Тёмный

ሩታ ወደ ሀገሯ ልትመለስ ነው.ታላቅ እህቷ መጣች😱😭😭 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 200 тыс.
Просмотров 232 тыс.
50% 1

#abtube #abtube

Опубликовано:

 

19 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,5 тыс.   
@Mubetube-ud5xh
@Mubetube-ud5xh Месяц назад
እረ አብርሺ ወድሜ ዘብለህ እዳለቅ እሩታ ከሄደች አፈልግም የምትሉ በላይክ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 Месяц назад
ዴሞሙቤብላችሁከፈታችሁ
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Месяц назад
ሩታመሄድአንፈልግም❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u Месяц назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@HiiHii-cr5xu
@HiiHii-cr5xu Месяц назад
እሩታአቡሩሺአዘነ❤❤
@FetiyaAwono
@FetiyaAwono Месяц назад
ሩቱ 😢😢😢😢
@Sariy177
@Sariy177 Месяц назад
ሩታ የአብርሽ እና የተመልካች ድምቀት ነች ከዩቱብ መጥፋት የለባትም የምትሉ 👍
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
አወ❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Месяц назад
አዎ❤❤❤
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w Месяц назад
አወ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Месяц назад
እውነትነው
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
ሳህ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Месяц назад
የሩታ አክስት ልክ ናት እንደዚህ አይነት ነገሮች በውስጥ ነገሮች መፍታት እንጂ በጭራሽ ምድያ ላይ አታውጡ ።❤የምሬን ነው ሩታን እንደ ታናሽ እህቴ ነው የምወዳት በቃ ቆንጅዬ ልጅ ናት ❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
መሆን ነበረበት
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
​@@anshaebrahim3901 አዎ ነበረበት ግን አንዴ አንዴ ሰህተተ ያጋጥማል 😮
@user-yz3jr6ul1d
@user-yz3jr6ul1d Месяц назад
ወላህ ሩታ እህት የሚወዱ ብቻ እንደ ሩታ ነዉ ጥሩ ልጅ ነች መሸ አላህ ዘሬ ሩታ ስለመጠች ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ
@sabasbab4464
@sabasbab4464 Месяц назад
እስኪ መሀላውን ተይው
@gebattube
@gebattube Месяц назад
🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አለሽ አብርሽ ማበዱ ነው😢😢😢 ሩታ አትሂድ የምትሉ በላይክ
@ngsti4018
@ngsti4018 Месяц назад
ኣስመሳይ😂
@nardi8713
@nardi8713 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@hayat227
@hayat227 Месяц назад
ይመችሺ😂😂😂​@@ngsti4018
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
ዉደደምሬኚ❤❤​@@ngsti4018
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
​@nardi8ዉደደምሬኚ❤❤713
@user-wc1lq4xm6q
@user-wc1lq4xm6q Месяц назад
እሩታ የአብርሽና የተመልካች ድምቀት ናት የምትሉ እስኪ በላይክ👍👍👍👍👍👍
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አወ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
በእዉነት ትክክል ነዉ ከሌላዉ ቀን የባሰ ነዉ የደነገጥኩት አብርሸ ምን እንደተሰማዉ ማሰብ አያሰፈልግም ከባድ ነዉ
@nomo6793
@nomo6793 Месяц назад
ማነው በጨረሻላይ ደም ያለው እሩታ ሥትቀር በዙዚህ አጋጣሚ እህቷ ደሥ ሥትል ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Месяц назад
አብርሽ የትልቅ ሰው ልጅ አስተዳደግ ይወስነዋል ዋዉ ስታምሩ ጉራጌወች ፍቅር ናችሁ ❤
@user-pl4oo6pg9d
@user-pl4oo6pg9d Месяц назад
በትክክል
@ToybaTube5335
@ToybaTube5335 Месяц назад
ሩታ ከይቱብ ከጠፋች ይከፋናል ይደብረናል የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
ዉደደምሬኚ❤❤❤
@user-ln4lp7el5m
@user-ln4lp7el5m Месяц назад
ማን፣ይሥቃል ሩታ
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
ያመናን
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Месяц назад
የመኛልም ጭምር እንጅ
@user-nw9kw2zt8t
@user-nw9kw2zt8t Месяц назад
ያማናል
@UTOPIATUBE19
@UTOPIATUBE19 Месяц назад
የአብርሽና የሩታ አድናቂዎች እስኪ በላይክ❤❤❤❤❤
@abdullaw6274
@abdullaw6274 Месяц назад
እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
🥰🥰
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤እኔም🎉🎉🎉
@user-nf7ns3ib2n
@user-nf7ns3ib2n Месяц назад
Arene Heluye Heluye
@makdasayele8820
@makdasayele8820 Месяц назад
ሩታዬ ተግዴህ ልሄድነው ምናምን አትበይ እኛ እኮ በጭቀት ሞትን ፍትህ ለወዳጆችሽ😢 ደሞ እህትሽ ታምራለይ❤❤❤❤❤
@hhhj5172
@hhhj5172 Месяц назад
እኔ ሁሉም ግዜ የምፅፈው ኮሜንት የበዛ ሲሄድ አንድ ቀን መቁረጧ አይቀርም ነው የምለው እኔ በክፉ አስቤ ሳይሆን ግን አብርሽ እንድከፋው አልፈልግም አብርሽ ደሞ ትወድኛለች እያለ አይገባውም ስለዚ የበዛ ሲሄድ ትእግስተኛ ሰው ስቆርጥ ደሞ መመለስ የለውም ተንከባከባት አብርሽ😌🙏💞💞💞💞ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ🙏💞💞
@marymahod
@marymahod Месяц назад
ትክክል👍👍👍👍
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy Месяц назад
Aow ❤❤❤
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 Месяц назад
ትክክል❤❤❤❤❤❤
@user-rc1ih1uw3b
@user-rc1ih1uw3b Месяц назад
ትክክክ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
❤❤❤❤tkkl
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m Месяц назад
የአብርሽ እና የሩታ አድናቄወች እስኪ በላይክ👍👈
@JooklJookl
@JooklJookl Месяц назад
እኔ😢😢
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Месяц назад
❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 Месяц назад
❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-fs4wh8ds6s
@user-fs4wh8ds6s Месяц назад
እሩታ እህትሽ ደስ ትላለች የምትሉ 🎉 በላይክ አሳዩኝ❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
ስታምር
@user-ow9ep2fx4o
@user-ow9ep2fx4o Месяц назад
Minim dess atilim amuqi
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s Месяц назад
ሩታ ዮቱ ካቆምቨ የማንም አላይም አክስትቨ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ምአላይምአክስትቨእረጅምእድሜከጤናጋርእመይላቸዋለው ከመዳምከሌባኖስ
@hhhj5172
@hhhj5172 Месяц назад
ለካ ውበት ከቤቱ ነው ሩታዬ እህቷ ቆንጅየ ናት ❤❤❤❤❤❤❤ቀጣይ ደሞ አብርሽ ይሂድ ከሩታዬ አዲስ አበባ💞💞
@BirukTube1624
@BirukTube1624 Месяц назад
ሩታ የምረር የዩቲዪቡ ድምቀትነች መቼም ማቆሞየለብሽም እሩታን ስላየ የተደሰተ እንደኔ ለይኩ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c Месяц назад
እኔ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Месяц назад
አብርሸአይዞህባትለየውጥሮነው
@user-dc1mr3lo9e
@user-dc1mr3lo9e Месяц назад
እንኔ ብሪኬ ሩታዬ እኮ የኔ እቁ የኛ ድምቀት የኣብሪሸ ንግሰት ❤❤
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf Месяц назад
🫶🫶🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️👏👏👏💞💞💕💕💓💓💓🌹🌹👍👍😍😍🥰🥰
@user-bs5ru6mp6b
@user-bs5ru6mp6b Месяц назад
እኔም❤
@zaharaas2155
@zaharaas2155 Месяц назад
ውበት ፀባይ ትህትና ሁሉን የዘር ነው እህቷ ስታምር የምር❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
በጣም በሳል ናት አብርሽን አከበረችው ዘወር ብላ አውርታ ደስ አሰኘችው።ዘመኖ ይባረክ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
በጣም❤
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
❤❤በጣም
@user-ud3uv3bu7h
@user-ud3uv3bu7h Месяц назад
❤❤❤❤❤
@Fatima80008
@Fatima80008 Месяц назад
በጣም❤❤❤መልካም በተሠብ ያሣደገው ይለያል❤❤❤
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Месяц назад
ዋዉ የሩታ እህትም አክሰትም በጣም ፍታ ያሉ ናችው አብርሽም ዛሬ በጣም ነው ሰሚተክን የተቆጣጠርክ ጉበዝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e Месяц назад
ምን ያርገው አይቆጣ በቤተሰብ ተከባለች😂 አማራጩ ዋጥ ማድረግ ነው
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
ሩታየይ ስለ ዝተመለስኪ ደስ ኢሉኒ ደቢሩኒ ቃንዩ ነይሩ እና እንካዕ ብሰለም መፃኺ የኔ ልዩ
@user-vn5vd7ed1n
@user-vn5vd7ed1n Месяц назад
እሩታ አትሂድ የምትሉላይክ❤ እሩታ ማለት ፍቅር የሆ ነች ልጂ❤
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
በጣምነዉ የምናፍቀን
@Rozaguraga
@Rozaguraga Месяц назад
አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ
@user-wo6vo5xe9f
@user-wo6vo5xe9f Месяц назад
ደምሩኝ
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Месяц назад
አወ ጀግና ነን እኔ ሁሌም የአረብ ሀገር ሴት አድናቂ ነኝ የኔ ጀግና ❤
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 Месяц назад
😂😂😂😂🤱🤰
@FetiyaAwono
@FetiyaAwono Месяц назад
ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wo6vo5xe9f
@user-wo6vo5xe9f Месяц назад
አው ነን
@nomore8101
@nomore8101 Месяц назад
አክስትዬ እውነትሽን ነው ለቤተሰብ ክብር ሲባል እባካችሁ ለዮቲዮብ ብላችሁ ያገኛችሁት አትልቀቁ እባካችሁ ተጠንቀቁ በራሳችሁ በውስጥ ጨርሱ ይሔ የእናንተንም የሷን ቤተሰብ ክብር ያሳጣል አክስትዬ እንዳልሽው አሁን ወደኃላ መመለስ አይቻልም ወደፊት ነው አብርሽ አንድ ነገር በሩታ ላይ ስትሰራ የወደፊት አማቾችህን አስብ ንቀት ነው የሚመስላቹው ቡታጅራ የፍቅር ሐገር ሳትሆን የፍቅር ምቀኛ ቀናተኛ ሐገር ተብሎ ይስተካከል አብርሽ becarefull ሩታዬን ለሰንተኛ ጊዜ እንዳስለቀስካት ቁጠረው እውነት ለመናገር በሩታ ነው ያወኩት ቡታጅራን ሩታዬና አብርሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@erukya
@erukya Месяц назад
ወይ ግፍ የፍቅር አገር ተብል ቆይግን አበላሹት
@Jkeesum
@Jkeesum Месяц назад
የኔ እህት ልክ ነሽ እኔ በዋስታብ አወራዋለሁ በበጎ ስራ እና ገና ፍቅሯን ሲቀበላት አብርሽ በፍቅር ዙርያ ፖራንክ እዳትደራረጉ ሰዉም በፍቅራችሁ ፖራንክ እናርጋት ቢልን እንቢ በል ሩታ በተሠቦቿ አሳልፈዉ እስከሰጡህ ደረስ ተንከባከባት ብቸኝነት እዳይሰማት ማንም ስለሌላት ከአንተና ከአክስቷ በስተቀር እና አደራ ብዬ መክሬዋለሁ ግን እሷ ብራንክ ብላ ብጀምርም እኛንም እሱንም እሚያዝናና እንጂ በፍቅር ዙርያ አልሰራችም እና በዉስጥ ማለቅ ያለበትን በዉስጥ መጨረስ ያነዬ ገና ሩታ ስለአብርሽ የማይባል ወሬ አዉርተዋት እንደዛ እያነባች ቪዶ ለቀዉ እዴት እንደተቃጠልሁ ከምር ያንን ቤተሠብ ቢያየዉ አስበሽዋል የሚፈጠረዉን
@merd24
@merd24 Месяц назад
ሩታ ምርጥና የዋህ ልብ ያላት ሴት ናት ለዛም ነው አንዳንዶች የሚቀኑባት። #ሩት & #አብርሐም በፍቅራችሁ ፅኑ !
@Firoye921
@Firoye921 Месяц назад
አብረሽን 200k እናስገባዉ Let's go የሩታዬ ደስታ ይሚያስደስታቹ👍👈የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ❤❤❤
@user-zl1nd1ym2c
@user-zl1nd1ym2c Месяц назад
አሚን እያደረግን ነው እስከጋደኞቻችን ነው ሰብስክራይብ
@JjhggKhan-ob9bl
@JjhggKhan-ob9bl Месяц назад
200k እናስገባት አላልክም ከብት ሁላ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-zl1nd1ym2c
@user-zl1nd1ym2c Месяц назад
ምን ችግር አለው ካልተመቸህ ውጣ ገልቱ
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
@@JjhggKhan-ob9bl ወይ መንቀኛ የሰው እደገት የማየፈለግ😳
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
አረ፡አሜን🥰😍😘💋🤲🤲🤲🙏💞
@Jkeesum
@Jkeesum Месяц назад
ወይኔ የኔ ስስት❤❤❤❤እስኪ እሩታዬ በመንጣቷ የተደሰተ ላይክ ያርገኝ❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
እኔ
@user-cb5jz5un1w
@user-cb5jz5un1w Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂 ጅል
@nefisasemane
@nefisasemane Месяц назад
ስስት የሚባለው እንዲህ ጦጣ የሆነ ሰው ነው እንዴ ስስት የሚባለው ቀስ የመል ነው የሚያበለብል አደለም
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
እሩት አብርሽ ዋን ላቭ❤️❤️🥰🥰
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 Месяц назад
ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ይህን ፍገግታሽን እኮ ነው የምናፍቀን መልካሙን ተመኘሁልሽ ❤❤❤❤😢😮❤❤❤❤❤
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i Месяц назад
ሩታ አብርሽ ብቻ ሳይሆን የተመልካችም ድምቀትነች የኔ ፈድሻ🤗❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
በትክክል
@user-pj6ml4vg8r
@user-pj6ml4vg8r Месяц назад
በትክክል🎉😊
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 Месяц назад
ሩታዬ ሁሌም ሳቅሽን ነው የምንፈልገው ልዕልቷ ኤፋ ደግሞ ልክ ነሽ ባለውለታሽ ነው አስተዋይ 🎉🎉🎉 እህትሽ ፈገግታዋ ደስ ስትል 🎉🎉
@user-vd2nq4zf4d
@user-vd2nq4zf4d Месяц назад
እሩታ ስትስቅ የሚስደስተዉ ላይክ ግጩት👍👍👍
@ZemzemEthiopia
@ZemzemEthiopia Месяц назад
አኔ ❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Месяц назад
በጣም
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Месяц назад
እኔ
@user-ef5kv7ul8s
@user-ef5kv7ul8s Месяц назад
አብርሽ እኔ ግን ፈራሁ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ብቻ መጥፎ ዉሳኔ ቤተሰብ እንዳይወስኑ።
@firdoushabasha
@firdoushabasha Месяц назад
እናሁሌ ቤተስብ እደለላትአገርእደለላት የሚያስለቅሷት
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali Месяц назад
እሩታዬ ሰለ መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እሩታዬ የኛ ድምቀት እኮ ነሽ የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o Месяц назад
ሩታዬ እህትሽም ከክስትሽም ዉቤና ፈታ ያሉ ናቸዉ እሟ❤❤❤❤❤
@Zeineb874
@Zeineb874 Месяц назад
ሩታ እየሳቀች በመምጣቷ ደስ ያለው😓😓
@Tig12342
@Tig12342 Месяц назад
ወይኔ ስታምር እህቷ ከቤተሰብ ነው ውበት ለኔ እህቷን
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
የኔ ፈቅር
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
እህቷ ስታምር በመቤቴ
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r Месяц назад
እህቷ ስታምር
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
​@@user-rj1zz9fm8k❤❤❤❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Месяц назад
እረ ሩታ አትሂድብን የምትሉ ፍቅራቹሁን በላክ ገጭ አድርጉ👍
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q Месяц назад
ሩታዬ ባቺ የመጣ ስት ዩትብ አዊቃለው መሰለን እነ አብርሽ ቤተሰብ አነ ብሬክዬ ማርቆስ ሄሉ ሂዊ ኤፍ ነፂ ለሚኮን ከአራት አመት አቃታለሁ እና ሩታዬ ባንቺ ፍቅር የነሱ ዩትብ መከተል ጀመርኩ ❤❤❤❤
@hanaandareg5686
@hanaandareg5686 Месяц назад
ሩታዬ ❤❤❤አብርሺን ጥለሽ አትህጅ አብራቹ ሂዱ አብረው ይሂዱ ምትሉ 👍
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
የኔም ሀሳብ ነው
@taybatayba1127
@taybatayba1127 Месяц назад
አወአብራችሁ ሂድ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
ልክ ነዉ
@kedestmeka6855
@kedestmeka6855 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 Месяц назад
ሩታ ፈፅሞ ዩቱብ መጥፋት የለባትም❤❤❤😢
@woriknsh-Tube
@woriknsh-Tube Месяц назад
ትክክል
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
በትክክል
@Uhigoh
@Uhigoh Месяц назад
አወ መጥፋት የለባትም ሩታዬ እባክሽን አትጥፊብን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
በትክክል
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
በትክክክክል
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se Месяц назад
እርታየ ያብርሽ ድምቀት ነሽ የሰዉ ወሬ አትስሙ ሂወታችሁን ቀጥሉ 😢😢😢😢😢❤❤ እኔ እራሱ ይከፍኛል ብትለያዬ ❤❤😭😭🤕
@user-ef5dm5ns6y
@user-ef5dm5ns6y Месяц назад
ኡዑፍፍፍ የምስገን ዛሬ ባጣም ዳስታኛ ናኝ ሩታዬ ስትስቅ ነው የምአምርብሺ የኔ ፋንድሻዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Месяц назад
እሩታዬ የትም እንዳትሄጅ በጣም ነው የምንናፍቀው የኔ ጠንካራ ሴት ያንችን ደስታ የሚፈልጉ ብዙ ሰውች አሉ 🥰🥰🥰🥰
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አወ ማርያምን
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 Месяц назад
ዋዉዉ የሩታ እህትና አክስት እንዴት ነዉ የሚያምረዉ ፈገግታቸዉ ሁሌም በፈገግታ ኑሩ በጣም ነዉ የምታምሩት ሩታ እኮ ትለያሀች
@Susisha147
@Susisha147 Месяц назад
ሩታዬ በሆነ ባልሆነው ቶሎ ሆድ የሚብሳት የቤተሰብ ናፍቆትም ጭምር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ይሄው ዛሬ እህቷን ስታገኝ ፍድቅድቅ አለች 🥰🥰🥰🥰🥰 ደሞ እህቷ እንዴት አባቷ ነው የምታምረው አንደበቷ ሲጣፍጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dp2mb9bm3s
@user-dp2mb9bm3s Месяц назад
የማዳም ቅመሞቼ እዳብርሺ ያለ አፍቃሪ ይስጠን ወዱ ሁሉ አርብ ሀገር ይልካሉ እሱ ለደቂቃ መለየት አይፈልግም ምርጥ አፍቃሪ ነው የምትሉ ❤
@user-pg1mj8ry3u
@user-pg1mj8ry3u Месяц назад
ሩታ ብምምላሳ ዝተሓጎስክን እስኪ👍ታጋሩ ዓይነይ💊
@KahsaGebre
@KahsaGebre Месяц назад
ሳብስክራይ ግበርለይ ጋልዓደይ ማዓረይ❤❤❤
@user-tx6pf4rx6g
@user-tx6pf4rx6g Месяц назад
ኣለና❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
አነ አለኩ በፍቅራ ዝተአሰረኩ ሆሆሆ😮😅
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
​@@KahsaGebreከይረለኪ ዓሴድዋ❤
@ngsti4018
@ngsti4018 Месяц назад
ገይረልኪ❤​@@KahsaGebre
@shemima5580
@shemima5580 Месяц назад
አብርሽ እና ሩታ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራቹ👍 ሩታዬ ወደ ቤተሰብ መሄዱንስ ሂጂ ግን ቶሎ ተመለሺ እባክሽ🙏
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
ዉደደምሬኚ❤❤
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx Месяц назад
እኔ ስልኬን በማየት ላብድ ነበር አሁን ደሞ እህቷም ተጨምራ ሲስቁ ደስ አለኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
😭🥺🥺እኔ😢በጣም😢
@zuliekehaji8355
@zuliekehaji8355 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
እህቶ ቀለል ያለች ጨዋ ነች ለአብርሽ የሰጠችው ክብር ና ትህትና አስገርሞኛል።
@hhee794
@hhee794 Месяц назад
አብርሽ ዕዱለሻ እካ ሩታየ ካብ እምላኬ ስጣታ ዘሃብካ እዩ ገን አነስ ስቁ እል ሩታ ይናፍቃ 💕💕💝💝
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi Месяц назад
❤❤❤ ሩታዬን አሁን በጣም ተረዳሃት በትንሽ በትልቁ ሆድ የሚብሳት የቤተሰብ ናፍቆት ነው ይሄው እህቷን ስታገኝ ፍልቅልቅ አለች እኮ ❤❤❤❤ እህቷ ደሞ ትህትናዋ ደሞ አንደበቷ እንዴት ይጣፍጣል ውበቷ ከምር ይሄን ቤተሰብ አብርሽ ጠበቅ አርገህ ያዝ ❤❤❤ የሩታዬ እህት እሟ እሟ
@user-mw6zc4cc9c
@user-mw6zc4cc9c Месяц назад
ርእሱን አይቼ ደንግጨ ነበር እህቷ ግን ደስ ስትል የአላት ክብር ፍቅር ስቃይ የበዛበት ነው እምይዟችሁ እሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ቆንጅዬ ነች ደግሞ እህቷ ከቤት ነው መሰለኝ ቁንጅና
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Месяц назад
እውይይይይይ ስታምሩ ላካ ሞዴልነት ቤታችሁ ነው ሩታዬ እህትሽም እዳችው ናት በጣም ነው የምታምረው እደዚህ ሰውን የሚረዳ ሰው ደስ ሲለኝ የእውነት ምርጥ እህት ነው ያለሽ❤❤❤❤❤
@user-pi3bh5ql8t
@user-pi3bh5ql8t Месяц назад
አንቺ የሌለ ቦታ በጣም ይደብራል ምን አይነት ጀግና ሴት እውነት አገር ሻሎም የኔ ቆንጆ የሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 Месяц назад
እዚህ ቦታ ሁሌም ስትቀረፁ የሚሰማኝ የቅዳሴው ድምፅ ነው።ኡፉፉፉ እዴት ደስ እደሚል❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Месяц назад
ሩታዬ ትክክል ኤፊ ለአንች ትልቅ ቦታ አለው ጎበዝ አስተዋይ ነሽ❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Месяц назад
እህትየዋ ም ፍቅር ነች አክስትዋም. የፍቅር መምህር ናቸው ሁሉም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
@user-iv4ll1yf7d
@user-iv4ll1yf7d Месяц назад
ለእሩታ አክስት ስጦት ይስጣት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ለዩ አክስት ናት ❤❤❤❤
@sofiyabutajera5347
@sofiyabutajera5347 Месяц назад
ስራም አጣሁ ሌባ ሁላ😂😂😂😂
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul Месяц назад
ለኔ ለልጆቼ ስጭኝ ስጦታ ለሀብታም ከምትሰጭ እባክሽ😢
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 Месяц назад
​@@sofiyabutajera5347ማሽቃበጥ ይወዳሉ
@Handel482
@Handel482 Месяц назад
ለኔ ስጭኝ በማዳም ቤት ተንከራተትኩልሽ 😢መልስሽን እጠብቃለው 😂😊
@Handel482
@Handel482 Месяц назад
​@@Hana-nb4ul😂😂😂😂
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf Месяц назад
የኔ ቆንጅ የኔ ውድ ሩታዬ ትክክል ኤፊ ለአንች ትልቅ ቦታ አለው ጎበዝ አስተዋይነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Месяц назад
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤
@user-gb8nt3ug9k
@user-gb8nt3ug9k Месяц назад
አሚን ያረብ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul Месяц назад
እንደዚህ ነው መኮመንት
@user-eq7ib5ld2k
@user-eq7ib5ld2k Месяц назад
እዉነተኛ ፍቅር ከልብነዉ ለሁላችሁም እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን አሚን በላይክ
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
አሚንን
@user-eq7ib5ld2k
@user-eq7ib5ld2k Месяц назад
@@Foaiz238 ያገሬ ልጂ የት አከባቢነሽ
@user-eq7ib5ld2k
@user-eq7ib5ld2k Месяц назад
እሩታየ እሷ ብቻ ሳትሆን ቤተሰቦቾም ፍቅር ናቸዉ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
አሚን❤❤❤❤❤
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
​@@user-eq7ib5ld2kበጣም ወላሂ❤❤
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
ዋዉ የአብርሺ ትህትና እሩታየ ወላሂአትህጂበት ሲያሳዝን😢😢😢ጨንቆኝነበር መጨረሻላይደሳለኝ😍😍😍የሩታእህት የኔቆንጆ አክሰቶም ሁላችሁም ፍቅርናቹሁ❤❤❤❤❤
@kalkidantrfe
@kalkidantrfe Месяц назад
እህቷ እራሱ ስታምር የኔ እቁዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
በጣም
@user-mc1po8ur7h
@user-mc1po8ur7h Месяц назад
እህትሽ ታምራለች ምርጥ ቤተሰብ ናቸው❤❤❤❤❤❤
@fhuririhfhfjj5676
@fhuririhfhfjj5676 Месяц назад
ማነዉ እደኒ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ እፍፍፍ😭😭😭😭😭እሩታ ያቭርሺ ድምቀት❤❤❤
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f Месяц назад
እኔምሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ😢😢😢
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
@@user-um4wo1bi7f አሜን
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Месяц назад
እኔ የሀገሬ ሰላም በጣም በጣም በጣም በጣም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነው የናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢
@Tigsit282
@Tigsit282 Месяц назад
ሩታዬ እህትሸም አክሰትሸም ዉቤና ያሉ ናቸው❤️❤️
@user-kv7xi6yy6d
@user-kv7xi6yy6d Месяц назад
እሩተ ስትስቅ ነው የሚይምረሽ ደስታሽ አይወሰድብሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጌታ ሰላምሽን ይብዛልሽ አብርሽ ብቻውን ሃትተይው❤❤🎉🎉🎉❤❤
@user-cf1jh5jq8d
@user-cf1jh5jq8d Месяц назад
እሩታዬ አብርሽ እንዳይከፋዉ የምታደርገዉ ጥረት የኔ አስተዋይ
@Rozaguraga
@Rozaguraga Месяц назад
ሩታ እና አብርሽ ተጋብተው አንድ ላይ ይኑሩ የምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አወ መሆንም አለበት
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Месяц назад
ይሄማ የዘወትር ምኞቴ ነው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ efram ምርጥ ወንድም እደሆነ እናውቃለን እሱ ሁሉንም ደስታም ሀዘንም በፍቱ ነው የምናየው እና ምርጥ ልጀ ነው እናምናለን
@user-yi6pw9rm6s
@user-yi6pw9rm6s Месяц назад
ሩቲ በመመለስሽ ደስ ብሎናል በተርፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@MasartHaylu
@MasartHaylu Месяц назад
የአብረሽ እና የሩታ አድናቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ ሩታ ከአብሽ ተለይታ ከሄደች ለአብሪሽ ብቻ ሳይሆን ለኛም ይደብረናል❤❤❤
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 Месяц назад
እርሱ ኣይቹ ያበደ እንደኔ ማነው😢😢 ቡዉሃልም ኣቲሄድም ነገሮች ይስታካከለው የሚል ላይክ💖🥰
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አወ አብርሽ ኤፍየ አሳዘኑኝ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
ጋይስ 1ሳምት አለን ከዛ በሆላ ፈጣሪ ያቃን
@seniyasemantube
@seniyasemantube Месяц назад
ውድ የሀግሬ ልጆች በያላቹበይ ሰላማቹ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ዬድርግልን አሚንንን በሉ🎉🎉🎉🎉
@Nesanet-cs2sh
@Nesanet-cs2sh Месяц назад
ከሄድሽ አብርሽ ይከፋዋል ምክንያቱም እሩታ የያብርሽ ድምቀት ስለሆነች ❤❤❤
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 Месяц назад
የኔ ታላቅ ለሰዉ ያለሺ ክብር እኮ👌👌👌
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
ስታምር
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
ውነት🥰😘🥺😱💋❣
@nardinayemediye
@nardinayemediye Месяц назад
አብርሽ እና እሩታ በጣም ታምራላችሁ ምን እንደምትባሉ ስም ያልተገኘላችሁ ለፍቅር መሰረት ምክንያት የሆናችሁ አብሶማ ሩታ በጣም ትለያለች ለሴቶች መማሪያ የትግስት መሰረት ነሽ አብርሽ ጠንክርና ሩታን ያዝልን ምንም ብታጠፋ እንዳታስከፋብን እንወዳችሁዋለን❤❤❤❤❤አይለያችሁ
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
ደስ ሲል 😢❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul Месяц назад
አረ ለኔም ግጠሚልኝ የኔ ውድ ቶሎ ይከፋኛል ልጆቼ ይናፍቁኛል😢😢😢
@nardinayemediye
@nardinayemediye Месяц назад
@@Hana-nb4ul ኢሄ ለእናንተ ነው ምንም ላይሞላልኝ ለእናንተ ስል ለምንከራተተው እናንተን ወልጃለው ውበቴ ሳስታውስ በእናንተ አያለው እኔስ ታድያለው ሳዝን እና ስደሰት መወራው አግኝቻለው የናንተን ክፉ ላለማየት ስንቱን አልፊያለው ብቻ ግን ጥሩ ነው ተምሬበታለው በሰላም በጤና እንዲያገናኘን ጠዋት ማታ ፀሎቴ ነው እወዳቹሀለው ልጆቼ የልጅነት ወዞቼ 💔♥️♥️ . . . Nardina ✍️✍️
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul Месяц назад
@@nardinayemediye የኔ እናት አስለቀሽኝ ማርያምን ቃላት የለኝም ህህቴዬዬ ናፍቀውኝ እያለቀስኩ ነበር እመኚኝ በወረቀት ፅፌው አነብላቸዋለው መንታ ናቸው 3
@nardinayemediye
@nardinayemediye Месяц назад
@@Hana-nb4ul የኔ ውድ ገብርኤል ባሉበት ይጠብቅልሽ በሰላም ያገናኛቹ 🥰
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 Месяц назад
🎉🎉❤❤❤ አብርሽ ሽማግለ ላክ ና ቶሎ ጨርስ ዞሮዞሮ ችግር መፈጠሩ አይቀርም አንተም ትጎዳለክ ቤተሰብ ቶሎ እንዳይ ወስኑ አንተም የራስህን እርምጃ ትወስዳለህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍
@sadh237
@sadh237 Месяц назад
ሩታ ስትስቅ በማያቴ ደስስ ብሎኛል ደሞ እህትሽ እንኳን መጣችልሽ ውዴ🥰🥰🥰ሩታዬ ደሞ እህትሽ እንዳንቺ ፍልቅልቅ ናት 🥰
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q Месяц назад
እንደኔ በጣም የተደሰተ ማነው ሩታዬ ደሞ እህቶችሽ ስያምሩ መልካም ሴቶች ነቸው
@SalamSalamah
@SalamSalamah Месяц назад
እህቲቱለፍቅራቸውያላትክብር❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Месяц назад
ሜሊዬ ስላየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል ሩታዬ ሰወድሽ አንናፊቅሻለን አንዳትቀሪብን please❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukTube445
@BirukTube445 Месяц назад
የሪታ ደስታን የሚያስደስታቹሁ ሁሉ 2k አስገቡኝ❤❤❤❤❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
እሽ
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s Месяц назад
እሽ😊
@user-xu4un7tg2m
@user-xu4un7tg2m Месяц назад
ኣብርሽ ና ኤፊ ለሩታ የይቅርታ ስጦታ ስጡዋት 💙💐
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Месяц назад
ምን አድርገዋት ነዉ ነገሬኝ
@user-xu4un7tg2m
@user-xu4un7tg2m Месяц назад
@@iloveethiopia6348 ባለፈዉ ኤፊ በሰራዉ ቪድዮ ኣኩሩፋ ነበር እሱ ግን ለክፋት ኣስቦ ኣልነበረም
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
ይቅርታ ብሎአታን ነገር ማክረር ጥሩ አደለም ማካበድ ይሆናን
@user-xu4un7tg2m
@user-xu4un7tg2m Месяц назад
@@user-wq1jx4ip1r ለማክረር ብየ ኣይደለም ማማየ ግን ስጦታ መስጠት ፍቅርን ይጨምራል ብየ ነዉ
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Месяц назад
እውይ እሩታዬ ደስ የምትል እህት አለችሽ ግን እሩታዬ አደራ በዛው እዳቀሪ ከምር ደበረኝ ልሄድ ነው ስትይ😢😢
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Месяц назад
ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ግን ይቱብ ባንቺ ነው ሚደምቀው ውበት ከቤቱ ነው ዋው ቀሽት እህት አለቺሽ በሰላም ሄደሽ በሰላም እንደምትመለሺ ተስፋ አለን❤❤❤❤
@user-vw2fm2fn6u
@user-vw2fm2fn6u Месяц назад
የኔ እቁ ናፍቀችሁኒ ነበር ዛሬ መጀመሪያነኚ ላይክ አርጉኚ 💐🌷💋🌹
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Месяц назад
ወይኔ እህቲቱ ለፍቅራቸው ያላት ክብር ባንደየ ወደድኳት😂😂
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
እኔስ😢❤
@sikosolo7543
@sikosolo7543 Месяц назад
Betam 🎉🎉🎉🎉
@Susisha147
@Susisha147 Месяц назад
Inemi❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
በጣም❤
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
እኔስብትይ❤❤❤
@adilone105
@adilone105 Месяц назад
ማነው እደኔ ደስስስስስ ያለውውውውው❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-bi6qp5fx1u
@user-bi6qp5fx1u Месяц назад
እሩታየ እህትሸ ላችና ለአብርሸ ፍቅር ያላት ከብር ወድኳት
@gresaum4634
@gresaum4634 Месяц назад
እደኔ በጉጉት የጠበቃቸዉ😢😢👍
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
እኔ😢
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
እኔ ዛሪቀሩብየነበር
@user-fo9bh2kq4o
@user-fo9bh2kq4o Месяц назад
እዉነተኛፍቅር መቸም አዪለያዩም የኔ ፍልቅልቅ ደስተኛ ሁነሺ ሰላየሁሺ ደስ ብሎኛል ደሞ እህትሺ በጣም ደስ ትላለቺ
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se Месяц назад
እኳን ላብርሽ እኔ ራሱ ልሂድነዉ ትትይ እሆድ ዉሃ ይለቅብኛል እርታየ በእግዚአቤሄር 😭😭😥😭❤
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 Месяц назад
የእውነት የሩታ በለተሰቦች መልካም ቤተሰቦች መረዳት የሚችሉ ናቸው ሩት ምርጥ ቤተሰቦች አሉሽ እማ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
በጣም❤
@sabasbab4464
@sabasbab4464 Месяц назад
በጣም ተይ እንጂ ዶላሩ ይምጣ እንጂ ሌላውን ተይው ክብረ ቢስ ቪድዮ ቫይራል እድወጣ በቴሌቭዥን ሳይቀር አንገቷን እየደፋች ጥሩ ቤተሰብ በይ ክብርን ዝቅ አድርጎ ነው ጥሩነት
@sabasbab4464
@sabasbab4464 Месяц назад
ምነው ባማረበት እሷ ጋር እንጅ እኔ ጋር ምንም ስሜት የለም ለቪድዮ እንጂ ሲል
@almaze214
@almaze214 Месяц назад
አብርሽ ስሜቱን እንዴት እደተቆጣጠረው ጀግና
@eexx2496
@eexx2496 Месяц назад
አብርሽጀግና መሆን አለብህ ወድሜ በፈቅር ላይ ብዙ ነገሮች ሊያጋጥሙ ይችላሉ ስለዚ መጠቀቅአለብህ በተረፈ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
የኔ ውድ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አብርሽየ አይዞህ ብሮ
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e Месяц назад
ግድ ይለዋል
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
አዎ ሳይፈልገዉ መሔዶን አይወደዉም ምን ይደረጋል አብረዉ ቢሔዱ ጥሩ ነዉ እህቱ ጋር ይሆናል
@rabi1011
@rabi1011 Месяц назад
ሩታየ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ 💋💋አብርሽ ደሞ አሳዘነኝ አይዞህ ስትሄድ አብረሀት ሂድ ❤ነገሮችንም አስተካክሉ 🥰🥰🥰
@waloyewa
@waloyewa Месяц назад
ጅልነታቸው እንጀ ለሩታ ብቻ ሳይሆን ለቤተሠብም ማሠብ አለ የማንንም ጥርቅምቅም ከሚያመጡ
@CarineJeminez
@CarineJeminez Месяц назад
ሩታዬ እህትሽ በጣም ቆንጆዬ ነች በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️አብሪሽዬ አይዞክ ተመልሳ ትመጣለች እሺ አታስብ በጣም ነው የምዎዳችሁ ❤️❤️❤️❤️ሩታዬ ግን እንዳትቀሪ እሺ የኔ ጣፋጭ 💞💞💞💞
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Месяц назад
መሔድ የለበትም ነበር ነገር ግን የቤተሰብን ን ሀሳብ መቀበል ግድ ነው❤❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Месяц назад
ምርጥ እህት አለቻት ታላቅ እህትና ወንድም ያላችሁ ታድላችሁፀበተለይ የሚረዱአችሁ የሚቀርቦችሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ 7:10
@Zeineb874
@Zeineb874 Месяц назад
ሩታ ለአንቺ ደህንነት ሲባል መሄድሽ ጥሩ ነው ግን አደራ በጣም ጥፍት እንዳትይ❤❤❤
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo Месяц назад
የተመቼኝኮሜት
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl Месяц назад
ሩት መሄድ የለባትም ከሄደችም ኣብርሃት ሂድና ቤተሶቦችዋም ይቅርታ ብለክ ይዘሃት ትመለሳለክ ኣብርሽ እና እናንተ ተለያይታቹ ሳይሆን ተጋብታቹ ጥልቅ ደረጃ ደርሳቹ ማየት ነው ህልማችን እንወዳቸዋለን 💋የሩት እህት ቆንጅየ ናት ❤
@user-rx5kl5ub7t
@user-rx5kl5ub7t Месяц назад
ሩታዬ እንኳዕ ደስ አለሽ ዶሞ አብርሸ ማበዱ ነው ሩታ አትሂድ ግነ አብርሸ ዶሞ ሩታዬ አክብር ቶለ ተጋበእ❤❤❤🎉🎉
Далее
عشق و نفرت قسمت دوم❌ Love & Hate
39:26