Тёмный

#እነ_ዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_ሚስጥሩን_ዘረገፉት 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Развлечения

Опубликовано:

 

2 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 178   
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 7 дней назад
ተባረክ እኛ አካባቢ የገዳም አባትመሥሎ ያሥተምራል ከቤተ ክርስቲያን እንደወጣ የት ገባ ብለዉ ይደነግጣሉ ፈጣሪ የላከዉ መላዕክ ነዉ እያሉ ሠዉች ይገረማሉ ግን አይደለም አልባሣቱን ይዞ የሚጠብቅ ጓደኛአለዉ እና እህቴ አምልጧት ፔንጤ ነዉ አለችን እናም ወንድሜ መርጌታዉን አሠፈቅደዉ ተከታተሉት ፀጉሩን ፈርዞ ጂንስ ና ሸሚዚ ሲለብስ ያዙት እና ሁሉም ቦታ በዝተዋል
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 3 дня назад
ተተተ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ያሰማን። እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪያችን የመዳን መንገዶችንን ሲያበዛ የሚን ጨረጨር ጠላታችን ሰይጣን ብቻ ነው። መናፍቃን ልቦና ይስጣቸው:: 🎉🎉🎉🌿🌿🌿❤️❤️❤️ለፃድቁ ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ ዓመታዊ በዓል እንኳን አደረሰን። ለብፁዑ አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ለነጋሽ ወንድማችንም ዕድሜና ጤና ይስጥልን::❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹 አሜን ! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@welansaali674
@welansaali674 6 дней назад
አቤቱአምላኬሆይ እንደቸርነትህ ማረን ልቦናስጠን ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 7 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሁን ላይ ጊዜው በጣም ያስፈራል በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
@KidesKides-iq4lq
@KidesKides-iq4lq 7 дней назад
ነጋሽ እውነት ይዘህ ስለምትመጣ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 6 дней назад
ነጋሾ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ አሜን አሜን አሜን በርታልን
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 6 дней назад
ጀግናዉና ምርጥዬ ጋዜጠኛዉም አልልህም ወንድማችን ለእዉነት የቆምክ ክበርልን ብዙ እየተማርን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 7 дней назад
ወንድም ነጋሽ ደስ የሚል ዜና መቼ ነው የምንሰማው ናፈቀኝ ማርያምን በርታልን እግዘብሔርን ኢትዮጵያ ን ይጠብቃት❤❤❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 дней назад
😭😭😭😭💔
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 7 дней назад
አሁን አሁንማ አባቶችን ለማመስገን እየፈራሁነዉ፣ምክንያቱም ዛሬ ከፍታላይ ፣ያየዋቸዉን አባት ፣ዝቅብለዉ አገኛቸዋለሁ እናም በፍርሀት ነዉ የማያቸዉ፣ እግዚ አብሄር ይጠብቀን።
@asresashgebremlak4908
@asresashgebremlak4908 6 дней назад
ነጋሽ ውዱ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት በጣም አክባሪህ ነኝ አንድ እንኳን ስህተት የሆነ ነገር ስታቀርብ አይቸ አላቅም እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ የባርክህ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የሰራኸውን የነካኸው ሁሉ ይባረክ
@bocheratesfa1785
@bocheratesfa1785 7 дней назад
እውነቴን ነው ምልህክ ወንድሜ እመብርሀን እድሜ እና ጤና ትህስጥህክ
@adanechdinka210
@adanechdinka210 6 дней назад
ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ነጋሽ በርታ የተዋህዶ እንቁ ❤
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 10 часов назад
ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 4 дня назад
እግዚአብሔር ለትክክለኛ አባቶቻችን ብርታትን ይስጥልን
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 2 дня назад
ተባረክ ወንድሜ ቃለ ይህወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ashenafigebrekidan9119
@ashenafigebrekidan9119 5 дней назад
ጎሮ ቅዱስ ሚካኤል ና ቅድስት ማርያም ጉባኤ አልተቋረጠም እናመሰግናለን
@addismulugetamulugeta6829
@addismulugetamulugeta6829 6 дней назад
ነጋሽ እንዳንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን እም ብርሃን ይጠብቅ እግዚአብሔር ንጉስ ይሁን
@DeberoSamuel-yc8rm
@DeberoSamuel-yc8rm День назад
ምርመራችንና ፍልስፍናቺንን ትታን ክርስቶስ ያሳጣልንን ይዛን ትንሽ አራፍ እንባል ዎንድሞ ች ሞኝ ሁለት ግዜ ይሳሳታል ::ማጃማርየ ያታፅፋችሁን ፋልጋን ብራሃነና ቢራቢሮ አይሳራም ዎጋኞቼ ዎዳቹአሎዎኝ ዳቃማዝሙርት ያታካታልቺሁን እንፋልግ ጌታ ያግዚልን ባማስታውሉም ይባሪካን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 День назад
በረከተው ይድረስን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 6 дней назад
egziabher yibarikh
@EsheteWubalem
@EsheteWubalem 7 дней назад
አርብ አርብ በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን በቀሲስ ጋሻው ፀሐይ የንስሃ ልጆች ሁሌም ጉባኤ አለ።
@SABABEYENE-ol5yi
@SABABEYENE-ol5yi 23 часа назад
my dear brother KEBERELNE.❤❤❤❤❤❤
@mulualemayew6297
@mulualemayew6297 День назад
Sewedek negashye tebarekk
@hirutarga4704
@hirutarga4704 3 дня назад
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው በጣም ከባድ ነው ነጋሽ ልክነህ በጣም በዝተዋል እግዚሐብሔር ወደቀልባቸው ይመልሳቸው ።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 День назад
መልካም ምክር ነው አመስግናለሁ❤
@Godoliyas-27
@Godoliyas-27 3 дня назад
ዘመኑ ተዋሕዶ ህይማኖታቺን የምናፀናበት እንጂ በኑፋቄ ወጀብ የምንወሰድበት መሆን የለበትም ::እግዚአብሔር ቅዱሳን አባቶችን ያብዛልን!!
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 3 дня назад
ነጋሽ ወንድሜ ጥሩና የተባሪክ ሥራ ጀምርሃል። በርታ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝሃል። በተቻለን ከጐንህ ነን።
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 7 дней назад
እግዚአብሔር ከገባንበት ውስብስብ ነገር በቸርነቱ ያውጣን ይርዳን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 7 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤❤❤
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 3 дня назад
እኛ የእግዚአብሄር ቃል ነው ብለው ሸጡልን እሺ ብለን ገዝተን አነበብን የእውነት አምላክ ያውቃል ይብላኝ ለእነዚህ እርኩሳን አውቀው ላሳሳቱን እሱስ በመልካም ይቀየይርልናል አሁንም ለሁላችንም መልካሙን ልቦና ይስጠን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 7 дней назад
እግዚኣብሄር ኣምላክ ጸግኡ የብዝሓልኩም ደቂ ማርያም ❤🙏🏾💐⛪️☝🏾✝️⛪️🕊🌍💐🇪🇷
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 4 дня назад
ነጋሽ ሚዲያ እባክሕ በእግዚአብሔር ስም የቤተክርስቲያንን ጉቦ አስጥልልን ለመናፍቆች መሳቂያ ሐነ ናል አንገታችንን አስደፍተውናል።።
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 4 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ በምወደዉ ተመስሎ ተዋሕዶን ሊያጠፉ ያቀዱትን ያስወግድልን ። ኦርቶዶክስን አጠፋን ስሉ ታብብ ትለምልም ይማረን ይቅር ይበለን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 День назад
አባቶችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 3 дня назад
ተተተ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ያሰማን::: ❤❤❤ አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር የመዳን መንገዶችንን አብዝቶ የቅዱሳንን ስም ጠርተን (ዘክረን) በረከታቸውን የምንወስድ ከሆነ ይህን የሚቃወም ጠላታችን ሰይጣን ብቻ ነው። ለመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው። 🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️እንኳን ለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ ዮሃንስ ዮሃንስ አባታችንየተወለደበትን ለማክበር አበቃን። የዓመቱ ሰው ይበለን። ለብፁዑ አባታችን ዕድሜና ጤና እመኛለሁ:: ለወንድሜ ነጋሽምዕድሜና ጤና ይስጥህ።🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሜን! አሜን! አሜን ! ❤ ❤ ❤
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 6 дней назад
Like Mergeta Muse
@user-zb4cc5px8d
@user-zb4cc5px8d 7 дней назад
❤❤🎉🎉 ነጋሺ የተዋህዶ ጋሻ
@adgehmuluneh7424
@adgehmuluneh7424 6 дней назад
That is very nice idea.We have to focus on the solution and i like the idea
@mulatuhabtemariam3661
@mulatuhabtemariam3661 5 дней назад
እግዚአብሔር ሆይ ለቤትህ ቅድስና ስትል ሰው ስላላሳጣኸን ክብር ምስጋና ይድረስህ። የዚህ ሜድያ ስለቤተክርስቲያን ሲባል ዕድሜን ከጤና ጋር ይርዘምልን። በርቱልን ጠንክሩልን።
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 7 дней назад
ነጋሽ ቃለ ህይወት ያሰማሌን
@bahetamulatu3899
@bahetamulatu3899 7 дней назад
ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ወንጌ በስልጣን ይሰበካል አንተ ስለ ቃሉ ብቻ ደግፍ ስለሰው አትጨነቅ ሰወች ይሳሳታሉ ደሞ ከወንጌል ይማራሉ ወንጌሉ ሲናገር ሰዉ እግዚአብሔርን መፍራት ሲጀምር ሰዉን መፋራት ያቆማል በርታ ከአምላክ ወገን ነኝ።
@mulualemayew6297
@mulualemayew6297 День назад
Abatachn temeherachw betam now emewedachw memehrachn edeme ketena yesetelen
@egigayehuatlog2757
@egigayehuatlog2757 3 дня назад
ወለተ ማርያምእባላለው
@zemenemekonnen727
@zemenemekonnen727 6 дней назад
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ።
@alematalay734
@alematalay734 7 дней назад
Thanks!🙏🏽
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 7 дней назад
ስላም ለአንተ ይሁን
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 7 дней назад
አሜን ቃለይሆት ያሰማልን✝✝✝😍😍🙏🙏
@etifasefa2886
@etifasefa2886 7 дней назад
ተባረክ ወንድም አለም
@HfgtGgf-cq9bk
@HfgtGgf-cq9bk 7 дней назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን በርትተህ አበርታን
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 8 минут назад
እውነት ነው የጴንጤ መቀለጃ እያረጉን ነው
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 7 дней назад
ነጋሽዬ ክበርልን
@RomanMangsha
@RomanMangsha 7 дней назад
ነጋሽ። ጥሩ። አሳቡ። አዋን። እናግዛለን። በምገባ። እናግዛለን።
@meseretgetahun1727
@meseretgetahun1727 6 дней назад
ጉባኤ ሊዲያ ማክሰኞ ማክሰኞ በቂርቆስ ቤ/ክ አለ ሁሌም ስብከተ ወንጌል አለ
@user-ue7ez3vx7b
@user-ue7ez3vx7b 7 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@hirutegetnet5416
@hirutegetnet5416 7 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ነጋሽ ቂምይዘው የጎሪጥ እየተያዩ ቅዳሴ ይገባሉ ። በብሔር የባላሉ ዲያቆናት ከሴት ጋር ሲሞሻለቁ ቆይተው ቅዳሴ ይገባሉ።
@Maryam-b3m
@Maryam-b3m 7 дней назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 7 дней назад
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 7 дней назад
ተባረክ
@milkiyasfikadu6559
@milkiyasfikadu6559 6 дней назад
ቃለ ይህወት ያስማልን
@badrea36
@badrea36 7 дней назад
ነጋሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ደሞ ቪዲዮክን ዉሌ ነዉ ያመይልህ
@MsAlebachew
@MsAlebachew 6 дней назад
Go...Go...Go....Go ....Go. Hurry up!!!!! Expose every dirt's of the church. That way GOD will be with us. And those lost congregation will back to assume their original peace. Those ressist will start to test the result of their sacrifice. I am no one. But that is true.❤❤❤❤❤
@merawibuaya
@merawibuaya 2 дня назад
እውነት ነው በሁሉም ሀገረስብከት ችግሩ አለ እባካችሁ ስጋውያንን ሀሳብ የሚያራምዱ ዉጡ በሉልን
@wubakaleshetu7513
@wubakaleshetu7513 6 дней назад
SELM NEGASHE ENDEMEN ALEK yetesasate ye ortodox metshaf teblew selemishetut meshafoch betam bezu gize MEMEHER TESFAYE SINAGER YEMISEMAW ALNEBREM EKO
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 6 дней назад
ነጋሺወድማችንየተዋህዶእቁ❤❤❤❤❤❤❤
@AshuMb-kp9dc
@AshuMb-kp9dc 7 дней назад
አለን በአቅማችን ነጋሽ
@tewodrosgetachew5422
@tewodrosgetachew5422 7 дней назад
ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@vimmysimmy771
@vimmysimmy771 7 дней назад
ነጋሽ ባነሳህው ስለስብከት ስለማታ ጉባኤ በአንጋፋው ደብር በታላቁ መላክ በቅዱስ ሚካኤል በየካ በማታው ጉባኤ መተህ ብታይ በጣም ታዝናለህ እንድህ በመሆኑ በጣም አዝናለሁ በእኛ ጊዜ እንዲህ አልነበረም አሁን ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል የታቦቱ ቦታ እሚቆጫቹ እሚቆረቁራቹ ለደብሩ እንድረስለት ሰንበት ተማሪዎች አይቆጫችሁም አይቆረቁራችሁም ሁላችንም መላኩ ለሁላችንም ብዙ ውላታ አለብን ዘማሪዎች አሳድጎ ትልቅ ደረጃ ያደረሳቸው መተን እናገልግል አይሉም እስኪሞላላቸው ነበር ይቆጫል የድሮውን ጉባይ ሳስብ አሁን ያለውን
@user-jc3tk9lv9g
@user-jc3tk9lv9g 6 дней назад
❤❤❤❤❤AmenAmen
@henokezt
@henokezt 6 дней назад
betam astemari vedio new akerareb 1 gna
@BezaTamerat
@BezaTamerat 7 дней назад
❤❤❤
@danielergete3648
@danielergete3648 7 дней назад
ነጋሽ ለምን ምዕመናኑ እዲያዉቁ ማንነታቸዉን አታጋልጡም ህዙቡ እዲያዉቅና ከመጥፎ ትምህርታቸዉ እዲርቅ ምድን እየተጠበቀ ነዉ።
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 7 дней назад
Ahunma adayinet melik honewi mangnawa indehonch tefitonal sewi erasun enkan ye rasun melk yatefal , yiqir yibelen 🙏
@Kidane501
@Kidane501 5 дней назад
Ayertena kidanemihret ale
@MerafAbrha
@MerafAbrha 7 дней назад
Awo ❤❤❤❤❤❤
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 7 дней назад
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 ሰላም ለድሬ ይሁን!!
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 6 дней назад
የድንግልማሪያም ልጅ ድረስልን አቤቱ ይቅር በለን
@alemuregasa6949
@alemuregasa6949 2 дня назад
MEHEDE EFELIGALEW BIRR GIN YELEGN BETSELOTE ASIBUGNY
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 6 дней назад
ገና ከዚህ የበለጠ ነውር ይሰማል ስለዚህ የመጨረሻው ጊዜ ስለሆነ አንጨነቅ።
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 дня назад
Aba gereman betamasagen dase yelaghal enan ka Catholic wada Orthodox yakayarogh esachawo nachawo
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rahilnogossi8451
@rahilnogossi8451 7 дней назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ላገራችን ሰላምን ያውርድልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@fentashiferaw5929
@fentashiferaw5929 6 дней назад
Awo fekadegna negn
@yehualyebeyene8119
@yehualyebeyene8119 6 дней назад
YEKŘTA NEGASHYE ASRATBEKURAT BENANT BEKUL MEHON ALBT BY ALASBM LIHONM AYGBAM BY NEGN
@user-ok6rv4fn7k
@user-ok6rv4fn7k 7 дней назад
ነጋሽ እኔ የታዘብኩትን ልንገርህ ኡራኤል ሂድ ዙሪያውን የንግድ ፎቅ ሰርተው ዋሻ ውስጥ ያለህ ነው የሚመስልህ ንግድ ንግድ ንግድ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 6 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 7 дней назад
ሰላም ሰላም ሰላም ዉድ ዉድሜ እደምን አለህ እኔእግዚአብሄር ይመስጠን ደናነኝ።
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 7 дней назад
በእዉነቱ ቢቻል ኖሮ ከእድሜዬ ሠላሳ አመት እሰጣቸዉ ነበር አባታችን በረከቶ ትድረሰን
@user-vs3mv9cb3r
@user-vs3mv9cb3r 6 дней назад
.ለእየሩሳሌም እስፖንሰር የሚሆነኝ እባካቹ ኢትዮጵያውያን
@user-lk3rk7dm3s
@user-lk3rk7dm3s 7 дней назад
ወዳጅህ ምህረተአብም ኪሱን ከሚያዳልቡት አንዱ ነውና ምከረው!!!
@mulualemayew6297
@mulualemayew6297 День назад
Ewnettt noww negashye bekerb enqn baherdar melekuse deferwatt leje weledalech bemediya weteta tenageralech genn menem ermeja aletewesedbachwem ena yasazenall abune aberham endett zem alewachw ferde yelem
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 дней назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@zenyyihune875
@zenyyihune875 2 дня назад
Can anyone explain me what jesus christ wants us from his children?
@user-dl3ib5sn3f
@user-dl3ib5sn3f 4 дня назад
ይህን ቅሌት እኮ አዲስ አይደለም ከአምስት ዓመት በፊት ለቅምጣቸው መኪናና ቤት ገዝተው ያስቀመጡ ጳጳስ እውቃለሁ።
@user-hi2ed2mm2o
@user-hi2ed2mm2o 6 дней назад
Getaway mihiret lakln
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 7 дней назад
እንደግፋለን
@user-xc5jz1ro9n
@user-xc5jz1ro9n 7 дней назад
Eschi ygermkal geter batekrstiyan merdat kejemerku 2 wer honey tekumey merdat efellgalewu
@egigayehuatlog2757
@egigayehuatlog2757 3 дня назад
'
@user-vs3mv9cb3r
@user-vs3mv9cb3r 6 дней назад
የአባ ኖብ ገዳም 400 new Demozachew
@hagerignatube
@hagerignatube 6 дней назад
negashiye kehulum bebelete gofa gebreil yemiserawun hulum abiyat christianat kenesu memar alebachew credit to @ yonas
@zerfie6411
@zerfie6411 6 дней назад
አይ ነጋሽ ወንድሜ አሁን የተያዘው የስብከት አሰጣጥ እኮ በዓበል ነው የሚሰራው በደብሩ ስብከት በተመደበው ሳይሆን በተገባዥ ይሰጣል ለምን አበል ለማስከፈል ዘማሪ እያለ ተጋባዥ ዘማሪ እየተከፈለ ክፍያው ደግሞ የሚጠና ሲሆን ደሞዝተኛ ከደሞዝ ከፍተኛ ክፍያ ይህ አገልግሎት ነው ጥያቄ ሲሆን ዘማሪያን ደግሞ ስሙ ተሰጥቷቸው የሚዘምሩት ግን የሌላ ዘማሪያን ሲሆን የእነሱን ዝማሪ መቼ ነው የምንሰማው እነዚህ አገልግሎት ብታየው ሰባኪውም ዘመሪውም እውነት ለአገልግሎት ወይስ ለጥቅም አጥንተህ ስራበት
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 7 дней назад
ትምህርቶቹንም ሙሉውን የት እንደሚገኙ ጠቁሙ የተቆራረጠ ስታቀርቡ
Далее
Кто то встречал их на улице?
00:59
Дед и новая машина😁
1:00
Просмотров 4,7 млн
тгк: katylazarevaa
0:16
Просмотров 1,7 млн