Тёмный

ሰበር ሰበር - በመጨረሻ እስራኤል ሀሳቧን ቀየረች ኢራን የሚሳኤል ሳተላይት አስወነጨፈች 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 255   
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 8 часов назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአፍሪካ ሰላም በስደት ለሌን ለእኛም እግዚአብሔር አገረችንን እና አለምን ሰላም ያድርግልን❤
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 8 часов назад
የሠለሙ በለቤት ኢየሱስ ሠለሙን ይስጣን❤🙏
@Abu-yunus
@Abu-yunus 8 часов назад
የሰላሙ ባለቤት የእየሱስ ጌታ ሰላሙን ይስጠን
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 8 часов назад
​@@Abu-yunusይኼ ሃይማኖታዊ ትንኮሳችሁ ነው ዓለም ላይ ያላችሁ ሽርጣም ወስላዎችን የሚያስጠላችሁ። ለሰላም ምንም ቦታ የላችሁም። ኢስላም ከሚባል ሃይማኖታችሁ ኢ-ሰላም ቢባል ትክክለኛ መገለጫችሁ ይሆናል።
@ttww9470
@ttww9470 8 часов назад
ቂቂቂቂቂቂቂቂ
@monaahmad7565
@monaahmad7565 7 часов назад
amen 🙏
@ለምን
@ለምን 7 часов назад
የሰላሙ ባለቤት ማይወልድ ማይወለዱ አላኽ ነዉ እየሱስ ወይም ኢሳ አሌኽ እሰላም ፉጡር ነዉ
@shituabrar9797
@shituabrar9797 8 часов назад
እስራኤልን ማመን ቀብሮ ነው እሷም እናቷም አሜሪካም አንድ ናቸው ኢራንን ለማዘናጋት ፈልገው ነው
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 6 часов назад
እራን ለማንም አትመችም በጣም ጨካኝ ሃራማነናት አግዝአቢሔር ለይዝቡሲል ይመታል
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 8 часов назад
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ማርያምን እስራኤል በኢራን ላይ የምትወስደው ስለተወችው ፈጣሪ ይመስገን በጣም ተጨንቄ ነበር አሁን ደሞ በቤሩት ጋዛ ያለውንም ፈጣሪ እንድተወው ያድርግልን
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 6 часов назад
ለእራሰላምነዉ እራንያሉትም ለእሲራኤል ህደግፋሉ
@zulfa6303
@zulfa6303 6 часов назад
ዉሸታሞች ስለሆኑ በቃላቸዉም ስለማይገኙ ብዙም አትደሰቺ
@AhmedMohammed-k8c
@AhmedMohammed-k8c 5 часов назад
ለቅንነትሽ ትመሰገኛለሽ ነገር ግን አሜሪካና እስራኤል የሚመጣባቸውን ዱላ ፈርተው ነው
@Areababolobabolo-y4g
@Areababolobabolo-y4g 5 часов назад
ምን አገባሽ አች እስላም ነሽ
@husseinamin9762
@husseinamin9762 8 часов назад
ተበዳይ አሸናፊ ይሁን አሚን
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi 8 часов назад
ሰላምን የመሰለ ነገር የለም እኛ ስደተኞች በቤሩት ያለው ሰቀቀኑን ቀምሰነዋል ተመስገን
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 8 часов назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 8 часов назад
ተመስገን ሀሳቧን ከቀየረች እንዴት አደራችሁ ቤሩቶች 😢
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 8 часов назад
አሚን
@abibeyene8492
@abibeyene8492 8 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@AkrmCell-n7y
@AkrmCell-n7y 8 часов назад
እግዚያብሔር ይመስገን 😂😂😂❤❤❤
@monaahmad7565
@monaahmad7565 7 часов назад
egziahber yekebar yemsgan salam aderanal
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ 7 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን አለን በስጋት
@RodaMuhammad
@RodaMuhammad 8 часов назад
ኸይረ ነገረ ያሰማነ ያረብ እረ ሰላም ይወረድ 😢
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 8 часов назад
እይ ይህ ማዘናጋት ነው የሚመስለው እስራኤል ልቧ አይገኝም ጠርጥር ነው
@BermieAb
@BermieAb 6 часов назад
200 missiel yetekoschbat ko Iran nech mazenagat mezenagat min asfelegew dinghy werwurek laywerewerbik new ende?
@MekidesDesta-dz7zr
@MekidesDesta-dz7zr 7 часов назад
ጠብቁ ሙሉ በሙሉ ትችያለው ትላለች 😂😂 ግን አላምናትም 😊
@WerkinheMmaru
@WerkinheMmaru 5 часов назад
ፈርታለች ኣይ እስራኤል አቅም የለላቸውን ብቻ ነው ምትደበድበው
@selamissak5726
@selamissak5726 5 часов назад
​@@WerkinheMmaruእስራኤል ፈርታም አታውቅም ለዛውም ከ7ሀገራት ጋር ተባብራ እየሰራች ።😂የራሳቸው እቅድ ይኖራታል
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 8 часов назад
እንኳን ደናመጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን መረጃ ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤❤🙏🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 часов назад
ሰላም በያላችሁበት ይሁን ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ
@monaahmad7565
@monaahmad7565 7 часов назад
amen 🙏
@jdcell63
@jdcell63 8 часов назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን በየትኛውም ወገን ንጹሃን ናቸው የሚጎዱት😢
@JohnYoseph-gm2sg
@JohnYoseph-gm2sg 7 часов назад
ዲል በፈጣሪ ዘንድ ሀቅ ላለው ይሁን። ሀይል የእግዚአብሔር ነውና።❤❤❤❤
@MoridaKab
@MoridaKab 5 часов назад
❤ስላሙንያምጣልን
@liqesubalew1098
@liqesubalew1098 5 часов назад
ሰላም ለእሰራኤልና ለህዝቦቿ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 7 часов назад
ስላም ለአዳም ዘር ሁሉ🙏❤🙏
@Libineshdaniel13
@Libineshdaniel13 8 часов назад
Salme le Ethiopia❤❤
@ayecheshgebeyehu
@ayecheshgebeyehu 8 часов назад
Egziabhr selam yistachiw tarkuln selam mehun yishalal
@HarunMohammed-z6y
@HarunMohammed-z6y 8 часов назад
አቤላ እናመሰግናለን
@טזטה
@טזטה 6 часов назад
ተመሠገን ❤❤❤
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n 6 часов назад
ደህና አደራችሁ እግዚአብሒር ይመስጊን
@BodruSultan
@BodruSultan 5 часов назад
ሰላም ለአለም❤❤❤❤❤❤
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 8 часов назад
Alhamdulila
@Dhdhfa
@Dhdhfa 8 часов назад
temesgen😢😢amake❤❤❤🙌🙌
@sablacell1012
@sablacell1012 7 часов назад
ክብሩ ይሰፋ ስላም አድረናል አሁንም ፀሎት አርጉልን
@ማራትየጌታልጅ
@ማራትየጌታልጅ 7 часов назад
ታምስገኝ ጌታ ሆይ እባክ አስታርቃን 😥🤲🙏🙏
@MoridaKab
@MoridaKab 5 часов назад
አላህስላሙንያምጣልን
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 5 часов назад
ሠላም ናፈቀን😭😭😭
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
እሄ ነገር ማዘናጊያ እንዳይሆን እና ጉድ እንዳይሰሯት ኢራንን ኢራንም አዘግይተነዋል ትተነዋል ብላ ነው በእስራኤል ላይ መአት ያወረደችባት አሜሪካ እና እግሊዝ ባያግዟት እስራኤል ትወድም ነበር
@AMCOMKl
@AMCOMKl 7 часов назад
ዩክሬን ለምን እሩሲያን ማሸነፍ አቃታት ሙሉ ምዕራባውያን እየረዷት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 6 часов назад
የህዉቀት ደሃ መጀመርያ በደብ አጥና ምንም ሰይረዱ የእራኤልን መጥላት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 6 часов назад
እራን ለማንም አትመችም እራን በየባታ የህፂናት ደም የከርሲታምን ደም የምታፈስ ሃራማነናት አረቦቹንም ታሰቃያለች በሙሰልም ሰም ሰዉነታርዳለች
@selamissak5726
@selamissak5726 5 часов назад
እስራኤል መቼም በቃ መቼም አትወድምም😂
@hubiFeker
@hubiFeker 6 часов назад
ተመስገን በቃ ጦርነቶት በቃ
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 7 часов назад
እግዚአብሔር። ለአለማችን ሰላሙን ያምጣልን
@JemaneshBeyene
@JemaneshBeyene 8 часов назад
Igzabehair yimesgen
@monaahmad7565
@monaahmad7565 7 часов назад
salam la alam salam lasaw lejushe bamulu yehon 🙏 ethopia hagara salameshe abezeto yebza 🙏 💚 💛 ❤️
@Mesta-e6d
@Mesta-e6d 8 часов назад
አግዚአብሔር የምስገን 🙏
@MasretXgabu
@MasretXgabu 7 часов назад
አምላኬ ሆይ ተመስገን😢😢😢
@etafraw9993
@etafraw9993 8 часов назад
🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇵🇸🇵🇸🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷
@hawaMohammed-g8z
@hawaMohammed-g8z 7 часов назад
የማያስቆጣ እርምጃ ደስ ሲል እስራኤል ቲማቲም መሆን አለበት ለመወርወር ያሰበችዉ 😂😂😂😂
@vivaviva4164
@vivaviva4164 6 часов назад
Ayebalm
@hawaMohammed-g8z
@hawaMohammed-g8z 5 часов назад
@@vivaviva4164 yibalal mikniyatum esrael teterm bihon werwra ke iran milashwan eyetebeqn new filistem lay yalequ eslam kirstiyan set histan nisuhan dem new yafesesechiw wuha aydelem allah ayhudochin kemdr yatfalin ameeeen
@MsayeMohammed
@MsayeMohammed 8 часов назад
አንደኛ ነኝ
@JohnYoseph-gm2sg
@JohnYoseph-gm2sg 7 часов назад
በቀል የእግዚአብሔር ነው።
@MariamBeza
@MariamBeza 8 часов назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ህዝብ
@SARASARA-hb1gq
@SARASARA-hb1gq 7 часов назад
ፈጣአሪ አተ ሰላሙን አምጣአ በኢራንላይ
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 7 часов назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለፍጥት ሁሉ ይሁን
@BermieAb
@BermieAb 6 часов назад
Lemangnawum selam le Alem hizb bemulu
@belayhierya7072
@belayhierya7072 5 часов назад
ትንሽ ትልቅ ጥቃት እሚባል የለም ኢራን ብቻ ትነካ ታሳያችሆለች
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
Woooow🎉
@zufiyeleylalij
@zufiyeleylalij 7 часов назад
እስራኤል ሃሳቧን ባትቀይር ምን እንደሚገጥማት ታውቃለች ሞት ለዚች ሀገር እና ህዝብ ኢራን አይደለም እስራኤል አሜሪካ እራሱ አልደፈረቻትም ድል ለፍልስስጤም እና ከወንድሞች ጎን ቆመው ዋጋ ለሚከፍሉ ሃገራት
@yaredtamrat576
@yaredtamrat576 6 часов назад
አይደል😮😮😮
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 5 часов назад
ዝም ስትባሉ ጀግና ጀግና ትጫወታለችው። ወይ ድንቁርና። አሁንም ቢሆን አይቀርላትም። ኢዝቦላም ቆልቶት ነበር።
@selamissak5726
@selamissak5726 5 часов назад
ቀናችሁን ጠብቁ😂
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 8 часов назад
ሠላም ሠላም ሠላም
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie 7 часов назад
ውሳኔዎች በባለስልጣናቱ ብቻ የሚወሰን አይደለም፤ የመጨረሻው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ስለሆነ ሁሉም ሰማይ እንደፈቀደው ይሆናል።
@solopolo5241
@solopolo5241 8 часов назад
እሺ እየተነጋገሩ ነው እንዴ ሚገዳደሉት እንትናን ግደል እኔም እንትንን ላውድም እየተባባሉ ነው እንዲ ድራማ ሚሰሩት 😂😂😂
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 часов назад
ሳይሆን አይቀርም
@shambalsayifu
@shambalsayifu 8 часов назад
ሩስያ መች ነዉ የምትሄደዉ
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw 8 часов назад
እረ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እስራኤልን እዚ ጋር ምቺ እዛ ጋር አትምቺ ሚሉት ኢራን እንደፈለገች አይደል የመታቻት ለምን ኢራንስ ፈራች አንዴ አረቦቹን የአየር በር ዝጉ አንዴ የሆነ ነገር ትላለች የገባው ያብራራልኝ 😂😂😂😂😂
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 7 часов назад
አይ እስራኤል ድሮስ ከታጣቂ ጋር እንጅ ኢራንኮ አትነካም 😂😂
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 5 часов назад
ታጣቂው የእሷ ነው። መች ተወቻት። ጠብቅ ታዳፉታለች።
@Allahwakili
@Allahwakili 7 часов назад
ድል መብታቸውን ለተቀሙ ገዛ ሉብናን ኢራን 🎉🎉🎉🎉🎉
@mercymihireat67
@mercymihireat67 7 часов назад
ጎሽ
@hgttgyyyghh4139
@hgttgyyyghh4139 6 часов назад
እርፍ 😂😂😂😂😂
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 6 часов назад
እራንን የምደግፍ የሙሲልም ጠላት 2የህፂን ጠላት አባሻ የህዉቀት ደሃነዉ::::::::::
@hubiFeker
@hubiFeker 5 часов назад
ሀሀ ማን ቀማቸው እንዲህ እያላችሁ አለቃችሁ ተው ሰላም ይሻላ ል
@MisbaahKadiir-e2m
@MisbaahKadiir-e2m 8 часов назад
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 8 часов назад
Selam le alem🤲🤲🤲🥹🥹🥹🥹❤❤❤❤❤❤❤
@kedirabdela8550
@kedirabdela8550 6 часов назад
ኢራን እንደዛ ብላ እስራሄልን የደበደበችው
@janetjanet9192
@janetjanet9192 8 часов назад
ድል ለህዝቦላ ድል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 8 часов назад
😂😂ውሻ ሁሌ ይጮሀል😂😂 ቀላዋጭ ውጣ😂
@Israelbelegn
@Israelbelegn 8 часов назад
ድል ለሰላም አይሻልን ወንድሜ
@ExpressLife-y8u
@ExpressLife-y8u 8 часов назад
ሙስሊም የሚፈልገዉ ሰላም ነዉ ሰላም ለአለም ሙሲሊም ማለት ሰላም ማለት ነዉ
@janetjanet9192
@janetjanet9192 8 часов назад
@@ExpressLife-y8u እኔ ሙስሊም አይደለሁም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግንይቺ የሰው ደም ብጠጣ የማጠግብ ሀገር የእጅዋን ማግኘት አለባት
@Mengstu-p4x
@Mengstu-p4x 8 часов назад
Mn aynet mogn neh?
@janetjanet9192
@janetjanet9192 8 часов назад
ህዝቦላ ጀግና ድልክን እየጎናፀፍክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AmanAyele-o1f
@AmanAyele-o1f 8 часов назад
😂😂😂ኣ
@ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ
ምነው እረሳሀው ማታ ኢዝበሏህ እስራኤልን ሙታንና ቁስለኛ አድርጋ ጠብጥባቼው የለ እሰይ ድል ለኢዝቦሏህ
@seblema
@seblema 7 часов назад
😂😂😂😂😂😂turnfa
@denaback3305
@denaback3305 7 часов назад
Fake news
@seblema
@seblema 7 часов назад
@@ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ setan durom ysewu mot yewadel gin ayeshenfm eh yetawaknew ware bicha 🥱🥱🥱🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥵🥵🥵
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 7 часов назад
Sijemer Eslam blo selam ylm So..mot siyansachew nw::
@የናትዋ
@የናትዋ 7 часов назад
እንዳንቺ አይነት ደነዝ አንቺን ብሎ ሙስሊም
@shambalsayifu
@shambalsayifu 8 часов назад
አቤል ሩስያ መች ነዉ የምቴዉ አንተ ወደ ጎንደር ስትመጣ ንገረኝ አብረን እኔዳለን ከኔ አብረን የማትሄድ ከሆነ እኔ ከፍተኛ የኑክሬል እርምጃ ባንተ ላይ የምኖስድ መሆኑን የአለም ኣቀፉ የኑክሬል ኤጀንሲና እንባሲ ማወቅ እንዳለበት ከአሁን እናሳስባለን አስረግጬ ነዉ የምነግርህ ወንድም አቤል ሆሆ ጉድ በል ጎንደር
@HawiShume-nd6xc
@HawiShume-nd6xc 7 часов назад
😂😂😂😂😂
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 часов назад
እስራኤልን ከመሳሪያዋ በላይ የምእራባውያን ሚዲያ እየገዘፏት ነው በአሜሪካ ጀቶች ህፃናትንና ከተማን ማውደም ጀግንነት አይደለም ጭካኔ እንጂ እኛ ለእስራኤል አናንስም ሂዝቦላንም ሃማስንም ይህንንም ባለን ሁሉ እናስታጥቃለን ያሉት የኢራን ውጪ ጊዳይ ሚኒስትር ትላንት በቤይሩት ነው ዛሬ ኢራቅ ይገኛሉ ከእስራኤልና ከአጋርዋ አሜሪካ ጋር እስከ ሲኦል እንፋለማለን የፓለስታይን ነፃነት ሳይረጋገጥ ሰላም አይኖርም ብለዋል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 7 часов назад
ባይደን የሚባል በቁሙ የሞተ ሬሣ የሚናገረውንና የሚያደርገውን ነገር አያቅም ጦርነት ከተጀመረ በሁላ መጠነኛ ቅጣት አነስተኛ ቅጣት እያለ መለፋደድ ምን ማለት ነው ?
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 часов назад
ኢስራኤል ኢራን ትፈራታልች
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 8 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanagobeze3645
@hanagobeze3645 7 часов назад
Sile mitferat sayihon le hizbua silemitazin ena Sile mitasib new Iran Israelin eyasilemenechat alineber endee yihenin yanin endatimetabign bila mindnew mitilut ene miyasazinugn be Gaza yalu hitsanatina setoch nachew 😢😢😢 andm ye are hager sidetegnochin yetefenakelutin likebel fekadegna ayidelem free philistine eyale kemefoker wuchi were bicha yasichefechfachuhal Iran hagerua selam new hizbola ena hamas hutin be genzeb tiredalech look at Lebanon 🇱🇧, yemen 🇾🇪 and philistine endet ende wedemu politics is a dirty Game selam lesew lijoch yihun 😢😢😢
@medinashifa150
@medinashifa150 6 часов назад
ስጀማር ግብራሶዶማዊን ምን አቅም አለቸዉ ከአሜሪከ እና ከምዕራበዊየን በምተገኛዉ ሰዉ አልባ አዉሮፕለን ህፃነትን እና ሴቶችን መጫፍጫፍ እንጅ😂 ኢራን ለዛለለም ትኑር❤
@FitsumAbebe-f6f
@FitsumAbebe-f6f 5 часов назад
Yhe mazenagiya new bakeh Israel yemitamenu aydelum
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 7 часов назад
Kezihe hulu bekerese melashu
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 5 часов назад
በእስራኢሎች አድ የሚታወቅ አባባል አለ እሱም በቀል ዉሎ አድሮ ሲመለስ ነዉ የሚጣፍጠዉ የሚል ነዉ እሱንም በተደጋጋሚ አሳይተዋል አሁንም ኢራን ላደረገችዉ እመኑኝ ዋጋ ሳያስከፍሏት አርፈዉ አይተኙም አሁን የተናገአችዉም እቅዷን እስክታወጣ ማዘናጊያ ነዉ አሜሪካ የፈለገችዉን ብትል አይሰሟትም ያሰቡትን ከማረግ ወደኋላ አይሉም
@Abu-yunus
@Abu-yunus 8 часов назад
ልኳን ማወቋ ጥሩ ነው። የኢራን በዶ መሬት ላይ እንኳ የመሞከር ድፍረት የላትም
@BiiiHiii-g1k
@BiiiHiii-g1k 5 часов назад
Behuala lemalkes endayikebdh.iran eko ye israel meret Nat,dedeb mete .taricn ewek .mehayim sidetegna
@meskerem4958
@meskerem4958 5 часов назад
😢😢😢😢😢😢😢
@TvifGhct
@TvifGhct 6 часов назад
ድድልአትበሉ አላህ ሠላሙን ያዉርደዉ
@Yared-w2y
@Yared-w2y 7 часов назад
አይ በመጠኑ😂😂ጠብቅ ምን አንደሚፈጠር😂😂
@muhammedyesuf3281
@muhammedyesuf3281 8 часов назад
እስራየል መቸውንም አታሸንፍም።ሸይጣን ለጊዜው ይደፋደፋል
@seblema
@seblema 7 часов назад
Ware 😂😂😂😂
@seblema
@seblema 7 часов назад
Setan in enatawu tuwnu
@ABCDABCD-i1y
@ABCDABCD-i1y 7 часов назад
😂😂😂😂
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 7 часов назад
እኔ እኮምን አገባህ አሸነፍች አላሸነፈች ሰለኢራንስ ምን ያገባአል እስቲ ስለሰላም ፀልይ ስለ የኢትዮጵያ። ስለአለም ፀልይ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 7 часов назад
ይሄ የመሐመዶች ሐሳብ ነዉ አይደንቀኝም ግን እስራኤል እንደምታሸንፍ አትጠራጠር
@tofikeuman7495
@tofikeuman7495 7 часов назад
ዩክሬን ያለው አየር መከላከያ የአሜሪካ ነው ግን ከሩስያ ድብደባ አላዳናትም
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 5 часов назад
እስራኤል ዩክሬን አይደለችም።
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 7 часов назад
እስራኤል ፈራች😂😂
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie 7 часов назад
ውሸታቸውን እልቂት ደግሰዋል
@AmanAyele-o1f
@AmanAyele-o1f 8 часов назад
2 ሮኬት ዶሽ ዶሽ ታደርጋለች አለቀ
@enkubackup
@enkubackup 8 часов назад
Go check what happened Florida 😂😂
@سلطانالصومالي-ع2ه
@سلطانالصومالي-ع2ه 5 часов назад
ኢሲራይል ፈራቺ😂😂😂😂😂😂😂 ድል አራን ጂግኖቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aidanasser4710
@aidanasser4710 7 часов назад
Ye betu wagaw sent new?
@AMCOMKl
@AMCOMKl 7 часов назад
በቃ እስራኤል የሆነ ተንኮል አስባለች
@YesufOmar
@YesufOmar 5 часов назад
ፈራች እሥራኢ ፎክራ ቀረች
@ZeWord293
@ZeWord293 5 часов назад
Yelijoch chewata asmeslkewu.
@MheratMherat-jd8te
@MheratMherat-jd8te 6 часов назад
ለማዘናጋት ነዉ
@babatube7103
@babatube7103 8 часов назад
Anidegna😂
@kemekem1366
@kemekem1366 6 часов назад
ኢራንን ማጥቃት አይቻልም
@seyawadem
@seyawadem 7 часов назад
ፖለቲካ ነው ለማዘናጋት ነው እርምጃው በጣም ከባድ ነው ማለት ነው ትተነዋል ካሉ ኢራን ለማውደም ለማፍረስ ለማጥፋት አስበዋል ማለት ነው ምዕራባዊያን ተቃራኒ ነው እሚያወሩት ተኮላቸው አሸባሪ ፅፈና እንዳይባሉ ነው 😮😮
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 7 часов назад
Iranich betam tagashoch sihonu ketnesu manim aychlachewm israel bekrbu yemititefa ager nech hezbulan ena banasın be egrega yemiyashenif hayil yelem usa tawkalech
@AhmedseidSeid-y3k
@AhmedseidSeid-y3k 6 часов назад
ኢራን የምትመለስ አይደለችም ፈርታት ነው እንጅ ጫፏን ብትነካት ዋጋዋ ትርፍ አመድነት መቀየር ነው
@selamissak5726
@selamissak5726 5 часов назад
😂ሌላስ
@Mohud2024
@Mohud2024 8 часов назад
ይዘገየል እንጅ አሜሪካም ሆና እሰራኤልም ምበል ሰፈር መጥፈቱ አይቀርም😛
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 часов назад
ህልም አይከለከል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 7 часов назад
በምኞት ሊሆን ይችላል 😂
@Mohud2024
@Mohud2024 6 часов назад
@@MikeAsmare3308 ገረድ እስራኤል ሚበል ሀገር ረሱ የለም::
@roomiki95
@roomiki95 4 часа назад
@@Mohud2024ye lemagn lij😂😂
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m 7 часов назад
አንተ ወደ እስራኤል እንዳትገባ የምር ከምድረ ገፅ ታጠፋካለች
@Teyboawlou
@Teyboawlou 7 часов назад
ትላንት ማይክ ፖንፕዮ ያለፉት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢራን ከአምስት መቶ ሺህ በላይ ሚሳይሎችን ሰርታ ዝግጁ አርጋለች ይህ ደግሞ እስራኤል አይደለችም ለአሜሪካም የማይሞከር ነው እነኚህን ሚሳይሎች የሚቶክሱ መተኮሻዎች ከአንድ ሺህ ሁለት መቶ በላይ ዝግጁ ሆነዋል በርካታ ጀልባዎች ሳይቀር ተዘጋጅተዋል ስለዚህ ከኡራን ጋር ድርድር ብቻ ነው አሁን ደግሞ ከራሽያም እስከመጨረሻ ለመረዳዳት ተጣምረዋል ራሽያን ዩክሬን ላይ ከጉድ ያወጣቻት ኢራን ናት አሁንም ሚሳይሎቻና ድሮኖቿ ወደ ራሽያ እየተጫኑ ነው ስለዚህ ቆም ብሎ ማሰብ ብለዋል
@beshirhassen5652
@beshirhassen5652 8 часов назад
የማያሥቆጣ ጥቃት አሉ አሥቂኝ የሁዶች
@UserUser-fn7jd
@UserUser-fn7jd 8 часов назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@kerimtraditionalclothing
@kerimtraditionalclothing 7 часов назад
Islam ☪️ selam
@Babula4590
@Babula4590 8 часов назад
2 nga negn
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 7 часов назад
Okay ypu tube tuggar!!
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 5 часов назад
አይሁዶች የማዘናግያ ዘይቤ እየተጠቀሙ ነው ። ሙስሊሙን እያታለሉ ነው ።
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 5 часов назад
ሸአ ሙስሊም ናቸው እያላችሁ አንዴ አንድ ነን አንዴ ከእኛ አይደሉም 😂😂😂
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 8 часов назад
ትንላንት በድሮን እስራኤል ለጉድ ተደብድበለች ግን የኢትዮጵያ ዩቱበሮች አልዘገቡትም ምክንየቱም አብዘኞቹ የእስራኤል ተገፉ ናቸው
@MunaEbrahim-w4m
@MunaEbrahim-w4m 8 часов назад
ወላሂ እኔ እራሱ ገርሞኛል 😂😂😂
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 8 часов назад
@@MunaEbrahim-w4m ሌቦች ናቸው ሰው ምንም አየቅም ብለው ነው የምየስቡት ግን ተዘብነችሁ
@Freedomab555
@Freedomab555 8 часов назад
ሁሉም አስመሳዬች ናቸዉ
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 8 часов назад
እየመረጥክ ስለምተሰማኮ ነው። ጆሮክ ሸሌ ነው
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
አወ የእስራኤልን አይዘግቡም እኮ አራዳ ደይሊ ነው ትንሽ የሚዘግበው
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 5 часов назад
farst god will take thank full for us has think good or,tools has we the one held finished it and again what about hybird seeds incase you, we reaosinf ideas or question who take answer and take responsobile as correct don't as line struggle.
Далее