Тёмный

"በ9ኝ አመት ውስጥ 900 ልጆችን ሱሰኛ አድርጊያለሁ"አስደናቂ የመልካም ወጣት ምሥክርነት © MARSIL TV AUGUST 31, 2018 

MAR_SIL TV
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@zedzado5665
@zedzado5665 6 лет назад
እኔ ምኖረው አረብ ሀገር ነው የሆነ ሱስ ነበረብኝ የዮኒን ስብከት ከሰማሁ ጀምሮ ግን ነፃ ወጥቻለሁ ጌታ ስሙ ይባረክ። ሳላውቀው ሳላስበው ነበር ሱስ ውስጥ የገባሁት ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@jdjkxkdjdjdjdjd9271
@jdjkxkdjdjdjdjd9271 6 лет назад
ደስብሎኛ እግዚአብር ይመስገን
@militekie
@militekie 5 лет назад
Praise the Lord for his Mercy God bless you
@summerassfaw6449
@summerassfaw6449 5 лет назад
Yegzihabher Sim yebarek yekeber
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
እኔም ሱስ አለብኝ ለመተው እሞክራለሁ እሱም ሽሻ ነው
@cellcity146
@cellcity146 4 года назад
የኑ ተብርክ አንት 1ኞ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 лет назад
በነገራችን ላይ ኦርቶዶክስ ብሆንም ሀገሬ ስመን የዮናታን ትምህርት መከታተል እፈልጋለሁ በጣም እረፍት ሰላም ይሰጣል ፈጣሪ ይጠብቅህ፠
@senaityemanne422
@senaityemanne422 6 лет назад
GOD BLESS YOU
@እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን
አብርን እንኤዳለን
@እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን
እኔ ኢኤንን እድል የማይገኝበት ቀን ነው የሚናፍቀኝ
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 6 лет назад
Ewnet new ehete krestos yeselam amlak selehone new selam yemesemashe leza new ke ersu gar mebertatena mamaen yaleben.
@yaracell2454
@yaracell2454 6 лет назад
አሜን ተባረኪ
@እጠበኝቆሽሻለውኝአምላኬ
ይሄ ሀላፊነት የዮኒ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ አምናችሁ ለዳናችሁ ሁሉ ሀላፊነት አለብን ፅልዮላቸው ለጉዋደኞቻችሁ እግዚአብሔር እኛንም ይሰማል በኛ ዘመን ጠላት የዋጠውን አንቀን እናስተፍዋለን
@focusonjesus4938
@focusonjesus4938 6 лет назад
Ewnwt new
@baty957
@baty957 6 лет назад
ሰላም፡ያባቴ፡ብሩክቲ፡ሁሉ፡መልካም፡ማማዬ፡ልክ፡ብለሻል፡አንድ፡ነገር፡ልበልሽ፡በስልካቸዉ፡ይሄን፡ፕሮግራሙን፡በስልክ፡የሚያገኙ፡ልጆች፡ይኖራሉ፡ለነዚህ፡ልጆች፡ደግሞ፡እንደዚ፡አግኝቶ፡ለማናገር፡አንዳንድ፡መንገዶችን፡ማድረግ፡ቢቻል፡ብዬ፡አስባለሁ
@እጠበኝቆሽሻለውኝአምላኬ
ልክነሽ ማማ +96171831908
@እጠበኝቆሽሻለውኝአምላኬ
@@baty957 ዋትሳፕ አውሪኝ
@sarasara-eb5ci
@sarasara-eb5ci 6 лет назад
በእየሱስ ድኛለሁ ስለዚህ አመልከዋለሁ ameeen
@zebenaytilahun8128
@zebenaytilahun8128 5 лет назад
ጌታ ይመስገን ስለለውጠው የእግዚአብሔር ቃል ይህን ትምህርት እንድ ታዘጋጅ ለመራክ አምላክ ክብር ይሆን ጌታ አውንም በፀጋው ይባርክ
@ainedadi9140
@ainedadi9140 6 лет назад
የ አገሬ አናቶች የቀርታን የሚጠየቅ ውደሽልው የሚል ልጆች ዳገም ስልተውልዱላችው እንካን ደሰ አላችሁ
@Sanasenu2
@Sanasenu2 6 лет назад
ወንጌል ለአለም ሁሉ ነፃ ያወጣል ወንጌል ያሽንፋል ጌታ ኢየሱስ ለጠፋው ትውልድ ስለደረስክ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ነብይ ዬናታን ጌታ ኢየሱስ አንተንና ቤተስብህን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@helentsehaye3749
@helentsehaye3749 5 лет назад
8b8uhi
@Moon-er8du
@Moon-er8du 6 лет назад
የሚገርም ነው😢😢 ወጣቱ የቤተሰብ የቤተክርስቲያን የሀገር ሀብቶች እንደዚህ መና ሁነው ሲንከራተቱ አቤት የኔ ጌታ ለዋጭ እኮ ነህ ታሪክ ቀያሪ ነህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን ዮኒዬ ስለአንተ ጌታን አመሰግነዋለሁ ተባረክ
@qatarm8568
@qatarm8568 6 лет назад
ዮኒ አላህ ይጠብቅህ እኔም ሀገር ሲገባሀ ወንድሜቼንህ ይዤ እመጣለው
@ferhiywetwanaw5
@ferhiywetwanaw5 6 лет назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 😍ወገኖች ይሄን ጉዳይ መንግስትም ሊሰራበት ይገባል ያስመለጣችሁ ጌታ ይባረክ ወንድሞቼ
@hanabirusheba9322
@hanabirusheba9322 6 лет назад
አሜን ጌታ ይተባረክ ይሁን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባረከዉ ጌታ ይርዳህ ብዙ ወጣት ታስመልጣለህ ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ ወጣቶችዬ በርቱ አደኛነ ናችሁ
@netsinetsi5772
@netsinetsi5772 5 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን ትምህርት ግን በአካል ተገኝቸ መከታተን እፈልጋለሁ ዮኒ አንደኛ ነክ
@serekapolish2118
@serekapolish2118 6 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌ ነዉ ማየዉ ስታስተምር ዉስጤ ነዉ ሚነካዉ
@truthapologetics4509
@truthapologetics4509 6 лет назад
አንዳንዴ ሳስበው እኮ ክርስትናችን መሰረቱ ከሰው የተኮረጀ ወይም ከቤተሰብ የተወረሰ ስለሆነ ይመስለኛል ቶሎ ምንደክመው ክርስትና ግን ክርስቶስ ህይወቱን የሰጠበት የምንማረው እንጂ የማንወርሰው።መፅሐፍ ቅዱስ እለት እለት መነበብ አለበት ምክንያቱም የሁሉም ነገር መልስ ቃሉ ውስጥ ስላለ።
@danielcraigdavid2090
@danielcraigdavid2090 6 лет назад
እኛ የቤተስብ ጥግተኛች የሀይማኖት ጥግተኛች የስይጣን ጥግተኛች የሀገር ጥግተኛች መቼ ይሆን እራሳችንን የምንችለው አንድ ነገር አለ የተገነዘብኩት የምንወልዳቸውን ልጆች እራሳችን ወላጆች እየበደልናቸው ነን ለምሳሌ ኤውሮፓ ውስጥ ልጆች ገና ታዳጊዎች እያሉ ካ 18 እድሜአቸው ቦሀላ ብቻቸውን እራሳቸውን ችለው እንደሚኖሩ ያውቃሉ ለዛም ነው በ ሚፍነዱበት ጊዜ ገደባቸውን የሚያውቁት እንጂ የኛ ወጣቶች የሚያረጉትን በሙሉ እነሱም ያደርጉታል የኛዋቹ ግን እኔ እናትህ እያለሁልህ እየተባሉ አርጅተውም አይላቀቁህም ሁልጊዜ ስበብ እናበዛለን አንዴ ስይጣን ላይ አንዴ እግዚአብሔር ላይ አንዴ ቤተስብ ላይ አዳምም ሄዋን እንዳሳሳተችው ነው የተናገረው ሀላፊነት ላለመውስድ ስለዚ በተቻለ መጠን የራስህን ሀላፊነት የመውስድ ባህል እናስተምራቸው የማንም ጥግተኞች መሆን የለባቸውም በንደዛ ካሳደግናቸው የሚያጠፉትን ጥፍት ሀላፊነት እየወስዱ ያድጋሉ ከ ሀሳቤ ጋር የምትስማሙ like ግጩኝ አመስግናለው ::
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
አር ቻው በኢየሱስ ስም የፍታህ እግዚአብሔር ይባርክ ኦፍ ዮኒ ዘመንህ ይባርክ
@vivaviva6594
@vivaviva6594 6 лет назад
ወላጆች ለኛ ብለው ብዙ ይደክማሉ አላህ የወላጅ ሀቅ ምንጠብቅ ያድርገን ዮኒዬ ዛሬም ሳላደንቅህ አላልፍም i have big respect for u
@buzayehuterefe4424
@buzayehuterefe4424 6 лет назад
BHATUTRF TLvou🙏🙏🙏🙏❤❤❤💟
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
አሚንንንን ያረብ የወላጂ ሀቅ አላህ ጠባቂ ያድርገንንን
@jolememeru471
@jolememeru471 6 лет назад
ዮኒዬ ይህንን ፕሮግራም የሽማግሌ እና የአሮጊትም ጀምር ስንት ሹገር ማሚ እና ሹገር ዳዲዎች ይፈወሱ ነበር
@felekufeleku1747
@felekufeleku1747 6 лет назад
kkkkkk ewenetsh new
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
በትክክል ክክክ
@merontefra4825
@merontefra4825 5 лет назад
አንተን የቀየረ ጌታ ማንንም ይቀይራል አሜን
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
ጌታሆይ፡ስምህ፡ይባረክ፡አንተ፡በዘመናት፡መካከል፡ስዉ፡አለህ።
@ZoGiMedia-zo
@ZoGiMedia-zo 6 лет назад
wow praise the lord, ይህን ልጅ አንቦ ከተማ ውስጥና ግቢ አካባቢ የማያውቀው የለም፤ በቅፈላና በሱስ በጣም አውቀዋለሁ የለውጥ ጅማሮውን በማየቴ እጅግ ደስብሎኛል ጌታ ይርዳህ፤ በርታ፡፡
@rahelaturesada4598
@rahelaturesada4598 6 лет назад
ጌታ ሆይ ቃላት አጣው ምን ልበልክ 👏👏👏🎷🎷🎷 እልእልእልእ ተመስገን👏👏👏👏👏
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 6 лет назад
እየሱስ ነፃ ያወጣል ዮኒ 1ኛ
@fekerlove2989
@fekerlove2989 5 лет назад
ዮንዬ የኔ መልካም በሳቅ እኔ ሞኙ ከላይ እየፈለኩነው ስትል አሳቀኝ እድሜ ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ያተ ብርግራም በጣም ነው የምወደው ግን የክርስትናን ተከታይ አደለሁም ኦርቶዶክስ እምነት ተከታታይ ነኝ
@melatsentyw1458
@melatsentyw1458 6 лет назад
የዘመናችን፡ሙሴ፡ጌታየመረጠክ፡ሙሴ የእስራኤልን፡ህዝብ ከፈርኦን፡ባርነትእዲያወጣቸው፡እግዚአብሄር፡መረጠው፡ሰውነው፡በየዘመናቱ፡ጌታ፡ሰው፡አያጣም፡ዛሬደሞ፡አተን፡ለወጣቱ፡ከሱስ፡ባርነት፡እድታወጣ ተመርጠካልዮኒ አውንም፡ቅባቱን፡ይጨምርልክ፡ተባረክ፡ስላተ፡አምላኬን፡አመሰግነዋለው
@soliyanasoliyana2856
@soliyanasoliyana2856 6 лет назад
ዮኒ እኛንም በሰደት ያለነዉን አሰበን በፀሎትክየ
@ሰላምከዳቦይበልጣል
በራሱ በክርስቶስ ሥርና መስረታችሁ የፅና ይሁን እዳለፈው ዘመን መገፋትና መተራመስ እይሁንባችሁ በድንብ ክትትል ትምህርት እንዲማሩ ብታደርጉቸው ጥሩ ይመስለኛል ትምህርት እደሚለውጥ አይተናል ወንድማችን እግዚአብሔር ለዚህ ትውልደ ስላስነሳህ ደስ ይበልህ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@fadilasultasultan78
@fadilasultasultan78 6 лет назад
Yoniye lengam teleyelen aten edenageng yoniye geta abezeto tebarek zemenek yebarek amen amen ♥️♥️♥️♥️♥️ betam new mewede
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
GBU MORE PROPHET YONI!!1YNA NEH!!DESI SITLYGN SIWODIHIKO .....
@ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ
ወይ ስንት ጉድ አለ ለካ ትዉልዱ ጠፋቷል እግዚአብሔር ስለምትሰበስባቸዉ ተመስገን ዮኒ ተባረክ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
yonye antene yasnsawe geta yebarake la wotatoche fawse honakale wondme 1ኛ naha
@bezajesus9345
@bezajesus9345 6 лет назад
እኔ ምለው ይሄ ዊድ ሚባለው ነገር መንግስት ቁጥጥር ቢያደርግ ይሄን ከውጭ የሚያስመጡ አካላትን በቁጥጥር ስር ቢያውል መልካም ነው እር ጉድ ወጣቱ ሁሉ ዊድ ዊድ ነው ሚለው ጌታ ሆይ በጣም ይገርማል ፣ ዮኒ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረክ ወድሜ ።ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን አሜን።
@sintuyedenklmeryamlij6236
@sintuyedenklmeryamlij6236 6 лет назад
ውዴ ሻሸመኔ ነው ያለው ብዛት ከዛ ነው የሚገባው አሽሽ
@እየሱስጌታነው-ኘ4ኈ
ክብር ለእየሱስ ይሁን
@የአብስራዘውዱ
@የአብስራዘውዱ 5 лет назад
ምን ልበልክ የኔ ጌታ ተባረክልኝ ዮኒ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ
@سعدتبلقائك.منفضلك
አውሮፓ የምንኖር "መልካም ወጣት" ልጆቻችን እንዲካፈሉ አመቻቹልን። በክረምት አሜሪካ ትምህርት ቤት የሚዘጋው ሰኔ መጨረሻ አካባቢ ነው። አውሮፓ ግን 2 ሳምንት ዘግይቶ ነው።
@bitsitasefa7971
@bitsitasefa7971 6 лет назад
Amen geta yirdachu yazilikilachu geta ba manfasu yagizachu
@bruktawitshemeles4637
@bruktawitshemeles4637 6 лет назад
እውነት ወንጌል ይለውጣል ዬኒ ተባረክ በዘመኒ ጌታ ባንተ ሲሰራ ስላየው አምላኪን አመሰግነዋለሁ
@Asszel-3591
@Asszel-3591 6 лет назад
እግዚአብሔር ራሱ በአካል በምድሬ ላይ ወረደ ብል አልተሳሳትኩም:: እባት ሆይ ስለዚህ ቀንና ትውልድን ለመታደግ ስላስነሳኸው ነቢይ ዮናታን ከዘለአለም እከ ዘላለም ክብር ምስጋና ይድረስህ:: ዮኒ ጌታ አሁንም በበለጠ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ:: ተባረክ
@mimishamimisha8178
@mimishamimisha8178 6 лет назад
Gata kantga yehun wendma lemktelew amat dgmo 900 melsk tamtacwale gata befkdena benor
@eyluleguzelm1667
@eyluleguzelm1667 6 лет назад
እንኳን ክርስቶስ ደርሶ አወጣህ ዮኒዬ ተባረክልኝ !!!
@behirutumdedo5127
@behirutumdedo5127 6 лет назад
egzaberiy zamanchein yebrekain kifu yematia zamanachey begzaber yamir yuna
@emmushet
@emmushet 6 лет назад
ሁሉም የሃይማኖት አባቶች ይህን መልካም ተግባር ቢያደርጉ እና ወጣቶችን ከጥፋት መንገድ ቢመለሱ እንዴት መልካም ነበር፡፡ ለሁሉም ትምህርት የሚሆን ስራ ነው፡፡ ትልቅ ነገር እያደረክ ነው፣ መድኃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን፣ በርታ ወንድማችን . . . !!
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 лет назад
ኦ አምላኬ ስምህ ይባረክ ስላ ሁሉ ነገር
@eyu4739
@eyu4739 6 лет назад
እስቲ በጌታ እያመመኝ ነው ፀልዩልኝ የውነት
@khetanimzamani7159
@khetanimzamani7159 6 лет назад
eyu የ ጌታልጅ ምንሽን ነው ሚያምሽ
@powercell7206
@powercell7206 6 лет назад
Ara Ara Tebarku Hulachum Endet Desi Yilalal Wotatochi Selwutu Sayho
@getaselamenarefiteamenamen1761
አቤት ጌታ ሆይ ለአገሬ ወጣቶች ስላደረከው ቸርነት ስም ይባረክ👏👏👎🙏🙏😢😢
@faizal3334
@faizal3334 6 лет назад
Yoniye ewunt lante mihon kalt ylgnm geta zemenihn ybrkw btm nw miwedih makbrih ewdihalew
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 6 лет назад
Ere yene geta min libelik kibir kibir kibir ante yesus uuuuuuuffffe yoni ante geta zemen yibarek nuri ante
@belayneshkitila6770
@belayneshkitila6770 6 лет назад
Geta yibarek Yoni antem tebarek
@eyerusalemyigetliji206
@eyerusalemyigetliji206 6 лет назад
ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ተናስቶዋል ወጣቶች በሙሉ ነብያቶች ነው የምሆኑት እንድም በቆሻሻ መውዳቅ የለም ለዬን ጌታ ክብር ብቻ እናንተ ጌታ ክብር ብቻ ስጡት!!!!!!"
@ድንቅየጌታልጅነኝ
ዘንድሮ እግዛብሔር የእናቶቺን እና የአባቶቺን እንባ ሊያብስ ከዙፋኑ ወርዷል ክብር ይሁንለት
@fatimasaid9921
@fatimasaid9921 6 лет назад
በጣም ገራሚ ትምትት ነው እኔም መማር እፈልጋለሁ የት ነው ቦታው
@zaratube608
@zaratube608 6 лет назад
አዋሳ ነው
@baty957
@baty957 6 лет назад
ሰላም ሰላም ባናግርሽ፡ደስ፡ይለኛል
@sarawolde2790
@sarawolde2790 6 лет назад
Fatima Said awassa
@vivaviva6594
@vivaviva6594 6 лет назад
Fatima Said ቦታው ድረስ መሄድ አይጠበቅብሽም ኢተቂላ ሀቢብቲ በቻናል መከታተል በቂ ነው
@meseretmarkos4620
@meseretmarkos4620 6 лет назад
አዋሳ ነው ግን ኢትዮጵያ ወስጥ ከሎንሸ ደግሞ እሰክቴጂ marsli Tv ተከታታይ ማር😍
@Kimem12
@Kimem12 6 лет назад
Yoni ewnet yante timirit le orthodox le musilim le protestant le hulum temechituwal ke tifit wode hiwot tiwuldun iyashegagerk nehina tebarike kir😘😘
@yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
ክክክክቅ ere gud pls የናነው የሰረቀው አኔ የ አምቦ ልጅ ነኝ በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ አዲስ fxret ነህ ምንም axiyat yelebhm
@wasawasawasawasa-we1gs
@wasawasawasawasa-we1gs 6 лет назад
Egzbher yiredaw be bezu yamesegen kibr yehunelet anda ene negn ye egzbher sw be bezu tebark
@lemlemmatewos1573
@lemlemmatewos1573 5 лет назад
ዮኒ እዉነት ጌታ ይባርክህ
@yegetalege5364
@yegetalege5364 5 лет назад
አረ ዮና ከባድ ሸክም ከወጣቶች እያስለቀቅክ ነው ቀሪው ዘመንህ ይባረክ
@zedeli8811
@zedeli8811 6 лет назад
ስው ለካ ከእኔም ጭምር ተባለሽቶነው የተቀመጠ...አምላከችኖህ አንጸኒ።
@genenealemu5678
@genenealemu5678 6 лет назад
oh heart touching uffff
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 лет назад
Thank You JESUS is Lord
@ወሔነትየገጉወሔነትየ-ኀ9ለ
ኧረ የኢትዮ ወጣት አንቆ የያዘ እንዳዮጡ እንዳይሻገሩ ወደኃላ ያስቀረ የኢትዮ በረከት የያዘ ጉዱ ፈላ ተዋረደ የጠላቴ የሀዘን የኔ የደስታ ዘመን ነው እያልን በአንድነት እንዘምራለን ለጌታ ብቻ እንቀኛለን ሀሌሉያ!!!!!!!!! ዮኒ አገልግሎትህ ከዚም በላይ ይስፋ አቅም ሀይል ጉልበት ይጨመርልህ እንወድሀለን
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 6 лет назад
ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ እንኳን ጌታ ለወጠህ በእንባ ነበር እማይ የነበረው ቀሪውን ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ በኢየሱስ ስም ተለውጠህ ለዘላለም ቅር ለሌሎች ለለውጡ ምክንያት ሁንላቸው ።ዬኒዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልን እንወድሀለን በጣም ብዙ ወጣቶች በትምህርትህ ተንክተዋል ተለውጠዋል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ።
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 лет назад
Geta hoyi lewotatoch yoniyen sila satan hule inameseginalen
@sentiaas8177
@sentiaas8177 6 лет назад
እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል ተባረክ ወድሜ ኢየሡሥ ደረሠልክ ኢየሡሥ ጌታ ነው ዮኒ ተባረክ በብዙ ፀጋው በእጥፍ ይጨመራል ዘፀአት ለወጣቶች ይሁን ሠይጣን ግራ ይግባው ኢየሱስ ጌታ ነው
@eyerusalemyigetliji206
@eyerusalemyigetliji206 6 лет назад
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ምንም ልበል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለስገራና ለመጣጥ የምውጣ ብር አሁንማ ለጌታ ቤት ስራ ዋላ አራ ሁላችሁም እልልልልልልልልል በሉ ለጌታ ክብር
@adanechdubale8197
@adanechdubale8197 5 лет назад
Gebarehen neber beteyet
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 6 лет назад
Kibir le eyesus yihun tebareku 😍
@የጌታልጁነኝይለየሱስህወቴ
እግዚአብሔር ሆይ እናመግናለን ክብር ለአንተ ይሁን ጌታ ሆይ በመንፈስ ወደ ቃል መረዳት ታስጠጋን ዘንድ በይለንበት እናፈቃለን አሜንን አሜን
@tsegayemane5445
@tsegayemane5445 6 лет назад
+46769711072 በዚህ ቁጥር አገናኙኝ
@wedemulat1430
@wedemulat1430 5 лет назад
uuuuuuuuuu 🙏🙏🙏👏👏❤❤
@heven5524
@heven5524 5 лет назад
Hi! Agzabher yrdah lhulum Jonatan. Hymanotye Ortodox new.🏆
@tsehaytemes1718
@tsehaytemes1718 6 лет назад
1ኛ ነህ ሙለር እንኩዋን ጌታ እረዳህ
@massamassaf9124
@massamassaf9124 6 лет назад
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜንንንንን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ
ኦ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ ዮኒዬ ዘመንክ ትዳርህ የአንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ አንተ ቀብቶ ያስነሳህ አምላክ ስሙ ይባረክ አንተ የወጣቶች የተሰጠህ ልዩ ስጦታ ነህ ዮኒዬ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 4 года назад
እንኳን እግ/ር ደረሰልህ ኡፍፍፍፍ ዮኒ 1ኛ ምርጥ ሰው ተባረኩ
@tigsteysusgetaneweysusybna3467
Geta yebarkachuu
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 6 лет назад
አንደኛ. ጌታይባርክህ. ዮኒየ.የጠፍትን.የሚፈልግ.ኢየሱስ
@ሎዛሎዛ
@ሎዛሎዛ 6 лет назад
ጉድ ነው ይከንን ጌታ ምን ልበለው ወጋ ተከፍሎባቸው እዳልተከፍለላቸው አርጉ በባርነት የገዛ ወገኔን ጌታ እየሱስ። በቀራሪው የፍስስው ደም አሁንም ባሉበት የሚወጥ ጌታ ይባርክ በቅስፍት የለውጠ ሀሳባቸውን ያስቀየረ መንፍስ ቅድስ ይባርክ አሜን አሜን ዮኒ በርታ ጌታ ሀይል ይሁንህ ህዝብ ያስነሳልህ አብሮህ የሚሆን ትውልድ ይስጥህ የስው መውደድ ይበዛልክ የስዉችን ልብ በመንፍስ ቅድስ ገበትህ ምን እንደጉደላቸው አሳውቄ በመንፍስ ቅድስ የሚማርክ ቃል ባንተ አኑሮ ብዙ ትውልድ ያሰመለጥ ጌታ ይባርክ አሜን
@saedaymerime3517
@saedaymerime3517 5 лет назад
wow betam des yelale
@መላኩወንድሙ
@መላኩወንድሙ 6 лет назад
እንዴት....ቆጠራቸው?????
@hiwettariku5195
@hiwettariku5195 6 лет назад
ዮናታዬ እኔ ሁሌም እንደዝህ በሡስ የተጠቁትን ልጆች ሳይ አጎቶቼ ትዝ ይሉኛል በሰው ሁሉ የተቻላቸውን ያህል መክሯቸው በሠው ዘንድ አልቻሉም አንድ ቀን ግን እዛ አምጥቻቸው ይቀየራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሁሉም ሲመሠክሩ ስሰማ እነሡ ትዝ ይሉኛል አሁን እኔ ያለሁት ቤሩት ነው ከዚህ እንደ ጌታ ፍቃድ ከሆነ በሠላም ከተመለሥኩ የመጀመሪያ ስራዬ እነሡን ወደ አንተጋ ማምጣት ይሆናል ደግሞ በጣም ነው የምወድክ የ ጌታ ሰው ዘመንክ ሁሉ ቤተሠቦችክ ሁሉ ይባረክ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 6 лет назад
Hiwet TARIKU geta yebarkeshe !!! Eysuse yadebshewn hulu yasakalishe !!! Tebarekilige ✝️🇫🇷
@hiwettariku5195
@hiwettariku5195 6 лет назад
@@ch4nged_m4n94 amen geta ybarkachhu yalehut Berut new be telotachhu asbugn ebakachhun!!! areb hager negn yalehut !!!
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 6 лет назад
Hiwet tariku bewnet kezich mishet gemiro sle agotocheshe eselyalehu.be geta ehitshe neige. Geta balshebet bota abzto yebarkshe. Bedemu teshefgi ✝️🇫🇷
@hiwettariku5195
@hiwettariku5195 6 лет назад
@@ch4nged_m4n94 amen amen amen ehte betam new yemamesegnsh sle agotoche hulum sew mkroahew tesfa korto ttahewal ene gn begeta tesfa alegn degmom getaye yale mkniyat ensun bene lb wst alanegesachewm lk ende weledechahew enat hogne sle enesu yemiyasasbgn geta fit hogne new yemingrsh betam new bene lb wst bota yalachew degmo eko andna hulet aydelum wde 8 yhonalu hulum yegant bariya honewal leman abet elalehu ke getaye beker ...
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 6 лет назад
Hiwet TARIKU be geta eysuse kirstose sim selam lanchi yehune !!!ayzoshe hulu begeta yehonal. Geta lemskrenet yabkashal !!! Min yetawkal... Getan abren yemnamlkbet ken yemta yehonal !!!getan abren yemnamsgenbet......geta behedshebet hulu yeketelishe !!! Tebarekilige !!!!✝️🇫🇷
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 6 лет назад
Wow! God you're merciful..Brother God is good.
@werdatesfaye9867
@werdatesfaye9867 6 лет назад
ኢየሱስ ይለውጣል ባአባ ክብር ሁሉ ላበተ ይሁን !!!
@tizitagirma6696
@tizitagirma6696 6 лет назад
አረ ሰዎች የት ነን
@hanashiferaw7002
@hanashiferaw7002 6 лет назад
Thanks to Lord🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionwondafras6640
@tsionwondafras6640 6 лет назад
Weylne eyesusyee ewedkalew
@comceil5329
@comceil5329 5 лет назад
ዮኔ መልካም ነው ወጣቱን አትርፍ
@nunubelew5142
@nunubelew5142 6 лет назад
Yhaneger ayaskesesachewm wey bemidiya sitayu. Lelejochu tenkaka.
@martamarta5206
@martamarta5206 6 лет назад
Ere dem emba yaslekisal. Yoni zemenih hulu yilemlim. Alemin wures. Tebarkehal.
@gebrilabasufekade6902
@gebrilabasufekade6902 6 лет назад
ኡፋ እንኳን ጌታ ደረስልክ አንደኛ ነክ
@saranehus7838
@saranehus7838 6 лет назад
አሜን እግዚአብሔር ይባሪክክ ዮኒ
@seblebaregegeehitubaregege853
@seblebaregegeehitubaregege853 5 лет назад
ዮኒ ጋግቻለው ልመጣ ጌታ ይርዳኝ
@tihtinaayele4946
@tihtinaayele4946 5 лет назад
Jeles bro
@helenheli8281
@helenheli8281 5 лет назад
Ene ortodox neg gn esty yezefen suse endifetag tselyulg
@saraoumer1171
@saraoumer1171 6 лет назад
ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ 1ኛ የጌታ ልጅ ተባረክ
@yohannesmengesha2883
@yohannesmengesha2883 6 лет назад
ጌት አብዝቶ ይባርክህ
@ethiomonk7734
@ethiomonk7734 6 лет назад
I am a borne again Christian and i know about healing, but i want to ask how this boy and the other are sure about they are free from this bad addiction?
@saydegeseaytalame5276
@saydegeseaytalame5276 6 лет назад
GALTAMBE BOCHE for with God nothing shall be impossible LUKE 1_ 37
@ethiomonk7734
@ethiomonk7734 6 лет назад
@@saydegeseaytalame5276 I know that very well but just answer my question directly, are they testifying a miraculous thing happened by that moment or just what they believed to happen against thier addictions in the coming days?
@bereketgirma4386
@bereketgirma4386 6 лет назад
Dear brother change comes from personal confession about the past behavior and action; the next thing is their character showing to change other youth behavior; now adays those youths start first decision of changing their direction not to do the past behaviour
@bereketgirma4386
@bereketgirma4386 6 лет назад
In the begining,this is the time of HOLY SPIRIT for changing those addicted YOUTHS from different parts of ETHIOPIA beleieve or not currently thousands of YOUTHS are coming to CHRIST
@mulerbabi8834
@mulerbabi8834 3 года назад
I am still in good condition and house of God
@melakubekeleadane4259
@melakubekeleadane4259 6 лет назад
አንገዳ ኢትዮጽያ ሱዳን ሰፋ ይባላል
@እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን
እግዚአብሂር ትልቅ ነው አር ስንት ጉድ አለ
@lemanedibaba6410
@lemanedibaba6410 6 лет назад
I love your teaching be blessed
@gizachewgetahungetaor3985
@gizachewgetahungetaor3985 5 лет назад
GOD IS GOOD ALL THE TIME
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 2 млн
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 370 тыс.