Тёмный

ማነዉ ጥፋተኛ ሎሚ መክንያቱም 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 599   
@TsehayKinde
@TsehayKinde 3 месяца назад
የኔናት ቁምነገረኞ ምክርሸ እኮ ለሁሉም ሰው ነው የሚጠቅመው አትጥፊ የተንቢየ እኔ ካናዳ ነው ያለሁት 24 አመቲ ግን አንች አረብ ሃገር እያለሽ ኘው የምከታተልሽ❤❤❤❤
@FatooshMm
@FatooshMm 3 месяца назад
Befetari.wesjeye.yejodan.nero.mererey😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 3 месяца назад
❤❤❤😢😢
@helenabadi9451
@helenabadi9451 3 месяца назад
Enem Israel swedat😂❤
@AsEr-f4m
@AsEr-f4m 3 месяца назад
Wuyi Lemiye Ayimirosh Yibare Siwodish mikirish Bexam yigerimal ❤❤❤❤❤❤😢😢iwunetish Nawu Ye mimeka binor be igzihabiher yimeka nawu milawu qalum ❤❤❤
@Lguama
@Lguama 3 месяца назад
እናት አባት አንድ ቀን ሰውነታችን አክሎ የተጨነቁትን ያክን ቤት ከነቦታው ብንተው ሚዛን አያረግም አላህ የወላጆችን ሀቅ ከሚጠብቁት ያድርገን
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 3 месяца назад
ለምለም ሙላቱ ጠፍተሸ ነበር እካን በሰላም ብቅአልሽ ናፍቀሽናል የምትሉ በላይክ አጨናንቁት ✌✌
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 3 месяца назад
የምር እኔ😢😢❤
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад
ደምሪኚ ውዴ ቤተሰብ እንሁን❤
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 3 месяца назад
ለቤተሠብ ብለን የምንሠራው ቤት ለግላችን ይሁን ማለት በጣም ያሣፍራል እብደትምነው ቦታ ገዝተን በግላችን የሠራነው ቤት ብቻነው የግል ንብረታችን የወላጆቻችን ሀቅ እድሜ ልካችነን ማገልገል የውደታ ግደታችንነው አላህ የወላጅ ሀቅ ጠባቂ ከሆኑት አድገኝ አሚን ❤❤❤❤
@gebreslasegebremedhin5386
@gebreslasegebremedhin5386 3 месяца назад
እህቴ ለምን በራስሽ ስም አታደርጊም : ቤተሰብም ለክፉ አይጋለጡም❤❤❤
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
ጉራሽ እንደው አይከለከልም መቼስ ጉራ ምነው ፍቅር ላይ ደራማ አልሰራችሁም እናንተ አጎትሽ ፍቅር ላይ ድራማ አልሠሩም ሽማግሌ ይዤ ሄጃለው ተከለከልኩኝ አላሉም ለሱ ወታችሁ ይቅርታ ጠይቃቸዋል እናት የምትያት እንዴ ልጅ ፍቅር ወልዳለች ያለችው ለምን መልካም አትጠይቂያትም ታዲያ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 месяца назад
ዝም በሉ እናተ ከነቤተሰባቹሂ ውሸታምጨናቹሁ አብርሽ አባቲ ጨምሮ የፍቅር አባት በሂወትጨየለለውን ሽማግሌ ልኬ ከባቶ ከለከለ አሐ አንቺ ደግሞ ሂሉ የሯሷን ሂወት ጀምራለይ ማርክን አትወደውም አልሽ አሁን ባይናችን አየን በፍቅር ማን እንጀተጎዳ ብቻ የስራችሁን ይስጣቹሂ🤲🤲
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ 3 месяца назад
ውሸታም ሚል ሰው እራሱ ወሸታም ነው አቺ የርጎ ዝብ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 3 месяца назад
አወ ሂለን ማርክን አትወደዉም አስመሳይናት
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 3 месяца назад
አብርሽ ጀግና ነው ለሚ ሁላችሁም ቤተሰቡችሽ በጣም በዝምታ ገደይ ናቸሁ ለሰው ያላችሁ ክብር በጣምነው የማደቀችሁ ለሚ አች ጀግና ልጂነሽጨዋ የጨዋ ልጂናችሁ አላህ ከክፈነገርይጠብቀችሁ ከጉረብት ምቀኝ አላህ ይጠብቀችሁ ሰውደችሁ ሊሚ የኔ ልዩ ሴት
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
ጀግና የሚባለው ለአገር ሄዶ የተዋጋነው አንቺ ክርፋፋ
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 3 месяца назад
@@cequa4067 ኢጭ ተሰደበችሁ ሰውን ተሰደብ አተሪጎ ዘረኝ እደች ሚሲጊኑን አለስጨፈጭፈም ዝምበይ አያገባሽም ስውእዲናገረችሁ አታሪጉ በነሱላይ ያለ በላ በእናተ በዘረኙች ላይ ያሪገላችሁ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 3 месяца назад
ጭራሽ ቄሱን እግዚአብሔር መሀላቹ ቁጭ ብሎ አልሽ እረ ምን ጉድ ነው የሰውን ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ማድረግ አይከብድም?
@hayu684
@hayu684 3 месяца назад
እኔ ለእናቴ ትርፍ ቦታ ነበረ84ቆርቆሮ ሰራሁላት7እህት ወንድም አሉኝ ነገር ግን ነገ ክፍፍል ቢመጣ የእኔ ነው አልልም እራሴን አሳምኜ ነው የሰራሁት ያንች ነው ይሉኛል ቦታ አሰጥም ጥልም እንዲኖር አልፈልግም ይኑሩልኝ ሽ አመት አይኖር በእረብሻ ምክንያት ሞቱ አልሞቱ እያልኩ እንቅልፍ የለኝ ዋናው ከቤተሰብ ጋር መናቆር ሳይሆን በጊዜው በሰራነው ገንዘብ ምን አደረግንበት ነው ልጅቱ መስራቷ ትክክል አይደለም ማለት አይደለም ግዴታዋ ነው እናት አባትን. ማስደሰት
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ 4:36
@Vip-m4o
@Vip-m4o 3 месяца назад
ለምለም ስለ አረቦቹ የተናገርሺው ዋሺተሻል ሁሉንም መጨፍለቅ አያስፈልግም ምክንያቱም ስንት አረቦች አሉ አብረውን በአንዲ ሱፍራ የምንበላ የሚያከብሩን የሚንቁ አሉ እንደቤተሰብ የሚያውም ብዙ አሉ
@emuemu3791
@emuemu3791 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ትክክል ብለሽል ለሙዬ የኔ ጀግና እኔም በጣም አሞኛል እናቷን ፍርድ ቤት የገተረች ዳቢሎስ ናት
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 3 месяца назад
Deg aderegech enat nachew yekesesut manew lij ayibedelim yalew
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 месяца назад
ለምእየ ለምን እደምወድሽ ታቂያለሽ ፍትሀውይ. በቃ እኔምልሽ. ከፍበይ አላህ ሂዳቢሰጥሽ ምኞት ነው እህቴየ. የሴት ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 месяца назад
ማነው ዛሬ ያላምላም አነጋገር ልቡን ያራካው ብቻ ለይክ 😂😂ለምለምዬ እኮ ለአቅ ያምቆም ጃግነ ነት 😢😢😊🎉❤
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад
እኔ ፍቅር ልጅ እንደለላት ተናገርች
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 3 месяца назад
Gazenjawemem lekamera enkwan alsgebatem letenagerm edel alsetate zembya nwe ytebalchwe lejochwan setasadeg Nora endegered nwe zore yadergate enante lebtsebe blachu erasachunen atgudu lerasachu ewekubete
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e 3 месяца назад
ኧረ ተይ እህት😢​@@የባሌሚስትነኝ
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 3 месяца назад
ግን ለሚዬ ለጥላት ቡታ አትሲጡ አብርሽን ውደ ቡታጀራ መመለስ አለብሽ ጎደኙቹን ይዘሽ ልጁን መልሺው አሁንም አለተመቸውም እየከሰነው ሀሰቡም ነው መሰለኝ እያሰዘነኝነው አንድ ፈሪ ልጂ አሰቀቁት ይኑሪበት በቀ ተውት
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 месяца назад
😂😂😂
@heymidssye8127
@heymidssye8127 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ስራ ፈት ይህ አሳሰበሽ😅😅
@TigistGirma-yl3id
@TigistGirma-yl3id 3 месяца назад
@@heymidssye8127😂😂😂😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 месяца назад
😂😂​@@heymidssye8127😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 ኮሜቶች አይቀልዱ እንደጉድ ነው እኮ የሚቀልዱት​@@heymidssye8127
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 3 месяца назад
ስወድሽ አንችን ሳይ እኔም የስራ ሞራሌ ይጨምራል
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@meazimeazimeazi7247
@meazimeazimeazi7247 3 месяца назад
Meto
@fatimaa9853
@fatimaa9853 3 месяца назад
እናቴ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለምለምየ ከድህ አይነት ይጠብቀን ወላህ ያለለት ሁለቱንም አጥተው መግቢያ ይሆነናን እያሉ ያኖራሉ ያረብ ከደዛ ካሉት ያርገን መሰለን እናቴ አባቶን አታቀውም እናቶ እና ወንድሞ ነው ያሳደጎቸው እናቶ በቅርብ አረፋች እናቴ አንድ ወንድም አላት አንድት እህት አለቻት ግን ቤቶን አሳድሱልኘ አለይ እናቴ ለምን ብንላት ስከፋን መግቤያችን ነው የናታችን ቤት ነው ይኖርልን አለይን እሽ አልን አባየ እናቶ አለይ አባቱ ከ10 አመት በፊት ነው የሞተባቸው ግን ቢከፋን ዘለን መግቢያችን ነው ብለው አያቲ ከልጆቾ ጋር ነው ቤቱ ግን መከፋፈል አይቻልም የከፋው ይገባን ተብሎ ደስ ይለናል አሁን የትናችሁ ስንላቸው አክስትሽ መታ ከአያትሽ ቤት ቡና እየጠጣን ስሉ ደስ ስል ያረብ እማየ አባየ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@zedfiker
@zedfiker 3 месяца назад
ለምለም አብርሃም ውሸታም ነው ምክንያቱም የቡታጅራ ሆና እሩታ የሸገር ነይ እያለ ድራማ ሰሩብን ቡሀላ ነው ወደ ፍቅር የለውጡት ድራማም መሆኑ ያስታውቃል ምክንያቱም ለፍቅር ግዜ ልታነቅ ነው ታመምኩ ሽማግሌ ላኩ እያለ ሲቀባጥር ወፍ የለም የእውነት መስሎኝ እናም እራሱ በጣም አዝኔ ነበር እሱስ ለዶላር ነው መልሶ እሩታአፈቀርኩ ብሎ እንደዚያው ልታነቅ ነው እያለ በውሸት ፍቅር ስነ ግድ ነበረው
@ZenabAmn
@ZenabAmn 3 месяца назад
😊😊
@zizuyemrsawa4000
@zizuyemrsawa4000 3 месяца назад
ታድያ እሷ ምን ታድርግ ወሬኛ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 3 месяца назад
ሁሉም ድራማነው የኤፍሬምም ከአ አ መተው,አይመለሱም እዴክክክክ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 3 месяца назад
የአብርሃም ድራማው መዝግያ የለውም እንዴ ማን ያልተሳተፈ አለ ከቤተሰብ እስከ ጓደኛ ከፍቅር እስከ ሩታ ይመችህ አቦ 😂😂😂😂
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
​@@belayneshamare4137😂😂😂😂😂
@Nuratube826
@Nuratube826 3 месяца назад
አህለን ለሙ ለምለም የምቶዱ እስኪ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 3 месяца назад
ለምለም ደሞ አበዛሽው ሰማንያ አመት የምትይው ሰዎቹ እንደተወለዱ ቤት ይሰራሉ አልሽ ሲጀመር ሰራሁ አለች እንጂ አልሰራችም ብለዋል አቆጣጠርሽ አስተካክይ ከአባቷ እኩል ሰክራ ሌሊት ሰባት ሰአት እየገባች
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 месяца назад
አረ እኔም ቤተሰብ ውስጥ ወድሜ እና አባቴ እየተጣሉ ሰላሜን አጥቻለሁ አባቴን ስቆጣ ለሱ እያገዝሽ ነወይ ይለኛል ወድሜን ስለው እደዛው እኔ እምሃላቸው ተሰቃየሁ እቤት የገበውን መንፈስ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ያውጣልኝ 😢😢😢
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 3 месяца назад
Ene gin lomi asazenechgn sew aliteredatim sinit neger ale beyebetu
@FrzeFyroz-vc7py
@FrzeFyroz-vc7py 2 месяца назад
አቺ ሰኮራም ቆሞ ቀረ የሆንሸ መጀመራያ እራሰሸን እይ አቺ አሮጊት ሲጀመረ የቲብ ነው ሰው ያረገሸ ሲጀመ የዳሀ ልጀ ነሸ ምናባሸ ነው የምታወራው ያዘሸ ወባ ይድፈሸ አበዛሸው እኮ
@አዚቴ
@አዚቴ 3 месяца назад
ጥላትሽ ይታመመ😢😢❤❤❤የኔ ማር
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 3 месяца назад
በጣም የኔውድ ጥላትሽ የኔ እህት😢
@אלמיטווודאגו
@אלמיטווודאגו 3 месяца назад
ለምዩ እኔም ላራተኛዋ ልጅ በጣም ነው ይሳዘነችኝ ሎሜ የምትባል ሰው ትንሽ እፍረት የለላት ሰው ናት እናት ምንም ትሁን መጥፉ ብትወን አልወዳትም ማለት ሰው ሳትሆን እንሰሳ ነው የመሰለችኝ😢😢😢😢😢
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 3 месяца назад
እኔ ራሱ አሞኛል የሎሚ ጭካኔ አላህ ያቆይሽ ለሙየ የልቤን ስለተናገርሽ የእውነት የኔ ልጆች የት አቺ የት እዳለሽ እያየን ነው ብላ አሸማቀቀቻት ያቺን ሚስኪን እህቷን
@makamohamed3279
@makamohamed3279 3 месяца назад
ለሚ አንቺኮ ለምትሰጭን ምክር ራሱ እንደ ማንኛውም የምንግስት ሠራተኛ ተቆራጭ ደመወዝ ይገባሽ ነበር ታዳ በኔ አይሆን ምን እላለሁ ❤❤❤
@saraaliey6867
@saraaliey6867 3 месяца назад
ምክርሽ ጥሩ ነው እህቴ ግን ከምን መነሳት እንዳለብኝ ባላውቅም ሎሚ ገንዘብ አውጥታ ቤት ሰራች ቤተሰቧቿ ጊቢ እህቶቿ መሰከሩ ምንም እንዳልሰራች እና በሰራችው ገንዘብ ጋንጃ ስታጨስ እና አረቄ በመጠጣት ገንዘቧን የጨረሰች አለሌ ሰው ማንን ይመስላል ቢባል ኑሮውን አሉ ሎሚ ጠጪ መሆኗ ፊቷ ይመሰክራል እሺ ሰራች እንበል ምን ችግር አለው ለናት ለአባት ቢደረግ ነገ እኳ በውርስ ታገኘዋለች ይህንን ያህል እናትን እህትን መናቅና ማዋረድ ማንቋሸሽ የተወሰንን ቤተሰብ ነን ወራሽ ማለት ሎሚ አለኝ እድሜ ለልጆቼ የምትዬ ታድያ ለምን የናትሽን ውርለመውረስ ፍርድ ቤት አደከመሽ አፓርታማ ገዝተው ለምን አያኖሩሽም ውርሱ የትም አይሄድም እናትሽ ሲሞቱ ይደርሳል የናት ኩሽና እየኖሩ መመፃደቅ ባለጌ አለሌ ጉረኛ እኔ እዚህ አልኖርም ልጄጋር እሄዳለሁ አሜሪካ ልጅሽ አሜሪካ ስለኖረ White House የሚኖር መሰለሽ እንተዋወቃለን አሜሪካን ሀገር እንዴት እንደምንኖር በጣም ተመፃደቅሽ እዚም ብትመጭ የልጅ ሚስት አለች ፈረንጅ ካልሆነች ጉድሽን ታውቀዋለች እርግማኑ ለልጆቿ ይደርሳል እና የልጅ ሚስት አስቢበት ያሳደጉት አያት እርግማን ለልጆችሽ ይተርፋል ለሰባት ትውልድ ይተላለፋል ባልሽን አስቁሚው እቺ ባለጌ አማችሽ እናትና እህቶቿን ያዋረደች ላንቺም አትበጅም ታናሽ እህቷን እንዴት ውሻ እንዳደረገቻት ተመልከች እቺ ባለጌ አለሌ እናቷን የምትደበድብ በለፉበት ቤት ውሀ እንዳይቀዱ ሽንት ቤት እንዳይሄዱ የምትከለክል ልሚ ዘርሽ የወለድሽው አይባረክ ለሰባት ቤት ይድረስ ደሞ ትልቋ እህትሽ ያንቺ ቡችላ እናትሽ ሲናገሩ ሰማሁ አይንሽ ይጥፋ አሮጊት ብላ ትሰድበኛለች አሉ እመመ እኮ አይናቸው ቁልጭ ያለ ነው ያንቺ አይን ነው ሊጠፋ የደረሰው ባለጌ ባሳደጉ ባስታመሙ መዋረድ አንቺ ከሎሚ የሚወረወርልሽን እንጀራ አርፈሽ ልቀሚ ባለጌ አለሌ በሁለተኛ ደረጃ ቄሱ በተናገሩት ነገር ላይ አንድ ነገር ቅሬታ አለኝ ቄሱ እማማን ለማስታረቅ ሄደው ጉርጓዶ ተምሷል ንስሀ ግቡ ማለት ምን ማለት ነው ሞት በእድሜ ሆነ እንዴ ሁሉም ሰው በየቀኑ ንስሀ መግባት አለበት እንጂ ንግግሮ አልተመቸኝም አስተካክሉ ከማማ ቀድመው ሎሚና ቡችላዋ እንዳይሄዱ
@farihafariha7870
@farihafariha7870 3 месяца назад
@LailaRehana-p5z
@LailaRehana-p5z 3 месяца назад
ዬኔ ውድ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እኔም ቤት ሰርቸላቸው ብቻብዙ ለራሴ ሳልሆን ለልጄቼ ምንም ሳራረግ እነ እደውም አላሳደጉኝም ምገርምሽ ፈልጌም ያገኘሀቸው ግን ውጭ ከቤታችን ብለው አባረሩኝ ልጆቸን ይዜ የወጣሁ አሁላይ ቤት ተከራይቸ ላቸው ልጆቸን አስቀምጨ ተመልሸ ስደት መጣሁ ውይ ተውኝ አዳድ ቤተሰብ ያሳብዳል አምላክ በቸርነቱነው ያለሁ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 месяца назад
እናብርሽ ለምንዋሹ ሩታየሸገርልጅ ናትምናምን እያሉ 😅😅😅😅
@ellineleges8976
@ellineleges8976 3 месяца назад
የተቢ አንቺ በጣም አሰተዋይ ልጅ ነሸ ጥሩ አደበት ያለሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ በአንቺ ንግግር እደተደሰትኩኝ ነዉ አጀቴን አራሰሸዉ
@gelilawassie5288
@gelilawassie5288 3 месяца назад
የኔውድ እህት ምክሮችሽ ከእድሜሽ በበላይ ነው።እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 3 месяца назад
እኔ የእውነት ለእናቴ ነው ሰደት ተመልሼ የመጣሁት እኳን ፍርዲቤት ሌገትራት ቀርቶ የእምዬ ሂይወቴ ነች ❤❤❤❤😢😢😢
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 3 месяца назад
Enatish melikam silehonech new sinit metfo enatoch alu
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 3 месяца назад
ሄሉዬ የኔ ቀበጥ ስወዳት ወላሂ ሙአደባ ነች ከአለባበሷ ከአነጋገሮ ልክ እንደ መልኳ ውብ ናት ደሞ ደስ የሚለው የቤተሰባችሁን ሚስጥር ጠባቂ ናችሁ ደስ ስትሉ ሲዋደዱ ማሬ ሲጣሉ ሬት አይደላችሁም ደስ ሲል የኔም አስተሳሰብ ነው ሲጣሉ አለመረካከስ ስንቶች አሉ ከፍ ዝቅ ሲደራረጉ
@Fatemaih
@Fatemaih 3 месяца назад
አችኮ ጪቅላት ብሎ ዝምነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@barticanbartican26
@barticanbartican26 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ለሚለሚዬ እዉናት ትክክሊ ታናግሬሻሊ ሎሚ በፍፁም ትክክሊ አልሰራችም
@LaylaNasry
@LaylaNasry 3 месяца назад
ግን ሎሚ ናት ንግረን
@AstermekonnenAstu
@AstermekonnenAstu 3 месяца назад
አረ ለምለምዬ እየረሳው አረ አንዱን ጣባ ሰጭኝ ለቸሩ የሰጠሸውን አህቴ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 месяца назад
አቤት ተመስጬ እኮ ነው የምሰማሽ የምትናገሪው ቃል ጠብ የሚል ነገር የለውም
@SOFYAawoll
@SOFYAawoll 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 месяца назад
@@ሚስጥርሚዲያA እሺ ውዴ አንቺም ደምሪኝ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 месяца назад
@@ሚስጥርሚዲያA እሺ ውዴ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 месяца назад
​@@ሚስጥርሚዲያAእሺ ውዴ
@SaadaSamad-t2h
@SaadaSamad-t2h 2 месяца назад
ጀግናነሽየተንቢዝምአይነቅዝምአለያገሬሰዉሰካራምናትሲጀመርያቺሜላትተብየዋ
@winniedawit4823
@winniedawit4823 3 месяца назад
ጀግነ ሴት መጣሽ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እንደስምሽ ልምልሚ ከዚህ ቀጥዬ ዓንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ዓንድ ቤተሰቦች የጎረቤት ዓፍ ፈርተው እና የትኬት መግዣ በሰዓቱ ያልነበረው ና ያልተባለ ሰው ወላጆቹን በሰባት ሳምንት ውስጥ ሳያያቸው በሞት አጣቸው ከኔ ዓይቶ በሌሉበት እጁ ትንሽ ሞላ ሲል ለእረፍት መሄድ ጀመረ ወደ ስምንት ዓመት ሙሉ ሰው ሃዘን ልብስ ይለብሳል? ተው ልብስ ቀይር ብለውም አንቺ አታውቂም ብሎ ጉዋደኞቹ በስድስት ወር ውስጥ ሌላ የስራ ከተማ ቤት ይኛገኛል ያሉትን በመስማት የሰጡትን የተንጣለለ ቤት በራሱ ፈቃድ ለቆ ወጣ እኔ ከተማ ለስራው የሚቀርበው ቦታ ቤት አንሰጥም ዓሉት ለአራት ዓመት አራት ወር ቀረው ከለፋ እሩቅ ቦታ ግን ሞር የተንጣለለ ቤት ሰተውኝ ነበር ዓለ አሁን ደሞ ይባስ ብሎ ተው እኔን ስማኝ እያልኩት አንቺ አታውቂም ብሎ ምኑን ከምን አድርጎ ትናንት ኢትዮጵያ ለእረፍት ሲገባ ሻንጣው ጠፍቶአል እላው ላይ ባለው ልብስ ስንት ቀኑ ርካ ሽ ሰከንድ ሃንድ ሱቅ, ሆቴል ብታሳይው ስልክሽን ጽፈሽው ከሆነ ፈልጌ ልስጠው? ይደውልልሽ? ችኩል ያልሺው ነገር እሱም ከበረራ ሰዓቱ ቸኩሎ ቀድሞ በመሄዱ ዛሬ አትሄድም ተብሎ በነጋታው እንዴት ከኛ ጋር አሳፈሩህ ጥያቄ መጣበት ሌላው ቢቀር በረራቸው አራት ሰዓት ሲቀረው ቢገኝ ኖሮ በጠዋት ተገኘ ከሰዓት እንደሚበሩ? ደረሰ:: ሲያዝበት እባክሽ ለምለም ተባባሪው መልስ ስጪኝ አደራ!
@Cvfdf-x9l
@Cvfdf-x9l 3 месяца назад
Lamu.wde.lknash.enem.drsobgnal.bcha.faxri.yagzan.lawrat.yikbdal
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 месяца назад
ኧረ ቆንጆ ተይ እንጂ እኛ ማሟጠጫወቹ እንቀየምሻለን የመጀመሪያዎቹ ትዳር ይዘው ይወጣሉ ጨርሰሽ አላዳመጥሽውም አንድ ቆርቆሮ አልገዛችም ተብሏል አለቀ የእሷ ጥፋት እናቷን እግሯ ላይ ወድቃ ይቅርታ መጠየቀ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ሰላም ለእናንተ ይሁን ! እማዬ ተሸውደው ሳያውቁ በመሬት አመካኝተው አስፈረሟቸው ታዲያ ይህ ክፊ ጥንስስ እማዬ ካልመረቋቸው ጥሩ አይመጣም ስለእዚህ ማዘር በሃዘን ወደ መቃብር እንዳይወርዱ በጥንቃቄ መጏዝ እንድትችሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ሎሚዬ ምክሩን ስሚ ንስሃ ግቢ እናት አንድ ነች መተኪያ የላትም
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 3 месяца назад
Wuyi Baletdar Nesh Yne Konjo Enkuwan Des Alesh Lijem Fetari Yiseteshal Yne Melkam❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ተመስገን-ጘ4ደ
@ተመስገን-ጘ4ደ 3 месяца назад
እኔ ጥያቄ አለኝ አጎትሽ ክብርሀለሁ ለምን ልጆቹን ሃይማኖት በሚፈቅደው አይሄድም ሲጀመር አስመሳይ ናችሁ በውሸት አትኖሩ ክብር ይኖራችሁ ሩታ አበባ ልጅ ነኝ ለምን ውሸት አስፈለገ ምድረው ውሸታም አንቺስ ለምን አሻለሽ እውነተኛ አላልሽም በዚህ እውነት አውሬ?????
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
የመምህር ተስፋየን ትምክርት አዳምጪ ለሚ በሀይማኖትሺ ጎበዝ እድሆኝ የመምህር ግርማን የቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያምን ትምህርት አዳምጪ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 3 месяца назад
ሩታ ወዳ አይደለም ከብረት ቀጥቃጭ ዘር ገብታ ዘራችሁ ያልጠራ ለማያቅሽ ተቀደጂ ጋለሞታ በዘርሽ ነው አርጅታቹ ባል ያጣችሁት አሁን እህተሽ ግጣሟን አግኝታለች😂😂😂😂
@Ema-b4k
@Ema-b4k 3 месяца назад
ለምለም ሎሚኮ አባቷን መደድ ልክሆኖሳለ ሞትአፍቃሪሆነች ያለች እናቷን ብትጦር ይሻላት ነበር ግን አምላክ ደግነው በልጆቿ ታገኘዋለች እናቷበጣም ነው ያዘኖት ይቅርታ ብትልነው የሚሻላት
@VipVio-g6p
@VipVio-g6p 3 месяца назад
ኧረለሟየግንያችመልኩእምትባልካችጋርናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያችንትንሸእኳንብትይዝምናለ
@emuesmailtube
@emuesmailtube 3 месяца назад
እኔስ ዉርስም የለኝ እድሜ ለሀረብ ሀገር ሰርቼ ያገኘኳት ቅርሴ ናት አልሀምዱሊላህ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 3 месяца назад
ለምለምዬ አንቺና እስዋ ምንና ምን ሎሚየሚልዋት አጋንት ናት ፌትዋ አወራርዋ ያስታውቃል በየትም አለም አላየሁም እናቴን አልወድም የሚል ክፍ አንቺ ለቤተሰብሽ ስለሆንሽ ለሰው ጥሩ ስል ትንሽ ምርቃት ገና ቁጭ ብለሽ ትበያለሽ
@FeleckechAsore
@FeleckechAsore 3 месяца назад
በተለይ አራተኛልጅ ሎሚ በጣም ይቅርታ ትጠይቅ ታድርግ በጣም አሳንሳታለች አንች የት እንዳለሽ ልጆች አንች አለሳደግሽም ብላ ትልቅ ጥፋት ነው
@ሰብሊ
@ሰብሊ 2 месяца назад
እሚገርመው የኔ ቤተሰቦች ታሪክ ነው የመሰለኝ እኔ ስደት ነኝ መጨርሻዬ ልክ አደ 4 ተኛዋ ልጂ እዳይሆን እፍራለሁ የኔ ግን እናቴም አባቴም አርፍዋል 😢
@ዜድዕባይኣፅቢ
@ዜድዕባይኣፅቢ 3 месяца назад
ለምየ ሁሌ ነው ምከታተልሽ ምክርሽ ዝም ብሎ እንደ ውሃ ነው ሚጠጣው እድሜና ጤና ይስጥሽ ኣቦ ከ ትግራይ💊 እወድሻለው🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘
@ራሄልጓልድንግልማርያም
ኣነዉን ብጣዕሚ አያ ትምቸየን ጠንካራ ጓል አያ❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 3 месяца назад
ለሙዬ እኳን መጣሽ❤ ምክርሽ እኮ ውስጤነው
@RozaAsefaw
@RozaAsefaw 3 месяца назад
እንኳን ስለ ፅዋ ስለሃይማኖታቸው ምን አያቁም በዚህ እድሜ እንኳን ንስሃ ለመግባት አልተዘጋጅም
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 месяца назад
አንቺ እፍሽን ዝጊ ከአሜሪካን የምትኖሩ ብለሽ ለእፍሽ ለከት ይኑርሽ ደሞ ደደብ ትያለሽ አፅያፍ ስው ነሽ ልጋገም!! ስአሜሪካን እምታውቂው ነገር የለሽም ዝም በይ!
@Ytifhd
@Ytifhd 3 месяца назад
ለምየ ትለያለሽ የሴቶች በላይ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mamatube9715
@mamatube9715 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ለሙዬ ሰላምሽ ይብዛ አላህ ጨምሮ አፊያ ያድርግሽ ዱንያ ፈተናናት ያረብ አንቺ የልጅ አዋቂመካሪ ነሽ ግን ሰዉ አይሰማም❤
@Simeraadnan
@Simeraadnan 3 месяца назад
እኔ ለናቴ ላባቴ ሚያስደስታቸው ቤት ከህቴ ሁነን ሰራልናቸው ሁሌም እንደመረቁን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አልህምዱሊላህ ❤❤ መቼም ማረሳው አሁን ከጎኔ የሆነችዋ እህቴ ተወልዳ ያባቴ እንጄራ እናት ጋር እርቦኛል ቆጮ ብለሽ ጠይቅ ተብዬ ሂጄ ኢያለ የለም ያለችኝን መቼም ካይምሮዬ አይወጣም አሁን ላይ ግን ሁሉም ሙሉ ነው የመጀመረያ ልጅ ነኝ ወንድሞቼ እህቶቼ አስተማርኩ ዳርኩ አሁን አርፋለው መቼም ተስፋ የማልቆርጠዋ ሴት ነኝ ❤❤
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 месяца назад
ዉነትብለሻል ለሙየ የመጀመሪያ ልጅመህን ካባድነዉ
@MrPhone-xd1tk
@MrPhone-xd1tk 2 месяца назад
ሰፌት የት ነው የተማርሽው በጣም ነው ምፈልገው እኔም የቡታጅራ ልጅ ነኝ ቡታጅራ ዉስጥ የት አገኛለው
@R-tt7cn
@R-tt7cn 3 месяца назад
ዝምታችሁን በጣም ወደነዋል ቤተሰቦች በሙሉ ጀግናናችሁ (ሩታም አብርሽም ጀግናናቸዉ የልጂ አዋቂናቸዉ)
@Hayah99-c8c
@Hayah99-c8c 3 месяца назад
ጨምላቃ ምን አገባሽ የተናገረይዘው እሩታን እህቷ አካባጂ አትለፋደጂ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏ምን አገባሽ እች
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 месяца назад
አንቺ እፍሽን ዝጊ ከአሜሪካን የምትኖሩ ብለሽ ለእፍሽ ለከት ይኑርሽ ደሞ ደደብ ትያለሽ አፅያፍ ስው ነሽ ልጋገም!!
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 3 месяца назад
ለሚ ጄግና የሴቶቺ በላይ ነሺአውነት❤
@sofiyaendrs4848
@sofiyaendrs4848 3 месяца назад
ጉረኝነሺየሂደሁሉ አረብአገር አይልፍለትም
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 3 месяца назад
Sele fotwe yalechwe eko lebetesebwa meneme sataderge setenzelazele nebere maltwa newe.
@yeneMB
@yeneMB 3 месяца назад
Hode yanchina yeswa yelekale anchi letagelegye newu yehidshiwu eswa leraswa tikim newu ... fetarie yekir yebelenebi bicha
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 3 месяца назад
ለሙ ተባረኪ የነ ሎሚ ቤተሰብ የሚገርም ነዉ ሎሚ ተብየዋ የተረገመች እሷ ተረግማ ልጆችዋን ያስረገመች ደንቆሮ ናት የዚህን ቤት ያበጣበጡ ደግሞ ነብሳቸዉን አይማረዉና አባት ተብየዉ ነዉ ይህ አባት የሚለዉ ስም አይመጥነዉም ከኔ በኋላ ይበጣበጡ ብሎ ከአባት የማይጠበቀዉን የሰራዉ ።እናት በጣም በደል ደርሶባቸዋል በገዛ ልጃቸዉና ባሳደጓቸዉ የልጅ ልጅ መዋረድ ያማል ።ትንሿ እህታቸዉ ባሳደገቻቸዉ ልጆች መካድ እጅጉን ያማል ፈጣሪ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 3 месяца назад
Yet ayesh meregemuwan enat atatefam yalew manew sini kusil ale beyebetu
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 месяца назад
​@@SenayitDamtew-b1e minisse bitexafa bashitenga lijun ka wurise masiwogade neberabat 100 gize yimut yihe cakkang
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 3 месяца назад
@@exodusexodus8636 Alaswegedechim bedeb vido eyoha media adamichi
@mahmoudabdo3810
@mahmoudabdo3810 3 месяца назад
Betam feredachubat tigodam atgodam esuwa tawkalech manm besuwa bota yekome yelem keljochua lay aynachun ansu buda athunubachew
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 3 месяца назад
ትክክክል እኔ የመጀመሪያ ልጅ ሁኝነው የተጎዳሁት
@GebrielaFessahaye
@GebrielaFessahaye 3 месяца назад
Efffffff lemlemye swedsh yene ehte.tadlesh.lbona.shen adenkalew.Yelbe new yenegershelge.
@LailaLaila-o9c
@LailaLaila-o9c 3 месяца назад
እንኳን አለሀ አፍያ ሰጠሺ አዉ ቆሼ ከተማዋ ብቻ ሰይሆን ገጠርም አለ የዎበ በሺተ ወረሺኝ ብቻ አለሀ አፍያ ይሲጠቸዉ የልተመሙትንም አለሀ ይጠብቀቸዉ ሲቀጥል ከቤተሰብ ጋር መኖር በጠም አደገ ነዉ እኔ ከበሌ ቤተሰቦች መሬት ገዝቼ በጠም ነዉ የሰቀዩኝ አልሀምዱልለህ አለሀ ገለገለኝ ሁለተኘ ብሰደዲም ኡፍፍፍፍፍ እዉነት ነዉ ለሙዬ አብሶ ዉርሲ ምበል ነገር ክፍ ነዉ ወነ ቤተሰብ እንዲቆረረጥ ሰበብ ነዉ
@subscrid7822
@subscrid7822 3 месяца назад
ዉሸተምነሸ. ወሸት በሚትቀጥፈበት ጊዜ አጊቢተሸ ዉለጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 3 месяца назад
ሎሚ እምትባለው እኔም በጣም አናዳኝለች እናት እና እህቶቿ ላይ ያላት ጭካኔ 😢
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 месяца назад
Yichch Lomi tabiyye kawisse beet serahu silalachche nawe inject beet masiratohan manne yawikaalle abatohaan assasita nawe yasifaramachchewe
@hanichotube
@hanichotube 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን የተቢ አንች እኮ እውነት ከለአለበት ቦታ እና ተትግስትሽ ጥግ የሚገርም ታታሪዋ የሁላችንም ተምሳሌት ልዩ እና ጀግና እሴት ነሽ ❤️❤️❤️
@HeluSameyal
@HeluSameyal 3 месяца назад
አሁን ሁኑ ቀለበትሽን ቀይሪ የኢትዮጵያ ሰዉ አይታመኑም
@SOFYAawoll
@SOFYAawoll 3 месяца назад
❤❤እናቴን ❤❤በጣምምነዉ ❤❤❤❤❤❤የምወዳትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 3 месяца назад
Ya zare 20 amet Arebi hager yatsedade selke larasi ayelem enasu kaleflachew aytelunem belawe yemyaseboute webdem ehte kalefalete wna edalfelege nawe mkotrerawe wtalu swnte yatebalu aluo en tkikil nashi eheta
@YaniyaniYaniyani-x9h
@YaniyaniYaniyani-x9h 3 месяца назад
ወሬኛ ወሬ አለቀብሽ ምን አገባሽ በቤተሰብ መሀል አለቅላቂ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 месяца назад
አፌ ቁርጥ ይበል በእዉነት ይበል ሎሚ ተብየዋ ትቢት የወጣጠራት ናት
@cequa4067
@cequa4067 3 месяца назад
ምን ዋጋ ያለው ታዲያ ተለያይቶ መኖር ማግባት እኮ አይባልም
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 месяца назад
ጥፍት ብለሽ ነበር እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እምወድሽ ልጅ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 месяца назад
ሲጀመረ ለምለም መጀመሪያ ሩታን አልወደደቻትም ፍቅረ ናሀሄሎን ነው የምትወደዉ
@HaiatHaiat-wy3zs
@HaiatHaiat-wy3zs 3 месяца назад
አች በምን አወቅሽ ፈራጅ የሆንሽው 😢😢
@balayzalka5280
@balayzalka5280 3 месяца назад
Abo gurage mesmre haszelachew lemme lewone gede new bemcharsha zeme hatefrjebche yetebetu mefhema hatdergeg malte new
@fedulove7518
@fedulove7518 3 месяца назад
Atelfi bzu matakiw negr al yensun guday fetari yeftaw
@emuyahya9351
@emuyahya9351 3 месяца назад
You are amazing sis my Allah guide you to right path❤
@FrzeFyroz-vc7py
@FrzeFyroz-vc7py 2 месяца назад
የማትሪቢ ነሸ አግብተሸ ወልጀ እሺ ቆይ ሰት አመት ነው የማዶም ኩሸና የሰራሸው አናቅም ማሀይም ነሸ ልገረሸ እኛ ቢሰ የሰው ፎሎ አጠብቅም በወረ 50000 ሺ
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 2 месяца назад
አንድ ቆርቆሮ አልመታችም እንኳን ቤት ልትሰራ ተባለ እኮ
@geemayle7969
@geemayle7969 3 месяца назад
ያሳዝናል!የሚነቅለውን መድሀኒት ውሰጂ ፣ እየተመላለሰ ነው የሜመው ነበረብኚ
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 3 месяца назад
ወሸታም አሰመሳይ ናት ሁሉ ናቹሁ ሚላት እውነት አላት አዘባርቂ
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 3 месяца назад
Abayteshen agebetashale maletachew tekekel nachew yegeza balen tamo atetayekem kalechege enem alat neber
@saraaliey6867
@saraaliey6867 3 месяца назад
በሁለተኛ ደረጃ እህቴ እማማን ፅዋ እየጠጡ የይቅርታ ልብ የሎትም ላልሽው እኝ እናት ምን ያድርጉ እየተደበደቡ ሽንት ቤት እንዳይሄዱ ውሀ እንዳይቀዱ የተከለከሉ እናት እቺን አለሌ ባለጌ ከሷ አልፋፎ ልጆቿ የሚሰድቧቸው አሳልፋ ለሰዳቢ የሰጠቻቸው ትልቅ ለተባለችው እህት ቡችላዋ እንድትሳደብ ያስደረገች በምን አንጀታቸው ይቅርታ ይበሉ እማማ አይዞት የሎሚን እና የልጆቿን የቡችላዋን ታሪክ ሳያዮ አይሞቱም የሎሚ ሴት ልጅ ነገ በልጆችሽ አግኝው እናትሽን ተከትለሽ ያሳደጉሽን አያትሽን መሳደብሽ ነገ ለትዳርሽ አደጋ አለው ባለቤትሽ ቤተሰቦቹ እኮ ጥቁር ነጥብ ይይዛሉ ለነገ ይፈራሉ የናትሽ ተሳዳቢነት ነገ በነሱ አለመድረሱ ምን ዋስትና አላቸው የእባብ ልጅ እባብ አሉ አይቡን አይቶ አጓቱን ጨለጡት ጓደኛሽን ንገሪኝ እና ማንነትሽን እነግርሻለሁ ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት ካለምክንያት አይደለም የሎሚ ልጆች ማንነታቸውን መግለፅ አይከብድም የሎሚ ልጅ ባል ወላፈኑ ይደርስሀል ሚስትህን ከቻልክ አስቁማት ለልጆችህ የማማ እርግማን ይደርሳል ውርስ ይደርሰኛል ብለህ አስበህ ከሆነ በእንባ የታጀበ ውርስ አይበላም አማችህን አስቁማት የሌጄ ባል እያለች ስትመፃደቅ ነበር ታድያ ከኗቷ ኩሽና አፓርታማ ገዝታቹ አውጧት በእማማ ላብ እንደዚህ የምትመፃደቀው ባለጌ አለሌ ተራ ወራዳ ሴት ብያታለሁ ሰው በዚህ ልክ እናቱን እህቶቹን አይንቅም ነገ ሽባ ሆነሽ ያልጋ ቁራኛ ሆነሽ ያሳየን ሰባት ትውልድሽ አይባረክ ላቀችና ትንሿ እህት እግዚአብሔር ይርዳቹ አይዟቹ ነገ ጥሩ ቀን ይሆናል እማማን ተንከባከቧቸው የናት ምርቃት ይደርሳል
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 2 месяца назад
እርግማን ጥሩ አይደለም ይህን ያህልም በሰው ጉዳይ መናደድ አይስፈልግም ምክንያቱም ቅንጣት ታህል ለውጥ አናመጣም ሎሚ ማስታወሉን ይስጥሽ በጣም ትምክተኛ ነሽ በልጆችሽ በጉልበትሽ አትመፃደቂ አሜሪካ የሄደውም ስደትን ታውቃዋለሽ እንዴት እንደምናሳልፍ ደግሞ ልጆችሽ ቤተሰቦችሽ ጋር ካደጉ አነሰም አደግም እረድተውሻል ልጅ ጥሎ እንኳን ሌላ ሀገር መሄድ ቀርቶ እሚይዝልሽ ባይኖር ገባየም መሄድ ትቸገሪለሽ ደግሞ በጭራሽ መመፃደቅ አይስፈልግም በቅፅበት ምን እንደሚፈጠር አታቂም እናቱ ደግሞ ቢታረቁም የፈርድቤቱ ስለላለቅ መጣለታቸው አይቀረም ሲጀመር እህቶቿም ጋር እርቁ ከልብ የመነጨ አይደለም ።
@shiberaadem5197
@shiberaadem5197 3 месяца назад
ምንሀገባሽ ህነሱ ይታረቃሉ ጣልቃ ሀትግቤ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 3 месяца назад
Lomima ke abatwa gara endelje mehone sigebate 100% ye enatwane bota wesda enatwane awarda betesebwane betebetche. Yete hager newe ke abate gara eyzore yemiteta yemiseker tesemto ayawekeme!
@seni7092
@seni7092 3 месяца назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ መካር ኢትዮጵያ ገብቼ አንቺን ማግኘት እንዴት እንደመፈል እግዚአብሔርን
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад
ወደ ደምሪኚቤተሰብ እንሁን❤
@helenabadi9451
@helenabadi9451 3 месяца назад
እኔም እፈልጋለው ስወዳት❤❤❤
@yemeserachkeydane3585
@yemeserachkeydane3585 3 месяца назад
አለቅላቂ እነሱ መልሰው ይገናኛሉ አታለቅልቂ ወረኛ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 3 месяца назад
በትክክል ቤተሰብ ቤት ላይ ቤት መስራት ቦሀላ ይጎዳል እኔ አዲሳላላይ ቦታ ሰተውኝ ቤት ስሪና ኑሪ ሲሉኝ እሺ ብዬ ሳልነካካ ለግሌ ቤታ ገዛው ይህን ነገር ስለምፈራ እህቶቼ እዳትሸወዱ ብራቹን ቤተሰብ መሬት ላይ እዳትሰሩ አ100 ካሬም ብትወን በግል ግዙና ስሩ
@hdvi3537
@hdvi3537 3 месяца назад
ለምለምየ የኔ አስተዋይ ብስለት የተሞላው ምክር የልቤን ነው የተናገርሺልኝ ቀጭኖልጅ እዳስለቀሰችኝ ሎሚ ተብየዋ ልቦና ይስጣት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
🦊🎀
00:16
Просмотров 304 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1 млн
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 518 тыс.
LIYA SHOW is live!
Просмотров 1,1 тыс.