Тёмный

"ማን ያምናል አሁን አንተ እንደተለወጥክ" የመልካም ወጣት ምሥክርነት © MARSIL TV AUGUST 29, 2018 

MAR_SIL TV
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 201 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 379   
@nathana2298
@nathana2298 6 лет назад
መልካም ወጣቶች ምስክርነት ጌታን እንድቀበል ምክንያት ሆነልኝ። ጠሬነ ተቀየሬ ከሱስ ነጻ ሆንኩኝ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን አመን።።
@maklitmaklit7787
@maklitmaklit7787 6 лет назад
geta yerdahe berta
@faithhopelove7509
@faithhopelove7509 6 лет назад
አሜን
@tsagtube3068
@tsagtube3068 6 лет назад
Nathan Abera"eyesus kiristos Geta New" ekon geta erad Ba betu yetsina
@Toto68047
@Toto68047 6 лет назад
Wow enkuwan geta erdake betam des alegi eysus lezlalem geta nw
@huaweiy3585
@huaweiy3585 6 лет назад
Nathan. ጌታ በቤቱ ያጽናክ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ስይጣን ለዘላለም ካንተ ይራቅ በርታና ጸልይ ወንድሜ
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 6 лет назад
እየሱስ ፍቅር ነው የምል ብቻ like
@tennatesna1239
@tennatesna1239 4 года назад
እየሱስ ለኔ ልዩ ፍቅር ነው እወድሃለሁ ጌትዬ
@saraafter1770
@saraafter1770 6 лет назад
ዬኒ ጌታ ምስክሬ ነው። ምን እንደምልክ አላውቅም ዘመንህ ይባረክህ
@marthayohannes536
@marthayohannes536 5 лет назад
እልልልልልልልልል በይ ሃገሬ ስለ ስንቱ ልናገር እግዚአብሔር አባት ተባረክ ተመስገንልን እልልልልልል ብል ብዙ ብል አይገልጽህም ተባረክልን ተመስገንልን እናቶች ጌታ ደርሶልናል ስሙ ይባረክልን ዮኒ እደግልን ተባረክልን ባለቤትህ ትባረክልን ተባረኩልኝ
@abebayegetalijeyegetalije3190
@abebayegetalijeyegetalije3190 6 лет назад
ዮኒዬ ዘመን ይባርክህ ሌላ ቃል የለይንም ብቻ የፈጣሪ ፍቃደ ከሆነ አገር ሲገባ እኔም የፎረግራሙ ተካፋዬ እሆናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ተባረኪ
@mhvhghvgfgcgxx1669
@mhvhghvgfgcgxx1669 6 лет назад
እንባዬን ጨረስኩኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ውይይይ ተባረክ ዮናስ
@ሚኪማራኪሚዲያ
@ሚኪማራኪሚዲያ 5 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮናታል አንተ ግን የተለየህ ሰው ነህ ፀጋህ ይብዛልህ እወድሃለሁ ተባረክ ረዥም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ በቃ መረኩህ መብቴ ነው
@bettyfeleke8270
@bettyfeleke8270 6 лет назад
እንደ እየሱስ በምድር ላይ ፈልጌ አታሁ እርሱን መሳይ ክብር በአርያም
@selamawithaylu6418
@selamawithaylu6418 6 лет назад
አንተ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርከዉ ሰላሙን ያብዛክል የሰራዊት ጌታ ስሙ ይባረክ አንተን የሰጠን በጌታ ፍቅር ከልብ ወድካለዉ
@theoyoni1907
@theoyoni1907 5 лет назад
ሰው ሁሉ ንፁህ ሆና እኔ ግን ብቆሽሽ በምድር ላይ እኔ ብቻ በሀጢያት ብበላሽ መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን እየሱስ ለብቻዬ ይመጣልኝ ነበር Woooooo we are blessed. Hallelujah.
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 лет назад
ውይ የኔስ ቀን መች ነው አተሰው ባገኝህ ትምርትህን ብካፈል ደስ ባለኝ ውይ እንደት ነው የማገኝህ የት ነው አድራሻህ
@mitikedemisie362
@mitikedemisie362 6 лет назад
ወንድም ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃላት የለኝም ለዚህ አገልግሎት
@genetbekele515
@genetbekele515 6 лет назад
ዮኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ መልካም እናት ስታስተምር እኔም ብዙ አለኝ ካለፈብኝ የማካፍለው
@chewaeshchewanesh1919
@chewaeshchewanesh1919 6 лет назад
ዮኒ ተባረክ በብዙ ጸጋው ያብዛልህ
@penieltvchannel4942
@penieltvchannel4942 6 лет назад
እየሱስ እኮ ያለ ዱላ ነው እኮ ፍቅሩ
@tube-kx7ml
@tube-kx7ml 6 лет назад
እውነት ነው ስሙ ይባረክ
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 6 лет назад
Abrish Liji halelluyaaaaaa
@ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ቨ7ቸ
ትክክል ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@ፀሐይየክርስቶስልጅ
btkikl
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 6 лет назад
እየሱስ ጌታ ነው በጣም አስለቀስከኝ የደስታ እንባ እየሱስ ያድናል ብዙ ዘመንህን የበላብህን ጠላት ወጣቶችን ከእንደዚህ አይነት ህይወት በመናጠቅ ተበቀለው የረገጠህን እርገጠው ያኘከህን ወጣቶችን ካፋ እያስተፋህ ተበቀለው ዳግም አያገኝህም አንተ ግን እያገኘህ ተበቀለው አይዞህ ጀግናው እየሱስ ካንተ ጋር ነው ተባረክልኝ!
@emebethailu7499
@emebethailu7499 6 лет назад
ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ🙌🙌🙌🙇🙇🙇
@ramadanahmed3826
@ramadanahmed3826 6 лет назад
ዮን ምን እልሃለው ጌታ እዬሱስ በእጥፍ ፀጋ ይባራክህ
@tgmergia6710
@tgmergia6710 6 лет назад
"ሰው ሁሉ ንፁህ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ በምድር እኔ ብቻ በሀጥያት ብበላሽ መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን እየሱስ ለኔ ብቻ ይመጣልኝ ነበር eko timetalign neber yene wub yene lyu Eyesus
@ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ቨ7ቸ
ክብር ምስገና ለኢየሱስ ይሁን
@situnafbekadha9129
@situnafbekadha9129 5 лет назад
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ዮኒዬ ኑርልን
@እስክንድርነኝየገኒ
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል ሁፍፍፍፍፍፍ ለሁሉም በእስራት ላሉ ሁሉ ድረስላቸው ነብይ ዮናታን ጌታ ከዚ በበለጠ ይጠቀምብህ ተባረክ 😘😘😘😘💖💖💖🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@batekonijooo9103
@batekonijooo9103 6 лет назад
አይዞክ አምልጠካል ወድም አረ በየሱስም ወጣቶችን ሊበላ. የመጣ. ክፉ መንፈስ.ይወጋ
@wadongalienadenangieysusya5609
be geta an temrtune mamre efalgalew gen an balawbati bota edate magngate echelalew be geta negrunge baxame mamre efalegalew❤
@hopehope7889
@hopehope7889 6 лет назад
Awww...prophet Yonathan may God bless you and yours!!!
@netsenetlef615
@netsenetlef615 6 лет назад
ሰላምም ከእርሱ ነው!!
@hewihewi8213
@hewihewi8213 5 лет назад
እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ዮኒ በጣም እወውሃለሁ የወጣቶች አባት
@momloveu833
@momloveu833 6 лет назад
Eyesusye le simik le wiletak mn enkifelilik yene 1gn eyesusye
@bisrattesfay2741
@bisrattesfay2741 6 лет назад
ዮኒ ወንድሜ በጣም ኘኝ የሚወድህ ተባረኽኽኽኽኽ
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 6 лет назад
Amen eyesus geta new ba eyesus Sim irejinachu ba geta bate yihun tetakalu barakuwachu❤❤
@መሲየማርኮንእናት
ኦርቶዶክስ ነኝ ያውም የድንግል ማርያም ልጅ የሚገርመው ይሄ ሰውዬ መልካም ነገሩ ፍቅሩ ስራው የሚደንቅ ነው እውነት ዝም ብዬ ነው የሚያስለቅሰኝ ፈጣሪ ይባርክ የእውነት መልካም ሰው ከሌላው ፓስተር ትሻላህ ፈጣሪ አብዝቶ ጤና እድሜ ይስጥህ የእውነት ለወጣቱ በጣም ጠቃሚ ነህ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ቃላት የለኝም ተባረክ
@amlaketarikenkeyirew6162
@amlaketarikenkeyirew6162 5 лет назад
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም ግን ፕሮግራምክን እከታተላለሁ ፡ ዮኒዬዬ ስወድክ እየሱስ ክርስቶስ ጥላ ከለላክ ይሁን ልክ!! ወጣቱ እኮ አልቆአል በፈጣሪ
@jesusislord5457
@jesusislord5457 6 лет назад
ዮኒ አንተን በዚ ዘመን ያስነሳህ ጌታ ይባረክ ።ወንጌልን ለአለም ልታደርስ የተጠራችው ቤተክርስትያን ስራዋን ዘንግታ ባለችበት እርስዋ በርስ በምትሻኮትበት እርስ በርስ ውድድር ውስጥ በገባችበት አንዱ አንዱን ወንድሙን ለመጣል ለማዋረድ የጌታ ጥሪ ያለባቸውን ሰዎች በወሬ ዱላ እየቀጠቀጥን ትውልዱን ችላ ብለን ለትውልድ መጥፋት አንድ ቀን በጌታ ፊት መጠየቅ አይቀርም በሶሻል ሚድያዎች ወንጌልን መናገር ማድረስ ተትተን ወሬን አሉባልታት እያወራን ላለን ወዮልን ንስሀ ባንገባ ወደመኖራችን አላማ ባንመለስ.......
@grace5028
@grace5028 6 лет назад
Yoniye tebarek ....... Jesus is Lord!!!
@zedeli8811
@zedeli8811 6 лет назад
ውይ ይህ ስውየ በፍቅሩ ገዛኸኝ ምን ልባልክ yonataaa ጌታ ዘመንክን ይበርክ።
@makiamakia8
@makiamakia8 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕
@wobitkassa9069
@wobitkassa9069 6 лет назад
ከሽሮና ከበርበሬ ትጥሳለህ ከሚል ትደረምሳል ትበጥሳለህ ከሚል ስጋ ስጋ ከሚሽት ከንቱ ትንቢት የገላገልከን ያባቶቼ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስምክ ይባረክ። በዮኒ በኩል ስለደረስክልን ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@senaityemanne422
@senaityemanne422 6 лет назад
Amen x 10000000
@etafarawhailu8400
@etafarawhailu8400 6 лет назад
እንዴት እንዳለቀስኩ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ምን ላርግ ክብር ላንተ ይሁን
@genzebedofe3821
@genzebedofe3821 6 лет назад
ዋው እየሱስ ድንቅ ነው ሀሌ ሉያ
@saraoumer1171
@saraoumer1171 6 лет назад
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ አያልቅም ተመስገን ዮኒ 1ኛ ተባረክ
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 лет назад
God bless you more and more Jesus is Lord Jesus Loves you Yoni I Love you
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 лет назад
Blessed
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 лет назад
eta lesetane ye geta Simi yebaraki zufanulayi bamidirichi lasetane geta Eysuuuuuuse yibaraki
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 лет назад
😍😍😍😍😍💔💔📖📖🏃🏃☝️🙏
@sonyasonya9508
@sonyasonya9508 6 лет назад
እኔ ያለሁት ቤሩት ነው እና በጣም ብዙ ሱሰኞች ነን ተሰብስበን ያለነው እና ከሀገር ውጪ ላለን ወጣቶች መላ ፈልጉልን እንዴት መማር እንደምንችል
@eyesusgetnawmadanbeyesusbi2298
Ayizochu ande qane amolixachu tiwoxallqchu lamatohe makirrut tsalliyu geta yirdachu tabarku
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 лет назад
እኔም እንዳንች ቤሩት ነኝ ገን ወይይይይይይ አለቅን
@eyesusgetnawmadanbeyesusbi2298
@@jamilajamila5515 are jamilaye geta iko ayalqibatime ye madan qane zare naw emagn eyesus yadinale yitadagimale yall xabanjja yemiyasgide ba fikeru bicha ba yihwote yemyanore esu bicha naw
@bitsitasefa7971
@bitsitasefa7971 6 лет назад
Geta kan alaw ayizosh bitichilu endaminim bitimatu getam yiradachiwal
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 6 лет назад
Sonya Sonya silkishn lakilgn Ehite ke menfesawi hibret agenagnishalew geta yitadegishal
@tagaydojamo7326
@tagaydojamo7326 6 лет назад
እውነት እኔ ለዮናታን ቃላት አጣው ወጣቶች እድለኛ ነቹ ሰለወጣቶ ሆሆሆሆሆ ጌታ ይባረክ
@bilove4045
@bilove4045 6 лет назад
Uuuufffaaa Geta hoyi enkuhanim yante liji honik💖💖💖
@las3378
@las3378 6 лет назад
እረ እየሱስ ልዩ የሆነ አምላክ ነው ስሙ ይባረክክክክክክክክክ
@mellll470
@mellll470 5 лет назад
KEZIH BELAY MIN DESS YASEGNAL
@seblegirma6771
@seblegirma6771 6 лет назад
Orthodox negn gn melkam siran hulu edegfalew. E/r yibarkh
@emumolla5897
@emumolla5897 4 года назад
eysuse
@netsenetlef615
@netsenetlef615 6 лет назад
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው!!!
@saralove6992
@saralove6992 6 лет назад
Orthodox negn gin betam ehani program yemichegnale
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 6 лет назад
Tebareki
@senaityemanne422
@senaityemanne422 6 лет назад
Biruk hugnilign
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 лет назад
Tabarak
@happyfamily2091
@happyfamily2091 5 лет назад
Ohhhhhh my dear ayzoh wendmie you have Jesus
@messimimo2014
@messimimo2014 6 лет назад
Weyene yesefere leje ene alamnem enkuan geta asebek beyesus sem
@mt-qh6rv
@mt-qh6rv 6 лет назад
እንደየሱስ ያለ በምድር ላይ ፈልጌ አጣሁ እሱን መሳይ 😢👈ጌታሆይይይይይ ምረት አልግልኝ ሰው ነኝና ሀጤያተኛ ነኝ
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 6 лет назад
እኛ እየሱስ ቆሻሻና ትብያን አራግፎ እንዲህ ሰውን ማሳመር ያውቅበታል አሜን ዬኒ ተባረክ !
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 6 лет назад
Amen
@brookemlaelu589
@brookemlaelu589 6 лет назад
ዮኒ አንዳንዴ ማይክ ከንተ ታርቀዋለህ እና አይሰማም
@amenamen5214
@amenamen5214 6 лет назад
Ara.beget.mulu.mezimur.laku.tsafachi
@salamadiso7040
@salamadiso7040 6 лет назад
ክብር ለጌታ ይሁን
@beteltewolde399
@beteltewolde399 5 лет назад
Yoni የኔ 1ኛ
@rozabuttaroza5063
@rozabuttaroza5063 5 лет назад
Amen Amen geta yibarek
@SalamSalam-cx4sc
@SalamSalam-cx4sc 6 лет назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 лет назад
በሰዉ ሀገር አልቅሼ ልሞት ነወ
@aseratlove794
@aseratlove794 6 лет назад
Ayizosh kane konjo yihim yalfali
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 6 лет назад
Jamila Jamila Ayzoshe ehete enban keyanachen yemyabes hule yemayleyen eskealem fesame ke enante gar negn yalew eyesus ayteweshem selamesh yebza geta yewedeshal።
@buzayehuterefe4424
@buzayehuterefe4424 6 лет назад
BHATUTRF
@yaracell2454
@yaracell2454 6 лет назад
Ayezosh ema
@lensaregasa7924
@lensaregasa7924 6 лет назад
legna yederese geta endidersilish enitseliyilishalen ....degimo yiderisislishal aminalehu
@biniamg4730
@biniamg4730 5 лет назад
Yoni egzabher yebarekik you teach me alo
@እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን
ጌታ መልካም ነው
@sintayegechlij4718
@sintayegechlij4718 6 лет назад
yemayitamen Nw zele egeziabher enekuan lezi Abekak guwadegnaye keza Sus enkuan Awetah betam des belognal
@deboragirma5896
@deboragirma5896 6 лет назад
tebarekuu Nebiy
@terfeh2685
@terfeh2685 6 лет назад
😭😭 be ewnet yemitikeyir geta simih yibark
@godisgood8544
@godisgood8544 6 лет назад
እረ ድጋፍ ያስፈልገዋል ይህንን ታላቅ ሰው
@jesusyouloveme547
@jesusyouloveme547 6 лет назад
ኢየሱስ የጠፍውን ልፍልግ ማጠ ልጄ ሆይ አንተ ሁል ግዜ ከእኔ ጋር ነህ ለእኔም የሆን ሁሉ የአንተ ነው ዳሩ ግን ይህ ውንድምህ ሞቶ ነበር ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶ ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ አለው ። ሉቃስ 15÷32 የሞተ ሰው ከማቀብር ከመስነስት 100%የበለጠል ዬኒ አሀንም ተበርክልኝ number won 1111
@hasnaabera4039
@hasnaabera4039 5 лет назад
አሜን
@museishalom4958
@museishalom4958 6 лет назад
God bless you
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
ውይ እግዚአብሔር። ምን ይሳንካል ክብር ለጌታ ይሆን እልልልልልልል እንዴት ያለ ፍቅር ነው ኢየሱስ። ካለንበት መካር የሚያወጣን ካማንም ክምንም ይሚበልጥ ኢየሱስ
@bettylove1989
@bettylove1989 6 лет назад
እኮ ጌታዬ ምን ልበለው ቃል አጠረኝ ብቻ ከፍፍፍፍፍፍ በል 😢😢😢😢😢😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@eduameduam8884
@eduameduam8884 5 лет назад
Woy Ye Ethiopia Enatoch Lezelalm nurulin Embachwunw liyabs yewededwun barya Yasensa Te zelalem Amlak simu yibark
@firohadi9498
@firohadi9498 6 лет назад
Ene Muslim nabarku Kande amat bafit Beta sab Ahun naw yaqarawu Yoni ye geta yasawun Hulu hiwot indamiqayer amnelaw geta Marekany Baqa Zim malet alchalkum please tseliyuliny
@lavlylavly8236
@lavlylavly8236 6 лет назад
1ኛ ነህ ዮኒ.. ..እወድሃለሁ!!!
@senadeneke8942
@senadeneke8942 6 лет назад
aderesachun lakulegn ebakachu besusi yetasere wendemi alegn meto yemar
@sifooabid4350
@sifooabid4350 5 лет назад
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@sadausman5610
@sadausman5610 6 лет назад
ውይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@konjitko5719
@konjitko5719 6 лет назад
geta yibark
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብር ለእሱ ይሁን ዮኒ ያስብከው ያለምከው ብቻ አልልህም እግዚአብሔር ያላስብከውን ሁሉ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ
@tsagtube3068
@tsagtube3068 6 лет назад
ኢየሱሰዬ ሰም ብሩክ ይሁን
@fifigaga17
@fifigaga17 6 лет назад
እየሱሰይ, ንጉስ ተመስገን, ምስጋና, ክብር, ኣምልኾ ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተ ብቻ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን. 💞💞💞💞💞💝💕💖💝💝💖💝💓
@wasawasawasawasa-we1gs
@wasawasawasawasa-we1gs 6 лет назад
Abet ye egzbhr melkamnitu uuuuuendet beye legelestew geta yadenal
@sabagirma5810
@sabagirma5810 6 лет назад
My GOD,I can’t stop crying Jesus Christ you are the best, alpha Omega the lion of Judah you are the best Jesus,yoni bless you more and more!
@hanitultulaneng8533
@hanitultulaneng8533 6 лет назад
Yena qonjoooo enkuwan gata derselk
@banchieamlak9695
@banchieamlak9695 4 года назад
እየሱስ አተን በማግኝቴ ሙሎ ሰው ሆኛለው ግታሆይ ተባርክ ዮኒ ዘመንህ ይባርክ
@astuwelde6972
@astuwelde6972 6 лет назад
እስካ ሃጥያትልችን የወደደን ከድግል ማርያም የተወለደው የግግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ከፍ በል
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад
ዮንየ እግዚአብሔር ይብዙዎች አባት ያርግ ለላ ምን እላለው
@ainedadi9140
@ainedadi9140 6 лет назад
እንዴት ደንቅ አመላክ ነዉ አኛ መናምልከው ውድምዬ ሰላተ ጌታን እጀግ አደርጌ አምሰገንኩት 1ኝ
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 лет назад
ልባቸውን የተሰበሩትን ልጆችን እንደ አባት የሚያንከበክብ ሰው ነው ዮኒ እግዚአብሔር ይባርኪህ የአባቴ ብሩክ ዮኒ።
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 лет назад
Eysuse lezallami Tikike
@tsagyenashmathewslatebomdk6911
Geta zamanik bamulh yebarki tabarki geta la woxat no yans
@ijoolleeboleynkdiree9998
@ijoolleeboleynkdiree9998 5 лет назад
Yoniye getaa ebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maqidalawtsalmon8373
@maqidalawtsalmon8373 6 лет назад
WoW wow Wow Wow Wow Wow Wow Wow Wow Wow
@buzayehuterefe4424
@buzayehuterefe4424 6 лет назад
BHATUTRF
@firewfikre9925
@firewfikre9925 6 лет назад
ለታስሩት መፈታት ለተቁት ነፃነት መውጣት በልባቸውለተሰረ መጠገን .ጌታ ይባርክህ. እግዚአብሔር። የከፍታ ሰይፍህ ነው። በርታ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 лет назад
እናቴን እረ እኔስ በምን ልካሳት እእእእእእእ እኔን ለማሳደግ hiv በሽተኛ ሆና ለቀረችዉ እናቴ ምን ልክፈል እእእእ ንገሩኝ እስኪ .............
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 6 лет назад
Jamila Jamila Tiru lij kehulum yemebeltew degmo kirestos addis heywet yesetal maneneten yemekeyer ersu new ersun yamene yezelalem heywet alew.
@WW-vq5vs
@WW-vq5vs 6 лет назад
በኢየሱስ ስም መዳን ለቤትሽ ይሁን!
@mahlethagos7161
@mahlethagos7161 6 лет назад
Wede betachu yeselamen negus asgebu!... jesus love's you
@gggnsjdbjdjfjdjhf798
@gggnsjdbjdjfjdjhf798 6 лет назад
@@WW-vq5vsя
@savedbyhisgrace1339
@savedbyhisgrace1339 6 лет назад
Tell her about Jesus. He is a healer! He is a redeamer! Jesus gives eternal life.
@ermiasmohammed7557
@ermiasmohammed7557 5 лет назад
Ere enes ye geta sile honku kalat ateregn bicha amlak yimezgen
@abenezerlishans7279
@abenezerlishans7279 5 лет назад
Yhen agelglot orthodoxs hone Muslim kezam alfo mengst lidegfew ygebal
@azaze296
@azaze296 6 лет назад
😭😭😭😭😭😭😭😫😫😭😭😭😭tabereku
@modycell3769
@modycell3769 5 лет назад
Geta yemsegen uuuu
@usgogegigfejf1406
@usgogegigfejf1406 6 лет назад
Aseyyyy amen
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 5 лет назад
😭😭😭😭እንኳን ባለቀ ሰአት ጌታ ኢየሱስ መጨረሻህን ሊያሳምረዉ ደረሰልህ በየቸርቹ የተጸለየዉ ጸሎት ቢዘገይም ነገር ግን ኢየሱስ ሰምቶት በግዜዉ መልሶታል ልፋታቸዉ ከንቱ አሎነም ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን ዮናታዬ ዘበንህ ይባረክ ኢትዮጵያ ለዘለ ዓለም ትኑር አሜን 💚💛💙❤💚💛💙❤💚💛💙❤💚💛💙❤💚💛💙❤💚
@zufaanjifaronamakaku5157
@zufaanjifaronamakaku5157 6 лет назад
iyesus simi yibaraki
@RadzoI
@RadzoI 6 лет назад
Dgmte new lbsekne ymewesdot yanene church alkwememe
@gebrilabasufekade6902
@gebrilabasufekade6902 6 лет назад
ኡፋ ጌትልሆይ ምረትክ ቀን አለው ጌታ እረፍት የሚሰጥበት መገኘቱን አይውሰድባችሁ
Далее