Тёмный

አባት ሴት ልጁን ለ17 አመት ያደረገው አሳዛኝ ድርጊት በብዙ ፍለጋ ካለበት ቦታ ፈልገን አመጣነው በቁጭት አለቀሰwerkezebo Cherkoseወርቀዘቦ ጨርቆሴ 

Werkezebo media
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Развлечения

Опубликовано:

 

20 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@MahletGiday
@MahletGiday Месяц назад
ዳንዬ መልካም ሰው ሁሌም በስራህ አደንቅልሀለው በርታልን ከዚህ በላይ ምትሰራ ልጅ ነህ አንተንም ካሜራ ማኑም እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Месяц назад
ቀድመህ መናገር ነበረብህ ላላችሁ surprise ማደረግ ስለፈለገ ነው። ዳኒዬ ግን በዚህ አጋጣሚ እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን ልትስራ ስትል የገለሰቦቹን የጤና ሁንታ ቀድመህ ማጣራት ይኖርብሃል፣ የዛሬው ትህምርት ይሁንህ❤ በተረፈ አባትና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ።
@barehbaresh735
@barehbaresh735 Месяц назад
Eshi wed tanks
@yeabebaye9942
@yeabebaye9942 Месяц назад
አሁንስ ቅጥ አጣችሁ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Месяц назад
@@yeabebaye9942 yene Kongo lesu adega endayhonbet new enji kekifat aydelem mikniyatum balegudayochu yelib endihum yedembizat kalebachew bemidenegtubet gize adega lefeter yichlal yamalet degmo bewondimachin lay chiger yimetal leza kedmo yetena hunetachewun mataratu lesu teru new lemalet new eshe.
@abdimamedjama7368
@abdimamedjama7368 Месяц назад
ዳኒ ብራስኮ የሰሜን ሸዋዉ ልጅ መጨረሻውን ቤተሰቦች የሆነው የማወቅ መብታችን ይከበር እላለው የጅጅጋው ተከታታይህ ነኝ ሰላምህ ይብዛ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Месяц назад
የኔ ጌታ እንዴት መልካም እሩህሩህ ልጅ ነህ። እንዴት ያለውን ጀግናና ድጋፍ ያብዛልን። ብርታት የምትሰራውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ።
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Месяц назад
ካሁን በፊት የሰራህው የሰሜን ሽዋው ልጅ እዴት ሆነ በማርያም መልሰልን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
ጉዳዩ በቤተሰብ ሽምግልና ተይዞአል ቤተሰቦቹ ወስደውታል
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Месяц назад
🙏🙏🙏🙏​@@werkezebo_Cherkose_show
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 Месяц назад
Waaaaaw betam dess yilal dani Egeziabiher ersu abezto abezto yibarkh wude wendimachin Egeziabiher ersu ke kifu neger hullu yitebkeh daniachin
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Месяц назад
​​@@werkezebo_Cherkose_show2 አመት ሙሉ በር ዘግታበት ገንዘብ እያለው ገንዘቡን በአካውንቷ አስቀምጣ ሀኪም ቤት እንኳን ሳትወስደው ጨክናበት እውነት ለመናገር የግፍ ግፍ ነው የሠራችበት፤ መቼስ ሰው የዘራውን መጨዱ አይቀርምና የዛራችውን ታጭዳለች። እናንትን ግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በእናንተ ሥራ የስንቱ እምባ ታብሷልና ደግሜ እላችኋለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@meharumekkore3236
@meharumekkore3236 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v Месяц назад
በጣም ልብ የሚነካ የአባት እና የልጅ ፍቅር ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@berryberry2124
@berryberry2124 Месяц назад
ዳኒ ፈጣሪይጠብቅህ ይሄን መልካም ስራህን ነበር ስንጠብቅ የነበረው አንድ ሰሞን ጠፍተህብን አስቤ ነበር ይሄም አባት የሚያሳዝን ጀግና አባት ነው ወታደር እንደዚህ አይነቶች ወታደሮች ነበሩ ሀገራችንን ሰላማችንን ሲያስከብሩ የነበሩት የአሁኖቹ ሰው የሚያባሉ ደደቦች መሀይሞችን ሰብስቦ የሚያጫርስ አባት እንካን ደስ ያለህ ቀሪው ዘመንህን ከልጅህ ጋር አሳልፍ
@fekadutefera268
@fekadutefera268 Месяц назад
በጣም የሚያሳዝኑ አባት ናቸው ቀሪ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባረክላቸው
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Месяц назад
ዳኒዬ የሸዋሮቢቱ ልጅ አሳዉቀን በማረያም እባክህ በጣም ጀግናነህ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ካሜራ ማንህም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘንድሮ የፓሊስ ስራ እናተናችሁ የሰራችሁት በርቱ❤❤❤❤
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u Месяц назад
ሸዋሮቢት ምናለ በማሪያም ንገሩኝ
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Месяц назад
አወ እኔም በጉጉትነው እምጠብቀው በጣምያሳዝናል ልጁ 😢😢😢😢❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Месяц назад
@@user-bv7im7ws3u የሸዋሮቢት ልጅበሚስቱ ምክንያት ታሞ ቪዶዎን አይተን በጣም አንጀት ይበላል እና በምንደረጃላይ እዳለ ነዉ ማወቅፈልገን ነዉ አይዞሽ እኔም ደብረብረሀን ነኝ አታስቤ ሀገር በከፌል ሰላምነዉ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Месяц назад
ጡቴ ውስጥ እጢ አለብኝ 😢ዱአ አርጉልኝ ቅመሞች ሀኪም ቤት ሄጄ ምንም የለብሽም ተብያለሁ ግን ላስወጣው ፈልጊያለሁ ግን በስደት ያስፈራል❤ህመም አይንካችሁ አሚን
@roziikonjo5582
@roziikonjo5582 Месяц назад
አብሽር የኔ ቆንጆ አኔም አለኝ
@roziikonjo5582
@roziikonjo5582 Месяц назад
ቦሮፍን የሚባል ማዳንት ዉሳጅ ካ ፓርማስ ማስታገሻ ናው
@roziikonjo5582
@roziikonjo5582 Месяц назад
አት ቻናቅ የኔ 11አማት ሆኖንያል ቺግር የላሁም ኦኬ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Месяц назад
አላህ ነፃ ይበልሺ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Месяц назад
@@roziikonjo5582 እንደት ላግኘው መድሀኒቱን💔😢
@rreema6586
@rreema6586 Месяц назад
ዳንየ ❤❤❤ጥንቃቄአድርግ
@user-dc7on2be5t
@user-dc7on2be5t 25 дней назад
ጎበዝ ደግ ዘመንህ ይባረክ:: ጣፋጭ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ:: የምድር መከራ በደጅህ አይቍም :: የእግዝአብሔር ጥበቃ ለዘለአለም ከአንተ ጋር ይሁን:: እደግ::
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
አብሽር አንት ጥሩ ነገር ስርተሃል አላህ ይጠብቅክ
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Месяц назад
ማሻአላህ እኮንተገናኙ አባትሺንማገኝት ትልቅደሥታነው አባት ልጃቸውንማገኝታቸው ትልቅደሥታነው
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Месяц назад
ያልሞተ ይገናኛል 😢😢❤❤ ዳኒዬ የዛሬው ቪድዮ የድምፅ ጥራት ይለውም
@MM.M-mn6lm
@MM.M-mn6lm Месяц назад
ዳኒ ግን ሰው ያስባል አትልም እንዴ ቢያንስ መልስ መስጠት ነበረብህ ተገርማለህ አቦ😢😢😢😢
@SelimHassen
@SelimHassen Месяц назад
ወድምዬው እኳን ደና መጣህ ❤❤❤ ኡፍፍፍ ዬኔ አባት በጣም አስደነገጡኝ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር😊
@hayatahmed2141
@hayatahmed2141 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ ❤
@Orthodoxsawit1
@Orthodoxsawit1 Месяц назад
ኡፍ የምትጠቀሙት ሙዝቃ እንዴት እንደወድኩት. የሚነግረኝ ሰው ካለ please ?🙏🏾
@user-po1kz6fo4t
@user-po1kz6fo4t Месяц назад
የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😭💔
@argetoall6484
@argetoall6484 Месяц назад
አባትና ልጅ እንኳን በሰላም ለአይነ ስጋ አበቃችሁ ክብር ለድንግል ማርያም ከእነ ልጇ ዳኒየ አንተም ካሜራ አማንህም አጠቃላይ አብረውህ የሚሰሩትን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ ሚስቱ ለሁለት አመት ያገተችው ሰውየ ምን ላይ ደረሰ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Месяц назад
ተባረክ ዳኒየ የወንድሜ ሞክሸ እንኩዋንም አገናኘሀቸው አላህ ቀሪ ዘመናቸውን ሣይለያይ በደሥታ ያኑራቸው
@-Kiya965
@-Kiya965 Месяц назад
Abbaasi hadhaasi dhabuun baay,ee ulfaata bagaa wal arganna dhugaa Dani nuuf jiraadhu ❤😢
@YeshiKebede-xs5xc
@YeshiKebede-xs5xc Месяц назад
ድምጽ ይስተካከል 🎉
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Месяц назад
እንኩዋን ደህና መጣህ ዳን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
በጣም ድስስ ይላል
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c Месяц назад
ባርች የኔ ጀግና ወድም ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 Месяц назад
ጠክሪልንእንወዲሀለን
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Месяц назад
ዳንዬ መልካም ስው ሁሌም በስርልህ አደንቅልሀለው በርታልን እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@user-qf5iy2nu6j
@user-qf5iy2nu6j Месяц назад
በርታ ጀግና ነክ❤
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 Месяц назад
ያልሞተ ይገናኝል❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ታላቅ ነው እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይስጣችሁ ዳኒዬ እግዚአብሔር እሩህርህ ወንድም ነህ 🙏🏾
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 Месяц назад
ድምፅ በጣም ይርቃል
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Месяц назад
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@user-ev2xb2ut8j
@user-ev2xb2ut8j Месяц назад
ውድወንድሜሕራስንጠብቅ፣ጌታከሀንተጋርይሁን
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 Месяц назад
ድምፅ ጨመር አርገው
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Месяц назад
በጣም ልቢ. የምነካ. የአባትና. ልጂ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerkiNish
@BerkiNish Месяц назад
ተባረክአምላክይጠብቅክወንድሜ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Месяц назад
ከሁሉም ክለስከሉ እዴት ደስዪል የሖኔ ትዚታ ጨረብኚ የአገርቤት ትዚታ❤❤❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Месяц назад
ባሪያው አዛኝ ወንድማችን🙏
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Месяц назад
የሽዋ ሮቢቱ ሰዉየ እንዴት ሆነ አሳዉቀን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Месяц назад
በሽምግልና ተይዞአል
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u Месяц назад
ምናለ በማሪያም
@Hundumak
@Hundumak Месяц назад
​@@werkezebo_Cherkose_showሽምግልና አያስፈልግም ። ትልቅ ወንጀል ነው። ለህግ አሳልፈህ ስጥ። ሴትዮዋ አረመኔ ናት።
@higtug6
@higtug6 Месяц назад
ያገሬ ልጅ ደግሞ ምን ተፈጠረ እስኪ ልየው
@12MEDIA21
@12MEDIA21 Месяц назад
እስክድርየትገባ 😢😢😢
@aminameles4466
@aminameles4466 Месяц назад
በጣምያሳዝናል😢😭😭😭
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Месяц назад
አሳዛኝ😢😢😢 ኡፍ
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 Месяц назад
Dani 💕💓❣️ EgiziAbeher yebarekeh 🙏
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 Месяц назад
Ayizogni wondime yegna Jaginaaaaaaa ❤🙏🙏🙏👋👋
@melataskal9201
@melataskal9201 Месяц назад
ዳኒዩ ጅግናኣ ጋዜጠኛኣ ነክ የምር
@TegistBekele-mo6hd
@TegistBekele-mo6hd 3 дня назад
እንዃን ደስ አላቹ 😍🥰🥰🥰
@azebtes8649
@azebtes8649 27 дней назад
ዳኒ ግን ለምንድነው ሱሪክን በደንብ ወገብክ ላይ በቀበቶ በደንብ አታስረውም ላንተም ጥሩ አይደለም ወገብ እንደሌለው ሰው ሱሪክን ዝቅ አድርገክ ማድረግ ደስ አይልም አስተካክል
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Месяц назад
😭😭❤️❤️❤️🙏🙏🙏ደኒ ጀግና ጌታ ይባረክ ወንድሜ
@user-dl4dg8fp4y
@user-dl4dg8fp4y Месяц назад
😢እግዚያቤሄር ይመስገን
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Месяц назад
ባለጉዳዩን በተረጋጋነገር ትንሺ ነግራችሁነው ማገናኘት ምን አልባት ሥኮር ህመምተኛ ግፊት ያለውሠው ጉዳት ይድረስል
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e Месяц назад
ዳንቾ ዛሬ ደግሞ አምሮብሃል።
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y Месяц назад
መጀመርያ መነገር ነበረብህ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አላችሁ
@MohammedMohammed-mq7kz
@MohammedMohammed-mq7kz Месяц назад
የድምፅ እጥረቲ ብዙም አይሰመሚ ደንዬ ወድሜ እስክ እረስሂንም ጠብቅሂ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Месяц назад
የኔአባት መልካምነተው አይገለጽም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
😢😢😢እፍፍፍ የኔ አባት
@mulatniguse9588
@mulatniguse9588 Месяц назад
ደክመህ ደክመህ ብዙጊ ሰተ ት ትሰሰራለህ መጀመሪያ እኮ የተነገረው እንደዚህ አይሆንም እኔ የምነግር ነገር ቢኖር በህይወትህ የሚቆጭህ ሰተ ት ትሰራለህ። ብተጠነቀ ቅ የሻለሀል ደክመህ ደክመህ ሰራውን የህፃን አታርገው።
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
😢😢 ትክክል መጀመርያ መናገረ ነበረበት
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p Месяц назад
እኮን አባቶ እኔ ደነገጥኩ ዝግ ብለህ ነበርኮ እምነግረው ዳግመኛ እድህ አይደረግም አበይ ብላ ትጮህ ያስደነግጣል
@GaladOsss
@GaladOsss Месяц назад
ጨርቆሴ ሾው በርቱ ክላስካሉ ምርጥ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@destateferaa2626
@destateferaa2626 Месяц назад
Daniye siwedik bertalin❤❤❤❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Месяц назад
ምንድነው ያለፈ ክፍል አለንዴ መግብያው አልታወቀኝም
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Месяц назад
እረ በጣም ድምፅ ጥራት ይጎለዋል ያባትና ልጅ ከተገናኙ በሀላ ልጅቷ አብሶ የምትለው አይሰማም
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Месяц назад
Daniya baretalen yanya gagena egzaber yexabeqeke❤❤❤❤❤
@hanakebede282
@hanakebede282 Месяц назад
ማየትም መሥማትም አቃተኘ ያላባት ማደግን ቀሥል ቀሰቀስክብኘ💔💔💔
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Месяц назад
❤❤💝💝😭😭😭
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Месяц назад
ድምፅ ጥራት የለዉም ቪደወችሁ ኮሊቲ የለዉሞ ቪደወችሁ አሥተካክሉ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm Месяц назад
አህለን የድምፁ ጥራትትንሽ አይበይንም
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h Месяц назад
ድምፅ ጥራት ዜሮ
@bekeledagne1275
@bekeledagne1275 Месяц назад
Amazing reunion!!!
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Месяц назад
አብሽር
@asdzxc7570
@asdzxc7570 Месяц назад
Ymilut ayelayem
@user-fn4yb8cn5k
@user-fn4yb8cn5k 24 дня назад
ጨርቆሴ በጣም የዋህ ነዉ ያሰዝነል ከአበቷ በኃይ ነዉ የደነገጣዉ
@zelekehailu6335
@zelekehailu6335 Месяц назад
Meshefen lemin asfelegee maches wajal adelem ihee demoo 😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Месяц назад
😢😢😢😢😢
@fiyzatube2410
@fiyzatube2410 Месяц назад
ደኒዬ ጀግና ነህ የምር🎉🎉🎉❤❤❤
@Sofi24434
@Sofi24434 Месяц назад
እንኳን ሰላም ተገናኛቹ ❤ ዳኒዬ ምርጥ ልጅ ትለያለህ 👌❤️
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Месяц назад
ዳኒ ደሞ ዱካ ሾው የኔ ነው ብለህ ሰብስክራይብ አስደርገኸን ይኸው በድራማ እያዛገን ነው ለማንኛውም ሰብስክራይብ አደርጋለሁ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Месяц назад
እሄ ነገር አፋልጉ ነው እዴ
@antafa5880
@antafa5880 Месяц назад
Begeta beysusm 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@fozianebi1562
@fozianebi1562 Месяц назад
Daniye chagnachn bertaln❤🎉
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv Месяц назад
Daniye Ayezon
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p Месяц назад
አቤት የልብሦችህ አበባ ሢመቹ 🎉🎉🎉
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt Месяц назад
ድምጹ ግን በደምብ እይሰማም።😮😮
@mominamomina4610
@mominamomina4610 Месяц назад
Allah.afiya.yatigishi
@user-pe5ok6yx3j
@user-pe5ok6yx3j Месяц назад
Yhe lij betam smetawi new
@user-fy1tm9fi7c
@user-fy1tm9fi7c Месяц назад
እህህ
@user-ss1lk2dv3b
@user-ss1lk2dv3b Месяц назад
♥️♥️♥️
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 Месяц назад
surprised lemadrg bezih huneta betjemrew arif nebere
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Месяц назад
ድምጺ ጥራት የለው
@Mess489
@Mess489 Месяц назад
Berita brother erasen xebiqi 🥰
@meharumekkore3236
@meharumekkore3236 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የእንባ መአት ነው የጨረስኩት የምሪ 👂🏻😭😭😭😭😭ደን ማኛው የሆንክ ልጅ ጀግና ብሉት አይገልፅም አንተን
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n Месяц назад
ዳኒ ቅን ሰው ❤salute
@user-sm5zu5pk1y
@user-sm5zu5pk1y Месяц назад
@emebt-ui4yc
@emebt-ui4yc Месяц назад
ዳኒ ወንድማችን የሽዋ ሮቤቱን ልጅ እባክህ ያለበትን ሁኔታ አሳውቀን💔😢
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-mv4wz6bm6l
@user-mv4wz6bm6l Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 Месяц назад
የታመመ ሰው ድንገት በመደገጥ አደጋ ሊወድቁ ይችላሉ የዚህ አይነት ስራ መጥፎ ነው ተጠንቀቁ
@ttww9470
@ttww9470 Месяц назад
😢😢 በድንጋጤ ሞት አለ ቀድህ መናገረ አለብህ
@user-mo3jv8uh2w
@user-mo3jv8uh2w Месяц назад
Dan😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-rv4xm8vt5d
@user-rv4xm8vt5d Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
NAYEON "ABCD" M/V
03:42
Просмотров 14 млн
FUN&SUN | Update 0.29.0 Trailer | Standoff 2
02:32
Просмотров 639 тыс.
መርዳት  ባንችልም ሼር እናድርግ
7:27
Заметили?!😂😂😂 #софянка
0:16
Просмотров 1,5 млн
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00