Тёмный
No video :(

ስጦታን መሻር ‼ በህግ ተቀባይነት ያላቸው ምክንያቶች ‼ 0911308235 

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ስጦታ እንዲፈርስ ለምትጠይቁ ‼

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@HelloMobile-rl1rk
@HelloMobile-rl1rk 14 дней назад
ጠበቃ የሱፍ ለምታደርሰን የህግ ምክር እናመሰግናለን
@mohammedyasin4673
@mohammedyasin4673 Год назад
የቤት ስጦታ ውል በውልና ማስረጃ የተሰጠው ሰው ቤቱን ወደ ስሙ ሳያዞረው እና በስጦታ የተሰጠውን ቤት ሳይረከብ 15 አመት ካለፈ በዋላ ከስጦታ ሰጪ መካከል አንደኛው ሰው ቢሞት ግልጽ ለማድረግ ባልና ሚስት በአንድነት የሰጡት የስጦታ ውሉን በውልና ማስረጃ እያለ ከላይ እንደጠቀስኩት ስሙ ሳይዘዋወር ባል ወይም ሚስት ከሁለቱ አንዳቸው ቢሞቱ ይርጋ ያግደዋል ወይስ ስጦታ ተቀባይ በህግ የመጠየቅ መብት አለው?
@temamhamzate5958
@temamhamzate5958 Год назад
ጀዛ ከላህ ጠበቃ ዪሱፍ
@Swungne
@Swungne 3 месяца назад
በጣም ነው የምናመሰግነው
@tomasaraya4028
@tomasaraya4028 4 месяца назад
አጅግ ጎበዝ
@VhghgRyrfg
@VhghgRyrfg 5 дней назад
Hige wox sibal mn malet new woyim 1din sitota sechi hige woti yemibalew mn mn sihon new ??
@Swungne
@Swungne 3 месяца назад
በተጨማሬ ጥያቄዬን ግልፅ ለማረግ በሚስቱ ስም ያለን ቤት በስጦታ ለመስጠት ይችላል ወይስ እባክህን
@alemug689
@alemug689 28 дней назад
ስጦታ ሰጭና ተቀባይ መገኘት አለባቸዉ ብለሃል። አንድ ሰዉ ለስጦታ ሰጭም ተቀባይም ወኪል ሆኖ ብቻዉን እንደ ሰጭና ተቀባይ ሆኖ መፈረም ይችላል?
@Fthforammedia
@Fthforammedia Год назад
ጠበቃ ዩሱፍ አባታችን ለታላቅ ወንድማችን መሬት እንጂሸጥ ሰጥቶታል ለኛም አካፍሉን ስንል አባታችን እነ ታላቅ ወንድማችን ከልክሎውናልና መክሰስና ውሉን ማፍረስ አንችልም ወይ
@YemserGmeskel
@YemserGmeskel 3 месяца назад
እባክህ ወንድሜ ሰለ ስጦታ ከውጭ ዲቃላ ልጅ ያለው ሰው በቁም በትዳር ለወለዳቸው ልጆቹ በቁሞ በስጦታ ንብረቱን ማስተላለፍ ይችላል ማብራሪይ ስኝ አመሰግናለሁ
@Swungne
@Swungne 3 месяца назад
ባል ለሚስት ሚስት ለባሎ በልጆቻቸው ፍቃድ መስጠት ይቻላል ወይስ
@user-im5kz6jc1h
@user-im5kz6jc1h Год назад
ይኽ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ይህን ጥያቄ መልስልኝ እባክህ የባልና የሚስት ንብረት ወደ ልጆች አክስዮን ማከፋፈል ይችላል ወይ ? መሬቱ በባል ስም የለማ ስሆን ልጆች ምንም ግብ ሳይኖራቸው መሬቱ ላይ ባረፈው እርሻ አክስዮን ተደልድሎ ማሕበር ልመስርቱ ይችላል ባል ከሌላ የወለዳቸውን ልጆች የጋራ ሐብት ላይ አምጥቶ ማደራጀት ይችላል? ሕጉስ ምን ይላል?
@legeseasefa66
@legeseasefa66 8 месяцев назад
@Swungne
@Swungne 29 дней назад
ሚስት ለባሎ ስጦታ መስጠት ትችላለች ወይስ
@NebaDamtew
@NebaDamtew 2 месяца назад
ስጦታ ተቀባይ መውረስ ይችላል?
@Swungne
@Swungne 3 месяца назад
አረ በስልክ አውራን
@wubalemitiku1740
@wubalemitiku1740 Год назад
ማብራሪያዉ የሰበርን ዉሳኔ ያላገናዘበ ነዉ፡፡ስጦታ ሰጭ በከፋ ድህነት ላይ የወደቀ መሆኑ ከተረጋገጠ ስጦታን በማንኛዉም ግዜ ማፍረስ ይቻላል፡፡
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Год назад
ቪዲዮውን ሙሉውን ስማውና ሀሳብህን ስጥ!! ስጦታ ሰጪ በከፋ ድህነት ላይ መውደቁ አንዱ የስጦታ ውል ማፍረሻ ስለመሆኑ ምክር አስቀምጫለሁ። ስለ ጊዜ ገደቡ ከሆነ በከፋ ድህነት ምክንያት ከሆነ በማንኛውም ጊዜ መቅረብ እንደሚችል ግምት ይወሰዳል። ምክንያቱም ስጦታ ሰጪው በየትኛው ጊዜ እና አመት ድህነት ላይ እንደሚወድቅ ስለማይታወቅ።
@user-mf4fd6ms8l
@user-mf4fd6ms8l 3 месяца назад
Thanks bro
@user-mf4fd6ms8l
@user-mf4fd6ms8l 3 месяца назад
Teyakeyen bedemb abrartekewal thanks😊
@getanehdemeke3199
@getanehdemeke3199 Год назад
የስጦታው አይነት አይወስነውም?ለምሳሌ የእርሻመሬት
@zewdeab-9301
@zewdeab-9301 6 месяцев назад
“ለሞራል ተቃራኒ ውል” ማለት ምን ማለት ነው
@wubalemitiku1740
@wubalemitiku1740 Год назад
ወንድሜ የህግ ዉበቱ ልዩነቱ ነዉ፡፡
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Год назад
እውነት ነው።
@samsonteshome3507
@samsonteshome3507 Год назад
ሰላም ነህ አሪፈ ነዉ።አንድ ጥያቄ አለኝ በዉልና ማሰረጃ ንብረትን ማግልል የሚሻረዉ በምን ሁኔታ ነዉ??? በማባብል,በማታልል,የሰልክ ሪከርድ ለማሳምን የተድረግ ሒድትወ,ዘ,ተ ተብሎ ቢከሰሰ ሊሻር ይችላል።የሰልክ ሪከርድ አንድ ማሰረጃ ሆኖ ከጋብቻ በፊት የንብረት ማግልልን ሊያሸር ይችላል ። ይረጋሰ አለዉ???
@NebaDamtew
@NebaDamtew 2 месяца назад
ስጦታ ተቀባይ መውረስ ይችላል?
Далее
የስጦታ ውል
55:12
Просмотров 661
😱ЖИВОЙ Чехол на Айфон🤪
00:38
Просмотров 246 тыс.