Тёмный

ራሱን መግዛት የማይችል ሰው በፍጹም |How to keep long distance relationship healthy | 

Ahadu podcast
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

In this video, I discuss the challenges of long-distance relationships, the obstacles they bring, and share practical tips to help you maintain a healthy, long-lasting connection despite the distance.
ፍቅር ግንኙነት ላይ ያሉ 4 ማንንቶች |The 4 Attachment style in relationship |
• ፍቅር ግንኙነት ላይ ያሉ 4 ማንንቶ...

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn День назад
ድመቷን ቆንጥጫት ፓርት 😁😁😁በነሱ ፍቅር እሷ ምን በወጣት ትቆንጠጥ ፍትህ ለድመቷ 😁😁😁
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 День назад
😅
@Selamgaltigray
@Selamgaltigray День назад
😂😂
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 День назад
@@SleepyArcticWolf-pm4gn 😂😂😂😂👍
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ День назад
😅😅😅
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 15 часов назад
አብሽሪ ቀሪው እድሜ ለመጠቀም ሙሙከር ነው ላለው ጊዜ አላማስብ ወይም በስህተቶ መማር ሂወት ይቀጥልል❤
@SabikaSaba
@SabikaSaba День назад
ምናለ ቪዲዮዉን አይታቹ ብቻ ባታልፉ ላይክ ብታደርጉ በጣም አስተማሪ ነዉ ለብዙ ሰዎች ቢዳረስ❤
@adislasti4907
@adislasti4907 День назад
Eniye Hulem like adergawu Ewunet
@ዱዱ-ከ8ገ
@ዱዱ-ከ8ገ День назад
እውነት ነው ቅመም እኮ ነው
@RozaAbabe
@RozaAbabe День назад
የኪሩ ወዳጆች እደት ናችሁ ዛሬ ቻሌንጁን ጀመርኩ❤❤
@MarinaQ-k3d
@MarinaQ-k3d День назад
እኔ ግን ይህን ልጂ ከመስማቴ በፊት የኖርኩትን አልኖርኩም ከዚህ ቡሀላ ነው እምኖረው በቃ ወስኛለሁ🎉🎉😂😂
@Hdatgalwukro
@Hdatgalwukro День назад
እኔም😅
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 День назад
አው ፍቅር መቸ እደሚይዘን ከማን እደሚይዘን አናውቅም የኛ እደማይሆን እያወቅን እንኳን እናፈቅ ራለን ❤❤❤❤❤
@ya336
@ya336 День назад
እረፍት ከፈለጋችሁ ከርቀት ፍቅር ተጠበቁ አብሶ በsocial media ካገኛችሁት ሰው እኔ እሱን እመክራቹኋለው የናንተ የሆነ የትም አሄድም ለሁሉም ግዜ አለው❤ ኪራዬ አንተን ግን ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ በብዙ አትርፌብካለው ብዙ ግዜ አስተያየት ባልሰጥም እከታተልሃለው🫶🥰
@BetsiBetsi-iv5yn
@BetsiBetsi-iv5yn День назад
የርቀት ፍቅር ከባድ ነው በተለይ ለኛ ለአረብ አገር ሴቶች እኔ ከፍቅሬ ጋር የሁለት አመት ፍቅረኛሞች ሆነን ነበር ስደት የመጣሁት እና እኔ አሁን በርቀት ስድስት አመታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ አስተዋውቀን የኛን መገናኛ ቀን ነው ሚጠብቁት ደስተኛ ናቸው ግን ከባድ ነው እና ካንተ የተማርኩት አንደኛ እራስን መግዛት ሁለተኛ ከኔ ምን ይጠበቃል ማለት ከሰው አለማወዳደር እና መታመን በእኔ አስተሳሰብ እኔ ታማኝ ከሆንኩ እሱ እንኳን ባይታመን እኔ ልጎዳ አልችልም ተጠራጣሪም አልሆንም ስለዚህ መታመን እና ፖዘቲፍ መሆን አንዳንድ ጊዜ መጋጨት ሲመጣ ለማንም አልናገር ማልቀስ ካለብኝ አልቅሼ ይቅርታ መጠየቅ እና በጥሩ ማሰብ ደሞ አብሮ መኖር እንጅ መለያየት ቀላል ነው አብሮ ሲለያዩም ስቃይ አለ ሲኖሩም ደስ የሚል ስቃይ አለ ስለዚህ ምርጫው የኛ ነው
@tsegaBerhane-i7n
@tsegaBerhane-i7n День назад
የልጅ በጣም ትልቅ ደረጃ መድረስ አለበት ሞተ እስኪ እናድርሰው😮❤
@halimaAhmed-h2w
@halimaAhmed-h2w День назад
የአላህ በባሌ ላይ ያለኝን እምነት ጠብቅብኝ እምነቴን ሳሳሁለት የእውነት እኔም ቃል በማይገለፀው ሁኔታ ታማኝ ነኝ ሲገመር ሀገራችን ታማኝነትን ለማፍረስ ከባድ ሚና አለው ጠንካራ ማንነት ላለው ሰው ግን ምንም ማለት አይደለም እኔ ብዙ ፈተና ረግጫለሁ አሁንም ኢንሻ አላህ አልወላወልም
@takelederesa
@takelederesa День назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣ በጣም አስተማሪ ነዉ ጥሩ ቆይታ ነበር
@tgrayadey-j1x
@tgrayadey-j1x День назад
እሄ ሪለሽንሽፕ እኔስ ስለቸኝ ካሁን ቡሃላ ስራዬ ላይ ብቻ ነዉ ማተኩረዉ ኣረብ ኣገር ያለን ልጆች ይተዋወቁንና ሁለት ወር ያህል በየቀኑ ይደዉላሉ ከዛን እሺ ካልናቸዉ ቡሃላ ኦንላይን ተዘርግተዉ እየዋሉ በሰዎስት ባራት ቀን ይደዉላሉ እሄ ታድያ ምኑ ላይ ነዉ ፍቅር ያላቸዉ ለብራችን ብለዉ ነዉ እሚቀርቡን ኣፈር ይብሉና🤨
@MarinaQ-k3d
@MarinaQ-k3d День назад
የሁሉም ሠው በሽታ ነዉ ጤናሽን ጠብቂ ውዴ ጨጎራ ናቸው😅😅
@tgrayadey-j1x
@tgrayadey-j1x День назад
@@MarinaQ-k3d ማዴት ኣዉጥቼ ኣሁን ኣልጠፋ ኣለኝ የተረፈች ጨጎራዬ ልንከባከብ በቃ😂
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid День назад
አወትክክል ነሸ ወደአላምማብቻ
@Selamgaltigray
@Selamgaltigray День назад
❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 День назад
❤❤❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg День назад
ትክክል የተናገርከዉ ደርሶብኛል የርቀት ፍቅር በፈፁም አይመከርም
@balayneshe5300
@balayneshe5300 День назад
የውሸት ሰው ነበር እኔ ሳምነው ሰጨነቅለት በጣም ከባድ ሰው ነበር ከዝያውዲያ ማመን አቃተኛ ጨርሺ ሰልኩ ሲዘጋው ሳያንሳ ሲቀር እምነቴ ጠፋ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 14 часов назад
ኪሩ አንተን የወለደች እናት ❤ Good bless you kru and your family thanks 🙏
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 День назад
በስመ ሥላሴ እንዴት ደስ አለኝ እንዴት ነህ ሲለው እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አለ በቃ እግዚአብሔር ይመሥገን ማለት አለብ የተፈጠርንለት አላማም እግዚአብሔርን ለማመስገን እና መንግስቱን ለመውረስ ነው የመጀመርያ ስራችን እግዚአብሔርን ማመስገን አለብን በርታ ❤
@ዱዱ-ከ8ገ
@ዱዱ-ከ8ገ День назад
ቅመም ❤ በነገራችን ላይ እውነተኛ አስተማሪ ነህ የምር
@አፎሚያ
@አፎሚያ День назад
እውነት ነው ኪሩቤል ያልኸው ነገር እኔንም ገጥሞኛል ለምሳሌ በስልክ ስናወራ ስለወደፊት እናውራ ስለው ተይው እሱን ወደፊት ይለኝ ነበር እኔም ይህ ሰውዬ ምንም አላማ የለውም ብዬ ተውሁት ይህን ስልህ ግን ከልጁጋር ምንም አይነት ሴክሽዋል ግንኙነት የለንም ምክንያቱም እኔ ከትዳር በፊት እንደዚህ አዬነት ጨዋታ አልፈልግም ብዬ ነው
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 День назад
የዛሬው ትንተና ሲመች ከተዘረዘሩት አንዳንድ ነገሮች አሉብኝ አሏህ ያንሳልኝ
@balayneshe5300
@balayneshe5300 День назад
የምትለው ነገር በትክክል ባሌ እንደዝህ ነው ተባረክ
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 23 часа назад
ኪራዬ ንግግርህ ከስው ሁሉ ይለያል የተባረክህ ትለያለህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m День назад
ጉድ አንደኛነኝ ስል ስምተኛ እዚሁነውዴ የምትውሉት 😮😮😂😂😂😂😂😂
@EkramAlhila
@EkramAlhila День назад
😂😂😂😂😂
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 День назад
😂😂😂😂
@halima2135
@halima2135 День назад
በጣም 😂😂😂
@RozaAbabe
@RozaAbabe День назад
እኮ😂
@koketTomas
@koketTomas День назад
Kiraye distance relationship kebad nw😮
@O_L_D89
@O_L_D89 День назад
በጣም ጥልቅ የሆነ ትንተና እና ምክር። እስካሁን ከሰማኋቸው የረጅም ርቀት ፍቅር ምክር👌👌👌 አንተ በጣም ነው የተረዳኸው
@RiduMukter
@RiduMukter День назад
እውነት ነው እባካቹ በደንብ ሰብስክራይብ እናድርገው እሄን የመሰለ ቁምነገር ኣዘል ትምርቶችን ነው ሚሰጠን እባካቹ ብዙ ሰውጋ እዲደርስ የተቻለነን ሁሉ እናድርግ
@mesiabebe-n7s
@mesiabebe-n7s День назад
ኪራን እንደኔ እሚወድ ላይክ ግጩኝ ❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
😒ማን ነው ኪራን 😒
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq День назад
እሄን ልጂ 100ሺ እናገባው በጣም ጠቃሚ ትምርትነው የሚለቀው ❤
@AmuYemaryam-r1r
@AmuYemaryam-r1r День назад
Efuuu Kira nurln yeliben silemitnagerlgn Tnxs...betam🙏
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee День назад
🎉🎉ዋው ኪራዬ መጨረሻ ላይ የተናገርከውን ጥያቄ አቅርቤለት ነበር ፍቃደኛ አልነበረም ኪራ እምትናገራቸው 100% ትክክል ነው እኔ በተለይ ጠንካራ አደረከኝ 🎉❤🎉
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ❤
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee День назад
🎉🎉ዋው ኪራ አንተን አለማድነቅ እኔጃ ምን እደምልህ ዘሎ ያልተጠበቀ ሪለሺን ሺፕ የርቀት ከባድ ነው እምነት ወሳኝ ነው ኪራዬ ሁሉንም የልቤን ሐሳብ በትክክል ገልፀከዋል
@የአምላኬእናትማርያም
ኪራችን እናመሰግናለን አረብ ሀገር ላለነው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ አሁን ላይ ምን ላይ እንዳለሁ ግራ የሚያጋባ ሁኔታ ላይ ነኝ ብዙ ጥያቄ ውስጥ ነኝ ለመልሱ ደግሞ እግዚአብሔርን እጠብቃለሁ 🙏
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y День назад
ትልቁ እና ትልቁ ነገር እምነት ፍቅር እና ነገ ተስፋ ማረግ አለባቸው የእርቀት ፍቅር ለይ በግልፅ ማውራት መነጋገር የእኔ ምትይሆ ነገር የእርቀት ፍቅር ገዘብ ብቻ ነው ።
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
የአንተን ምክር በጣም ነፍሴን ሰብስቤ ነው የማዳምጥህ በጣም ትክክል ነህ እኔ ምልህ በጣም የምወደው ልጅ አለ እና ይወደኛል ብዬ እገምታለሁ ከሁኔታወች አንፃር ተራርቀን 4አመታችን እናም አተራማሽ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እድሜና ስህተቱ ያስተማረው መስሎ ስለሚሰማኝ አምነዋለሁ 😂 አይይ
@Seada-cv8ng
@Seada-cv8ng День назад
እንኩዋን ሠላም መጣህ ወንድሜ እኔ እጃ ቃል አጣሁልህ እዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ምናለ ቀደም ብየ አውቄህ በነበር እና ምክሮችህን አዳምጨ በነበር ብዙ ነገሬን ባላጣሁ ብየ ተመኘሁ ቢሆንም አሁንም አረፈደም ብየ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቡሀላ የተወሠነ ተለውጫለሁ ምክርህ ሀሪፍ ነው ለብዙወቻችን ይጠቅማል በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@ትግስት955
@ትግስት955 День назад
ምን አለ ከ5 አመት በፊት ብትነግረኝ ኪራዬ በጣም ከባድ ነው አንድ አመት ጠብቀኝ ስለው እንለያይ በሰላም አልጠብቅሽም አለኝ በቃ ካልጠበቀኝ መልካም ህይወት ብዬ ተመኘውለት እሱም እንደዛ ግን ተመልሶ ለዛሬ አመት ያዘጋጀሽው ሰው አለ ወይ ብሎ ጠየቀኝ በቃ መሄድ ስለፈለክ ሂድ እኔ ያልኩህ ብዬ ስለው እሺ በቃ አንድ አመት እጠብቅሻለሁ አለ እሱም እንደሰበረኝ ስላወቀ ነው እናም ምን ትለኛለህ ብዙ ጊዜ እንለያይ ብሎኛል
@AmelmalQ8
@AmelmalQ8 День назад
wow wo kiru enamesegenalen ye zare vedio betam betam liyyu nw thanks wandeme kirubel🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@united6563
@united6563 День назад
ከ አጀንዳ ውጪ ቢሆንም አኔን በጣም ያሳሰበኝ ነገር አለ። እባክህ እዚህ ላይ የምትለው ነገር ካለህ🙏 ከፍቅረኛዬ ጋር እንዋደድ ነበር። ነገር ግን የሱ በጣም እየጨመረ መጣና 10ጊዜ ስልክ መደወል ቪዴዎ call አውሪኝ ማለት በየጊዜው እንገናኝ ማለት በመጀመሩ ለሱ ያለኝ ፍቅር እየጠፋ ነው። እኔ የራሴ ጊዜ ያስፈልገኛል በጣም እየተጫንከኝ ነው ብለውም ለኔ ፍቅር የለሽም ፍቅረኛሽ ነኝ እኮ ይለኛል። እኔ ግን አሁን ላይ የመታፈን ስሜት እየተሰማኝ ነው። ልንጋባ ቀን የቆረጥን ቢሆንም ብንለያይ ይሻላል እያልኩ ለማሰብ ተገደድኩኝ😢😢 ምን ላድርግ??
@istme4224
@istme4224 День назад
እኔእራሱ ሰሚራ ወሰደችው።ሰአዳ ወሰደችው እያልኩ😂😂😂😂😂
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn День назад
Welcome kiraye tru timhirt new😊 Ameseginalew🙏
@mestawetdeneke7165
@mestawetdeneke7165 10 часов назад
ሁሌም እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን 🙏 ❤
@HappyDominoes-pg2gh
@HappyDominoes-pg2gh День назад
Effff ate lij gin zemenk yibarek mitlekachew vidoe betam astemare new enamesegnalen kira
@qweqwe444
@qweqwe444 День назад
❤❤❤❤እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን!!!!
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k День назад
እንደ እኔ ሳታገቡ ሳትወልዱ ገንዘብ ሳይኖራችሁ 30 የገባችሁ አይዞን 😅 እያረሩ መሳቅ ብቻ ተመስገን ዋናዉ ጤና
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل День назад
ዝበይው ከአሁን በኃላ መቃት መወሰን ነው
@Trhas601
@Trhas601 15 часов назад
😂😂😂😂
@askaldesie4791
@askaldesie4791 День назад
ተመለስከልኘ ልፃፋ😢
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv День назад
Kiruy enamsegn alen ❤️❤️❤️🙏
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 День назад
yahunate kiru aneta eko ewunatune new yametenagarawo egzabeher tsagawune yabezaleke
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ День назад
እናመሰግናለን ኪራየ ወንድማችን 🎉🎉😊
@AlemShewafera
@AlemShewafera День назад
ውይ ያንተ ምክር ስወደው ❤ በጣም ጥሩ ምክር ነው ❤❤
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 День назад
kiraye yene wd wendm swedh mn ale kedro bakh yelbe new mtaweraw ❤❤❤
@hussenibrahim5229
@hussenibrahim5229 День назад
If allah say i will get some course from yuo
@birzaftsegay
@birzaftsegay День назад
Welcome and Thank you as usual 🙏🙏
@Abi-o1p
@Abi-o1p День назад
ስለ ዝምተኛ ሰውች ስራ ኪራ pls 🙏🙏
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m День назад
ኧረ የኔም ችግር ነው ይሄ ነገር😢😢😢😢
@chalanebirt
@chalanebirt День назад
እንኳን ደና መጣህ ኪራየ❤❤️💖💕
@BirteBogale
@BirteBogale День назад
ኪራችን Respect 🙏❤️
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc День назад
my best በርታልን አንድ ረዳት ሴት ግን ዉስጥህ አለች ኣ 😂ኪራዬ❤❤❤😊
@Raki2536
@Raki2536 День назад
ፊቱን ስመለከት ስንግል ይመስላል😂😂😂
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 День назад
ሳያዩ ያመኑ ብፁሀን ናቸው😂😂😂😂😂
@Raki2536
@Raki2536 День назад
@@kdesitwndea4005 በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ ወይኔ😂😂😂😂
@abelhailu6912
@abelhailu6912 День назад
እእእእ ፡ልክ ነሽ ውዴ የሚቀርው ነገር እኮ የለም
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc День назад
@@abelhailu6912 በጣምጅ👍😹
@samiwalii8962
@samiwalii8962 День назад
እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ❤😍
@Raki2536
@Raki2536 День назад
ሰላም ወንዴሜ ሰለ ዝምታ ኣንድ በለኝ ብቻየን መሆን እፈልጋለዉዉ ከ ሰዉ ጋር ማዉራት ኣልፈልግም ፀጥ ያለ ባታ ሰዉ የለለዉ ያምረኛል ምናልባት እያመመኝ ይሁን እንዴ ብቻየ ስሆን ማንም ካላገኝሁት በጣም ደስተኛ ነኝ 😊 😊😊 😅
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين День назад
😂መገኛ ነው❤
@Raki2536
@Raki2536 День назад
@@حياةالصلحين አረ ግልፅ ኣድርግ😃😃
@tsegaBerhane-i7n
@tsegaBerhane-i7n День назад
እኔም እንደዛ ነኝ ስራ ደግሞ አጋጣሚ ሆኖ እንደዚህ ነው😊
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 День назад
ከማንይዘዋል ጋራ የናበራቹህ ቆየታ በጣም ጥሩ ናበር ብሮው
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 День назад
🙏
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 День назад
ቀጣይ የተለያየ ሀይማኖት ዉስጥ ላለን ሰወች አድ በለን እስኪ አብሮ መኖር ይቻላል እዴ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያየእኝናት
አይቻልም ምንም የ እሱ ምክር አያስፍልግሽም አርፍሽ ተቀመጭ 😒ምን ትላለች
@askaldesie4791
@askaldesie4791 День назад
ሲጀመረ ለምን
@ፋናየኪድዬልጅ
@ፋናየኪድዬልጅ День назад
በፍፁም አይቻልም አብሮ መኖር ።
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 День назад
ፍቅር እኮ ከሀይማኖት ይጀምራል የተለያየሀይማኖት ያለው ሰው በአንድ መኖር አይችልም ይሄግልፅነው የሱ ምክር አያስፈልግም
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 День назад
አረ ተረጋጉ እኔ የልኩት እዴት ልዉጣ ወይስ ተቻችሎ መኖር ይቻላል ወይ በዚ ዙራ ላይ በቪዲዮ ይስራልን ነዉ ያልኩት😒😒😒😒😒
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 День назад
😂😂😂ኪራ❤እውነት ነው👌
@hiwane1212
@hiwane1212 День назад
ባህሪ አይለወጥም😢
@MarimMarim-wx4qp
@MarimMarim-wx4qp День назад
ኪራ አሳጠርከው😢😢😢
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 День назад
ወድም የተለያየ ሀይማኖት ዉስጥ ላለን ስራልን pls🙏🙏
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 День назад
መስራት አያስፈልግም በቃ ከፍቅር ከሰው እግዚአብሔር ይበልጣል በቃ ።
@abc12452
@abc12452 День назад
እኔ የተለያየ ሃይማኖት ውስጥ ነበርኩ እድሜ ለስደት ስለ ሃይማኖቴ ተማርኩ ይቅርታ ጠይቄዉ እየወደድኩት ተለየዉት
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 День назад
@@abc12452 ጅግና በርች
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل День назад
ይቅርብሺ
@ge5967
@ge5967 День назад
በርታልን አበሣ ነክ
@habeshayagereleje3755
@habeshayagereleje3755 День назад
You are right❤💯
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 15 часов назад
በትክክል የምሪ ዋናዉ መተማመን
@judyshewa7995
@judyshewa7995 День назад
make it grow👏👏👏👏
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 12 часов назад
ወንድሜ በባህ እየመጣ ነው 😥 ግራ ገብቶኛል ፀልዩልኝ ሙስሊሞችም ዱአ አርጉልኝ ግራ የገባ ሂወት ተው ስንላቸው ❤ልክ ደልቶን እንደተቀመጥን አርገውታል ኢላሂ አግዘኝ አንገቴን አስደፉኝ በሰው ሀገር 😢❤እናመሰግናለን ለምክሩ ኪራየ እስኪ ላዳምጠው 😮❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
🤔እኔ ምለው አቢኔን ልታጣብስኝ ትችላለክ 😒😒ደሞ እሱም ተይዘዋል 👊🏿እንዳትል አብሊ 🫣🫣ምን ትላለክ እኔ ዲአስቦራ ነኝ 😒ይመችካል 🤔
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 День назад
🤣
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw День назад
እኔ ደግሞ ከኪራ ፈቅር ይዞኛል አጨር ወንድ አልወድም ነበር በኪራ ምከነይት እረጀሞች አሰጠሉኛ እደኪራ ሙህር ይሆኑ አይመሰለኛም
@ኢትዮጵያየእኝናት
@@ahadupodcast19 😒ሳቅ ምን አለብክ 😒ብሽቅ ምን አለ አዑን እኔ ከእሱ ብጣበስ 😒ቅናት ነው በቃ አስተዋውቀኝ አልኩክ 🤺🤺🤺ተው ውድድድ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@@WebalmeTnaw 😒በቃ አንች እሱ ጥበሽ እኔ የውደድኩትን 😡እንዳትነኪ እንጂ ሌላው ምንም ችግር የለብኝም
@MarinaQ-k3d
@MarinaQ-k3d День назад
@@WebalmeTnaw የባስ አለ አሉ ጭራሽ አፍቅረሽው አረፍሽክክክእ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 День назад
❤❤🙏
@masetewal6914
@masetewal6914 День назад
ኪራ 🥰
@abelaAdem-l4b
@abelaAdem-l4b День назад
Tiru timirt new
@aster8918
@aster8918 День назад
👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌
@tinaahmed5924
@tinaahmed5924 День назад
Endet ende miwadih ❤❤
@HasnaKo
@HasnaKo День назад
Wantanw❤❤
@AsmaBegum-km7sf
@AsmaBegum-km7sf 14 часов назад
megerm hasbe naw yewnate yerket feker kabade naw atetamamenem 8 amete barekate nberku gn machiareshaw das ayelem yarekete ngar ewntagna bharewn atwekawem
@اميناتمحمد-ز4د
@اميناتمحمد-ز4د День назад
♥️♥️♥️👍🌺👈
@galwukro
@galwukro День назад
🥰🥰🥰🥰🥰❤
@amen-g3w
@amen-g3w День назад
😢😢😢💔💔💔
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 14 часов назад
ኪራዪ,❤❤❤
@enatngusie6066
@enatngusie6066 День назад
❤❤❤❤❤
@judyshewa7995
@judyshewa7995 День назад
❤❤❤
@Selamgaltigray
@Selamgaltigray День назад
❤❤❤❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 часов назад
እኔስ ሠማሁህ ባሌ እደት ይስማህ ጭራሽ በሚድያ የምታስተምሩትን ለብራቸው ነው ብሎ በአራት ነጥብ ነው የሚዘጋው እኔ ስመክረው ደግሞ እኔን እደ አዋቂ አርጌ እሱን አላዋቂ ያረኩት አርጎ ነው የሚይዘው ምን ላድርግ አይወደኝም እዳልል ይወደኛል ወደፊት የተሻለ ነገር ሣያስብ ሲቀር ፍታኝ ስለው እምቢ ይላል ጭራሽ እኔ በሡ ሀላፊት ውስጥ ያለሁ አይመስለውም እባክህ ይደብራል ፕላን የሌለው ነገር ያስጠላል
@hyathyat5145
@hyathyat5145 День назад
❤❤
@ferhoudlebanon9978
@ferhoudlebanon9978 День назад
❤❤
@Fatuma-hc9oy
@Fatuma-hc9oy День назад
❤❤❤
@Taqst-e3u
@Taqst-e3u День назад
❤❤❤❤
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 День назад
❤❤
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 День назад
So you mean not good distance relationship??
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 День назад
Listen it again
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 День назад
@@ahadupodcast19 blc as this time i'm in distance relationship at list we are one year in relationship.
@SabitaAli-u9c
@SabitaAli-u9c День назад
እኔ ባሌጋ ተራርቀን ነዉ ምንኖር እኔ አረብ ሀገር ነዉ ምኖር 7 አመቴ 3 አመት ሲሞላኝ ልመጣነዉ ሥለዉ ታገሽ ይላል 6 አመቴላይ ተጣላን ያኔ ማዉራቱን ተዉኩት ምክንያቱም አናደደኝ አሁን 7 አመቴ ነይም አልም እስኪ ሁላችሁም ምክር ስጡኝ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل День назад
እንዳትጎጂ ይህን ስልሺ እውነቱ በእኔም በጋደኞቸም ያየሁት ከልቡ የሚወድሺ አብረሺው ለመኖር የሚፈልግ ባል ቶሎ ነገሮችን አስተካክል አብራችሁ እንድትኑሩ ነው የሚፈልገው
@SabitaAli-u9c
@SabitaAli-u9c День назад
@@الكنجالكنج-ت1ل እሽ ጀዛኪላህኸይር እሱስ ነገሮችን እያጋተተ እዚሁ እንድኖር ነዉ ሚፈልግ ደግሞኮ አያጣም ለማሥተዳደር አላህ ይስቱር ብቻ
@user-dd5de6mj5n
@user-dd5de6mj5n День назад
የኔ ብጤነሽ ይሄ አላማሽን እድታሳኪ እጂ የጥላቻ አደለም ግን እኛ አይመስለንም እጂ ጠክሪ ግን 7በላይ አትቆይ ዝብለሽ ግቢ እና ጠክሪ የሰዉ ወሬ አትስሚ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل День назад
እድሜዋ ጉልበታ ጤናዋ ከለለ አላማ ብቻውን ምን ይሰራል እህት
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل День назад
አብሺሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ግን ወስኒ ግዜን ጤናን በምን አንተካውም
@imaanendris
@imaanendris 10 часов назад
እኔ ምልህ ኪራ ከእዉቀትህ ሸር ለምታደርገን ነገሮች እያመሰገንኩኝ ...እስኪ ራቁት ፎቶ ወይም ደግሞ ፎን ሴክስ ካላደረግን ለሚሉ አፍቃሪ ነን ባዮች በስፋት ስራልን ምክንያቱም በጣም አዉቀዋለሁ የሰፈር ልጆች ነን በጣም እንደሚወደኝ ሚስቱ ሊያረገኝ እንደወሰነ ያወራል ግን ስናወራ በቃ ያልተገቡ ነገሮች ይፈልጋል እና እኔ አይሆንም እለዋለሁ እሱም እሽ ይላል ግን አኔ ስጋት ገባኝ ይህ ልጅ ለስሜቱ ወይስ ለወደፊቱ ሚለዉን መለየት አልቻልኩም Please kiruu??🥺
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 День назад
ኪራ ስወድህ እግዚአብሔር ማስተዋልን አድሎሀል ማነው እንደኔ በቀን 3/4 ቪዲዮች እያየ እራሡን ቼክ የሚያረግ እሼ መሌ❤ አብርሃም ኪራ ማናያዘዋል.... በርቱ ሌላ ማን አለ ...
@mestawetdeneke7165
@mestawetdeneke7165 10 часов назад
የድመቷ ተመችቶኛል😂
@YifatAyfokr
@YifatAyfokr 6 часов назад
ሱሴ 😢❤❤❤
@HikmaAdesmade
@HikmaAdesmade 12 часов назад
❤❤❤❤❤
@rodashabtom7772
@rodashabtom7772 9 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@EtsMul
@EtsMul 11 часов назад
ወንድሜ አትፍረድ ተው
@Ramla-h3m
@Ramla-h3m День назад
Wendem alem kuterhen endet new mageget mechelew ebakehen🙏
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 День назад
0948486063
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m День назад
በጎን ቁጥሩ አለልሽ ቪዲዮውጋ እይው በደብ እህቴ አሀዱ ከሚለው በታች
@Ramla-h3m
@Ramla-h3m День назад
@@QaYu-x5m bekuterk limetalge alchalem ene baheren new yalhut
@abc12452
@abc12452 День назад
እስክሪን ላይ አለልሽ አይደል
Далее