Тёмный

"ሰሜን ሽዋ ዞን ሲፈጸም የነበረው ጥቃት በኤፍራታና ግድም ወረዳ ጀውሃ ከተማ ከፍተኛ ውድመት ተፈጽሟል።" የከተማዋ ነዋሪዎች 

Amhara Media Corporation
Подписаться 690 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

"ሰሜን ሽዋ ዞን ሲፈጸም የነበረው ጥቃት በኤፍራታና ግድም ወረዳ ጀውሃ ከተማ ከፍተኛ ውድመት ተፈጽሟል።" የከተማዋ ነዋሪዎች

Опубликовано:

 

24 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@user-yh2de1tg1r
@user-yh2de1tg1r 3 года назад
እህህህ አመመኝ ጀውሀየ
@user-cn1wq3yd7g
@user-cn1wq3yd7g 3 года назад
አይ ዞን ያገር ልጅ
@zenebechtolosa7596
@zenebechtolosa7596 3 года назад
አደራ ማስረጃውን በድምጽ አስደግፋችሁ ፋይልአድርጉ ታሪክ ይጠይቃችሗል አደራ አደራ አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባሉ ደማቸው አውጡላቸው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 года назад
ጭቅላታቸው ይፍርስ እነዚህ አርመኔዎች
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 3 года назад
አላሕ አትዉ ዲረስላቸዉ በቃበለን
@user-ub4oh9id3z
@user-ub4oh9id3z 3 года назад
ክልላችሁን እንኳ ማስተዳደር ያቃታችሁ ያሳዝናል ፈጣሪ ይድረስላችሁ 😭😭😭
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 3 года назад
እኔ የገረመኝ ይሄ ነው አይ አማራ
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 Год назад
የነበራችህ ከአመት ቡላ ትመጣላችህ እናት ሬሳወች
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 3 года назад
በርቱ ለወገናችው
@zainazaina8635
@zainazaina8635 3 года назад
ያአላህ ያማል ኧረ በጣም ምን ጉዲ ነዉ
@selamtefera3155
@selamtefera3155 3 года назад
ዴፓ መቼም የማይቀየር የሆዳም ጥርቅም ነው ይህ ሁሉ ሲሁን አዴፓ ምርጫ አሸንፈን ግድያውን ማስቀጠል አለብን እያለ በየመድረኩ ይጮሀል:
@omkaw1045
@omkaw1045 3 года назад
በጣም ያሳዝናል የስራቸዉን ይስጣችሁ ድሀ ገበሬ ህዝብ ገድላችሁ ለራሱ የሚያሳዝን ቤት ማፍረስ በጣም ያማል 💔💔😭😭
@kokobeshanbel
@kokobeshanbel Год назад
እግዜዎ የሠማዪ አምላክ ደረስ😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yw2mz7hx2r
@user-yw2mz7hx2r 3 года назад
ያማል ያማል በጣም
@taibsithupia8235
@taibsithupia8235 3 года назад
የአላህ
@enattamiru4665
@enattamiru4665 3 года назад
😭😭😭😭🙏🙏
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 3 года назад
ያአላህ በጣም ያሳዝናል
@myfano2708
@myfano2708 3 года назад
ከበውናል እኛም ተራችንን መጠበቅ ነው አማራ ዝንት አለም ለማኝ ሁኖ መኖር ነው ያለን እጣ ፈንታ😭
@almazalemayehu5368
@almazalemayehu5368 3 года назад
እና ሊቀርልሽ ነው እየመረረሽም ቢሆን ዋጪው 🤫🤫🤫 ጭካኔ በተሞላው ግድላቹ ሳያንስ ወደ ገደል መወርወር የጭካኔ ጥግ 😰😰😭😭
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 3 года назад
ደሞ ተናተ የበለጠ ክፉ አረመኔ ጋላ የለም ok
@kaledaomer9063
@kaledaomer9063 3 года назад
አህያ ይብዳሺ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 3 года назад
😭😭😭😭😭😢😢
@plusworld360
@plusworld360 3 года назад
አይ አዲባ ቢያንስ ክልልህን መቆጣጠር። በጣም ትገርማላችሁ
@enattamiru4665
@enattamiru4665 3 года назад
😭😭😭😭😭☝☝
@saraadmasu8786
@saraadmasu8786 3 года назад
ምን ዋጋ አለው ጥቃት ከደረሰ በኃላ ዜና ማቅረብ። የወላጋው ጭፍጨፋ አልበቃ ብሎ ጭራሽ ክልላቸው ድረስ ገብተው ጥቃት ሲያደርሱ የክልሉ መከላከያ የት ሄዶ ነው?
@hafizmohammed9957
@hafizmohammed9957 3 года назад
በጣም ያሳዝናል በጣም
@hafizmohammed9957
@hafizmohammed9957 3 года назад
ግበዝ ምን ያድርጉ መንግስት አልባ ህዝብ
@emaneman-vk1cu
@emaneman-vk1cu 2 года назад
እዝጎኦ
@hopewishaye2358
@hopewishaye2358 Год назад
ENE MILEW YEKIILU MENGIST BEHIWET ALE ?
@dbdh8030
@dbdh8030 3 года назад
አላህ የረጋጋው የረብ
@aubtelecom8645
@aubtelecom8645 3 года назад
ኣቤት ጌታሆይ ይቅር በለን አረ ሰላሙን ኣዉርድልን
@nadyahnadyh7457
@nadyahnadyh7457 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@susuberhane929
@susuberhane929 3 года назад
This is unbelievable
@user-ws2ms8st8l
@user-ws2ms8st8l 3 года назад
አይ ውርደት ወይኔ የጀግና ዘር ሁነን እንዴት እንዲህ እንዋረድ😭😭😭😭
@yemanehailemaryam
@yemanehailemaryam Год назад
መኮፈስ ዋጋ የለውም ዋጋ ያስከፍላል እንጂ ጀግና የለም የቅን እና የግዜ ካልሆነ የናንተ ዘራፊዎችማ ህዝባቸው ሳይሆን ሚጠብቁት ሃብት ትግራይ ሊመዘብሩት ልያወድሙት ሊደፍሩት ሊቀሙት ከመከላከያ እና ከሻዕብያ ታዝለው ትግራይ ላይ ናቸው ብቻ በዛም ሆነ በዛ ምስኪኑ ህዝብ ግን ያሳዝናል ምንም ሳያውቅ ህዝብ በማሃል ሲጎዳ ሰው ነኝና ይሰማኛል የናንተ የወታደር ድሲፕሊን አሰራር የጎደለባቸው ግን ግዜ ሊፋረዳቸው ነው 👌
@rishanhaileslassie7469
@rishanhaileslassie7469 3 года назад
Azach je 10 Amet Behala Etiopia Andegna tihonalech be Ekonomi
@tinokarti1054
@tinokarti1054 3 года назад
ይሄን እያየ ልብ የማይል አማራ ዋይ ልልስ
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
የአማራ ህዝብ ድድብና ለየት ያለ ነው ቁሞ ነው ጥላቱን የሚጠብቀው የወድ አልቃሻ እደነሡ መሣሪያ መያዝ አታቁም እደ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 года назад
Ayee egzabher yiferdal
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 3 года назад
ይበላችሁ ከወሬ የዘለለ ምንም የላችሁም
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@saradesign9507
@saradesign9507 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfingashaw9300
@mesfingashaw9300 3 года назад
ሰዎቹ እነማን፡ናቸው ፡አማሮች፡ናቸው፡ሟቾች፡እና፡ቤተ፡አልባዎቹ።ምን፡አለበት፡በግልፅ፡አማሮች፡ቢባል።
@noraldein691
@noraldein691 3 года назад
wii shaataam
@muliyeworku7597
@muliyeworku7597 Год назад
አናንተሀዝባቹንሳይሆንየብአዴንስብስብተላላኪናችሁመምራትካቃታችሁህዝቡንሳታስጨርሱትከስልጣናችሁውረዱ
@indiriswalloo8544
@indiriswalloo8544 Год назад
Isin qofa mitti nutis oromoon midhamnne jirra
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 Год назад
Afere bela amhara yelweme medya lesekele bele beyoutibe
@user-jo6df2nl4m
@user-jo6df2nl4m Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 3 года назад
Min yilutal insisant naw batam yasazinal indet ya wandmun bet yafersal 💚💛❤
@genetgenet9295
@genetgenet9295 3 года назад
እግዚአብሔር ይፍረድ
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 3 года назад
ክልላችሁን መጠበቅ ካልተቻለ,ደግ አረጉ ሁሌ ለቅሶ ደግ አረጉ
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 3 года назад
ስንቶች በስደት ለፍተው የሰሩት ቤት ነው ኡፍ ያማል ሰው ተወልዶባደገበት ሀገር ይጨፈጨፋል እረ ኡኡኡኡ መሀል ከተማ መጥቶ ይሄ ሁሉ ይደረጋል እረ ያማል
@teklaweldem8701
@teklaweldem8701 Год назад
ተቃጥለን ሞትን
@yemanehailemaryam
@yemanehailemaryam Год назад
አያቹት ጡርነት ክፋትነቱ ምስኪኖች እናቶችና ህፃናቶች አራሶች ያሳዝናሉት ግን ጦሩነት በትግራይ ህዝብ ጨርሶ እምያበቃ መስሎዋቹ ስማችን ቀርቶ ጁንታ የሚል ታርጋ ተለጥፎ ህዝባችን ያሁሌ ዓመት ሲቆይ ያሳዝናል እናንተ በ2ት ቀን እንዲህ የሆናቹ ህዝባችን ምን ያህል እልቂት እንደገጠመው እናንተ ነው ምታውቁት ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ክብርና ምስጋና ስግደትና ውዳሴ አምልኮት ይገባዋል ትግራይ የ9ኙ ቅዱሳን ምድር የአድባራት ቅዱሳን የእምነታችን ምንጭ የኢትዮጵያ መሰረት የሆነች ህዝብዋም የዋህ ነው ግን ክፉዎች ህዝቦች ገጠማቸው ፈጣሬን ያመሰገንኩት በሰው ብዛትና ሃይልን በመሳርያ ጋጋታ ህዝቡ ይለቅ ተብሎ የተፈረደበት ቡዙ ጉዳት አለ ብዙም ሞቷል ግን አላለቀም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ዓለማቶች ጭምር እኛን ለማጥፋት ያደረጋቹት ጭካኔ ግን መቼም አንረሳውም መቼም ህዝቡም ዐብይ አህመድ ሾርት ሚሞሪዎሽ እንዳለ የመገናዘብ ነገር የለውም እንደ ውሃ ሞስኖ ይመራል ይነዳል በቃ ተዋልደናል ተጋምደናል አንድ ወግ ባህል ወዘተ አንድ ዜጋ ነን የሚል ሀሳብ ጠፋ ግን ቅድሚያ የጥላቸ ስብከት ሲሰበክ ቆይቶዋል! ግን ልጠይቃቹ ኢ/ያውያን ከተጋሩ በግለ ሂዎታቹ ተገናኝታቹ አታውቁትም እንዴ ? ካወቃቹት እኮ ተሰበሰበም ብቻው ሆነም ትግራዋይ ተለዋዋጭ ባህሪ የለውም እና ያን ያክል ክፋት ያለው አይደለም እንዳውም ተግባቢ ነው ግን ጥቂት የአማራ ተወላጆች ለህዝባቸው የማይመጥኑ ለግልጥቅማቸው የሚኖሩትና ሸዓብያ ጦሩነት እንዲካሄድ በጣም ፍላጎት ነበራቸው በጣም ሌላኛው ጀሌም በኢ/ያ ሽፋን እና በሃይማኖት ግን እኮ ስለ እምነት ሃይማኖት ከልብየመነጨ ቢኖራቸው ስለ አብያተ ቤተክርስቲያን ትግራይ ይናገሩት ነበር ስለ ካህናት መነኮሳት ደናግል ትግራይ ድምፅ ማሰማት ነበረባቸው ግን አይፈልጉም አንድ ሲኖዶስ ይባል እንጂ ኢ/ያ ሙሉ ሚወክል የምያስተዳድር የሚመራ ቢሆን ትግራይም ያስባት ነበር ግን ቅዱስ ሲኖዶሱ የግል ጥቅሞኞች ስብስብ ሳይሆን አይቀርም ብየ አስባለው ግን ይነጋል ችግር የለም ስለ ሁሉም ነገር ሰማያዊ አምላክ ስሙ ይባረክ ሰላም እግዚአብሄር ካሁላችን ጋር ይሁን ችግርእና መከራ በሃይለ ጥበቡ ያርቅልን ኣሜን 🙏🙏🙏
@birangw265
@birangw265 3 года назад
The responsible person should be arrested
@rabia6064
@rabia6064 Год назад
ሀገር እንመራለን ብለው ሀገር እያወደሙ ህዝባችንን እየጨፈጨፉ ያሉት እነደመቀመኮነን ናቸው ደመቀመኮነን ተጠያቂነው ማንንም አንወቅስ ማንንምአንከስ ደመቀመኮነን ድሮም ዘኔድሮም ተጠያቂነው ህዝባችንን እየጨፈጨፈ ሀገራችንን እየወረሰ ዘሮቹን እያስፋፋይገኛል ለፍርድ አቅርቡት ባስቸኳይ የሀገርቤትም የውጭም ሀላፊነው ብላችኋል ሀላፊነቱ ቀርቶብን ጭቆናው ድርብርብ ሆኖብናል ከወለጋ የስጨፈጨፈን እራሱነው በክልላችን ወረሪ ያከሄደው እራሱነው ለፍርድ አቅርቡት ባስቸኳይ።📢
@tibelchnigussie2449
@tibelchnigussie2449 3 года назад
አማራ መቼ ነው የምትነቃው?
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 Год назад
Aye amhara kentiu sekelbete zeme belhe
@molawale9872
@molawale9872 3 года назад
አማራ በኦሮሚያ የሚገደለው የሚፈናቀለው ሳያንስ በክልልሉ አማራ ሲገደል አማራው ሲታረድ ክልሉ አመራር ምን ይሰራል፡፡
@jamelayasin210
@jamelayasin210 3 года назад
እናተ ዝም ብላችሁ ለቅሶ ድረሱ አፈርያብላችሁ የአማራ መሪወች የኦሮሞ ህዝብ ታጥቆ አማራን ያርዳል እናተ ለቅሶድረሱ
@zamzmmohammed
@zamzmmohammed Год назад
የምደርሱት ሰው ከሞት ቡሀላ ነው
@fekaduhailu9873
@fekaduhailu9873 3 года назад
chegeru ya amhara beletsegena alafihoch nachew
@indiriswalloo8544
@indiriswalloo8544 Год назад
Dhuga dubadha
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 3 года назад
በጣም ያሳዝናል በዛሬው ኑሮ ውድነት ቤትንና ንብረትን ማጣት በራሱ ሞት ነው ግን ያማራ ክልል መነግስት ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ለአአውሬዎቹ መልሰው መሳሪያ ሲሰጧቸው እሚያሳይ ቪድዮ ተለቋን እባካችሁ እባካችሁ ሚዲያዎቹም አስጠንቅቁ
@hellokids6335
@hellokids6335 Год назад
atalkis asedabi
@jordanos3792
@jordanos3792 3 года назад
Kimeswat
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 3 года назад
STOP AMHARA GENOCIDE 😡😡😡
@aminaharake5556
@aminaharake5556 Год назад
አይናችሁን ጥፍት ያርገው ከሆነ ብሗላ ለወሬ ጭርስ ያርጋችሁ እናተንም
@adamia3883
@adamia3883 3 года назад
Amhara eskache new lamgi yamihone baybotawm yalbotawm min yeshalal. Egzo maharane Kristos.ethiopian mangste sraw minyehon.,,😳
@osmanilyas5829
@osmanilyas5829 3 года назад
Nafxaanya🐀🐀🐀
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 Год назад
????¿?
@asefamamo1352
@asefamamo1352 3 года назад
Abatsh junta new? wtf
@usethhghh6816
@usethhghh6816 3 года назад
እናተ ነቀረሳዋች እናተ በቀስቀሳችሁት እሳት አዙረው እየለበለባችሁ ነው ትዝ ይበለችሁ የትግራይ ተወላጅ በመሆኑ ዘረፋችሁት ገድላችሁት አሆው በናተ መጣ እልልልልልልል እና ድል ለሕዋህት
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 3 года назад
እናንተው ናችሁ ለኦነግ ለተላላኪ ባንዳችሁ ልካችሁ ድሀውን ያስበላችሁት ሌላ ጠላት የለንም ድሀውን ይትግራይ ህዝብ የበላው የደፈረው የናንተ መሪ ህዋሀት ነው እናንተ ሀገር ሻጭ ባንዳዎች አማራ ከህዋሀት ውጭ ታሪካዊ ጠላት የለው እየዞራችሁ ሴትና ህፃናት ከማስገድል ጫካ ገብታችሁ ለምን እንደወንዶቹ ወንድ ጋር መሳሪያየያዘ ጋር አገጥሙም ወንድነት መሰላችሁ ደካማ መግደል ከነሱ በፊት የሞታችሁት እናንተ ናችሁ ገና ምድር ተሰንጥቃ ትውጣችሀለች
@seekhuessenawel3261
@seekhuessenawel3261 Год назад
አማራ ለምን ኦሮሞን አናጠፋም ጨፍጭፈን
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Год назад
ኦሮሞ ይገላል አማራ ይቀብራል እስከመቸነው ኦሮሞ እየጨፈጨፈ የሚቀጥለው ጭራሽበክልላችንም
@muhammedkedir8541
@muhammedkedir8541 3 года назад
ወረሞ ማውደም ብቻ ነው የሚያውቀው ቢማሩም ዘረኝነታቸው ይብስባቸዋል መንአይነት ደንቆሮዎች ናቸው ።
@tgrayhagereysn7736
@tgrayhagereysn7736 3 года назад
yemmeslegi hg maskeber new yerasachu hg satawoko wede tgray hg ltaskebru dengayochi kemosut engdi lezanew 27 chelama wst neber yalachi yasaznal
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 3 года назад
አይ አማራ አፍ ብቻ አድም ክልሉን ማስከበር ያቅተው እኔ በርግጥ ከአማራ ምንም የተቀላቀለ ዘር የለኝም ግን የነሱ እመም ያመኛል
@tinokarti1054
@tinokarti1054 3 года назад
እነዚህ ከብት የከብት ስብስብ መንጋ ብቻ እንደዚህ እንዳሳረሩን አይቀሩም ሞያ በልብ ነው
@haymiyemariyamlji1109
@haymiyemariyamlji1109 3 года назад
የሞቱትን ልታስነሳቸው ነው እምትሄደው ድፈፎች ለክልላችሁ እማትሆኑ መንግስትን ተደግፈው ነው በየቦታው አማራን እያስፈጀ ያለው ቤተክርስቲያን ተቃጥሎ ካህን ታርዶ በስመአብ እውነት ይፈርዳል እግዚአብሔር ምላሹን እናያል መለስን ተላቀቅን ሲባል ይባስ እሳት መጣብን በመተቱ ይሻለን ነበር መለስ ነፉሱን ይማርው እውነት ይፈርዳል የህጻናት እባ ይድፍችሁ ጋዜጠኞቹ ደደሞች ምንኑን ነው እምትከታተለው
@rishanhaileslassie7469
@rishanhaileslassie7469 3 года назад
Gena Amara Bisbissss
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 3 года назад
ለምዲነዉየተቃጠለዉንቤተክርስቲንን::ያላሳያችሁን::::የፈለጉትንጨፍጭፈዉ:::::አሁንደሞሠላምአለዩሉናል::::ወይጉድ
@almazalemayehu5368
@almazalemayehu5368 3 года назад
እና ምን ይጠቨስ ሌላ ቦታ ኣልተጨፍጨፍም እዴ መኩሩት
@gfhh8875
@gfhh8875 3 года назад
😭😭😭😭😭😭👈🤲🤲😭
@almazalemayehu5368
@almazalemayehu5368 3 года назад
@@gfhh8875 ኣመስግናሎ 🙏🏾 ግንኮ ንፁሃን ህዝብ ሲጨፍእጨፍ ኣንድም የኢ/ያ ህዝብ እረተዉት ግን ለምን ኣለም ትዝብት ነው ትፉ ኣዝነናል 😰😰😰እናት በጀዋ ፉት ስትረሽን 94 ሽማግሌ እባክህ 🤲🏼🤲🏼 ኣትግደለኝ ልጄ ብሎ እየተማፀነው ደፍቶ ት ሲሄድ ምንኣይነት ህሊና ነው 😭😭😭
@zinatmohammed3172
@zinatmohammed3172 3 года назад
ለሚተዉሻሊ
@meronsweet9855
@meronsweet9855 3 года назад
ድፍት በል አብይ
@ashffaqsss5867
@ashffaqsss5867 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее
Телеграмм-Колян Карелия
00:14
Просмотров 274 тыс.
❤️My First Subscriber #shorts #thankyou
00:26
Просмотров 2,9 млн
На чем играют ПРО | Standoff 2
07:25
Просмотров 248 тыс.
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌹
3:09:38
ቤት የማፍረስ ዘመቻ
8:02
Просмотров 11 тыс.
Телеграмм-Колян Карелия
00:14
Просмотров 274 тыс.