Тёмный

"ምስር እና ብርቱካን ከውጭ በሚገባበት አገር ዶላር እናተርፋለን ማለት ከባድ ነው የሚሆነው " ከፈለኝ ሀይሉ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@Virtues162
@Virtues162 2 месяца назад
መሰናክሉ የኢትዮጵያኖች ባህርይ እና የመንግስት ራስ ወዳድነት ነው __ ኢትዮጵያኖች ከሁሉ በፊት መስራት ያለባቸው ባህርያቸው ላይ ነው __ ሰው መሆን !!
@MulusewAbate
@MulusewAbate 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ስለሆነ በርቱ
@havilakibru
@havilakibru 2 месяца назад
ጥሩ አተያየት ነው።አስተማሪ ሰዎች እንደዚህ ማሳሰቢያ ወሳኝ ነው;ካልሆነ ኮሽ ባለ ሁሉ ፖለቲከኛው እድሉን ይጠቀምብናል አፍጥኖ አይን ሳይነሳ ምርት በማሳደግ ፍላጎት መሸፈን ወይም ሞት!
@abeltensay653
@abeltensay653 2 месяца назад
👏👏👏በጣም የሚያስደስት ሃሳብ እና አቀራረብ ነው 🇪🇹😊
@alemwassiekids2395
@alemwassiekids2395 2 месяца назад
Thank you, Kefe. I got to know you through Facebook, and your ideas are great. We definitely need a production policy. I hope the policymakers listen to this and consider input from related professionals.
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 2 месяца назад
You hit the nail in the head.
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 2 месяца назад
ግብይት በገበያ መር መሆኑ አግባብና ትክክል ነው ።
@desalegnkebede759
@desalegnkebede759 2 месяца назад
ጥሩ ገለጻ ነው
@elumohammed
@elumohammed 2 месяца назад
Tqqawmee motehal. You better support the on going development if you really love this country
@munithagos
@munithagos 2 месяца назад
bravo, this man is right, gebtotal
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 месяца назад
ህዝቡ ማምረትን ካላጠናከረ ከረንሲ ብቻዌን ምንም አይሰርም ማውራትን ቱታችሁ አምራችነትን አጠናክሩ
@goodfellowwell5133
@goodfellowwell5133 2 месяца назад
sewu akuarach lemede. beza lay bihere wezete eyale sera teto were lemede. Productivity is key. Its a matter of time before another massive currency collapse happens
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 месяца назад
ትክክለኛ ትንታኔ ነው! በተለይ ቁጥጥር የሚባለው ነገር አያስፈልግም! መንግስት ብዙ demand ያላቸውን ነገሮች በተለይ ዘይት፣ ስኳር እና ሌሎችም መሰል መሰረታዊ ነገሮችን እራሱ በማምጣት በቅናሽ በመሸጥ አስመጪዎችን ማክሰር አለበት!
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 2 месяца назад
ምሥር እና ብርቱካን ከውጭ ማስገባትን እንደ ምክንያት መቁጠር የዕውቀት ውሱን መሆንዎን ያሳያል። እርስዎስ ከአምታችነት በተለየ መንገድ ለችግሩ መፍትሔ ለመሆን ምን ጥረት አድርገዋል ?
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 2 месяца назад
ምርታማነት እንድጨምር የመሬት ይዞታማ ከመንግስት እጅ መዉጣት አለበት።
@TesfahunMathewos-y6c
@TesfahunMathewos-y6c 2 месяца назад
Nice kefe
@Springspring2020
@Springspring2020 2 месяца назад
በስድብ አንደኛ ከዓለም ኢትዮጵያ ናት
@dagi6055
@dagi6055 2 месяца назад
🤣bakih yelelochun slalayeh nw endewm yegna ketita nw sansera mnsadbw nw chigruu
@tesfaimekonnen8343
@tesfaimekonnen8343 2 месяца назад
You did not mention countries that follow floating exchange rate. And who are the countries in Africa who benefit from this.
@FitsumbirhanSisay
@FitsumbirhanSisay 2 месяца назад
Kefe Hailu tru ገልጸህዋል
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 2 месяца назад
ሌላው የነፃገበያ ስርአት ብንከተልም በደሀሀገርከፍተኛ ሙሰኝነትየሚበዛበመሆኑ ነጋዴው ከሙሰኛባለስልጣንጋር በመመሳጠርከፍተኛየዋጋንረት ምርትመከዘንመደበቅ ህዝብን መጋጥስለሆነስራቸው ብልፅግና ነጋዴውን መቆጣጠር ማሰር መውረስ እስከመረሸንመሄድካልቻለ ነጋዴው ህዝቡጨርሶ መግስትንም በመገዳደርእጁንጠምዘው መግስትንመጣልይችላሉ እኛሀገርነጋዴውአይወዳደርም አድመኛነው ከጅምላእስከ ችርቻሮ ሞኖፖል ገበያውንይዞ ነፃገበያ ዋጋያጣልናመግስ ከፍተኛቁጥጥር ማድረግአለበት
@jonijoni534
@jonijoni534 2 месяца назад
ግሩም ትንተና
@TwomikoTrading
@TwomikoTrading 2 месяца назад
Kefe Best
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 2 месяца назад
ገበያ መርህ የሀገር ኢኮኖሚ ብቸኛው መፍትሔ ነው። በቁጥጥር የሰውን መብት በመርገጥ የዉሸት ድራማ የተወሰኑ ሰወችን ብቻ የሚጠቅም የሶሻሊስትን ሲስተም አሽቀጥሮ መጣል ነው።
@Phoenix40-u7p
@Phoenix40-u7p 2 месяца назад
ፓሊሲው ሰላምና እድገት በነበረበት ከ 6 አመት በፊት ቢተገበር ጥሩ ነበር ።አሁን ግን አደገኛ ነው ።
@FekedeAyele-x3x
@FekedeAyele-x3x 2 месяца назад
ተወዶም ቢሆን ዶላሩ ከተገኘ መልካም ነው።
@FekedeAyele-x3x
@FekedeAyele-x3x 2 месяца назад
ጉልበትና ማስፈራራት ውጤታማ ውጤታማአያደርግም
@kulkoal
@kulkoal 2 месяца назад
I think the case in India is a little bit different. They have a scheme called 51:49 ratio for setting up a company by a foreign companies.
@mohammedkamil9930
@mohammedkamil9930 2 месяца назад
Gobez finally ome one with solution
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 2 месяца назад
ጋዜጠኛው ሁሌ ፋኖ ይመስላል ።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад
የዕውር ድንብር ጉዞ በብልፅግና በሕወሐት የዲግሪ ተመራቂዎች መሪነት ወደ ሢዖል ጉዞ።
@DopestEthiopian8818
@DopestEthiopian8818 2 месяца назад
እሺ ቁል ብለህ ተቃወምህ መፍትሄውስ ምንድነው? ሃሳብ አምጡ እንጂ :: የሚጋበዙትም እንግዶች የሚያውቁ መሆን አለባቸው :: ብጫት የተመረቅ ስል ወርቅ ምንም ሃሳብ ሊሰጥ አይችል
@yohan7782
@yohan7782 2 месяца назад
አተ ስርአት ያዝ ደህና አስተያየት መስጠት አትችልም? ባለጌ
@biniz5919
@biniz5919 2 месяца назад
የሞት ፍርድ ነው ሚገባቸው 🤐🤨🤨🤨
@Emanu1532
@Emanu1532 2 месяца назад
ዶላር የጠፋው ነጋዴ በዝቶ ወይ ኑሮ ስለተወደደ አይደለም የዘር ፖለቲካው በ6 አመት ቀዘነ አሁን ደሞ በተረኝነት አጨማለቁት ዘረኛነት ከፖለቲካ ሲወገድ ብርሀን ይበራል ልገሳው ከድሮን አያልፉም😢
@Emanu1532
@Emanu1532 2 месяца назад
አንዳንዴ ነባራዊ እውነታን እንዘነጋለን ቆይ የሚቋቋመው ህዝብ የቱ ጋ ነው?የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ የለውም፣ፓርላማ የለውም ፣ህግ ወይ ፉትህ የለውም የአዲስአበባን ህዝብ ከሆነ እሱም በኑሮ ወድነት እየተመታ ባለሀብቱ አገሩን ጥሎ እንዲሄድ የፖለቲካው አንደምታ አስገድዶታል ካለው እውነት ጋ ቢወራ
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 2 месяца назад
አርትስ ቢዝነስ ካፌ ምን ማለት ነው? ምን ትቀባጥራለህ?
@taremoges7024
@taremoges7024 2 месяца назад
V8 car yiker
@ghmajk23
@ghmajk23 2 месяца назад
ነጋዴው ላይ የሚወስደው እርምጃ መጠናከር አለበት
@Ayaya8600
@Ayaya8600 2 месяца назад
መንግስት በራሱ eyechemere new eko 100% airline, pasport
@seidhassen8818
@seidhassen8818 2 месяца назад
ነጋዴውን በማክበር አንበል ነጋዴና የባንክ አስተዳደርች እኮ ናቸው ይህን ማህበረሰብ በኑሮ በፖለቲካ ሰላሙን እያሳጣቹ ያላችሁት የነጋዴው ስግብግብነት ነው
@DopestEthiopian8818
@DopestEthiopian8818 2 месяца назад
ከየት ነው የምታገኟቸው እነዚህ ጉጠኝ ተንታኝ ተብዬዎች :: ቅጥረኛ ካልሆነበስተቀር
@unlock3315
@unlock3315 2 месяца назад
በለው ! እናመሰግናለን ።አለቃ ስድብ ባታክልበት ጥሩ ነበር ።
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 месяца назад
እብድ ነህ እንዴ? እስኪ Logical ሆነህ ይህ ግለሰብ የሰጠውን ምክንያታዊ ምርጥ ትንታኔ አድምጥ! ጆሮህን ሌላ ቦታ አስቀምጠህማ አትስማ!
Далее
The REAL Truth Behind the DVD Logo
01:00
Просмотров 29 млн
Watching This On Loop ♾️
00:32
Просмотров 9 млн
Paint Projects
00:17
Просмотров 1,3 млн
The REAL Truth Behind the DVD Logo
01:00
Просмотров 29 млн