Тёмный

ማንነቴ 3 MANINETE 3 ETHIOPIAN MOVIE 2020 

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

የተወደደው በምክንያት ነው መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተሰራ
የብዙዎች ማንነት ይህ ነው

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 555   
@ገጠርውስጤነውYouTube
@ገጠርውስጤነውYouTube 4 года назад
እስኪ ድንቡሽን እንደኔ የሚወደው like በርቶ ገጠር ሲበዛ ውስጤ ነው
@ወይንነኝስደትያደከመኝኢቶ
ወይኔ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ትዝ አለኝ ሀገሬ እደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ላይክ አድርጉኝ
@ህይወትወለተህይወት
እኔ
@b.b3665
@b.b3665 4 года назад
እኔደን የገጠር ፊልም የሚወድ ማነዉ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢይ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 года назад
እኔ
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад
ማነው እደኔ ድቡሸ የሚመቸዉ😀😀😀😀😀😀
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 года назад
ያልተበረዝ ያልተከለስ ፍቅር ዋውውውውው በስደት ያላችሁ ውደሀገር ገብታችሁ ገዘባችሁን ሳይሆን ትክክለኛ ፍቅር የሚስጠ ለናተ ክብር ያለው እደንፍሱ የሚጨነቅ እፍቃሪ ይስጠ ን ለሁላችሁም ወዶች እባካችሁ በስው ሀገር ልፍታ ያመጣችውን ብር ለመብላት ብላችሁ እትዋሹ ነገ ምት እዳለና ተጠያቂ እደምትሆኑ እወቁ እባካችሁ ን
@makkaabbi1919
@makkaabbi1919 4 года назад
ክክክኴክክክ ይሄ ነጭ የለበሰው በጣም ያሰቀኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 3 года назад
እኔም ወለይ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
_ማንነቴን አሁንስጠላውት _ዋውበጣም ቆንጆ ድራማነው _በስደትአለም የምትገኙት ትውልድ ኢትዮፒያኖች ወቶከመቅረት አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
@asiaasiyedris3202
@asiaasiyedris3202 4 года назад
አደኛ ነኝ እካን በደህና መጣችሁ ምርጦች መነዉ እስኪ እደኔ እሚወዳቸዉ በላይክ አሳዩኝ ወድድድድድድ
@መቼነወእማረፈወእህታከተኝ
እኔ በዚህ ባህል ነወ ያደኩት አያቴ ትማራለች ሲል አባቴ ሳልሟት እድራለሁ ሲሉ አንድ አብሮ አደጌን አፈቀረኩ ከዛ ወሀ ሰቀዳ እንጨት ሰሰብረ ከኋላየ ሲከተል ሲያባብለኝ አንድም ቀንን ምንም ግንኙነት ሳይኖረን 4 አመት ባይን ፈቅረ ጭፈጭፈ አልን እድሜ ለሰደት አለም ጥየወ ወደ አረብ አገረ መጥቼ ይሄወ አላገባሁ አልወለድኩ ብረ የለኝ እድሜየም እየሄደ ይሄወ የድሮወን ትወሰታየን ይዥ ቀረሁሁሁ
@ፎዚያየአላህባሪያ
@ፎዚያየአላህባሪያ 4 года назад
ወይ ደስስስስስስ ሲለኝ ይሄንን ድራማ ስከታተል ብዉል የማይሠለቸኝ የገጠር ልጅ ነኝ የናንተዉ ወዳጅ በርቱልኝ የኔ ምርጦች
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
አረ ኮሜቶች የት ገባችሁ ብቻዬን ስሆን እፈራለሁ ኑ አብረን እንያቸው መሰረቴ መታለች
@ሁንያለውአይቀርም-ለ6ጸ
ወይኔ ድቡሸ ሥወድህ 😍😍😍😍😍😍እሚሠራቸው ሁሉ ያሥቁኛል ድቡሽቡሽሽሽሽሽ
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ 4 года назад
ከሜካቭ ከአርቲ ፁጉር በፀዳ ማንነት የገጠር ልጅ መታደል ነው ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ
@TarikGidi
@TarikGidi Год назад
😅❤😮
@አለም-አ7ጠ
@አለም-አ7ጠ 4 года назад
የኔ ቢጤ የገጠር ልጃች ገባ ገባ በሉ
@whatsappcell9355
@whatsappcell9355 4 года назад
አረ ውይይይይ እደው ይሄን ፊልም ባየሁ ቁጥር የሀገሬ ናፍቆት ገደለኚ እምየ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ
@asmaakte9996
@asmaakte9996 4 года назад
ማሻ. አላህ
@rahmajamal8916
@rahmajamal8916 4 года назад
የገጠርልጂነኝገጠርውስጤነው አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪማነውእደኔብርድያገጫገጭው
@አብስራትአብስራት
@አብስራትአብስራት 4 года назад
ጋይሶቼ እደእኔ የማዳምን አይን ማየት አስጠለቷችሐል??
@حياةعبدالله-ح5م
@حياةعبدالله-ح5م 4 года назад
ዋዉዉዉ አደኝ ነኝ. ምን አይነት. አባት ነህ. ነቀርሳ. ልጂህ. ለወደደይው. አት ድረም. 😂😂😂😂😂😂. አንተ. ነገረኝው. ልጂ. ውስጤ ነህ. ክክክክክክክክክክ👌👌👌👌👌👍👍👍
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ
ዋው ማሮችየ እንኳን በሠላም መጣችሁ💓💓💓💓💓💓💓💓ግን እደዚህ አትቆዩደሞ ቀጥሉበት እዳታቋርጡ አይ የገጠር ልጂ መሆንeffffffመታደል ነው100%
@seadaseada6426
@seadaseada6426 4 года назад
አሪፍነው የመጀመሪያነኝ እኔ እውት ይመቻል ብርዱእንደትይዥችሆል ውዱየሀገሬልጆች አይዞንአሏህያበርታን
@እሱልጅውስጤነውYouTube
እረ አዳሜ ተቀደምሽ ወጉ ደርሶኛል ዛሪ ግን ብቻየን አላይም በቃ ሸቃሎች ሲመጡ አብረን አየዋለሁ ደስ ይበለኝ 👍ስጡኝ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 года назад
በቅንነት subscribe አድርጉኝ ስፖርት ጠቃሚ ነዉ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
እኳን በሰላም መጣችሁ ዉድ ጎደኞች የት ናችሁ እስኪ ገባ ገባ በሉ መጥተዋል እዴት ከረማችሁ ዉድ ናየተከበራችሁ የማንነቴ ቤተሰቦች ስወዳችሁ በማንነቱ የማይደራደረዉ የገጠር ልጂ እዴት መታደል ነው ዉይ ሰላም ልበለዉ አልበለዉ ክክክክ መሰለኚ
@nemaethiopia4415
@nemaethiopia4415 4 года назад
የመሰርትባልቆጆ የኔሚስኪን አቀፍኩስል ክክክክ ደሜ ቆጆ አቦይመቻቺሁ ሁሌምተከታታያቺሁነኝ የማዳምን ጩህትይያዝልሽበሉኝ
@ydyr8394
@ydyr8394 4 года назад
እደት ናችሁ ዉዶችየ የምየ ኢቶቢያ ወገኖቸ እንኳን ሠላም መጣችሁልን እነ መሢ ለፍቅራችሁ መክፈል ያለባችሁን መፅዋት ክፈሉ ወዶመለየት ከባድ ነዉና አንተ ጥቁር ሠዉ ለቀቅ አርጋቸዉ ደምየ የህትህን ሥሜት መረዳትህ ደስ ሲል ፈጣሪ የተዋደደን ባይለያይ የት በደረስን ነበር
@kuw5269
@kuw5269 4 года назад
አኳን ደህናመጣችሁ ወድ ያገሬልጆች ዜሬ ተኮንትራትቤት ልወጣነው ይቅናሽበሉኝ በሞቴ አህቴወድሞቸ
@ሁሉንታዛቢው
@ሁሉንታዛቢው 4 года назад
የኮረናዜና አስጣላኝ አሁንስ በናተዘናልበል 9አመት በስደትላይእገኛለሁአልሀምድሊላ በስደትያላ ችሁ አላህለሀገራ ግን ክብ ቅን ከዝህ ከመጥፎበሺታይጠብቀን ያረብ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
አቡሽየሚባለዉልጅበሣቅገደለኝ
@maryamarya1063
@maryamarya1063 4 года назад
ወይኔ ሥወዳቺሁ የሀብታሙ አድናቂ
@ሚዳቆዋ
@ሚዳቆዋ 4 года назад
እስኪ ማነው እደኔ የገጥር ትዝታ ያለበት
@fmfentaneshimengstu811
@fmfentaneshimengstu811 4 года назад
ድቡሸ ሢሮጥ እጢጥ ሢል ወደሠማይ ሥቄ ልሞት ነው
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 3 года назад
ደቡሺዪ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ድቡሺዪ እዉነትም ድቡሽዪ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
አድላምናአድአህያካላሥኩአላገባም ረበሣቅ
@wanshetangda2267
@wanshetangda2267 4 года назад
ክክክክ ነገር አመላላሹ ካራክተር ያስቀኛል
@ቡዙዬሸቴበቤትክአኑረኝ
ስደቴን አስረሳቹኝ በጣም ያምራል ቀጡሉበት
@safiam6524
@safiam6524 4 года назад
የትጠፍታችሁነውእኮንደህናመጣችሁማርውድድ
@yeshegirma2414
@yeshegirma2414 3 года назад
አለም ሠገድ በሠቅ ገደለኝ የወሬ አማላሽ
@Leio-yi3iu
@Leio-yi3iu 2 года назад
እዚህ ድራማ ውስጥ ድቡሸ የሳቄ ምጪ ነው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
ሠላም ወገኖቼ እንደምን አላቹ እንኳንም በሠላም በደና መጣቹ በጉጉት ነበረ የምጠብቃቹ ዉድ ወገኖቼ በጣም አሪፍ ነው ሠራቹ ይህ ማለት እንደኔ ለሐገር ትልቅ መሥዋዕት መክፈል ነው ባሕልና ታሪክን እንዳ ይረሳ ማድረግ አለብን በጣም በጣም ነው የሚወዳችሁ በጣም ነው የማመሰግነው በርቱ ቀጥሉበት 🇪🇹🇪🇹🕊💝💝💝
@aragashawono9714
@aragashawono9714 4 года назад
ከምወዳዱት ግር መለየት እዴት ይከብዳል አይዙሽ ያኔ እናት
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 года назад
Welcome. Wawwee.geter.westa.nwe
@menetata5704
@menetata5704 4 года назад
እረ በናታችሁ ከሴት ጭን ጉዳይ ወጣብላችሁ ስሩ ሠለቸን እንደአሸን ለፈላው ሴት ሁሉም ነገር ሴትን ጭንላይ ተተክላችሁ ቀራችሁ
@zainabahmed3082
@zainabahmed3082 4 года назад
ወይኔ እንደኔ የገጠርልጅ በመሆኑ ደስተኛ ማነው ክክክ ደስስትሉ
@ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ
እኔም ድሮ የምወደው ሌላ ታግባ የተባልኩት ሌላ ይዠሽ ልጥፋ ሲለኝ ቢንያዝስ እል ነበር አይ ገጠር እኮ ንፁህ ፍቅር ያለበት ውብ ማንነት ነው😲😲🤭🤭🤭🤭😂😂😂😂
@pozorkpp6698
@pozorkpp6698 4 года назад
ድቡሸ በጣም ነው ደሥ የሚለው የገጠር ልጅ ነኝ ትዝታውን አልቻልኩም በሰው ሀገር ሆኘ
@zk5450
@zk5450 4 года назад
ወይኔተለቀቀማነውእደኔነጭለባሽንየሚወድ
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 года назад
የእውነት ነው እምላቹ ገጠር ተወልዶ ያደገ እንዴት እድለኛ ነው እፍፍፍ አዛው ያለ እውነተኛ ፍቅር የእውነት ንሮ እንዴት ደስ ይላል
@samerasamera2674
@samerasamera2674 4 года назад
እኳንደህናመጣችሁ።ውይየገጠርልጅበመሆኔበጣምደስተኛነኝ
@mdvip4306
@mdvip4306 4 года назад
ኮሜት የላችሁም ያለናንተ ማየት አልወድም ብቅ በሉ ውደቼ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ በሰላም ከቤተሠቦቻችሁ ጋር በሰላም ይመልሳችሁ አላማችሁ ይሳካ
@ያአላህአተዘውጅኒዜድነኝአ
ዛሬ ኮሜቶች የት ናችሁ አደኛነኝ ተገጠርነቴ እና በኢቶጲያዊ እነቴ የምኮራ ዜድነኝ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 года назад
እንኩአን ደህና መጣችሁ የላ የበናት ንሹፈዉ
@ሁሉምበጌዜውውብነው
ጥፉና ዱባይ ኑ እኔ እቀበላችዋለው😀😀😀😀
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢ
@nardos2984
@nardos2984 4 года назад
ደቡሽ ደጋፊህነኚ ማሬ አሳቀቁት ሲያሳዝን
@mglk9292
@mglk9292 3 года назад
ያምራንፈጣራይጠብቃች
@makiyamohamad543
@makiyamohamad543 4 года назад
አንደኛ ነኝ ገጠር ወስጤ ነው የገጠር ልጅ ለዚያውም ወሎየዋ የሀይቁአ ሱመያ ውድ የሀገሬ ልጆዎች በያለችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@ትግስት-ጠ4ቀ
@ትግስት-ጠ4ቀ 4 года назад
انا احب القانه هذي و مرح مرحبا
@እክሩነኝስልጤዋ
@እክሩነኝስልጤዋ 4 года назад
ወንዱች ከዚ ተማሩ እኛ ሴቶች አንዴ ከወደድነ ወዳድና ነው እነንተ ያየቹት ሁሉ ያምራቹዋል አራ እደው ልቤ ይስጣቹ ያደራሰባት ነው ምያቃው ሴቶችዬ ውስጤ ናቹህ 😘😘😘
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 4 года назад
የሚስቀኝ።ንገርኝውውይ
@fkrtubፍቅር
@fkrtubፍቅር 4 года назад
ድቡሸ ከባክስታኒ ነውዴ የተወለደው ሽርጣም
@mekdesayfokru4381
@mekdesayfokru4381 3 года назад
ልበለው አልበለው ኪኪኪኪኪ
@ትግስት-ጠ4ቀ
@ትግስት-ጠ4ቀ 4 года назад
😍😍😍😍😍💋❤️❤️❤️احبكم
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 года назад
አደፍረስ የሚባለዉ ጨዋታዉን ያበላሼዋል ኮፍታራ ነገር
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
ድንቡሼ፣አይድንብሼ፣አሪፍነው፣ቀጥሉ
@የወሎዋቀበጥሰፕሰክራይፕአ
አሁን ይህ ድራማ ኮሜት በኮሜት መሆን የለበትም???????
@አኢሻ9353
@አኢሻ9353 4 года назад
እንካን ደህናመጣችሁ ውዶች እስኪ እንደኔ የከገጠር ልጅ የሆናችሁ ልቁጣራችሁ መቸ ላግ ግጭን ስሞን ቀይራ መጣች እንዳትሉ ውድድድድድ
@hayetheyet
@hayetheyet 2 года назад
ሲያምር
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ላይክ ለማኝ አስጠላኝ 😳😳👊👊👊👊👊👊👊👈 ነጭ ልብሰ የለበሰው ሙስሊም ይመስላል ፈታ ያረገኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@luguamatubechanal7455
@luguamatubechanal7455 2 года назад
አማራየ
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 3 года назад
እረ ወይ
@hayetheyet
@hayetheyet 2 года назад
ወይኔ
@hiwiyashagritube9722
@hiwiyashagritube9722 4 года назад
ዋዉ መሳጭ ነዉ በርቱ
@aytegebjeber9719
@aytegebjeber9719 2 года назад
ያማች
@esraelamlaku4422
@esraelamlaku4422 4 года назад
ዋዉ
@makiyamohammad2302
@makiyamohammad2302 4 года назад
ዋዉ ዛሬ አደኛ ነኝ ጒደኞቸ የት ናችሁ ያለናተ አይሆንልኝም አርሂቡ
@saruke2679
@saruke2679 4 года назад
እኳን ሰላም መጣችሁ የገጠር ልጅ ስለሆክ ውስጤ ናችሁ
@hawa87i
@hawa87i 4 года назад
ዋው የኔ ወንድሞች አብሽሪ በርቱ በጣም ደስ ይላል ዋውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘
@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 4 года назад
ስወዳቹህ ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት አከፍሉበትም እኔም አረጋቹሀለሁ ሰብ መደረግ የሚፈልግ ሁሉ ይምጣ ወደኔ
@keduyenewa
@keduyenewa 4 года назад
የወደዱት ከማጣት አለመኖር ምን ትላላችሁ እናነተ
@ዜድነኝየቤተሰቦቾንናፋቂ
ይሻላል
@chaliechalie4646
@chaliechalie4646 4 года назад
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ፐ
@ነኢማወሎየዋ-ደ7ዀ
@ነኢማወሎየዋ-ደ7ዀ 4 года назад
ሚስኪንዋየ በጣም ጨካኝነዉ አባትዮዉ
@ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ
@ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ 4 года назад
ክፍል አራትን እጠብቃአሁ እኔጃብቻ የገጠር ልጅ ሥለሆኩም ነዉ መሠል በጣም መሠጠኝ
@hawahawa3605
@hawahawa3605 4 года назад
ኑ አብረን እንየው ሰወች ተለቆል
@ፍኢዛቱዩብ-ፀ4ኸ
@ፍኢዛቱዩብ-ፀ4ኸ 4 года назад
የገጠር ልጅ ነኝ የሆናቹሁ ላይክ አሳየኝ ፍቅር መስዋትያስፈልገዋል
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢ
@መኖርይቀጥላልባላህፋቃድ
በጉጉትሰጠብቀውየነበርውፊልም. እናመሰግንአለን. እሲገባገባበሉ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 года назад
#subscribe#like#share#
@hayetheyet
@hayetheyet 4 года назад
አሁንሠ እኔንም ብደለቃቸሁኝደሰይለኛል ለጣድ ተደብልቆኝእነድሆነ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ።እስኪይ ሰብስክራይብአድርጊኝ
@አብስራትአብስራት
@አብስራትአብስራት 4 года назад
እግዚአብሔር. አምላክ ስዲተኞችን በሀረር ያሉትን ሰላም ጤና ያብዛልኝ
@አብስራትአብስራት
@አብስራትአብስራት 4 года назад
ጋይሶች እደ እኔ የማዳምን አይን ማየት ያስጠላው?
@የስልጤዋነኝከሰንኩራ
ኢንዳኔ ያጋጣር ልጅ ያሆነቹ ዬት አለቹ
@mmedina6068
@mmedina6068 4 года назад
ግን ብቻየን አየሁት አንድም ሰው የለ ኧረ ብቅ በሉ ኮሜንትች እናተ ከሌላችሁ ደስስስስ አይለኝም
@yeneneshab4552
@yeneneshab4552 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነጭ የለበሰዉ ሆዴነዉ ያቆሰለዉ በሳቅ ይመችህ አቦ ያራዳልጂ
@fmfentaneshimengstu811
@fmfentaneshimengstu811 4 года назад
አይ ድቡሸ በጣም ታሥቃለክ
@ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
እረ ኮሜት የለም እሳ ወደየት ናችሁ ተመልካቾች🙊🐵🙉🙈
@ስሚራ-ዐ4ዠ
@ስሚራ-ዐ4ዠ 4 года назад
ይችን ኮምት የምታነብ ስላማችሁ ይብዛ
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 года назад
አሜን
@ብርቱካንየኮቻዋየአገሬልጅ
ዋው ዛሬአንደኛነኝ በጣም ደስ ይላል ዋውብቻአይገልጠውም
@የረሱልወዳጅ-በ1ዘ
@የረሱልወዳጅ-በ1ዘ 4 года назад
ዛሬ አንደኛነኝ
@aehlamayutaba4939
@aehlamayutaba4939 4 года назад
በጣምደሥይላል ግንለምንታሣጥሩታላችሁ
@rabiaali7455
@rabiaali7455 4 года назад
አረ አታዘግዩብን. ምርጦች እስከሚለቀቅ. በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 года назад
አይ አስሜ ተመላላሽ አምቡላንስ ነበርክ
@pppmm7976
@pppmm7976 4 года назад
አፍጥኑት እዳታቋርጡት አሪፍነው
@suaadal6458
@suaadal6458 4 года назад
እስቲ እሄን ነጭለባሹን የምታደቁ
Далее
ማንነቴ 4 MANINETE ETHIOPIAN best DRAMA 2020
23:32
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 438 тыс.
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.
ምርጥ የገጠር ፊልም  new ethipopian movie
36:22
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 438 тыс.