Тёмный

ቤት የማፍረስ ዘመቻ 

Balageru TV
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለዉ ቤት የማፍረስ ዘመቻ ከሰብዓዊነት ያፈነገጡ ተግባራት እየተፈጸሙ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡
.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | ru-vid.com?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

21 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@tarikuwameles
@tarikuwameles Год назад
አለም ይፍርደን አርብ ሀገር 11 አመት ስርቼ የገዛሀት ነው አምላክ ይፍርድ
@sintayehusintu
@sintayehusintu Год назад
አይዛሽ ፈጣሪ ይካስሽ
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 Год назад
አይዞሽ። ግን ህጋዊ ካልሆነ እኮ ያጠፋሽዉ ያፈረሰዉ አካል ሳይሆን አንቺ ነሽ
@totot2437
@totot2437 Год назад
አይዞሽ እህቴ እኔም እዳችዉ ነኝ😭😭😭😭
@zemzem5178
@zemzem5178 Год назад
እር፣ያማል፣አይሁን እየባሰበት፣ነው💔😭
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Год назад
አዞሽ እህቴ ሰብር አጊ አላህ የተሻለ አለዉ
@zuriyaguraga3718
@zuriyaguraga3718 Год назад
የለፉንበት በደቄቃ አመድ አረጉ እድሜ ልካችን አላህ ይፉረድባቹ
@zemzem5178
@zemzem5178 Год назад
እር፣ጭካና፣እደ፣ዘንድሮ፣የለም
@kedjatube9725
@kedjatube9725 Год назад
8 አመት አረብ አገር ሰርቼ ሊገባ ስል እቤት መፍረስ ጀመረ ምን አገር አለኝ ብይ ነዉ ምገባዉ ላአብድ ነዉ ብቻይን ማዉራት ጀምራለዉ እኔ አላቅም 😭😭😭😭
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Год назад
አዞሽ አላህ የተሻለይተካልሽ ሰብር አጊ ለኸይርነዉ
@umuabdela5009
@umuabdela5009 Год назад
ሶብርርርርርር አብሽሩ ወላሂ አሏህ እኛን አሏህ አይበድለንም አብሽሩልኝ እኔም ከናንተው ጋር ታማሚ ነኝ 6 አመት የለፋውበት ባዶ ሊያስገቡት ነው
@esayaskidane
@esayaskidane Год назад
ኦሮሚያውስጥ ገብተው ካርታ ያላቸውም ሸጠው መውጣት ነው የሚፈልጉት ለወደፊት ኦሮሚያውስጥ ማንም ገብቶ አይሰራም አፍራሹቹም መልሰው እንደለመዱት ለመሸጥ ነው ግን ሳሩን ትግጡት ይሆናል እንጂ ማንም አይገዛችሁም ለፈረሰባችሁ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥላችሁ ይህም ያልፋል አምናችሁ የመረጣችሁት ሰው ነው ያፈናቀላቹ።
@samrawitassefa4640
@samrawitassefa4640 Год назад
ኡፍ ያማል ወገኖቼ ሰው በሀገሩ እንደዚህ አይነት ስደት መንገላታት 😭
@fesumetilahune4941
@fesumetilahune4941 Год назад
በጸሎት አስቡኝ እኔም ስታመት የለፍውበት ሊያፈርሱት ቀብተውብኛል በስጋት ልሞትነው
@tarikuwameles
@tarikuwameles Год назад
በተለይ አርብ ሀገር ስርተን ነው የገዛ ነው አምላክ በአብይ ላይ በፍርድ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Год назад
እሄው እኔ በሰው ሀገር 15 አመት ለፍቼ ደም ተፍቼ የሰራሁት ቤቴ ፈርሶብኛል ምን ሀገር አለን ሂወታችንን አጨለሙብን ኡኡኡ ፍትህ ይሰጠን መግቢያም የለኝ ደካማ እናቴን ምን ላርጋት
@e.s269
@e.s269 Год назад
ትክክል ከሳውዲ ውጡልን ተብለን መጣን ከዚህ ደሞ ገና በአምስት ወሬ ሊያፈርሱት ተሰልፈዋል እረ የት እንሂድ
@Aminaamina-gg6gy
@Aminaamina-gg6gy Год назад
እሺ እኛ ወዴት እንሂድ በገረችን እሄን ሁሉ በደል
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 Год назад
Eseyi
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
መንግሥትእኮነው እያፈረሰ ያለው ነገሩ አልገባቹሁም ዓላማው?
@semirahmed9002
@semirahmed9002 Год назад
ሌላ ሌላ ሚድያም አንዲዘግበዉ አርግ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Год назад
ውይ አገሪ እንደው ትሻልንፈትቼ ተብሰን አገባሁ አሉ አምላክ ይደረሰልን
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Год назад
ወይኔ ወገኔ ተሰቃየ ምን ጉድ ነው የመጣብን 😡
@zewdnishadunga6230
@zewdnishadunga6230 Год назад
አዲስ መንግሥት እንጂ ለዉጥ መቼ መጣ
@MukeremAwel-hc5fl
@MukeremAwel-hc5fl Год назад
😭😭😭😭
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 Год назад
ቆይ የት። እንሂድ ከሃገራችን የት ሄደን። እንኖር ሽመልሥ የሥራህን። ፍርዱን መዳንያለም ይሥጥህ አተ ዘረኛ ፈረሥ
@totot2437
@totot2437 Год назад
ፍትህ 😭😭😭😭 ቤታችን ለፈረሠዉ በለገጣፎ ሽመልስ አብይ አዳናች የታሪክ አተላ አማራ ተነሳ ከቅልፍእ
@fkrtamekky2150
@fkrtamekky2150 Год назад
ስምታመት ሙሎ ለፍቼ አፍርሱት አይ እዉነት መግስት አለ
@Aminaamina-gg6gy
@Aminaamina-gg6gy Год назад
😭😭😭😭😭😭
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Год назад
መኖር፡አጣን፡በሀገራችን!!!!!!!!!!!"""""""!!!!!!!!!!!!!!
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Год назад
መኖር፡አጣን፡በሀገራችን!!!!!!!!!!!!!!!!!!ኡኡኡኡ፡መኖር፡አጣን
@sitihussen5514
@sitihussen5514 Год назад
😭😭😭😭😭😭🇪🇹😥😥
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Год назад
የሰዉ አገር ይግደለኝ
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Год назад
ሰንት አመት በሰው ሀገር ለፍተን ሀገር አለን ብለን ገንዘባችን ጉልበታችን እድሜአችን ሁሉን የጨረስንበት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይፈረደን መንግስት እንኳን እንጃ እሚያቀን አይመስለኝም አረ ወይኔ ወዴት ነው አቤት የሚባለው
@abufariskemal1711
@abufariskemal1711 Год назад
ገዳይ ነብሰ በላዎች አላህ ይፍረድ
@fanosali
@fanosali Год назад
😭🖤😭😭🖤😭🖤
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Год назад
እረ ኢቲዮጽያዊነቴን ጠላሁት
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Год назад
መኖር፡አጣን፡በሀገራችን!!!!!!!!!!!!!መኖር፡አጣን፡በሀገራችን፡፡ተከበብረን፡ስንኖር፡ምን፡ተገኘ፡ፍትህ
@semirahmed9002
@semirahmed9002 Год назад
ለምንድን ነዉ ቢቢሲ ማይዘግበዉ😢😢😢😢😢
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Год назад
ለይቶ ሚያፈርሡት ለምድ ነዉ 😮
@fasileyasu5548
@fasileyasu5548 Год назад
መንግስት አያፍርም እነሱንም እንደ አንድ ዜጋ ነው የማየው ይለናል
@ef6079
@ef6079 Год назад
አቤት የግፍ ብዛት እንዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴ በዛ
@meseretedayewu708
@meseretedayewu708 Год назад
Egeziyabeher yerdachewuu
@tesfayehailu5679
@tesfayehailu5679 Год назад
yamal mengist yelelebet region gen sewochu kelela pelanet new ende yemetut .
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Год назад
ያሳዝናል አብይ ሲመጣ ጨረቃ ሰማይላይ ነው ብሎን በግሩ ሲቆም ሰው ላመታት ደክሞ ከገበሬ የገዛውን ቤት ሲያፈርስ በጣም ያሳዝናል ገበሬ የራሱን መሬት ነው የሸጠው ሲሸጥ ዝምብለው በገዢ ግን ያለ እዝነት ማፍረስ ግፍ ነው
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Год назад
ፍትህ!!!!!!!!!!!!!!!!"""""!!!!!አብይ፡አውሬ፡አዳነች፡!!!!!!!!!!!አውሬ፡!!!!!!"ታከለ፡አውሬ!!!!!!""""""ሚን፡ጉድ፡ነው፡ምን፡ጉድ፡ነው፡ለምን፡ፍትህ፡ጠፈ፡ለምን፡በሀገራችን፡የት፡እንኖር፡ያፍትህ፡ያለው
@shashoregasa6126
@shashoregasa6126 Год назад
ye oromo bete ayeferasem alu ehunete new??
@Everythin12
@Everythin12 Год назад
አይ አብይ አህመድ
@ethios1000
@ethios1000 Год назад
ሕግ ጥሶ ለቅሶ. ይፍረስ. ሰው ጨረቃ ቤት ዉስጥ ሆኖ እንዴት ልጅ ይወልዳል?? ህገ ወጥ ቤት ይፍረስ መንግስትን እደግፋለው
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Год назад
ምን ማለት ነዉ እዉር እደ መግሥቱም እዉር ሠዉ በክራይ ቤት እራሡ ይወለዳል
@user-jj3mx6gn5m
@user-jj3mx6gn5m 7 месяцев назад
ሆድ እቃቹ ይፈረስ
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Год назад
😭😭😭😭
@zemzem5178
@zemzem5178 Год назад
ሰው፣በሀገሩ፣እዴት፣ህገወጥ፣ይባላል፣አላህ፣እዘንልል፣እርዳአን፣
Далее
የአዳማ ከተማ አዲስ ዲዛይን
3:31
Просмотров 3,9 тыс.
В кого влюбляются парни
0:30
Просмотров 1,4 млн