Тёмный

ከአስፋው መሸሻ የወለድኩ ይመስላቸዋል....ጥንዶቹ የሚድያ ሙሽሮች ... ተወዳጇቹ የ EBS ሙያተኞች ሊያ ና ሳሙኤል ተሞሸሩ … || Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 326 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

13 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 471   
@beatyaa4415
@beatyaa4415 Год назад
መልካም ጋብቻ ሊያ በጣም ነዉ የምወድሽ ልጃችሁንም ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Год назад
ሰይፍዬ ፀግዬ ሊያን በማቅረባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም በሊያ ዙሪያ በሰራችው ድራማ ማለቴ ድራማ አይደለም እውነት ነው፡፡ የሚሉ ብዙ ሰዎች ስለነበሩ እውነተኛ ኘሮግራም በእናንተ በመስማታችን ደስ ብሎኛል፡፡የአስፋው ናት የሚል ክርክር ስለነበር ከቤተሰብ ጋር ብከራከር ድራማ ነው ብል ማንም ሊያምነኝ አልቻለም አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ሊያ በሰላም መገላገሏ የልጅ እናት በመሆኗ ደስ ብሎኛል ለምን ብትሉኝ እርጉዝ ሆና ኦኘሬሽን ክፍል የሚያስጨንቅ ክፍል እንደዛ እርጉዝ ሆና በጣም እደነግጥ ነበር ምን ነካት እንዲህ የሚያስጨንቅ ኦኘሬሽን ክፍል ለምን ትገባለች ብዬ እል ነበር ከጭንቀቴ የተነሣ አሁን ግን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ፡፡
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Год назад
ትዳራችሑ ይባረክ💞 🙏⛪
@ethiopiamaleda-6334
@ethiopiamaleda-6334 Год назад
እንኩዋን ደስ አላችሁ !!! የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ !!! እግዚአብሔር ልጃችሁን በክብር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹሁ !!!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
ሊያላዬ እንኳን ደስ አላቹህ በእውነት ያለሽ ትህትና everything is beautiful…from Sydney,Australia…
@wudediriba5204
@wudediriba5204 Год назад
Pleas awrign
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
የወንዶች ጉዳይ ፕሮውዲውሰርና ዳሬክተር ነው እንዲሁም የቤተሰብ ጨዋታ ዋው
@rahelanberber836
@rahelanberber836 Год назад
Congratulations to you both. Wishing you a beautiful start to your new journey together.
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Год назад
እንኳን ደስስስ አላቹህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ 😍❤🙏
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
እንኳን ደስ አላቹ ልጃቹ አላህ ያሳድግላቹ
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Год назад
Congratulations! May God bless your marriage.
@alemnehtefera3060
@alemnehtefera3060 Год назад
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Год назад
ወይግራ መጋባት😂😂አርግዛ አይቻት በባለፈው አሁን ሴፉ ሰርግ ሲል ቃዠ እዴ እያልኩ ነበረ🙆🙆
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Год назад
አሁን ፋሽኑ ከተረገዘ በሓለ ነው ጉድ ነው
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Год назад
መውለዷን አረጋግጦ ነው ሚያገባት የዘንድሮ ነገር ግራ የገባው ነውኮ። ከማክሰኞ ሰኞ ቀደመ የሚባለው ይሄ እኮ ነው።
@cold_2212
@cold_2212 Год назад
Yeged kedem tektelun selalteketle newe enji des yelal eko mndenew yeswe deseta lay yehone enken lemfelge memoker ere bsmab
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ውዶቼ በቅንነት ደምሩኝ
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Год назад
እስቲ ዝም ብለን አናውራ ቀድመው ተጋብተው ነበር ግን አልደገሱም አሁን ነው ይፋ የወጣው ለተመልካች
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 Год назад
Congratulations you both ,and congratulations for your baby girl.
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Год назад
እልልልልል ደስ ሲል እንክዋን ደስ አላችሁ::
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሊያ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ💙🎉🎉🎊🎊🎈❤❤😍😘😘😘 ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ❤❤🙏🙏💐
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
ሊያዬ የአብረሀምና የሳራ ይሁን ጋቢቻቹ እስከ መጨረሻቹ እንደዚ እንዳመራባቹ ያኑራቹ ሊያዬ አንደኛ 😘😘😘❤️❤️❤️
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ልያ ቆንጆ እኳን ደስአለሽ መልካም ጋብቻ የኔ ደርባባ ደስይበልሽ 💕💕💕💕
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
ካልወለድሽ አላምንም ብሎ እስክትወልጂ አየጠበቀ ይመስላል ግና አራስቤት ሳትወጣ ሠርግ ማድረጋህ እንደዛ ይመስላል
@SabiEthio
@SabiEthio Год назад
Congratulations to you both 🎉🎉🎉
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Год назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@zkiya989
@zkiya989 Год назад
የአስፋው ሚስት አይደለቾም እንዴ
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Год назад
@@zkiya989 አድለችም ማር አስፋው የስራ ባል ደረባዋ ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
የአብርሃም የሳራ ብለናል ልልእናን ያሣድግላችሑ እግዚአብሔር ቲንሽ ብትቆዩ አበባ 🌼በታኝ ትሖን ነበር ልጃችሁ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
እንኳን ደስአለሽ ዉድ ስወድሽ ፈጠሪ ትደረቹንይበርክ መልጋም ገብቸ ፈጠሪ ልጀቹን የሰድግላቹዉ
@tekele_t5607
@tekele_t5607 Год назад
Thanks
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o Год назад
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
good information! 💪
@tirste2744
@tirste2744 Год назад
በትልልቁ ባሰ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ግራ ተጋባሁ መልካም ጋብቻ ምን ይባለል
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Год назад
ታድያ እንኳን እራስሽ እዩኝ ብለሽ ከእስፋው ጋር ተሞሽረሽ ወጣሽ አለክልኮ የሚጠብቀው ወሬኛ ደሞ ያልተጻፈም ያነባል ምን ያድርጉ ዘንድሮ የሚያበላው ሰበር ወሬ 📱🖥️$ ሆኗል ጨዋታው የወሬ ዘመኑ ሰው በፕበራንክሽ ዜና ፈጠርሽለት !
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Год назад
ላይፍ ላይ ጥሩ ዳይሬክት ያረጋል ጥሩ ጥያቄ ሰይፉዬ ሁሌ ነው እምታስቀኝ
@romantakel1326
@romantakel1326 Год назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤ እውነት ይመስላል
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
እመቤቴ ጋብቻችሁ ትባርክላችሁ።❤❤❤🇪🇹
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Год назад
እንኳን ደሰ አለሸ ማማዬ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ሊይ እኔም ምናልባት አስፋው ይሆናል ብዬ ተጠራጥሬ ነበር
@hanagetachew8567
@hanagetachew8567 Год назад
አንካን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ
@-Ele
@-Ele Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዉዲ ጥሩ ቁይታ ነበርያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌼
@kokitube6925
@kokitube6925 Год назад
ደምሩኝ🙏
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ
@hawidesta7792
@hawidesta7792 Год назад
Congratulations
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
እንኳን ደስስስ ያላችሁ
@Efrata288
@Efrata288 Год назад
The best wedding Ever Congratulations ❤️
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Год назад
መልካም ትዳር ይሁንላቹ ግን አራስ አደለሽ አይከብድም
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 Год назад
ወይ ጉድ እኔ ወልጄ በንጋታው ነው የወጣሁት ከቤት ኢትዮጵያውያ ስትኖሪ ቤተሰብ ስላለ ነው የሚቀበጠው እንጅ በኖርማል ከተወለደ አይከብድም
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Год назад
እንኳን ደሰ አላቹ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Год назад
መልካም ጋብቻ ሊዬ 🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉💍💝💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm Год назад
ከኋላ ወደ ፊት 🤔 ይገርማል ላማንኛውም ሊያዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤️❤❤️መልካም ጋብቻ ይሁንላችው💍💍
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Год назад
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Год назад
ፀደይን እንደ እኔ የታዘባት ማን ነው? በአደባባይ የቤቢ ሻወር ቀን ስትል ስቅጥጥ ነው የለኝ ምን የሚሉት ወቀራ ነው?? ለማነኛውም ሊያዮ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ።
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 Год назад
Congratulations 🎊 🎈 👏 🎊 🎈
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
ሊያየ እግዚአብሔር የ አብራሃም የሳራ ጋብቻ ያደርግላቸው በጣም ደስ ይላል🍾🥂
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Год назад
ሊያዬዬዬዬዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሳሚ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-gt3gr4hi2k
@user-gt3gr4hi2k Год назад
መሀመድ ማነዉ የአለም ብርሀን ያረገዉ የአለም ሸሌ ሸርሙጣ አለቀ ወሬኛ ቱ ብዳታም ሁላ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@user-gt3gr4hi2k
@user-gt3gr4hi2k Год назад
አላጅ አላለችም ተበጅ ይምጣና ይብዳሽ አቦ ሸሌ ነዉ 🤮🤮🤮🤮
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 Год назад
ቆይ ተመልካቾቹ ምንነካችሁ የባለፈውኮ የሰርግ ወጪን ለማስተዋወቅ ድራማ ነው የሰሩት ትክክለኛ ትዳር አደለም
@user-gx1tv1bf6g
@user-gx1tv1bf6g Год назад
መልካም ገብቻ ይሁንላችሁ
@samsunga5030
@samsunga5030 Год назад
እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርከው
@emuyemckay1187
@emuyemckay1187 Год назад
Ebs directeru anete nek betam new yemenamesegenew lemetazegajew meret program ,congratulations 🎊
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ወለደች እዴ ቆይ
@user-qv1hh5xo6n
@user-qv1hh5xo6n Год назад
አወ ወልዳለች
@elsashume9747
@elsashume9747 Год назад
ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ መልካም ትዳር
@zebibatube8545
@zebibatube8545 Год назад
እህህ ወልዶም ለካ ሙሽርነት አለ የአለማቱ ጌታ ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p Год назад
መልካም ገብቻ ስወዳቸው
@luluossi2577
@luluossi2577 Год назад
congratulations guys
@user-rl5ph6pf2p
@user-rl5ph6pf2p Год назад
ታምራላችሁ
@abaymebriat2346
@abaymebriat2346 Год назад
It's really nice happy life❤ but just asking is it allowed husband and wife to be from one company?
@eyerusalemageze6220
@eyerusalemageze6220 Год назад
It depends on the rules and the regulations of the company otherwise they can
@jamatube8171
@jamatube8171 Год назад
ተሥፋ አለን የመዳም ቅመሞች😄ከፈረሱ ጋሪዉ ቀደመ የሚባለዉ እኮ እንድህ ነዉ አሁን ለት አይደል የወለደቺዉ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Год назад
እሰይይ እንኻን ደስ ያላችሁ
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 Год назад
❤ congratulations 🎉🎉
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስ ይላል
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p Год назад
የኔዋ❤😘
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Год назад
Melkam gabicha yihunilachihu 🙏💐 Seyfisha Mekdi kalagebach sitageba Lesua or le Balebetua Mize bihon des yilegnal, betam ewdatalehu,
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Год назад
ሊያዬ ህኔም ህንኮንም ደስ ሀለሽ ብዬሻለዉ ደስ ይላል ልጂ መዉለድቤሎ መልበስን ሀይከለክልም ህኛ ሀበሾች ህናካብዳለን በዉጪዊ ሀለም ሀራት ሀግብተዉ ልጂ ወልደዉ ተፈተዉ ሲያገቡ ቅልጥ ባለሰርግ ነዉ የሚያገብት ህኛ ማካበድ ህንወዳለን ይመቻችሁ ሙሽሮች።
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
ወልዶ መደገስ ማለት እንዲ ነው ሊያዬ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ😘😘😍😍
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
ሊያዬ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችሁ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
መልካም ጋብቻ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችው
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Год назад
መቅዲን ለምን ሚዜ ሳታረጊያት
@mitishayemayasister1241
@mitishayemayasister1241 Год назад
እኔም እያልኩ ነበር በውስጤ ሰርጉ ላይም አትታይም ወይም መቅዲ ሳይመቻት ቀርቶ ሊሆን ይችላል
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
sew mize miyadrgewu kamigebabawu ina keguwadegnyu gare new
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 Год назад
እኔም መቅድን ለምን ሚዜ አላደረገቻትም እያልኩ ነበር ተባረኩ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Год назад
@@emebetyohannes5403 አሚን ሀሀሀሀ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Год назад
በሌላ ቪዲዮ ላይ ከሉላ ገዙ ጋ ሲጨፍሩ አይቻለሁ አለች እዚላይ ብዙም አላሳዩም ሌላ ላይ ሲጨፍሩ አይቻለሁ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ልያ እንኳን ደስ አለሽ❤️❤️❤️
@elsabhttessema3836
@elsabhttessema3836 Год назад
Congratulations 🎉
@jeerrryu
@jeerrryu Год назад
አሰፋው ቀለጠ ብዬ ኮምቼ ነበር መጣሁ ኮሜቴን ላጥፋና😂😂😂😂😂😂
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
inde min malate new
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Год назад
ክክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@emmaemma1250 ውዶቼ ደምሩኝ
@meklit2710
@meklit2710 Год назад
ሳሙኤል ደበበ ሊያን የመሰለች ደርባባ ሴት በማግኘትህ ደስ ይበልክ አረ ሊያዬ ስወድሽ ብታይ ሂዩማን ሄር ስለማትጠቀሚ ደስ ነው የምትይኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Год назад
እሷ ግን ለመጨፈር ይመስላል የደገሰችዉ እረፍት አጣች
@user-rh1tj8lu3v
@user-rh1tj8lu3v Год назад
መብሩክ
@user-oz7uj6nw1s
@user-oz7uj6nw1s Год назад
ሳሚ እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁ🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
መልካም ጋብቻ ሊያ💞💞💞
@merimarlimar813
@merimarlimar813 Год назад
ሊያዬ፣❤️ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ
@tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn
ጉድ ሳይሠማ መሥከረም አይነጋም አሉ እኔኮ አሥፋዉን አግብታ የወለደች መሥሎኝ ነበር ይገርማል
@user-qk9tn7fy5b
@user-qk9tn7fy5b Год назад
አይይይይ😂😂😂 የኔ ብጤ ሆነሻላ እኔም መሥሎኝ ነበር የምር
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
😂😁😂እኛም ስንሰማ ደንግጠናን😂🙆
@genitefera1375
@genitefera1375 Год назад
ገገማ ነሽ እንዴ
@user-qk9tn7fy5b
@user-qk9tn7fy5b Год назад
@@genitefera1375 ምን ማለት ነው ሰው የመሰለውን መናገር አይችልም እንዴ?
@genitefera1375
@genitefera1375 Год назад
@@user-qk9tn7fy5b የመሰላችሁን እየተናገራችው እኮ ወረኛ ሆናችሁ የቀራችሁት
@user-yu1gj5zj8z
@user-yu1gj5zj8z Год назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@roza7158
@roza7158 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Год назад
Ende.. why didn’t you invite Seifu and Tsegi to the wedding?
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Год назад
Yes, they look close.
@Semutre3456
@Semutre3456 Год назад
አላህዬ የኔ ጌታ አንተ ሞልቶአል ላላገባ ለኛም አንተን የሚፈራጀባ በለን
@fafitube8112
@fafitube8112 Год назад
አሚን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@fafitube8112 ደምሩኝ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ምን እንበላቸው መልካም ትዳር ወልዳችሁ ሣሙ አንል ወልደዋል ሆ
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 Год назад
ክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@selamawitjemal8501 ደምሩኝ
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Год назад
እንደኔ ያመነ ከሰይፉ ነው ብሎያመን ላይክ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Год назад
ሊያየ እኳን ደስ አለሽ ዉዴ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@mekdes5120
@mekdes5120 Год назад
Tsegenet why mention your discussion during the baby shower? Not a nice thing to do
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Год назад
ጌታን የምር አይመስልም ድራማ ነው የሚመስለው
@MrYeab
@MrYeab Год назад
tedarachu yebarek melkam yetedar zemen
@fetaneyta12
@fetaneyta12 Год назад
"እንኳን ደስ አለሽ!!!" አድናቂዋ
@ethiopia819
@ethiopia819 Год назад
አይ መጃጃል በደጉ ዘመን መጀመሪያ ጋብቻ ከዛ ልጅ ነበር አሁን ደሞ መጀመሪያ በዝሙት ይጨማለቁና ወልደው ከብደው እደገና ጋብቻ እዳው ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ትውልዱስ ከዚ ምን ይሆን ሚማረው
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y Год назад
ኤጭ የምን መጨማለቅ ነው ከወለዱ በኋላ ሰርግ ምን የሚሉት ነው አንዴ ተወልዷል ተፈራርመሽ ቤተስብ አታስታዋውቂም እንዲ የምን መዘበራረቅ ነው
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Год назад
0:22 congrats 🎊
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Год назад
ሊያዬዬዬዬዬዬ እንኮን ደስ አለሽ የእኔ መልካም ስውድሽ እኮ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Год назад
መልካም ጋብቻ ሊያ እና ሳሚ
@itsmydam5935
@itsmydam5935 Год назад
እ ባለፈው እርጉዝ አል ነበረች እዴ እንደት ነው ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆ ለማንቻውም መልካም ትዳር
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
መጨመላለቅ!! አሁን ይህ ምን ትምህር ሊሰጥ ነው!? 😏😏
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
🎉🎉🎉❤❤❤
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
ምን አይነት ጉድ ነው ከወለዱ። ቧሃለ ሰርግ ጉድ ነው ወይስ። እድሳት ነው
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Год назад
4 አግብቶም ሰርግ ይደረጋል ምንችግር አለው
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Год назад
min chigir alew tale
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@meseretmola1330 ቤተሰብ አርጉኝ
@azizatube172
@azizatube172 Год назад
ቆይ አተ ሰይፉ ለምን እሸቱ መለሰን ሲገባ አልጠየከውም
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Год назад
እንዴ ቀርባልኮ ሰይፉ ላይ ሚስቱ ስለምትፈራ አልመጣችም አለውኮ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ባለፈውቀረበኮ
@muluhilu
@muluhilu Год назад
እውነት እውነት ነው
Далее
Liya & Sami live wedding
31:20
Просмотров 297 тыс.
The right decision came to mind #comedy
00:12
Просмотров 475 тыс.
Asus  VivoBook Винда за 8 часов!
01:00
Просмотров 274 тыс.