Тёмный

ለባል መታዘዝ ምንድነው? Kesis Ashenafi 

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

10 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 382   
@gemz3359
@gemz3359 4 года назад
እኔ በጣም የምወደው ባል አለኝ እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይባርክላችሁ በሉኝ
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 года назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-bc9ng4sr9r
@user-bc9ng4sr9r 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ መጨርሻችሁን ያሣምርው
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
እግዚአብሔር ፍቅር ያቡዛላችሁ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 года назад
Mechereshachuhn yasamrew
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 года назад
Amen yabzalachihu
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 года назад
እሺ ወድማችን ባል የለኝም ሳገባ ግን ለዛየነዬ ይሆነኛል በጣም ጥሩ ትምህርትነው ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 года назад
ያስተማረን የገሠጸን የመከረን. መምህራን ላይ የእግዚሐብር. መንፈስ አድሮ. ስላስተማረን እግዚአብሄር. ይመስገን ለቀሲስ አሸናፊም ቃለሄወት ያሰማልን. ጸጋውን ያብዛልን አሜን፫
@user-ue6yv3su1u
@user-ue6yv3su1u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@filmawetzenebe3730
@filmawetzenebe3730 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ መልካም ሚስት አድርገኝ
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 4 года назад
ትምህርትህን ገንቢ አንደበትህም ግሩም ነው ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@temnt
@temnt 2 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዉት ምክርዎት በጣም ጠቃምና መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ትምህርት ነዉ❤
@derbesalam2645
@derbesalam2645 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን
@mesesrtkabade9991
@mesesrtkabade9991 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለእኛም ስሚ ልቦና ይሰጠን ለመምህራችንም እግዚአብሔር ረጃም ከእድሜ ያድልልን በእግዚአብሔር በጸጋው ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@monosaed6783
@monosaed6783 4 года назад
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን እሽ እኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 года назад
Amen amen !!! የተሰበረ ልብ ይስጠን አንደበታችንን ይጠብቅልን
@lemlemmogose7525
@lemlemmogose7525 4 года назад
አሜን፡መምህራት፡ፈጣሪ፡ይስጥልን፡ከዚህ፡በላይ፡በጎ፡ስጦታየለምና፡ፈጣሪ፡ይስጥልኝ፡ቃለህይውት፡ያሰማልን፡እስተመንግተሰማያትን፡ያውርስልን
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Месяц назад
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ምን እላለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ የመታዘዝን መንፈስ ከላዬ አትውሰድብኝ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእርሶላይ እድሮ ያስተማረን የገሰጸንና የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
@salammalkorashi2967
@salammalkorashi2967 4 года назад
በጣም መልካም ምክር እኔ እናቴን ባለ ቤትዋን በጣም ያሰቸግራት ነበረ እኔም በጣም እናደድ ነበረ እናቴ ግን አትናገርም በጣም ቻይ ናት እና መቻልም መልካም እንደሆነም ተምርለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@binitube7699
@binitube7699 4 года назад
*እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ይበልጥ ትዳሬን እድወድ እዳከብር እያረከኝ ነው ብዙ እየተማርኩ ነው ክርስቶስ በፀጋ በሞገስ ያኑርህ*
@TelemiroTelemiro-hy4mj
@TelemiroTelemiro-hy4mj 4 года назад
ሰላም እግዛአቤሕር አምላክ ካንቺ ጋ ይሁን አሜንንን ከሁላቺን ጋ ይሁን ልልሺ የፋለኩ እህቴ በጣም እድለኛ ነሺ እኔ ይህ ትምህርት በፉት ባውቆው ንሮ ብዙ ነገሮቺን አላባላሺም ነበር ሳላቅ ብዙ ሊሰሩ ይማይገባኝ ነገር አባላሻለው አሁን ያለሁት አረብ ሃገር ነኝ ከ ባሌ ከ ልጁ ተለይቺ እየነርኩ ነኝ እንድዚ መልካም ትዳር እየተመኘ ሁ አልሁን አለኝ አና መልካም ሚሰት ሞሆን ሰመኝ ባደረኩት ነገር እየ ወቀሰኝ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም እና ይህን አውቀሺ ለባልሺ ተገዚ ሞሁን አለብሺ እህቴ ይቅርታ ፋጣሪ ባለንበት ይጠብቀን ሃገራቺን ኢ/ያ ብአይነ ምህረቱ ይጠብቅልን አሜንንን አንቺም ባለሺበት ሰላምሺ ያብዛልኝ
@binitube7699
@binitube7699 4 года назад
@@TelemiroTelemiro-hy4mj *አሜን እህቴ ካለፈው ስህተት መማር መልካም ነው ያለፉትን መቀየር አንችልም ግን የወደፊቱን ማሳመር እችላለን ፈጣሪ ወደ ቀድሞ ትዳርሽ እዲመልስሽ መልካም ምኞቴ ነው ባለሽብት አምላክ ይጠብቅሽ*
@mesesrtkabade9991
@mesesrtkabade9991 3 года назад
የእግዚአብሔር ትእዛዛትን የምናከብር የተሰበረ ልብ ያድለን ፍጣሪያችንም አሜን አሜን አሜን
@ritamoulad5763
@ritamoulad5763 4 года назад
አሜን ቃለህይውትን ያስማልን በጣም ልብ የኔነካ ትምህርት ነው እውነት ምልካም ታዛዥ ልብ ይሥጠን ለሁላችንም
@filagotfilagot9453
@filagotfilagot9453 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ድቅ ትምህርት ነው እ/ር ይስጥልን
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 месяца назад
አሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-xy8ip3uh2d
@user-xy8ip3uh2d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥልን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኛም ቃሉን ሰምተን እምተገብር ያድርገን
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 года назад
Amen amen
@abielabuhay6744
@abielabuhay6744 4 года назад
መምህር በእውነት ትልቅ ተግሳፅ ነው በታም አእምሮ የሚገባ ትምህረት ነው እናመሰግናለን
@user-du1rr3zx7w
@user-du1rr3zx7w 4 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአግሎት ዘመነክ ይባርክ💯👍👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@wubanchmlke2552
@wubanchmlke2552 4 года назад
ሰላመክርስቶስ ከኛጋር ይሁን ውድየተዋህዶልጆች
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 года назад
አሜን፫
@user-ws2ze1tk4h
@user-ws2ze1tk4h 4 года назад
አሜን
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 года назад
አሺ አናደርጋልን አሜን በጣም ደስስ የሚል ልብን የሚደግፍ የመህረት ተስፈሰ የሚሰጥ ቃላት አናመሰግናለን ።
@Tube-oj5gw
@Tube-oj5gw 4 года назад
አሜን ፫ ምህራችን ቀሲስ አሸናፊ ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@helenxavier788
@helenxavier788 4 года назад
ቃለይወት ያሰማልን የልቤን ፈጣሪ አምላክ የተረጋጋ ያደርግልኝዘንድ አምላኬን ለምነዋለው ትግስቱን ያድለኝ አሜን
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 4 года назад
Amen
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት የሰማልን ግሩም ትምህርት የው
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 года назад
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እዛቢሄር አንደበቱ ያድለን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@wubanchmlke2552
@wubanchmlke2552 4 года назад
በእውነት መምህር ቃለሂወትያሰማልን በእድሜበፀጋይተጠቅልን ያገልግሎትዘመንህን የድግልልጅ ይባርክልህ በየእለቱ የምታስተምረን ትምህርት ሂወታችን ወደመልካምጎዳና እድንሮጥ ከምንንም በላይእግዚአብሔር በሂወታችን እድናስቀድም ሂወታችን በመፈሳሂ መገድ እድንኖር እራሳችን አኗኗራችን እድናያያደረግን ነው እኔበበኩሌ መምህር ቢዚባጭር ጌዜውጥ ራሴን እድፈትሽ ከተሳሳትኩበት አመለካከት እድመልስነው የረዳኝና ተባረክልን መተን አንጣህ የተዋህዶልጆች ስለአገልጋዮቻችን ልፀልይ ይገባል
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 4 года назад
መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም የምንታገልበት ልቦናችንን ያብራልን ወሳኝና አስፈላጊ ትምህርት ነው
@Bzuget1996
@Bzuget1996 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደተማርነው እንድንኖር ይርዳን 🙏😍አሜን 🙏
@mekaamare2296
@mekaamare2296 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቀሲስየ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት።
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን
@afratauae5886
@afratauae5886 4 года назад
አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ባል ከመፈለግ መልካም ሚስት ለመሆን እራሳችንን እናዘጋጅ ሰምተን እንድንተገብር ፍቃዱ ይሁንልን
@tsehaykida2117
@tsehaykida2117 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንም
@mulualemu5270
@mulualemu5270 4 года назад
E/re yesthe wondma
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
ተባረክ፡በብዙ፡ተባርኬያለሁ፡ጌታ፡ኢየሱስ፡ዘመንህን፡ይባርክ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
አሜን ፫ 🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን
@saragasa174
@saragasa174 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-in7wc3fi4l
@user-in7wc3fi4l 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ሁሉም ገደል የግባ ለቃሉ እታዘዛለው በጌታየ በየሱስ ክርስቶስ ስም ቃለ ሂውት ያሳማልን ተባረክ ፀገውን አብዝቶ ይስጥህ
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k 4 года назад
ጌታ እግዚአብሔር እንዴ ቃልህ አኑርኝ አሜን አሜን
@tsyonadey1461
@tsyonadey1461 5 месяцев назад
Amen Amen Amen Kale hiwet yesmalna 🙏 ab libna yehdro!
@tewhjjhheheje6007
@tewhjjhheheje6007 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-qg7fo2ky6f
@user-qg7fo2ky6f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@hhhi8534
@hhhi8534 4 года назад
እኔ ገና ከወር ቡሀላ የሚወደኝ የምወደውን ከስት ፈተና ቡሀላ ልንገናኝ ነው ፈጣሪ ይጨመርበት ጉዞየ ከድግልጅ ጋ ነው መርቁኝ
@agunuo5118
@agunuo5118 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን እግዚአብሄር ልቦና ይሥጠን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫🙏🙏🙏❤❤
@mulukenassefa7322
@mulukenassefa7322 4 года назад
እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ መልካሙን መንፈስ በልባችን በአእምሮችን ይሙላን ! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@malakmak1937
@malakmak1937 4 года назад
የገሰፀን ያስተማረን ኣምላክ ይመስገን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
አሜን ፫ በእዉነቱ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ መካሪያችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋልን ይስጠን አሜን ፫
@ruhamaruhama8525
@ruhamaruhama8525 4 года назад
በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማለን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
አሜን አሜንአሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን።
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 4 года назад
አሜን(3)ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 года назад
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ በእውነት ብዙ እማላቀውን ነገር አሳወከኝ የተባረከውን ትዳር ይስጠን ጌታ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን።
@user-il6cc3yt3d
@user-il6cc3yt3d 4 года назад
መምህራችን በውነት ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ አሜንንን
@berkekebede2896
@berkekebede2896 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልን እኛንም ለንስሀ ያብቃን
@tsehaynano5526
@tsehaynano5526 4 года назад
Amen Amen Amen!!bemitafit andebet new yasetmerken teberk wendimachin lekalu yemngeza sewoch yargen amlkm
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tgbti
@tgbti 4 года назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!! የማይቻለውን የሚያስችል የሚለውጥ የሚሰራ አምላክ ይርዳን !!! 💚💛❤️
@tigisttolasa181
@tigisttolasa181 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ!!!!!!!!!!
@jamalantar4863
@jamalantar4863 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን
@hiwotyeshitila8459
@hiwotyeshitila8459 3 года назад
Mahamirachin qeliyotin yesimalin edimaena tena yisixilin amen amen amen 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@arsemakitchen406
@arsemakitchen406 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር እና መሰግናለን ::
@cell8632
@cell8632 4 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሳማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@alainaln9868
@alainaln9868 4 года назад
አሜን፫
@user-ze4xm6mh6x
@user-ze4xm6mh6x 4 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምሆራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ቃልህን ሰምተን እንድንተገብር አድርገን
@ehitagagnahugezaw6700
@ehitagagnahugezaw6700 4 года назад
Amen Amen Amen
@adoseasiera4238
@adoseasiera4238 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@yeshiyekibret3855
@yeshiyekibret3855 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@tsehayshawnga326
@tsehayshawnga326 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመኖትን ይባርክ ልብ አሜን
@rosaasmara9241
@rosaasmara9241 4 года назад
አሜንቃለ ህይወት ያስማልን
@samrisunny1493
@samrisunny1493 4 года назад
ተባረክ እድሜ ይስጥክ ጥሩ ትምርት ነው: ትግስቱን መቻሉን ያድለን:
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 4 года назад
Uuuuffff edat des yemile temherte new fetarii abzeto yebarekot memherach betam bezu nager tamralhu
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 года назад
Amen amen amen abatachin edmena tenawen abzeto yestilen kalehiwoten yasemalin melkamoch tazazhoch endenihon ayne libonachin endibera bekalu selemigobegnun enamesagenalen egziabeher yestilen be ewnet desyelal melkam mehon tiref enji kisara yelewemena
@burhanishahda7223
@burhanishahda7223 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት
@biruktawitargaw207
@biruktawitargaw207 4 года назад
ሰላማቹ ይብዛ።በትምህርቶችክ በጣም ተጠቅሚያለው።ጌታ ዘመንህን ይባርክ።ይብዛልክ።🙏
@firewordefa4608
@firewordefa4608 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር
@mulerh6802
@mulerh6802 4 года назад
ኣሪፍ ትምህርት ነዉ መምህር ዘመንህ ይባረክ
@sarasaas779
@sarasaas779 4 года назад
amen!mamharachin kale hiwot yasemaln😍😍😍
@kristinejavier5465
@kristinejavier5465 4 года назад
Amen Amen Amen Enamesegnalle
@mekdesteka6513
@mekdesteka6513 4 года назад
Betam des yemil timihert new tebark
@hanadekita3538
@hanadekita3538 2 года назад
Betaaam Geta Abizito Yibarikih Ameseginihalehu!! Lemisale Baloch Merinetachewun Endiyawuku( Botachewun Awkew Yibelit Endinoro Set Lij Madireg Yalebatin timihirit (Tibeb)Mikir Beseten Elalehu. Siletimihiritih 🙏🙏🙏🙏
@meronmestawote2376
@meronmestawote2376 4 года назад
selm meherachine kale hiwote yasemalen amen
@asterlove8534
@asterlove8534 4 года назад
Amen amen amen egzaber ebarkek. Turu meker naw
@user-xs2nn7rm6r
@user-xs2nn7rm6r 4 года назад
Amen Amen Amen Qalehiwet Yasemalen
@almazalmaz4978
@almazalmaz4978 4 года назад
Kalehiwetin yasemalin memihir
@ababa7321
@ababa7321 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን በእውነት ያለ ሐሰት ይሁን ይደረግልን. እሽ እንደ ቃሉ እንደ ተማርነው እናደርጋለን ቃል ህይወትን ያሠማልን እረጀም እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን ይጠብቅልን
@saratafara3809
@saratafara3809 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@sagasaga6508
@sagasaga6508 4 года назад
amen kalhwete yasemalne memhere
@netsanetnigatu5549
@netsanetnigatu5549 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@urud8496
@urud8496 Год назад
አሜን ቃለህይወት አቤቱ መልካም ሴት አድረገኝ
@samrimera7866
@samrimera7866 4 года назад
،ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን ኣባታችን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 года назад
ቃል ህይውይ ያስማልን መምህር
@hannan1956
@hannan1956 3 года назад
Amen amen amen
@hiwotkassa9951
@hiwotkassa9951 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰጋናለን መምህር
@mesaabebee1459
@mesaabebee1459 4 года назад
Amen amen kale hiywet yasemalin
@aldaam6689
@aldaam6689 4 года назад
Amen kale hiwet ysemelen
@zeiudetuewentu8719
@zeiudetuewentu8719 4 года назад
Amene amene kale hywete yasemalne batme enamesegnalne abatacene
Далее
🎤Пою РЕТРО Песни ✧˖°
3:04:48
Просмотров 1,7 млн
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
ማግባት ምንድነው?
14:01
Просмотров 17 тыс.
Жидкие носки)))
0:19
Просмотров 1,5 млн
Respect 😱🔥 #shorts #respect #viral
0:31
Просмотров 13 млн
ОЧЕНЬ ВКУСНЫЙ БУТЕРБРОД 🍞
0:49
Front Tractor Tire Project #project
0:51
Просмотров 16 млн