Тёмный

//ሚስጥራዊው ሳጥን// በግ ሲሸለም አልቀበልም ያለው ሠው .... ደማቅ የፋሲካ ጨዋታ//ፋሲካን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 153 тыс.
50% 1

ጃፒ እና ትንሳኤ በተለያየ ቦታ በመገኘት ከሚስጥራዊ ሳጥን እና ከገንዘብ አስመርጠው ሸልመዋል
Japi and Tinsae went to different places with a game from the mystery box and cash."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

4 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@seadei127
@seadei127 Месяц назад
የወለደሰው ስሙ አይቀበረም አስፍየ እንወድሀለን 😢ጃፒ አትጥፋሁሌም ቅረብልን የምትሉ ላይክ አርጉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamratBran
@TamratBran Месяц назад
በትክክል👍
@ElsaAbil
@ElsaAbil Месяц назад
ሁላችሁም ለጃፒ ያላችሁን ፍቅር ሣላደንቅ አላልፍም ጃፒዬ ኑርልን አባቴ መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Месяц назад
ጃፒየእድሜጠኒይሥጥሕ ያባ ትሕ ምትካችንነሕ
@sitrazee13
@sitrazee13 Месяц назад
እሱን አይቼ ነው የምገባው
@ethio5823
@ethio5823 Месяц назад
ትንሱ ና ጃፒ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@AlamuAbra
@AlamuAbra Месяц назад
በሰው አገር ያላችሁ እግዚአብሔር የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ማን ነው በአመት ባል ምድር አቤተሰቡን እንደኔ የምናፍቅ😢😢😢😢😢😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
ፍሪጁን የተሸለመችው ሰትየዋ ደስ አለኝ እንደ እኔ ደስ ያላችሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Месяц назад
በጌታ የተወደዳችሁ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 Месяц назад
የእድለኞቾ ደስታ ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ጃፒና ትንሱ አንደኛ
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui Месяц назад
እንኳን ደስ ኣለሽ በሉኝ ፋሲካን ለመጀመርያ ግዜ ቤተሰቦቼ ጋር በ ኣሜሪካ😊😊😊😊😊😊😊😊
@TryH5DFG
@TryH5DFG Месяц назад
Inkani desa aleshi wude melikami adisi ameti🎉🎉🎉🎉
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Месяц назад
በመላው አለም ላይ የምትገኙ የክርስቶስና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መውለድ ደጉ አስፋው መሸሻ አለ 👉ጃፒ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 Месяц назад
ጃፒዬ ምርጥ ሰው ጠቅላላ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ሁላችሁም
@tamiratayehu84
@tamiratayehu84 Месяц назад
ኢቢየስ እባካቹህ የምታጫውቱ ትን ሰዎች የኔ ቢጤ ደሃ ብታደርግ በጣም ደስ ይላል ሰው ለዩ
@Winta314
@Winta314 Месяц назад
ሙሉ ቪዲዮውን ሳታይ አትኮምት ወሬ
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p Месяц назад
ቪዲዮውን እዩ መጀመሪያ እከክ
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k Месяц назад
ጃፖ ስቀህ ስላየው ደስ ብሎኛል ❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Месяц назад
ለድሀው ህዝብ የሰጣችሁን ፍጥራኖች ኑሩልን ጃፒ ጀግና ሰው
@Mia_5479
@Mia_5479 Месяц назад
መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤ ⁶ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ። ማቴዎስ 28.
@tig59905
@tig59905 Месяц назад
በዛም ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋቹኝ ኢቢኤሶት አግዚአብሔር ይባርካቹ🙏 በአንድም በሌላም ህዝባችን እየረዳቹ ነው ❤❤
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Месяц назад
ጃፒዬ የኔ አሳዛኝተንሱዬ የኔ ልበቀና እመቤቴ ትጠብቃችሁ 😊
@Winta314
@Winta314 Месяц назад
ኸረረረረ ebs ይመቻቹ channel ማለት የናንተ ነው Ebs ❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Месяц назад
ጄፒዬ ለሰው ያለው ፍቅር እና አክብሮት የማን ልጅ ሆነና ኑርልን❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r Месяц назад
Ebs❤❤❤❤❤ኑሩልን በጣም ነው ምንወዳቹ ጃፕዬ የአደራልጃችን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Месяц назад
ኡፍ ጃቢዬ ይመችክ
@masarat2998
@masarat2998 Месяц назад
ጃፕየ የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc Месяц назад
ጃፒ ❤❤❤❤❤
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy Месяц назад
ኢ ቢ ኤሶች ድሀን እንደምታስደስቱ ቤታችሁ በደስታ በበረከት የተትረፈረፈ ይሁን❤
@Winta314
@Winta314 Месяц назад
ባለ እድለኞች አመራረጣቹ ተመችቶናል ❤❤❤❤
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Месяц назад
ዋው እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ ebc ዘራችሁ ይባረክ
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 Месяц назад
እንኳን አደራሳቹ ፣ቱሱና ጃቢዬ ይመቻቹ ዋዉ ጃቢና ቱስ እወዳቹዋለዉ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Месяц назад
ጃፕይ ❤️❤️❤️❤️❤️
@birukmoges
@birukmoges Месяц назад
ፕሮግራም እንደዚህ ነዉ የኑሮ ዉድነቱ ያደነዘዘዉን ሕዝብ እያዝናና የሚጠቅም
@user-im9gc6zd6k
@user-im9gc6zd6k Месяц назад
ተግባብታችኋል ያምርባችዃል
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Месяц назад
ትንሱና ጃፒ የውነት ወንድማሞች ይመስላሉ
@meronkebede7112
@meronkebede7112 Месяц назад
ትንሱ ምላስህ ተያዘ አይደል ጃፒ በለጠህ ግን ሁለታችሁም በታም ነው ምታምሩት ደስስ የምትሉት
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Месяц назад
በአሁኑ የሰው ምርጫ በጣም ጥሩ ነው እውነት በርቱ
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr Месяц назад
እኳን አብሮ አደረሰ ጃፒ ስላየነህ ደስ ብሎናል ወድሜ በርታ
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml Месяц назад
አላህ ተጨምሮበት ሳጥኑ ያለች አላህ የምፈልገዉን ሰጣት❤
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 Месяц назад
ጃፒዬ የአባቱ ልጅ ሁሌም አስፍዬን ያየው ነው ሚመስለኝ መውለድደጉ
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 Месяц назад
ዕጣ ለሚገባው ሰው ሲደርስ ደስ ይላል እንኳን ደስ አሎት ማዘር ❤ሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ❤
@sikosilo1727
@sikosilo1727 Месяц назад
ይመቻችሁ እድሜና ጤና ጃፒየ ሰው የሚያስዴሳ ሰው አላህያስዴሳችሁ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 Месяц назад
አላህ ይጨምርላቹ
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v Месяц назад
ጃፒ❤❤❤❤❤❤❤❤
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Месяц назад
EBS the one and the only media!! Super!
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Месяц назад
እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤መጣም እጅ የሚገርምነው በዚም እኮ ሰዎች እየተረዱነው
@yemariyam998
@yemariyam998 Месяц назад
ጃፒዬ❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን
@tenagnelorenso3036
@tenagnelorenso3036 Месяц назад
ተባረኩ ebs
@etagegnehugetachew8460
@etagegnehugetachew8460 Месяц назад
EBS, Bless you!
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Месяц назад
May you all have blessed and awesome Fasica. That is so important legacy " compassion ". That is how l remembered Asfishye always having a positive attitude ❤
@grbu1121
@grbu1121 Месяц назад
ጃፒዬ ሳምንት ብቅ እልም ስል ነው የዋልኩት
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Месяц назад
ተባረኩ አመት አመት ያድርሳችሁ
@user-bj2kk3dw9r
@user-bj2kk3dw9r Месяц назад
አባቱን መሻይ በርታ ወድማችን እኖድሀለን
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Месяц назад
Ebs ተባረኩ የሰው አመራረጣቹ ደስ ይላል
@bezaunique6975
@bezaunique6975 Месяц назад
Thank you EBS !❤❤❤❤ am out of words to say something….God bless you!😢
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Месяц назад
የዛሬው በጣም ደስ ይላል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
በመዳም ኩሽና የሚለፉ እህቶቸ አላህ የእረፍት እንጀራ በሀገራችን ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Месяц назад
ጃፒ በጣም ጎበዝ የአባትህ ልጅ ደግ
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s Месяц назад
ጃፒዬ የደጉ ልጅ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p Месяц назад
ይሄ ጨዋታ ደስ ሲል😍
@user-pj4vj4dv3h
@user-pj4vj4dv3h Месяц назад
ይህ ፕሮግራም አሪፍ ነው😂
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 Месяц назад
ምርጫ አንድኛ የእውነት በጨዋታ እያዋዙ
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r Месяц назад
በኑሮ ዝቅተኛ የሚኖሮትን አትፈትኗቸውምጨ?? በዚያውም እንደርዳታ ይሆናል
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Месяц назад
መላክም ብአል ለሁሉችሁ❤❤❤❤
@azebe858
@azebe858 Месяц назад
ጃፒዬ የአስፊቲ ምትክ እንኳን አደረሰክ መልካም በአል ይሁንልክ
@chekisoabanhesuloro8525
@chekisoabanhesuloro8525 Месяц назад
ዋው በጣም ደስ ይላል
@ruthgg5626
@ruthgg5626 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉ዘና አደረጋችሁኝ ❤❤
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg Месяц назад
መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤ ⁶ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ። ማቴዎስ 28
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 Месяц назад
Wowowo bayyee namaatii tolaa umurii dheeraa nuf jiraadhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BekiBacha
@BekiBacha Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም አሪፍ program ነው ❤❤
@Kdbnba
@Kdbnba Месяц назад
That's why I love ebs tv teleyalachu 🔥
@kalashe4581
@kalashe4581 Месяц назад
ተባረኩ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ መልካም የትንሳኤ በአል ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ🙏 በጣም አመሰግናለሁ ውድ የኢቢኤስ ቲቪ ቻናል ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ድሆች ድንቅ ስጦታዎችን ከድብቅ ሳጠን ፕሮግራማችሁ ተቀብለዋል🙏
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ jappiyee and tinsayee good job continue ❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯
@kingwe37
@kingwe37 Месяц назад
The most interactive program ❤ nurlene bro
@samitube7948
@samitube7948 Месяц назад
Ebs #1
@munaahmed5876
@munaahmed5876 Месяц назад
አላህ ይስጥህ አንተም አላህ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-ss4oy2po3s
@user-ss4oy2po3s Месяц назад
እንኳን አደረቸሁ መልካም በዓል
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Месяц назад
ጃፒና ትንሱ ወዳችኋለሁ ❤እኳን አደረሣችሁ❤
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 Месяц назад
ebsochi tileyalachiwu ❤🙏
@Rukya274
@Rukya274 Месяц назад
ማሻ አላህ የዛሬየው ደስ ይላል በጣም
@user-nb8pw3vb6w
@user-nb8pw3vb6w Месяц назад
መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f Месяц назад
ምርጥ ጥንድ ቡርባራ ምችት ምርጡቺ❤❤❤🎉🎉🎉
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Месяц назад
አይጃፒየ እንዳባቱ ፍትፍትየሆነ ፉሲካነህእራስህኮአንተ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 Месяц назад
ሁለታችሁም ልዩናችዉ በርቱ
@rehima4916
@rehima4916 Месяц назад
ይመቻችሁ
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 Месяц назад
Ayezeshe❤
@user-pc6uy2zi5x
@user-pc6uy2zi5x Месяц назад
ጃፒ..ተንሱእንኳንአደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER Месяц назад
ጃፒየ ትንሱ አይለያችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i Месяц назад
እንኳን አደረሳቹ
@senitade638
@senitade638 Месяц назад
ደስ ይላል
@askme7620
@askme7620 Месяц назад
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው👍። እባካችሁን እንስሳቶቹን ግን አታሰቃዩ🙈 ። መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልን 🙏
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc Месяц назад
መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤❤
@user-gs1oj9vr6e
@user-gs1oj9vr6e Месяц назад
Basalam baxena yadarasachu hu✅️✅️✅️
@fhfh2550
@fhfh2550 Месяц назад
ዋዉነዉየዛሬዉ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Месяц назад
አላህ ይስጣችሁ በወጣ ይተካ😍😍
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j Месяц назад
መቼ።ለሙስሊሙ።ሰጡ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Месяц назад
@@user-ui2th6kx5j ሰጡ ቢድዮን ጨርሰሽ እይዉ
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j Месяц назад
@@aminanuredine4278 አይቼ።ወለው።መለቴ።ለሙስሊሙ።በሀል።ስዮን።ምንም።አየረጉም
@mekdes5120
@mekdes5120 Месяц назад
Tensaye ❤❤❤
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 Месяц назад
Wow❤❤❤❤
@alemituderje5319
@alemituderje5319 Месяц назад
Japi🥰🥰🥰🥰🥰
@biqiltugadisa6998
@biqiltugadisa6998 Месяц назад
Jappyee and te lovee❤❤❤🎉🎉
@abebechbelete6849
@abebechbelete6849 Месяц назад
እካን አደርስን
@AaD-bn4pl
@AaD-bn4pl Месяц назад
ebs ❤❤❤❤❤❤
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Месяц назад
japi 👑😎🔥✨
@amirasaid4880
@amirasaid4880 Месяц назад
Des yemil game new.Ebsoch bertulign ewedachuwalehu.
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed Месяц назад
ጃፒ የኔ ምስኪን
Далее
Il pourrait encore jouer 🤩
00:23
Просмотров 2 млн
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
00:27
Просмотров 2,6 млн
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
0:19
Просмотров 1,4 млн
тгк: Логово FRIENDS
0:23
Просмотров 569 тыс.