Тёмный

(ምነው?) ሙነሺድ ሰኢድ ጀማል 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 193 тыс.
Просмотров 460 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@elaftube8280
@elaftube8280 4 года назад
ወንድም ሰይድ ጊዜህን በሀድስ እና በቁርአን ብታሳልፈው የበለጠ ነው ድምፅህ ደግሞ ያምራል መልክቱ ነው እጂ ያው ሙዚቃ ሜለት ነው እና ቸወው መሻአሏ ቁርአን ታቃለህ እሱን አስተምረን
@user-ed3gp6bu5g
@user-ed3gp6bu5g 4 месяца назад
J
@user-lg8ih4iv2s
@user-lg8ih4iv2s 4 года назад
ነሽዳ አይቻልም ውድ እህቶች ከዘፈን ይብሳል ምክንያቱም ዘፈን የሚያዳምጠው ሰው ወንጀል እንደህ ያውቃል ነሽዳ መንዙማ እንጉርጉሮ ሚባል ነገር የለም በሸሪአችን አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን ከጠሞ አጥማሚ አላህ ይጠብቀን
@r7m115
@r7m115 2 года назад
ድቤሰሌሌው ችግርየለውምነሺዳመባሉ ምክርአዘልነው
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@r7m115 ደምሪኝውዴዋ
@fatimaali6761
@fatimaali6761 Год назад
ዲቢ የለለው አዲ ብለዎል እዛም ትክክል እዝህም ትክክል ሆ
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v Год назад
ሀራም የሚሆነዉ ማሳመሪያ መሳሪያ ሲኖረዉ ነዉ ክላሲካል ምናምን
@user-xm5vv6or5l
@user-xm5vv6or5l 5 лет назад
አላህን ፍራ ነሽዳ ቢደአነው ለዱንያ ህይወት አትኑር
@user-cy2bv4rd3h
@user-cy2bv4rd3h 5 лет назад
ጉድ ሴቶች አወደዋለሁ ኧረ ሀያ ይኑራችሁ ኡስታዝ አብዱ መጅድ ያለዉን አስታዉሱ
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 5 лет назад
😁😁😁😁😁😁
@hayatbinthussien7936
@hayatbinthussien7936 5 лет назад
😂 ክክክ
@user-yt7jk7jn1n
@user-yt7jk7jn1n 5 лет назад
ሰውን መውደድ ምኑ ላይ ነው ችግሩ ? ውደታው ከኢስላም የማያስወጣ እስከሆነ ድረስ ብትወደው ብንዋደድ ምን ችግር አለው
@hayatyusuf5763
@hayatyusuf5763 5 лет назад
ሰህ
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 5 лет назад
መዉደደ እና ማፍቅር ልዩነት አለው እህቴ እኔ ሁሉንም ሙስሊም ከልቤ ነው የምወዳቸው ለአላህ ብየ
@abdumohammed4632
@abdumohammed4632 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ግን ከነሺዳው ይልቅ ዳዕዋህ ውስጥ ገብቶ ሰው የመቀየር አቅም አለው ዳዕዋህ ልብ ይነካል አላህ ይጨምርልህ በርታ
@remitube2456
@remitube2456 4 года назад
ቻናላችንን ይጎብኙ
@tube-uo2ot
@tube-uo2ot 4 года назад
በነሽዳ ሰው ታመለጉሻለሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@tube-uo2ot ቤተስብእናሁንውዴዋ
@user-tq6my7rs5j
@user-tq6my7rs5j 5 лет назад
ነሽዳውም በውስጡ ብዙ ነገሮችን የያዘ ነው ባንተ በመነሸዱ ውቧል ደስስስ ይላል
@madinasilman6203
@madinasilman6203 5 лет назад
ማሻአላህ ግን ነሺዳ ባትል በዛላይ ሀፊዝነህ አላህ ይጠብቅህ ቁርአንና ዳእዋ ብቻ ብትልክ ላንተም ለኛም ጥሩነው
@hayatbinthussien7936
@hayatbinthussien7936 5 лет назад
አለው እሱ ዮትዩብ ግቢና አይ
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 5 лет назад
👌👌
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 года назад
ለወሬ ችኩል
@samutube8551
@samutube8551 3 года назад
እሺ የአሊፍ ትርጉሙ ምን እደሆነ ሳታቁ ሀራም ሀላል ትላላችሁ አሁኑ እሄ በደብ ከሰማችሁት ትምህርት ነው ክላስከር የለውም አየ ፈራጂ
@user-zv4on9ny3v
@user-zv4on9ny3v 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ።።።
@user-qz4ze1he6k
@user-qz4ze1he6k 5 лет назад
اللهم اني اسالك الهدى والتقى والعفاف والغنى ربنا اتنا في الدنيا حسنه وفي الاخره حسنه وقنا عذاب النار
@mednamedna1753
@mednamedna1753 5 лет назад
የምታስተላልፋቸዉ ትምህርቶች በጣም አስተማሪነዉ ጀዛክ አላህ እዉቀት ይጨምርልህ ወንድማችን ውንዳተዉ ያብዛልን
@user-dq2nr1vf3n
@user-dq2nr1vf3n 5 лет назад
መሸአላህ,ወድሜ,በርታልን,አላህ,ያበርታህ,
@zmzamzmzam5249
@zmzamzmzam5249 5 лет назад
ማሻአላህ.. .ግን እኔ ምለው ሴቶች ምን ነከችሁ ድምፁን የምትወዱት ሁሉ ..በሚዲያ የመጠሁን ሁሉ ፍቅር የዘኝ. ቆነጠጠኝ ምነምን አትበሉ ወላሂ በጣም ይደብራል።ዱዓ አድርግ ለአንቺ የላ ዬትም አይሄድም
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
Zmzam Zmzam ትክክል
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 5 лет назад
@@hayatmekonenealhumeiniasal6655 ለቀልድም ይሆናል
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 5 лет назад
እኘ ሴቶች ስንበል ብቻ ቀልብ ይስጠን
@shakirabinte3306
@shakirabinte3306 5 лет назад
እውነት ነው ዞር ብለን ስንመለከታው እረሰችን የማል አላህ ህደህ ይስጣን
@nnnnmmm4520
@nnnnmmm4520 5 лет назад
ትክክል አላህ ሂዳያ ይስጠን ያአላህ
@user-zn1db9vu6e
@user-zn1db9vu6e 5 лет назад
ማሻ አላህ በውብ ድምፃ ምርጥ መልእክት አላህ ይጨምርልህ
@user-xf4gf5yt7z
@user-xf4gf5yt7z 5 лет назад
መሸአለ
@user-qz4ze1he6k
@user-qz4ze1he6k 5 лет назад
اللهم اني اسالك الهدى والتقى والعفاف والغنى
@zdje8838
@zdje8838 5 лет назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው በዛ ላይ ድምፅህ ማሻ አላህ ነው
@zamilahasan3178
@zamilahasan3178 5 лет назад
Zebiba Jemal ማሻላአልህይጠብቅህ፣አሚንእሚን
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 5 лет назад
Masha.allha.seid.wondema.allha.yetbkhe.allha.ehafezhe
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 5 лет назад
satoche.comaint.laye.yamtsfutn.astwlu.ebakachew. atasdbuin👈😭
@zdje8838
@zdje8838 5 лет назад
@@lubabaabdo4101 ምን አደረግን
@harunibnulislam3560
@harunibnulislam3560 5 лет назад
አሚን አላሁመ አሚን ሁላችንንም ከቂያማ ቀን ቅጣት ይጠብቀን ጀዛከአላህ ኸይር አኸይ ሰኢድ አላህ ሁሉንም ሙስሊም ኡማ አንድ ያድርገን በጥቃቅን ነገር ከመለያየት አላህ ይጠብቀን አላህ እዝነቱን ውዴታውን ይወፍቀን ያረብ
@fatumaail1492
@fatumaail1492 5 лет назад
አሚንን
@user-ql1mi5by1q
@user-ql1mi5by1q 5 лет назад
መሸአላህ ሁሉም የሚለቀው ምረጥ ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን ወንዲሜ አላህ ይጠብቅህ ውቤ
@madinamadina5390
@madinamadina5390 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አኩበር ኡስታዝ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ
@behariyareshad6104
@behariyareshad6104 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ ዳእዋውንም እዳትረሳን አንዳንዴ ቀረብ ቀረብ እድርግልን በጣም ነው የምውደው ዳእዋህን አጠር ያለ ስለሆነ ይያዝልኛል አሀፍዘዋለው የምታስተላልፈውን ዳእዋ ባረከላህ ፊክ
@yaalah-jp6ml
@yaalah-jp6ml 11 месяцев назад
ወዲም ሠያ አላህ ከሁላችንም ጋር ይሁን በርታ አላህ ይጨምርልህ ሀራም ነዉ ለምትሉ የሚፈቀዲና የሚከለከለዉን እንወቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zakirajemalyealahbaryananh5815
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ዳእዋክ በጣም ታማችቶኘል በሰማዉ ሚንጣቃም ያድርገን
@radyi9591
@radyi9591 5 лет назад
ማሻአላህ ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል በርተ አላህ ይጨምርልህ
@user-tq6my7rs5j
@user-tq6my7rs5j 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረከረህማን አቤት ድምፅህኮ ልብ ይነካል
@user-nt8qf2lo7e
@user-nt8qf2lo7e 3 года назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ነሽዳ ዳዋህን ሁሉም ይመቸናል አላህ ይጨምርልህ
@lubabasolihi1622
@lubabasolihi1622 5 лет назад
መሻአላህ በዚህ ድምፅህ ቁርአንንብትቀራበት በጣም ይጠቅማሀል ለሰሚዉም ተጠቃሚ እንሆናልን
@hayatmohamad2331
@hayatmohamad2331 5 лет назад
ማሸአላህ ወድም
@Gg-su9fo
@Gg-su9fo 5 лет назад
እሲኪ ስለነሺዳ ሀዲስ ልቀቅ አይፈቀድም ዪባላል ግን አተ ጣወጣለህ። ኢታዜ
@መመኪያየአላህ
@መመኪያየአላህ 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 5 лет назад
እኔኮ የሰይድን ነሽዳ ሁሉንም ነው የምወደው በጣም መልዕክቱ ጠበቅ ያለ ነው ማሻ አላህ ብያለው አልህ ይጠብቀው ከመጥፎ
@user-fe6do8gj1e
@user-fe6do8gj1e 5 лет назад
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ
@user-qz4ze1he6k
@user-qz4ze1he6k 5 лет назад
حسبي الله و لا اله الا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم
@dinamongkal6385
@dinamongkal6385 Год назад
ነሽዳ አይፈቀድም አላህ ትክክለኛውን ምንገድ ይምራን ያረብ
@ayshaaysha2671
@ayshaaysha2671 5 лет назад
Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah
@najatiha.q8785
@najatiha.q8785 4 года назад
Seya widuu wanidime mashaa alha Masha Allah Masha Allah Masha Allah
@user-ze2ll4jy4z
@user-ze2ll4jy4z 5 лет назад
አላህ ይጠብቅህ❤
@yttyygggffft8193
@yttyygggffft8193 4 года назад
ማሺአላህ ማሺአላህ ደሥሥሥ ሢል ሠያው ሁሉም ያምርብሀል።
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
ማሻአላህ ወንድም ሠኢድ አላህ ይጠብቅህ አሚንንን ያረብ
@user-vn9mv7rm7j
@user-vn9mv7rm7j 4 года назад
መሽአላህ ተባርክ አላህ ወንድማችን ሠኢድ ጀማል አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@zeynbaseid705
@zeynbaseid705 5 лет назад
መሻ አላህ ወንዲም ሰይዲ እባካችሁ እህቶች ሰብር አዲርጉ እኛ ያልነው ሳይሆን አለህብያለው ነው እሚሆነው . ሁሉም ያሰበውን ላያገኝ ይችላል . አላህ ያለው ቢሆን እንጂ............!!
@MkMk-gq1vn
@MkMk-gq1vn 5 лет назад
ማሻ አላህ
@Khadija-nx4fd
@Khadija-nx4fd Год назад
ከነሺዳ አላህ ከነሺዳ ይጣብቅህ
@fatumaail1492
@fatumaail1492 5 лет назад
መሸአላህህህህህ ደሥይላል
@zehraabubakar8146
@zehraabubakar8146 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ዴስ የሚል ነሺዳ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላህ ያዋዴን አሚን ያረቢ
@user-ui4zu6zp5v
@user-ui4zu6zp5v 5 лет назад
ኧረ ሀያአ ይኑራችሁ እህቶች እና ወንድሞቻችን እንዴት ትምህርት ያስተላልፉ እንደ ሴት ኒቃብ ይልበሱ እንዴ?አሁንስ አበዛችሁት !ኧረ አደብ ይኑረን ! ወይ ጉድ! ሲቀጥል ዲነኛውን(የዲን እውቀት)ያለውን ከፈለግን እኛም የዲን እውቀት ሊኖረን ይገባል።ምክንያቱም እነሱም ልጆችን በኢስላማዊ ተርቢያ እምታሳድግ ሴት ይፈልጋሉ።እናም እኛ በዲያችን ጠንካራ ከሆንን አሏህ ያሰብነውን እንደሚሰጠን እርግጠኛ እንሁን።እና ዱአ አድርጉ እህቶች አሏህ ለናተ የመረጠላችሁን አይቀርም ይሰጣችዃል!።
@onetube1676
@onetube1676 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BqMFyWUkTos.html
@zenab7542
@zenab7542 5 лет назад
አኢሻ ነኝ የገጠር ልጅ ساح
@zeynbaseid705
@zeynbaseid705 5 лет назад
በትክክል እህት አስታዋይ መሻ አላህ
@gfdhhfhy2353
@gfdhhfhy2353 5 лет назад
አኢሻ ነኝ የገጠር ልጅ ጀዛኪላህ ማማየ
@mariahsnn3160
@mariahsnn3160 5 лет назад
የኔ፡ውድች
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 года назад
Ustaaz sayaa Habibi
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 5 лет назад
ወድማችን በርታ ወላሂ ሁሉም ስራወችህ በጣም አስተማሪ ናቸው በርታ ለወሬኞቹ ቦታ አትስጥ 👍👍👍
@ameenaameena9637
@ameenaameena9637 5 лет назад
ወይኔ ወድምየ ወይ ድምፀህ መሽ አላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ተመቸሀኘ
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 5 лет назад
@@ameenaameena9637 በጣም ውደ
@ewgff7411
@ewgff7411 5 лет назад
ማሽአላህ ውንማችን
@ftiaa758
@ftiaa758 5 лет назад
Mas alaaà yamrli alh ywfqi
@baeerabareera4385
@baeerabareera4385 5 лет назад
Like
@user-zk9tf2kc8s
@user-zk9tf2kc8s 4 года назад
አየእኛ ሀራሙንም ምኑንም ማሻአላህ እንለዋል ገናአልበሰልነም እህቶቸ ልቦናይስጠንአላህ
@qtr4706
@qtr4706 3 месяца назад
ትክክል እህት መቸ ልባችን ውስጡ መቸ እስልምናነን መቸ በስርአቱ ተረዳነው ነሽዳ ቢዳአ ነው ሁርል አይን ብትማሩ እን አይሉም ነበር የማሻ አላ ህ ትርጉም ሳያቁ እዳመጣላቸው ብቻ ልቦና ይስጠን
@feruzkoricho4048
@feruzkoricho4048 5 лет назад
MAshaallah tirunewu berta.
@user-ft6ny7pi4f
@user-ft6ny7pi4f 3 года назад
አላህ የድንነን ኢንሽኣላሕ
@raakrani1253
@raakrani1253 5 лет назад
Mashallah lemendinew bezi wub behone dimise kuran matilekilin wendime neshidawoch hulum timirit sechi nachew gin yebelete bante miyamirew kuran sitikerabet new
@sufemilki3554
@sufemilki3554 3 года назад
Maashaallah tabarakallh
@ikelikel5371
@ikelikel5371 5 лет назад
ማሻአላህ ወድሜ እኔ ግን ከነሽዳህ ዳእዋህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አላህ ይጠብቅህ
@mohammadalhaddad3707
@mohammadalhaddad3707 3 года назад
በውስጡ መልእክት አለው ለገባው ሀሪፍ ነው
@user-kt5so1cr7x
@user-kt5so1cr7x Год назад
ማሽ አላህደስ የሚለኝ ነሽዳነው በርታልን
@user-fm7ul8yc2l
@user-fm7ul8yc2l 5 лет назад
በዝህ በምያምር ድምፅ ቁርአን እንድታሰማን በትህትና እንጠየቃለን
@Gg-su9fo
@Gg-su9fo 5 лет назад
ማሻ አላህ።
@shakala2893
@shakala2893 4 года назад
ማሻ አላህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ደስ ትላለህ
@user-eh3uw8bf4m
@user-eh3uw8bf4m 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረካ አላህ አላህይጨምርልህ ኡሰታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ከላይ እህቴ እሄን ልጂ ወድጀዋለሁ ያልሽው አብሽሪ አሏህ ሶብሩን ይሥጥሽ እህቴ ደግሞ ከሱ የተሻለውን አለህን ሥጠኝ ብለሽ ዱአ አድርጊ ማሬ ለሁላችንም ሷሊህ የሆነውን ዘዋጂ አላህ ይወፍቀን እህቶቸ በኢማን የተሞላውን ኢንሻላህ የሚወደኝን እኔም የምወደውን ረብራለሚን ወፍቀኝ ኢንሻላህ እደኔ ላላገባችሁ እህቶቸም ሷሊህ የሆነውን ዘዋጂ አላህ ይወፍቀን ኢንሻላህ ።።።።።።።
@mominaahmed5515
@mominaahmed5515 5 лет назад
hayat amin yarbi
@user-sn5xr1zh6y
@user-sn5xr1zh6y 5 лет назад
አሚን
@zd..zd...881
@zd..zd...881 5 лет назад
ክክክክ ክ ኢንሻአላ
@semiraali8611
@semiraali8611 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ አሥደሳች የተከፋው ውሥጤ የአንተን ዳእዋ ምክር ሥሰማ ውሥጤ ይረጋጋል አልሀምዱሊላሂ እሥላም ላደረገኝ እጅግ ምሥጋና ይገባው
@user-mb3yr8gj2b
@user-mb3yr8gj2b 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ደስ ይላል ። የመገድ ላይ የምትጠይቁት ጥያቄ ለምን ተዋቹ በጉጉት ነበር ምንጠብቀው አትተውት ብትቀጥሉበት አሪፍ ነበር
@senaytkahsay9479
@senaytkahsay9479 2 года назад
ማሽ አላህ በላኢላሀኢለሏህ ያስተሳሰረን አላህ በመካከላችን አንድነትን ፍቅርና ሰላምን እውቀትን ፈጥኖ መረዳትን አላህ ይወፍቀን ያረብ
@hxdd371
@hxdd371 5 лет назад
ስህስህ 😭😭☝
@sitsettube8526
@sitsettube8526 4 года назад
ማሺአላህ ወንዲም መጨርሻችንን ያሳምርልን ያረብ ............
@rad.bent.ahamed6831
@rad.bent.ahamed6831 5 лет назад
Ahlen.Mashallah.WademiSaiyedJemali.Allah.endtiYalu. tunes Allah Yabazalin Yarabi Batekikalinaw Baxam tekakail Ababali
@t.tt.t1973
@t.tt.t1973 4 года назад
MashaAla
@mon4447
@mon4447 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዉድ የአኼራ ወንድሜ ትክክል ያእዩኒ
@fatimaadam77
@fatimaadam77 3 года назад
♥♥♥♥♥
@fatimaadam77
@fatimaadam77 3 года назад
ማሻአላአላህይጨምርልህወዲሜ
@lovehart3633
@lovehart3633 5 лет назад
መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ አለኝታ ቁርንም እየቀራህ ልቀቅልን ወድማችን አላህ ይጠብቅ ወድም
@alhamdulilalalakulihalalha3707
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@medinashikur540
@medinashikur540 5 лет назад
alhamdulilal ala kuli hal alhamdulilah ala kuli hal ።።።።።
@user-bd8sk6ie6f
@user-bd8sk6ie6f 5 лет назад
ማሻአላህወድሜ
@user-qz4ze1he6k
@user-qz4ze1he6k 5 лет назад
ዱኒያ ላይ የምኖርበት አላማየ አላህን መገዛት ነው አላህ ሡብሀነሁ ተአላ وما خلقت الجن والانس الا ليعبدون ወላሂ ውሥጡ ያለው መልእክት ደሥ እያለኝ አዳደ ነሽዳ ከሙዚቃ ምንም ፈር ቅ የለውም ያሥጨፍራል እሠብበት ማንም ሠው አድን ነገር ሢሠራ መቸም ወደ አላህ ያቃርበኛል ብሎ ነው::
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
አንድ ነገር ብየ ማለፍ ፈለኩ ለእህቶች ሴትልጅ ሀያዕ ሲኖራትነው የሚያምረው ሀያዕይኑረን
@rah.mm.839
@rah.mm.839 4 года назад
ماشاءالله ينودلكنس
@zinteibrahim4333
@zinteibrahim4333 5 лет назад
አብሽር ኡስታዝ ሠኢድ አላህ ማእክ ደግሞ ነሽዳህ ተመቼችኝ እንደኔ በአልቡርሀን ልቀቅልን ለሀላል መዝናኛ እንድናቀናብርበት
@user-xz6si6hk8i
@user-xz6si6hk8i 5 лет назад
ስኢድየ ማሻ አላህ ግን ቴሌ ግራም ካለህ ሊኩን ብለቅልን በዛ ነሽዶችህን እናወርዳቸው ነበር እየለቀክልን ያአኺ በጣም ልዩ ልዩ ነሽዶች ናቸው ያንተ ነሽጆች ከነድምፅህ አላህ ይጨምርልህ ልዩ
@ፍቅርከወሎልጅ-ኰ8ሰ
Meshallaha meshallaha meshallaha meshallaha meshallaha 🌹🌹🌹🌹 🌷🌷🌷🌷
@user-yf6ne8gx2j
@user-yf6ne8gx2j 5 лет назад
በርታ ግን ፎቶ ባትለጥፍ!
@jemilaemudirar7228
@jemilaemudirar7228 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ምንምእከን የሌለዉአሪፍ ስራ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@umuharuntube5155
@umuharuntube5155 5 лет назад
ማሻ አላህ
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻአላህ ቃሪአ ሰኢድ ጀማል አላህ ይጨምርልህ ፣አላህ ይጠብቅህ ።የእስላም ወንድሜ የምታስተምራቸው ትምህርቶች በሙሉ ተሰምተው አይጠገቡም ለምሳሌ ሀድስ ፣ነሸዳ ወዘተ ።እኔ ግን አስተያየት አለኝ እሱም ቂረአን እየቀራህ ላክልን በአሁን ሰአት ነሽዳ የሚለው በጣም ብዙ ነው ።ቃሪእ ግን የተወሰነ ነው ያለው ወንድሜ ። ወላሂ ነው የምላችሁ ብዙ ጋደኞች አሉኝ ፣ቁረአን አይቀረም ነሽዳ ግን ፣ሰኢድጀማል ፣ሙአዝ ፣ቶፊቅ ፣ነስሩ ከድር አስማማው ፣ወዘተ የሁላችሁንም ነሽዳ ሀፈዘዋል ፣ቁረአን ግን ምንም የለም ከዚህ አጣር ሲታይ ቁረአን እና ሀድስ በብዛት ብታስተምሩ ነው የምለው ።ጃዛኩሏሁ ኸይር ወንድም አላህ በየላችሁበት ይጠብቃችሁ ።
@samerakadir7938
@samerakadir7938 5 лет назад
ማሻ አላህ አልህ
@aminaahemade1391
@aminaahemade1391 5 лет назад
Mashala. Mashalla
@user-kf5io1ki8f
@user-kf5io1ki8f 5 лет назад
ማሻአሏህ ድምፅህ ውብ ነው😍😍
@naimanaima920
@naimanaima920 5 лет назад
💓
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 5 лет назад
ምርጥ ነሽዳ በድምፅ ብቻ የተዋበ በደብ ላደመጠው ጥሩ ትምርት አለው ጀዛኩመላ ኽይረን
@user-qq4hd5jz9f
@user-qq4hd5jz9f 5 лет назад
ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልክ ግን ነሺዳዉን ትተክ ደአዊ ብታሥተላልፉልን ደሥ ይላል የብዙ ሠዉ ቀልብ ትሥባለክ ብቻ አላህ ኸዳ ይስጠን ሁላችንም
@uaekfn6088
@uaekfn6088 4 года назад
ማሻአላህ
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 3 года назад
ማሽአላህ ማሽአላህ ድምጥህሲያምር አላህይጠብቅህ ኡሥታዝ
@user-um8sm4fh5p
@user-um8sm4fh5p 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ጀዛካለህ ኸይር ሰይድ ጀማል በርታ አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 5 лет назад
ትክክል ወንድሜ ማሿ አሏህ ድምፅህ በጣም ደስ ይሏል
@hayatbintyemame7283
@hayatbintyemame7283 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛ ካሏህ ህይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@mrbelal1400
@mrbelal1400 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድም አለምዬ
@user-ve2hz4ol6l
@user-ve2hz4ol6l 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@djdjdjdjdjdjddj1053
@djdjdjdjdjdjddj1053 5 лет назад
አረ ኮማንቶች አደብ ይኑራችሑ ደሞ እደፈለገው. ሆኖ ያስተምረን
@karimakarima3513
@karimakarima3513 3 года назад
Maasha Allah
@user-yn8rp5pi5s
@user-yn8rp5pi5s 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ወድ የአሄራ ወንድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@zd..zd...881
@zd..zd...881 5 лет назад
ሞራል መሥጠት ካለብን መሥጠትነው ድምፅህ ምንም??? እረ ሀፍረት እንላበሥ።
@rabiya4440
@rabiya4440 4 года назад
Allah yakoyot ustaz
@frtutube4547
@frtutube4547 5 лет назад
ማሻ አልላህ ❤❤👌👌 ውስጤን ነካው 😥
@user-dn6dg9gm5b
@user-dn6dg9gm5b 4 года назад
Mashallh
@asas2835
@asas2835 5 лет назад
እኔ ወላሂ ይህንን ልጂ በጣም እወደዋለሁ አላህ ሶብሩን ይስጠኝ የማላገኝውን ማፍቀር ትልቅበሺታነው አልሀምዱሊላህ
@zeynebamuhamed3314
@zeynebamuhamed3314 5 лет назад
kkkkk የማታቂውን አይዞሽ ሙስሊም ወንድምሽ ነው
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 5 лет назад
እኔም
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 5 лет назад
@@zeynebamuhamed3314 አረ የማያውቁትን ማፍቀር ከባድ ነው
@behariyareshad6104
@behariyareshad6104 5 лет назад
kkkkkk ወይ ጉድ አይዞሽ እሱ እስካሁን የልጅ አባት ይሆናል ላቺም ከሱ የበለጠው ይስጥሽ ለአላህ ምን ይሳነዋል
@asas2835
@asas2835 5 лет назад
@@behariyareshad6104 አሚን ያረብ
@user-dv5rf7xm3c
@user-dv5rf7xm3c 4 года назад
ማሻአለህ መልዕክቱ በጣም አስፈለግ ነው።
@ahmedfatima9092
@ahmedfatima9092 5 лет назад
ዜዷ BD ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ትክክል ያልሽው ሁሉ አደራ በዱኣችሁ አትርሱኝ ውዶቼ
@tube-je5kh
@tube-je5kh 4 года назад
አላህ ።ከዝህምበላይ. ጨምሮ. ጨምሮ. ይስጥህ. ኡስታዝ
@user-yx3tc2ph8e
@user-yx3tc2ph8e 4 года назад
መሸአላህ አላህ ይጠብቅልን ኡሥታዉሥ
@user-cg3wh4bg4n
@user-cg3wh4bg4n 4 года назад
ማሻአላ ምርጥ ነሽዳ እረ ሴቶች ሰብሰብ በሉ አህለን ፊክያረመዳን ብለናል አላህ ካለንበት ጭንቅ ያውጣን
@user-ys4hu6ix2e
@user-ys4hu6ix2e 4 года назад
ማሻአላ ሠይድ ጀማል ሙስሊም ባልሆን ይቆጨኝነበር እኮን የሙስሊም ወድሜሆክ
@user-lh7by4tw5p
@user-lh7by4tw5p 5 лет назад
ቁራአን እና ሱና እስከያዝን ድረስ አንለያይም
@user-ys4hu6ix2e
@user-ys4hu6ix2e 4 года назад
አላህይጨምርልህ ወድሜ ሠይድ ጀማል አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 года назад
Mashaa Allaah
@stardadnhej7723
@stardadnhej7723 5 лет назад
ኡስታዝሸህሰይዲጀማልጀዛህአላህኸይርበርታልን
@giasbd2452
@giasbd2452 5 лет назад
አላህ ይጨምርልህ
@SojooGoh-v7h
@SojooGoh-v7h 2 месяца назад
Masha allah allah ytchmrlh
@rozirozi3948
@rozirozi3948 5 лет назад
መሻላህ መሻላህ መሻላህ
@user-xe2er2ky4v
@user-xe2er2ky4v 5 лет назад
በርታ ትምህርቶችክን በጣም ነው የምወደው አላህ ይጨርልክ
@sitinamohamed3782
@sitinamohamed3782 5 лет назад
Mashala tabarakala alhuak abaar alhamdulila alhuak abaar 💔👈💕💕💕💕😭☝️☝️☝️💘
@user-wt8zg3lh8v
@user-wt8zg3lh8v 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 5 лет назад
ትክክል አንድ አድርገን ያረብ መከፋፈል ያዛብ ነዉ ሰብስበን የአላህ ድናችን አንድ ነዉ የአላህ የሚከፋፍሉትን ሰወች ያዛቸዉ
@Rነኝወለየዋከሀርቡ
@Rነኝወለየዋከሀርቡ 2 года назад
መሽአላ ደስስስስ ይላል አላህ ይጨምርልህ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 года назад
ማሻ አላህ ሰያ ወላሂ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 3 года назад
ማሻአላህ ላደመጠው ትምህርትነው በርታሰያ ወድማችን አላህ አድነትን ይወፍቀንሳህ እናተአሥተያያትሰጮቹ እናባዱቤወቹን ምከሯቸው ምኑላይነው ስተቱ አይሰው
Далее
ያላገባህ ላንተ ነው ስማው!
12:32
Просмотров 52 тыс.
ተአምራት ሙንሺድ ሰኢድ ጀማል
5:21
Просмотров 247 тыс.
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 87 тыс.
ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል
10:09
Просмотров 3,3 тыс.
በጣም የተመሰጥኩበት  ታሪክ አጅብ
7:59