Тёмный

ማግባት ምንድነው? 

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 105 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 года назад
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ በእውነት ብዙ ማላቀውን አስተማርከኝ የተባረከውን ትዳር ይስጠን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ በተግባርም ለመፈፀም ያብቃን አሜን ፫።
@ranarana625
@ranarana625 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mahalitmahalito8883
@mahalitmahalito8883 4 года назад
Amen amen amen
@ሀናየድንግልማሪያምልጅ
አሜን
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔርን ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@masetawalefekadi6591
@masetawalefekadi6591 4 года назад
እኔ ባሌን እኝኝኝ ነበር እምልበት ግን እወደዋለው አሁን ባንተ ትምህርት ስርአት ይዣለው በተለይ ወንዶች ና ሴቶች እኩል አያስቡም እደኛ አያስብም እረሳኝም አትበሉ እምትለዋ ጋ ለኔ ስነስርአት አስይዞኛል።ባሌም ምነው እኔ ሳላቅ ቆረብሽ እዴ ይከሁሉ ስርአት ከየት መጣ እያለ ሙድ ይይዝብኛል ሰላም ሆን ሰላምክ ይብዛ ።
@እመብርሀንእናቴ
@እመብርሀንእናቴ 4 года назад
እኔም.ግን.ከረፈደነው.የሰማሁት.አሁን.ልጁን.አጥቸዋለሁ.ትምህርቱግን.ለወደፈት.ይጠቅመኛል
@ሀናየድንግልማሪያምልጅ
ምስጊን አይዞሽ
@ሀናየድንግልማሪያምልጅ
እኔም ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@berkekebede2896
@berkekebede2896 4 года назад
በእውነት እውነተኛ ትምህርት ነው ያላወቅነውን ማወቅ. ጠቃሜነው በዜህ አይነት ነው. ትዳሬን የፈታሁት እና ስደት የገባሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መልካም ትምህርት ነዉ ለመተግበር ያብቃን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
ቤርይ አሸናፊ ru-vid.com/show-UCXJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg የምርትነሽ ጥላሁንን ዩቱብ ሰብስክራይብ አድርጉት። ብሩክ ሁኑ። ru-vid.com ኪያ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jPCOs237dFQ.html
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 4 года назад
ገሪዛን ዘ ኦርቶዶክስ ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ገሪዛን ማለት ምን ማለት ነው መምህር ከይቅርታ ጋር
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
የበረከት ተራራ
@masetawalefekadi6591
@masetawalefekadi6591 4 года назад
መምህር ጥያቄ አለኝ ከተማርነው ሳይሆን ሌላ ያልገባኝ
@masetawalefekadi6591
@masetawalefekadi6591 4 года назад
ሴትልጅ እራሱአን ትሸፋፋን ይላል እኛግን ቤተክርስትያን ስንሄድ ብቻነው እምንሸፋፈን ሌላው ወንድልጅ ጸጉሩን አያስረዝም ይላል ግን ብዙ ባታዊ አባቶች ያስረዝማሉ ይከሁሌም የውስጤ ጥያቄ ነው??
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 4 года назад
እግዚአብሔር ይሥጥልን መምህር
@ሳሬምሳሬም
@ሳሬምሳሬም 4 года назад
ቀሲስ አሸናፌ እግዛብሄር ይስጥልን የእድሜ ዘመኖት ይባረክ እኔ አላገባሁን ግን ብዙ የማላውቀው ነገር አውቂያለሁ
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 года назад
የህይወት ቃልን ያሰማልን ለወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ትክክል ነው. ሰው ተነቦ የማያልቅ መጻፍ ነው. እና ሁለቱ ጥንዶች መናበብብ አለባቸ
@ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eth3816
@eth3816 4 года назад
ብዙተምህሬሀለውበትምህረቱ ሁሌ በምትለቀው ቃለይወት ያሰማል
@selamselam8408
@selamselam8408 4 года назад
ቃለሕወትን ያሰማልን አባታችን እነመሰግነለን
@messmess4257
@messmess4257 4 года назад
Amen amen amen kalhewetyasemeln
@meseretwalatamikaeel4345
@meseretwalatamikaeel4345 4 года назад
beunet.kale hiwot.yesemalen.Abetachin
@aweaman1497
@aweaman1497 4 года назад
ቃለህይዎትን ያሠማልን
@dawit3322555
@dawit3322555 4 года назад
Egzyabher amelak yebrkh. Temerebetaleu
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 года назад
Amen amen amen
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 4 года назад
በውነት ወድማችን ፀጋ ውንትምርት ነው የብዛልህ ደሰ የሜል
@shukriamofta8366
@shukriamofta8366 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@meditesfaye9201
@meditesfaye9201 4 года назад
Betam Amsgenlew bezu Temrbtalew kal hiwoten yasmlen
@እናትበጎአድራጎትማህብርተ
Kalehiwet Yasemalen
@samsamsamsam1067
@samsamsamsam1067 4 года назад
AMEN AMEN AMEN 😗🤕
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 4 года назад
Kal hiwot yasemalen
@nebiyatroman9496
@nebiyatroman9496 4 года назад
በዚህ አጋጣሚ ይቅርታ አባታችን 🙏🙏 በጣም በብዙ ተምሬበታለሁ ከዚህ በኋላ በህይወቴ መተግበር እፈልጋለሁ 🙌ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መኃሉአይነገርም
@መኃሉአይነገርም 4 года назад
መምህር ማርያምን ሁሌም ትምህርትና ይጠግነኛል ሲከፋኝ ፣ ሲጨንቀኝ ፣ ግራ ሲገባኝ ያፅናናኛል ደስም እሰኛለው በዚህ ትምህርትህም ብዙ ተምሪያለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድልህ!!!!
@yayabzbzbsb9709
@yayabzbzbsb9709 4 года назад
ግን ይቅርታ እኔ መስሊምነኝ ትምህርቱ። ም ማር አልችልም ውይ ።።
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
ትችያለሽ ብሰሚው ይጠቅምሻል እራስሽንም ትፈትሽበታለሽ እህቴ
@asteramare1173
@asteramare1173 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙌 እኔም አድስ ህይወት ፈራሁ በቃ ያለፈ ህይወቴ እየተቆጨሁ እንዳዛም ሆኖ በእናቴ በእመቤቴ ተራዳይነት እዚህ ደርሻለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከራሴ ጋ ትግል ነው በየቀኑ አሁን ግን ትዳር ልይዝ እንደ አምላክ ፍቃድ አስቤያለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ😥
@ወልዲያሚዲያ
@ወልዲያሚዲያ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ቡዙ ትምህርት ነው የተማረኩት መከታተል ከጀመርኩ 1አመቴ ነው ግን ኮሜት ሰጥቸ አላቅም በዚህ አጋጣሚ ይቅርታ ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ በውነት ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን
@yayabzbzbsb9709
@yayabzbzbsb9709 4 года назад
ብጣም ድስ ይላል። ግን እስኪ ንግሩኝ ባሌ ከእኔ ሌላ። ሌላ ሴት ያውራል። አሁን እኔ ሌላ መስመር ቀይሬ ስራኤ እይስራሁ ነው መጀመሪያ እሱ ውዶኝ ነው ያግባኝ ።እነ ምን ላርግ???
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 года назад
አሜን፡ቃለሂይወትን፡የሠማልን፡አባታችን፡ብዙ፡ትምረህርት፡ተማርን፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልን
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 4 года назад
እኔ ትምህርቱን በደንብ የምከታተል ሰዉ ስሆን የምሰጠዉ አስተያየት ቢኖር እስካሁን ድረስ በጣም ልብ ዉስጥ የሚገባ ትምህርት ትምህርት ወይም አስተምህሮ ነዉ አንድ ጥያቄ ግን አለኝ አሱም ገሪዛን ዘኦርቶዶከስ ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙ አልገባኝም መምህር መልሱን ይንገሩኝ ወይም የዚህ ትምህርት ተከታዮች የሚታወቁ ካላችሁ ንገሩኝ
@birtukanadisalme3659
@birtukanadisalme3659 3 года назад
ቃለህ ሕይወት ያያሰማልን አባታችን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክርልንን🙏🙏🙏❤
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 года назад
ቃል ሕይወትን ይስማልኝ በእውነት አባታችን ክእርሶ ብዙ ትምርት አግቻለዉ እኔ ትዳርን በጣም እፈራ ነበር በምታኣስተምሩት ትምርት ግን ጠንካራ እና ብል ሴት እንድሆን አድርጎኛል ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@HayatHoho-n6j
@HayatHoho-n6j День назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲😭
@yewbdardgafe751
@yewbdardgafe751 4 года назад
Abatachn kale hiwot yasemaln ene bebekule nechnacha tenadaj neberkugn biyans be samnt 3 gize enitalaln ke balegara esum tigist yelewum enem endezaw yerasu guday biye nbr yemtewew ahun gin ihen timrt kesemaw jemro kal lemdr lesemay hulunm ergf adrge tichalew ❤️🙏
@shukriamofta8366
@shukriamofta8366 4 года назад
ግን ቤተሰቦቼ ሙስሊሞች ናቸው እኔ ወደክርስትና ከመጣሁ ቆይቻለሁ ቤተሰቦቼ እዴት ላሳምናቸው አላገባሁም በዚጉዳይ ትምህት ብሰጠን
@helloohelooo1399
@helloohelooo1399 4 года назад
አደኛ ፀልይ የናት ያባትሸን ሀቅ ተወጭ ከሀይማኖት ዉጭ በፍፁም ልብሸ ዉደጃቸዉ እነሡም እድመለሡ ፀልይ አስተምሪያቸዉ። ከዛም እረ ካሉ ማመን ካልፈለጉ ተያቸዉና የራሸን ኑሮ እግዚአብሔር ያሣካልሻል እህቴ ከክርሥቶስ የሚበልጥ ምንም ነገር የለምና ከኔ ይልቅ እህቱን ወድሙን እናት አባቱን የሚወድ ቢኖር የኔ ሊሆን አይችልም ብሏል እግዚአብሔር
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 года назад
Ayzosh mare bebetu yatsenash
@ራያቤተአማራ
@ራያቤተአማራ 4 года назад
ጸልይ እግዚአብሔር ይረዳሻን
@Kmylovelife
@Kmylovelife 4 года назад
tsiom telote lehulwom yaze .......
@ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ
የሚገርም ትምህረት ነው ነው ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ መልካም ነገር ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@maryniguse6381
@maryniguse6381 4 года назад
ለመምህር ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን እኔ ካንተ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ
@appleapple6122
@appleapple6122 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን በእውነት ለኔ የመምህር ትምህርት እያንዳንዱ በህይወቴ በጣም ተምሬባችዋለሁ እንዴ እግዚአብሔር ፈቃድ ብዙ መንገዶችን አስይተውኛ እግዚአብሔር የተመስገ ይሁን በአሀዛብ አገር ሁኘ የህይወት ትምህርት እንዳገኝ እንደነዚህ አይነት መምህሮችን የስጠን አምላክ ስሙ ይባርክ ለመምህራችንም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን የአባቶቻችን አምላክ ቅድስት ሀገር ኢትዩጵያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@beza2625
@beza2625 4 года назад
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@fariwdrayx3258
@fariwdrayx3258 4 года назад
ጦናይስጥልኝ ሰላምነው ትምህርትህን በጣም ደስ ይላል
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
ውዶች እኔ ግራገብቱኛን አምላክ ይምራሺበሉኝ እኔጃ ባወራም ውሳኔላይ እቢነውሥራየ ምንልሆን ውዶች
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 4 года назад
Ene yemilew ye ene wiha atachye aliteweledchem meselege.?tidar ke egizeabiher nw. Ye dingil lige aminewalehu anid ken yiserege yihonal..man yawikal..
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 4 года назад
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በተማርነው ትምህርት 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
አሜን
@SamiraSamira-kq7tg
@SamiraSamira-kq7tg 4 года назад
ቃለህወት ያሰመልን አባትችን አስተመሩ ነው
@betytemare5875
@betytemare5875 4 года назад
Amen amen amen egzabher zegwen ybzelk betam teru temert new ersen endftes wrsen endmremer erdtunael memer egzabher yberkek amen amen amen
@madamelena8796
@madamelena8796 4 года назад
ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 4 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት አያስከፍልም
@Henoka369
@Henoka369 4 года назад
Esh
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ መምራችን በጣም አሪፍ ጠቃሚ ትምርት ተው የምታስተምረን እኔ ብዙ ነገር አጊቼበታለው በውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ በርታልን
@ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@ልደታ-ዘ1ወ
@ልደታ-ዘ1ወ 4 года назад
ቃለህወት ያስማንልን ምህር
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 года назад
Amen kale hiwote yasmalen memehrachin
@soliyanaalexs99
@soliyanaalexs99 4 года назад
Yewnet betam temrabtalu lmagbat eyasbku nber e /r yestelgne
@hanakassa7991
@hanakassa7991 4 года назад
Lasitimarunni libisishinni qalihiwati yasamalinni bizu timarikubitti
@geniij5907
@geniij5907 4 года назад
Batam dasi yemil timhirt naw tabaraku
@alanoodyasser5004
@alanoodyasser5004 4 года назад
Kale hiwet yasemalen memhrachgn
@alem6447
@alem6447 4 года назад
እውነት ነው ትዳር የህይወታችንን ትልቁን ምእራፍ ይይዛል ደስታውም ሃዘኑም የሚኖርበት በዚህ ውስጥ ግን ተስፋ አለመቁረጥ እና እግዚአብሔር ማመስገን መደጋገፍ ነው ዋናው ነገር በተለይ ትዳር ውስጥ ቤተስብም ሆነ ጉዋደኛ በምንም መልኩ ባይገባበት መልካም ነው ሁለቱ ብቻ በመነጋገር ችግራቸውን ለመፍታት መሞከር የንስሃ አባታቸውን ማማክር ስለጋብቻ በየጊዜው መንፈሳዊ ትምህርት መውሰድ ደግሞ እጅግ ጠቃሚ ነው ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 4 года назад
#መምህር #የህይወትን #ቃል #ያሰማልን #አኔ #አኔ #ያምላኬን #ማአዛ #እንዴት #መናገር #እችላለሁ #ከእቅልፌ #ቀስቅሶ #ቀኑን #ሙሉ #ቃሉን #ይመገበኛል ስንት ቅዱሳን እያሉት አኔን ሀጢያተኘዋን ከወደኩበት አነሳኝ አምላኬ በኔ ላይ ሆኖ የጠለኝ ሁሉ ወደዱኝ እናቴ ድንግል ማሪያም አማ ለኔ ብርሀኔ ጉልበቴ ነት አኔ ስሰደድ ተስፋ ቆርጨ ነበር ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ስላልነበረኝ:: ምክንያቱም የምኖረው እሚመስለኝ በራሴ ድጋፍ ጥረት ይመስለኝ ነበር ያምላኬን ፍርዱን እንጅ አንድም ቀን ፍቅሩን አስቤ አላቅም ፍቅሩን የነገረኝ የለም ትልቅ ወንድም ስለሌለኝ የሚደግፈኝ የምመካበት ወንድም በኖረኝ ብየ እጨነቅ ነበር ለምን ትዳር መያዝ አልቻልኩም ብየ እናደድ ነበር ትዳር እንኳን የሱ ስጦታ መሆኑን አላቅም ብቻ ግን ሳላስበው ተሰደድኩ ግን አምላኬ በጥበብ ነው አዚ ያመጣኝ በህይወቴ ስብከት የሰመውበት ቀን የለም እዚ መንፈስቅዱስ እድማር ልቤን አነሳሳልኝ መማር ሰጀምር የርሰወን ትምህርት ሰምቸ ነበር አምላካችን አንደሚወደንና እንድንወደው ያስተማሩበት መንድ ልክ ሳምራዊቷ ሴት ዮሐንስ 4 ያለችው ሴት እንደሷ ነበር ልቤ የተቃጠለ በቃ ከዛ እነበየ እየወረደ ሀጢያቴን ያጥብልኝ ነበር ያልሰረውት ነገር አልነበረም አሁንም በእንባ እየታጠብኩ ነው የምፅፈው አሁን ሳይገባኝ ባለውበት ቦታ ቅዱሱን ምስጢር ተሳትፌ የሰንበት ተማሪ ሁኘ ከእህቶቸ ጋር አብሬ እያመሰገንኩ ነው ለመጀመሪያ ግዜ በክርስቶስ ክንድ አርፌ መኖር ከጀመርኩ 1አመት ከሰድስት ወር ሆነኝ መምህር አንድ አቡነዘቨሰማያት እስከለተሞቴ ኑሮየን በቤቱ እንዲያደርግልኝ የሚርበኝን ህይወት እዳገኝ ይፀልዩልኝ ቢርበኝ እንኳን በደጁ እንድወድቅ ይለምኑልኝ ያለፈው ህይወቴ እንዲቀበር የርሰወ መዝሙር አትስጠኝ ጌታ ለራሴ ብለው ዘምረውለት የለ እኔም አምላኬን ለራሴ አሳልፈህ አትስጠኝ እያልኩ እማነዋለሁ ከርሰወ ጎን ለጎን ዝክረ ቅዱሳን ትምርትም ህይወቴን አለምልሞታል ይቅርታ ስሜታዊ ሁኘ የፃፍኩትን ሁሉ አላቀውም
@melakutilahun9646
@melakutilahun9646 4 года назад
እኔ በጣም ጠቃሜ ትምህርት አግቸበታለሁ እኔ የባሌን ማናቸውንም ነገሩን አምኘ ብቀበልም እሱ ግን የኔን ደካማ ጎን ነው የሚነቅፈኛ በዚህ ምክንያት ለመስማት አልቻልነም በጦለታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሳ የክርስትና ስሜ
@ህይወትለአከማርያም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚለል ት/ት ነው እኔ ትዳር ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር ቀሲስ በእንተ ትምህርቶች በጣም ብዙ ነገር ተምረናን እድሜና ጤና ፀጋዉን በረከቱን ያትረፍርፍልሕ
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 4 года назад
Aaname aaname 💒💒✝️✝️🤲🤲🙏🙏
@firewordefa4608
@firewordefa4608 4 года назад
ክርስቶስ የቤተክርስትያን እራስ እንደሆነ ሁሉ ባልም የቤት እራስ ነው ልክ ነው በቤታችን ወሳኙ እና ዋናው አዛዥ ባል ነው ልክ ቡራኬ ሲባርክ ባል እያለ አባት አይባርክም ለመመረቅ ይችላል ወይንም አሳልፎ ለአባት ያስባርክ ይሄናል የቤቱ ዋናው ጉልላት እያለ ሌላ ሰው አይባርከውምና እናመሰግናለን መምህር
@egzabeherfkrnew4921
@egzabeherfkrnew4921 4 года назад
ቃለ ሄወት ያሰማልን ላባታችን ግን ይቅርታ ጥያቃ ነበረኝ ካአንድ ልጅ ከተዋወኩ ቡዙ አመት አስቅጥረናል ግን ኤኔ ወደ ሌላ ሃገር ሄጃለው እስም ሃገር ቤት ነው ያለ እና ኤኔ በታም ነው እምወደው እስም እንደዜ ነው የሚለኝ ግን በጥም የተቸገርክት ነገር ግን ያለ ምክንያት ይርቀኝል እንደገና ተመልሶ ይመጣል ስጠፋ ለአንድ አመት ብሎ ለሚጠፋው ቀን አለ አና አሱ ረስቼ የራሴ ሄወት እንዳልነር ተመልሱ እየመታ ትቸግራለው እና ለምን እንደዚ እንደማያደርግ ለማወቅ አልቻልክም እና በመብርሃን ስም ይርድኝ በውስጥ መስመር የሚቻል ከሆን ደስ ይለኝል ሁሉ ነገር በደብ አስረዱት አና
@litawolde5299
@litawolde5299 4 года назад
Kale hiwot yasemalin
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ቁም ነገር ተምሬአለዉ ቀሲስ ተባርክ እኔ ግን ራስ ወዳድ ነኝ መሰለኝ ትዳርን በጣም እፈራለዉ እስር ቤት እስኪመስለኝ ግን ጌታ ይቅር ይበለኝ ብዙ አስተማርከኝ አምላክ ያቆመዉ ታላቅ ተቋም ነዉ ባህሪ ለበሀሪ የምንሰራበት እሱ እንደ ክርስቶስ የራስነትን የገዥነትን ስፍራ የሚለማመድበት ሚስት ደሞ ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እሷም ተገዝታ መኖርን የምትለማመድበት ቅዱስ ተቋም ነዉ አምላክ በፈቃዱ ለመኖር ያብቃን።
@alama6248
@alama6248 4 года назад
አሜን ወንድም ከምን በላይ ከአንደበትህ የቃልህ አወጣጥ ብዙ ነገርን ያስተምራር እርጋታክ በጣም ቃላቶቹ እየጣፈጡ ውስጥ እንዲሰርጉ ያደርጋሉ እናመሰግናለን ረጅምምም እድሜ ኑርልን
@masigosl9411
@masigosl9411 4 года назад
እህእህ ወንድ መጋባት ለማን ልንገረው ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዛቤሄር ይመሥገን ቀን እና ሌሊት የምታሣየኝ ጌታ
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በትምህርት በጣም እራሴን እያየሁ ነው በተለይ ስለቻይነት ስለተስፋ የበለጠ ከልቤ የማይጠፋው እና ለብዙ ሰዎች ሼር ያደረኩት ~ስሜታችሁ ለሚያስቸግራቹ ይሄን አድርጉ ~የሚለው ትምህርት [የእግዚአብሄር ፍቅሩ ]ጥልቅ ብሎ ነው ውስጤ የገባው እግጅ በጣም አመሰግናለሁ!! ዘመንህ የተባረከ ይሁን !!
@hanatesfaye4291
@hanatesfaye4291 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው ለመምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን ይስጥልን
@helloohelooo1399
@helloohelooo1399 4 года назад
እኔ በሂወቴ ያለብኝን ችግር በእግዚአብሔር ቸርነት በመቤታችን አማላጂነት በፃድቃን በሠማእታት በመላክት አማላጂነት በደብ ከልቤ በበምህራችን ትምርት ተምሬበታለሁ እዉነት እግዚአብሔር ያገልሎት ዘመነወን ዮባርክልን
@sarajen2153
@sarajen2153 4 года назад
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ምክርም ነው
@zenabelamaa5389
@zenabelamaa5389 4 года назад
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs dasiyemil temerti new Egzeabeher Yi berkilot
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 4 года назад
ቃለህ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ እና ጤናዉን ያብዛልን በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበት አለሁ እግዚአብሔር የልባችን መሻት ይስጠን
@ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
በውነት በውነት አባቴ ለኔ በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያሥተማርክኝ እግዛብሄር ያክብርልኝ በውነት አመሰግናለሁ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@genetamare5026
@genetamare5026 4 года назад
ሁሉን ደህና የምትለውን አይነት ሴት መሆን እንዳለብኝ ተምሪያለሁ ሁሉን ትምህርት የልጃችህንም ትምህርቶች እየስማሁ እየተማርኩኝ ነው ቃል ህይወት ያስማልን
@mahlettadesse3364
@mahlettadesse3364 4 года назад
በጣም ደስ ይላል እኔ አላገባሁም ግን ላገባ ነበር ፈራሁ መከሩኝ መምህር ሆይ
@berrybrook4180
@berrybrook4180 4 года назад
መምህር ተባረክ ! በእውነት ትምህርቶችህ ሁሉ በጣም የሚያንፁ ናቸው እኔም አዳምጬ ለባለቤቱም እንዲያዳምፀው ሼር አረጋለሁ በእውነት ተለውጫለሁ በጣም እልህኛ ነበርኩ !
@almazheyelmariam8829
@almazheyelmariam8829 4 года назад
ቃለ ህይወት. ያሰማልን. መምህር. ቄስ. አሸናፊ. በጣም ደስ. እሚል. ትምህርት. ነዉ
@abelkidane556
@abelkidane556 4 года назад
በጣም ዲሱ የላሀል እግዚሔብኤር ያብረክ ወንድሜችን
@abezulove3386
@abezulove3386 4 года назад
በጣም አሪፍ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@መሲየድንግልማርያምልጅየተ
ቃልለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር በቤቱ ያህ እዉነት ነዉ እኔ ብዙ ተምሬ አለዉ ከትምርት !!
@lamrotteju9694
@lamrotteju9694 4 года назад
እናመሰግናለን ለጋብቻ በጥሩ ሁኔታ እያዘጋጀከን ነው እግዜር ይስጥልን
@ሜሪቀበጥ
@ሜሪቀበጥ 4 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን እኔ ብዙ ማላቀው ነገር በዚ ትምርህት እራሴን ሒወቴን ቀይሬበታለው ያገልግሌት ዘመንህ ይባረክ
@semeneshfeleke9413
@semeneshfeleke9413 4 года назад
Ene bezu temerebetalew amesegenalew
@telilebedada8941
@telilebedada8941 4 года назад
Ewunet no
@ለማርያምዘምሩ
@ለማርያምዘምሩ 4 года назад
ብዙ ነገር ተምሪኣለሁ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@burtuknafikaduu8603
@burtuknafikaduu8603 4 года назад
Amen
@yosephnegash7813
@yosephnegash7813 4 года назад
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሙሉዬሀበሻዊት
@ሙሉዬሀበሻዊት 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በይሰሞን ብዙ አመለጠኝ መሰለኝ
@sarisari9065
@sarisari9065 4 года назад
ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ቃለ ሂዉት ያሠማልን ቅርብ ጊዜ ነዉ መከታተል የጀመርኩት
@selamlegese3983
@selamlegese3983 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ መካሪ አባታችን "ሁሌም ሰላም ፍቅርና አንድነት አይለየን አሜን አሜን
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 года назад
Kalehiwet yasemaln memhurachin yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark ladis tegabiwoch akafyalew
@terefemindahun9823
@terefemindahun9823 4 года назад
ምንም አስተያየት የለውም ግልጽ አሰተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ግሩም ነው
@terefemindahun9823
@terefemindahun9823 4 года назад
አሜንንን አሜንንን ትልቅ ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል ቀሰ ሲ ሐምላክ ያክርልኝ
@hagraybeltal5223
@hagraybeltal5223 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ውስጤ ሰላማዊ መንፈስ ይሰማኛል ስሰማው
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 года назад
ሰው ማወቅ በጣም ከባድ ነው መሳሪያ ነው እኔ እኔ ብዚ ተፈትኛለው የገባቹ ነገሩኝ ።
@ሳሬምሳሬም
@ሳሬምሳሬም 4 года назад
በተለይ እረሳኽኝ የምትለዋ ቃል ሁሉ ጋር አለች
@ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ
በጣም በጣም በጣም እናመስግናለን ወንድማችን ቃልህወትን ያስማልን
@amemandfro9992
@amemandfro9992 4 года назад
በጣም ነው ማመሰግነው ጥሩ ትምርት ተምሬበታለው
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️ Hulem timitochih endet enidelewetugn lemenager yalemaganen kalat yansegnal bcha e/r yageligilot edmehin yarizimilin lela mnm alilim
Далее
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 5 млн
ለባል መታዘዝ ምንድነው? Kesis Ashenafi
17:06
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 5 млн