወንድማችን ነው አላህ ይጠብቅህ ለቤተሰቦችህም አላህ ህዲያ ይስጣቸው ሃሳብህ ይሳካ ያረብ
@adas-xn5cl
@adas-xn5cl 2 года назад
Mashallah fuada selemta nek leka allah ytemerlk
@user-rw2cp9hv2u
@user-rw2cp9hv2u 2 года назад
አብሺር ወንድሜ አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረቸው
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 года назад
እኮን በሰላም መጣሽልኝ ሶፊ የኔ መንገድ ጥሩ አሪፍ ነዉ በርቱበት ❤❤❤❤የአላህ ባህሪያዎች እየበዙልን ነዉ ሞልተዉ ይፍሰሱልን የኛ ጀግናዎች ገና ብዙ ይመጣሉ አላህ አለ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ ማር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 года назад
ያረብ አላህ ቀጥተኛዉን ሙገድ ይምራቸዉ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 года назад
ፎአዴ ማሻ አላህ በጣም ምንወድህና ምናከብርህ ወንድማችን ነህ አላህ ይጠብቅህ
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c 2 года назад
Masha Allah🌹🌹
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 2 года назад
ስብሀነአላህ ወልኸምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ አላህ አክበር ወላኸውለ ወላቅወቲኢላህ ቢላህ አላሁማ አሚንን ያረብ ሶፊ ዛሬ ብምፆሽ ጉንፋን ይዞሻል ውዴ
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 2 года назад
ቤተሰብ ሁሉም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴ
@toybiiyoutube7455
@toybiiyoutube7455 2 года назад
Masha Allah💙❤️❤️❤️👍👍👍
@zuzu2641
@zuzu2641 2 года назад
የምወደው ምርጥ ፕሮግራም የሰለምቴወች አድናቂ ነኝ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 года назад
ምስጋና ይገባው ለአላህ አብሽር ወድሜ ዱአህ አላህ ይቀበልህ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 года назад
Maa shaa Allah !!!
@user-ko3xc9xq9r
@user-ko3xc9xq9r 2 года назад
Allah hulunm yimelselehal insha Allah , Allah be helmachew yasayachew ewnet mehonun da'awa adrglachew
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 года назад
አህለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር: ግን ሀባይቢ ብዙ ላይክ አርጉ ለእኔ ምገድ 👍 ።ልዩ እንግዳ ከባድ ሚዛን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ የኔውድ
@asiaebrahim4038
@asiaebrahim4038 2 года назад
እኔም ሀያቴ ሞታብኝ አለች በክረስትና ወሏሂ በጣም ያማል ስደት ነው ያለሁት አገረ ስገባ ሻሀዳ ሳላስዛት እስኬ ለቀረት ቤተሰብቸ ድአ አረጉልኝ ፍሀድ አሏህ ያድያ ይስጣቸው ጀሜን ክረስቴን ቤተሰቦቻችን ያርብብብ
@mohammedsaeed2747
@mohammedsaeed2747 2 года назад
جزاكم الله خيرا جز على الحمدلله على كل حال
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 2 года назад
Alhamdulilah esey wendme Allah ychemrlk
@user-il5el5bp1t
@user-il5el5bp1t 2 года назад
አሌን ሦፊ❤️❤️
@andualemsisayTube
@andualemsisayTube 2 года назад
አህለን ሶፊ የኔመንገድ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው በጣም ደሥይላል በርችሶየፊየ ፎአድ ሁሴን አላህምኞትህን ያሳካልህ ሂድያከአላህነው አላህይወፍቃቸው አተምርጥ የኡማው አይንና ጆሮነህ በርታልን
@zamzamarsitube
@zamzamarsitube 2 года назад
Masha allah
@user-ed9pl5gy2p
@user-ed9pl5gy2p 2 года назад
ማሻ አላህ ፉአድ አላህ፡ይምራልህ በተሰቦችህን ህመምህ እኔም፡ጋ አለ የቅርብ ቤተሰቦቸ ያክስቴ ልጆች ያጎቴ ልጆች፡ከነ ልጅ ልጆቻቸው ክርስቲያን ናቸው ደግነታቸው ፍቅራቸው ሳይ በዚህ መንገድ ላይ መሆናቸው ሳስብ አዝናለሁ ሲሞቱ ዱአ አለማረግ ይከብዳል አላህ ሂድያ ይስጥልን ያረህማን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
ደምሪኝ
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የአላህ ለኔም ለልጀ ዱአ አድርጉልኝ በአሳዳጊወቹ ምክንያት እምነቱን ቀይርውታል ያርብ ከልባችሁ ዱአ አድርጉልኝ
@MuhammadSaleem-rf6qt
@MuhammadSaleem-rf6qt 2 года назад
አለህ ኢንሻአላህ አክስትህ ብርሃኑ መንገድ ይምራቸው
Далее
Получилось у Миланы?😂
00:13
Просмотров 222 тыс.
Телеграмм-Колян Карелия #юмор
00:10
አንድ መልክት
1:18
Просмотров 735
They got a Golden Buzzer 🤣✨
0:46
Просмотров 28 млн
Разговор на Патриках
1:01
Просмотров 1,6 млн
настоящий чемпион
0:59
Просмотров 3,1 млн
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Моя Жена Босс!
0:40
Просмотров 4,4 млн