Тёмный
No video :(

ምስጋናው ይቀጥል የኦርቶዶክስ መዝሙር በ6 ኦመቱ ህጻን ዘማሪ 

አባ ቱዩብ መዝሙር [Aba Tube ]
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች ይለቀቃሉ ሰብስክራይብና የድዎሏን ምልክት በመጫን የሚለቀቁ ቪደዎች ቀድመው ይደርስዎታል ቤተሰብ ይሁኑ 💒➕

Опубликовано:

 

7 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@pazionyacob6911
@pazionyacob6911 2 года назад
ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ይጠብቅህ።
@user-yu1ki6rx2m
@user-yu1ki6rx2m 7 месяцев назад
መድኃኔዓለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በቤቱ ያጽናህ ያሳድግህ።
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 11 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ይጨምርልህ በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@devaTk912
@devaTk912 2 года назад
በእዉነት ድንቅ ዝማሬ በተለይ በዚህ እድሜ እንደዚህ ዓይነት ድምጽ እጅግ ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-on5bw9rj7j
@user-on5bw9rj7j 11 месяцев назад
❤❤❤❤እጅግ በልልን ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@henokheni3621
@henokheni3621 2 года назад
እመብርሃን ፍጻሜህን ታሳምርልህ ወድሜ
@belaytube8613
@belaytube8613 Год назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ድምፅ በጣም ያምራል
@user-qi3dj4dn9r
@user-qi3dj4dn9r 11 месяцев назад
ኣሜን ዝማሬማላአክትያሰማልን❤❤❤ 🎉🎉🎉
@ZahraZahra-yi1sx
@ZahraZahra-yi1sx 7 месяцев назад
እግዚ አብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሣድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz4ou4zq7c
@user-rz4ou4zq7c Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና የኔ ማር
@user-hu2of2ix5e
@user-hu2of2ix5e Год назад
እመብርሀን ትጠብቅክ ፈጻሜህን ታሳምርልህ
@BerhanAshinekebede
@BerhanAshinekebede Месяц назад
የመላዕክትንዝማሬያሰማልኝእግዚአብሔርያሳድግህ
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Год назад
የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤❤❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአቤሔር በጥበብ እና በመጎስ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ
@asetewodros
@asetewodros Год назад
Egziabher yasadgh. hulem amesgnew
@fevenrezene7282
@fevenrezene7282 10 месяцев назад
Amen zimare melak yasemalin❤❤❤❤❤❤❤
@user-we4nd4pe7w
@user-we4nd4pe7w Месяц назад
መታደል ነውኮ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እልልልልልልልልልልል
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Год назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገሱ ያሳድግህ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@riyas8588
@riyas8588 5 месяцев назад
እግዚያሔርቤቱ በቤቱ በቅፉ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤
@yenatwuletatube6678
@yenatwuletatube6678 Год назад
Egeziabher bebetu yasadegeh yene lej
@emuyeemuyedejene9889
@emuyeemuyedejene9889 2 года назад
እመቤታችን ልታሳድግ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ እንዴት ታሰደስታለች የመዝሙሩ ስርዓት ደሰ ሰል
@Mahletmekonen5034
@Mahletmekonen5034 8 месяцев назад
እዲግ በል❤
@samueltetemke8948
@samueltetemke8948 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@turyw7349
@turyw7349 Год назад
ፍጣሪ በሞገስበግርማ ው ያሳዲግህ የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 8 месяцев назад
ኣሰይይይይይይይይ ሙቁረይ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋ በረከት የብዘሐልካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluemebetfikadu
@muluemebetfikadu Год назад
ካጠገቡ የቆሙት ካህን እንክብካቤ፣ትህትና ማበረታታት ሁሌም ሳየው ያስደንቀኛል
@dawitabebe
@dawitabebe Год назад
Wow UNBELIEVABLE !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteyachemistry1064
@eteyachemistry1064 Год назад
Ye dingle mariyam liji Amanuel be inat be kidist bet Christian wust yatsinah yitebik yasadigih. Yihin wub dimtsihin be hiwot zemen hulu ersun inditamesginibet yirdah ❤😘
@emano5974
@emano5974 2 года назад
እመአምላክ ትጠብቅልን ጣፍጭ የሆነ ድምፅ በቤቱ ያፅናልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 Год назад
ድንቅ ነው ፀጋህ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ በፀገው ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ
@user-nw1ub9df3l
@user-nw1ub9df3l Год назад
እግዚአብሔርበቤቱያሳድግህ
@dawitfekadu3105
@dawitfekadu3105 Год назад
Edegggg beleln lejachen yemeleaktn zemare yasdemth egzabher amlak
@user-hu2of2ix5e
@user-hu2of2ix5e Год назад
❤❤❤❤❤❤
@user-zn5vr9gz3o
@user-zn5vr9gz3o Год назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙌 💞💞💞🙌💞💞💞💞💞💞💞💞💔💔💔💔💔💔💔💗💗💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@tirualemeyihunatube4621
@tirualemeyihunatube4621 Год назад
አጥንተ የሚለመለም ዝማሬ መላዕክትን ያሰመሰልን በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ
@TP-zt6cf
@TP-zt6cf Год назад
kale hiwoten yasemalin fetari beseteh tibeb yasadigih
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Год назад
እመብርሃን ታሳድግህ በጥበብ በሞገስ
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ተባረክ በጣም ደስ የሚል መዝሙረ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 года назад
ሰላምእንኮነህናመጣሽሀያቲበየአላችሁበትፍጣሪይጥብቃችሁ
@user-kr9jk7zg6g
@user-kr9jk7zg6g 10 месяцев назад
እድግ በል
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Год назад
የኔ ቅመም በጥብብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ 💖💖💖💖💖
@edlawithailu802
@edlawithailu802 Год назад
እደግልኝ❤❤❤❤
@abebaabeba4367
@abebaabeba4367 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አፅንቴ ያሳድግልን🙏🙏🙏
@hiruttefera4901
@hiruttefera4901 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@gravitymobile5692
@gravitymobile5692 Год назад
በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ጌታ!!!
@helenbeshah7294
@helenbeshah7294 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔውድ
@tgbe7906
@tgbe7906 2 года назад
Elililililili be ewunet egziabiher yasadigih
@bettychekol8823
@bettychekol8823 2 года назад
ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ውድ
@yemikael_1212
@yemikael_1212 Год назад
Betibeb yasadegeh tafach andebet🤩
@JeoAb21..
@JeoAb21.. Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AMEN12728
@AMEN12728 Год назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤
@user-kr9jk7zg6g
@user-kr9jk7zg6g 10 месяцев назад
እመቤቴ ህልምህን ታስፈፅምህ
Далее