Тёмный

ምሥጢረ ቁርባን ከተቀበሉ በሁዋላ ጥንቃቄ -ክፍል ዘጠኝ 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp.com/I5FfS5L578O...
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
RU-vid ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Опубликовано:

 

24 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 419   
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 года назад
ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርል የሰማነውን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በልባችን ታሳድርልን ሀገራችን ሰላም ታድርግልን አሜን (3)
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 года назад
አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የሊዲያን ጆሮ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ለፍሬ ያድርግልን ለዚ ሰማያዊ ክብር ያብቃን በጸሎት አስቡኝ ወለተህይወት ነኝ
@destaayalew7812
@destaayalew7812 4 года назад
አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም ሰምተን እድንተገብረው አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይርዳን ሀግራችንንም ጽኑ ሰላም ያድርግልን በእውነት እምናየው እምንሰማው እሚያሳዝን ነው😭 😭 እግዚእብሔር ይቅርታውን ያውርድልን አሜን
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለምትሰጡን እግዚ አብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛላቹ
@meriwerku4001
@meriwerku4001 4 года назад
አሜን ፈጣሪ ይመስገን ይህን የነፈስምግብ ለመገብከን ወንድማችን እርጂም እድሜ እና ፀጋን ያብዛልህ ቸሩ አምላካችን ትምህርቱ እጂግ በጣም ጠቃሚ አና ለምመናት አስፈላጊ የሆኑት መርጠህ ነው የምታቀርብልን ወንድሜ ብትችል እና አምላክ ቢፈቅድ ሁሉንም በአንድ ሲዲ አሳትመህ ሀገርቤት ላሉት ሁሉ ቢደርስ ብዙ ሰው ይለወጥበታል ምክንያቱም ከስተማርህው ውስጥ አገልጋዮች እንኳን የማይፈፅሟቸው ብዙ ነገሮች ስለተረዳሁ ህይወቴም በቤተክርስቴያን ውስጥ ስለሆነ ስለማይ ነገር ግን ባለማወቅ እና በልምድ ነው ስተቱ የሚፈፀመው እና ትምህርቱ ለሁሉም ይጠቅማል ስለዚህ ለሁሉም ይዳርስ እላለው በርታ ፈጣሪ ቅድስት ሀገራችን ሰላም ያርግልን የሞቱትን ነፈስ ይማርልን አሜን
@hannamillion5872
@hannamillion5872 4 года назад
አሜን አሜን አሜ ወንድማችን ዲ/ን ጥበበ ማሞ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን።
@eteneshgirma4885
@eteneshgirma4885 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ጠቃሚና አሰተማሬ ፕሮግራም ነዉ እባካችሁ ብዙ የማናቀዉ ነገረ ሰላለ ትምህርታችሁን በዚሁ ቀጥሉ እኛም የተማርነዉን በህይወት እንድንተገብርይ እግዜአብሔር ይርዳን አሜን
@elfieelifneh1988
@elfieelifneh1988 4 года назад
አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@bekelugenbaw8344
@bekelugenbaw8344 4 года назад
Kale hewot yasemalen
@asselefechmamo5535
@asselefechmamo5535 Год назад
​@@elfieelifneh1988 ፨ ፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨ ፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
@asselefechmamo5535
@asselefechmamo5535 Год назад
​@@elfieelifneh1988 ፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨ቀ ቋቋቋቋቋቋቋ ቋ ቋቋ ቋ ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ ቋ ቋ ቋ ቋቋቋቋቋቋ ቋቋቋቋ ቋቋቋቋ ቋቋ ቋቋ ቋ
@asselefechmamo5535
@asselefechmamo5535 Год назад
​@eLFie ELIFNEH ፨ ፨፨፨ ፨ ፨፨ ፨፨ ፨ ፨ሷሷ ሷ ሷ ሷ ሷ ቀ ቋቋ ቋ ቋቋ ቋ ቋ ቋ ቋ ቋ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ሕያው አምላክ በምህረት አይኖቹ ንድሪቷን ይመልከትክን የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን በእውነት
@misakhan9304
@misakhan9304 4 года назад
አሜን
@misakhan9304
@misakhan9304 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን ለፍርድ ሳይሆን ለህይወት ያድርግልን በርቱልን ወንድሞቻችን ለሀገራችን ሰላምን አምላካችን ይላክልን
@user-rt1hv5fv7k
@user-rt1hv5fv7k 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህ ክብር ያብቃን አገራችን ምህረቱን ይላክል አምላካችን መጨረሻችን አሳምረልን
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማች ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን
@user-mw9kg9sg7s
@user-mw9kg9sg7s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆያለን
@tizazutefera9576
@tizazutefera9576 3 года назад
ለክብርህ አብቃን ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት አርገን። ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ።
@alemgeta3835
@alemgeta3835 4 года назад
በእዉነት መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን(፫)
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛንም በልቦናችን ያሳድርብን ለዚህ ክብር ያብቃል
@hiwatmulneh8693
@hiwatmulneh8693 4 года назад
እውነት ነው ሀዋርያት እንኳን መከራና ፈተና እየደረሰባቸው ነው እግዚአብሔርን የሚያመስጉኑት እና እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በጸሎታችሁ አስቡን እኛንም በስደት ላይ ላለነው መምህራችን
@helenmulugeta7317
@helenmulugeta7317 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በህውብት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s 4 года назад
በእዉነት እኔ ይሄን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ እድሜና ፀጋዉን ያብዛላቺሁ እባካችሁ ሥለ ሀገራችን ሠላም ፍቅር ያምጣልን እባክህ ጌታሆይ አንተ ሀገራቺን ጠብቅልን አሜን ⛪⛪⛪⛪⛪
@misakhan9304
@misakhan9304 4 года назад
አሜን
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 4 года назад
እኔ የመፈስ ዝለት አለብኝ ምን ላድርግ ደካማ ነኝ😭😭😭😢
@zddd5746
@zddd5746 3 года назад
@@user-fo7qo2jq2d አይዞሽ ፀልይ ስገጅበት እህቴ
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው ምናመሰግነው
@user-zr3hk7me9p
@user-zr3hk7me9p 4 года назад
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልና ፀጋዉን ያብዛላቹ
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 года назад
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
@alamamri2992
@alamamri2992 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ አቤቱ በቸርነትህ በምህረትህ ሀገራችን ሠላም አድርጋት ቸሩ መድኅኒዓለም
@user-uk6wr3bt1k
@user-uk6wr3bt1k 4 года назад
አሜን በውነት ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃን ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን. ብዙዘዙዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@hannamillion5872
@hannamillion5872 4 года назад
እህታችን የለተ እየሱስ እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ያስብሽ ወላዲተ አምላክ አትለይሽ የጭቅ አማላጇዋ ከሁላችንም ጋር ትሁን ሃገራችንንም ትጠብቅልን አሜን።
@user-zr9il8xs8t
@user-zr9il8xs8t 4 года назад
Amne ehtoci
@youssef7918
@youssef7918 4 года назад
ለዚህ ክብር ያብቃን ፈጣሪ ለአገራችን ስላም ያውርድልን ቃለ ህይወት ያስማልን
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 4 года назад
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለዚህ ክብር ያብቃን
@kalgetu753
@kalgetu753 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህዮወት ያሰማልን የቅዱሳን ፀሎች ኢትዮጵያዊያን ሰላም ያድርግልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክልን ለሀገራችን ሠላሙን ያውርድልን አሜን
@tenodemise2107
@tenodemise2107 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እኛም ሰምተን 30;60;100% ፍሬ የሚናፈራ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Год назад
ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን የተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌿🌿
@user-nj1np4kc1s
@user-nj1np4kc1s 4 года назад
*አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ብጣዕሚ ጠቃሚ ናይ ህይወት ቃል እዩ እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀግኡ የብዘሐልካ መምህር*
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እመቤቴ ትርዳችሁ!!!!
@newsarauser27
@newsarauser27 4 года назад
በእውነት በጣም ግሩም መራሃ ግብር ነበረ የሰማነውን በልቦነችን ያሰድርልን እግዛኣብሄር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልም ኣንተም ወንድማችን እግዛኣብሄር ይስጥልን ይጠቅማቸዋል ብለህ ግዜህን ሰውትውህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን
@haymanotterfa9748
@haymanotterfa9748 3 года назад
ቃለ ህይወት ይሰማልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንሰሀ ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወድማችን እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@touchtouch6616
@touchtouch6616 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘምንህን የባርክ እድሜና ጤና ይስጥልን ::እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን ደጉን zemen ያምጣልን ::
@user-lr7ph8my7j
@user-lr7ph8my7j 2 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@sintemita1686
@sintemita1686 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን አሜን አመሰግናለሁ።
@kebretebelay8754
@kebretebelay8754 4 года назад
Sinte Mita Hi please
@user-nq4bk9us9h
@user-nq4bk9us9h 9 месяцев назад
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@feledereje2067
@feledereje2067 4 года назад
በእውነት ብዙ እማላውቀውንና ልማድ ያደረግኩትን ነገር ለይቼ እንዳውቅ አድርጎኛል አፌንም ሞልቼ መናገር እምችልበትንም እውቀት ገብይቻለሁኝ:: ቃለህይወትን ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን! አሜን:: አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን አትተዋት እናቴ እመቤቴ ሆይ የአሥራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት!!!
@abemeliek3162
@abemeliek3162 4 года назад
Fele Dereje Amen Amen Amen
@gentedesta3754
@gentedesta3754 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን
@tizazutefera9576
@tizazutefera9576 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ ለዚህ ክብር ያብቃን።
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት በጉጉት ነው ምን ጠብቀው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@kelemuateka995
@kelemuateka995 4 года назад
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@almazarafaynearafayne8068
@almazarafaynearafayne8068 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሀገራችን ሠላም ያርግልን አግዚአብሔር
@user-ny7cy8pr8c
@user-ny7cy8pr8c 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማ ጸጋውን ያብዛልህ
@KidestAlemayehu-gx5cz
@KidestAlemayehu-gx5cz Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-ul7mv7nk3y
@user-ul7mv7nk3y 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@GalaxyJ-dl4un
@GalaxyJ-dl4un 4 года назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
@hdhdhdjdhdhd6736
@hdhdhdjdhdhd6736 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀን ለመፍራጃ እዳሆንብን እንደቸርነቱ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@user-eb3cr2uw1m
@user-eb3cr2uw1m 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@alamdessi8033
@alamdessi8033 4 года назад
አሜን ወድማችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
@urud8496
@urud8496 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለዚህ ክብር አብቃኝ አምላኬ የተግባር ክርስቲያን አረገኝ
@tisgaradakabada5472
@tisgaradakabada5472 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@user-jv4mq8fi7u
@user-jv4mq8fi7u 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 8 месяцев назад
አሜን ፡ ቃለ ፡ ሀይወት ፡ ያሰማልን ፡ በዙ ፡ የማላውቀው ፡ ትምህርተ ፡ አገኘሁበት ፡
@tiruwork1000
@tiruwork1000 4 года назад
በቅድሚያ ይህንን ቃለ እግዚአብሔር በትጋት በእውቀት በፍቅረ አምላአ ቃል እንድታስተላልፍ በትንቢቱ መሠረት በዚያን ዘመን ወንጌል በዓለም ዙሪያ ይሰበካል እንደአለው ጥበቡን አድሏችሁ እኛን ደካሞችን እንድትታደጉን ቃሉን ሰምተንመ እንዳድን በረታ ጸንተን እንድንቆም ላደረገው ለልዑል እግዚአብሔር ታላቅ ክብር ምስጋና ይድረሰው!!!! ሌላው ታላቅ ነገርና እውነታው አምላክንን በእለት እለት ማሰብና ባደረገልን ነገር ብቻ ሳይሆን ባጣነው በደረሰብንም ማንኛውም አይነት ችግር አብዝተን ጸነሰተንና ተግተን እንደ ቸርነትህ ማለት ግዴታችን መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል ስለሆነም አምላካችንን ማሳዘናችን በደንብ ልቦናችን እያወቀ ይቅር በለን ማለትን እንደ ነውር ወይም እራሳችንን በራሳችን አ መለካከት እንዳልበደልነው እንዳላሳዘነው እለት እለት መበደላችን ወደኋላ አድርገን እንዲሁ ምነው አምላክ ሆይ ይህንን ያንን ታደርጋለህ ብለንም በድፍረት የበደል በደል እርሱኑ እንከሰዋለን:: ለሁሉም ፍቅር የሆነ አምላክ በፍቅሩ ፅናት በአምሳያው ፈጠረን ብሎም ሞታችንን ሞቶ በፍቅር አቀፈን ዛሬም ዳኛ ጠበቃ አማካሬ የሌለው ኃያል አምላክ እንደ በደላች ክፋታችንና ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ውድ የተመረጣች የተጠራችሁ ብሎም ፀጋውን ጥበቡንና ፅናቱን አብዝቶ የጠፉነውን ግልገሎቱን ጠቦቶችን ብሎም በጎቹን በጣመ በረቀቀ በፀና ቃለ እግዚአብሔር መሥክ (በዚህና በተለያዩ በዘመናዊው ማሰራጨ መሥክ) እንድትጠብቁ ብሎም ከጥፋት መስክ ወደ እርሱ በረት እንድ ታሰማሩ የተመረጣችሁ በፅናት ያቆይልን ወስብሀት ለእግዚአብሔር ለወላዲቱ ድንግ ወለ መስቀሉ ክቡር!!!
@laysenmarketing5762
@laysenmarketing5762 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዛቢሄር ጸጋዉን ያብዛልቹ ።በርቱ ኣይዛችሁ ቀጡልበት በረከት ረዲኤት እግዛቢሄር ይስጣቹ።
@user-ck1yj9hk5c
@user-ck1yj9hk5c 4 года назад
ብእውነት ላአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን የሄ ትምህቲ በጣም በጎጎት የሚጠብቆው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረኝ ይቅር በለኝ ሀገራችን ኢ/ያን ስላም ያርግልን
@hm3183
@hm3183 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@maseabdisa1203
@maseabdisa1203 4 года назад
እሜንእሜንእሜንእሜን ቃለ ህይወት ይስማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Год назад
አሜን🙏🏽ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-oh3dr1in9t
@user-oh3dr1in9t Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን
@user-zr9il8xs8t
@user-zr9il8xs8t 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔን እህታችውን በፆለት አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ የዚህ ዩትዩብ ተከታታዮች በሙሉ በፆለት አሰቡኝ ህይወት ምሰቅልቅልና ዝብርቅርቅ ውሰጥ ነው ወለተ እየሱሰ ከቤሩት አሰቡኝ ክርሰቲያን እህትወድሞቼ ፆለት እቢ አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መፀሐፍ ቅዱሰ ገልጨ ገፁ ብቻ እገላልጣለው እንጂ የምረዳው ነገር የለም የሩቅ ከሰንት አመት በፊት ያለፈ የተረሳ ነገር መፀሀፍ ቅዱሰ ሰይዝ ፆለት ሳደርግ ትዝ ይለኛል ከኔ የበረታችው አሰቡኝ በፆለታችው!!
@user-eb3cr2uw1m
@user-eb3cr2uw1m 4 года назад
Amsalgashaw 85 እግዚአብሔር ያስብሽ እማ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 года назад
Amsalgashaw 85 እመብርሃን ታስብልን
@user-zr9il8xs8t
@user-zr9il8xs8t 4 года назад
@@tibebebelihu8873 amne amne amne
@user-zr9il8xs8t
@user-zr9il8xs8t 4 года назад
@@user-eb3cr2uw1m amne amne amne
@anurognalchernth2013
@anurognalchernth2013 4 года назад
berch ehtachn embrhantasbsh bterf abatoch ga krebi enesu ga snkrb mefthi anatam!
@user-tz1dn1ld7m
@user-tz1dn1ld7m 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነት ትልቕ ትምህርት ኖው እግዚአብሔር ያገለግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መናፍቃን በሰሙት እንቆርባለን ይላሉ የት በአዳራሹ ቡዙዎች እንደዚ ያጋጥሙኛል ዓይነ ልቦናቾውን ይክፈትልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 года назад
መምህሮቻችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን። የማያልፈውን የመንግሥቱ ወራሾች ያድርጋችሁ ፣ በብዙ ትምህርት ሕይወታችንን ለበረከት ፣ ለፀጋው እያበቃችሁን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይሰጣችሁ። እኛም ቃሉን ሰምተን ለሰማያዊው መንግሥት ያብቃን። አሜን አሜን አሜን። ይቆየን ይቆየን ይቆየን
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 года назад
አሜን
@genetgggg9258
@genetgggg9258 4 года назад
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያስማልን
@gravitymobile2589
@gravitymobile2589 4 года назад
ቃለ ህወት ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 года назад
Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln memhrachn
@user-io1wf4mg8f
@user-io1wf4mg8f 5 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-zx3ce1vo2c
@user-zx3ce1vo2c 3 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማል
@yordanoseshetu7445
@yordanoseshetu7445 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን ብዙ አወኩኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ አማኑኤል የድግል ልጅ ይጠብቆት
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 4 года назад
በእውነትበጣምየሚጠቅምትምህርትነውቃለሒወትንያሰማልን።እኛምለመጠቀምያብቃን።
@tigitube9484
@tigitube9484 4 года назад
አሜን ለዚህ ክብር ያብቃን
@tsedaleasamere744
@tsedaleasamere744 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው: ቃለሕይወት ያሰማልን
@tewodrosnegewo176
@tewodrosnegewo176 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እውነትነው ህፃናቶች ቤተክርስትያን ሲመጡ አዳድ እናቶችምንም ግድ የላቸውም አብሶ በስደት ሙቀት ቦታ የምንኖር
@danielayano7489
@danielayano7489 Год назад
በጣምጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን☺️☺️☺️☺️☺️☺️😁😁😀😀😀😀😀😀😀 እናመሰግናለን እግዝያብሔር ባንተበኩልሰ ስላስተማረን እናመሰግነዋለን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እራጅም እድሜ ይሥጥልን
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 4 года назад
ቄቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
አሜንንን🙏🏽 ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤ ቃለሕይወት ያሰማልን🙏
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 11 месяцев назад
Amen bertalin Awe Aminalehu ewketm yelenm difretm abztenal niketn abzitenal ewnet ewnet ayastemarken new kalehiywetn yasemaln bertalin wendme
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@belayneshkebede9165
@belayneshkebede9165 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የሰማልን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h 4 года назад
ስደቴን ወደድኩት ወደስደት ያስመለከትከኝ የድንልግ ማርያም ልጂ አማኑኤል ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁንልኝ ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ለአዛኝቷ ይሁን አሜን ፫ በሄድኩበት እየተከተልህ የምትመክረኝ የምታስተምረኝ የማትለየኝ እግዚአብሔር ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@user-bd7tk3oq4h
@user-bd7tk3oq4h Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 3 года назад
አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወት ያሰመልን አባታችን ወንድመችን
@genetalem2092
@genetalem2092 4 года назад
መጀመርያ የህትመት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ የነጠቀው ቅዱሰቅባን ወስዶ ዉደ መናፈሻዎች መሄድ ፈቶመነሳት በሰርግና ጊዜ
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️🙏tenahn ystlen ewnet betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan tenahen chemro chemamro ysteh 🙏🙏🙏
@yabsrayabsra7517
@yabsrayabsra7517 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በሰማንው ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 года назад
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen legame yesemanewen belebonachen yasadereben
@brhinfirst5218
@brhinfirst5218 4 года назад
ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል እግዝኣቢሄር ጸጋውን ያብዛላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ።ያለ ህግ በድፍረት መፈጸም ተገዚ ኣይደለም ህግ ኣለማወቅ ከሃጥያት ነጻ ኣያወጣም እና ህጉን ማወቅ መልካም ነው።በሌላ ትምህርት እንጠብቃቸዋል ፍቃዱ ይሁን ኣሜንንን።
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 года назад
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Далее
КУДА ОНА ПРОПАЛА?😱
00:43
Просмотров 236 тыс.
O-Zone - Numa Numa yei на русском!🤓
00:56
Просмотров 255 тыс.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
Просмотров 617 тыс.
ለምንድን ነው ያፈቀረኝ
29:39
Просмотров 29 тыс.
ሰይፈ ሥላሴ ሐሙስ - Seife Silassie Hamus
16:24
КУДА ОНА ПРОПАЛА?😱
00:43
Просмотров 236 тыс.