Тёмный

ምድረ ሸቃላ የማዳምን ትራፊ እየበላቹ በትንሸ ደሞዝ እየሰራቹ ብላ አረብ አገር ያለነውን ለናቀችው ሰገጤ መልሰ እየሰጠው እየሳቅን እንማማር 

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Просмотров 39 тыс.
50% 1

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Игры

Опубликовано:

 

7 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 846   
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
የእርጎ ዝንብ ነሽ አንቺ እባክሽ አንቺ እራስሽ ሸቃላ ሁነሽ ሸቃላ ትያለሽ አይደል ኧረ በሳቅ እምታወሪው አጣሽ አይደል ይሄ የቅናት ምልክት ነው እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያየ ዙሮ መግቢያ ለዘላለም ከፍ ከፍ በይልኝ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-mq6pi5eu7c
@user-mq6pi5eu7c 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
ለአፋችን ጠባቂ አዘጋጅልን አምላክ ሆይ 😥
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 года назад
እንዳትናገርይ ይዝጋሽ ነው እንድየ አደበታች መቆጣጠር ነው ያለብን
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
@@user-nr3sy9yy3mእንደሱ ማለቴ አደለም እህቴ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
ይቺ ባለጌ ላፉ ለከት የሊላላት
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
@@adamcell5290 ልቦና ይስጣት ፈጣሪ😥
@mkbtd1309
@mkbtd1309 2 года назад
Woyineeee ichi gagama anadedechi ufufu
@zellitube
@zellitube 2 года назад
ኢትዮጵያዬ ኑሪ ለዘላለም የጠላሺ ይጠላ የደፈረሺ ይውደም💚💛❤️
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 2 года назад
የቅናት መንፈስ ነው ከዘር በሽተኞች አንዷ ናት ፡፡ እኛቤሩቶችማ ጀግኖች ነን ዝናብ ዘንቦ እስኪአባራ ምንም ሳይሰማን አንድነታችንን ላለም አሳይተናል 💚💛♥️👍
@user-mq6pi5eu7c
@user-mq6pi5eu7c 23 дня назад
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jd7mg6fe9n
@user-jd7mg6fe9n 2 года назад
💚💛❤🇱🇧 👈ቤሩትዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 💚💛❤🙏
@sorayatiruset5653
@sorayatiruset5653 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-pg7iu9rs9p
@user-pg7iu9rs9p 2 года назад
Abo. Endat. Ylwen. Ybezalen.ende.agale achaw. Lekochen. Ysat. Asadabi. Nat
@tigisitkonjo5884
@tigisitkonjo5884 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤❤
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
አሚን😍😍😚😚😚😘😘😘😘
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Amen Amen amen
@alberbaysari881
@alberbaysari881 2 года назад
ስላም አብርሽ ወንድማችን ድል ለኢትዮጵያ አገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@medi9725
@medi9725 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@rabe3cell713
@rabe3cell713 2 года назад
ሰላም፡አብርሸ፡ወንድኘማችን፡ድልለአሐተሰዮጵያአገራቾንይህችዉሻበለት
@user-mq6pi5eu7c
@user-mq6pi5eu7c 23 дня назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️💪💪💪💪
@user-mq6pi5eu7c
@user-mq6pi5eu7c 23 дня назад
💪💪💪💪💪♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Год назад
አብርሽ አንተ ከዘራኝናት የፀደክ ሰዉ ናህ አብርሽ የምር አንተ ምርጥ ሰዉ ናህ አብርሽ ይመችህ
@maramarya2235
@maramarya2235 2 года назад
እዉነትም ምድረ ሰገጤ ስግጥግጥ ሆ ጌታ ሆይ አንተዉ ጠብቅልን ሀገራችንን ሀገር ከሌለ ክልልም የለመ ስንቱን እናሰልጥን አብርሽ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤🙌🙌🙏🙇
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@kreemakram3226
@kreemakram3226 Год назад
ቤሩት እናት ኢትዮዹያ ነች የኔ ውድ ናፍቃኛለች ከዱባይ በምን ይገናኛል ነፃነቱ እራሱ ፍቅር ነው
@AaAa-ov8qf
@AaAa-ov8qf 2 года назад
እናመሰግናለን አብርሽዬ ልክ ልካን ነገርካት
@sablasabla260
@sablasabla260 2 года назад
ወይ ወይ ቤሩት እናት አለም ቤሩት ሁለተኛ አገሬ ናት ከቤሩት ከወጣው 15 አመት ሆኖኛል እስከሀሁን ቤሩት ዉስጤ ናት
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 2 года назад
Abirshi yena 1ga nurilin💚💛❤ethiopiaya lezelalem tinur 💚💛❤💯
@taughtprohdgc19
@taughtprohdgc19 Год назад
እውነት ነው አብርሽ ቤሩት ትለያለች ፈጣሪ የድሮውን ዘመን ይመልስልን ክፉ አይንካት ❤
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 года назад
የሞተ ውሻ ከሷ ይሻላል ደሞ ቤሩት ሌባኖስ ምርጥ አገር ነው እኔ እንዳገሬ ነበር ብዙውን የመልካ ምድር አቀማመጥ ከኢትዮጵያ ጋር እያመሳሰልኩ እኛ አገር እንዲህ ቢሆን ብዬ እመኝ ነበር ብርዱ እና ገንዘቡ ስለሚያንስ ነው ወደዛ ያልተመለስኩት
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 года назад
አብርሽየየ ወድሜ ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ደና ነኝ እናመሠግናለን በርታልን በፊጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን ፍትህ ለእስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን 🌹🌹🌹💚💛❤️
@wudalemwudalemgtenet3916
@wudalemwudalemgtenet3916 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች ቤሩት ሁሉትኛ ቤታቺን ነቸ የእርጎ ዝንብ ነሸ ፈጣሪ ወደራስሺ ይመልሠሸ
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v 2 года назад
ትክክል ሊባኖስ ማለት ቅድስት ሀገር ናት።ሲቀጥል ነፃነቱዋ ብቻ ምርጥ ሀገር ነች ለሰው ያላቸው ክብር ህዝቦቹዋ ምርጦች ናቸው እና ልክ ነህ ብዙዎቹ አሜሪካ አውሮፖ እዲወጡ እድሉን አግተዋል ይሄ የሚያመለክተው የህጋቸው ጥሩነት ነው
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 2 года назад
አገርን መደገፍ ከአገር ጎን መቆም ፖለቲካ ነው ማትረቢ ጀዝባ ቤሩቶች አንበሶች ዱባይ እንደግመዋለን ኢትዮጵያዬ ከፍ በይልን
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 года назад
አሜን አሜን አሜ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች
@samirahmohammed606
@samirahmohammed606 2 года назад
እምዬ ኢትዮጲያ አላህ የጠብቅሽ ከነ ብርቅዬ ህዝቦችሽ የአረህማን ታእምር የበዛብሽ ሀገሬ አንቺኮ ልዩ ነሽ 🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🌹🌹🌹☝
@sisi3783
@sisi3783 2 года назад
ቤሩትን የመሰለ የትም የለም ከኢትዮጵያ ቀጥላ ሁለተኛ አገሬናት 9 አመት ኑሬባታለው እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድልን። ቤሩትም ያለው ነገር ይከንዳል አሁን💚💛❤🇪🇹🙏🇱🇧❤
@tube6290
@tube6290 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ 🇱🇧💪🙏
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
አሚን ☝😍😍😍😘😘😘😚😚😚
@helanhelan50
@helanhelan50 2 года назад
አብርሺየ ሰላማችሁ ይብዛ ቤሩትበጣም የምወዳት አገርናት 3 አመት ሰረቸበታለሁ በተለው በእሸት ቀን በቆሎ ሲገዛልኘ ሀገሬ ያለሁ ነው የሚመስለኘ በጣም ደስ ይል ነበር ይችን ተዋት ደነዝ በላት 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mimek5733
@mimek5733 2 года назад
ኢቲዮጲያዬ ሰላምሽ ብዝትብዝ ይበልልኝ እናት ሃገሬ እምዬ ሃገሬ የጠላሽ ይጠላ የተናቀነው የናቀሽ ከፍ ብሎ ይውለብለብ ባዴራሽ የቤሩትንም ሰላም መልስልን አምላካችን ቤሩት የምንወዳት ምርጥ ሁለተኛ ሃገራችን ናትና ፈጣሪ አስባት. አሜንንንን !
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@user-dj8hu5xm7n
@user-dj8hu5xm7n 2 года назад
ሸቃላነት ክብር ነው ከብት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ዛሬ አንደኛ 😜💃🏿💃🏿🏋️‍♂️ ድል ሽንፈትን ለማይወዱት ኢትዮጵያውያን 💪🏿✊🏽️✊🏽️ድል ለሀበሾቹ 💪🏿💪🏿
@martac3910
@martac3910 2 года назад
የኔቅምምግንሁሊሳይሽደሲሲሲሲይለኝልአግኝሻለውበሂድክበትየኔጅግና
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@martac3910 የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🏿
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አንቺ ዘዋሪ የማቴጅበት የለ እንኳን አብርሽ ቤት ስምሽ የሆነ የሀገር ስም ነዉ እና ብዙ ቦታ አይሻለሁ
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 2 года назад
አብርሽዬ ዝም ብላቸው እነኝህን ዝሆን የሆኑ ሰዎችን እኛ እንወድሃል ዱባይ ከሆነች መጋጭላዋን ነው እምልልህ የት አባቷ ሰፈር ናት ብቻ ልወቀው
@samirahmohammed606
@samirahmohammed606 2 года назад
ብሮ ሠብ አደረኩህ ድንቅ ወንድማችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹🇧🇴🌹🌹🌹
@tsigeahabte7751
@tsigeahabte7751 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ልክነህ ቤሩት ዛሬ እዲህ መውደቅዋ ያሳዝናል ቤሩት ገዳሜ የተባለላት ሀገረ ናት ለኔም ሁለተኛ ሀገሬ ናት አይዞአቹ በርቱ ለእህታችን ማስተዋሉን ያድላት ስራ ክቡር ነው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤
@destasalalee478
@destasalalee478 2 года назад
ኢትዮጵያ ል ዛላለም ሰላም ፍቅር የበዛለሽ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ ኢትዮጵያ ድል ደስ ብሎኛል ግን የስደተኞች ጉደይ ሊረሰ አይገባም
@gafat
@gafat 2 года назад
አብርሽየ ዱባይ ላይ ብዙ ዘረኞች አሉ የዚያን ያህል ደግሞ ብዙ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን አለን ለማታውቁ ዱባይ ላይ ምንም አይነት ሰላማዊ ሰልፍ አይፈቀድም በህግ ክልክል ነው እንደዛ ባይሆን እኛ ወጥተን ቤሩቶችን እንቀላቀል ነበር
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 года назад
እማ ኢቶቢየ ዞሮ መግቢየ ኑሪልኚ ዘላለም እይችን ተዋት እወቁኚ ደብቁኝ ይህን ያመጣል ድሀ ብር ቲያገኚ መቋፀራ ያጣል ያላዩ ልጂ ሆና ነዉ እለፋት ደስት ላላችሁ አብርሺየ ኢቶቢያ ትቅደም ፀላቷ ይዉደም የስደት ደህና የለዉም ፈጣሪ ይቅር ይበለን ♥♥♥ጸ
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
Every people Ethiopian jesus love you all pray every day 🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹I love you so much Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹thank you so much brother
@amenaajman6859
@amenaajman6859 2 года назад
ትክክል አብርሽ አኔ ያለሁት ድባይ ነኝ እቺ የሆነች ሠገጤ ነች እኔ ኢትዬጵያ እያለሁ ነው ቤሩት ብዙ አህቶቻችን ሄደው ሠርተው ቤተሠብን አራሣቸውን ለውጠዋል አሁንም ቢሆን የትም አረብ ሐገር ያለነው ሠርተን አላሀምድሊላ እየተጠቀምን ነው እቺ እምትናገረውን የማታውቅ ሠገጤ ናት
@kelemtube
@kelemtube 2 года назад
አብርሽ ሰላምህይብዛ እግዚአብሔር በጥበቡ ህዝብና ሀገራችንን ይጠብቅልን እምዬ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር በችግርውስጥ ሆነንም ጀግኖች ነን ታጋሾችነን እግዚያብሔር ይመስገን
@simesima3954
@simesima3954 2 года назад
WOW hagere Ethiopia le zelalem tinur 🇪🇹💯🇪🇹💯🇪🇹💕🇪🇹💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 2 года назад
ወይ ጉድ እሷ የመንግስት። ሠራተኛ ሆናነው መሀይብ ናት ያአርብ ሀገር ሴት የሚነካ ይድፉው።አብሽሩ አብርሽ። ሲደክማት ትተው አለች
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
ቤሩት በጣም ምወዳት አገር
@Best-wn1sz
@Best-wn1sz 2 года назад
ሰላም ወንድሜ ዘር የገበሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አዎ ሸቃላ ነኝ ሰራ ክብር ነው ። ወራኛ በላት እች ክፌታፊ እች ሙጀላም
@user-rt6fe5jn3n
@user-rt6fe5jn3n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርርርርርር 💚💛💖💪 በእውነት በጣም ያስጠላል እስኪ አርፈን ስራችንን እንስራ በ ኢትዮጵያን ፖስፖርት ወተን ተው ተው እፍፍፍ
@saadaimam8862
@saadaimam8862 2 года назад
ልብ ያለው ልብ ይላል ልብ የለለው አላህ ይመልስላቸው እማማ ኢትዮጲያ ለኝ ለምንወዳት ትኑረልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪ለዘላለም ትኑር እኔ ላች ሟች ነኝ በአገር በዲን በሚስት ዲረዲር የለም ።🇪🇹💪🌹
@nicenasw3239
@nicenasw3239 2 года назад
እች ንፊጠኛ ነች ዝንብ የሆነች ነገር በሀገራችን ላይ ቀልድ የለም የጁታ ቡቹላ ትሆናለች
@bezaasam7684
@bezaasam7684 2 года назад
አቦ ክበርልን አብርሽ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪ኧረ ደሞ ለሳኡዲ እስረኞች ፍትህ ኡኡኡ😭😭😭😭😭
@user-mi5rz1nr9l
@user-mi5rz1nr9l 2 года назад
አህለን አብርሽ ምርጥ ሰው የሻቃላ ትርጉሙን እና የባድራ ትርጉሙን ሳታውቅ ትተረተራለች ትክክል ነህ የኔምጎደኛ ዱባይ ገብታለች ቢሩት ምርጥ ሀገር ነበረች
@umsami9582
@umsami9582 2 года назад
እብችዬ የኔአባመላ የጠላህይጠላ ያከበረህይክበር ሀገሬአሽንፋለች
@bettylove9869
@bettylove9869 2 года назад
Lekenake yasedate bro nurelene
@user-xv2if4yw6c
@user-xv2if4yw6c Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቤሩት ሁለተኛ አገሬ ነች
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 года назад
አብርሼ የኛ ውድ ወንድማችን የምንወድህ በምክንያት ነው እኔ ኩዌት 8 አመት አንድ ቤት ሸቅያለው አጋጣሚውን አግቼ አውሮፓ ብገባም የአረብ ሀገር ትዝታዬ ከውስጤ አልጠፋም ዛሬም ይናፍቀኛል ።እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልኝ ።
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 года назад
ደስ ይላል ለኛም በቃ ይበለንያረብ 8አመት ሳኡድ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 года назад
@@fatmahusan3555 አይዞን ሁሉም በግዜው ይሆናል ዋናው ጤና ነው እህት አለሜ አይዞን እናት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u 2 года назад
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን በእዉነት ታሳዝናለቺ እግዚአብሔር ልቦ ይስጣት
@user-rt6vr6zf3n
@user-rt6vr6zf3n 2 года назад
ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋት ድጋይ እራስ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@gabanishayalo7337
@gabanishayalo7337 2 года назад
Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧🙏
@user-oo8qd4vg7r
@user-oo8qd4vg7r 8 месяцев назад
Tebarek.wendme.yega.astewayi.dedebochin.tewachew.💚💛❤️👍
@user-ql3jp9fn5r
@user-ql3jp9fn5r 2 года назад
አጀቱሀ ይሸቀል ክብርነው ሸቃላ ከብት መሆኑሀ ነው እጂ እኔ ማነኝ አትልም በቅድሚያ
@zawudineshmijena3072
@zawudineshmijena3072 7 месяцев назад
Beruti very good
@firiottolcha1099
@firiottolcha1099 2 года назад
Ante belege sewu atesdebi ante zeregna Ethiopia I love you so green yellow red becha machemi alwidemi
@wubalemtadesse1473
@wubalemtadesse1473 2 года назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው እንጂ ሌለ ምን ይባላል ለነኝ ጥገበኞች አብርሽ አንተ ብቻ ኑርልን ሁል ግዜ ጥሩ ሰው በአምላክ ስም ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ ይባርክ ወንድማ
@kalkidanalemayehu2689
@kalkidanalemayehu2689 2 года назад
ይች ደንዝ እኛ ቤሩቶች ፍቅር ነን
@zdhabeshatube1564
@zdhabeshatube1564 2 года назад
ባዶ ጭንቅላት አስተሳሰብሽ ሲለካ 0 ነዉ ዛሬ ሌላ ቦታ ብኖርም ቤሩት የዛሬን አያርገዉና ኖሬባታለሁ ከማዉራትሽ በፊት ስለምታወሪዉ ነገር አስተዉይ!! ጥሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤ክፉሽን ያርቀዉ ፈጣሪ ሰላምሽን ያቅርበዉ🙏
@kassaa.d8650
@kassaa.d8650 2 года назад
ሠለም ይብዛላቹ ዬእምዬ ወደጆች አብርሽ እናማሰግነሌን በርታ
@adismikenen3090
@adismikenen3090 2 года назад
አቢርሽ፡እኔ፡በዬወተ፡የተድሰቱኪቤት፡እዉዲነሁ፡በጣም፡በጣም፡ዴስ፡ያለኝ፡እቶጰያ፡ዘላላም፡ትኑረ፡አገረኪቢረ፡ኩራተ፡እሙዬ፡እቶጰዬ፡💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍
@mihretteshager3255
@mihretteshager3255 2 года назад
Tewat abirshiye wonidimachin 💚💛❤️
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk 2 года назад
አብርሺ ያአማረባት መስሏት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@xsprxlink760
@xsprxlink760 2 года назад
ወይ ምን አይነት ጊዜ ነው ይች ደሞ እራሶ ሸቃላ አይደለች አትስሟት ለዩትቢ ብር እያሉ ሰው ከሰው ጋር ያጋጫሉ 🇪🇹🇪🇹😥😥😥እግዚአብሔር ሰላም ያንጣልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@monaadris1151
@monaadris1151 2 года назад
አረ እዴት እደምወዳት ሁለተኛ አገሬ ነበረች ወጥቼ ይሄ አስጠይታ አገር ገባው
@user-zb4fn8rn3v
@user-zb4fn8rn3v 2 года назад
አብርሽዪ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣህ
@sorayatiruset5653
@sorayatiruset5653 2 года назад
ተዋቸዉ አብርሽየ ቅናት ነው ።የእዉነት በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ አኩርታችሁናል
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@selamwureta6170
@selamwureta6170 2 года назад
እማይ ethiopa ለዘለአለም ትኑረጠላአትሽ ይዉደም💚💛❤
@user-hs3sj3vk4z
@user-hs3sj3vk4z 2 года назад
ጎበዝ ወድማችን ቀጥል በስራሕ አድ ቀን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለኒሕ ሠገጤወች የሠው ሐገር ምን እደሆነ አልገባትም አድ ቀን ሐገራን ሠይጠሩ አች ጥቁር ሲላት ከመጣሽበት ተመለሽ ስትባል ይገባታን ያን ግዜ ያገሬ ልጆች ድረሱልኝ ትላለች በተረፍ ሠላም ጤና ለሁላችን 💚💛❤️
@yerosantube7895
@yerosantube7895 2 года назад
I love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia
@tizitayefatarilijtizitayef4178
@tizitayefatarilijtizitayef4178 2 года назад
Lebona yistat Selam Le Ethiopia 🇪🇹❤️ Ethiopia 🇪🇹❤️ Ethiopia 🇪🇹❤️💋
@user-wo6ti7dy3c
@user-wo6ti7dy3c 2 года назад
ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Год назад
አብርሽየ ፈጣሪ ይስጥህ ኑርልን መልሱን ሰተሃታል
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 2 года назад
አለህ ሀገረችን ሰለም የርግልን እበከቹ ድምጸቹን አሰሙ ለተረሱት የሰውዲ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ለህት ወንድሞቸችን
@zainabsaeed4170
@zainabsaeed4170 2 года назад
የኔ ልዩ ወንድም ሥወድኸ ጀግና ነኸ
@dinkeatimo673
@dinkeatimo673 2 года назад
Achii ahyaaa dedeeb Egzbeher yimsgen Enkuwaan meblaaw lenaataa sew iyrdaan new menenorew
@nicenasw3239
@nicenasw3239 2 года назад
አብርሽ ያረት ሱኡዲዎች በፈቀዱልን እና ኤኛም በወጣን ደስ ይለኝ ነበር እች ዝፊጥ የሆነች
@lemlem690
@lemlem690 Год назад
በትክክል
@Tube-fl7co
@Tube-fl7co 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዪ ወገኖች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@agrshaalj1390
@agrshaalj1390 2 года назад
እፍፍፍፍፍ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
😢😢😢😢😢
@marthamarita7499
@marthamarita7499 Год назад
ይች ሰገጤ ሸቃላ አላለችም ሰነቃችን ለኛ ክብራች ነው አረጔ ቢጫ ቀይ ቀለማት መመኪያችን
@belayneshambaye3438
@belayneshambaye3438 2 года назад
E / r yetbkehi yeni wede 🙏🙏😍🥰❣❣ lenatem lebuna yetacehu 😭😭
@aizizanowroaiziza3097
@aizizanowroaiziza3097 2 года назад
ይችን ልጅ ውይ ስጠላት አላህ የስራሽን ይስጥሽ በሽታ ናት ውነትም የዝንብ አየር ማርፍያ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
ወለሄ ቡሩቶቾ በጠሞ ጀገነነቾ መሸአለህ በጠሞ አስኩርአተቸነል ደግሞ ነፁነት አለህቾ እኙ ሰዎድወቾ ሞስግንነን ወንድም አብርሽዩ በረተልን 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷።እሱሄ ጁንታ ነት ጁንታወ 🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 года назад
ወይ ቤሩትዬ ከአረብ አገር ሙሉ ነፃነት ያለበት ያማረንን በልተን ያማረንን ለብሰን አንቺ ሰገጤ እውነትም አብርሽ ስግጥግጥ ናት እና አሀን ያለውት ሪያድ ነው ግን እደ ቤሩት ነፃነት የለም ይቺ የሆነች ዘጭ እቦጭ
@hanah9895
@hanah9895 2 года назад
Woww 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹💘💘💘💘🌹🌹🌹የቡዳ መዳኒት ነው ዑኮ ብትክክል ነው
@kedesaq7521
@kedesaq7521 2 года назад
ሸቃላ በሠው ሀገር በአገራችን የተከበርን ነን መጀመሪያ መስተዋል አጣች የአገር ሰላም እንለምን አርሽ ተናደክ ነው ገን ግእዝ የሚለው ብዙ ሚስጢር አለው
@masarattasifeye1251
@masarattasifeye1251 2 года назад
ልክ ልኳን ነገርካት አብርሽ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@serawitghebrewold4731
@serawitghebrewold4731 2 года назад
I love 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹♥ u are good men God bless u I'm here USA I miss Ethiopia
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 2 года назад
አብርሽዬ እንደምትላት ያችን ልቅ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ቢያውቅም አይጠነቀቅም አለማወቅ ነው የአገራችን ሰላም የሷም ሰላም ነበር ምን ይደረጋል ሰው በችንቅላቱ ማሰብ ትቷል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 2 года назад
ሰላም ነህልን ወንድማችን አወ የመዳም ሽቃና ነን ስራ ክብሩ ነው በልልኝ ልብ ይስጥሽ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@buzebuze4941
@buzebuze4941 Год назад
Abrsh berut betam mchu ager net
@degefechtedewos5155
@degefechtedewos5155 2 года назад
በትክክል ናው 🇪🇹🇱🇧💜💜
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 2 года назад
Wel come wandimee Abreshi barta wandimee 🇪🇹🇪🇹💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪👍👍👍👍😍😍😍😍l love you Ethiopia hagare ❤❤ Anchi sagaxe
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 года назад
አብርሺ የእኛ መልካም እንኳን ደና መጣክ❤💖አልገባትም መሰለ🤔😕
@lebleb3498
@lebleb3498 2 года назад
አብርሽ እንደዚ አይነቶቹን አታቅርብ አሁን በዚች ልንናደድ ነው የተመታች ጅል ፊት ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏 ፋትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ????????????????????????
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 года назад
ተዋት ወንድሜ እኛ ቤሩቶች ካፊር እየተባልን ሳይሆን በክብር ነው የምንሰራው ግን ማወቅ ያለብሽ ቤሩት ብቻ ሳይሆን ያገርሽን እና የቤተሰቦሽን ህይወት ወደ ሗላ ተመልሰሽ አስቢ እሽ እማ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቶቸ ሰብስክራይብ አርግኝ
@zinatmohamed8131
@zinatmohamed8131 2 года назад
እኔ እራሱ ሀገሬ እደሆኩነዉ የማስበዉ ቤሩት ሁለተኛ አገሬ ናት
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ልቦና ይሰጣችው ብቻ አብርሸዬ ጀግና ኢትዮጵያዊ💚💛❤ በረታ🙋እወዳታለሁ እመጣና አያታለሁ
@umabdolahtube5077
@umabdolahtube5077 2 года назад
Betame betame koshasha leje nate
@mohamaddandachi5779
@mohamaddandachi5779 2 года назад
ማን እንደ ቤሩትየ እወዳታለሁ ክፉዉንም ደጉዉንም እያሳለፍኩብሽ ነዉ ማንም አይገባዉም ሁለተኛ አገሬ ቤሩት ቤሩት 💘💘💘
Далее
ከባድ ውሳኔ 😳
18:24
Просмотров 203 тыс.
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
00:24
Просмотров 734 тыс.
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
ሸቃላ ጉድ መዳም 😂😂መጣችባት
1:04