Тёмный

ራስን መሆን ... ሰላም ተስፋዬ Selam Tesfaye | Bunna with Selam - Part 2 

Bunna ቡና
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

ከአርቲስት ሰላም ተስፋዬ ጋር የነበረን ቆንጆ ቆይታ ክፍል 1: በአቦል ክፍላችን ስለአርቲስቷ የህይወት ልምድ፣ የስራ ጉዞ፣ የታዋቂነት መልካምና ፈታኝ ገጠመኞች ተውያይተናል። ዱባይ ፈርኒችርን (Dubai Furniture) ከልብ እናመሰግናለን። መልካም ቆይታ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ  / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ሰላምተስፋዬ #life #artistinlife #bunna #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #celebrity #ethiopianmovie #ethiopianmindset #inspireethiopia #experience #mindfulness #trauma #jossysrance #የሰሜትቀውስ #luna #ethiotiktok #ethiopiatiktok #relationships #seifuonebs
Instagram:  / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Telegram: t.me/+wElNqvRM...

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 4 месяца назад
አዘጋጇ በጣም ስርዓት ያለሽ በእውቀት የተሞላ ማንነት ያለሽ ነሽ ተባረኪ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 4 месяца назад
አዎ ግን ትንሽ ፈረንጅ ፈረንጅ ተጫወተችብን እንጂ ሰላምዬ ስወድሽ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 4 месяца назад
ጋዜጠኛዋ ግን ምርጥ አዋቂ ብልህ ጥንቁቅ ሴት ናት።❤ሰላምዬ የምር ዛሬ ገና ከልቤ ወደድኩሽ።❤ አዲስ አለምን ጋብዙልኝ🎉
@wyshdvshsh-lf2wk
@wyshdvshsh-lf2wk 4 месяца назад
ሰላምሞች የኔ ተምሳሌት የኔ ጠንካራ ሴት ቃላትኪ መልካምነትኪ ገሊሆም ኣብ ገፅኪ ይነበብ ሰላምኪ ይብዛሕ ኣምላክ ኣብ አትሰረሕዮም ኣብ ትነበረዮ ኩሉ ኣብ ዙርያኪ ይኩን ❤❤❤❤❤
@zufannagn6027
@zufannagn6027 4 месяца назад
ሰላምዬ የኔ ውድ አላውቅሽ በጣም ነው የምወድሽ ቅልቢያለሽ ሴት ትመስይኛለሽ እና በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ከነ ልጅሽ ከነ ናትሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 4 месяца назад
ዋዉ እኒ ራሱ በጣም አከበረኳት እሷእና ሀናን ማነው የሚያቀርበዉ ከሰይፉ ዉጭ እያልኩ ነበር
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s 4 месяца назад
ፀሎት ማለት እኔ አልችልም እግዚአብሔር አንተ ትችላለህ ማለት ነው ።
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 4 месяца назад
ሰላም ቆንጆና የተዋጣልሽ ተዋንያን ነሽ,ጠንካራ ሴት በወጣትነትሽ መድረስ ያለብሽ ቦታ የደረስሽ አስተዋይና ረጋ ያልሽ ሴት ሰላምዬ እወድሻለሁ
@NuruAhmed-nl9gu
@NuruAhmed-nl9gu 4 месяца назад
Interview እንደዚህ ስነ-ስረአት ሲኖረው ደስ ይላል ❤(ሰላም)²❤
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 4 месяца назад
ሰዉን በሰዉነት ቅርፁ ማሸማቀቅ በጣም የ መሀይሞች ተግባር ነዉ እኔ ከ ኋላ የጎላ ነገር የለኝም ማለቴ (ዳሌ) እናም መንገድ ላይ በወንዶች የሚደርስብኝ መጥፎ ንግግር በራስ መተማመኔን አጠፋዉ ከአምሮዬ ሊወጡ ያልቻሉ ንግግሮች አንዱ እንዲ አለኝ እናት እናት ከ ኋላ ለማን ሰተሽዉ ነዉ 😢 ሌላኛዉ ደግሞ እረዝም አመት የ አይሱዚ ሹፌር ነበርሽ እንዴ 😌 ሌላኛዉ ደግሞ ለመፀዳጃ የሚሆን እንኳን የለሽም በቃ ምን ልበላችሁ እራሴን ጠላዉ ለብሼ ልወጣ ሳስብ እጨነቅ ጀመር ብቻ በጣም ከባድ ነዉ እኔ አንድ ታዋቂ ያልሆንኩ ሴት እንዲ ከተባልኩ ታዋቂዎቹ ደግሞ.....😌
@AdaneAdy
@AdaneAdy 4 месяца назад
ፈጣሪ ተሳስቶ አያውቅም።ሰው ግን ሰው ነው
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 4 месяца назад
Wey ehete yehen selasalefsh aznalew gen mawek yalebsh hulem bihon endefeteretesh beki nesh💛🥰 amlak teru ,web ena denek adergo fetroshal💛
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 4 месяца назад
@@Godsdaughter16 ❤
@ethiopiainme6779
@ethiopiainme6779 4 месяца назад
የኛ ሀገር ወንዶች ባለጌ ናቸው ባጠቃላይ ሰውን መልከፍ መንገድ ላይ ደግሞ ኢትዬፕያ ውስጥ ልክ በቃ እንደ ኖርማል ነው ሚታየው ሴት ልጅ መውጣት መግባት እስኪያቅታት የሰውን ሞራል ነው ሚሰብሩት ብልግናቸውን ነው ግን ሚያሳዪት ሰው ሀገር ነው ያልሁት እንደፈለኩ ለብሼ እገባለው እወጣለው ማንም ተናግሮኝ አይውቅም ሰላም ነው ሚሰማኝ
@Saralove563
@Saralove563 4 месяца назад
Ye ethio wendoch set lijin mashamakek,mesdeb yiwedalu aradinet yimeslachuwahal betam yasazinal 😢
@Nejat197
@Nejat197 4 месяца назад
አይ ሰላም አንቺ ስታወሪ ፍርያት ይማነ ትዝ አለችኝ አርግዠ በሚዲያ ስወጣ ከህዝብ በተሰረቀ ገንዘብ ወፈርሽ አሉኝ ብላ ነበር 😅😅ዋዉ ስራ እየሰራሁ እስከመጨረሻው አዳመጥኳችሁ በጣም ነው የደነቀኝ የሚገርም ማስተዋል ነው ያለሽ ታድለሽ በጣምምም አከበርርኩሽ ጎበዝ ሰላም ❤
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 4 месяца назад
ያ ማለት ግን በተሰረቀ ገንዘብ አይደለም የምትንደላቀቀው ማለት አይደለም።
@leultesfaye5533
@leultesfaye5533 3 месяца назад
@@rahelzeleke958 abatua ga new tektresh meseriw?
@ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
ፀሎትማ መዳኛም ማምለጫም ነው ቆንጅዬ። ብዙ ነገር በፀሎት ነው ያመለጥነው ❤❤
@mariyamawit
@mariyamawit 4 месяца назад
የወፏ ድምፅ ደስስስ ሲል😊 የቡናውን የጨዋታውን ቫይብ አደመቀችው❤ሁለት ውቦች አስተዋዮች ሲሰሙ መዋል ደስስ ይላል❤
@STAMA123
@STAMA123 4 месяца назад
ሰላመይ ቆንጆ ከእድሜሽ በላይ የበሰልሽ እርግት ያልሽ ራስሽን ያስከበርሽ ጨዋ ሴት ነሽ ምቀኛና ቀናተኞች እንደሚሉሽ አይደለሽም ውድድድ❤
@sabagebru6850
@sabagebru6850 4 месяца назад
ስውን በውሽት በጥላቻ ፕሮፖጋንዳ አትጥሉት ለሁሉም ነገር ማስርጃ መጠየቅ አለብን ያለ ማስርጃ አንፍርድ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው አግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
@berimezgebe8332
@berimezgebe8332 4 месяца назад
እውነትሽነዉ ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት ሸክምን በጣም ያነሳል እና ቀጥይበት ሰላም ።
@Beniyas33333
@Beniyas33333 4 месяца назад
📌ሰሊና እራሶን ከማንም ጋር አታወዳድርም ቢከፋትም ብትደሰትም ስሜቷን ዋጥ አርጋ ተረጋግታ የምትኖን ሴት ናት ሌሎቹም አርቲስቶች ያላቸዉን ነገር ለማሳየት ከሚሟሟቱ እራሳቸዉን ቢሆኑ መልካም ነዉ።
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm 4 месяца назад
Selam big love and big respect 💖
@ehitefekade9527
@ehitefekade9527 4 месяца назад
ሰላምዬ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ከፍ ያድርግሽ በዘመንሽ ለሌሎችም በመልካም ነገር አርአያ የምትሆኚ እና የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በውስጥሽ ታይቶ ፍሬ የምታፈሪበት ይሁንልሽ።
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 4 месяца назад
ስለ ውፍረት በሚገርም መልኩ ነው የገለፅሽው ይገርማል ከስድብ ያልተናነሰ አስተያየት መስጠት ሲጀመር ያደግንበትን የመጣንበትን ቤተሰብ ያሳያል አንዳንድ ሰው ቆንጆ ስለሆንሽ ብቻ ኔጌቲቭ ሀሳብ መስጠት ደስ ይለዋል (መጥፎ መሆን የሚወድአለ? )ላልሽው ሆነው ነውእንጂ ይሄን አይነት ሀሳብ የሚሰጡት
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 4 месяца назад
ምርጥ ሴት ሰላምየ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ሙሥሊም ነኝ ግን ከኢቶቢያ አርሥቲሥት አደኛየ አች ጀግና አቋምሽ አድ የማትኮሪ በራሤ አለም ኖሪ አመይዚግ የሆሽ ፍጡር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelabebe2529
@abelabebe2529 4 месяца назад
i gotta say, The studio is so beautiful, its makes you and selam pop out from the space.making both of you the center of attention from the space. every other interview shows should learn how to create this kind of enviroment for their shows.
@kemamtades4778
@kemamtades4778 4 месяца назад
ለፖሮግራም አዘጋጇ ሰላም!...ለምን telegram ቻናል አትጀምሪም ካለሽ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል!በጣም ነው ማደንቅሽ እንግዶችሽ እራሱ ድንቅ ነው ሁሉም ነገር!!
@JahAdam
@JahAdam 4 месяца назад
ሁለት ሰላሞች እግዚአብሔር ሰላማችሁን አብዝቶ ያብዛው፤ I really enjoyed and learned a lot from these 2 episodes, keep shining ma cuties ❤❤ two hearts for you guys take 1 each lol
@SinboneCheru
@SinboneCheru 3 месяца назад
ሰላምዬ ሰላሙ ብዝት ይበልልሽ፡፡ እኛ ሰዎች ብዙ ጊዜ የማይመለከተን ውስጥ ገብተን ማቡካት እንወዳለን፡፡ ዛሬም ሆነ ነገ ሌሎች ሰዎችን የማይጎማ ከሆነ ለራስሽ የሚጠቅምሽ ከሆነ ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ከማድረግ ወደ ኋላ አትመለሺ፡፡ ጠያቂዋ ግን ለኔ አዲስ ነው ከዚህ በፊት አይቼሽ አላውቅም በጣም ጎበዝ እውቀት ያለሽ እና ጥንቁቅ ጠያቂ ስለሆንሽ በዚሁ ቀጥይ፡፡ በርቺ
@gebruhailu4650
@gebruhailu4650 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ከእናቴ❤❤❤❤
@habviral22
@habviral22 4 месяца назад
This is the best knowledgeable discussion on the topic of the year Selam and Selam both matured and brilliant keep it up kind of this discussion Buna ቡና👏👏👏
@wawehmaryamhmaryam4849
@wawehmaryamhmaryam4849 4 месяца назад
😍ደስ ስትሉ በናታቹ ሰላምዬ አሁን ደሞ ሌላ ሰላም አመጣሽ ደስ የሚል ጨዋታ የምር እንዳያልቅ እየተመኘው ነው ያየዋቹ አርቲስት ሰላምን ትንሽ ድክም አረግሻት የኔ ወረኛ😂ተቁነጠነጠች እኮ 😂ስለስራዋ ስራዋን አክብራ በጥሩ ምተሰራ ጎበዝ እንደሰው ደሞ ጠንካራ እራሱዋን ያሸነፈች ጀግና ሴት ናት😘 አንቺ ሰላም ደሞ ሁሌ አለ አይደል ሰው ሰው የሚሸት ነገር ነው ምታወሪው የሆነ በክፍ ቀኔ ያገኘውሽ የልብ ጉዋደኛዬ ነው ምትመስዪኝ የውነትም ከባድ ባልኩት ቀን በጣም አግዘሺኛል በያንዳንዱ እርዕስሽ ውስጥ እራሴን አገኘዋለው ከመጀመሪያው ጀምሮ videoshn እከታተላለው ለውጥሽ ደስ ይለኛል የኔ ቅመም በርቺልኝ 😘😘😘
@rfds7894
@rfds7894 4 месяца назад
የኔ ውድ ሰሊናዬ በጣም ነው የበለጥ የወደድኩሽ ያደነኩሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betty4generation
@betty4generation 4 месяца назад
ሰላምዬ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ግንኙነት ዋዋዋዋውውው በጣም ትክክል ነሽ ትክክለኛው መንገድ ነው❤❤❤❤🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@miruethio3059
@miruethio3059 4 месяца назад
እሚገርመዉ ነገር ሰላም የምትናገረዉ በሙሉ የሚደንቅ ነዉ በየሰዉ ልብ ዉስጥ ያለች ይመስላል ❤ እዉነትሽን ነዉ በምክንያት ይከሳል ይወፈራል ይጠወለጋል ይሞታል ስለ ሰዉ ምን እንደሆነ ሳታዉቁ በምዲያ ላይ የምትናገሩ ሰዌች ወየህዉላቹህ በየተራ ይደርሳችሃል ጠብቁ የጊዜ ጉዳይ ነዉ ።
@samiasamia6300
@samiasamia6300 4 месяца назад
ዋው ደስ ብሎኝ ነው የሰማሗችሁ የቀኔ ድምቀት ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 месяца назад
ሰላም ግን ሰላምም ነች አሪፍ ልጅ ምርጥ
@zedkidu7655
@zedkidu7655 4 месяца назад
She is a very beautiful and talented person and she is very kind
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 4 месяца назад
I agree ❤❤
@tfikade5771
@tfikade5771 4 месяца назад
ሰላም ፋኔ ነች በዚህ መልኩ ግን ተረድቻት አላውቅም ። በሳል መጠይቅ ነው።እናመሰግናለን!!!🙏
@Chiyona0208
@Chiyona0208 4 месяца назад
I have never been your fan before.. but now you are amazing kehulum belay your not a show off. Very beautiful demo.. keep being yourself
@aslletube4466
@aslletube4466 4 месяца назад
ሰላምን ስለጋበዝሻት እናመሠግናለን❤ ሰላም my spisall❤🎉
@The_animaw
@The_animaw 4 месяца назад
ሰላም ና ሰላም በልቤ ሰላም አሰፈናቹ God bless u
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 4 месяца назад
😂😂እኔ እራሱ በጣም አፍቃሪ ነኝ 😂 ሰዎችን በቀላሉ ነው የምወደው ይህ ፀባይ መጥፎ የመሰልኝ ነበር ግን ታደል ነው ❤
@eshetuashango9047
@eshetuashango9047 4 месяца назад
I committed from USA please anything problem you guys have close to God talk to him not drink alcohol no TV no anything that if you go close God he can answer you. You’re very nice both selam stay blessed thank you so much Who asking her sister bless you too but steel. I recommend any problem time. Just pray God and ask him human being always human being. That’s God always with you. Thank you!
@ove6164
@ove6164 4 месяца назад
ሰሉዋይ ንግስቲ ፈትወኪ'የ። ✨💖
@hayathayat4351
@hayathayat4351 4 месяца назад
ምን አገባሽ ሆኦ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 4 месяца назад
@Nejat197
@Nejat197 4 месяца назад
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 4 месяца назад
😅😅😅😅😅😅 ዘርዋ ኮናት ሰላም ከሌላ ብሄር ለትግርኛ ተናጋሪ ለተጋሩና ለኤርትራ ትቀርባለች ዋጡት
@blessedbereket
@blessedbereket 4 месяца назад
“ሠው ሚሰጠው ያለውን ነው” Selam Tesfaye; Well Said
@MaronMesfinu-me3tl
@MaronMesfinu-me3tl 4 месяца назад
የእኔ ውድ በጣም ልዪ ሰላምዬ እውነት ነው ያወራሽው ጌታ ከዚ በላይ ይባርክሽ ትገርሚያለሽ
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 4 месяца назад
ሰላምዬ ድሮም እወድሽን ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ ሆስት የምታደርገዋም ልጅ በጣም ማቹርድ ደስ የምትል ናት በርቱ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 4 месяца назад
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@Azariah3434
@Azariah3434 4 месяца назад
​@@yonatanteshome2121 aba dehna neh😮🧐, sle bher man awera koy ezih gar
@betty4generation
@betty4generation 4 месяца назад
ደስስስ ሰትሉ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@Ethiopianartist-t9v
@Ethiopianartist-t9v 4 месяца назад
You are just amazing Selina 💖
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 4 месяца назад
እንደዚህ ስራአት ያላሽ ልጅ እንደሆንሽ አላወቀም ነበር እግዚአብሔር አይለውጥብሽ ግን ጋዜጠኛ ግን ብዙ vocabulary እበዛች እሱ ቢስተካከል ጥሩ ነው
@ShdenMulubrhan
@ShdenMulubrhan 4 месяца назад
Selamye lemejemerya gzie new coment yexafkulsh gn tebareklign bcha
@Tsegahm
@Tsegahm 4 месяца назад
ሰላምዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🫶❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 4 месяца назад
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@0diutd
@0diutd 4 месяца назад
selamim sayhon yawekwat azegajawan new bedenb yawekwat betam thut ena des yemtl nat
@tayechborena4575
@tayechborena4575 4 месяца назад
ሊያ ሾግን የሰላምን ንግግር ስትነቅፌ ነበር። ምን አጠፉች ለተጠየቀችው ጥያቂ ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠችው። ምን አርጊ ነው የምትያት ቅናት መሆኑ አሳበቀብሽ ሌላው ሰው ጆሮ የለውም ብለሽ ነው። ብልግናነው ግን እሺ👎
@tsionasele4663
@tsionasele4663 4 месяца назад
ሰላምዬ እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ🙏 አስተዋይ ሴት ነሽ።
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 4 месяца назад
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@gesmes9374
@gesmes9374 4 месяца назад
My perfect conversation one would be love you twines !!!!!
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 4 месяца назад
ሰላም ጎበዝ ልጅ በርቺ :: አቀራረብሽ ደስ ይላል ::
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 4 месяца назад
Slam l have big respect ✊ ❤
@merryelias7541
@merryelias7541 4 месяца назад
ከዚህ ኢንተርቪው ብዙ ትምህርቶች አጊኝቻለሁ አመሰግነዋለሁ ሰላምዬ ተባረኪ 🙏🙏🙏❤❤❤
@JgHgf-b5k
@JgHgf-b5k 4 месяца назад
ማዓረይ ብጣዕሚ እኽ ሽኮር❤
@___________9021
@___________9021 4 месяца назад
How fascinating and intellectual this interview is 👌🏾👌🏾👌🏾
@MeklitZewude-fo9ir
@MeklitZewude-fo9ir 4 месяца назад
ሰላምዬዬዬ……❤ በጣም እቁ እና ውድ አስተዋይ አእምሮ ነው ያለሺ በቃ ሒወት ገብታሻለች እኔ ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ሰው በግዜአዊ በሚሰማው ነገር አድሰው ላይ የመጣለትን ሐሳብ አስተላልፎ ተሳድቦ ይሔዳል እሱ ይረሳዋል እዛ ሰውዬ ላይ ግን ይጎዳዋል ይሰብረዋል 😢 ልክ ብለሻል ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ወደፊትም እማራለሁ ከዝህ የበለጠ ትልቅ ደረጃላይ ደርሰሺ ማየት እፈልጋለሁ ደሞም መልካም ሰው እግዚአብሔር ይረዳዋል ትደርሻለሺ አልጠራጠርም በርች ከች የወሰድኩት መጦፎ ሰው መሆን አልፈልግም ግን የመጥፎ ሰው ምግባር ላደርግ እችላለሁ ይህን እዳስተውል አርገሺኛል ሌላም ሌላም……ደሞ የሕዝብ ነሺ😂 አልልም❤በርች❤❤❤❤❤
@aklilunuramo4794
@aklilunuramo4794 4 месяца назад
Big respect
@AaAa-p2o4s
@AaAa-p2o4s 4 месяца назад
ማርታ ጎይቶም 😢
@tayechborena4575
@tayechborena4575 4 месяца назад
ጠያቂዋ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ። ከርጋታ ጋር ንግግር ከማወቅ ጋር ቆንጅዪ ነሽ ደሞ❤️❤️
@yirgukenea7674
@yirgukenea7674 4 месяца назад
አዘጋጇ በጣም ደስ ትያለሸ የንግግር ኮንፊደንስሸ ደሰ ይላል
@TigiTigi-wb1ge
@TigiTigi-wb1ge 4 месяца назад
ምርጥ ሰው ነሽ ሀሜት አትወድም
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚልና ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው ሁለታችሁንም አናመሰግናለን።
@smegngezahegn
@smegngezahegn 4 месяца назад
Your studio is perfect ❤️🙏
@selam461
@selam461 4 месяца назад
Every RU-vidr Marta Goytom lay balege afachun yekefetachu hula sorry Malet alebachu enante lebir yesew Hiwot tnetkalachu and selamye yene konjo swedish eko❤
@ziondaniel902
@ziondaniel902 4 месяца назад
I like you, i like your interview the way you ask the question ,how calm you are but please minimize english word you use b/c you don't know all your viewer's some they don't even know A and B , some they know , me personaly i like teach my kids Amharic so to do that any good interview i let my kids watch form that your interview the best so please tray ! Thank you and keep it up and if you can please do interview SAYAT DEMISA
@pink9212
@pink9212 4 месяца назад
I ❤ Selam tesfaye talented, beautiful and confident ! Let me know when you come USA l will invite you lunch!
@RediatGashawe
@RediatGashawe 4 месяца назад
በነገራችን ሏይ ጋዜጠኛዋ እንደ ጋዜጠኛ አይደለም በጣም እንደሚወድ ሰው እንደ አደናቂ ነው በጣም ፈርተሽ ተጠንቅቀሽ እሷም ሚዲያዎችን እየወቀሰች ስለነበር ያ ነገር አንቺም ጋ እንዳይመጣ የፈራሽ ነው የሚመስለው እና እሷንም አስደስተሻል ጋዜጠኝነት ማለት ተጠያቂውን የሚፈልገውን ሳዬሆን የህዝቡን ጥያቄ በግልፅ መጠየቅ ነዉ የስራው ባሕሪ ነው አንቺ እኮ ከሷ የበለጠ ማብራራት ታበዣለሽ በተረፈ ሁለታቹንም እወዳችኋለው በርቺ❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 месяца назад
ጠያቂዋ ሰላም አለባበስሽ ያምራል በጣም ከነጫማሽ👌
@habeshasg2125
@habeshasg2125 4 месяца назад
Jegena set I love you ❤
@Jayx.7
@Jayx.7 4 месяца назад
ሰላምዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር እውነትም ማምለጫ ፣መሸሸግያ፣ነው በል ሁል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል ።❤
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ 4 месяца назад
ዋው በጣም ደስ እሚል ፖድካስት ነው ብዙ ተማርኩኝ🙏ሰሉዬ አድናቂትኪ እየ
@Be2u16
@Be2u16 4 месяца назад
I saw our artists struggle in your thoughts. I felt sorry about that. Selina you're amazing stay strong 💪🫶
@mahitesfaye2867
@mahitesfaye2867 4 месяца назад
I love the insightful discussions on your podcast! Your dynamic duo really brings the topics to life and keeps me coming back for more.
@ChineHaile-wb6xb
@ChineHaile-wb6xb 4 месяца назад
ilove the host selam ❤
@tegtntkebede6423
@tegtntkebede6423 4 месяца назад
❤❤❤❤solyee my love
@hebronmeron
@hebronmeron 4 месяца назад
Oh selam became a very mature woman. A woman who prays are powerful❤
@firezerdebebe7254
@firezerdebebe7254 4 месяца назад
Selina Nice artist i love u
@RobelOkubay-x5e
@RobelOkubay-x5e 4 месяца назад
በተረፈ ሰላም በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽ ❤
@godisgood7456
@godisgood7456 4 месяца назад
That is marta ❤wefra alwefra hule konjo nat
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 4 месяца назад
yes yes yes አልበዛሞይ ምነው ሸዋ እዴ አማሪኛው ጭራሽ ጠፋብሽ እዴ እዩ ጩፋን መሰለችኝ እኮ😅😅 ለሁሉም ሰላምዩ በጣም ነው የምወድሽ ጋዜጠኛዋም ብትሆኒ ትንሽ ለእንግሊዘኛው ገደብ ስጪው በተረፈ ግን በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 4 месяца назад
እኔ ግን ለምን ንደሆነ አላውቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ትክክለኛውን እድሜ መናገር ነውር የሆነው ሊገባኝ አይችልም እግዚአብሔር ሳይሳሳ ለሰጠን እድሜ ሰው እድሜውን መዋሸት የለበትም ብዬ ነው የማስበው
@rahwastella9352
@rahwastella9352 4 месяца назад
very classy interview!! respect selam መዓረይ❤
@TGBelay-v1k
@TGBelay-v1k 4 месяца назад
ጠያቂዋ እራስሽን ሁኝ። አንቺው ጠይቀሽ እራስሽ እያዳነቅሽ ትመልሽዋለሽ። ሰላም ሰዎች የሚሉትን ትክክል ያልሆነ ነገር ስትገልፅ አንቺም ሰዎችኮ እንዲህ የሚሉን ነገር ብለሽ ከሷ በላይ ታወርያለሽ። Hey ቆንጅት ጠያቂ ሀሳብን እንደውም ለምን እንዲህ አሰብሽ እያለ ያፋጥጣል ወይም ደግሞ የሰማውን accept አድርጎ ወደ next question move ያደርጋል እንጂ ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው የሷን ስሜት ስትነግርሽ ድጋፍሽን ለማሳየት በጣም በማጋነን ሁላ ነው የምታወሪው። we call it ማሽቃበጥ የምሬን ነው። ደግመሽ እይውና if u can accept it, just try to change or correct it. በተሰፈ ሰላም እራስሽን የምትሆኝ በሳል እና ንፁህ ልብ ያላት ጀግና ሴት plus talented አርቲስት ነሽና go ahead pretty girl ▪ ◼◾⬛◼◾▪
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 4 месяца назад
Rasachun lemedey agaltachu sew demo aseteyayet yesetachal. Betachu arefachu betekemetu betachu enanten felega yememeta yelem.so any comment accept it like Mother Nature.
@KalkidanEwunetu-j1l
@KalkidanEwunetu-j1l 4 месяца назад
Oww god i love u selam eman❤❤❤😢
@MekdesZeleke-t9q
@MekdesZeleke-t9q 2 месяца назад
Really appreciate Selam Tesfaye! She is brilliant n totally 👏. Nice
@merd24
@merd24 4 месяца назад
አንቺ ቶና አቦል በረካ የሆንሽ ልጅ ለማንኛውም ጥሩ አስተሳሰብ ያለሽ ወጣት ነሽ ግን አማርኛ ላይ ጎበዝ ሆነሽ ለምን እንግልዘኛ በመሀል በመሀል ትቀላቀይብናለሽ? እንደዛ ከሆነ ቋንቋችን ለዛውን እያጣ ይመጣል ከዛ ውጭ ቅመም ነሽ
@EleniLeul-s2s
@EleniLeul-s2s 2 месяца назад
ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ ብጣኣሚ ዝፈተውኪ
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 4 месяца назад
Keep shining dare manenm enidasemi gobezi both selam beautifully .
@IyasuAsmamaw
@IyasuAsmamaw 4 месяца назад
personal I really Appreciate both of you
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans 4 месяца назад
እንደ ስማቹ ሰላም ያለው ወግ ነው የምታወጉን ልባቹም በጣም ቀና እና ደስ የሚል ነው 👏👏👏 አዘጋጇ ሰላም እስከዛሬ የት ነበርሽ ልክ እንዳንቺ ቆየን ካየን.....
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 4 месяца назад
እምትጠይቂዋ ልጅ ግን አንቺው ነሽ መልስ የምትሰጭው ብዙ ታወሪያለሽ you need to take classes my dear This is journalism I think you are here to ask not to answer I know it’s podcast not ወሬ ማውራት ብቻ አንቺ ጀጅ ያላረግሽው ጉዳይ የለም እዚህ ጋር ግን ጀጅ መደረግን ትቃወሚያለሽ ሲጀመር ትንሽ ኮልታፋም ስለሆንሽ ለቃለመጠይቅ የሚሆን አቋምም ድምፅም የለሽም ግን ብዙ ሌላ ነገር መስራት ትችይይለሽ ችግሩ መመስገንን የምትፈልጉት ያህል መተቸትን ትኮንናላችሁ It’s ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ነው ወይዘሮሰላም ደሞ 24 hours work out ፖስት እያደርግሽ ስወፍር ለምን ተናገሩኝ ብሎ ነገር የለም
@EdenH-z9v
@EdenH-z9v 4 месяца назад
selaye betam new madenksh makerbrsh ..baygermsh bemlkm enmesaselalen menged lay selam tesfayen new mtmesyiw yilugnal .bcha betam adnakish negn ..fetari kalew and ken agegnshalew yene snesreategna...❤
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 4 месяца назад
ሰላም! ጸሎት ፎርማል የሆነ እና ያልሆነ የለም። ከእግዚአብሔር ጋር ባለሽ ግንኙነት በየዋህነት እንጂ በብልጠት አይደለም እና መንገድሽን አጽኚ አባት ልሁናቹ ያለን አምላክ ልጅ መሆን ስላቃተን እንጂ ! አባት እማ ድንቅ የሆነ አባት አለን።
@ElsatsegayeElawit
@ElsatsegayeElawit 4 месяца назад
ሰሊናዬ ስወድሽኮ❤❤ አቅራቢዋ ደሞ ደስ ስትል ❤❤
@metimaranata1940
@metimaranata1940 4 месяца назад
The host forgot her job I guess. Why are you taking this much time talking about body shaming change the topic as much as you can she gave you her time so ask different topics😳
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 месяца назад
ልክ ነሽ ሰላምዬ እኔም አሁን ወፈርሽ ሲሉኝ በጭቀት ብዛት10ኪሎ ጨምሬ አረፌኩት😢ጭንቀት በራሱ በሽታ ነው
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 4 месяца назад
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 4 месяца назад
Pretty ❤❤❤ and wise!!
@NewLife20226
@NewLife20226 4 месяца назад
Geta Eyesus yibarkachu. Yemengistu werash yadrgachu
@mihretabera8679
@mihretabera8679 4 месяца назад
Pleas tell as about ADHD pleas help me I want know 🙏🙏🙏🙏
@dillumeta7563
@dillumeta7563 4 месяца назад
እድሜ መጠየቅ ምንድነው ክፋቱ በውጭው ሀገር የመጀመሪያ ጥያቄ እድሜ ነው አታካብዱ የኖርሽበት ነው
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
የተከለከለ Yetekelekele Full Ethiopian film 2018
1:51:39
ጥሩ የማታ ልምዶች | Bunna with Selam
19:24