Тёмный

ሚስቱ ባለቤቷን ለ2 አመት ሽባ አድርጋ ቤት ዘግታ በር ሰብረን ገብተን ያየነውን ማመን አቃተን |werkezebo |Cherkose |ወርቀዘቦ ጨርቆሴ 

Werkezebo media
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 125 тыс.
50% 1

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Развлечения

Опубликовано:

 

17 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@yohannesdereibe9954
@yohannesdereibe9954 Месяц назад
ዳኒ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፡፡ ዳኒ እቺ ሴት የኦእጇን ማግኘት አለባት፡ አደራ ዳኒ፡፡
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 Месяц назад
አፈርአባሸ ብዬ ሌባ ቆሻሻ ዳኔ መጨረሻውን አሳውቀን እባከህን
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Месяц назад
እጅዋን እግርዋን ነበር መቁረጥ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Месяц назад
ውሸት ነው ልጅቷ ልመጣ ስትል ተዘጋጂ የምትላት ልጅ አለች እናም በኛላይ ድራማ እየሰሩብን ነው😂😂😂😂
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p Месяц назад
እኔም ሰማሁት እዉነት ድራማ እየሰሩብን ከሆነ ጉድ ነዉ​@@EleniMolla-yw2oi
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Месяц назад
@@EleniMolla-yw2oi ውይ የምርሽ ነው
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Месяц назад
መጨረሻውን ማወቅ እንፈልጋለን ብራስኮ እባክህ ልጁ ያሳዝናል 😭
@HasenUmer-lf8wb
@HasenUmer-lf8wb Месяц назад
0
@user-rp7it3gl7c
@user-rp7it3gl7c Месяц назад
Baxame ebakehene
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 Месяц назад
ብራስኮ መጀመሪያ እንኳን ለልጁ ደረሳችሁለት ጥቆማ አድራጊዋን በተመልካቾች ስም በጣም አመስግናት ። ሚስትዬዋን ግን እንዲህ የተንጣጣችበት ምላሷን ወደ ውስጥ እንድታስገባ አድርጓት በተረፈ ግን ልጁ የሚድነው በፀበልና በፀበል ብቻ ነው ።
@fitztek8119
@fitztek8119 Месяц назад
በአብዛኛዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጭካኔ መንፈስ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@mulumassa9214
@mulumassa9214 8 дней назад
Ammen Ammen Ammen
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Месяц назад
ዲኔየ ❤አቤልየ❤ ልጁን አግዙት ወደ ሀይማኖት ባታ ዉሰዱት አደራ እንዳጨክኑበት የኔ ወንድሞች💔💔💔💔😭😭😭💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Месяц назад
ኸረ ምን አይነት አውሬ ሰው አለ ያራቢ ያአሏህ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክፋት የበዛበት ዘመን ታይቶ የማይታወቅ
@Momina1111-xi7jh
@Momina1111-xi7jh Месяц назад
ዳኒ የመጨረሻ አችልም ማወጣጣትም አችልም የተጎጄ የህይውት ታሪክንም አታስጨርሳቸውም ሲነግሩህ ከንተስ ካሜራ አማኑ 👍👍👍👍👍👍
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Месяц назад
Betikikile mariyamine enedat enedanaddgn
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Месяц назад
በትክክል እንዴት ደሜን እንዳፈላው
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 14 дней назад
የምር አዎ እኔም ተረዳሁት
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 5 дней назад
Esuko sayigebawu kerto ayidelemi yedebekechew misitir kawetach bilo neber esuwa derki nech
@MohammedShefa-vq9nl
@MohammedShefa-vq9nl 2 дня назад
በትክክል
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 Месяц назад
ጨርቆሴ እኔ አገሬ ሸዋሮቢት ነው የሱን ስም ግለፅልን በተጨማሪ የናቱንና የአባቱን ስም እንዲገልፅ አድርግልን ዘመዶቹን እንድናገኝለት የዘመድ እርዳታ ያስፈልገዋል ጠቋሚዋንና ጨርቆሴ ጓደኞችህንም በሙሉ እ/ር ይባርካችሁ ለህግ ትቅረብ ወንጀለኛ ነች
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Месяц назад
ተነግሯል እኳ
@Kalidesmael
@Kalidesmael Месяц назад
ቀላል ነው ቤተሠቦቹን ማገኘት ይቻላል ሥልኩን ከሠጠችው ቤተሠቦቹ ይደውላሉ
@selammezgebu2003
@selammezgebu2003 28 дней назад
Teketateluwachew gazetegnochu erasachew leboch sayehonu aykerum. Mechershawen ksetywa genzeb yebelu yemesilegnal
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Месяц назад
😢😢😢😢 ፈጣሪየ ሆይ እኔ ለራሴ አለቀስኩኝ በዜሁስጥ ወድሞቼን አስብኩኝ ምን አይነት ዘመላይ ደረስን😢😢
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ምን ታገኝ ይሆን😢😢
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Месяц назад
ዳኒ ማሰሪያ ያዙ ወጀለኞች ሱዘሉባችሁ ግጥም አርጋችሁ እሰሩ ካሜራ ዘወር አርጋችሁ ርገጣቸው ህግ የለም ፍትህ በናተok❤👌
@barehbaresh735
@barehbaresh735 Месяц назад
Eshi bro
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
እኛም እንዳንጠየቅ ተጠንቅቀን ቋ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Месяц назад
❤ያራዳ ልጅ አላህ ይጠብቃችሁ ስቱን ነፃ አወጣችሁት ጀግኖች❤❤❤ምን ብየ ላመስግን
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Месяц назад
@@werkezebo_Cherkose_show እውነት እናንተን በስስት ነው እማያችሁ ብዙ ናችሁ ብዝት በሉ እደናተ ያለ ይብዛልን ታስፈልጋላችሁ ጀግና አገር ቤት ያስፈራል እምናየም ጉድ ሰው ወደ አውሬ ተቀይሯል
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
ትክክል ይበላቸው
@eritrashikor6352
@eritrashikor6352 Месяц назад
እባክ ስንት ጊዜ አየሁ ያዛዝናል ጌታሆይ እንካዕ ደረሰ ጎረቤት ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ
@nyctimes2728
@nyctimes2728 Месяц назад
ታሪኬን ልጨርሰው ቢላችሁም ሰውየውን ማድመጥ አልቻልክም። መጨረሻ ላይ ልጅቷ በቃ ልንገርህ ስትልህ ስሜትህን ተቆጣጥረህ ማውጣጣት ሲገባህ በነገሮች እየተዋከብክ መረጃ ሳትወስድ ነገሩን ቋጨኸው። በሥራህ በርታ ግን ጥሩ ጠያቂና አድማጭ መሆን አለብህ። መልሰህ ብታደምጠው መረጃ እየተሰጠህ ጣልቃ እየገባህ ሳታውቀው ሐሳብ ታስቀይራለህ።ለወደፊቱ ከበድ ያለ case ላይ መረጃ እንዳይሰወርብህ ስሜትህን ተቆጣጥረህ አድምጥ። ሁላችሁም በርቱ።ጥሩ ሥራ ነው❤
@KedrAwel-jh2lf
@KedrAwel-jh2lf Месяц назад
ያረቢ አላህ ያሽርህ 😢😢 መጨረሻዉን ድኖ ማየት እፈልጋለሁ😢😢😢
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
ከፈጣሪ ጋር እንሞክራለን
@slop512
@slop512 Месяц назад
እባክ ጸበል ዉሰዱት💔💔😭😭
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Месяц назад
​@@werkezebo_Cherkose_showፀበል አስገቡት ወንድማችን ይህኮ በመተት ነው አሳስራ ያስቅመጥቺው
@melawit-melawit
@melawit-melawit Месяц назад
ጠላት ከሩቅ ኣይመጣም የሚባለው ለካ እውነት ነው💔😢 መተት ኣድርጋ ኣስራው ነው ከንደዚች ኣይነት ወዳጅ መሳይ ገዳይ የሆኑትን ፈጣሪ ይጠብቀን😥
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Месяц назад
😢😢😢😢
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 Месяц назад
ሐበሻ አባበልኮ ይገርማል😢
@user-dn7uo2by4q
@user-dn7uo2by4q Месяц назад
ዳንየ በእግዚአብሔር በሁሉም ነገር ከጎኑ ሁኑ ፈጣሪ ይማረዉ እስዋን ፈጣሪ የእጅዋን ይስጣት 😢😢
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Месяц назад
አረ ዳኔል የጋዜጠኝነት ስልጠና መውሰድ አለብህ።ግን ለምነው ሰውየው እያወራ የማታስጨርሰው? እንዲሁም ወሬውን ሳትሰማ ስለሌላ ነገር የምታወራው??ደግሞም አጠያየቅ አትችልም ከምን መጀመር እና እንዴት ማጠናቀቅ እንዳለብህ አታቅም።
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Месяц назад
Betikikile minem aychelem 😢😢
@user-fo8yz8ti5w
@user-fo8yz8ti5w Месяц назад
25 santim yeleilew 50 santim yankashishal new mibalew. Yenante neger mejemeriya esun yaderegew adrgu mdre mkejna wshetamoch . Biyans andhiwet atrfewal ezi comment bila bila kezih malef atchilum dedeboch hula.
@firdoushabasha
@firdoushabasha 27 дней назад
​@@user-fo8yz8ti5wለተቀማጭ ስማይ ቅረቡ ነው ቦታው ላይ የለለስውኮብዙ ነውየሚወራው እነሱ ስንት ነገር ተጋፍጠዋል ቢያስ ያስፈራል የሚያወሩት ሁሉ ሊጠፋይችላል ድንጋጤ አለ
@abebamail3599
@abebamail3599 26 дней назад
Seleminadedd newu yehh awareness yaqatlall yasentachn betesboch beawurewoch teftewal bedebtrawoch betam tegidtnal
@dawitmamo8892
@dawitmamo8892 9 дней назад
@@abebamail3599 were atabzu Dani betam Yichilal Mirt Mermari newu
@SarahKonjo
@SarahKonjo Месяц назад
ባርችዬ ፀበል ውስድውና ከዛ ሴትዮዋ መታስር አለባት ይች አውሬ ቤትስቦቹን አገናኙት 😭😭😭😭😭
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
ጎሮቤት ጠቆሙ አትበል ታስገድላት አለች😢😢😢
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y Месяц назад
ዳኒ የዚህ ልጅ እስከመጨረሻው ተከታተለው እናመሰግናለን ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eritrashikor6352
@eritrashikor6352 Месяц назад
2 ክፍል የጠበቀኝ ነህ በጠም ያዛዝናል በጣም ነዉ የሚያመሰግናቹ ጌታ የባርካቹ ለሱ ወንድሜ ጌታ ይፈዉሶ ከfamily ይገኛኛል ተባረኩ ብሩካት አትፈታ ገንዘቡ ይመለስ ያዛዝ ታሪክ በጣም አለቀስኩ
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 Месяц назад
ከገሀነም እሣት ስላወጣኽው አመሠግንሀለሁ። ተባረክ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Месяц назад
መጨረሻዉን አሳዉቀን ወንድማችን አላህ ይጠበቃችሁ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Месяц назад
ዳኒ ባርዬ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል. ምርጡ ወንድሜ❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰማይ የዘላለም ቤታችሁን ያዘጋጀው 😢😢 እግዚአብሔር አለ ቢዘገይም ማንም አይቀደመውም እግዞኦ ሰንሞት ቀለበት እንኳ አይከተለንም ለምን ግን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Месяц назад
ቋሚዋ እህታችንን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
እግዚኦ ያልታየ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ዳኒና ጓደኞቹ ዘራችሁ ብርክ ይበል በመንገዳችሁ ሁሉ መድሀኒያለም ይቅደም❤❤❤ግን ዳኒ ይቺ ሴት ተይዛ ካልሆነ መረጃ ለማጥፋት ሀኪም ቤት ልትገለው ትችላለች ሲቀጥል ጠቋሚው ማን እንደሆነ አትናገር ይቺ አውሬ ናት
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢በህግ መጠየቅ አለባት ጠቁዋሚዋ እግዚአብሔር ይባርካት ዘመኑዋ ይባረክ ዳኒ እናንተም እግዚአብሔር ይስጣቹ አከብራቹዋለው
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад
አቤት አምላኬሆይ ዳኒዬ እንኳንም በነፍሱ ደረሳችሁለት😢😢😢😢ሚስትዬዋ የጇን ማግኘት አለባት
@betslot9715
@betslot9715 Месяц назад
ወይኔ ወንድሜ ይቺን ልጅ የነስር አይን የሚል ሚዲያ አለ እሱ ቢያገኛት ብዬ የተመኘሁ ጀግና ነዉ ዳጊም እርግጠኛ ነኝ ከእሱ ተማር እስከ መጨረሻዉ ኢድ ፈጣሪ ይርዳህ
@berknishberko1168
@berknishberko1168 Месяц назад
Beteley ye besu fikani guday isu biyizewu noro biye temengewu ayimotim neber 😢😢😢😢😢
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 Месяц назад
ትክክል የንስር አይን አንደኛ ስወደው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Месяц назад
ብሩን ባሪያው እባክህ አስመልስላት እሱም ህክምና ይደረግለት አውሬዋ ስውየው ፍትህ ማግኘት አለበት ይች ጨካኝ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
እየሞከርን ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Месяц назад
​@werkez😢😢😢😢😢😢ebo_Cherkose_show
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj Месяц назад
ሀቁ መመለስ አለበት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
​@werkezebo_Cherkose_show ማርያምን በጣም እያነባሁ ነው የጨረስኩት😢😢😢ፀበል ውሰዱት ብራስኮ በማርያም ፀበል ውሰዱት ህክምና ያግኝ ብሩን አስመልሱለት በርቱ አይ ጊዜ😢😢
@mmkksara434
@mmkksara434 Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነት አሥበን እግዚኦ እደው ሀገሬ የጉድ ሀገር ሁና የለ😢😢😢😢😢
@user-pl1yt3po9g
@user-pl1yt3po9g Месяц назад
ምን አይነት ዘመን ደረስን መጨካከን ሆነ የመጥፎ መጨረሻ ጨካኝ ሴት ናት የስራዋን እግዜአብሔር የስራዋን ይሰጣታል ፀበል ውዱት ሐኪምቤት አይደለም።
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 Месяц назад
ኡፊ ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስኝ ካሜራማኑ በጣም ጎበዝነክ ።አላህ ይጠብቃቹ የታመመውንም አላህ አፊያያርገው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
😢😢በጣም አጀት ይበላል😢😢
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Месяц назад
አምላኬ ሆይ ሀገር መግባት ፈራሁ😭😭😭😭
@barehbaresh735
@barehbaresh735 Месяц назад
Sorry
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 Месяц назад
በጣም 😢
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
እረ አትፍሪ ጥሩዎቹ ይበዛሉ ክፉዎቹ ጎልተው ስለሚወጡ ነው
@KedrAwel-jh2lf
@KedrAwel-jh2lf Месяц назад
@@werkezebo_Cherkose_show ኧረ ኢትዮ 100%ክፉዎች ናቸዉ እኛ እንኳን በሰዉ ሀገር ሆነን እደዚህ ስቃይ አናይም ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y Месяц назад
በጠም
@Mekonengetachaw
@Mekonengetachaw Месяц назад
በፈጣሪ ይሄንን ምስኪን እስከመጨረሻው እርዱት ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ፈጣሪ ከእናቸጋ ይሁን
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Месяц назад
😢ዬኔ ወንድም ሲያሳዝን እፍፍፍ ደርሱልህ ዳኒዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እርድት
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Месяц назад
ዳኔዬ ካሜራማንህ በጣም ጀግናነዉ አነጋገሩ እንኳንደህና መጣችሁ ፀበል ዉሰዱት በማረያም እባክህ😢😢😢😢 በእዉነት እግዚአብሄር ይስጥህ በጭንቀት ለተጨቆነዉ ወንድማችን ጠቋሚዋ ጀግናነሽ እዳችአይነቶቹን ያብዛልን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
ታሪኩ ን ሲነግረህ ዝም ብለ ህ አድምጥ እንጂ አትረብሽ ዳኒ ጎረቤት የው ተባረኪ ዳኒ ጓደኞ ችህም ተባረኩ ግን ንግግር አስጨርስ ዳኒሻ ጀግና 😘😘
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p Месяц назад
በትክክል በወጉ አዳምጥ የሌላቀን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Месяц назад
አዎ በሌላ ቀን ሰው ታሪኩን ሲነግርህ የማዳመጥ ልምድ ይኑርህ ኦዴስም በጉጉት እኮ ነው የሚጠብቀው ለመስማት
@tekonlyathechosen-zh8jg
@tekonlyathechosen-zh8jg 29 дней назад
ካሜራማን ተባረክ! ዳኒ እዚህ ላይ የነገረችህን ሴት ማንነት መናገር አልነበረብህም ለዚህች አርመኔ ሴት።
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Месяц назад
ምንም አልልሽም መድሀኒሐለም ሽባ ያርግሽ ጎረቤታ እግዚአብሔር ይስጥሽ አቦ ብራስኮ እራሱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-bg3hu4wz6g
@user-bg3hu4wz6g Месяц назад
እጅግ በጣም ጥሩ ለነብሰ የሚሆን ሰራ ነው በርታ በብሩ እንዳታሰገድልህ ከእግዚአብሄር ጋር ጥንቃቄ አድርግ!!!ለነገረህ ሰው ጥንቃቄ ሲባል መረጃውን የሰጠህ ሰው ማንነት እንዳትናገር!!ማን እንደነገረህ ለዚች አይነት አጭበርባሪ ሰው የመናገር ግዴታም የለብህም!!!!
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Месяц назад
ለነብሥ አይሆንም ለሥጋ እንጂ
@user-rg8bh4tp3d
@user-rg8bh4tp3d Месяц назад
ግን ስት አይነት ሠዉ አለ ሰዉ ጤነኛ ነዉ ፈረጁ እኳን ደህናመጣህ ስወዲህ
@barehbaresh735
@barehbaresh735 Месяц назад
Yes
@tewabechtesema8790
@tewabechtesema8790 Месяц назад
😭😭😭ልብ የምነካ ታሪክ ነው 😭 እንዴት ነው ግን የሰው ልብ ኤሄን ያክል ይጨክናል 😭😭እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ልቦና ስጣቸው 🙏🏻🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️
@user-hd1ci9rh6t
@user-hd1ci9rh6t Месяц назад
ዳንየ የኔ ጌታ እ/ር ይስጥ በእውነት ዋጋህን አምላክ ይክፈልህ፡፡
@zewditumamecha2246
@zewditumamecha2246 Месяц назад
ፀበል ውሰድት ይድናል ዳኒ በናትህ ❤❤❤❤❤❤እሳን የጆን አሰጣት
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 Месяц назад
ምን ቀዥቃዣ ናት ወጣቱ በተንኮልና በሸር የተካነች ናት እግዚያብሄር ይማረው ጸበል ይውሰዱት
@kibneshabegaz2131
@kibneshabegaz2131 Месяц назад
ጨርቆሴ ከንስር ዓይን ጋር ቁጭ ብለህ ብትማር ላንተ አሪፍ ነገር ነው ታሞ ታሪኩን እየነገረህ ለመስማት ጨነቀህ እኮ ለታማሚው መዳንያዓለም ይድረስለት
@yerasew1
@yerasew1 Месяц назад
ባርችዬ በናትህ ከይቅርታ ጋር ባለታሪኮችን ስትጠይቃቸው እና መልስ ሲሰጡህ በመሀል አትቸኩል ታሪካቸውን አስጨርሳቸው። አመሰግናለሁ። ሰውዬው እና ታሪኩ እጅግ በጣም ያሳዝናል።
@user-rp7it3gl7c
@user-rp7it3gl7c Месяц назад
Baxame satoche yebalexukale lala canaletto malate alabeke
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 Месяц назад
እኛ ስደተኞች ይሄን ጉድ እያየን እዴት ብለን ነው ሀገር አለን ብለን እምንገባው ይሄን ጉድ እያየሁ በኔም ላይ ይደርስ ይሆን እያልኩ እየፈራዉ ነው 😢
@user-yv6wz5kq7k
@user-yv6wz5kq7k Месяц назад
😢😢😢😢😢😢በጣም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
😒እኮ አገር የለንም 😔
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
😳😳እንዴት እንደዚህ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
ክፋት ስለሚገን እንጂ ጥሩዎች ይበዛሉ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
@@werkezebo_Cherkose_show 😔😔😔እንዴት እንመን ስንቱ ጉድ ስማን የ ውሪውች አገር ኦነችብን 😭😭አገራችን
@user-gs6tm4ok3p
@user-gs6tm4ok3p Месяц назад
ወይኔ ወንድሜ እኔን ምን አይነት ጭራቅ ነች ዳኒ እንዳለቋን የስራዋን ማግኘት አለባት ቤተሰቡን አግኙለት ጨበል ያስፈልገዋል እባካቹን በጣም ነው ሚያሳዝነው አደራ ዳኒ መጨረሻውን አሳውቀን ተባረኩ
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r Месяц назад
አየ ሴቱ እረ ወደየት እየሂድን ነው ወንድም የለሽም ወንድም ያለው ሰው እንደዚህ አያደርግም በፍፁም ምን አይነት ጨካኝ ነሽ በአላህ እረ አንተ ጀግና ቤተሰቦቹንም አግኝለት ሁኒታውን አሳውቀን የጠቆምሽውም ጎረቢቱ ቃል የለኝም እድሜ ልክሽን ይመችሽ ያረብ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Месяц назад
😢😢😢😢እዝጎ ማርና ክርስቶስ አይዞህ ሰው እንዲህ ይጫክና የምር በለጌ ናት የምር እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣች ቸሩ እግዚአብሔር መፈታተን ይለክልህ የኔ ወንድም😢😢😢😢😢😢😢
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t Месяц назад
ፀበል ዉሰዱት በማሪያም😢 የኔ አባት እመ ብዙሀን ትጠብቅህ መተት አድርጋበት ነዉ አኪም አትዉሰዶ ፀበል ነዉ መዉሰድ😢
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Месяц назад
አዎ በትክክል እማ መተት ነው ያስረቺው እግዚአብሔር ይፈውስው ፀበል ወስዱት እባካችሁ ህክም አይደለም መወስድ
@user-yy8ni7dy1w
@user-yy8ni7dy1w Месяц назад
ወይኔ ሲያሳዝን ፈጣሪ ከሰው አውሬ ጠብቀኝ. አምላኬ ሆይ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር እጀግ ያስፈራል😢
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 Месяц назад
ተረጋግተህ ለማዳመጥ ሞክር ባልጉዳዩ ሲናገር ሃሳቡን አስጨርስ ጥያቄህን በርጋታና ቀደም ተከተል ይኑረው የዚህን ሰው መጨረሻ አሳውቀን በተረፈ የሰፈሬ ሰው ጨርቆስ ተመችቶኛል በርቱ
@naidalo5047
@naidalo5047 Месяц назад
ይዘህና መጨረሻውን ወድሜ በጉጉት እንጠብቃለን በርታ በርታ በርተሰ😢😢
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 Месяц назад
እረ ወደፀበል ውሰዱት ወይኔ ወንድሜን ፈጣሪ ይድረስለት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Месяц назад
😔😔አኦ መተት ይኦናል
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 Месяц назад
አራድዬ ያየኸው አስደንግጦሃል! ቃለመጠይቅ ልክ አይደለም የጠቆመህን ሸፍነህ መናገር፣ የልጁን አድራሻ በአደባባይ መጠየቅ ፣ ይቺ ቃሪያ ማስተፋት ነበረብህ ሶሪ ለማንኛውም ለልጁ ደርሰሃል አድነው 😊 እባክህ
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p Месяц назад
እስከዛሬ ካየነዉ ሁሉ የከፋ ነዉ በእዉነት እኔ እንደዚህ አይነት ክፋት የት ልትደርስ ይሆን ለብር ብላ አትሞትም ማለት ነዉ ቀድማ ልትሞት ትችላለች ኡፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጥሽ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Месяц назад
ኤረ uuuu ዘንድሮስ በዛ ጭካኔ 😥😥🥺🥺 ዳኒዬ ተባረክ 🙏🙏ፋንዬ ቃጣይ እንጠብቃለን 🥰🥰
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l Месяц назад
አቤቱ ይቅር በለን የሰዉ ጭኮኔ😢😢😢😢 እባክ አምላከ ፈረድ ሰጤን
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 Месяц назад
ይቺ ጭራቅ እስከ ዘመኗ መጨረሻ ብርሀን ማየት የለባትም ደጓ ኢትዮዽያዊት ዘመንሽ ይባረክ ግድ ብሎሽ በመጠቆምሽ ህይወቱን ታደግሽ
@ZedoTereche
@ZedoTereche Месяц назад
ዳንዬ ወደ ፀበል ውሰዱትና የልጁን ህይወት አትርፉት።
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 Месяц назад
ጋዜጠኛው የማትረባ ነህ!አንድ ጥያቄ ጠይቀህ ዘለህ ወደሌላ !ምን እንደምትፈልግ እንኳን ለአድማጭ ግልጽ አይደለም!ግን ስራህ የተባረከ ነውና ተባረክ!
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Месяц назад
😭😭😭😭😭ወይ አገሬ ስንቱን ተሸክመሻል ምን አይነት አረመኔ ናት አላህ እንደዉ የስራሽን ይስጥሽ እንደነዚህ ያሉ አረመኔወች ስራ ነዉ አገራችንን እያመሰ ያለዉ እነዚህ ሙጅሪሞች ፣በላወች
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd Месяц назад
አረ በኢየሱስም እባካቹ ወደ ፀሎት ቤት ወሰዱት ወይኔ ወንድሜ😢😢እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የጠቆመችው እግዚአብሔር ይስጣት ልጅቷ ለህግ ትቅረብ
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Месяц назад
ጨርቆሴ አክት ብቻ ምጠይቀው ጥያቄ አይመችም ዝም ብለህ ችኮላ ብቻ የመጠየቅ ዘዴም የመስማትም ችሎታ የለክም
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Месяц назад
የኔ አባት የምር አሳዘነኝ 😢😢😢 ኡፍ አምላኬ ሆይ እደዚች አይነት ሴት እዳታ ደርገኝ 🙏😢😢 ፀበል ውሰዱት ዳኒየ ከፈጣሪ ታገኘው አለህ ከሰማሁት ካየሁት ሁሉ ማሪያምን በጣም ሰው መሆን ያስጠላኝ እፍፍፍ😢😢 😭😭 ዳኒየ ስሞትልህ እርዳው ፀበል እዲሄድ
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g Месяц назад
ዳንየ በናትህ ይህ ሰውየ እርዳው በእግዚአብሄር ታገኛው አለህ
@hikmatube1330
@hikmatube1330 Месяц назад
ይሄ ውሸት ነው ብዙ ዩቱበሮች ጋር በውሸት የሚሰራ ልጅ ነው
@Tgst1212
@Tgst1212 Месяц назад
ወይኔ ልጅቷ ስትመጣ ነብሴ ዉርር ነዉ ያለዉ በስመኣብ😢😢😢
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 Месяц назад
ተኮለኛ ሠወች አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍችሁ ያረብ እደዚህ አይነት ሠው እያለ አገራችን እደት ሠላም ይሆናን
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 Месяц назад
ገንዘቡን አስመልሱለት በአላህ እሱንም አላህ አፍያ ያረገው ያረብ💔💔💔
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Месяц назад
ምንፈልጋነው ልብስ ለብሳ ሰው መስላ ከማህበረሰብ ሰብ ጋር ተቀላቅላ ትመሳሰላለች የሰው አውሬ
@user-fz8kr4wg6e
@user-fz8kr4wg6e Месяц назад
መጨርሶ አሶየኑ የምን እሞክራለሁ ነው ቀልደኝ😢😢😢😢😢
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m Месяц назад
ኣቤቱ እግዚአብሔር በምህረትህ ኣስበን መጨረሻችንን ኣሳምርልን ወይኔ ወንድሜ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢ዳንየ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከእግዚአብሔር በታች ራሳቹ ጠብቁ ጥዋትም ማታም ፆሎት ሳታደርጉ ወደ ስራ ኣትዉጡ😢😢😢❤❤❤ወደ ፀበል ዉሰዱት መተት ኣሰርታበት ይሆናል የኣልጋ ቁራኛ ያደረገችዉ
@aleyamohamed1078
@aleyamohamed1078 Месяц назад
መተት አሰርታበት ይኦናል
@user-cd3pe1xc1e
@user-cd3pe1xc1e Месяц назад
ዳኒ እባክህ መልዕክተኛው የጠየቃት ልጅ በወንዶች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰባት ያለችውን ልጅ ታጀጓት የድብቅ ካሜራ ክትትል አድርጋችሁ እነዛን ሰይጣኖች ዋጋቸውን ይሰጣቸው👈👈👈👈👆👆👆👆👆👆👆 እባክህ የዚችን ህፃን እንባ አብሱ በፈጠራችሁ እያስፈራሩዋት አባትሺን እንገለዋለን እያሉኝ ነው ትላለች👈👆👆👆👆 ስለ መድሀኒያለም ድረሱላት
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Месяц назад
Betam Gobez Gazetegna Neh Egziabeher kekefu yetebkeh ❤❤❤
@zenanisro6345
@zenanisro6345 Месяц назад
እግዚያብሄር የእጅሽን ይስጥሽ.😢
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm Месяц назад
ይቺምን. ጤነኛናት ጤናቢኖራት. ያካሏንክፋይ. እደዚህባላደረገች. ነበር አላህ የሱንህመም. ይስጣት
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y Месяц назад
ወዮ ክፉ ዘመን ያረቢ ምን አታሰማን እፉ😢😢😢😢😢😢😢
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Месяц назад
በጌታ አይዛህ. ወድሜ እግዚአቢሔር. ጨሪሳ ይማርህ. 😢😢😢😢😢😢
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
ዳኒ ቆፍጠን በል ና ጠይቅ ይቺን ማጋጨት ነበ ር ሲቀጥል ጎረቤቷን መጠ ቆም የለብህ ም
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Месяц назад
ቆፈጣናነት ይጎለዋል
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Месяц назад
Please 😢😢ፀበል ውሰድት መተት ነው ያሰረችበት እንድተሰር አፈር ትብላ 😢😢😢😢😢
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Месяц назад
በናትክ ፀበል ውሰደው ይቺ መተተኛ በመተት ነው የሰረችው ፀበል ፀበል ፀበል ውሰደው እባክክክ ዳኒ😢😢😢😢
@Tgst1212
@Tgst1212 Месяц назад
ዳንየ ዉጭ ሃገር ሄዶ ይታከማል እኛ ልንወስደዉ ነዉ በላት ምክንያቱም ለሌ ሰዉ እንዳይኖራት ፈርቼ ነዉ😢😢😢
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Месяц назад
ባርችዬ በጣም ነው ምወድህ ማሪያምን ወንድሜ ሳየው የሚሰማኝን ስሜት ነው ሚሰማኝ ሳይህ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጠማማ ሰወች ከእንደዚህ አይነት ቦታ ከሂድክ በሃላ አንተም ፀበል ተጠመቅ አባቴ ግዜው ከፍቷል😢😢 ልጁን ደግሞ በማሪያም ፀበል እንዲጠመቅ እርዳው ሁለተኛ video እንደምትስራልን ተስፍ አለን
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n Месяц назад
መጨረሻውን አሳዌቀን😢😢😢😢😢😢
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
እንሞክራለን ከቻልን እንሰራለን
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Месяц назад
⁴😢😢😢😢😢😢
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n Месяц назад
@@werkezebo_Cherkose_show እንጠብቃለን የሴትአረመኔ ወይኔ አገሬ ታሳዝናለች ሀገርመግባት ያስፈራል ሳኢድዋ 🌹አይላቭ ብያታለሁ
@user-nx1lu4vb9b
@user-nx1lu4vb9b 23 дня назад
ቸሩመዳኒያለም.ክፋአታሳየን.አታሰማን.ደናቀንአምጣፈጣሪ.ካተነዉመፍትሔዉ!!!!::💚💛❤
@TsehayNugatu
@TsehayNugatu Месяц назад
እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ የሠው ጭካኔ በፀበል ይፈወሳል እሷ ግን ፈጣሪ ይፍረድባት የስራዋን ይሴጣት
@user-zo8bu2id3p
@user-zo8bu2id3p Месяц назад
የአላህ ያረብ አገር መግባት ፈራሁ ቤተሰው ወይ ሀገሬ ሰላምሽን ይመለስልን ያረብ ዘንድሮ ማልቀስ ኢንጂ ደስታ የለም
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e Месяц назад
ሸዋሮቢት ያገሬ ሰው ነው እግዚአብሔር ይርዳህ😢😢😢
@haimigirma8010
@haimigirma8010 Месяц назад
ሆረር ፊልም አያስፈፈልግም ይሄው እውነተኛ አስፈሪ ምነው ምነው ሰዉ ምን ተጠናወተው ወንድሜ አንተ ግን እግዚአብሄር ሃይሉን ይስጥህ❤
@user-hn2jm6sz1z
@user-hn2jm6sz1z Месяц назад
ይሔን ን ጉድ ክፍል ሁለቱንና መጨረሻውን አሳዪን በርቱ ቀጥሉበት
@EmentMengsti
@EmentMengsti Месяц назад
እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 Месяц назад
ኤህ መድሐኒአለም ይፍረድባት እዴት ባላን አካላታን እደዚህ ትጫወትበት አለች 😢😢እኔምለው ዘመዶቹ የት ሄደ አይላቱም እዴ ለሳ ቅዱስ ገብርኤል ይፍረድባት መተት አስደርጋበትነው ፀበል ውሰዱት😢😢ፀበል ነው መዳኒቱ ያቺ የጠቆመቺውልጅ ተባረኪ
@hdjd8521
@hdjd8521 Месяц назад
አዎ
@melakudebela
@melakudebela Месяц назад
Wow thanks Dani
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w Месяц назад
የድሳበባ ግድ አላልቅም ፈጣሮ ሆይ ወንጀል የምሰራ ይረሻን የምትሉ 👍😭😭😭😭😭😭
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q Месяц назад
አህሌን ዳኒ በቅርቡነው የተከታተልኩህ ስወድህ🥰
@melkhamzar8948
@melkhamzar8948 Месяц назад
በጌታ ስም አይዞህ ያኔ ወንድም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
HELLUVA BOSS - THE FULL MOON  // S2: Episode 8
23:10
Просмотров 3,9 млн
ИМПРОВИЗАТОРЫ | Нам 8 лет
1:57:59
Просмотров 380 тыс.
Сервис на высшем уровне
1:01
Просмотров 1,5 млн
I Need Your Help..
0:33
Просмотров 137 млн