Тёмный

ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024 

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 312 тыс.
50% 1

Welcome to my official RU-vid channel please don’t forget to share and subscribe
#pastorendalewoldegiorgis #ethiopiangospelsong #ethiopianprotestantmezmur

Видеоклипы

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 672   
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 19 дней назад
ውድ እህቴ እና ወንድሜ አምላካችን እንዲህ ነው... "በመከራ ቀን መሸሸጊያዬ የማይለየኝ በክፉ ቀኔ በጎ በጎ ቀን ከእኔ ጋር ሆኖ ጥሎኝ የማይሄድ ስወድቅ አይቶ ከፍታ ቢሆን ደሞ ዝቅታ መለወጥ ማያውቅ ነው የእኔ ጌታ እርሱ ብቻ ነው የልቤ እምነት ሳምነው ታመነ የብቻዬ እለት 👉በምታልፉበት መከራ ውስጥ ሁሉ ከእናንተ ጋር ነውና በርቱ እጃችሁም አይላላ ድል የኛ ነው🙏🏾🙏🏾
@SamuelMengistu-n3n
@SamuelMengistu-n3n 19 дней назад
AMEN GOD BLESS YOU PASTOR ENDALE
@user-rn8pf8bn9u
@user-rn8pf8bn9u 19 дней назад
አሜን በእውነት የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ በኢየሱስ ስም❤🎉🎉
@mihiretuzeleke4231
@mihiretuzeleke4231 19 дней назад
AMEN, GOD BLESS YOU!
@user-ns2hj1qi9e
@user-ns2hj1qi9e 19 дней назад
Amen
@BezawitFantu-ld1hn
@BezawitFantu-ld1hn 19 дней назад
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ለዘላለም
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 19 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር መልካም ደሞ የሚያስጨንቀን ወደሀሳቡ እንድንደርስለት እንጂ እረስቶን ወይም ጨካኝ ሆኖ አይደልም እላለሁ ደግሜ እግዚአብሄር መልካም ነው ለ ነብሳቹ ንገራት
@veronicamakveronica6301
@veronicamakveronica6301 18 дней назад
Gena mezemurun lesema sekefte yhen comment anbebkut geta betam new yetenageregne wendeme biruk tebarki 😊
@EyaAbebe.
@EyaAbebe. 18 дней назад
አሜን ለእኔም😢❤
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 18 дней назад
@@veronicamakveronica6301 እውነት ነው እያለፍኩት ያለሁት ነገር ይሄ ነው ባልልም ከመክበዱ ይልቅ እሱን እያወኩበት እየወደድኩትደግሞ በብብዙ ማንም ሊያስተምረኝ የማይችለውን እያስተማረኝ ነው እግዚአብሄር ቅርብ ነው ደግሞ ብብዚ ጸጋ ይብዛልሽ
@martialex-bs2uj
@martialex-bs2uj 18 дней назад
Bless you!
@YaredGashe
@YaredGashe 18 дней назад
ወንድሜ ተባረክ❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 19 дней назад
እንዱዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ነፍሴን በዝማሬው መንፈስ አረሰረስካት ተባረክልክ ተባረክልኝ ተባረክልኝ...💎🎸🪈🎻🪕🎹🎺🎤🙏🏽🪗🪘🪈🎻💎💎💎💎
@Godisgood820
@Godisgood820 16 дней назад
Sura, I always see your kinds words under Comment of Singers how blessed you’re . God bless you abundantly brother.
@lidiayabrham3917
@lidiayabrham3917 11 дней назад
I love this son❤
@muleshiferaw8854
@muleshiferaw8854 19 дней назад
በዚህ መዝሙር ተስፋ መቁረጥን ሀዘንን አስረስቶ ፀልይ ፀልይ ያስብላል ሰላምን ይሰጣል በቃ ዝም ቦዬ ተባረክ ልበልህ ቤትህ,ሰላምህ, ትዳርህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BetsgawKebede
@BetsgawKebede 19 дней назад
በዚህ መዝሙር በብዙ ተስፋመቁረጥ ውስጥ ያሉ የ እግዚአብሔርን መልካነት እንደገና ይካፈላሉ
@dawitaynalem-xj7zd
@dawitaynalem-xj7zd 19 дней назад
😢
@yadeniabebe3672
@yadeniabebe3672 19 дней назад
Anduwa ene neberku
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 18 дней назад
😢😢😢
@Rahelelfiyos
@Rahelelfiyos 18 дней назад
🙌
@SamuelMengistu-n3n
@SamuelMengistu-n3n 19 дней назад
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 18 дней назад
📖💕✅️👍
@beruktitsmartfashion5936
@beruktitsmartfashion5936 16 дней назад
አሜን
@firehiwotfikirewolde4311
@firehiwotfikirewolde4311 18 дней назад
ይሄን መዝሙር ልክ እንደሰማው እንቦ ቀደመኝ ምክናቱም ጌታውን በጣም እሚወደው አባቴ በጦም ታማል ለምን እያልኩ ነበር ግን ለካ ምንም ይሁን እግዚአብሔር ግን መልካም ነው 🙏🙏🙏
@alemunida3855
@alemunida3855 14 дней назад
Ayzosh Ehete yegn geta yetamemen aydel yemoten meyasenesa amelake new
@Corinthians-fb6fr
@Corinthians-fb6fr 14 дней назад
ምንም ይሁን ....እየሱስ ፍቅር ነዉ::❤
@SAMS-vm2qw
@SAMS-vm2qw 14 дней назад
እግ/ር መልካም ነው። Prayers to your father🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 11 дней назад
AMEN ​@@Corinthians-fb6fr
@kidestmita2372
@kidestmita2372 5 дней назад
Awo ewenetesen nw enem betam kefetoge nebere gen yene mezmure sesema enba kedemege
@tesfaabate6630
@tesfaabate6630 19 дней назад
ፓስተር እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ክብሩን ይውሰድ በረከታችን ነህ አንተንና ቤተሰብህን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤።
@user-fx4gg7mc7l
@user-fx4gg7mc7l 9 дней назад
አሜን አሜን ለሚወዱት እንደ ሐሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ... ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ።
@BekiJohn-hn4fg
@BekiJohn-hn4fg 7 дней назад
እጅግ የተባረክኸው ወንድማችን ፓስተር ዘማሪ እንዱዬ እንዲሁም ሌሎች የተወደዳችሁ ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን የሰጣችሁ ውድ ስጦታዎችን ናችሁ ። በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ ይባረክ ።።።።።።።
@AbatuMathew
@AbatuMathew 19 дней назад
በምንም አይናት ድካም ውስጥ ቢሆን እንዃን እግዝአብሔር ለእኔ መልካም ነው አሜን እንዱዬ ዘመንህ በልምለሜ ይለቅ እንወድሃለን❤💝🙏
@ashemanall
@ashemanall 19 дней назад
ቢገባንም ባይገባንም እግዚአብሔር መልካም ነው።❤❤❤
@bereketabebe4187
@bereketabebe4187 19 дней назад
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” ናሆም 1፥7 "ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም" Amen God bless you Endale, Families and Ministries 🙏🙏🙏❤❤❤
@MamaUaq-fc1vs
@MamaUaq-fc1vs 19 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አዎ ዛሬ ሳይጣን በአንድ እራስ ብቻ 5 አማት ሙሉ እግዚአብሔርን የምትጠብቅ ለምንድነው እርሱን ሁሌም እንዴ አድስ የምትፈልግው ለምንድነው እያለኝ በለው ሰዓት ላይ መልስ አገኛው 😭😭😭😭 ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበራክ እንዱዬ 😢😢❤
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 19 дней назад
ነገሮችን አስርስቶ የአምላክን መልካምነት የሚያጎላ መዝሙር ጌታ ይባርክ ፀጋህ ይብዛ ያንተ የሆነ ሁሉ በናዝሪቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረኩ ናቸው ሁላችሁም ፀጋቹ ይብዛላቹ
@SamuelReba
@SamuelReba 19 дней назад
ይሄ መዝሙር ተስፋ መቁረጥን ሀዘንን አስረስቶ ፀልይ ፀልይ ያስብላል...በዚህ መዝሙር በብዙ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያሉ የ እግዚአብሔርን መልካምነት እንደገና ይካፈላሉ...ምንም ይሁን ምንም እግዝአብሔር ግን ነው መልካም 🙌 “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” ናሆም 1፥7
@JesusLove6
@JesusLove6 15 дней назад
Betam🙏🙏🙏🙏
@kidistwana4039
@kidistwana4039 19 дней назад
ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስለሰጠህው ስጦታ ስምህ ይባረክ እንዱዬ ጌታ ብርክክክክ ያርግህ በረከታችን ነህ❤❤
@minjamogelagilegarsamo2694
@minjamogelagilegarsamo2694 10 дней назад
እንዴ የተባረክ ነህ በቃ!!! መልዕክት አይታጣም ሁሌ ከአንተ መዝሙር ተባረክልኝ።
@user-uy3mq8fv2u
@user-uy3mq8fv2u 8 дней назад
ዘመንህ የልምላሜ ሰወድህ የየሱስወታደር ሰላምይብዛልህ❤❤❤
@amuasefa8939
@amuasefa8939 19 дней назад
እዉነት ነዉ እኔ አይቸዋለሁ መልካምነቱን በህይወቴ
@tameratengda3437
@tameratengda3437 19 дней назад
ፓ.ዘ. እግዚአብሔር አንተ ዉስጥ ስላለዉ ስላስቀመጣዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችህን (መልክቶችን ) ስሰማ ነብሴ ትፅናናለች እግዚአብሔር ይጨምርል ❤❤ በጣም እወድሃለሁ ❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 18 дней назад
አሜሜን ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ነው መልካም በሁኔትዎች የማይቀያር ሁሉ ጊዜ ረዳቴ የኔ ኢየሱስ መልካም የኔ ወደጅ እሱ ብቻ መልካም ❤❤❤❤ኢየሱስ አንተ መልካም ነህ
@calebgirma4692
@calebgirma4692 6 дней назад
Amen! ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም ። ❤❤❤ ተባረክልኝ ፓስተር!
@user-ez8sg7er6v
@user-ez8sg7er6v 19 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዝአብሔር ግን ነው መልካም 🙌 በብዙ ተባረኩ
@lemlemshemsu5195
@lemlemshemsu5195 19 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሰው በጌታ ላይ ያለውን መታመን በምንም ሁኔታ ውስጥ እንኳ ቢሆን ተስፋውን እንዳይጥል የሚያደርግ መዝሙር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@KidistTesfaye-sf2px
@KidistTesfaye-sf2px 18 дней назад
እግ/ር በህይወታችን ውስጥ ያለህ ውድ እና ቆንጆ ነገራችን ነህ ነገሮች ምን ቢከብዱንም ካንተ የተሻለ ነገር ፈፅሞ የለንም ካላንተ መተንፈስ እስካንችል አንዴ በፍቅርህ ለራስህ ብቻ አበላሽተኸናል ባንተ በልጅህ በኩል የተጠራን ህዝብህ እንወድሃለን 😭💞💞
@KidistTesfaye-sf2px
@KidistTesfaye-sf2px 18 дней назад
አሁንም እግዚአብሔር መልካም ነው !!
@gospelsingeramanuelmugoroo3403
@gospelsingeramanuelmugoroo3403 18 дней назад
ዘማሪ /ፓ/ር እንዳለ በአንተ ውስጥ እግዝአብሔር ሰለስቀማጣው ፀጋ አግዝአብሔር አምላኬን አማስግነለሁ በአንተ በኩል በምድረችን በእትዮጵያ ስላ መጣልን የአምልኮ መንፈስ እግዝአብሔር ይማስገን አሜን ምንም ይሁን እግዝአብሔር ግን ነው መልካም አሜን ተበረክ ብሩክ ነህ እግዝ/ር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ❤ ❤
@astertibebe7426
@astertibebe7426 18 дней назад
ሀሌሉያ ጠላት ይስማ ምንም ይሁን ምንም አግዚአብሔር መልካም ነው አልልልልል,,,,,,,,,,,,
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 19 дней назад
አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው በምንም አይነት ሁኔታ እምነትን የሚያጸና መዝሙር ነው እንዱዬ የተባረክህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔም ማጉረምረሜን ትቼ እንዳመሰግንና እምነቴን እንዳጠነክር ነው ያደረገኝ ፈተና ቢኖርም ከፈተናው ጋር መውጫን ያዘጋጃል❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✝️
@WorshipZone11
@WorshipZone11 День назад
በምናልፍባቸው ሸለቆዎች ሀዘኖች ስብራቶች እግዚአብሔር ግን መልካም ነው❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 19 дней назад
እግዚአብሔር በእናንተ ዉስጥ ስለ አስቀመጠው ፀጋ ስሙ ይባረክ እኛን ልጆቹን እያፅናናበት ነው በፀጋዉ ጌታ ሆይ ክብር ለስምህ ይሁን!
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 19 дней назад
በአመተት በዘመናት በመጌኛት በመጠት በከፊተም ቢሆን በዝቅተ ሁለም ፍቅሩ የማይቀንስ ሁለም መልከም ሁለም አስተዋሼ እርሱ ብቻ ነው::እንድዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይበረክ ተባረክ ክርስቶስ የልብን አሰብ ለልብህ ይግለጥልህ ። የሰው ፊት ጠቁሮብኝ አውቀለው መልካምናትም ወደ ክፈናት ግን እስከ ዛሬ ያልተለወጠብኝ ጌታ ብቻ ነው። ስሙ ይባረክ :: እንዱዬ በረካታችን ነህ ብዘልን በጣም እንወድሃለን::
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 19 дней назад
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው። እንዱዬ በረከታችን ነህ እንወድሀለን
@mesfen-el2jb
@mesfen-el2jb 18 дней назад
*ምንም ይሁን* ምንም ይሁን ምንም (6×) እግዚአብሔር ግን ነው መልካም (4×) ¶¶ በብርታቴ ቀን ነበሩ ያጀቡኝ በድካሜ ቀን አየሁ ሲተውኝ ስቆስል አይተው ከኔ የሸሹ ግን አይተወኝ ጌታ ፈዋሹ እሱን ሊታመን ልቤ ጽኑ ነው አላፍርበትም ስለው መልካም ነው ዛሬም አምላኬ አለ ከጎኔ መልካምነቱን እያየሁ ባይኔ ምንም ይሁን ምንም (6×) እግዚአብሔር ግን ነው መልካም (4×) ¶¶ ለምን አትሞትም አምላክህን ሰድበህ ፍጹም መሆንህ ስላልጠቀመህ ይህንን ይላል የችኩሎች አፍ እስከሚነጋ ለሊቱም እስኪያልፍ እግዚአብሔር ግን አይሳሳትም የታመኑትን ልአውሬ አይሰጥም መልካም ነው ብለው ለተማመኑ ምርኮን መልሶ አየሁ ሲያከብሩ ምንም ይሁን ምንም (6×) እግዚአብሔር ግን ነው መልካም (4×) ¶¶ በመከራ ቀን መሸሸጊያዮ የማይለየኝ በክፉ ቀኔ በጎ በጎ ቀን ከኔጋር ሆኖ ጥሎኝ የማይሄድ ስወድቅ አይቶ ከፍታ ቢሆን ደግሞም ዝቅታ መለወጥ ማያውቅ ነው የኔ ጌታ እሱ ብቻ ነው የልቤ እምነት ሰምቶኝ ታመነ የብቻየ እለት ምንም ይሁን ምንም (6×) እግዚአብሔር ግን ነው መልካም (4×) ¶¶ ባመሻሽ በመጣ በሰይጣን ውሸት የሚዋጥ አይደለም እኔያለኝ እውነት በማለዳየ ላይ አይኔ ያየው እውነት ማይደበዝዝብኝ የእርሱ መልካምነት በግራ ውይንስ ወይ በቀኝ እኔ እንደው አለኝ ማይተወኝ (2×) ምንም ይሁን ምንም (6×) እግዚአብሔር ግን ነው መልካም (4×) አሜን !! ዘማሪ ፓስቶር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ !! ናሆም 1 7: እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። አሜን !!
@user-uy3mq8fv2u
@user-uy3mq8fv2u 8 дней назад
አየሱስን ሁሉም በየቋንቋው ሲመለክ ከዚበላይ ደስታምናለ በክርስቶስ ለመናችው ሰላምይብዛላችው ❤❤
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 19 дней назад
I love u!! ♥♥♥ አንተ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ!!
@Mirahtu
@Mirahtu 19 дней назад
እንዱዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ተባረክ በብዙ🙌♥️we Love you so much🥺♥️
@nisirtube7951
@nisirtube7951 18 дней назад
እነሆ ነፍሴ የአምላኳን ድምጽ በደንብ ስለሚታዉቀዉ፤ ይህ የእርሱ ድምጽ ነዉና በረታች ተስፋዋም ታደሰ። እረኛዋን የት ነህ እያለች ወደደችዉ ተከተለችዉ። Thank you 🙏
@joon-g7z
@joon-g7z 19 дней назад
አሜን አሜን እዱየ ተባረክልኝ ባንተ ውሰጥ ሰላለወ ፀጋ ገታ ክበሩን ይወሰደ
@user-ik8vy4hy7p
@user-ik8vy4hy7p 13 дней назад
ምንም የምለውን ያሳጣኝ መዝሙር ምንም እረ ተባረኩ
@kirufandembel5066
@kirufandembel5066 19 дней назад
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7❤የመዝሙር ምንጭ ነህ ፖስተር ። የሚነካ ትርጉም ያለው መዝሙር ። እግዚአብሔር መልካም ነዉ ❤❤። አሜን 🎉🎉
@EjigayehuGemechu-cz8if
@EjigayehuGemechu-cz8if 15 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ነው መልካም🙏🙏🙏
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 День назад
ምን ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም🙏 አሜን
@mishamoanbessie
@mishamoanbessie 19 дней назад
ፓስተርዬ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ በአንተ በኩል የምያፅናናንን የጌታን መንፋስ ሁሌሜ እባርካለሁ።
@DiboraWolde-mx7oi
@DiboraWolde-mx7oi 16 дней назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እስከ ፍፃሜህ ድረስ ህልውናው አይለይክ በጣም በተጨነኩበት ጊዜ ነው የሰማሁት ጌታ ልቤን ደገፈኝ ስሙ ለዘላለም ይባረክ🙏❤
@Mirahtu
@Mirahtu 19 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ነው መልካም🙌🥺
@kalebtamrat1597
@kalebtamrat1597 19 дней назад
በቃ ዜማ አንዲ በቀላሉ ይፈስልሃል አደል you are such blessing🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@samiyo685
@samiyo685 18 дней назад
ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት ይሄ ሰው ግን ለመዘመር ነው የተፈጠረው ጌታ ይባረክ ስላንተ እንዳለ ብሩክ
@tesfahunwoldeyesus8490
@tesfahunwoldeyesus8490 19 дней назад
ምንም ቢሆን እግዚአብሔር መልካም ነው። ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@Tube-mb8el
@Tube-mb8el 16 дней назад
ለተጨነቀች ነፍሰ ፈጥኖ ደራሽ የኔ ጌታ
@BereketTilahun-p6r
@BereketTilahun-p6r 11 дней назад
ጌታ ዘመንን አብዝቶ ይባርካ በጠም ተበርክልው
@ethiopiaabrish7782
@ethiopiaabrish7782 19 дней назад
በዘመናት መካከል ምንም ይሁን ምንም ከነድካማችን የተቀበለን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይበረክ !!! ፓስተር ዘማሪ እንዳለ & ቤተሰቦችህን እንዲሁም አብራችሁ የእግዚአብሔርን መልካምነት ለማወጅ በፊቱ የቆማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በ እጥፍ ፀጋ ይባርካችሁ ።
@MisiganaAyele
@MisiganaAyele 19 дней назад
እንዱየ ተበረክ ሁሌም በረካተችን ነህ
@yaredbasra
@yaredbasra 19 дней назад
እግዚአብሔር መልካም ነው።
@gloriousb3195
@gloriousb3195 18 дней назад
ሁኔታዎች ተረስተሃል ይሉኛል።እግዚአብሔር ግን ነው መልካም።መፅናኛዬ❤❤
@adishewot5720
@adishewot5720 15 дней назад
እንዳለ ባለቤትህ በአለባበሷ ደስ ብሎኛል የአንተ ሚስት እንኳን ትውልዱን ታስተምርልን እስቲ በአሁን ጊዜ የአገልጋዮች ሚስቶች የተገለጠ አለማዊ የሆነውን ነገር ሆን ብለው ለማስተዋወቅ የተነሱ ነው የሚመስሉት እና እንዴ ሚስትህ አስደስታኛለች በዚሁ ትቀጥል ።
@meazagech949
@meazagech949 19 дней назад
Amen እግዚአብሔር ነዉ መልካም።🙌🏽 ልቤ ፅኑ ነዉ አላፍርበትም ስለዉ መልካም ነው
@idhdudga7544
@idhdudga7544 19 дней назад
ማንም ያሁን ማንም አግዚአበሔረ ነዉ ማልካም ታብራክ አንዱዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TinsaeTesfaye-uq4bl
@TinsaeTesfaye-uq4bl 19 дней назад
አዎ እግዚአብሔር መልካም ሁሌ ለኛ!!❤️❤️❤️❤️
@Aschalewbeyene-zl4hq
@Aschalewbeyene-zl4hq 18 дней назад
አሜን በ መከራ ቀን ማሻሸግያቺን ስሙ ካፍ ካፍ ይባል እንዱ አግዚአብሔር ይባረክ ዘማንህ ይላምልም ❤🙏
@demekebirhanu8343
@demekebirhanu8343 19 дней назад
እንዱ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@teketeltadesse9784
@teketeltadesse9784 19 дней назад
እንዱዬ ተባረክ በእንተ ምክንያት በሆሳዕና ከተማ ውስጥ መጸሐፍ ቅዱስ ይዞ መገኘት ክብር ሆኖአል
@Me-rc1qi
@Me-rc1qi 19 дней назад
እንዱዬ ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ ❤❤❤ ምንም ይሁን ምን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ነው መልካም።
@temesgenoycha9344
@temesgenoycha9344 15 дней назад
ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤ ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር መልካም ደሞ የሚያስጨንቀን ወደሀሳቡ እንድንደርስለት እንጂ እረስቶን ወይም ጨካኝ ሆኖ አይደልም እላለሁ ደግሜ እግዚአብሄር መልካም ነው ለ ነብሳቹ ንገሯት ❤❤❤
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy 18 дней назад
የመልካም ነገሮቺ ሁሉ መገኛ የሆነ ቅኔ መልካም ቸር አምላካችንና አባታችን የእግዚአብሔር ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይመስገን እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ በብዙ ፀጋ አንተንና ቤትህን እየባረከ ይባርክህ በጣም የምወድህ ታላቅ ወንድሜ ፓስተር እንዳለ 🙌🙏❤
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 15 дней назад
አሜን! የእግዚአብሔር መልካምነት ዘመንና ሁኔታ አይቀይረውም።
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 19 дней назад
አሜንንንንንንንን ፀጋው በእጥፍ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
@dagimtami
@dagimtami 19 дней назад
ምንም ይሁን እግ/ር መልካም ነው አመንንንንንንንንን
@seid1189
@seid1189 19 дней назад
አንተ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ::
@ZDTOJESUSE-nd1zm
@ZDTOJESUSE-nd1zm 19 дней назад
Amen...እግዝአብሔር መልካም ነው...
@zerihunsankuroofficial3822
@zerihunsankuroofficial3822 19 дней назад
አሜንንንንንንንን ዛሬ ነፍሴ እጅግ በጣም ተጽናንታ ነው የዋለችው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም መቼም ሚንጭህ አይድረቅ የዘመኔ መልእክተኛ ነህ በጣም ነው ምወድህ !!!!!
@Gs-DerejeTagese
@Gs-DerejeTagese 12 дней назад
በጣም ድንቅ መልዕክት የዚህ ዓለም ገዥ ዓላማው ተስፋ በማስቆረጥ በእግዚአብሔር ላይ እንድናጉረመርም ነዉ እኔም በቤቴ በበሽታ ስዋጋ ነበርና እንዲህ ብዬ ነገርኩት ምንም ቢሆን ምንም እግዚአብሔር ግን ነዉ መልካም ብዬ ፓስተር እንዱ አጋንንትን በዚህ መዝሙር አሳፈርኩት ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 19 дней назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው መልካም❤❤❤❤❤❤❤እንዳለ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@abedmmn7134
@abedmmn7134 16 дней назад
እንዱዬ ዘመንክን ይባረክክ ተባረክልኝ
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 19 дней назад
አሜን ጌታ መልካምነዉ🔥🔥🥰በረከትነ እንዱአችን
@bettymark3
@bettymark3 19 дней назад
እውነት ነው ምንም ይሁን እግዚአብሔር ብቻውን ነው መልካም ተባረክኝ እንዱ🙏ይብዛልህ አሁንም
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 19 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜን ተባረክ
@NetsanetTumago
@NetsanetTumago 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩልኝ ቅዱሳን
@helenseyoum3026
@helenseyoum3026 17 дней назад
ፓስተርየ የእውነት ኣንተ ብሩክ ነህ ሁሉ ጊዜ እንደባረኸኝ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
@TsebayGizachew
@TsebayGizachew 16 дней назад
አሜን ወድሜ ዘመንሕን ጌታ ይባርክ
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 19 дней назад
ዛሬ በጠላት ላይ የምስቅበት ዝማሬ ጌታ ጨመረልኝ አግዚአብሔር ግን መልካም
@user-ux7xh2fb1s
@user-ux7xh2fb1s 19 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሕር ግን ነው መልካም አሜን 🙏
@Danity918
@Danity918 17 дней назад
✅ፓ/ር እንዱዬ👉 የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ በአንተ በኩል እየፈለቀ በብዙ ተባርከናል ። አሁንም ይብዛልህ !!!🖐❤
@TeshaleTeka
@TeshaleTeka 19 дней назад
ተባረኩልን ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ
@user-tl8mo2dj2r
@user-tl8mo2dj2r 18 дней назад
በእውነት ነፍሴ ተማረከች ምንም ይሁን ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን መልካም ነው ብርክ በል
@chernetfisseha3580
@chernetfisseha3580 18 дней назад
ብዙ ልብ የሚሰብር ነገር ውስጥ ሆኘ ስለሰማሁት ❤️ መልካም ነው
@FitsumDessalegn-ko6nj
@FitsumDessalegn-ko6nj 17 дней назад
እንዱዬ ዬኔ ወንድም ነፍሴን በዝማሬዎችህ ሁሌ እንዳረሰረስክልኝ ነዉ፤ እግዚአብሔር አምላካችንን ስላንተ እናመሰግናለን። ተባረክ! 🙏
@user-vo5nl6fh6x
@user-vo5nl6fh6x 15 дней назад
በምንም አይነት ሁኔታዎች ባልፍ እግዝያብሔር ግን መልካም ብቻ ነዉ
@praiseyo3454
@praiseyo3454 17 дней назад
ነፍሴ ብላ...ብላ በዛለች ሰዓት ምንም ነገር ብዬ ብዬ በታከተኝ ሰዓት አይኖቼ በእንባ ብዛት በዛሉ ሰዓት አምላኬ በዚህ ዝማሬ እንደገና ነፍሴን በተስፋው ቃል ነፍሴን እንደገና አንሰራራት #እንዱሻ ተባረክ ባንተ ያለውን ፀጋ እቀበላለው አከብራለሁ Bless You all በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ የአምላኬ ፀጋ ይብዛላቹ ለጥፋትም ለክፋትም አትገኙ በደሙ ተሸፈኑ 🫶🏻🥹
@bezuasrate481
@bezuasrate481 11 дней назад
ምንም ይሁን ምንም አግዚአብሔር gin ነው መልካም ❤❤❤❤❤❤አሜነው ❤❤❤❤❤
@demissiedaniel
@demissiedaniel 17 дней назад
ፓስተር ተባረክ በዚህ መዝሙር በጥልቅ የእግዚያብሄርን መልካምነትን እናያለንና ተባረክ
@binisadeba7176
@binisadeba7176 19 дней назад
እንዱዬ ተባረክ ድንቅ መዝሙር ይዘህልን ነው የመጣኸው ዘመንህ ይለምልም።
@BirukTamiru-j4k
@BirukTamiru-j4k 19 дней назад
- - - ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም !!! የክርስቶስ መሆን መታደል ነው።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 18 дней назад
✝️🙌💕👍✅️
@mesk_erem
@mesk_erem 19 дней назад
በብዙ ተባረኩ ወንድሞች እህቶች❤ እስከ ሙዚቃ መሳሪያው በመንፈስ ቅድስ የተቃኝ ተሰምቶ የማይጠገብ ተባረኩ
@BetiMa-h3s
@BetiMa-h3s 12 дней назад
ፓስተርዬ ዘመንክ ይባረክ የተባረኩበት መዝሙር
@sanibetutagesse6739
@sanibetutagesse6739 18 дней назад
ፓስተር ሁሌ እንደተባረክን ነዉ በአንተ መዝሙር ጌታ ዳጊም አብዝቶ ይባርክህ።
@wubebekela8996
@wubebekela8996 19 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን መላካም ነው አሜን ጌታ ይባርካችሁ ♥️♥️
@Dimat-k7p
@Dimat-k7p 12 дней назад
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም 🙏🙏🙏ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@saraelyas661
@saraelyas661 18 дней назад
🧡 ዘማሪው መጋቢ እንዱዬ! አዝማችህን ደስ ታሰኝ ዘንድ የዘመትህ ሁነኛ የኢየሱስ ወታደር ነህ! በነገር ሁሉ ራስህን ገዝተህ ለብዙዎች በረከት የሆንኸ_ የእግዚአብሔር ባሪያ_ ቤተሰብህን አንተንም ጌታ በሕይወት ይጠብቅ!
@tsegamulu3216
@tsegamulu3216 15 дней назад
ተባረከ መዝሙር ስሰማዉ እንባነዉ የሚቀደመኝ በጣም ነዉ ልብ የነካኝ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባርክ 😂🥰🥰
Далее
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (audio 2024)
3:26
Просмотров 1,9 млн
daryana - по Москве (Lyric video, 2024)
2:30
Просмотров 116 тыс.
Султан Лагучев - Гасишься
3:02
Просмотров 105 тыс.
Malohat
3:35
Просмотров 1,1 млн