Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
1:18:28
ለፍቶ አዳሪ ሙሉ ፊልም Lefto Adari full Ethiopian movie 2022
1:21:40
КВИНКА vs СВИДАНИЕ с МИКРО-НАУШНИКОМ! Оскар парень Квинки?!
19:52
Everything tastes better with onions 🧅 everything smells better with dr scent #abirzkitchen #onion
01:00
всех с началом лета!!! #milanastar #миланастар #ytshorts #рек #топ #shortsvideo #trending #dance
00:15
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
Marken Entertainment
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 667 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
new ethiopian full movie 2022
Кино
Опубликовано:
26 ноя 2022
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
945
@meeenegn3361
Год назад
በጣም ያሳዝናል ክፋት በዛ ሰዉ የዘራዉን ያጨዳል🙆😥😒😒በርቱ አሪፍ ነዉ❤
@orocell2369
Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meeenegn3361
Год назад
@@orocell2369 ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@orocell2369
Год назад
Wow wow wow 💁💁💁💁💁💁💁💁
@azebtufa7389
Год назад
በጣም እንደዚህ አረመኔ አለ በየቤተ
@maysanetadele
Год назад
😭😭😭😭
@lylaurgesa3506
Год назад
ለአርብዋ መዳም ሞራል በላይክ አሳዩኝ
@erehimateyib1679
Год назад
ትግደለኝ 😄
@bortoukanborto194
Год назад
ካ ኢትዮጵያ አሳርሆቺ ዬ አራብ ማዳሞቺ ይሻላሉ 👍👍ላማዳሞቺ ላይክ ይጋባቾሃል
@user-sf3iv9cz9s
Год назад
ወላሂ ያረቦቹማ ማሻአላህ አዳድ አሉጂ ግን አልሀምዱሊላህ አያጋጥመኝም መናጢ
@user-hk5mo8sh5x
Год назад
@@user-sf3iv9cz9s በምን ጥአማቸው አርቦች በእርግጥ አዳድ አሉ ግን እኛም እናበዛዋለን እደሀበሻ እኮ ስልክ በጀሮው ይዞ በሳሎኑ የሚጎራደድ የለም
@dvghhebdggh7877
Год назад
እደ የአረብ መዳሞች በስንት ጥአማቸዉ የኢቶ እኮ አይበላ 6አመት ሰርቻለሁ ዉዴ
@salutube8216
Год назад
የአረብ መዳም አስር እጅ ትሻላለች የምትሉ ላይክ !!!
@user-we5dz6ju3k
11 месяцев назад
ልየው እስቲ ከኔ ከበለጠች እነግርሻለው😂😂😂😂😂😂
@user-tq3zj7kf8i
11 месяцев назад
እደ አወ በጣም የት እና የት የኛ ሀገር አሰሪወች ክፋ ናችው መብት ቢያገኝ 😢
@nardosberhon9964
11 месяцев назад
❤❤❤💗💗👍👍👍👍👍👍👍👍💝💝💝👌
@setyhublehu3293
9 месяцев назад
በጣም እጂ እናቴ
@user-bu7hh8bw7p
8 месяцев назад
ረመዳም ትግደለኝ 😢
@hadyaseid7158
Год назад
ይሄን ፊልም የምታዩ የመዳም ቅመሞች የአረብ አገር መዳሞችን አመስግኑ
@MaryamMaryam-oj8cb
Год назад
ሳህ ወላ
@rahma-pc1fp
Год назад
ሳህ ወላ
@Zainab-ud3xe
Год назад
በተለይ የኔዋ አልሃምዱሊላህ
@user-sv7qj7lr6q
Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል ነሽ
@DebriAschenaki
11 месяцев назад
የኔ እናት ናት
@halimasaeed9238
Год назад
ትክክለኛ የኢትዮጵያ መዳሞችን ስለገለጻችኋቸው እናመሠግናለን።የአረብ አገር መዳሞች ምርጦች ናቸው አመላችንን ችለው ይዘውናል
@omueman9729
Год назад
Kelal chilwunal meslshe lezawum ankbarewu nwa
@user-vs8kq4zi4p
Год назад
በጣምየአረብመዳም😍😍
@bosenagashu1673
Год назад
ኮተት 🙄ስንት ደግሞ አረመኔ የዳቢሎስ ታላቅ እህት የሚሆኑ መዳሞች አሉ መሰለሽ 😢ትርፍራፊ የሚሰጡ እልፍ ሲልም ምግብ የሚከለክሉ 😢እህቴ ሳውዲ ናት ያለችበት ሁኔታ መድኃንያለም ይወቀው
@fafi976
Год назад
በጣም እህእህ ድራማ ሆነ እንጅ ይችን ክትክት ነበር ሀርብ ሀገርማ እኔ10 አመት ኖርኩ ልክ እደ ልጅ ነበር እሚያዩኝ
@yabyab5036
Год назад
@@bosenagashu1673 ይቅርታ አርጊልኝና ከአገራችን መዳሞች የአረብ አገር ይሻላሉ
@tebabe
Год назад
ያረብ መዳሞች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ ውቦች ልዩ ናችሁ 🌹🌹🌹🌹👈
@FgfgMul-wv7su
2 месяца назад
የዜቺነ አዪነተ ማደም ከሚሰጥ የረበ መደም 10እጅ የሸለለ
@sosanasosana2958
Год назад
አቤት የክፍት ጥግ የሀረብ አገር መዳሞች ነፃ ይግዙኝ ለሀርብ ሀገር መዳሞች ክብር ይገባቸዋል
@zafuyekonjoo621
Год назад
❤❤❤❤
@blentube3002
Год назад
@@zafuyekonjoo621 ደምሪኝ
@user-qf3ie3kr8f
Год назад
እኛን የመዳም ቅመሞችኳ በዚልክ አያደርጉንም😥ነይ ላይክ አርጊኝ መዳምዬ😁😁😁
@rahel1095
Год назад
የኔ ዉድ 😂😂😂😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@user-qf3ie3kr8f
Год назад
@@rahel1095 ምን አረ አላምንም🥰🥰🥰🥰
@user-xz1wz4po8w
Год назад
እኮ 😍😂
@rahel1095
Год назад
@@user-qf3ie3kr8f ማለት የኔ ቆንጆ?😍
@user-qf3ie3kr8f
Год назад
@@rahel1095 ማለቴ ደህና ናቸው🥰🥰
@hikemamuhamde8993
Год назад
አረብ ሀገር ላይ ይችን አይነት መዳም የለም እስካሁን አላጋጠመኝም አልሀምዱሊላህ የኛወቹ መዳሞች እኮ አያድርሱ ነው የዘራችውን አጨደች በመጨረሻም ። ሀሪፍ ትምርት ሰጭ ነው እዩት ቅመሞቸ
@genettube277
Год назад
እሺ ኮመንት አይቼ ነው የማየው
@tsehaydesalew4649
Год назад
ር ሜሬ እውነት ነው የኛዎቹ ይብሳሉ መደሞቹ ይሻላሉ አስር እጅ
@tegesetkonjum7037
Год назад
ማርያምን የለም
@blentube3002
Год назад
@@tegesetkonjum7037 ደምሩኝ
@alemyemodeshlijtube19
Год назад
እግዚአብሔር ከሀገራችን ክፉ መዳሞች ይሰዉራቹ😢 አስር እጅ የአረቧ መዳም ትግደለኝ
@fekerii332
Год назад
ድህነት ጠላቴ ከሀገር ያስወጣኝ 😭😭አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ❤️
@AaAaa-he3tq
Год назад
የአዲሰ አበባ ዘመዶች እንደ ላይ ሰብሰበህ እሳት ላይ መጥበሰ ነበረ የኔ ዘመድ እደዚ ነበረች 😭😭😭😭😭😭😭😭
@atsedeassefe3634
Год назад
እውነት ነው
@nnnn2797
Год назад
እዉነትነዉ እናቴሞታ አክስቴ ላስተምርሽ ብላኝ ወስዳኝ ኡፍፍ ትቸዉ ተሰደድኩኝ
@user-nv7rj9xk5b
Год назад
እውነት ነው
@whbwt6199
Год назад
እሳት😂😂😂ነው ያልሽው ያንሳቸዋል በተለይ አክስት የሚባሉ ፍጥረቶች አዲስ አበባ ላይ አልፌበታለው😢😢😢😢
@AaAaa-he3tq
Год назад
@@whbwt6199 አሰተምርሻሎ ብላ ጉድ አደረገችኝ ምን ያላረገችኝ አለ 🙄🙄🙄አሁንማ እግዚአብሔር ይመሰገን ጅዳ ይሻላል ግን ከስደት ወደ ስደት ቢሆንም ማን እንደ መኒ መቁጥር 😁😁😁
@gjuhhh230
9 месяцев назад
ክብር ለማዳሞቻችን በራሣችሁ ባገራችሁ በወገናችሁ መሰቃየት ያማል😢😢😢
@zemaritfasikatube587
Год назад
የኢትዮጵያ አሰሪዎች ከዚ ፊልም ብዙ እንደምትማሩ አስባለዉ ክፉ ሆነን ካልተከፈለን ደግ መልካም ለምን አንሆንም ሰላም ለሀገራችን በስደት ያለነዉን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን አሜን💚💛💝
@kalambadikoottumala6086
Год назад
ትክክለኛዋ አስሪ መዳም 😥😥እንዲህ ናት ውደ ኢትዮጵያዊ ልጆችሁን አምነችው ለዘመድ ለስው ባትስጡ መልካም ነው።። ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን። ብዙ ትምህርት አለው ልብ ብሎ ላይው ስውድ
@haymitesma3922
Год назад
እኔ ማዳሜን እኔ ነው የምቆጣት የፈለገኘን ሰርቼ የማልፈልገውን ትቼ ከምር በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ 🥰❤️
@kibitadese696
Год назад
እኔም እኔ ነኝ ምጮዉባት ከዛ አይዞሽ በጣም ናፍኮሽ ነው ትላኛለች ኢንጅ ታናዳብኝ ተቆትጣኝ አታቂም. ሌሎቹ ሲመጡ በጣም ይናደዳሉ ለምን ሻካላ እንድ ታካብታታለሽ ይሏታል እሷ ምንም
@user-cb4rx5bb3i
Год назад
በሰው ሀገርእያለን የቤተሰብን ሀዘን አያሳየን ፈጣር እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቧቻችን ጋር በሰላም ያገናኝን እረጂም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን
@marydobamo7433
Год назад
አሜን 😘
@thanksgodforeverything4329
Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@djjfdjjfjt3083
Год назад
አሚን
@sociacell9164
Год назад
አሜን አሜን አሜን
@comcell6978
Год назад
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም በሰላም ያገናኘን
@AseshanaseradinAbdala
9 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቶቼ ከሰዉቤት አላህ ነጃ ያበላቹ😭😭😭😭😭
@user-ez8um9ep8v
Год назад
የኔናት በጣም ነው ያሥለቀሡኝ እናትና ልጅ😭😭😭😭😭
@user-vs4wk1tb6z
Год назад
እኔንም እኔማ ስህድ እናቴን እደዝች አላገኛትም
@user-vf5io8jt9h
Год назад
የማዳመም ቅመሞች እናት😭😭😭😭😭😭 ያላችሁ ሁሉ በሕይወት ያቆይላችሁ ከስዴት መልስ እናት እቅፍ ውስጥ መግባት የቱን የህል ያስደስታል😭😭😭😭😭😭😭
@user-eb8bh4pv1k
7 месяцев назад
አሜን እህቴ❤❤
@SeniSibhatu
6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ft1lm4bx8u
Год назад
ገና ከገጠር ስታመጣት እንደምታሰቃያት አዉቄ ነበር 🥺🥺🥺🥺 ፊልም መሆኑን እያወኩኝ እንኳን ልቤ አልቻለም 🥺🥺🥺
@tinab6023
Год назад
Maryamen alkeshalehu
@blentube3002
Год назад
@@tinab6023 ደምሩኝ
@user-rj5sm1iu5q
Год назад
አቤት ጭካኔ ያረባገር መዳሞች እናት ናቸው 😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@mekidimare4169
Год назад
Betikikli yene zidewu nacho 💔😭🙏
@user-vs8kq4zi4p
Год назад
በጣም
@tirifusgdy4776
Год назад
ከናትም በላይ ናቸው ወሏሂ በጣም ትልቅ ክብር አላቸው ለሰራተኛ💞❤
@samiradawud2376
Год назад
በጣም ውላሂ እናት ናችው
@blentube3002
Год назад
@@mekidimare4169 ውዶቼ ደምሩኝ
@turunshe4182
11 месяцев назад
በስማም የዉነት ነዉ የመሰለኝ ስስከ መጨረሻዉ ሳዬዉ ዉዬ ያረብ አገር ማዳሞች የተባረኩ ናቸዉ እደልባችን ተናግረን ነዉ እቤታቸዉ የምንኖረዉ ግን ለሠዉ ግፍ መስራት ጥሩ አይደለም ይሄ ፊልም እዉነተኛ ታሪክ ያስተምራል
@birtukanyeinateliji32
Год назад
ምርጥ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነዉ ዋዉዉ እናመሰግናለን በርቱ የቤት ሰራተኛ እንደሰዉ የማያስቡ ሰዎች ግን ልክ እንደዚህ ይቀጣሉ እመቤቴ ማርያም ቀና ልብ ስጪኝ
@tenawt6636
10 месяцев назад
አርቦች ቢበድሉንም በሀገራቸውነው የሜገርመኝ በሀገራችን ላይ የሚበድሉን ነገርነው አስር እጅ የአርብ ማዳም ይሻለኛል 😢😢😢😢😢
@bereket1823
Год назад
ክብር ለአረብ አገር መደሞች❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ct5cd4br8k
Год назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በድንግል ማርያም ስም እያማተብኩ በግድ ጨረስኩት በስመአብ ያስፈራል
@saraaamarech5920
Год назад
ክክክክ እኔ እራሱ፡ዘገነነችኝ፡የሴቶችና፡የህፃናት፡እምባ፡ጠባቂነኝ አላለችም ዘግናኝ
@user-rm2dv1xv2n
Год назад
የሀበሻ መዳም ከፈላ ከምታሠራኝ የአርብ አገር መዳም ነጻ ትግዛኝ።።።።።።።
@tirifusgdy4776
Год назад
ትክክል ወሏሂ
@teteteqeat9713
Год назад
የኔ ማዳም ሀለተኛ እናተረ ነቸ ማዳም እወድሻለሁ የሳዉዲዋ እናቴ ከልጆ አለየኛም ትወዳኛለቸ🇪🇹🇸🇦💘💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sgkahakjssg9106
Год назад
ወላሂአረቦችማዳሞችፍቅርናቸው❤❤❤❤
@RimKo-ze6tb
11 месяцев назад
Ara hauzubila malqas maqom alchalkum😢
@user-pe5vk2qu4h
Год назад
የዘመድ ነገር የደረሰበት ያቀዋል😔💔😭በጣም ያሳዝናል ፊልሙ🥺🥺
@prime7581
Год назад
መዳም አላሉም የትናቹ የኛዋች የመዳም ቅመሞች ቀድማያየ ቶሎ አስተያየት ይስጥ ከዛ ጥሩኝ ቅመሞችዬዬ መልካምቀን
@user-jy3ui6iw1q
Год назад
Alen
@Zedtube594
Год назад
እኔ ማዳም የሚለዉን ከማየቴ መጣሁ
@comceil7126
Год назад
የኢትዮጵያ መዳሞችን አላውቃቸውም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ
@prime7581
Год назад
@@comceil7126 ካልሽስ የእኛዋቹ አደገኛናቸው
@prime7581
Год назад
@@Zedtube594 እኔም
@susuedris8506
Год назад
ባች አይነትማ የኔ መዳም እግሬን አዳጠበችኝ እቆጥረዋለሁ
@user-qw4kl8wl2c
Год назад
ክክክክ ሀበሻንና አረብን ምን አንድ አረገን እንደ አረብ ቅን ልብ ባለን የት በደረስን
@user-vs8kq4zi4p
Год назад
😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
Год назад
@@user-qw4kl8wl2c አረብየዋህነው
@user-gv6wl4sf7g
Год назад
አርቦች ማሩን ነው የኢትዮጵያ አሰሪዎች ሲታዩ ሁሉ የራሱን የዘራዉን አጨደ በጣም እናመሰግናለን
@kidisttekluterega9753
Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@blentube3002
Год назад
@@kidisttekluterega9753 ደምሩኝ
@mesita5581
Год назад
ዋዉ እዩት የኛዋቹ ማዳሞች ሁላችሁንም ባያካትትም እዚህ ያለችው የኔዋ አእዳንዴ ከልክ በላይ ሳበዛባት እንደ ፀባዬ ነው የምትይዘኝ የኔ ማዳም እረጅም እድሜ ኑሪልኝ ቅመሞችዬ አላችሁልኝ
@brhantsfaw9853
Год назад
ኧረ በስመአብ የመዳም ልጅ እዲህብ ታደርግገኝ ፀጉሩዋን ይዠ ሳላነሳት ነዉ ዉይ ያረብ ሀገር መዳሞች እድሜ ይስጣቸዉ ማርያምን ነዉ የምሊቹሁ አፋችንን ሞልተን ነዉ እኮ የምናገረዉ
@yodittesfasion1935
Год назад
የውጭ አገሮች ቢበድሉ ድህነትን ስላልቀመሱት ነው:: እኛ በድህነት አድገን ሰራተኛ ለመቅጠር ስንደርስ የነበርንበትን እንረሳለን የገዛ ቤተሰቤ ቤት ሄጄ ያየሁትን ነው የምናገረው ሰው መሆናቸውን ይረሱታል.
@fafi976
Год назад
እኔስ የሰራተኛን ነገር ስለማውቀው በድህነትም በገጠርም ባድግም ስደት ብዙ ነገር ስላስተማርኝ ሰራተኛየን እንደ እህቴ ነው እማያት እማከብራት
@yodittesfasion1935
Год назад
@@fafi976 እግዚአብሔር ይባርክሽ🌻
@MmM-mr1nq
Год назад
ክፊ ምኗም አልተመቸኝ እረባካችሁ አረብኳን የዚህን ያክል አይከፉም እግዚያብሄር ይመስገን እየኖርን ነው አላጋጠመነም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ትምህርትነው በርቱ እናመሠግናለን😘😘😘😘😘
@user-bz4rr2pv1j
Год назад
ይሄ ፊልም አንደኛ ነዉ በተለይ ባለፈዉ በሞቱት ህፃኖች ላይ ስት ስትዘባርቁ የነበራችሁ ልጆች በደብ እዩት አትፍርድ ይፈርድባችኋል ነዉና ነገሩ ወገኖቸ አንድ ሰዉ ምንም ነገር ሲደርግ በምክኒት ነዉ ይህ ማለት መግደሏ ትክክል ነዉ እያልኩ አደለም በሰዉ ላይ ሳናዉቅ አንፍርድ ዞር ብለን እራሳችንን እናሥተዉል🙏🙏
@sifenshume7726
Год назад
መጨረሻው ደስ ይላል ሰው የዘራውን ነው የምያጭደው የአትዮጵያ ማዳሞች እራሳችሁን ተመልከቱ ምርጥ ትምርት ነው ለእናንተ ይሄ ሰራተኞችን እያሰቃያቹ ልጃች ሰራተኛ ገደለች ሰረቀች ለምትሉ መጀመሪያ እንዴት ሰራተኛን ማስተዳደር ተማሩ
@meeraalhammadi4506
Год назад
አንድ አንድ ሳስበው የአራብ ሀገር ማዳሞች ይሻላሉ 😭😭😭ኡፍፍፍ አለቀስኩ የኔ እናት 🥺🥺
@mebrat961
Год назад
ስለዉነት ያረብ ሀገር መዳሞች ሺ ጊዜ ይሻላሉ
@mayatube1107
Год назад
እኔስ አለቀስኩ 😭😭😭ልጅ ነው የመሰለችኝ እናት አትቸገር አትሙት ልጇን ለቁም ነገር ሳታበቃ ፀሎቴ ይሄ ነው ማንኛውም ልጅ ለእናት ወርቋ ከሂወቷ በላይ ሂወቷን ሳታንገራግር የምትሰጠው ለልጇ ነው ይሄን ግፍ ለምትሰሩም ለልጇቹሁ እንደቅርስ እያስቀመጣቹሁ ነው የእናንተን እዳ ልጆቿቹህ ይከፍሉታል ልብ ይስጣቹሁ እግዛብሔር ሆይ ልጆቸን ለቁም ነገር ሳላደርስ አትውሰደኝ
@hadyaseid7158
Год назад
አሚን ልጆቻችንን ይጠብቅልን
@fatemasaeed9867
Год назад
ኣሚን
@saradubai546
Год назад
የአረብ መዳም በጣም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ እግዚአብሔር ከፋ ያድርጋቸው
@haregbayuh3109
Год назад
ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ስውን ከመውቀሳችን በፊት ሰው እንሁን እንደሰው እናስብ ልጆቻችን ዋጋ የሚከፍሉት እኛ በምንሰራው ግፍ ነው
@fkrteshifera3820
Год назад
በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@meazakahsay6307
Год назад
ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው መጀመርያው ክፋት የሞላበት ቢሆንም መጨረሻው ደስ ይላል 😘😘😘😘 የመዳም ቅሞሞች እዩት 🥰
@helenyohannescoljo9277
Год назад
እሺ
@TilaneshDessie
9 месяцев назад
ሰደትን ሰጠለውነበር እምኖር ከዚህ ፊልም ሰደትንና መዳሜን ወደድኳቸው😍😍😍😍😍
@toybaassfa4048
Год назад
አቤት የኢትዮያ መዳሞች ክፍት ለማነኛውም ያስተምራል
@bezamengesha22
Год назад
አያድርስ ነው የኔም በላ ነች ግንየዚች ባሰ ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርቱልን እኔንም በፀሎት አስቡኝ
@rossross6520
Год назад
Ezelaye yalachhu komachoche hulu yareb tigena nachehu yareb buchela
@rossross6520
Год назад
Yareb buchela hulu yahune seratena binanite zemine endinibirut ayidilum ok yehe felim new fara hula
@rossross6520
Год назад
Komache hula yaribe tiguan kize yibase eyaregushe afeshen tikifchalish
@user-xh4sy6lq5u
Год назад
የኔም ናት ብቻ አልሃምዱሊላ
@mashouae8697
Год назад
በለቅሶ ነው የጨረስኩት ፊልሙን ጀሚሌ ሃቢብቲ ማሪኝ አረቦች እኮ የዋህ ናቸዉ እንኩአን ለእናት አልቅሰን አዝነን እራሱ ከኛጋር ያዝናሉ 🥺🥺🥺🥺
@norsansalm
Год назад
በጣም ደስ የሚል ነዉ ብዙ ነገርነዉ የተማርኩት አመሰግናለዉ
@raycool7870
9 месяцев назад
😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢
@aminanuredine4278
Год назад
እዉነት እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጬ በለቅሶ ነዉ ያየዉት 😭 የአረብ ማዳሞች ይግደሉኝ
@tirifusgdy4776
Год назад
ሁለተኛ ሃገሬ ሳዑድ አረቢያ ከፍ በይ ዘላለም🇸🇦💪ምርጥ ማዳሞች ናቸው ወሏሂ ከናትም በላይ😍❤
@razwali4987
Год назад
አንቺ ብቻ መዳምሽን አመስግኚ ስንት እህቶችሽ በመዳም ቤት እየተሳቃዩ ናቸው
@saadsaq1759
Год назад
እውነት ነው
@tirifusgdy4776
Год назад
@@razwali4987 እሱማ ልክ ነሽ ውደ ግን ደግሞ በአድ ሃገር በአድ አይነት ቆቆ እያወራን እየኖርን ኢ/ያ ውስጥ እደዚህ ክፉ ሲኖሩ በሃበሻ ማዶሞች እይነት አረቦቹ ክፉ አይባሉም ለማለት ፈልጌ ነው ማማዬዋ
@blentube3002
Год назад
@@razwali4987 ደምሩኝ
@mahiyakiya1050
Год назад
@@tirifusgdy4776 ተይ እህት አረብ ምንግዜም አረብ ነው ጥሩ አሉ መጥፎም አሉ ግን ከናትም በላይ በጭራሽ ሊሆኑ አይችሉም በጭራሽ
@meklityathehayelij1233
8 месяцев назад
ሰደት አይኑ ይጥፍ እህ እነት እማ ሺ አመት ኑርልን ለእነቶቻችን ርጂም እድሜ አድለን እማምላከ ሆይ በሰላም ሰርተን ወደ እነት ሀገራችንነ ወደ እነታችን በሰላም አገራችን አሰገባን ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን በሰደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን አብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@niceprime8523
Год назад
እችን እናት ስወዳት
@tirifusgdy4776
Год назад
በጣም ውስጤ ናት😢😍
@blentube3002
Год назад
@@tirifusgdy4776 ደምሩኝ
@mamarzewude2778
Год назад
የኔማዳም እናትነች የጆርዳኗ ይች ትክክለኛ የኛገርማዳም
@najaatkadir4895
Год назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው respect 👌👌👌
@ffee6998
Год назад
በጣም አስተማሪ ነው ግን ቤት ጭካኔ❤️😭😭
@blentube3002
Год назад
@@ffee6998 ደምሩኝ
@fatumatube5204
Год назад
ሀሪፍ ነው ቀጣይ የመዳም ቅመሞች እሚል እንጠብቃለን
@sarasarita835
Год назад
ኡፍ ኸረ ማዳሜ ክበሪልኝ ኩርፊያዬ እኮ የሚያስጨንቃት ።። በሀገራችን በየቤቱ ክፉ ሰዉ ስንት አለ ፋሽን አድርገውታል አሁንማ
@workneshworknesh2916
Год назад
በጣም አስለቀስኝ ግን የመጨርሻዉ ቆንጆ ነው በርቱ አሪፍ ነው 🙏🏼
@oiol3267
Год назад
የኢትዮጲያ መዳሞች እኮ በጣም ጨካኞች ናቸዉ
@tirifusgdy4776
Год назад
በጣም ወሏሂ የክፋታቸው ጥግ ወሰን የለውም
@user-go7zw4fc5g
8 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው መጨረጫላይ ግን የጆን ነው የሰጣት ውይ በመንፈስየምትመጣዋ ለእኔም ነው ያስፈራችኝ❤😢😢
@rahmamohmed590
Год назад
አስተማሪ ነው ስራቸኞች እደኞ ስው ናቸው እኞን እደሚያመን እነሱም ያማቸዋል ጡሩ አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@bire5914
Год назад
ክኢትዮጵያ ማዶም አላህ የጣቢቃኝ የኔ ማዶም ልዩ ፍቅር ናት ❤️❤️❤️🥰🥰
@hawamer1908
Год назад
00
@bozyabamnet5410
Год назад
ልጅነቴን አስታወሰኝ እንደዚህ ነበር ከትውልድ መንደሬ ወጥቼ አዲስ አበባ አክስቴ ሆቴል ነበር ያለአቅሜ ብዙ ስራን እሰራነበር ከወጥ ቤት እስከ ድራፍት መቅዳት ከባድ ፍተና አሳልፌያለሁ ይመስገነው አልፏል
@josejimenez2753
Год назад
በጣም ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነው
@user-ge6wb1bq9u
Год назад
ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በእውነት ግፍ ግን ይቀመጣል ልክ መልካም ስራ እንደሚቀመጠው
@user-mm9in4os9t
Год назад
ያረብ ሀገር መዳም ከሀበሻ መዳም አትወዳደርም ሺ ግዜ ያረብ መዳብ ትግደለኝ ያሀበሻ መዳም እግዚኦ እኔ ብገባ አንቄ እምገላት ይመስለኛል የዱባይዋ መዳምዬ እወድሻለሁ
@sarahsaoron2393
Год назад
ትግደለኝ ብለሽ አትሳይ እንዳትገድለሽ 😂😂 እንደቀልድ የምንናገረው ንግግር ዋጋ ያሥከፍለናል
@blentube3002
Год назад
@@sarahsaoron2393 😂ደምሩኝ
@user-de8jl7bc6o
Год назад
የኛ ሀገር አሰሪ በጣም ጨካኝ ናቸዉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ሰራተኞች ግን እድህ እያደረጓቸዉ ነዉ ብሀላ ልጆቻቸዉን የሚገሉባቸዉ ተረዳኋቸዉ
@user-vs8kq4zi4p
Год назад
ልክ ነው
@user-xu5gj3vv6s
Год назад
እድሜ እና ጤና ለኣረብ መዳም እግዚአብሔር ይመስገን
@saharttttss915
11 месяцев назад
ILove መዳሜ❤❤❤❤ የአገራችን አስሪዎችማ ክፍታችው በሥላሴ
@sisaidagnaw5191
Год назад
መዳምን አይገልጥም በጭራሽ እነሱ እኮ እነት ታመመ ተብለው አይጨክኑም ወዲያ ነው ሚልኩ ከስንት አንዳንድ የተረገሙ ካልሆኑ ክብር ይመስገን የአረብ አገረ መዳሞቻችን
@lamrotdreij1516
Год назад
ስሜቱን አቀዋለዉ ዉይ ብቻ የማያልፍ የለ ያልፋል 😢😢😢
@user-pe5vk2qu4h
Год назад
😔💔😭
@lesliewilkerson-eo1oi
11 месяцев назад
I love 💕 it
@betyatk5570
Год назад
በጣም ደሰ ይላል
@user-vi3ge9zt5j
Год назад
ኧረ ያረብ አገር ማዳም ምርጥ ናቸው
@tirifusgdy4776
Год назад
በጣም✌
@yodittesfasion1935
Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹ ጨካኝ የሆናቹ ለሰራተኛ እስኪ ትንሽ ተማሩበት‼️
@MekdeMekde-su1qr
7 месяцев назад
በራሳችዉ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሰዉ ላይ አታድርጉ ይላል የእግዚአብሄር ቃል ነዉ፣ መልካም ስራ ስንሰራ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ መተኛት እንችላለን ❤
@user-dy4jt7rb9v
2 месяца назад
ምርጥ ትምርት ነው በርቱ❤❤❤
@febendemissie8497
Год назад
አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱ......ዳጊ እና ማክቤል ተመችታችሁኛል ሁላችሁም በርቱ
@ayshamahamad4903
Год назад
ማዳም በስን ጣዕም ትለያለች ያረብ አገር ማዳም ይሻላሉ
@user-vs8kq4zi4p
Год назад
ይሻላሉቀላል
@user-es3ut7mj4c
5 месяцев назад
Amazin educater
@user-vx7id7wt3m
Год назад
ከሀበሻ አሰሪ እማ 10 እጅ የአረብ ሀረቧ መዳም ምን ብላኝ ሆ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ
@uaeuae9553
Год назад
አሥተማሪ ነዉበርቱልን
@AbCd-cw4wd
Год назад
እኔስ 13 አመቴ ሳኡዲ ስኖር መጥፎ መዳም ገጥሞኚ አያቅም እንዳውም እንደ ልጃቸው ነው እሚያዩኚ🇸🇦😍😍😍😍
@korichafantaye1135
Год назад
EGZABHER YEMESGEN❤
@blentube3002
Год назад
@@korichafantaye1135 ደምሩኝ
@user-mh9hx3nv4f
10 месяцев назад
Betam.des.yilal.yastemiral.bertu.❤❤❤❤❤❤❤❤
@teritgebeyhu2894
Год назад
ምርጥ ድራማ
@abebahhelen1076
Год назад
በጣምያሳዝናልወይጭካኔበእዉነትአረቦችሁለትእጅጥሩናቸዉ።ልጆቻችዉም
@hilenyearsimalji5741
Год назад
ፊልሙ ማዳምን አይገልፃትም እስኪ የትኛዎ ማዳም ነች ከጥፋቷ ምትማረዉ😯
@makeyahmm9483
Год назад
በጣም አስተማሪነዉ
@NUrit242
11 месяцев назад
በጣም አስተማሬ ነዉ
@birkheanjhulu4920
Год назад
ውይ አዳዴ እግዚአብሔር ድህነትን ባይፈጥር
@sarayoutube6825
Год назад
ማዳም ብላቺሁ መጣቺሁ ቀጣዩ የማዳም ቅመም ነው😂😂
@seadalove455
Год назад
😂😂😂😂😂
@blentube3002
Год назад
@@seadalove455 ደምሩኝ
@seaseas3400
Год назад
በጣም አስተማሪ ነው
@bayushgirma1075
Год назад
Wawww Garami Nawu Hulem Malikaminat yashanifal 🙏💋
@zewdneshmegersa7909
Год назад
ልጅቷ ግን እንዴት ጎበዝ ናት
@adotyoutube7190
Год назад
😭😭😭። እኔም እንደዚህ ነበረ በልጅነቴ የሰውቤት ተቀጥሬ ተሰቃይቻለው ድህነት አይኑ ይጥፋ ይኸው አሁንም ከሰው ቤት አሎጣሁም በመዳም ቤት እየተቃጠልሁ ነው😭😭😭😭😭😭😭
@sociacell9164
Год назад
አይዞሽ እህቴ
@lemlemderbiederbie1527
Год назад
አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፋን 💞💞💞💞
@blentube3002
Год назад
@@lemlemderbiederbie1527 ደምሩኝ
@tetenadawit1026
11 месяцев назад
Ayzoshi ehte😢
@adrianaarin652
Год назад
Ufffffff Heart touching movie 🥺 but in some lives i saw like this life's ps lets takecare of madams they are respectful humans too
@user-pd7ji5rb6x
Год назад
በትክክል ነው የገለጻችሁት በርቱልኝ እኔም ኢትዮጲያ እያለሁ እደዚህ ነው ያረገችን አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከቤተሰብ ያልተናነሱ ናቸው ሰዎቼ እረ መዳሜ እድሜሽ ይርዘም
Далее
1:18:28
ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
Просмотров 152 тыс.
1:21:40
ለፍቶ አዳሪ ሙሉ ፊልም Lefto Adari full Ethiopian movie 2022
Просмотров 1,7 млн
19:52
КВИНКА vs СВИДАНИЕ с МИКРО-НАУШНИКОМ! Оскар парень Квинки?!
Просмотров 551 тыс.
01:00
Everything tastes better with onions 🧅 everything smells better with dr scent #abirzkitchen #onion
Просмотров 1,1 млн
00:15
всех с началом лета!!! #milanastar #миланастар #ytshorts #рек #топ #shortsvideo #trending #dance
Просмотров 370 тыс.
00:35
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
Просмотров 18 млн
1:28:56
አቦሰም ሙሉ ፊልም : abosem- New Amharic movie - addis film
Просмотров 1,5 млн
1:48:12
Ethiopia: ሞኙ የአራዳ ልጅ 4 ሙሉ ፊልም - Mognu Yarada Lij 4 Full Movie 2019 film by biruk tamiru
Просмотров 4,8 млн
1:30:59
አትጋቡም - Ethiopian Movie Atgabum 2023 Full Length Ethiopian Film Ategabum 2023 Atigabum
Просмотров 604 тыс.
1:19:45
ሳፈቅራት ሙሉ ፊልም | Safekrat | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media
Просмотров 433 тыс.
3:52:03
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
Просмотров 83 тыс.
1:35:05
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
Просмотров 1,3 млн
1:25:51
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
Просмотров 911 тыс.
57:50
አፍላ ፍቅር 47 - School life /ስኩል ላይፍ/#seifuonebs #lovestory #dinklijoch #ebs #ethiopiantiktok#insurance
Просмотров 60 тыс.
1:39:28
ኢሳም ሀበሻ | ሱሴ | ኢንጅነሮቹ 2 ሙሉ ፊልም Suse Engineerochu 2 Ethiopian film 2019
Просмотров 1,1 млн
1:14:08
ሸጊቱ - new ethiopian full movie 2023 shegitu | new ethiopian movie ሸጊቱ 2023
Просмотров 842 тыс.
0:52
Начал обносить банки, чтобы достать дозу🔥 | По наклонной | #фильмы #кино #сериал
Просмотров 1,4 млн
0:59
ОН СХОДИТ С УМА! 😈👑👹 #анимемоменты #аниме
Просмотров 3,9 млн
0:36
Купе люкс, так вот оно какое #shorts #фильм
Просмотров 4,2 млн
0:59
КТО ДОЛЬШЕ ПРОДЕРЖИТСЯ БЕЗ СЕКСА 😂 #ситком #воронины #смех #юмор #shorts
Просмотров 1,5 млн
0:59
Побелел от страха на квесте Калимба 😂
Просмотров 1,1 млн
0:33
ОДУВАНЧИК СТАЛ НЕВИДИМКОЙ 😱 #луана #анимация #мультик #одуванчик
Просмотров 4,2 млн
0:53
МАРШРУТ ПЕРЕСТРОЕН 🙄🤣
Просмотров 2,4 млн