Тёмный
No video :(

"ረመዳን ከሰው ልጆች ጋር ያለህን መስተጋብር የተዋበ ያደርገዋል" መሀመድ ፈራጅ //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 148 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

8 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@WorabeTube
@WorabeTube 2 года назад
ውዱ ወንድማችን ማሜ MashAllah
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ በቀንነት ደሞርኙ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
ቅርታላለሽ ደምሪኝውደ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሪኝ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
@@hayatmeka3271 እሽውድምንችግርአለው እብረንሁላችንም ወደፊት
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
Yenia is a great way his good person l ❤ ♥ 💕
@selihom6023
@selihom6023 2 года назад
ክርስቲያን ነኝ ግን ስለ ነብዩ ሰዐወ ፤ እና ስለ ታማኝ አገልጋያቸው ባበከር፤ የትዳር አጋር ኸድጃ ፣ አይሻ (ረዐ) ነሺዳ እና መንዙማ፤ ሳዳምጥ የማላውቀው ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል!! የሁለቱም እምነት ተከታዮች መልካም ፆም ለሁላችን፤ ሰላም ለምድራችን!!
@zinetali1799
@zinetali1799 2 года назад
ደጋግመሽ ስሚው ውደ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይመራሻል ኢሻአላህ
@fatemafatemaaggaaro9858
@fatemafatemaaggaaro9858 2 года назад
Allah ketitegnawun menged yimrash
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 года назад
አያቲ እኔን ቀጥተኛውን መንገድ የመራኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ውዴ
@beste7017
@beste7017 2 года назад
♥♥♥
@shamesuabdoabdo729
@shamesuabdoabdo729 2 года назад
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረህ/ሽ/በጠም አናመሰግናለን
@hunnidtube576
@hunnidtube576 2 года назад
ምርጥ ሰው ነው የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ስቦኛል መልካም የረመዳን ወቅት ለሁሉም ሙስሊም
@user-ox6iz6te9e
@user-ox6iz6te9e 2 года назад
እናመሰግናለን
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 2 года назад
እናመሠ ግናለን
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
ምርጥ ሰው የፃፍከውንአይቸ ደስ አለኝ ቅርታላለህደምረኝ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 года назад
😘😘😘😘በጣም
@zenatawal4378
@zenatawal4378 2 года назад
አመሰገናለሁ
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt 2 года назад
ዮኒ ወላሂ በጣም ነው የሚመቸኝ ።አላህ ሆይ ይሄን ልጅ ወደምንገድህ ምራው 🤲🤲🤲 ያረቢ በመጪው ረመዷን እብሮን የሚፆም የሚሰግድ አርገው ያረሂም 🤲🤲
@munaatta6104
@munaatta6104 2 года назад
Aameen
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 2 года назад
አዎ ዋለሂ
@Hhh-gs9wi
@Hhh-gs9wi Год назад
Amiiiiiiiin
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 4 месяца назад
አሚን ወላሒ እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ለሌሎች እምነቶች ያለዉ ክብር በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ እደሴት እባ ይቀድመዋል ኤሔ ደሞ እርህራሔነቱን ነዉ ሚያሳየዉ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 года назад
ጋዜጠኛ ዮናስ እንዴት እንደምንወድህ ከኤርትራ🇪🇷❤🇪🇷
@salemanat5892
@salemanat5892 2 года назад
ረመዳን ሙባረክ ከኢትዬጺያ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 года назад
@@salemanat5892 ሮሞዳን ሙባረክ ዓለይና ኩሉና ውዶቼ
@lsakkk7787
@lsakkk7787 2 года назад
ما شالله
@playlist6960
@playlist6960 2 года назад
ዮኒ ምርጥና ቅን ሰው ማሜ ባለ ምጡቅ አእምሮ ሁለታችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@ethiopia3936
@ethiopia3936 2 года назад
ማሜ ምርጥ ሰው😍😍 በመላው አለም ለምንገኝ ሙስሊሞች መልካም የረመዳን ፆም ይሁንልን።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
Yenia yenia good person yenia great time for you mom and for you are doing to be in love you will be a true love
@officialtube1527
@officialtube1527 2 года назад
የሚመጣው ቅዳሜ እስታዝ አቡ ሀይደር ይቅረብልን የምትሉ በላይክ ልያቹ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
ዜየ ሞክሸ ደምሪኝቅርታላለሽ
@Fateysweetd3764
@Fateysweetd3764 2 года назад
ይፈሩታል
@Fateysweetd3764
@Fateysweetd3764 2 года назад
ይፈሩታ
@mdvip3327
@mdvip3327 2 года назад
ፈገግ፡አስባላችሁኝ፡ይፈሩታልስትሉ፡በሀቀኛነቱነው፡የተፈራው፡አላህ፡ከነቤተሰቡ፡ሰላሙን፡ይስጠው
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 года назад
ሆሆሆ በለበት ሆኖ ራሱ ይፈሩታል ጭራሽ አቅርብልን😂 አሏህ ይጠብቅልን ለኛ ያ ሀይደር አባት
@seblistars9721
@seblistars9721 2 года назад
ቅድሚያ ለጋዜጠኛውው እናመመሰግናለን ዬኒይ ፈጣሩይ ይጠብቅልን ወንድማችን ሙሀመድ ፈርጅ ላበርከትከው ሀይር ስራ ሙሉ አላህ ጃዛህን ይክፈልህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንንን
@bilalhabesha885
@bilalhabesha885 2 года назад
Ramadan karim for all Muslims ☪️ 🙏
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 года назад
Thank you
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 2 года назад
Thank you Mr Bilal Habesha😍
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 2 года назад
ማሻ አላህ ሙሀመድ ፈረጅ ምርጥ ሰው ኤቪኤሰ በጣም እናምሰግናለን
@n.youtube2552
@n.youtube2552 2 года назад
እናተ ኢሥላም ልጆች በጣም ጀግናና አስደማሚ ናቹና አላህ ይጠብቃቹ! አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ረመዳናች በሰላም አስጨርሶ ከፃሙት ያርገን. ለቀጣዩም በሰላም በጤና በፍቅር ያድርሰን!
@hayatnagas5257
@hayatnagas5257 2 года назад
ማሻአላህ
@user-cw4jm9wu7h
@user-cw4jm9wu7h 2 года назад
አሚን ያረብ 🤲
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሻአላህ አሚንንን ያረብ ውዶቼ ደምሩኝ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@hayatnagas5257 ደምሪኝ ውድ
@murshidatube1147
@murshidatube1147 2 года назад
@@user-cw4jm9wu7h ደምሪኝ ውድ
@thekey790
@thekey790 2 года назад
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ጋብዙልን 😍 Please nafkonal ❤
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 2 года назад
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ" አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ። ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው" ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። 1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። 2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው። ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚን🕌
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
ሱበሀና አሏህ በጣሚገርምነገርነው❤❤❤❤ ጀዛኪላህእጅሽንይባርከውዬኔውድ
@HiDAYa152
@HiDAYa152 2 года назад
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَلَهُ الْحَمْدُ فِي الْآخِرَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ ( ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው ይሁኑ
@fdiafadia1859
@fdiafadia1859 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-ee6ki9ki4n
@user-ee6ki9ki4n 2 года назад
አሚንንንንንንንንን ያረብ
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 года назад
ማሻ አላህ መሀመድ ፈረጅ ለኢስላም ላበረከትከው ሁሉ አላህ ጀዛህን በጅነት ይክፈልህ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😘
@amelewerke974
@amelewerke974 2 года назад
ዮኒ እናመሰግናለን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እንካን አደረሳችህ ለሮመዳን መናፍቃን እሜባል መንፈስን ካገራችን ምድር ላይ እጥፍቶልን የሙስሊም ና የኦርቶዶክስ ውንድማማችንት በሰላም እንዲቀጥም መልካም ምኙቲ ነው።
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
አረ ከኦርቶዶክስ እና ከሙስሊም ውጪ ሌሎችም አሉኮ ለምሳሌ ካቶሊክ ፕሮቴስታንት ወዘተ ያው እነሱም ሀገራቸው ነው ለማለት ፈልጌነው
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 года назад
ለመልካም ምኞት እናመሰግናለን ወዴ ክበሪልን ግን እኛ ማንም ይሁንምን ከእምነቱ ጋር ሰላም እስከሰጠን ድረስ ሰይጣን አምላኪ ቢሆንኮን ካልነካን አንነካውም
@officialtube1527
@officialtube1527 2 года назад
ማሻአላህ ማሜ እንኳን ደህና መጣህ ረመዳን ሙባረክ ይሁንልህ ኢቤኤሴች ሰላማቹ ይብዛልን
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 года назад
እንቁ ሃብታችን መሀመድ ፈረጅ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ረመዳን ሙባረክ።
@adunyetio3848
@adunyetio3848 2 года назад
ሙሀመድ ፈረጅ በርታ አላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም ጀነት ይዘህ ግባ እንዲልህ እመኝልሀለው ለአላህ ብየ እወድሀለው።
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 года назад
ማሜ አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ኢቢኤሶች ወክቱን የጠበቀ ወሳኝ እንግዳ ጋብዛቹዋል ሽኩረን
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 года назад
ይህን ጋዜጠኛ ሥወደው አላህ ሂድያ ይሥጥህ የኛመልካም ማሜ ኑርልን
@zedtube2269
@zedtube2269 2 года назад
አሚንንንንን
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
እኔም ወላሂ አሚን
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
እኔም ቅንልብነውያለውአላህ ወደሱይምረጥህ
@shutup1682
@shutup1682 2 года назад
ማሻአላህ ባለ "ጎልደን ቮይሱ" ሙሃመድ ፈረጅ : በመምጣትህ : ተደስተናል :: ኢ.ቢ.ኤስ. ከሙሃመድ ጋር ሌላ ሼህም ብትጋብዙልን መልካም : ነበር :: አባታዊ ምክርንም : ለማግኘት ::
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ ወደ በቅንነት እንደመመር
@sadeseid742
@sadeseid742 2 года назад
ወንድም ይዉኔ አተ ጨዋ ኢትየለቢያዉነትህ ዝንፉ የማትል ሰዉ አክባሬ ወንድማችህ ነህ ፈጣሬ ቀጥተኛዉን መገድ ያድልህ አላህ የዉሰጥ አዋቂ ነዉ ልቦችን እዳሻዉ የሚያረገዉ ጌታ አላህ በመልካም እዝነቱ ይመልከትህ የኛ መልካም 😍ኡሰታዜ አላህ ምንዳህን በጀነተል ፉረደወሰ ያረገዉ ሀቢብ 😍😍😍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
yenia l didn't have words acsplain for you yenia yenia good person you're right way yenia you good person you're right about the way you don't have any kind words or a good way
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 месяца назад
አሚንያረብብ❤❤❤
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
ዩኔ ምርጥ ሰው ለሰው የለክ ክብር ወላሂ በጠም ደስ ይለል አላህ በራከ የሪግ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😘
@teybahussein6143
@teybahussein6143 2 года назад
ማሻ አላህ ወድም ሙሐመድ ፈረጂ አላህ ይጨምርልህ ጋዜጠኛውን ከበፊት ጀምሬ በጣም ነው የማከብረው አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅህ
@gstv9261
@gstv9261 2 года назад
መሀመድ ፈረጅ በስም ነበር ማውቀው የኢትዮጵያን ኢስላማዊ ጥበብ በአንድ ደረጃ ከፍ ስላረክ እናመሰግናለን ወደፊት ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 года назад
ኡፈ፣ሠወደዉኮ፣አላህይጠብቅህ፣መሀመፈረጂ☝☝☝😘😘😘😘😘
@selimalawgalet7892
@selimalawgalet7892 2 года назад
ማሜ ደስታህ ደስታችን ነው! ላንተ ይሄም ያንስብካል። ዬኒዬ ምርጥ ሰው… አላህ ሂዳያ ይስጥህ ወንድሜ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 года назад
ትለያለህ ዮኒ ሰው አክባሪነህ እረጅም እድሜ ጤና እድሜ ይስጥህ ወንድሜ 🌷🌷
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
ኸይርህን አላህ ያብዛው ኢኽላስን ምአላህ ይወፍቅህ ማሜ ታታሪ ትልቅ ሰው ለአላህ ብለን እንወድሃለን በርታልን ከክፋ አይኖች ልቦች ምላሶች ይጠብቅህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ
@user-fu1sn9pq2k
@user-fu1sn9pq2k 2 года назад
ebs የፍቅር የመከባበር የእኩልነት ምርጥ ሚዲያ ቀጥሉበት ይህ ነው ለአገራችን የሚጠቅመው
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 года назад
ዮኒ ምርጥ ሰው ማሜ አይናችን ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@meryemmidia424
@meryemmidia424 2 года назад
ይገባሀል ሀቢቢ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ካንተ ብዙ ነገሮችን እጠብቃለን ዮኒ ሰው አክባሪ ክበርልን
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
በትክክል
@bhelhee8313
@bhelhee8313 2 года назад
ማሜ የኢስላም ባለውለታች አላህ እድሜና ጤና ይስጥ መልካ ረመዳን ኢቢየሶች እናመሰግናለን
@samilkader493
@samilkader493 2 года назад
mashallh
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 года назад
ዮኒዬ የኔ ምርጥ ሰዉ ማሜዋ ስላየንህ ደስ ብሎኛል በየቀኑ ነዉ የምትናፈቀኝ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад
እንቁ ወንድማችን አላህ እድሜናጤና ይስጥህ በእዉቀት ላይ እዉቀት አላህ ይጨምርልህ ማሜ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
ውዱ ወንድማችን ሙሀመድ ፈርጅ እላህ ያቁይልን ያርብ
@ረህማ
@ረህማ 2 года назад
ማሜ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን ዮኒ ምርጥ ሰው ኑርልን
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 2 года назад
ማሜያችን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዮኒ እናመሰግናለን ይህን ምርጥ ወንድማችን ስለጋበዝክልን❤
@fatiyamuhamed6936
@fatiyamuhamed6936 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል ማሜ በጣም ነው ማደንቅ አላህ አድሜ እና ጤና ይስጥ ከዚህ በላይ ለኢስላም እንደምታገለግል ተስፉ አለኝ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ
@thgff5972
@thgff5972 2 года назад
ዮንዬ አላህ ይጣብቅክ ያምር በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ቃለመጣያቅክ ሰታደለ ፍተዊ ሆነክ ነው ምጣይቃው ሰዎች በነፀነት እዲያወሩ እድል ትሰጣለክ መሀመድ አላህ ይጣብቅክ
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 2 года назад
ዩኒ ምርጥስው ስብእናው የድሬን ውሀ ስለጠጣነው
@shemstube8160
@shemstube8160 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው አፍሪካ ቲቪ ላይ ትምርቱ አዝናኝ ሆኖ ትምርት አዘል ብቻ አላህ ይጠብቅህ ረመዳን ሙባርክ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
ረመዳን ከሪም ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንዃን አደርሰን😘😘🇪🇹
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 года назад
ዮኒ በጣም በብዙ ፕሮግራሞች ላይ አይሃለው ሰው አክባሪና ለየት ያለ ስነስርአት ያለህ ሰው ነህ በጣም ነው ምትመቸኝ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 😍❤️‍🔥 Welcome ustaz ❤️‍🔥
@oumiabdu9
@oumiabdu9 2 года назад
ማሻ አሏህ ማሜ ግን የቁርዓን ተፍሲሩን ሙሉ 30 ጁዙን በቅርብ እንጠብቃለን
@user-zq2bi2zi4z
@user-zq2bi2zi4z 2 года назад
ወድሞቼ አላህ ይጠብቀቹ አገረችን አለህ ሰላም የርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
Aminnnnn
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አሚንን
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አሚንን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ወንድማችን ሙሀመድ ፈረጅ ማሻ አሏህ እረጅም እድሜ👍🕌🙏🇪🇹
@nuramohammed2603
@nuramohammed2603 2 года назад
ማሻ አላህ ማሜ እንኳን በሰላም መጣህ 🕌❤️ሮመዳን መባረክ 🕌❤️
@umeemran2193
@umeemran2193 2 года назад
Mame Remdan Mubark Thank you EBS you’re grow up in my eyes more more and more every week 👍🏼
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
ወደ በቅንነት እንደመመር
@fatuma6327
@fatuma6327 2 года назад
ማሜ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ትልቅ ስጦታ ነው የሰጠህን❤
@isaol
@isaol 2 года назад
This guy is my hero. He is making unbelievable changes in the Muslim communities. Mashallah mame I was so lucky to meet u in person when I was in Ethiopia for vacation. Hope see u again inshallah
@shalom1793
@shalom1793 2 года назад
ማሜ አንተ የእኛ የሙስሊሞች ፈርጥ አላህ ይጠብቅህ❤❤
@neimacool6507
@neimacool6507 2 года назад
Thank you for inviting Mohammed 🙏
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ በቀንነት ደሞርኙ
@sarat2809
@sarat2809 2 года назад
የኔውብ ሙሀመድ ፈረጂ ሰወድህ አላህ እረዥም እድሜ ይሰጥህ ዮናሰ በጣም እናመሰግናለን ሰላቀረብክልን
@bintuhuseen7018
@bintuhuseen7018 2 года назад
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ የሁለታቸውም የንግግራቸው ለዛ በጣም ደስ ይላን ጀዛኩምሏሁ ኸይረን የአክዋኒ
@madeinethiopia7686
@madeinethiopia7686 2 года назад
wow መሜ ምርጥ ውንድማችን እንውደሀሌን
@lubabamohammed3124
@lubabamohammed3124 2 года назад
ኢቤኤሶች በርቱ ደስ ስትሉ ኡስታዛችን ጀዛካላህ በጣም ተመችቶናል አፕልኬሽኑ ጀዛካል ድምፅህም ውብ ነው
@abdure3602
@abdure3602 2 года назад
Mashallah mame what a speech 😍👌🏻
@sadeseid742
@sadeseid742 2 года назад
ወንድማችን ሰላየንህ እናመሰግን አለንን ❤😍ፈጣሬ ያክብረህ❤
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 2 года назад
None of you say nashdee is harm I ownder 👎
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
ዮንዬ ምርጥ ሰው የምር ሰውነክ አላህ ህዳያውን ይወፍቅክ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
አህለን ማሜ አላህ ይጠብቅ አላህ ትልቅ ቦታ የድሪስ
@mokede8735
@mokede8735 2 года назад
Mashallah Mehammed fereg በዚህ ውብ ድምፅህ ቁርአንን ስላቀረብክልን ❤❤🙏
@euist7290
@euist7290 2 года назад
ማሜ ጀግናዬ የስራ ሰው ጀዛከላከይር
@halimayoutube2732
@halimayoutube2732 2 года назад
በጣም ድንቅ የሆነ ባለብዙ ባለሙያ ሙሀመድ ፈረጂ ኑርልን። የጥበብ ስራህን በጣም ነው የምወደው
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ በቀንነት ደሞርኙ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
ዠከፀገኸፀዠነሰ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
ውድ ደምሪኝቅርታላለሽ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
@@jamilajal9132 ጀሚላየ ደምሪኝቅርታላለሽ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
@@user-bj6cs9iv5r መረ ደመረኩሽ አነቸሞ ወደ ቡቴ ነይልኙ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 года назад
ማሻአሏህ ወንድማችን መሀመድ ፈረጅ እንኳን ደና መጣህ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@Joberaw
@Joberaw 2 года назад
ዬኒ አቦ ስወደህ ወላሂ አሏህ ሁላችንንም አፊያ ይስጠን!
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 2 года назад
ማሜ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ላበረከትክልን ውድ ስጦታ አላህ አጅርህን አብዝቶ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቅህ ያረብ
@derejefeleke9145
@derejefeleke9145 2 года назад
Brother,,,, very well spoken
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
ውይ ስታምሩ ማሻ አላህ ውብ እና ልዩ የሆናችሁ ወድሞቸ ናችሁ የተገናኛችሁት
@sabrinamasoud3718
@sabrinamasoud3718 2 года назад
الحمد لله رب العالمين جزاك الله خير الجزاء
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 года назад
ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ እድሜህን ያርዝምልን ዮሁኔ ከተ ቅን ሰውነህ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 2 года назад
yoni my favorite person from EBS🤗 Mohammed my beloved brother in islam ❤
@zedtube2269
@zedtube2269 2 года назад
አህለን ወንድማችንንንን ሙሀመድ ፈረጅ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ዩኒ መልካም ኢትዮጵያዊ አላህ መልካሙን ይስጥህ በርታ
@ahlam779
@ahlam779 2 года назад
ማሻ አላህ ማሜ ይገባካል የአላህን ቃል ነው በአለም ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ነው ስጦታ ያበረከትከው አላህ ጀዛ ኸይርክን ይክፈልክ
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 года назад
እህቴ ማሜ ምንድነው የደረገው ስለማለውቅ ነው እስኪ ንገሪኝ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 года назад
ማሜ ብዙ ያልተባለልህ አምበሳ መሆንህን አቃለሁ🙏
@sakina361
@sakina361 2 года назад
አላህ መልካም ስራህን ይቀበልክ አተም በሰራሀው እኛም በምንማረው ተጠቃሚ ያድርገን የልፋትህን ውጤት በጀነት ብቻ ሳይሆን በዚህች በዱንያም ነው የምንመኝልህ ሽልማቱ ቢያስብህጂ አይበዛብህም እነሱንም እናመሰግናለን
@fetifeti5
@fetifeti5 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
@sabrinamasoud3718
@sabrinamasoud3718 2 года назад
ماشاء الله تبارك الرحمن
@abdihabesha12
@abdihabesha12 2 года назад
መሀመድ ፈረጅ ምርጥ ሰው አለህ ይጣብቅህ መልካም የራመደን ወር ይሁንልን አሚን 🙏
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
እንዴ ማሜ የኛ ውብ አላህ ይጣብቅህ ከና ወንድሞህ ሁሴኖ አዬ ሀኒፌ እየልክ የምትጣራቸው ወንድሞችህ በጣም ነው የምንወዳቹ በርቱልን
@itsme-mw5gz
@itsme-mw5gz 2 года назад
ማሜ ምርጥ ሰው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ማሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ E b s ሶች እናመሰግናለን እነ ዮኒ።
@user-vj7xp4rp4p
@user-vj7xp4rp4p 2 года назад
ማሜ ጀዛክን አሏህ ይክፈልክ ለኢስላም ብዙ ከፍለካል ኢንሻ አሏህ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ
@user-vj7xp4rp4p
@user-vj7xp4rp4p 2 года назад
@@zehara605 እሽ ማሚ
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 года назад
መሜ ጀዘክ አለህ ኸይረን ኢቢ ስ እነመሰግነለን
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 года назад
ማምይ የኔኛ ጀግና የኛ ወንድም ማሻሀላህ አላህ እረጅም እድሜ ኑርልን ❤❤❤ዮኒዮ የኔ ሰዉ አክባሪ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን ወመርሀበን ወንድም መሀመድ ፈረጅ ምርጥ አገላለፅ ነው ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ👍👍_
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 года назад
ማሜ ውዱ ወንዲማቺን ከኩፉ ነገርሁሉ አሏህ ይጠብቅ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 года назад
እኔመቸም፣በግሌ፣ወላሂለአዚም፣ለመግለጸ፣ቃላትያሠኛል😘😘💓💓💓💓💓
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
ማሻአላህ ሁለታችሁንምእወዳችሆለሁ አልሀምዱድላህ ሙስሊምላደረከኝ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 2 года назад
ኢ ቢ ኤስዎች በሙሉ እንድሁም ጋዜጠኛው ወንድም ይወኒም በጣም እናመሰግናለን ወንድም ሙሀመድ ፈረጅ አላህ ይጨምርልህ
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ትልቅ የተከበር ተወዳጅ ወንድማችንን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ማሜ ትልቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ ሀያትህን ያርዝምልን ከሙሉ አፊያ ጋር ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@allhisone3171
@allhisone3171 2 года назад
ውድ ያእስለም ልጆች ረመዳን እንዴት ነው በድወ አስቡኝ ማሻ አላህ ማሜ አላህ ራጅም እድሜ ከጤና ታመኝው
@shamesuabdoabdo729
@shamesuabdoabdo729 2 года назад
ህሻ አለህ
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 2 года назад
ማሼአላህ ማሜ እካን በሠላም መጣህ ወድማችን🌹🌹🌹
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 2 года назад
የወናስ፡ምርጥ ጋዜጠኛ ሰው አክባሪ እናመሰግናለን ወንድማችን ሙሀመድ ፈረጅ፡አላህ ይጠብቅህ አላህ፡ይጨምርልህ
@ss381
@ss381 2 года назад
مشاءالله ماشالله الله أكبر الله أكبر 👍👍👍
@user-ee8ew8zn3b
@user-ee8ew8zn3b 2 года назад
አሰላማለይኩም ወራህሐቱላሂ ወበረካቱ ሮመደን ሙባረክ ወድ የተከበራችሁ የኢትዮ ሙስሊሞች በሙሉ አንድ የምናገር ይኖረኛል ሀገር የጋራ ነው እምነት የግል ነው ታዳ ለምን ነው እኛ ሙስሊሞች ባገራችን ላይ መብት የለለን አንድና ሁለት መብት ይኑረን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 2 года назад
አው ኡስታዛችን አቦ ሀይደር ይቅረብለን እባካቹ ኢቢሲዎች
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😘
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
ይፈሩታል እኮ ንፅፅር ላይ እደሚሰራ ያዉቃሉ አይደፈሩም
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
አረ ይፈሩታል አቡ ሀይደርኮ መሽለጥለጥ መመሳሰል አያውቅም አይመቸውም
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 года назад
ማሻአላህ ወድም ማሜ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ዮኒ መልካም ሰው ነህ ኑርልኝ
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 2 года назад
e.b.s እናመሰግናለን ሁሌም ምንኮሩበት ፕሮግራም ነው ምተዛገጁት one's again thanks e.b.s🙏💕
Далее
❌Ему повезло больше всех #story
00:41
❌Ему повезло больше всех #story
00:41