Тёмный

ምን ጉድ ነው? 'ከፈለግሽ በአውስትራሊያ ቲቪ ውጪ!' መንታ ልጆቼን እህቴ ቀማችኝ Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 745 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

25 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-bt8zm5fh6v
@user-bt8zm5fh6v Месяц назад
ያመንሻት ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን እህቴ ይሄ ትልቅ ተአምር ነው በማታውቂያቸው ሰዎች መደገፍሽ አሁንም ወላዲተ የልጆችሽን አይን ታሳይሽ 🙏❤️😭
@otakugamer748
@otakugamer748 Месяц назад
አይዞሽ ለኔ የደረሰች ማርያም ላንቺም ትደርስልሻለች እህቴ በፀሎት በርቺ ፈተና ነው በድል ትወጪዋለሽ❤
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Месяц назад
@@SamrawitMusa በርች ያለፈው ትምህርት ይሁንሽ እንጅ እራስሽን አትጉጁ ነገም ሌላቀን አለ
@bickim5224
@bickim5224 Месяц назад
Amen
@hirutnigatu8497
@hirutnigatu8497 Месяц назад
Amen
@merryken6216
@merryken6216 Месяц назад
አይዞሽ ቅርብ ነው እሩቅ አይሆንም የደስታሽ ቀን እመብርሃ ትረዳሻለች አንቼ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Месяц назад
@@SamrawitMusa ጀግና ነሽ የሴት ሁሉ እራስ:: ያችንም የዞረባት የሱን ቢጤ በፍፁም እራቂያት: በክፋትና በበቀል ወደአንቺም ወደ ልጆቹም እንዳትደርስ በእምነትና በፀሎት እናም በመራቅ አስወግጃት:: እርሷንም ስለተዋት እርሱን ለመበቀል የማትፈነቅለው ድንጋይ ስለማይኖር::
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Месяц назад
አንዲህ የተጣበቅሸባት የታመንሻት ወላዲት አምላክ አመብዙሃን አትተዉሸም አመኝኝ የግዜ ጉዳይ ነዉ ሰዉ ይቀየራል የማይቀየርዉ ጌታ ይድርሰልሸ ሁሌም 😢🙏🏻
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@meseretbarke9195
@meseretbarke9195 Месяц назад
አሜን አሜን
@sabatesfay8456
@sabatesfay8456 Месяц назад
God's helps to you
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇷
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Месяц назад
ተምንስጨ ነው የስማሁሽ እኔ እንድዝህ ተመስጨ እንደስማውሽ ኅያሉ ልኡል እግዚአብሔር ይስማሽ አሜን አሜን አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@mahisoli4651
@mahisoli4651 Месяц назад
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Месяц назад
አይዞሽ የልጅን ህመም የምታውቀው እመ ብርሃን ልጆችሽን በእቅፍሽ ታስገባልሻለች ፀልይ ታምር ታያለሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@sabahaile5446
@sabahaile5446 Месяц назад
Ayezosh Ehetay Emebetey Mariyam Ye Amlak Enat Teredashe Ayezosh Egziabehare Awaki New !!!
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
ማሪም ሰው ናት አትችልም እየሱስ ነው
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Месяц назад
ልጆችሽ ብሬንዋሽ ተደርገው ነው የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@Batl.14
@Batl.14 Месяц назад
የሴት ልጅ ፈተና 💔💔💔 እግዚአብሔር ይፍረድ እደዝህ አይነት እንሰሳ ወንድ አይስጠን ኡፍ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እውነት ነው
@BM.2017
@BM.2017 Месяц назад
ብትረጋጉ እና ብታሥተውሉ እህትሽ ጋር እርቅ ምትፈጥሩ ይመሥለኛል. ሠውዬው ሁለታችሁንም ጎድቷችሗል እህትሽም ልጆችሽን ሸክፋ ይዛለች 18 ሊሆናቸው ትንሽ ነው የቀራቸው እይዞሽ አይረሡሽም ትልቅ ሆነው ሥለሔዱ ትዝታ አላቸው እናታቸውን ጠንቅቀዉ ያውቃሉ. ባልሽ ነው የጎዳሽ ለሡ ደግሞ ጠንክረሽ ቁመሽ አሣይው ከእህትሽ ጋር ፈጣሪ ፍቅር ይስጣችሁ አንችም ትሁት ሁኝ ጎሽ ለልጇ ስትል ተገፋች ይባላል ጥሩ ሆነው ትምህርታቸውን ተምረው እራሣቸውን እንዲችሉልሽ ከእህትሽ ጋር ተሥማሚ ዝቅ በይ ለልጆችሽ ሥትይ ገና ከቅፍሽ ሣይወጡ እንጅ ....... አሁንማ ዝቅ ማለት ነው የሚያዋጣሽ ዝቅ ማለት ደግሞ ክርሥቶስን መምሠል ነው
@selamtesfaye6151
@selamtesfaye6151 Месяц назад
ችገግሩ እኮ አገርቤት ያለሰው ሁሉቀላልነው የሚመስላቸው እህቴ ልምከርሽ እህትሽ የምትችለውን ረድታሻለች እውነቱን ልንገርሽ ሀይለኛየሆነ በተሰብ ዘውድነው ባልተብዬሽን ጠርጥሬ ተበድሎ ቢሆን የሚለው ይኖረው ነበር እህቶችሽን አትውቀሺ እህቶችሽቢሆኑ ጥፋተኛ ልጆችሽ ላባታቸው ይወግኑነበር አይንሽንግለጪ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Месяц назад
ወሬ አታሳምሪ እናት እናት ነች ! ከአናት ጋር ጾም ይደሩ:::::
@ethioasni6631
@ethioasni6631 Месяц назад
ትንሽ የተምታታ ነገር ይታየኛል ሲጀመር አንቺ ቤተሰቦች ጋር ባለቤትሽን ከምትልኪው አንቺ ልጆችሽን ይዘሽ ብትሄጂ ይሻል ነበር።
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад
ዝም ብሎ መሄድ አይቻልም። በቀላሉ ለመውጣት ውጭ ከሚኖር ሰው ጋር ጋብቻ መፈፀም ግድ ነው። ታሪኩ እንደገባኝ እህቷ ቀድማ አውስትራሊያ ነዋሪ ስለነበረች ይህቺ እህታችን ባሏን ፈታ አውስትራሊያ ካለችው እህቷ ጋር እንደሚስት ፈርማለት ከእነልጆቹ እንዲወጣ ተደረገ። ከዛ ትንሽ ጊዜያት ከቆየ በኋላ መልሶ የአውስትራሊያዋን ፈቶ ትክክለኛ ሚስቱን እንደገና ፈርሞ ሊያወጣት የታሰበ ዕቅድ ነበር። ነገር ግን ባሏ እና ታላቅ እህቷ በአንድ ቤት ተስማምተው መኖር ስላልቻሉ እህቷ ከቤት አስወጣችው። ባልየው ፈት እንድሆነ ወደ ኢትዬጵያ ተመለስ። ይህችው እህታችን ተመልሶ ሄዶ ልጆቹን እንዲያመጣ ፈለገች። እሱ ግን ፈት ስለሆነ በድብቅ ከሌላ ሴት ጋር ተፈራረመ። እህታችን ባል አለኝ ብላ ስትጠበቅ እሱ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል።
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Месяц назад
የሰላም ትንታኔ ብዙ አበሻ ላይ የሚከሰት ነው ግን እህቴ የእህት ለጅ ባይወልዱትም ልጅ ነው ታሳድግልሽ አይዞሽ ልጆችሽ ሁሌም የአንች ናቸው
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Месяц назад
ይኸ ድህነታችን መቸም
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Месяц назад
ይመስለኛል እህቷ ባሏን አግብታ ነው የወሰደችላት
@warrior-one
@warrior-one Месяц назад
ባለትዳር ነኝ አለች. ባሏ ከቀበሌ ያላገባ ሲወጣ ታቃለች. መክሰስ ነበረባት. እዚ ታሪክ ላይ ልጆቹ ናቸው ተጎጂዎቹ
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 Месяц назад
እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን እንደዚህ መጨካከን እናትና ልጅ ማለያየት ያመንሻት ድንግል ማርያም ታገናኘሽ
@merongetahun753
@merongetahun753 Месяц назад
ለሌሎች ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው: ምንም ቢሆን ልጆቻቹን ለማንም እንዳትሰጡ። እናስተምርላቹ እናሳድግላቹ ቢሉም አለመሰጠት ነው የሚሻለው።
@user-lx5yo7yt7r
@user-lx5yo7yt7r Месяц назад
እባክሽ ትልቅ እህቷ በመብርሃንልጆቿን አገናኛት ወልደሻል ተረጃት የእናትሽ ልጅናት በሥላሴዎች ተረጃት እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Месяц назад
አይዞሽ አህቴ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ይዘግይ አንጂ አግዚአብሔር ይፈርዳል,,, 😭​@@SamrawitMusa
@butu8317
@butu8317 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ እንኳን ያንቺን እንባ አንቺን እየሰማን ያለቀስነውንም ጌታ ያያል እመብርሀን ዝም አትልም እሶም ወደልጆ ታሳስባለች
@amefke2069
@amefke2069 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ አንቺ ቅን ሰው ነሽ ድንግል የተመኘሽውን ትፈፅምልሽ ለበዳዮችም ልቦና ይስጣቸው የልጆችሽን ልብ ያራራልሽ እነሱም ተቸግረው ይሆናል ማን ያውቃል
@tru1614
@tru1614 Месяц назад
እመብርሃን ደጋግመሽ የምትጠሪያት የልጆችሽን ልቦና ቀይራ ከልጆችሽ ታገናኝሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Месяц назад
እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሽ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@hirutmekonnen9035
@hirutmekonnen9035 Месяц назад
ያመንሻት አመቤቴ ትርዳሽ አይዞሸ እህቴ ይህም ያልፋል
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እውነት ነው!!!!!
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Месяц назад
እባካችሁ ሴቶች እድላችሁን አሳልፍችሁ ለወንዶች አትስጡ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለመፍረድ ግራ ያጋባል
@ferih5651
@ferih5651 Месяц назад
እኮ!እሷ ይዛ ብትሄድ ይኼ ሁሉ ነገር አይመጣም በእሱም አትካድም
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Месяц назад
እውነት ነው በትክክል መጀመሪያ ከልጆቿጋር ሄዳ ከዛ እሱን ማውጣት ትችል ነበር እኛ ሴቶች ለራሳችን አንሄንም
@selamissak5726
@selamissak5726 Месяц назад
እራስሽን ጠብቂ ዋናው ጤናሽን ጠብቂ።በልጁ ቆዳ የተቀበረ የለም ይላሉ የድሮ እናቶች ።ነገ ያስተውላሉ ሲገባቸው።የተሞሉት ነገር ይኖራል ።ባልሽ እራስ ወዳድ ነው።እንደውም እኮ እዚ በውጪ ሀገር ከሚወለዱት ይልቅ ከኢትዮጵያ አድገው የሚመጡት አስተዋዬች ፈሪዎች ስርዓት ያላቸው ናቸው ።ጸልይ ነገ ሌላ ቀን ነው።
@tigist9810
@tigist9810 Месяц назад
እዉነት ነው
@elsa3589
@elsa3589 Месяц назад
አይመስለኝም ከኢትዮጵያ የሚመጡ ልጆች በጣም አስቸጋሪ ናቸው እዚህ ከተወለዱ በላይ ፣ ለብዙ ነገር በቀላሉ ተጋላጭ ናቸው ፣ ትንሽ ነገር ያጓጓቸዋል ፣ መተው ነው እስኪያድጉ ራሳቸውን ሲችሉ ይመጣሉ ።
@selamissak5726
@selamissak5726 Месяц назад
እኔ የማቃቸው በቤተክርስቲያን ውስጥ በውጭ የማገኛቸው ብዙ አሉ ቢያንስ ለመናገር እንኩዋን ቁጥብ ናቸው።ግን ከሰው ሰው ልዩነት በእርግጥ አለው።እህቶቿ ግን የራሳቸውን ልጆች ይዘው ምናለ መልካሞች ቢሆኑ እናት አይደለችም ትቆጣ ትናገራችሁ ዘጠኝ ወር ተሸክማ ተንከራታ ለዛውም በሀገር ቤት ኑሮ አሳድጋችሁ ተው ደውሉ አግኟት ብለው ቆጣ ቢሉልጆች አይደሉም ይሰሙአት ነበር እህትየውን።ይቺ ሴት በለቅሶ ብዛት ብትሞትስ።እሷ ቀረች አይደል ።ብልጥ እናት ጤናዋን መጠበቅ ።ልጆቹ መመለሱን ካሁን በሁዋላ አይፈልጉም ።እህትየው እናት አትሆናቸው መቼም ።ተቆርቋሪ ከሌላቸው ደግሞ ነገ እራሳቸው ።@@elsa3589
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እሺ
@hannat600
@hannat600 Месяц назад
I think the aunt is impersonating the child here 😅
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Месяц назад
የልጆችሽም አባት እናም እህቶችሽ በእውነት ሆዳሞች ናቸው:: ከሰውዬም ምንም አትጠብቂ ብቻ እንዳትወድቂ እራስሽን ጠብቂ:: ልጆቹ አድገው የትም አይሄዱም አስራስምንት ሞልቶ ነፃነታቸውን ሲያውጁ የመጀመርያ ገደብ የሚሰብሩት ይህን ነው ማለትም አንቺን በነፃነት ማውራትና ጉዳዮን መረዳት ማለት ነው:: ሌላው ደግሞ እህትሽ ልጆቹን ለወልፈር ከመንግስት ለምታገኝባቸው ብር ብላ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር በብዙ ዋጋ ያስከፍላታል ስራዋ ይፈርድባታል:: ብቻ እንዳወድቂ እራስሽን ጠብቂ ብእግዚአብሔርም እመኚ እህቴ:: ደርሰውልሻል አይዞሽ እራሳቸው ይመጣሉ::😢😢
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው!!!!!
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Месяц назад
በጣም ትክክል ነሽ። ለገንዘቡ ያ እንዳይቀርባቸው። ሆዳሞች። የዚች እናት እምባ ጓርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ። እርሷ በእመቤቴ ተደግፋ ምንም አይደርስባትም ወደፊት ልጆቿም እናቴ ብለው መምጣታቸው አይቀርም። የእህት ምቀኛ አይጣል አያድርስባችሁ።
@BM.2017
@BM.2017 Месяц назад
"እንኳን ልጆቼ እኔም የራሤ አይደለሁም" ልክ ብለሻል ይህ ጉዳይ በፀሎት እና በመረጋጋት ብቻ ነው ሚፈታ ጉዳትሽ ድርብ ነው ግን አይዞሽ ለሠይጣን እንዳትሸነፊ. ልጆችሽም ደርሠዋል indepndant ሊሆኑ ግን ከሁሉም በላይ ልጆቹ በሠላም ሣይረበሹ ፍቅር እያገኙ ማደግ አለባቸው አንችም ራስሽን ጠብቂ ጠንከር በይ! ልጅ እኮ የእግዛብሔር አደራ ነው አሁን አድገው እንችንም አሣዳጊያቸውን ትተው ለራሳቸው ይኖራሉ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад
ወይ እህታችን እግዚአብሔር እንኳንም በህይወት አቆየሽ። በህይወት ትቆይ ነው ልጆችሽን ማየት የምትችይው እና በትቻለሽ በዚሁ ጥንካሬሽ እራስሽን በደንብ ጠብቂ። ልጆችሽ በእራሳቸው ለመወሰን የቀራቸው ጥቂት አመታት ስለሆነ በእርግጠኝነት በደልሽን ስለሚረዱ መጥተው እንደሚያገኙሽ ካልሆነም ወደእነሱ እንደሚወስዱሽ ተስፋ አደርጋለሁ። በደለኞች እና ግፈኞች ብድራቸውን በእጥፍ ማግኘታቸው አይቀርም። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ። እመቤቴም ሁሌም ከጎንሽ ትሁን።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@alemarefayne9348
@alemarefayne9348 Месяц назад
ሰሚነሽ ኪዳነብረት በቅርብ ሁሉን ታስተካክለዋለች ሁሉ በሶዋ ይሆናል ስምርዬ ካሳለፍሽ አሁንአይብስም አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን ቁስሌን ታውቂዋለሽ
@alemtsehaybayissa6075
@alemtsehaybayissa6075 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል እባክሽ ታላቅ እህታ እህታእባክሽ ባለፈው በባላ የደርስባት የበቃታል እባክሽ ተርጅያት እባካችሁ ከልጃ አግናኛት አንችም መለካም ነዉ ያለሸዉን አርግሻል ሁሉም ለበጎ የሆናል አንችጋ መሆናችዉ ምንም ብሆን ታናሽ እህትሽ ናት አለዉ በያት በባላ በቤተሰቦቹ የደርሰባት የቆጫል የሳምር እህት እባክሽ ሁሉን ትተሽ ለእህትሽ እርጃት ሳምር አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው ልጆችሽ ባለቤትሽ ወስዳችዉ ብሆን ሌላ አግብቶ ብሆንየልጅችሸን ስቃይ አስብው ባለቤትሽ ድሮም ያንች አነብርም አሁንም ከልጃ አግናኛትአንችምመለካምነዉያለሸዉንአርግሻልሁሉምለበጎየሆናልአንችጋመሆናችዉምንምብሆንታናሽእህትሽናትአለዉበያትበባላበቤተሰቦቹየደርሰባትየቆጫልየሳምርእህትእባክሽሁሉንትተሽለእህትሽእርጃትሳምርአይዞሽሁሉለበጎነውልጆችሽባለቤትሽወስዳችዉብሆንሌላአግብቶብሆንየልጅችሸንስቃይአስብውባ እግዛብሄር ከልጆችሽ ያግናኝሻል ሁሉም ለበጎ አመስግኝ ቸርሽን ያስማና ቤታችሁን በፍቅር እመቤቴ ትሞላዉ ምያንችአነብርምአሁንምእግዛብሄርከልጆችሽያግናኝሻልሁሉምለበጎአመስግኝቸርሽንያስማናቤታችሁንትሞላዉአሜን 🎉🎉🎉🎉
@hannaworkneh9343
@hannaworkneh9343 Месяц назад
እራስሽን ጠብቂ እህቴ ልጆችሽ ምንም ቢሆን እናት ነሽ መምጣታቸዉ አይቀርም እመቤቴ ትርዳሽ መዳኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Месяц назад
እህቴ አይዞሽ ጠንክሪ አታልቅሽ እራስሽን አትጉጂ በፃም በፀሎት መትጋት ብቻነው በርች ሚስማር ሲመታ ይጠብቃል በመከራ ፅኝየልቦናሽ መልካም አሳብ ይፈፀምልሽ እህቴ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Месяц назад
አይዞሽ እናትአንቺ ቅን ሰው ነሽ ድንግል የተመኘሽውን ትፈፅምልሽ🙏❤
@Sd-rp7ss
@Sd-rp7ss Месяц назад
My beloved sister, I feel your pain. May God protect you and your twins
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Месяц назад
ያዛዝናል ይህንን ችግር በእናት ሲደርስ . ያንቺ ጥፉት እራስሽ መሄድ ነበረብሽ ከነልጆሽ እንጂ ባልሽን መላክሽ ጥፉት ነው. ሌላው ታገሺ 18 አመት ሲሞላቸው ይፈልጉሻል አይዞሽ . እህትሽ ልጆችሽን Care giver ስለሆነች በሰለጠነ አገር ለልጆች የሚመቻቸው ቤት እንዲኖሩ ነው የሚፈረደው . እህትሽ ዘላለም ልጆችሽን ልቲዝ አትችልም አደለም ያንቺን ልጆች የራሶንም ልጅ ዘላለም መያዝ አትችልም. ክፉ ነች ለባልሽ ስላገሽ ነው የጠላችሽ የሚሆነው . እግዛብሔር ካንቺ ጋር ነው እውነት ያሸንፉል ❤
@yemareyam21
@yemareyam21 28 дней назад
በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሳምራዊት የልጆቿንም ምላሽ ሰማው አይዞሽ እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልሽ ያመንሻት እመብርሀን ትርዳሽ 🙏
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад
You are so strong and brave individual ❤️ ❤❤❤ God is faithful all the time. Keep your faith 🙏 🙏 🙏 🙏
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Месяц назад
ለማንኛውም አመብርሃን ትርዳሽ😢😢😢
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Месяц назад
አይዞሽ የጌታችን እናት እመቤቴ ፅሎትሽን ትስማስሽ ከልጇ ታማልድሽ 😢
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን!!!
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Месяц назад
አይዞሽ እመቤቴ እባይሽን ታብሳለች አታለቅሽም ልጆችሽን መቼም አይጠሉሽም ግድ ይዞቸው ነው❤❤❤
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እውነት ነው!!!!
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Месяц назад
ይችልች ስነ ልቦናዋ በጣም ተነክቷል ታሳዝናለች አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ አታልቅሺ ግዜው ነው የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ሁሉም ነገር ለፈጣሪሽ ስጪ አይዞሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እሺ
@emmitube1931
@emmitube1931 Месяц назад
እውነት ነው ሁላችንም ቤት እሣት አለ ፈጣሪ ይሄን ቀን በምህረቱ እና በይቅርባይነቱ ያሻግረን።
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Месяц назад
አይዞሽ ጠንክረሽ ስሪ ይዘሽ ተገኚ ዮዘሽ ስትገኚ ማንም ያከብርሻል
@tigist9810
@tigist9810 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ ባለቤትሽ በጣም ክፉ ሰዉ ነው እሱ ብቻ አይደለም እንዲህ ያደረገዉ አሉ በጣም ክፉ ወንዶች ባንቺ ጊዜ ዘመናቸዉን ችግራቸውን አራግፈዉ የት እንዳለሽ የምረሱ ገንዘብ አምላክዎች ዝም ብለሽ ወደ እግዚአብሔር አልቅሽ እሱ መልስ ይሰጥሻል
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እውነት ነው
@WUBEMEKURA
@WUBEMEKURA Месяц назад
ማምዬ አመብርሓን ትርዳሸ የኔ አህት የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ልጆችሽ አራሳቸው ፈልገውሸ ይመጣሉ አይዞሽ አግዛብሔር አዎቂ ነው ሁሉም የሰራውን ያገኛሉ አንቺ ብቻ በርትተሸ ፀልይ ❤❤❤❤❤
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው!!!!!!
@habeshaghion351
@habeshaghion351 Месяц назад
አይዞሽ እንባሽ ፈሶ አይቀርም የኔ እናት እመብርሀን የልብሽን አይታ ፍርዱን ትሰጣለች
@user-hiwot
@user-hiwot Месяц назад
የኔ ቆራጥ እግዚሐብኤር ደግ ነው ልጆችሽን ይመልስልሽ እማ ❤❤❤
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@SihamMuhamed
@SihamMuhamed Месяц назад
በጣም ነው የምታሳዘኝው አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሚን!!!
@kidist176
@kidist176 Месяц назад
እመቤታችን ትርዳሽ ፣ አይዞሽ በጸሎት በርቺ ፈተና ነዉ።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እሺ
@rozamario7343
@rozamario7343 Месяц назад
አይዞሽ የፈጣሪዬ እናት እመቤቴ ማርያም ከልጆችሽ ታገናኝሻለች🙏🙏🙏
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን!!!!!
@ileniarya7306
@ileniarya7306 Месяц назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Месяц назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ እንባሽን ይጥረግልሽ አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ የተሻለ ነገር ይስጥሻል ፈጣሪ ሁሌም ከተጎዳ ስው ጋር ነው አይዞሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Месяц назад
@@SamrawitMusa ልጆችሽን ለመድኅኒያለም አሳልፈሽ ስጭው እነሱ ምንም አይሆኑም አንችም መኖር አለብሽ ነገ ልጆችሽ ፈልገውሽ ይመጣሉ ምንም አይሆኑም ሁሉ ነገርሽን አሳልፈሽ ለፈጠረሽ አምላክ ስጭው እሱ አይተውሽም አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ በስው ሀገር ነው ያለሽው በጣም ጠንካራ መሆን አለብሽ ነገ ልጆችሽ ለማየት ዛሬን አንቺ ራስሽን መጠበቅ አለብሽ አብዝተሽ ፅልይ ፈጣሪ ይስማል ፈጣሪ እንባሽን ይጠርግልሻል ነገ ነገሮች ይቀየራሉ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን ከልብ አመሰግናለው!!!!!
@natanemu9304
@natanemu9304 Месяц назад
ሳምሪዬ የኔ ወብ ሴት እኛ ሴቶች ሁሌም ለልጅ እደተጎዳን ነዉ አይዞሽ የኔ ምስኪን እናት ለልጆችሽ ያለሸ ፍቅር ከቃላት በላይ ነዉ የባለቤትሽን ጉዳይ ግን ክርስቶስ ምስክሬ ነዉ አቺን ጎድቶ ባንቺ ተጠልጥሎ ሁሉን አልፎ መቼምምምም አይመቸወም መቼም ከዉስጡ አትወጪም ጥላ እየሆሽበት ሲደነበር ነዉ ሚኖረዉ እናቴ አይዞሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እውነት ነው እግዛብሄር መልስ አለው
@rozasebru103
@rozasebru103 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትረዳሻለች ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ልጅችሽም በሰላም ታገኛቸዋለሽ 😭😭😭😭💔❤️❤️❤️❤️🌹💐🙏
@user-xq8yv5fr9g
@user-xq8yv5fr9g Месяц назад
ወይኔ የእኔ እናት እግዚአብኤር መልካም አባት ነው
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እውነት ነው
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Месяц назад
አይዞሽ እማ እራስሽን ጠብቂ ልጆቹ ሁሉን እሚያገናዝቡበት ጊዜ ላይ ነው የሄድት አሁን ደግሞ 16 አመት ጎርምሳ ሆነዎል ስለዚ እንቺ አትጨነቂ እማ ደሞ ብትሰድሴያቸውስ ብትቀጪያቸውስ ልጆችሽ እኮ ናቸው እዴ እሷ ሳትቀጣ ነው ያደገችው ነገ በልጅ ልጆቿ ታገኝዎለችበራሳቸው ሰአት ይመጣሉ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Месяц назад
በአራት አመት ሰርቶ ቤት ገዛ አዲሱዎ ሚስት ገንዘቦን ላጭቶ ነው እጂ አይዞሽ ሁሉም ለቦጎነው እባሽ ፍርድ ይሰጣል
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አንጠረጥራለን
@amytk6095
@amytk6095 Месяц назад
@@SamrawitMusaኒና ነኝ የምትል ከታች የፃፈችውን መልስ አይተሽዋል?
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አዎ አይቸዋለሁ የልጄ መልስ እንዳልሆነ ስለማውቅ ቦታም አልሰጠሁትም፣!!!!!
@Nigistgelete
@Nigistgelete Месяц назад
ሂውትም መንገድም እኔ ነኝ ያለው እየሱስ ክርስቶስ የግኝሽ እርፍት እና ስላም በእረሱ ብቻ ነው ታመኝው እህቴ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Месяц назад
አይዞሽእህቴየልጅነገርከባድነውእግዚሃብሄርይርዳሽ
@user-bn1bv1nj2n
@user-bn1bv1nj2n Месяц назад
የኔ እህት የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር ያፅናናሽ የእርሱ መጨርሻዉ ታይዋለሽ አያምርም በጣም ግን የሚያሳዝነዉ የእህትሽ ነገር ነዉ ወልዳለች በቀሉን እንዲበቀላት ለእግዚያብሔር ስጫት እባሽን ያብሳል ዋናዉ ነገር ልጆችሽ ናቸዉ ነገ እህትሽ ቀንደኛ ጠላታቸዉ ነች አይምሰልሽ ወዳንቺ ይመጣሉ እስከዛዉ አምላክሽን ሁሉን እንዲያሳይሽ ተጣበቂዉ ጤናሽን እንዲሰጥሽ ለምኝዉ ጌታ ካንቺ 9 ወር ከተሸከምሽዉ ካጠባሽዉ ካዘልሽዉ ጋር ነዉ አይዞሽ ተጽናኚ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Месяц назад
​@Nina-sl9ss please help your mom most mothers always always think their kids good I lisen your mom I don't think so she is bad mom. may be your father his bad any way you are girl you will see how mother fill please please your are belive god please help your mom peace peace I wish I can help this beautiful woman she is strong mom I hope god helps her I belived please please please please please god help this beautiful woman🙏
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l Месяц назад
አይዞሽ ለሁሉም እግዚያብሄር መልስ አለዉ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል አንቺ ብቻ ራስሽን ጠብቂ::
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Месяц назад
Hi. Samrwit. Salaam. I hope. u. feel better. God is good. pls be strong. It's me tsehay from Manchester.
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Месяц назад
አይዞሽ የኔ ውድ ከባድ ነው የምታልፊበት በእህት በራስ ልጆች በባል መጎዳት ህመሙ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ለጌታ ስጪው አይዞሽ የልብሽን ስብራት ጌታ ይጠግንልሽ እንደውም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ጌታ ፀጋ አብዝቶልሻል አይዞሽ እኔም ፀልይልሻለው እመኚን አምላካችን ታምር አርጎ ያስደንቅሻል ❤️❤️❤️
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው!!!!!
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z Месяц назад
ወይ ሽምግልና ቤተሰብ ወደ ጥቅሙ ነው የሚያደላው :: ቤተሰውወደ አውሬነትተቀይሯል የአንቺ አውስትራሊያ የኔ ቤተሰብ ደግሞ አሜሪካን እየኖርን ኢትዮጵያ ተቀምጠው እኔን ከእናቴ ጋር እኔን ከልጆቼ ካር ለማለያየት ያልቆፈሩት ድንጋይ የለም እህቴና ልጇ በየጠንቋዩ በየ ደብተራው ብዙ ብዙ አድርገዋል ግን በእግዚአብሔር ቸርነት በህይወት አለው እንደ እነሱ ቢሆን ሞቼ ነበር :: የድሮ ጎረቤቶቼን እንደ መላእክት እግዚአብሔር ሰጠኝ ይኸው እስከ ዛሬ በህይወት አለው :: ከባድ ነው ያማል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ::
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን እህቴ!!!!አንቺም በርቺ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል !!!!
@kewunkassa
@kewunkassa Месяц назад
Amen hetea eneam endanch ngn
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 Месяц назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር አንቺን ወደዚህ ሚዲያ ለብዙ እናቶች አስተማሪ ሊያረግሽ ነው በእምነትሽ ፈተናውን ትወጫለሽ ጌታ ታሪክ ቀያሪ ነው ያቺንም እንባ ወደ ደስታ ይቀይርልሽ እህትሽም የምትሰማ ይህን የምታይ ከሆነ እባክሽ ክርስቲያን ከሆንሽ በምታምኚው አምላክ ስለ አኛ ብሎ በሞተልን አምላክ የእህትሸን እንባ አብሽ ክፋት ጥሩ አይደለም ወልደሻል የልጅ ልጅ አይተሻል የልጅን ስሜት ታቂዋለሽ ማንም እናት በልጇ አትፈተን እውነት አታሳዝንሽም እህትሽ የናትሽ ልጅ እንዲ ስታለቅስ ስንቱ ባዕድ አዘነላት አለቀሰላት ግዴለሽም የኔ እህት ጥሩ ሰርተሽ አታበላሺ ወስደሸ በማሳደግሽ በእውነት አመሠግንሻለሁ🙏እንደው ሳታውቅ አስቀይማሽም ከሆነ ይቅርታ አድርጊላት እና ልጆቿን አገናኛት ስለ እግዚአብሔር ብለሽ. ዶኪማስቤት ከልጇ ጋር የተገኘች ድንግል ማርያም በመሀከላችው ያለውን ችግር ወደ ፍቅር ትቀይርላችው የራሄልን እንባ የሰማ አምላክ እንባሽን ተቀብሎ በደስታ በምስራች እንድናይሽ ይርዳን🙏በርቺ በእምነትሽ ጠንክሪ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው!!!! እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል!!!!!
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Месяц назад
@@SamrawitMusa እውነት ነው አይቀርም አይዞሽ ፈተና ነው ከፈተና በኃላ ምስራች አለ አታልቅሽ አትዘኚ መታመም አለ ደስታ ሳይታይ በጣም ነው ውስጤ የገባሽው በኔ በደካማዋ አንደበት እፀልይሻለሁ ከፊትሽ ብዙ ደስታዎች አሉ እና በርቺ እመቤቴ ኪዳነምህረት ቋጠሮሽን ትፍታልሽ እንባሽን ታብስልሽ🙏
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Месяц назад
You are so strong with this life ups and down
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Месяц назад
የሚታመን ልብ የሚጣልበት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! አንቺ እራስሽን ጠብቀሽ ጤናሽን እንዲሁ ጎበዝ ሁኚ እግዚአብሔር አይጥልም በተጨማሪም ልጅ ነኝ የምትል እውነት እሷ ከሆነች ኒና የፃፈችውን አየሁት ቆንጆ የልብን ስብራት የሚጠግን እግዚአብሔር ብቻ ነው አንቺ እንዳሰብሽው አልሆነም አታልቅሽ ምን ያስለቅስሻል እናቱ የሞተችበት እና ውሃ ልትቀዳ የሄደችበትም ልጅ እኩል ያለቅሳል በይ ንስሃ ግቢ ተመለሽ ኑሮሽን ኑሪ ደህና ነን ብላ ፅፋለች ልጅሽ ለእህትሽ የእናትሽ ልጅ ነች ለአፈር የሰጠሽ መሰለሽ እንዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ በይ አታልቅሽባቸው ጥሩ አይደለም ተይ ይቅርብሽ ማልቀስሽን አቁሚ ዋናው ጤንነትሽ ነው ፈረንጅ ሃገር አብረውሽ አይኖሩም በ16 ዓመት እራሳቸውን ችለው ከቤት ይወጣሉ ተያቸው ይኑሩበት ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ብዙ ይቅር የተባለ ይቅር ይላል ሁሉንም ይቅርታ ጠይቂአቸው የበደሉሽን ይቅር በይ ልጆች የወላጅን እንቅስቃሴ ይከታተላሉ ጠብ የምትዘሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እውነትን ተነጋገሩ በህግ እንዳያስጠይቁሽ ተጠንቀቂ ተይው መፍትሄ ያለው እግዚአብሔር ጋ ብቻ ነው ፀልይ በርቺ አለ የሚሰማ የሚያይ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ምንም አትሆኚም አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውም ለሴት ልጆቹ ይራራል
@seble.......160
@seble.......160 Месяц назад
አይዞሽ እግዚአብሔርን እስከመጨረሻው የያዘ መልስ አለው እመቤታችን አትተውሽም አትዘኚ ለሷ ተይው
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እሺ
@ericasimms
@ericasimms Месяц назад
የኔናት አይዞሽ ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥሽ
@ezanakarnasa7523
@ezanakarnasa7523 Месяц назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አንድ ቀን 🙏
@sfdfstrh9410
@sfdfstrh9410 Месяц назад
እመቤቴ መጨረሻውን ታሳምርልሽ አሜን።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Месяц назад
የኢትዮጵያ ህዝብ 60% ክፍ ነው. እግዚአብሔር ግን ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ. ወደ 20 ምናምን አመት ሲሆናቸው እናቴ ብለው ይፈልጉሻል አይዞሽ. ወንዶች በሴት ላይ ግፍ የምትሰሩ ግን ፍርድን ታገኙታላችሁ.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Месяц назад
ባላ ሳይሆን እህቷ ነች ነግሩን ምስቅልቅል ያደረጉት
@tsehaygetachew8439
@tsehaygetachew8439 Месяц назад
100%እንጂ
@rahelbeyene9815
@rahelbeyene9815 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ታሪክ ትቀይራለች እንባሽ በደስታ ይቀየራል በቅርብ ቀን እንባሽ ይታበሳል ለህትሽም የርራሔ ልብ ይስጣት ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያን ወገኖች አሉ ያገናኙሻል።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 Месяц назад
ያማል ፈጣሪ ይርዳሽ
@Mayakiya1
@Mayakiya1 Месяц назад
ልጆቹ ሰዉዬዉን ያለምክንያት አይደለም የጠሉት አይዞሽ አንቺ የበለጠዉን ይዘሻል የምታመልክዉ አምላክ ይርዳሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Месяц назад
​@Nina-sl9ssDear Nina thank you for the detail info, no matter what a mother is a mother, as ethiopian culture at least do your best to make her calm down. In short What she said is, she Missed you a lot!!!! You will understand her when you have a baby. I wish you all best
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Месяц назад
ወደድሽም ጠላሽም እነሱ መሃል የሆነ ነገር አለ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
በጭራሽ!!!!!!
@amytk6095
@amytk6095 Месяц назад
@@SamrawitMusaእና ያጣላቸው ነገር ምን ያህል ከባድ ቢሆን ነው በአጭር ጊዜ ከሷ ቤት የወጣው። there is sth you don’t know for sure.
@hanaassefa7693
@hanaassefa7693 Месяц назад
አይዞሽ እግዛብሄር ይርዳሽ
@rahelmoges5460
@rahelmoges5460 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይፈርድልሻል እህትሽ ግን ልብ ይስጣት
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah Месяц назад
አይ የኢትዮ ወንዶች አንድ እርምጃ እንዲራመድ በዋህነት ከፈቀድን የማንወጣው መከራውስጥ ከተውን እራሣቸውን አይተው የማያውቁት ደረጃላይ ያስቀምጣሉ ፈጣሪ ይፍረድበት
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አይቀርም
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f Месяц назад
በሁለቱ መሀከል ነገር ያለ ይመስላል 😅😮
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
የለም
@saratessema2393
@saratessema2393 Месяц назад
ባልዋን ትፈልገው ይሆናል አይታወቅም
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Месяц назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ያዉቅበታል❤❤❤
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Месяц назад
እመብረአን ትርዳሽ አይዞሽ ከልጆችሽ ጋር እግዚአብሔር ያገናኝሽ🙏
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Месяц назад
አይዞሽ እመብረአን ትርዳሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Месяц назад
እግዚአብሔር ልጆችሽን ባሉበት ይጠብቅልሽ እኅትሽም ባልሽም የስራቸዉን ይስጣቸዉ ባልሽም በአንች ምክንያት ቀን ወጣለት ልጆችሽን አሳጣሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 19 дней назад
አይ ይቺ የምታሳዝን እናት ከልጆቿም ከባሏም ያልሆነች አሳዛኝ ታሪክ እግዚአብሔር ይርዳሽ !!!
@mesafint44
@mesafint44 Месяц назад
አይዞሽ ልጆችሽ አስራ ስምንት አመት ሲሞላቸው በራሳቸው የመወሰን ሙሉ መብት ስለሚኖራቸው እናታችን የት ነሽ ማለታቸው አይቀርም እስከዚያው ጠንከር በይ እራስሽን ጠብቂ
@genetabebe9017
@genetabebe9017 Месяц назад
እናት ግን ከምን ከምን ነው የተሰራችው? አንቺ ግን አይዞሽ ውሉን ልታገኝው ትንሽ ቀርቶሻል ግፍ ቢል 2አመት ልጆችሽ ነጻ ይወጣሉ አንቺም ሰላም ትሆኛለሽ አይዞሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Месяц назад
ባልስ ባዳ ነዉ ምነዉ እኀቷ የእናቷ ልጅ ጨከንሽባት 😥😥😥እሷ ዕድሜ ልኳን አልቅሳብሽ ምን ልትጠቀሚ ሰዉን ባትፈሪ እግዚአብሔር ፍሪ እናቴ ወልደሽ አይተሽዋል የልጅን ነገር እኔ ሳልወልድ የእናትነት ፍቅር ያስለቅሰኛል አሁንም አለቀስኩበሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ስላስለቀስኩሽ ይቅርታ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Месяц назад
@@SamrawitMusa አረ ምንም ይቅቅታ አያስብል እኀቴ ምን አጠፋሽና
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ የነ ምኞት ፈጣር ከልጆሽ ያገናኝሽ 🙏🙏
@tigistmulugeta3905
@tigistmulugeta3905 Месяц назад
አይዞሽ የኔ እህት
@helenweldegiyorgis397
@helenweldegiyorgis397 Месяц назад
የኔ ጨዋ ጨዋነትሸ በንግግርሸ ያሰታውቃልፀ!!ፈጣሪ አይጥልሸም አይዞሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው
@hiwot2010
@hiwot2010 Месяц назад
Ayzoshe Eihete, your pain is enormous. One day they will understand your truth.
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Месяц назад
​@@SamrawitMusa አይዞሽ እህቴ በጣም አዝኛለሁ ቀን ያልፋል
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 Месяц назад
God is good 💝🙏🏽💝 Be strong 👏👏
@fantahuneteferie7650
@fantahuneteferie7650 Месяц назад
እህቴ አግዚያብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ድንግል ማርያም ካንቺጋ ነች::
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 Месяц назад
አይዞሺ እመቤቴ ያስብሺውን ሁሉ ታሳካልሺ አንቼ ጀግና ነሺ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን!!!
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Месяц назад
በጣም ከልክ ያለፈ እራስ መስጠት ዋጋ ያስከፍላል ለግፈኞች ሰራስ ወዳዶች በር ይከፍታል።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ተፈጥሮ
@merongetahun753
@merongetahun753 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ: ልጆቹ ጥሩ እድሜ ላይ ናቸው ያሉት: ሆነም ቀረ ወላጆቻቸውን በቅርቡ መፈለጋቸው አይቀርም።
@woldesenbetmartha484
@woldesenbetmartha484 Месяц назад
አይዞሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል መቼም ቢሆን እናታቸውን አይረሱም ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፍሽውን ትካሻለሽ አይዞሽ የያዝሽያት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አሜን!!!!
@user-fo8ed4vl5b
@user-fo8ed4vl5b Месяц назад
ባልሽ እና እህትሽ የሆነ ጉዳይ አላቸው
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
በጭራሽ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Месяц назад
አይዞሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አመሰግናለው
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Месяц назад
አይዞሽ ማርያምን ታገኛቸዋለሽ በጣም ደስስስ ብሎሽ ትኖሪያለሽ እግዚአብሔር ለሚወደው እዮብን እስፈትኖት የለ ?? ታያለሽ ማርያምን ደስ ይልሻል እናያለ እግዚአብሔር ያድርግልሽ
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው!!!!!
@user-lx5ui7te1d
@user-lx5ui7te1d Месяц назад
I’m sorry what happened to you please take care of yourself God be with you my prayers with you ❤
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Месяц назад
አይዞሽ የኔ እመቤቴ ሁሉም ያልፋል እራስሽን ጠብቂ ባልሽን ተይው ክፉ ሰው ነው እህትሽ ምን ሆና ነው የዚህን ያህል የጨከንችው ልጆችሽ ሲያድጉ እራሳቸውን ሲያውቁ እናታቸውን እንደሚፈልጉ አታቅም እንዴ??? ልጃቹንስ የእናት ፍቅር አሳጥታ ማሳደግ ሀጢያትስ ወንጀልስ አይሆንባትም??? በጣም አሳዛኝ ልብ የሚነካ ታሪክ።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
እግዛብሄር ይፍረድልኝ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Месяц назад
​@@SamrawitMusaእግዚአብሔር ይፈርዳል አንቺ ትግስተኛ ሁኚ ሁሉም ያልፋል። እመብርሃን እምባሽን ታብስልሽ።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው!!!!!!!
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 Месяц назад
አቤቱ ጌታሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ምንድ ነው ጉዱአሁን ጠቀም ናቸው ይሉ ይሆን ይህንን የሚያረጉ ቤተሰቦች ነገ እኮ እግዚአብሔር ፊት መቆም ያለ አይመስላቸውም እናትና ልጅ ማለያየት ምን የሚሉት ጉድ ነው ?የሰውልጅ የክፋት ጥግ እግዚአብሔር የሥራቹሁ በአደባባይ ይክፈላት
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
አይቀርም
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 Месяц назад
እስከመጨረሻ በፅሞና ሰማሁት አላህ ልጆችሽን በሰላም እቅፍሽ ይመልስልሽ ግን አንች ያልታየሽ እህትሽን የታያት የባለቤትሽ ሁኔታ ተረድታ በመካከላችሁ ያለውን ህውከት አውቀው ኮፊውዝድ እንዳይሆኑ ብሆንስ ልጆቹ ትኩረታቸው ት/ም ብቻ ላይ እንድሆን አስባ ዮሆን አየ አሰብኩ ለምን የእናት እህት እናት ማለት ነች 😭 ይከብዳል አንችም ያለሽበት ከባድ ነው ከአንች የታየኝ ግን በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ በጣምም ቆንጂየ ወጣት ነገን የተሻለ በብርታት እንደምትራመጂ እርግጠኛ ነኝ አታሳፍሪኝም 👍
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa Месяц назад
ከልብ አመሰግናለው!!!!!!!
@user-mf1kt2qm3d
@user-mf1kt2qm3d Месяц назад
አይዞሽ ዉዴ ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ አይዞሽ እመቤቴ አለችልሽ ተስፋ አትቁረጪ
Далее
What Should Be Next? 👀🤯
00:56
Просмотров 8 млн