Тёмный

ሠርክዓዲስ ሙሉ ፊልም ከኪያ ፊልም ዳይሬክተር SerkAddis full Ethiopian film 2021 

Sodere TV
Подписаться 779 тыс.
Просмотров 397 тыс.
50% 1

New Amharic film 2021
from Alazar Salelegn Kiya Film director

Развлечения

Опубликовано:

 

8 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 447   
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ይችን የምታነቡ ሁላ ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ👍🤲 ወቶ ከመቅረተ ይሰውረን የሰደት እህት ወድሞቼ🤲👍
@teletelephone1960
@teletelephone1960 3 года назад
Ameni ameni ameni ehta
@yetnayetmegaresa9048
@yetnayetmegaresa9048 3 года назад
Amen amen amen
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 года назад
የአገር ሰላም የናፈቀው 💚💛❤️🇪🇹
@yetnayetmegaresa9048
@yetnayetmegaresa9048 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢🙏
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 года назад
Selam le ethopia yhun
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 3 года назад
እፍፍፍፍፍ እኔ 😭😭😭😭😭💔💔🙏🙏🙏👏
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 года назад
😭😭💔💔🇪🇹🇪🇹
@Eyobs90
@Eyobs90 2 года назад
💟🙏
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 3 года назад
ውድ ያገሬ ልጆቺ እመብርሃን ወቶ ከመቅረት ትጠብቀን ለሞትቱም መግሰተ ሰማያት ያውርሳቸው
@fayzasas1607
@fayzasas1607 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
አሜን አሜን አሜን😔🙏
@halamimohamd707
@halamimohamd707 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vi7vt7vk1y
@user-vi7vt7vk1y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-bc2up1fm1q
@user-bc2up1fm1q 3 года назад
አሜን🙏
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 3 года назад
ማነው የኢትዮ ሰላም ደህንነት የናፈቅው ዘረኝነት ይውደም ዘረን ለአርሷደር ብለናል መቸ ነው ኢትዮ ሁሌም ሰው ይሞታል ፈጣሪ ይድረስላት ማነው እናቱ የናፈቀው እንደኔ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 3 года назад
ይሄ ቀጭን የፊልም ማጣፈጫ መሥሎ ሣይሆን ሆኖ እሚተዉን በተሠጦዉ የታጀበ ያልተወደሠ ምርጥ ተዋናይ በእዉነት ደራሢዉም ተዋናዮቹም ምርጦች ናቸዉ
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 года назад
በትዳር ውስጥ ሁኖመጨቃጨቅ ትርፉ ድህነት ነው የምትሉ ላይክ አርጉ?
@mulualemgetahun7599
@mulualemgetahun7599 3 года назад
ዋው! ድንቅ አተዋወን እና የሚገርም የፊልም ታሪክ ነው። በርቱ!!
@yonitaa953
@yonitaa953 3 года назад
የልጅቷን የትወና ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን 😍😍😍😍
@yordistube3715
@yordistube3715 3 года назад
Betam. 1ya nat👌🏽
@Im-in9tt
@Im-in9tt 3 года назад
Lijtua des tlalech....kiya film lay yeserachw nech
@daniman6140
@daniman6140 3 года назад
አሁን ገና ሀገርኛ ፊልም አየው ያለማጋነን አሪፍ ፊልም ነው ሠርክ አዲስ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
አይ እኛ ሰወች በሰላም የምንኖረውን ህይወት አጨማልቀነው እራስ ወዳዶች ሆንን እባካቹ የእውነት እንዋደድ እባካቹ ባልና ሚስቶች እንከባበር እባካቹ የእውነት እንፈቃቀር ብዙ አመት አኖርም እባካቹ መልካም እንሁን
@sharpclover2911
@sharpclover2911 3 года назад
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ሁሉም ላይ ይበልጥ መጨረሻ ላይ ቀለበት ሲያደርግላት ፊልም አይመስልም የምር የእውነት ነው የሚመስለው ጉበዝ በርቺ
@yordistube3715
@yordistube3715 3 года назад
ሀገርኛ የሆነ በጣም ደስ ይሚል ፊልም ነው👏🏽ልጅትዋን ግን አለማድንቅ አይቻልም👌🏽 she is talented and pretty.!! #1😍
@tub9960
@tub9960 3 года назад
የእኔም ሀሳብ ነው በጣም ደስ የሚል ሀገረኛ ፊልም ነው 🇪🇹😇💗💖
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 года назад
አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪዬ ሆይ ከክፉነገር ሁሉ ጠብቀን
@altudz4055
@altudz4055 3 года назад
ደስ ሲል ቤተሰቤን ሚያከብር ቤተሰቡን ማከብርለት ባል ይስጠኝ 😍
@biniyamaklilu3852
@biniyamaklilu3852 3 года назад
bezihu mastaweqiya mehonu new
@altudz4055
@altudz4055 3 года назад
@@biniyamaklilu3852 አዎ ምን አለበት ምኞቴን ብናገር
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 года назад
@@altudz4055 አሚን ይስጠን
@wwee5783
@wwee5783 3 года назад
እኔአገባሽአለሁ
@altudz4055
@altudz4055 3 года назад
@@wwee5783 🤣🤣🤣🤣 ይሻላል
@tuhvhi8376
@tuhvhi8376 3 года назад
እኔ የናፈቀኝ ቀን ቢኖር አሌክስ ወፍሮየማይበትቀንነው በጣም አድናቂውነኝ
@tarikukifle4828
@tarikukifle4828 3 года назад
Abit gifi
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 3 года назад
አይ ያሁን ጊዜ ፍቅር በፊልም ብቻ ነው ፈጣሪ ንፁ ፍቅርን ይስጠን !!!አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@blatenawu
@blatenawu 3 года назад
መች ሞከርሽው ወይም የተሳሳተ ቦታ ነው የወደቅሽው
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 3 года назад
@@blatenawu አወ ምርጫየ ልክ አልነበረም ሁሉም ሰው ምርጫውን ቢያውቅ አንጎዳም ነበር ብቻ ባሁን ሰአት ፍቅር የለም ምንላባት ከ10 አንድ ሊኖር ይችላል
@blatenawu
@blatenawu 3 года назад
@@user-yh4hk9pp7v ምን አልባት መንምኖ ሊሆን ይችላል እስቲ ከዚህ በፊት ያሳለፍሽው ህይወት ካለ ያንቺና ያልጁ ችግር መርማሪ በተልይ የተለያያችሁ ከሆነ። ምክንያቱን በደንብ እዪው
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 3 года назад
@@blatenawu እሽ ወንድም አመሰግናለሁ
@blatenawu
@blatenawu 3 года назад
@@user-yh4hk9pp7v enem amesegnalu enem slemlashesh
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 года назад
ውይ ዴስስስ የሚል ልጂቱ መስላ ሳይሆን ሁና ዴግሞ ስታምር ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹❤🌹
@user-ly4wg8nq9m
@user-ly4wg8nq9m 3 года назад
ከማሀል ላይ አሳዝኖኝነበር ለጨቸሻው የበለጠ አስደሰተኝ ዘላለም ኢቶቤ ሠላምሽ ይብዛ
@AmeanuelDemeke
@AmeanuelDemeke 6 дней назад
ዎው እንዴት ዳስ እንዳለኝ አሪፍ ፍቅር ፊልም እንዴ ዛሬ ፊልም ዳስ አላለም ታባርኩ ❤❤❤❤
@dare_hire
@dare_hire 2 года назад
positive የሆና ምርጥ አስተማሪ አሳዛኝ ፍልም ነው ለኔ።Alex ስያለቅስ አየሁት😭 jery ደግሞ ደስ ስትል! Alex! እንደ አባዬ ያለ ኢትዮጵያዊ አባትስ አለኝ ተመስገን!! ግን እንደ ሠርክ ዓድስ ያለች ትዳር አጋር ይስጣችሁ ላልከኝ አሜን ብያለሁ!!
@davepeter5277
@davepeter5277 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው ሱስ የለ ቺትንግ የለ በቃ በጣም ተመችቶኛል
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 года назад
አባ ገጠር ይዘውት ሊሆዱነው ብየ ተናድጀ ነበር።ከሁሉም ልጁ አባቱን እዴት እደሚያከብርና እደሚወድም አይቻለሁ።አባቱን ላለማስከፍት የሚያደርገው ጥንቃቄ በጣም ይገርማል በጣም አሪፍ ድራማ ነው!!!ተባርኩ።በሌላ ስራም ብትመጡ ጥሩ ነው።
@jerryat3217
@jerryat3217 3 года назад
ጆሮዋችንን ስላከበታችሁ እናመሰግናለን ክላስካሉ ማይረብሽ ቆንጆ ፊልም 😘
@user-mo4nv9fo4h
@user-mo4nv9fo4h 3 года назад
ፈጣሪ ሆይ ዘረኝነትን ና ጥላቻን አጥፍተህ እዲህ አይነት እውነተኛ ፍቅር ስጠን ይችን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ አሜንንን በሉ በ አሜን ይቀራል ትል ነበር አያቴ!
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dh8si2oc2g
@user-dh8si2oc2g 3 года назад
አሚንንን
@robloxsistersister6387
@robloxsistersister6387 3 года назад
Amen amen
@slamalbelose6743
@slamalbelose6743 3 года назад
Amen
@user-iv3fn8tp1w
@user-iv3fn8tp1w 3 года назад
አሜን
@meronbezuneh5598
@meronbezuneh5598 3 года назад
ፈጣሪ እዲ ፈተናን አልፎ ሕይወት የሚሰጥ ትዳር ይስጠን 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@deberhalieb2012
@deberhalieb2012 3 года назад
Great performance and story! As a viewer of this movie, I enjoyed the skills of the lead characters to maneuver complex friendship, marriage, and family relationships. Keep up the good work!
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
👆👆👆👆ሠላም ሠላም ሠላም ለ ሀገሬ ኢትዮጵያ!!እስኪ አሚን በሉ በላይክ💚💛❤🔴 ❗️
@sabilymarr1159
@sabilymarr1159 3 года назад
Amennnn
@marrytesfayed3968
@marrytesfayed3968 3 года назад
አሜን አሜን🙏
@yeshalemmuluneh3604
@yeshalemmuluneh3604 3 года назад
አረ የሀገሬ ሠላም መሆን ናፈቀኝ በየሀይማኖታቹህ ፀልዩ ፈጣሪ ፊቱን አዞሮብናል ፈጣሪ ሀገራችን ይጎብኝልን በዘር ይመሥለናል በዘር አደለም ኢትዮጵያ እየተፈተነች ነው ፀልዩ
@user-ym9uz7ch3u
@user-ym9uz7ch3u 3 года назад
ማነው እንደኔ የሶደሬ ማስታወቂያ የመረረው እፍፍፍፍ
@emanda1366
@emanda1366 3 года назад
ሀሳብን ወደ ቃል፣ ቃልን ወደ ሂወት የሚለውጥ ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 года назад
ማነው እደኔ ቀጭኔን እሚወደው
@lubelube1006
@lubelube1006 2 года назад
ዋው አሪፍ ነው ግን የልጅቷን ድንቅ ብቃት ሳልናገር አላልፍም በጣም ጎበዝ ናት ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል ከምር ዋው በርቺ
@feti6449
@feti6449 3 года назад
በጣም ደስ እሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ይሄ ዳሬክተር ምስጋናዬ ከልብ ነው እንደዚ አይነት ፊልም ብዙ እንድትሰራ እለምንሀለው♥♥♥♥♥
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 года назад
I love this guy and he's movie good job keep it up and God bless you 💚💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@tesfayea5408
@tesfayea5408 3 года назад
የሰርካለምን ጽናት ❤️❤️❤️ የዚያን ሰይጣን አባት በጎ መሆን ደስ ብሎኛል ❤️ ❤️❤️❤️መልካም ጋብቻ !!❤️❤️❤️
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 3 года назад
ሀገሬ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሁንስ ሁሎ ነገር አስጠላኝ 💚💛❤ ትሳዬሽን ያሳዬን የድንግል ማርያም ልጅ 🤲💔😭😭😭😭😭
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 3 года назад
ማርትሬዛ አስተዋይ ሴት ናት አሌክስ ሁሉም ፊልም ላይ አድናቂህ ነኝ የኔ አስቂኝ አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ቀጥሉበት❤️❤️😍😍
@user-db1xz2zy2l
@user-db1xz2zy2l 3 года назад
መች ይሁን ይሄ ልጅ የሚወፍረው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 года назад
ዛሬ ፓስታ በዳቦ በልቶ
@surafelbelsty7678
@surafelbelsty7678 3 года назад
በጣም የወደድኩት የሀገሬ ፊልም ተመችቶኛል
@adonimesfin1250
@adonimesfin1250 3 года назад
በጭንቀት ልቤ ልትፈነዳ ነበር በስተመጨረሻ በጣም ደስ ይላል
@yasinketube7644
@yasinketube7644 3 года назад
በናታችሁ ልጅቱ በጣም ትወና ትችላለች የምሬነዉ የምላችሁ አደነኳን
@samhaile1638
@samhaile1638 3 года назад
ምርጥ ፊልም። ከሀ አስከ ፐ ልቤን ወስዶ ያየሁት ምርጥ ፊልም። ጄሪዬ አሌክስዬ የሰቀለ ትወና ነው!!
@yosephyehual2331
@yosephyehual2331 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ልጅቷ በቃ ትችላለች ትወና እደጊ ተመንደጊ ብለናል😍
@teffrab
@teffrab 3 года назад
This is the best play I ever so far seen. 💘
@user-sh8wv4ko4m
@user-sh8wv4ko4m 3 года назад
እውነተኛ ፍቅር ፊልም ለይ ብቻ ነው በጣም ያምራ
@eritreanlijjohnny3074
@eritreanlijjohnny3074 3 года назад
ከስንት ጊዜ ቡሃላ በጣም ደስ የሚል ፊልም አየሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ በርቱ
@magifikr4063
@magifikr4063 3 года назад
ሰርካዲሴ የኔ አልቃሻ የእውነት አልቅሳ አስለቀሰችኝ እኮ እፎፎፎ ደስ እሚል ፊልም ነው😍😍😍
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 года назад
ፓ ፓ ፓ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር😍😍😍😍😍
@livefootball5181
@livefootball5181 3 года назад
ምርጥ ነዉ የምትሉ
@tamiratminda7381
@tamiratminda7381 3 года назад
Alex you are the best i love you
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 года назад
ያሰቡት ሲሰምር የልብ ሲደርስ እዴት ደስ ይላል
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 3 года назад
ዋው ነው ይመቻችሁ ምችት ብሎኛል ደስ ይለል በርቱልን😘😘💓💓💓💓👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍🌷💐💐💐🌹🌹🌺
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 года назад
😍😍እኔና ጨረቃ 😘😘😘 አመሻሽ ላይ ሆኜ ሳስብህ ሳስብህ በረንዳ ላይ ሆኜ አንተኑ ስስልህ ስላንተ የሚያወራ ግጥም ስፅፍልህ አንባ ከአይኖቼ ዱብ ዱብ እያሉ አይኔና ጉንጮቼ በእንባ ሲሞሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከሰማይ ላይ ሆና ትታዘበኛለች አጇን በአፏ አርጋ ታፈጥብኛለች ደንገጥ አልኩኝና እንባዬን ጠረኩኝ እሷም ቀስ በቀስ እኔን ቀረበችኝ ብርሀኗ ልዩ ነው ሁሉን የሚያስረሳ ፈዝዤ ቀረሁኝ ፎቶ እንደሚነሳ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 አኔ ጋር ደረሰች ከዋክብት አጅቧት መንቀጥቀጥ ጀመርኩኝ እኔም በፍርሀት ጠጋ አለችና አይዞሽ ጨረቃ ነኝ አትፍሪ አትሽሽ ብላ አቀፈችኝ ኮከብ እንዳጀባት እየነገርችኝ እንባዬን ጠራርጋ አይኖቼን እያየች በሹክሹክታ መንፈስ ማውራት ጀመረች 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 አይዞሽ ጠንከር በይ ምንም አትሆኝም እውነት ካፈቀርሽው የትም አይሄድም ለፍቅርሽ ምስክር እሆንልሻለው ካለበት ሄጄ እነግረዋለው፡፡ ያቺ ውብ ጨረቃ ቀርባ አፅናናችኝ ለተከፋው ልቤ ደስታን ሰጠችልኝ 💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘 ውዶች በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ምርጥ ምርጥ ግጥሞች ተጋበዙልኘ
@Tube-es2ms
@Tube-es2ms 3 года назад
ዋው
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 3 года назад
ዋው ሀሪፍ ግጥም ነው በርች ግጥሚች ማንበብ ያስደስተኛል
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 3 года назад
ዋውውበጣምደስሲልግጥምሽ
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ደስ ይላል ግጥምሽ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 года назад
@@yr656tyeuduru2 ሰብስክራይብ ግጩኘ
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 5 месяцев назад
በጣም እሚያምር ትወና አድናቂያቸሁ ነን !!!!
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 года назад
ፓ ተዋናይ ብሎዝም አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@zemenuteka1126
@zemenuteka1126 2 года назад
ድንቅ ድራማ ነው በተለይ በፍቅር ህይወት ውስጥ ድብብቆሽ በጣም ነው የሚያስጠላ ።
@danieltarekegn4521
@danieltarekegn4521 3 года назад
Des yelale sent kolkola say kerma zara gen des yemele ewentana hagergna film nw enamsegenalen Ethiopian endi selamsh andentesh yesfa🥰😍🤩😍🥰🤩
@yosephyako
@yosephyako 3 года назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ ላይ የተመሰረተ ፣ በጥሩ ተዋናያን የተተወነ ነው ግን የድምፅ ቅንብሩ ላይ ሙዚቃው ከንግግሩ በላይ ሰለሚሆን ለመሰማት ያሰቸግራል ።
@dengluminilick
@dengluminilick 2 года назад
እኔ ፊልም አይደለም ያየሁት፡፡ እውነተኛ ፍቅር ምን እንደሚመስል ነው ያየሁት፡፡ በነገራችን ላይ ፍቅር በስራ የሚገለፅ እንጂ በወሬ አለመሆኑን characterሮቹ በመስራት ነው ያሳመኑኝ ፡፡ ሰርተህ ያገኘኸው ፍቅር ይህን ይመስላል፡፡ አስተያየታችንን በዋነኛነት የሚያዩት ፊልሙን ያቀረበልን አካል ስለሆነ እናመሰግናለን ሶደሬ፡፡ ሌሎቻችሁን ስናገኝ እናወራቹሃለን !!! ጄሪ ግን የዚህ ፊልም ጀግኒት ነሽ ፡፡ አሌክስ በቃ ላንተ ኮሜዲ ሜዳህ አይመስለኝም…አስብበት፡፡ጋሽ ሽሜ ምርጥ !
@HayderLeraTube
@HayderLeraTube 3 года назад
ኑሮነ ትደር መች ይሁን ምገጠጠሙት መቼም ኢንቅፈት አየጡም ኡኮ አይ ኑሮነ ትደር
@kemersherefa742
@kemersherefa742 3 года назад
Wow she's so beautiful &good actors 🥇🥇🥇
@solomonkera2916
@solomonkera2916 4 месяца назад
The blessing of your father is the best thing you can get from him!
@kidimengs5134
@kidimengs5134 3 года назад
ስለሀገራችን እንፀልይ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላ ም አደረሳቹ
@fayselnurye9547
@fayselnurye9547 3 года назад
ሠርክ ዓዲስ በጣም ነው የተወነችው
@serasera5255
@serasera5255 3 года назад
ደስ ሲል የልጂታ ብቃት ምርጥ ፊልም ይመቻችሁ
@wubafeleke4403
@wubafeleke4403 3 года назад
Ere enes yehagerachin guday yene bcha ymesl aschenko ligedlegn new fetari hoy alehu belen😭😭😭😭😭😭
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
በጣም አሪፍና ልብ አንጠልጣይ አጨራረሱ የሚያምር ነዉ አልኬስ ምርጥ ስራ ነዉ ይመቻችሁ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 4 месяца назад
this shows me how essential it is to know the Word of God and also to know whom you need to obey! The Word of God teaches us in the Book of Proverbs this: Proverbs 19:14 "Houses and wealth are inherited from parents, but a prudent wife is from the Lord."
@abiyotasfaw4230
@abiyotasfaw4230 3 года назад
ፈጣረ ሆይ ካስመሳይ ሰወች አርቀህ እዉነተኛ ፍቅር ስጠኝ?ስጠን?
@selamkonjo7182
@selamkonjo7182 3 года назад
አሜን
@nejatbhru6489
@nejatbhru6489 3 года назад
አሚን
@seadaseid14
@seadaseid14 3 года назад
Amen
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 3 года назад
እውት በጣም ነው እኔም የመረረኝ ልቤም ተሰበረ
@gadidbarre9004
@gadidbarre9004 3 года назад
Amazing movie I ever see I'm proud to be Ethiopian
@almazsime4584
@almazsime4584 3 года назад
Wow!መጨረሻው ደስ ይላል!!
@user-jj2ug6cz9t
@user-jj2ug6cz9t 3 года назад
ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያዳደን በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@wba2639
@wba2639 3 года назад
እየሩሰ የሰፈረ ልጂ በርች ኪያ ላይ ዋና ካራክተሯን ብትጫወች በጣም አርፍ ነበር ብቃትሽ የለለ ነው ጠንካራ ሁኝ ሚዛን አማን ቅጠ የቆጆ መፍለቅያ ስል የእውነተን ነው
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 года назад
ስንቶቻችነን ለቤተሰቦቻችን ደስታ ስንል የራሳችንን ደስታ ወደጎን የተውነው ለምሳሌ እኔ
@abywasg6813
@abywasg6813 3 года назад
Nice movie. we tired of watching the same actor/s every movie.its nice to see a new actress and she is talented.Eyerus you did it well. keep it up/BERCHI/
@madinamohd7520
@madinamohd7520 3 года назад
ዋው አሌክስ ለመጀመርያ ግዜ አፍቃር ሆኖ ሰራ ❤️❤️❤️🤣
@selamt8660
@selamt8660 3 года назад
የልጅቷን የትወና ብቃት አለ ማድነቅ አይቻልም 👌👌💚💛❤🙏
@user-mi5ne1jz8z
@user-mi5ne1jz8z 3 года назад
ጣፋጭ ፊልም ነው አመሰግናለው!!!
@danisami6542
@danisami6542 3 года назад
ልጀቷ በጣም ጎበዝ ነች። የውነት ነው ምታስመስለው በርች።
@regasac6720
@regasac6720 3 года назад
Best movie ever. With only 4 people. Be 4 sew becha yetesere mirt movie.
@ferewh.solomon7058
@ferewh.solomon7058 3 года назад
ዋው!!!ግሩም ኢትዮጵያዊ ለዛ የተላበሰ ፊልም ድንቅ ትወና ያልተጋነነ በተለይ አክትሪሷ እየሩሳሌም ገበየሁ ዋው ብያለሁ በድጋሚ ሁሉም ነገር ተፈጥሮዋዊ ነው ብዙ አርትፊሻል ነገሮች አታዮበትም።
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 3 года назад
ፓ የአዋቂ ኮመንት ነዉ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 года назад
ወይ ጉድ መስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሰሩት የእውነት አስለቀሱኝ እኮ😥❤❤❤ አሌክሶ ከልጅቷ ጋር የእውነት ተጋቡ 💏💚💛❤
@solekebe7628
@solekebe7628 3 года назад
በጣም ምርጥ ፊልም ምርጥ ድርሠት ቴንኪው
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
አሌክስን ስወደው❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ውዴ❤❤❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
Love ❤️ It, happy ending movie best movie
@truth2232
@truth2232 3 года назад
The keys are ! 1st Believe in JESUS CHRiST !!!!!! 2nd love each other 🥰😍! 3rd understand each other ! 4th get married in GOD'S way ! 5th work hard ! All the commenters who read this remain blessed in JESUS name!!!!!
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 года назад
Amen🙌🏾
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 года назад
I love what you wrote
@Tube-ec9dw
@Tube-ec9dw 3 года назад
hi
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 года назад
ፍጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት 🙏🙏
@esayassultan1354
@esayassultan1354 3 года назад
Wawww i love diz film ,, i love it ❤🧡❤🧡🧡❤🧡❤
@jerryhabeshawit9130
@jerryhabeshawit9130 3 года назад
ዎው እጅግ ደሥ የሚል ፊልም 🥰🥰🥰🥰
@user-hv4ke3jt7f
@user-hv4ke3jt7f 3 года назад
ዋው ዋው ዋው ቃላት ኤለኝም❤
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 3 года назад
Denk sera !!! tebareku wow
@mamilove5383
@mamilove5383 3 года назад
በጣም ደስስስስስ የሚል ፊልም እናመሠግናለን
@qateralkhor821
@qateralkhor821 3 года назад
ጋሽ ሽመልስ ለጋስ እድሜና ጤና ይስጥልን
@merryab3010
@merryab3010 3 года назад
አሪፍ ፊልም ነው ይቺ ልጅ አሪፍ ተሰየጦ ያላት ልጅናት ተጠቀሙባት
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 года назад
ያበደነው እናመሰግናለን
@user-gk4fi1pp8s
@user-gk4fi1pp8s 3 года назад
አበዬ እርገጤኮ የገቡበት ፊልም ደስ ሲል
@eyu6354
@eyu6354 3 года назад
ምርጥ ፊልም ዋው ❤️❤️❤️
@marrytesfayed3968
@marrytesfayed3968 3 года назад
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኛል
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
አሌክስዬ አድናቂክ ነኝ ❤️በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@abiyotasfaw4230
@abiyotasfaw4230 3 года назад
10q
@alamali4950
@alamali4950 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@haregugebreyesus4825
@haregugebreyesus4825 3 года назад
Alx adnakh nagne bartaligne❤❤❤😍🥰
Далее
I Built 100 Homes And Gave Them Away!
09:36
Просмотров 36 млн
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
1:26:46
Просмотров 499 тыс.
Понимает язык людей  ))) @gsdamur
0:15
Что произошло в ресторане!
0:16
Опасные облака!😱🌩
0:20
Просмотров 3,3 млн