Тёмный

ሰበር መረጃ! ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ 

kef tube
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ሰበር መረጃ! ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ
ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! በጣም አደገኛ ህግ ወጣ!! ደረሰኝ ያላሳየ ቤት መኪና ይወረሳል !! Ethiopian New Dollar Information
ድርጅቶች ሊሸጡ ነው !! ኢንግሊዝ ስደተኞች ማስወጣት ጀመረች !! የመታወቂያ ቅጣት ተጀመረ !! የቡና ንግድ በኮንትሮባንድ ሆነ !! Business Informatioአስንጋጭ መረጃ !! ከ1 ሚሊዮን ብሔራዊ ባንክ አዲስ አሰራር ጀመረ !! ቤት የፈረሰባችሁ አቤቱታ ተጀመረ !! ራይድ መኪና አቀረበ !! ብዙ የውጭ ዜጎች ንክ ላይ !! ሴቶች በግብር ሊደገፉ ነው!! Black Market Informationተወሰነ የአዲስ አበባ ሰራተኞች ጉዳይ !! ከተማ አስተዳደሩ ሳያውቅ አፈረሰ !! የብሔራዊ ባንክ ፈተና !! ብድር ተራዘመ Addis Ababa House Infoመንግሥት ብድር መክፈል ከበደው !! ከቀረጥ ነፃ የምታመጡ ተጠንቀቁ !! ጉምሩክ አመረረ !! Ethiopian International News / Tax Infoመሬት ቤት የምትገዙ ተጠንቀቁ !! የጨረቃ ቤቶች ይመዘገባል ወይ ???? የመሬት ስም ማዛወር ተከለከለ !! Adsis Ababa House Informationቤት በሚሊዮን ቀነሰ !! በካሬ ከ 40ሺ በላይ ቀነሰ !! ቤት ለምትገዙ አስደሳች መረጃ !!Addis Ababa House Priceየብርሃን ባንክ ሙስና እና ኪሳራ !! በዕጅ የሚታሰር ካርድ መጣ !! አካውንት መክፈት ሊቀር ነው !! Ethiopian Bank Informationአሀዱ ባንክ በጣም ብዙ ከሰረ !! ኢትዮጵያ በይፋ ወደብ ጠየቀች !! Bank Information / Red Sea Polticsየምንዛሬ መረጃ !! ኢሚግሬሽን በጉቦ ብቻ ሆነ !! Black Market Informationአዲስ አሰራር መጣ !! ከ20ሺ በታች ዕቃ ማስመጣት ታገደ !! ብሔራዊ ባንክ አመረረ !! Dollar Informationውጭ የምትኖሩ ዕድሉን ተጠቀሙ !! መኪና ከቀረጥ ነፃ ለምትፈልጉ !! ሙሉ መረጃ !! Duty Free Cars Information / The Whole Processመኪና የምታስመጡ ተጠንቀቁ !! ከስደት ተመላሾች መኪና ተወረሰ !! ጉምሩክ ብዙ መኪኖች ጨረታ አወጣ !!Ethiopian Car Informationአዲሱ የመኪና ህግ !! ከ2ሺ ሞዴል ጀምሮ ሊወገድ ነው !! መኪና ሊቀንስ ነው !! Ethiopian Car Informationመንግሥት ጥቁር ገበያ ከበደው !! ብዙ ቤቶች ተመረቁ !! የወደብ ነገር አሳሳቢ ሆነ !! Black Market Information የልማት ባንክ ሰራተኞች ተደበደቡ !! የፓስፖርት መረጃ !! Ethiopian Informationውጭ ላላችሁ !! የማህበር ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ ኦንላይን ክፍያ ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationየኮንደምንየም መረጃ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ !! Addis Ababa House Informationባንክ ብር ለምታስቀምጡ !! አዲስ አሰራር መጣ /ከ 100ሺ በላይ ለምታስቀምጡ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ ምንዛሬን ሊቆጣጠር ነው !! ጥቁር ገበያ አሳሳቢ ሆነ ! Informationጥቁር ገበያ ከቁጥጥር ወጣ !! ቻይና የኢትዮጵያን ዶላር ያዘች !! ከቻይና ባንክ ጋር ድርድር ተጀመረ !! Black Market Informationጥቁር ገበያ ጨመረ !! አዲሱ የምንዛሬ ፖሊሲ !! Black Market Informationበጣም ቅናሽ ቤት !! በካሬ 46ሺ ብር !! አዲስ አበባ ውስጥ !! Addis Ababa House Informationየማህበር መሬት ዕጣ ወጣ !! 1226 ፋብሪካዎች ተዘጉ !! ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationበኢስራኤል ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ !! 500 ሺ ሰው ውጭ ሊላክ ነው !! በአለማቀፍ ነዳጅ ጨመረ !! Work Visa Informationጥቁር ገበያ እጥፍ ሆነ !! የምንዛሬ መረጃ !! Black Market Informationከክልል ብር ማስወጣት ቆመ !! የገቢዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House ሰበር መረጃ! ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ
Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው
ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a hou
አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollarጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@keftube
@keftube 3 месяца назад
እስኪ ኮመንት ላይ ተወያዩበት መርጬ ሀሳባችሁን በሚቀጥለዉ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ፤ ቃል እገባለሁ! ብትችሉ +251953988821 ዋትሳፕ ላይ በድምጽ አስተያየት ብትሰጡ ከፈለጋችሁ ድምጻችሁን ቀይሌ አቀርበዋለሁ
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 3 месяца назад
እባክህ ወንድሜ የመንግስት ባለስልጣናትም እስከ ዛሬ ያባከኑትንና የዘረፉትን የተጠቀሙባቸዉን ያላግባብ ያባከኑትን ንብረት እንዲሁም በህዝብ ገንዘብ ዱባይ እየሄዱ የተዝናኑባቸዉን ደረሰኞች ለህዝብ ያቅርቡ በሰዉ ሀገር ለፍቶ ያፈራዉን ንብረት ከመመኘት።
@gmalmu650
@gmalmu650 3 месяца назад
ተመቸህኝ❤
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 3 месяца назад
ማንም ወደ ኢትዮጵያ ዶላር የሚልክ የለም በቃ በ ኢትዮጵያ ብር ልማቱን ይቀጥል አለቀ ብልጽግና ከነስሩ እስኪገለበጥ ድረስ አይበላውም እንሳየዋለን
@MeryTdey
@MeryTdey 3 месяца назад
አረረረ ምን አይነት መንግስት ነው ምነው ሙሰኞችን መቆጣጠር ሲያቅተው በዲያፖራ ሊያካክስ ነው 😢😢😢ምነው ፈጣሪ ቢያነሳክ 😢😢
@bekriosman1932
@bekriosman1932 3 месяца назад
1-በድለላ ስራ ስርቶ የገዛው ንብረት ምን ማስረጃ ይኖረዋል 2- ዲያስፖራ በህጋዊ መንገድ ብሩን አስገብቶ እጁ ላይ ደረስኝ የሌለው ብዙ ማለት ይቻላል አንድ ህግ ሲወጣ ከዛሬ ወይም ከሚቀጥሉ ቀናት ወይም ወራት ተብሎ እንጂ ከ10 አመት በፊት ሼም በርግጥ ወንጀል ከሆነ 100 አመትም ይሁነው ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል አዋጅም አያስፈልገውም ከዚ ውጭ ምን እንደታስበ ግልፅ ነው
@mahinabo6070
@mahinabo6070 3 месяца назад
ሀሀ ቤት አትግዙ ብየ እዚህ ሚዲያ ላይ ለጥፌ ነበር. አሁን ምን ትሆኑ. ኢትዮጵያ ምንም አይነት ነገር አስተማማኝ አደለም. አሁንም ምንም ነገር አትግዙ በተለይ አዲስ አበባ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 3 месяца назад
አፍፈርይብላ አላህ ያሳልን አንልክም አብይ እስከሚሞት ያሳው መኖሪ አጣን ሀይዋን
@Deratube95
@Deratube95 3 месяца назад
መንግስታችን ስራ አጣ ለህዝቡ ሰላም ከማምጣት ይልቅ እንዲህ ሀይነት የተዘበራረቀ ሀሳብ ያመነጫል እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው ሳንፈራ ሳንጨነቅ በሰላም ከቤተሰብ መገናኘት ክፍለሀገር ደርሶ መመለስ ውጪ ያለን ሀገራችን ለመግባት ያገደን የሰላም እጦት ነው ቤተሰብ ጭንቅ ውስጥ ነው ያለው ያልበላውን እያከከ ነው ሰውየው የአላህ ርግማን ይውረድበት
@willyou2030
@willyou2030 3 месяца назад
የኢትዮጰያ ነጋዴ የንግድ አሰራር በሙሉ ከጥቁር ገበያ ነዉ እየተዘረዘረ እቃ ወደ ሀገር ቤት የሚያስመጡት ባንክ የሚሰጠዉ የዉጭ ምንዛሬ በጣም ትንሽ ነዉ አሁን በቅርቡ እንኳን የአዲስ አበባ አስተዳደር አዉቶብሶችን በጥቁር ገበያ ምንዛሬ ነዉ ገዛነዉ ያሉን ስለዚህ የዚህ ህግ መሳይ ዜጎችን የማጥቂያ ዘዴ ነዉ ! እዉነተኛ ህግ መንንግስት የመገበያያ ስርአቱን አስተካክሎ ለዜጎች በቂ የዉጭ ምንዛሬ ገንዘቦችን አቅርቦ ከዚህ በኃላ ብሎ ነዉ ህግ ዉጣት ሳይጠሩ አቤት ወዴት የሚሉ ጉልቻዎችን የህዝብ ፖርላማ ዉስጥ ጎልቶ በማናለብኝነት እየተነሳ ህግ ቢወጣ መዉደቂያዉን ነዉ ሚያፉጥነዉ ጠላት ነዉ ሚያፈራዉ ይሄ መንንግስት የአላግባብ የዜጎችን ንብረት ቢወርስ የሚቀጥለዉ መንግስት ይመልሰዋል !!
@zabibaali5090
@zabibaali5090 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞችን ይመለከታልወይ ወንድሜ በሠዉ ፊት ተቃጥለን ሠርተን እሡ ሊወርሥ አልበዛም
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 месяца назад
ከ10 ሚሊዮን በላይ ከለሸ ብሩ የብልጽግና ነው😂
@abayeyoutube7773
@abayeyoutube7773 3 месяца назад
​@@lopesohadiso 5 ነው እንጂ 😢
@አሊያ
@አሊያ 3 месяца назад
ቂጡን ነው እምወጋው እጂአልወረስም ስለየትኛው ሰላም ኖሪ ኢቶቢ ገልቱ ፡ብር ጠረረበት አማራን አይወክልም እኛ እሱ አይገዛንም ይሄዴቆሮ
@monkeyd3700
@monkeyd3700 3 месяца назад
ለምን ቤተመንግሥት ከሚሰራ ፋብሪካዎች ሰርቶ ስራ አይፈጥርም የስደተኛዉን ንብረት ከሚወርስ መሬት ሸጦ ጨርሶ አሁን ምንም ገቢ ሲያጣ ፋኖ ሳይመጣ ህዝቡን ልዝረፋ ይለናል እንዴት ነዉ ህግ ወደ ሁአላ 10 አመት የሚባለዉ
@Chawkia
@Chawkia 3 месяца назад
መጀመሪያ ንፁህ ዜጎችን ጨርሶ መግደል አለበት
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 3 месяца назад
ተናዳፋ ውሾች ለኡገር ለወገን የሚቅም አዋጅ ወይም መመረያ መንግሥት ሲያወጣ ግን ጥር እየወጡ ሊቦጫጨቁ ይነሳሉ ። አዋጁ ግልጽና የማያሻማ ነው። የሕዝብ ሀብት ዘርፈው ሳይሰሩ የበለጸጉትን ለሙከታተል የወጣ ነው። እነዚህ ዘራፊዎች አዋጁን በፍቅር ይራወጣሉ ግን አይሳካላቸወ።
@muluteffera6754
@muluteffera6754 3 месяца назад
it is trure how come with 6 years how come ባነዲ ሰማይ ጠቀሰ ፎቅ ከየት መጣ መንግሰት ያነጣጠረው አለ calm down
@tisi3500
@tisi3500 3 месяца назад
ውጭ ያለው ወገኑን እየረዳ ነው ደክሞ ባገኘው። ባለስልጣኑ እና የባንክ ባለስልጣን ይጠየቁ አለበለዝያ እንጠቀማለን
@negagetachew974
@negagetachew974 3 месяца назад
ይህ አዋጅ በዲያስፖራው ላይ ሕግ ማውጣት ማለት ገንዘባችሁ አንፈልግም፣ እዚያው ያላችሁበት አገር እንቨስት አድርጉ ማለት ነው ለኛ ጥሩ ነው ለኢትዩጵያ ሕዝብና መንግስት ግን ጥሩ ዜና አይደለም። አገሪቱ በራሳ መሪ ገንዘብ ልታጣ ነው።
@አሊያ
@አሊያ 3 месяца назад
ይሄ እብዲ መግስት
@azebjiem4709
@azebjiem4709 3 месяца назад
ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው ለሰጠከን ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን መንግስት እንደዚህ አይነት ውሳኔ በገዛ ዜጉቹ ላይ አይወስንም
@bulchaalem9695
@bulchaalem9695 3 месяца назад
በዚህ አዋጅ መጀመሪያ የሚወረሰው የጫካው ፕሮጄክት መሆን አለበት ።ዐቃቤሕግ በአንደኝነት ደረጃ ይህንን ካላሰፈፀመ ለሌላው እንደማይሠራ እንዲያውቀው እንላለን ።
@Chawkia
@Chawkia 3 месяца назад
ገና ጉድ ይመጣል ጠብቁ ጉድ ታያላችሁ ቅቤዉ ገና ጉድ ያመጣል በታሪክ ታይቶ ያልተወቀ ገና እዚች አገር እደምታዩ ጠብቁ
@ሙዳበር
@ሙዳበር 3 месяца назад
እስከዛሬ ልዲያስፖራው ንብረቱ ያዙ ስትል ክርመህ ዛሬ መጥተህ ይወረሳል ብለህ ታስደነግጣለህ በቃ መንግሥትፍቃድ ያለው የቀን ሌባ ነው እንዚህ ሰዎች አዲስ አበባ ሕዝብ እና ዲያስፖራው ላይ ከባድ ጥላቻ አላቸው
@Muzeyinsadiya
@Muzeyinsadiya 3 месяца назад
በባንክ የላኩበት ጥዬዋለው
@azebjiem4709
@azebjiem4709 3 месяца назад
Thanks
@keftube
@keftube 3 месяца назад
ኦዉ!! እንዲህ አይነት ነገር አለመድኩም ነበር፤ አመሰግናለሁ
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 3 месяца назад
So black market receipt is working????
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 3 месяца назад
ጀዝባው አብይ አበደ በቃ አይደል
@አሊያ
@አሊያ 3 месяца назад
ይሄ ከብት ፡ዛሪስ አላህያሳው ይሄጪራቅ
@edeletube700
@edeletube700 3 месяца назад
ባለስልጣኖች ይመርመሩ እነሱ ናቸው አሉ ብላክ ማርኬት የሚስሩት
@እሙበደሩዩቱብ
@እሙበደሩዩቱብ 3 месяца назад
እና መሰግንለንከፋ
@samerasamera4475
@samerasamera4475 3 месяца назад
እረ ካሁን በኋላ ይበል እ ጂ አይሆንም ስት ወረቀት የሌለዉ ዘለ
@godisgood4803
@godisgood4803 3 месяца назад
ሰላም ወንድም በሐቅ ከሆነ እኛም ኢትዮጵያን በአንድም ሆነ በሌላም ሠርቀናል :: ቀረጥ ሳንከፋል በፋጥነት ባለንብረት ለመሆን ግን ይሄ የኔ አስተያየት ሁሉንም አያካትትም ለምሳሌ ኤውሮፖ ብዙ በስደት ያሉ ዜጕች የመኖሪያ ፍቃድ ስሌላቸው በጥቁር የገንዘብ ልውውጥ ብቻ ሳይሆን የሚያደርጉት ብዙዎች የሚሠሩት በጥቁር ሊሆን ይችላል :: ግን ይህ ምክንያት ነው ማለት ፈልጌ አይደለም ::
@GaletaArega-nh3xm
@GaletaArega-nh3xm 3 месяца назад
Ok
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 3 месяца назад
😂 እኛንም ለምን አይወርሰንም 😅ይሄ መግስት ጭድ ነው እዴ የሚቅምው )ነገሩ ሁሉ እጨት ሆነ 😅😅
@dawittesfaye6006
@dawittesfaye6006 3 месяца назад
Diaspora will be ok eventually. Locals will suffer the consequences ... Watch :)
@dst1684
@dst1684 3 месяца назад
Ethiopia ከመግዛት እኮ USA or ሁሉም ባለበት ሀገር መግዛት በጣም የተሻለ ነበር ግን ሰዉ ለሀገሩ ፍቅር ሰላለዉ እና የራሴ ሀገር ላይ ላልማ ብሎ ነዉ አብይ ደንዛዛዉ shame on you
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 3 месяца назад
Back to 10 years why?every economy stop know
@2122emm
@2122emm 3 месяца назад
Kewetabet new hege yemesrwe now real states price drops
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 3 месяца назад
Zeketenaw sent new mwersew?
@bisrategebrealabrham8535
@bisrategebrealabrham8535 3 месяца назад
አንድና አንድ ፡፡ አዋጁ ፀደድቑለል ወይስ ገና አልጠደቀም?
@keftube
@keftube 3 месяца назад
እንደ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ ለዝርዝር እይታ ለቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል
@ekeramhassan
@ekeramhassan 3 месяца назад
ይሄ ሰውዬን አላህ ያንሳልን መኖሪያ አሳጣን እኮ
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 3 месяца назад
😂😂 keweyanai gemero black market yemiserut Generaloch ena yemengest baleseltanat nachew
@edumolla1530
@edumolla1530 3 месяца назад
Enda maramen betam abezew enda zem alew lesu senel enserke ante kemtewrew sebabera etelewalew
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 месяца назад
😒ሌባን አጭበርባሪን መቼ ያያል 😒ከ ፖርላማ ይጀምር 😒አፍር ይብላ
@newchapter.8945
@newchapter.8945 3 месяца назад
ጕድጓድን የሚምስ ይወድቅበታል፤ ድንጋይንም የሚያንከባልል ይገለበጥበታል። ምሳ 26:27 የአቢቹና የግብረአበሮቹ መጨረሻ::
@dst1684
@dst1684 3 месяца назад
I am waiting from god አንድ ነገር ያዉርድበት አብይ ተኩላ አዉሬ
@edenDemilshe
@edenDemilshe 3 месяца назад
እዴት ያለ የጨነቀ ነገር ነው
@dst1684
@dst1684 3 месяца назад
ሀገር አለኝ ብሎ ሰዉ እንዳያሰብ ነዉ አይደል አይ ሌባዉ አብይ መጨረአሻህ ሳሰበዉ ያሳዝነኛል
@gmalmu650
@gmalmu650 3 месяца назад
አያ ጂቦ ሳታመሀኝ ብላ አሉ እንድያው ይሁንሰ ቢባል እሄ ይመጣል ብሎ ከአሰር አመት ጀምሮ ማነው ደረሰኘ የሚያሰቀምጥ ? እረ እንደው መቼ ነው መከራው እሚያበቃው😢
@edenDemilshe
@edenDemilshe 3 месяца назад
ምን ማለት ነው እስከ ዛሬ በውክልና የገዛናቸው ንብረቶችንም ጭምር ማለት ነው 😳
@mahinabo6070
@mahinabo6070 3 месяца назад
ብሩ ሲገባ በህጋዊ ከሆነ ችግር የለውም ደረሰኙን ማቅረብ ነው. በጥቁር ገቢያ ከሆነ ግን ቻው በይው
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 3 месяца назад
He was just saying “ Diasporas come back to your country and invest in you country” at the same time he is taking what we invested. It’s so unfair
@Chawkia
@Chawkia 3 месяца назад
it is unfair for u but all is all right ለቂቤዉ
@thunderstorm4747
@thunderstorm4747 3 месяца назад
This law will destroy the trust of all the investors diaspora and international investors. No investors will never ever come to Ethiopia..
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 3 месяца назад
95% sew birr yemilekew be black market new:: menegest IMF bider alsete selalew hizbun lizerfe new. Gang government groups!! 😂 yelkes seletan lay yezerefutun aizem.
@አሊያ
@አሊያ 3 месяца назад
ባናቱ ይተከል እብዲመግስት ፡መሳሪከሚገዛበት ለስራ አያውለውም ቀውስ፡ብርጠረረበት ፡፡ አማራን አይወክልም ጋላ
@አሊያ
@አሊያ 3 месяца назад
የፈጋሁበትን ሊወስዲ😂😂😂😂 ፡መውዴቂውን ያፋጥናል ዴዴብ
@edeletube700
@edeletube700 3 месяца назад
ምን ይዥ ልመለስ ወደናቴ ቤት አቤ አቤ ኡኡኡኡኡኡ
@abrahamkal8040
@abrahamkal8040 3 месяца назад
Diaspora ሾሾ ተሰራ
@sofyatube4630
@sofyatube4630 3 месяца назад
ይኸ ደደብ መንግስትሆ
@YiDesswa
@YiDesswa 3 месяца назад
ሰንት ዋጋ ከፍሎ የፈራውን ዲያሰኘራ ለመወረሰ ከሆነ ፡እይበሎትም ማቃጠል መፍቴሔ ነው፣
@Berhnu
@Berhnu 3 месяца назад
ይህ ለምስግኑ ድያስፖራ ሰይሆን የኢትዮጵያን ዘርፎ ለሄደው ለሄደው ኢህዴግ ነው።
@FikirteTeka-b5b
@FikirteTeka-b5b 3 месяца назад
Sela maberreyhi enamsagenaln nagar gen mangest eysara yalwe sera tagabe aydalm
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 месяца назад
BERTALENE WEDOO WONDEMACHENE...YESEWE GENZEBE DEME NEWE WAGA YEKEFELALE !!!
@ሜና
@ሜና 3 месяца назад
ማንም
@ZaidMo-d5b
@ZaidMo-d5b 3 месяца назад
‏‪3:01‬‏
@truthfully1573
@truthfully1573 3 месяца назад
Ke wuchi hager dollar telekolegn bezu megeb belechalehu selezih yezare 10 amet yarahut are deresegn selelelegn mengist aren endiwerese fekejeletalehu. Medre ekekam tenb gala leba hula . Gala kalsereke menor ayichilum ke 1500 gize ke gebu gize jemero Ethiopian sizerfu norewal ahunem lizerfun new. Tenesu Ethiopian galan atfu
Далее
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 138 тыс.
Попробовал салат! А вы? 😋
00:23
Просмотров 2,7 млн
The Global Oil Bribery Scheme Caught on Tape
8:56
Просмотров 128 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 79 тыс.