Тёмный

ማዕዶት ለኢትዮጵያ ክፍል 3 አጀንዳቸው ቤተስብን ማፍረስ …ለመሻገር ከፈለጋችሁ ይሔን አድርጉ…መምህር አዮብ ይመኑ 

ET ART MEDIA
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

14 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@user-yp5wy8qz4y
@user-yp5wy8qz4y 10 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ እርዳን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 10 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ኢትአርት ሚድያ ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዚያብሔር ይመስገን👏 ሁሌም ሀይል ብርታት ይሁናቹሁ በርቱልን!
@natnaelbirhanu7040
@natnaelbirhanu7040 10 месяцев назад
ይህን ትምህርት መስማት ብቻ በራሱ ለመለወጥ ከፍተኛ እጅግ በጣም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው። ላስተዋለው እና ለተፀፀተበት ጆሮ ያለው ይስማ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ጌታ ሆይ አሟማቴን አሳምርልኝ ከቤትህ እንዳልወጣ እርዳኝ
@sabawelday2213
@sabawelday2213 10 месяцев назад
Amen Amen Amen be betu yaxinan❤
@fisehagetachew4577
@fisehagetachew4577 10 месяцев назад
አቤት መምህር የደነደነ ልቤ ሲፈራርስ ይታወቀኛል ሄወቴ እየተቀየረ ነው ስብከትህ ልብን ይሰነጥቃል ቃለሂወትን ያሰማልን ::
@meherat938
@meherat938 10 месяцев назад
ከሐይማኖት ይልቅ ለአለማዊነት ዝንባሌ ካለን ከክርስትና ሕይወት እየተነጠልን እንደሆነ ልናውቅ ይገባል ወጣቶች!!!! መምህር ኦዮብ ይመኑ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን መድኃኔያለም አሜን
@atsede7592
@atsede7592 10 месяцев назад
አሜን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@abu__yetewahdo_lij_372
@abu__yetewahdo_lij_372 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በሀይማኖታችን እንድንጸና ይርዳን። እውነት በጣም ተመስጬ ራሴን እየመረመርኩ የሰማሁት ድንቅ ትምህርት ነው። ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@NunuFikre
@NunuFikre 10 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-ih8oq7uj4j
@user-ih8oq7uj4j 10 месяцев назад
@adeesadees9259
@adeesadees9259 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማን።።
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tibebtsehay
@tibebtsehay 10 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማን መምህራችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 месяцев назад
❤❤
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 10 месяцев назад
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sewalemjembola2583
@sewalemjembola2583 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ memher eyobb
@user-ds5hn3wh1f
@user-ds5hn3wh1f 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 месяцев назад
Its true please pray for our kids we all so sad and scared please please pray for our kids God bless you all
@user-go4zb5wh7l
@user-go4zb5wh7l 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሄውት ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒💒
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh 10 месяцев назад
Amen Amen Amen God bless🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@vipcell4041
@vipcell4041 10 месяцев назад
Amenamenamen❤❤❤
@user-sz7uf3on2z
@user-sz7uf3on2z 10 месяцев назад
Egziabher yistilign kale hiwot yasemalih tesfa mengiste semayatin yawursiln bebetu yakoyilin
@vipcell4041
@vipcell4041 10 месяцев назад
AmenAmenAmen❤❤❤❤
@selammergia173
@selammergia173 10 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@salemmekonenn2416
@salemmekonenn2416 4 месяца назад
Amen 🙏
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@amanuaela2370
@amanuaela2370 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@martabogale7735
@martabogale7735 10 месяцев назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳል ይኤን አዲሱን ዘመን የንስሐ ዘመን ያድርግልን 🤲🤲🤲
@atsede7592
@atsede7592 10 месяцев назад
አሜን
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 10 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍😍😍😍😍😍😍
@Kidist19
@Kidist19 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 10 месяцев назад
Amen kale hiwet yasemalen memher egzabher tsegu yabzaleh. Yaneseha Hewitt egzabher seten 🙏🙏🙏
@tsigahani8001
@tsigahani8001 10 месяцев назад
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😍😍😍
@eyerusdebebe1693
@eyerusdebebe1693 9 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን😊
@eyerusdebebe1693
@eyerusdebebe1693 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ያማል
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 10 месяцев назад
አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@user-zw9jf9xy7d
@user-zw9jf9xy7d 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ያክብረልን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ስምተን እንድነለውጥ እግዚአብሔር ይረዳን❤️❤️❤️❤️⛪አሜን ፫✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@gmai1517
@gmai1517 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@FatimaFatima-ks5wk
@FatimaFatima-ks5wk 10 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉joro yalew mesmatin yesma
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 10 месяцев назад
❤❤❤በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 10 месяцев назад
🙏💙
@user-jn6zg1jb5k
@user-jn6zg1jb5k 10 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
@hirutfikru8509
@hirutfikru8509 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በምህረቱ ያስበን በተለይ በበዓድ አገር ላለነዉ 😂😂😂
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 8 месяцев назад
አልሰማሁም እንዳል ጌታዬ ሆይ ይህዉ ቃልህን በአገልጋይህ ሰማሁ የሰማሁትን ለህይዉት አድርግልኝ
@hirutifantaw5657
@hirutifantaw5657 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 10 месяцев назад
🤲🤲🤲🤲
@user-ry2sp2mo9p
@user-ry2sp2mo9p 3 месяца назад
ሐሰነከከሐአየ❤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 10 месяцев назад
Glory to the Almighty God!!!
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
Kaleyewet yasemalen memeri
@saved1580
@saved1580 10 месяцев назад
ጌታ ልቦናህን ያብራልህ።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አብሮ ያብራልን እናተም ስላልበራላችዉ ማለት ነዉ
@user-tc7dl2gx8r
@user-tc7dl2gx8r 10 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-xx8gp9gb1e
@user-xx8gp9gb1e 10 месяцев назад
ክርስቶስ ዳግም የሚመጣበት ቀን ፡ ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ወሩ ወርሃ መጋቢት ቀኑ 29 ዕለቱ ዕለተ እሁድ እንደሆነ ሊቃዉን ያስተምራሉ ፤ መጻሕፍት ይመሰክራሉ ፤ ታዲያ የያዝነዉ ዘመን 2016 ዓ.ም ሁሉንም አያሟላም ትላላችሁ !!! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፤ አመ ትመጽእ በመንግሥትከ ፤ አቁመነ በየማንከ !!! አቤቱ ይኅን ዘመን ወዳንተ የምንመለስበት አድርግልን ፤ መምጣትህን እያመንን ስንዘናጋ እንዳትመጣብን!!! ይኅ ዘመን እጅግ ያስፈራል እኮን !!!
@atsede7592
@atsede7592 10 месяцев назад
የጌታን መ ምጣት መላእክቶች እንካን አያቁም ብላል ግን የመ ምጫዉ ጊዜ መቃረቡ ምልክቶቹ በቂ ናቸዉ አምላኬ ሆይ አልሰማሁም አላየሁም እንዳልል ይህንን በሚመሳሰሉ መ ምህሮች እለት እለት እንመገባለን አባቴ ሆይ የእውነት መልሰን እና ተዘጋጅተን እንድንጠብቅህ እርዳን።
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢mamerachen qele eyote yasmalen by hunte Dhugaa waaqayoo 😮😮😮baarsisaa kaana dhaagefaadhee ofi yoon ilaalu waaye kiyyaa duubata moo jeedhe ofi gaafadhee😢😢😢😮😮 Dhugummati waaqayoo ijaa arjumaa isaatin nuu yaa yaadatu Dhugummati 😮😮😮😢😢😢😢😢😢
@Mahder368
@Mahder368 10 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 10 месяцев назад
Kal heywood yasmalen
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 10 месяцев назад
👍🙏💕🤞💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 10 месяцев назад
ባዶነቴን አየሁት😅😅😅😅😅 ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 10 месяцев назад
መምህር ኢዮብ ድንቅ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማለን ሰምተን 30-60-100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይረዳን ማስተዎልን ይስጠን በእወነት በቤትህ ይለቅ ዘመናችን ጌታሆይ ማርን ማርን ማርን
@shewakena7165
@shewakena7165 5 месяцев назад
Hi
@amanbekele1181
@amanbekele1181 10 месяцев назад
እንደዚህ ያሉ ኦርቶዶክሳዊ መርሀ ግብሮች ሚሊኒየም አዳራሽ ቢሰጥ እንደዉ በሳምንት አንድ ቀን እንኳን አስብቡት እባካቹ
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 10 месяцев назад
Lemndn new ahun ahun batkrtyan guba decoration emndtgw ?
@shewayetsige2013
@shewayetsige2013 10 месяцев назад
ጌታ በምድር እንደገና ሲገለፅ ለፍርድ አይደለም እንዴ የሚመጣው? ሳይሞት በህይወት የሚጠብቀው ሰው በምድር ይገኛል እንዴ? ሁሉም ሰው የሚሞት ይመስለኛል ተሳሳትኩኝ? ታዲያ ሁለት አባባሎች ምን ማለት እንደሆኑ ግራ ይገባኛል አንደኛው መምህር የጠቀሱት ቃል ሌላው ደግሞ የወጉት ( የሰቀሉት ) ሲመጣ ያዩታል የሚለው ቃል እንዴት? የገባው ያብራራልኝ::
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 10 месяцев назад
የሞቱት ይነሳሉኮ ፃድቁም ሀጢያተኛውም
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 10 месяцев назад
አሁን ስንሞት ሐጢያተኛ ከሆነ ከሀነብ ነው የምንገባው ፃድቅ ከሆነ ገነት ነው የምንገባው ክርስቶስ ኢየሱስ ሲመጣ ግን በገነት ያሉት ወደ መንግስተ ሰማያት ሀጢያተኜዎች ወደ ሲኦል እንገባለን አቤቱ በመንግስትህ ስመጣ አስበኝ ✝️😥
@firehiwotyohannes4157
@firehiwotyohannes4157 10 месяцев назад
00
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Yohannes_86
@Yohannes_86 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 10 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ameletolesa3497
@ameletolesa3497 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TeferiWodaje
@TeferiWodaje 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Наше обычное утро 💕
00:42
Просмотров 914 тыс.
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
Как вам наш дуэт?❤️
00:37
Просмотров 695 тыс.
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Просмотров 2,5 млн