Тёмный

ሰበር ዜና- በአማራ ክልል የተፈጠረውን ባለስልጣኑ ተናገሩ የዛሬ ውሎ | እነ ኤርሚያስ Ethio 360 ተከፈሉ Abel Birhanu 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 136 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
ru-vid.com/show-UC3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Развлечения

Опубликовано:

 

11 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
የአማራው ጠላት ብአዴን ይባላል የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 Год назад
እገራችን ስላም ያድርግልን❤❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
የሆዳም ሰው ምኞትና አነጋገር
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 месяца назад
Which country? The Amhara country ? That one has failed it is no more
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Год назад
❤❤❤ አቤል ለምን ነጭ ነጫን አታውራም
@seladngay2906
@seladngay2906 Год назад
kefeyaw yekrbetala teketare eko new
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
💔😥ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ አርብላይ ሆናለች ተለመነን🤲💔በቃ መፍትሔው ካንተ ብቻ ነው💔
@webeyeayele3924
@webeyeayele3924 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😥😥😥💔😥😥😥😥😥😥😥
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s Год назад
ኖ ማልቀስ።ፅሎት።ብቻ
@ethiolove131
@ethiolove131 Год назад
አንዱን ስሻገር ሌላው ይተካል ፈታኝ ብዛት ፈተናው ከብዷል እኔ አልቻልኩትም ፅናት ጎድሎኛል ይህም ቀን አልፎ ልይ እንደገና😢😢
@hwuieei2292
@hwuieei2292 Год назад
በርታበሉ ያማራልጆች
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc Год назад
Ayezon fetari amelak yerdanal
@seladngay2906
@seladngay2906 Год назад
egzabehar kena gare new amranet ewnt new senat yasfelgal enberta
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 месяца назад
This is only the beginning. Amhara will be like Bashasha
@mikmam3156
@mikmam3156 Год назад
ኤርሚያስ ቢወጣ ኖርማል ነው አላማቸው ሁሉም ይሄንን ፋሽሽት ስረአት መታገል ነው አለቀ
@TsehayAman
@TsehayAman Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አቤሎ ስለምታደርሰን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 Год назад
ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን 🇪🇹🙏
@saratasahi590
@saratasahi590 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቃ ይበለን 😭😭😭😭😭😭☝🙏
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 Год назад
@@saratasahi590 አሜን አሜን አሜን🙏🙏💔💔😭😭😭😭
@YosefErikiboo-kb2dq
@YosefErikiboo-kb2dq Год назад
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 Год назад
የምትለጥፈውና የምታወራው የተለያየ ነው ሰው ነቅቷል ማታለል ይበቃል
@zmack1830
@zmack1830 Год назад
Ye dabilosu Abiy Ahmed baria Eko nw yihe setaset guncham!
@yonashailu4569
@yonashailu4569 Год назад
አቤል ብርርሃኑ አሁን እንኳን እዉነት ዘግብ ቋሚ ህዝብ እንጂ መንግስት የለመ እየመዘገብንላችሁ ነዉ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Год назад
ጡሩ ያሰማን
@Bety-zb6vb
@Bety-zb6vb Год назад
ድንግል ማረያሞ ሀገራቺንን ሰላም አረጊልን😢
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 Год назад
በርታልኝ ወንድሜ
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ጌታ ሆይ በትንሳኤህ የሀገራችንንም ትንሳኤ አሳየን
@user-kt6jz2sl6u
@user-kt6jz2sl6u 5 месяцев назад
የሀገራቺን ሠላም ይጠበቅ❤❤❤👏👏👏👏👏
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Год назад
😂😂😂😂😂አይ ኤርሚያስ ያተመገጠል አያሳስበንሞ ብዙ አሳብ አለን 😂😂😂 ወሬኛ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Год назад
😂😂😂😂😂😂 u right
@seladngay2906
@seladngay2906 Год назад
tedesto ekonew yemawgew mnotachew selhon armas bewta yekrt kene lgoche alu yemaywlawlu.
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Год назад
Berta abele mybrothere
@GenetWolde-jp6mm
@GenetWolde-jp6mm Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን !! አቤል ለመልካም ዜናህ እግዚአብሔር ይባርክህ...
@amanuFikir
@amanuFikir 5 месяцев назад
ጊዜ ስትቀርብ ቀን የለሁም ለምን ግን ኦኮ የአንተ ጊዜወች በጣም በጣም ደስ ይላሉሁ ብቻ ግን ቀን ይኑረ
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 Год назад
የኤርሚያስ ተገፍቶ ከ360 መውጣት እጅግ ያሳዝናል:: በጣም ብዙ የሰራና የለፋ ሚዲያውንም ተሰሚ እዲሆን ካደረጉት ውስጥ ቀዳሚ ነበር:: መልካም እድል ያጋጥመው በሌላ ሚዲያ እንከተለዋለን::
@heymanotgatachw6321
@heymanotgatachw6321 Год назад
አረ ወገኖች እንፀልይ!!!!
@user-lz2mx4tf4h
@user-lz2mx4tf4h 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
የአማራ ልጆች አቤልን አትሰሙት ሰብስክራይባችሁን አንሱበት ይሄ አቤል የአብይ ዳይበር ነዉ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Год назад
ትክክል
@saadasaid1559
@saadasaid1559 Год назад
​@@user-ct4yh9er3eሳህ😊
@boudicell682
@boudicell682 Год назад
ትክክል
@hasenabdulkader8403
@hasenabdulkader8403 Год назад
ትክክል
@user-br1bi9re9o
@user-br1bi9re9o Год назад
በትክክል
@aass2629
@aass2629 Год назад
ወላሂ አስበሉን የራሳችን አመራሮች ያረብአተዉተመልከተን
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Год назад
አገራችንን ሰላም አድርግልን
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 Год назад
እኔ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ልዩ ሀይል የሚባለው ነገር ቢፈርስ ቅር የሚለው ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብዬ አላስብም ግን የሁሉም ልዩ ሀይል እኩል ነው ትጥቅ መፍታት ያለበት
@abenizerabebe
@abenizerabebe Год назад
እግዚአብሄር ይጠብቀን
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Год назад
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን
@mestitadesse3871
@mestitadesse3871 Год назад
ፈጣሪ ሀገሪቷን ይጠብቅልን
@fatihahassan4371
@fatihahassan4371 Год назад
Slm le ethiopia❤❤❤❤❤
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Год назад
Ermu we love youwe like your personality most addis Ababa pople
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Год назад
ሠላም የአቤሎ ቤተሠብ
@birhans9950
@birhans9950 Год назад
Ye abiy alma Ethiopian fafrsi new😢
@ayoubalaa2928
@ayoubalaa2928 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🙏🙏🙏🥰
@demisabera7750
@demisabera7750 Год назад
አታቡካ፡፡
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 Год назад
የምን ማደናገር ነው ግብፅን ስናነሳ የሀገር ውስጥ ተቃውሞ ጋብ ይላል በሚል እሳቤ ነው 12 አመት ሙሉ ሲባል የቆየውን የአባይን ጉዳይ የምታነሱት? በሀገር ውስጥ ከበቂ በላይ መንግስት ላይ ተቃውሞ ሊያስነሱ የሚችሉ ጉዳዮች መኖራቸውን አትዘንጉ: : ከጥፋታችሁ ታረሙ ተመለሱ ይሄብቻ ነው የሚያዋጣው: :
@aemrobelete2395
@aemrobelete2395 Год назад
በጣም ያሳዝናል ሰዉ ከሞተ በሗላ መፀፀት አይ ጊዜ ብቻ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን
@emebetkassa-8738
@emebetkassa-8738 Год назад
Ermyase bezhe gyza tethen endattehadalhe betam azghalhu
@emebetkassa-8738
@emebetkassa-8738 Год назад
Ermy medyawe ante kelalhe ayamrbetem ermy bethiopia amelak yezahalhu temelse mote eko aykerm bheywet eyalhe lethiopia setel sra
@sinkibegomsinkibegom8788
@sinkibegomsinkibegom8788 Год назад
እግዚአብሔር እምላክ ሀገራችን ሠላም ይመልሰልን🙏
@yeagereleje19
@yeagereleje19 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Год назад
Ya eslimin ena ya Kerstin Tome siyalek Hagerchinin selam argelin fitrya
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Год назад
አማሮች አትመኑ እሱንም ስለናቁት ነው ተንቆ የሚያስንቅ አማሮች ተጠንቀቁ ለሞቱት ፍትህ ለታሰሩት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተቃውሞው መቆም የለበትም ቦታ እዳትሰጡ ማንኛውም ጥያቅቄ መልስ ማግኝት አለበት
@ayinalemabebe4316
@ayinalemabebe4316 Год назад
ምን አገባኸ ይለያዩ ደስ አለኸ
@KermSefu-kl1ws
@KermSefu-kl1ws Год назад
Selam lahagarachin
@dilnesawchekol9699
@dilnesawchekol9699 Год назад
ከህዝብ ጋር እልህ መጋባት ለማንም አያዋጣም። "የለዘበች መልስ ቍጣን ትመልሳለች፡ ሸካራ ቃል ግን ቍጣን ታስነሣለች።" መጽሐፈ ምሳሌ 15: 1፤
@mudasirwandasan
@mudasirwandasan Год назад
❤❤❤
@elefachewastilastil3921
@elefachewastilastil3921 Год назад
^^^t5664❤
@zmack1830
@zmack1830 Год назад
Ye Abiy Ahmed guncham jelle!
@ritadinku814
@ritadinku814 Год назад
ጤነኛ አይደለህም እንደእስስት ትሽሎከለካለህ የመንግስት ጋዜጠኛ ነህ
@tsehainehanteneh188
@tsehainehanteneh188 Год назад
Bilitsegina neh
@AMHARA840
@AMHARA840 Год назад
አናትህ ይከፈል ባለጌ ሆድ አደር
@AilHassan-gs9xv
@AilHassan-gs9xv Год назад
የአማራ ልዩ ሀይልን አፈርሳለው ማለት አገር ለማፍረሰነው
@aynalehayile3249
@aynalehayile3249 Год назад
💔💔💔💔💔💔
@user-od4ft3ou9j
@user-od4ft3ou9j Год назад
አዘናች እዴ?
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Год назад
fire thos amrea leader
@tehetenatsegawmamo3583
@tehetenatsegawmamo3583 Год назад
አናትህ ይከፈል
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 Год назад
ዘመቻው ወዳተም እንዳይዛመት ከመንግስት ስነንነት ውጣ
@MoviesMagicClip
@MoviesMagicClip Год назад
Weregna
@bz1225
@bz1225 Год назад
የአማራ አክቲቪስቶች በወያኔ ጦሪነት ጊዜ ከአብይ ጋር የነበራቸው ፍቅር እንዲህ ይሆናል ብሎ የገመተ ካለ እሱ መመርመር አለበት ።የኤርሚያስ እንኳ ለነሱ ብሎ ብዙ ለፍቶ ነበር። ሆኖም ውጤቱ የሚጠበቅና ለሌችም ትምህርት ይመስላል
@somemeasha
@somemeasha Год назад
Ye satinahilu abiy lelalaki endehonk enawekalen
@mestugemechu2598
@mestugemechu2598 Год назад
❤😂❤
@abuabdullah565
@abuabdullah565 Год назад
👍🙆🙆🙈🙉🙊
@hiymanot9062
@hiymanot9062 Год назад
አናት ይከፈል ሆዳም ባንዳ
@realtalk7821
@realtalk7821 Год назад
ብዙ አመት አዳምጨሃለሁ የሰሞኑ ዜናሽ ግን ወደ አንድ ጥግ ያጋደለ ይመስላል ትልቅ ስህተት
@user-px3nd1mi1c
@user-px3nd1mi1c 3 месяца назад
😮😮😮😮😮
@bouzouwebouzouwe5763
@bouzouwebouzouwe5763 Год назад
🙏🙏🙏🤲🤲💔💚💛❤
@kaolduressa9297
@kaolduressa9297 Год назад
Another crisis is coming soon 😢😢
@user-ue8et1dd9p
@user-ue8et1dd9p Год назад
ግርማ ማንም አይሰማህም ለምትሰራው ግፍ ዋጋህን ታገኛለህ እመነኝ
@mominahussien7980
@mominahussien7980 Год назад
Ermias, now he went to his ethnic
@FANO_KING1
@FANO_KING1 Год назад
አንተ ሰውዬ ግን የመንግስትን ፕሮፖጋንዳ እንደምታራምድ ማናቅ ነው እንዴ ሚመስልክ😂
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Год назад
ንገሪልኝ በደንብ ሚዲያ ላይ የተነገረን መንግስት ያስተላለፈዉን እንደወረደ ነዉ የሚነግረን
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Год назад
አስተባብሎ ሞቷል! እንደው ጭራሽ ጭንቅላት ያልተፈጠረልን ይመስላቸዋል እንዴ? ግን እንዴት ነው ይህንን ህዝብ ምታዩት?!
@atsedegashaw7286
@atsedegashaw7286 Год назад
Abiy ferto silituan keyerat nekitenal
@united6563
@united6563 Год назад
ብልፅግና ከስልጣን እስካልወረደ ህዝብ ሰልም እንደናፈቀው ይቀራል ። ይሄ የልዩ ሀይል ጉዳይ መፍትሔ ቢያገኝ እንኳ ሽመልስ ሌላ አጀንዳ ፈጥሮ ንፁሃን መሞታቸው አይቀርም። መፍትሄው ብልፅግናን ከስልጣን ማስወገድ ነው በምርጫም ቢሆን።
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 Год назад
መቼ ነው ሰቆቋው የሚያበቃው
@almazdrersa9669
@almazdrersa9669 Год назад
ለሦስት አመት አገር ስትንድ ቤሄርህን ስታዋርድ ነው የኖርከው የጀጅህን አገኘህ
@user-ho6ui6nk7b
@user-ho6ui6nk7b Год назад
And sew sileweta lehulet tekefelu ayibalim!
@greateview.4366
@greateview.4366 Год назад
Ermias 1 sew aydelem eko
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Год назад
Le 3 yebale?
@B34_tube
@B34_tube Год назад
abelo tleyalek
@abbyssiniatube1752
@abbyssiniatube1752 Год назад
Wishetamoch, nobody trust Belitsiggna. Eanete Meserewoch
@ethio8774
@ethio8774 Год назад
ኤርሚያስ የተከፈለው ማንን ይዞ ነው?? ሞገስን እንዳይሆን😏🤔
@Mashquke
@Mashquke Год назад
እድሜልካችንን ወደሁዋላ የቀረነው ከልባችን ለክብራችን አንሰራም።ጀርመን መኪና ሲሰራ ሰርቶ ለመሸጥ ሳይሆን ማነው ይሄን የሰራው ተብሎ በስራው ክብርን እንጂ ። Idea ዬን ይዤ መጣለሁ ከቤቴ Management ውስጥ የለሁበትም።ገና ስትጀምር ካፈነገጥክ።ያሳዝናል በዚህ ግዜ አድማጭ ተመልካቾችን መሸወድ።ግን ኤርሚያስ አንበሳ የአዲስአባ ልጅ ነህ።እንወድሀለን፣
@hwhhwh
@hwhhwh Год назад
ትፈራለህ😂😂😂
@user-px3nd1mi1c
@user-px3nd1mi1c 3 месяца назад
😮😮😮😮😮 2:06
@ayenewbayeh7436
@ayenewbayeh7436 Год назад
, man yisemachihual kengidih behuala , lenegeru fetari nw yagaletachihu, ante banda, girma yejib tila Endelemedebachew masmesel sirachew new
@endalkachewzewdie100
@endalkachewzewdie100 Год назад
Enkon des aleh ante alekelake
@bemnetalemayehu1549
@bemnetalemayehu1549 Год назад
Antema yehe ye Ethio360 mekrfafel harlot syadergu keneberu andunhe enqewan desyalhe. Tegelu yeketelale
@Zebaksa
@Zebaksa Год назад
ወላሂ ሚዲያ እየሰማችሁ ነብሳችሁን አታጨናንቁ እየነገዱብን ነው ቱ እኛ ስደውል ቤተሰብ ምንም የለም ነው የሚሉት 😏😏😏😏😏👊
@romanzegeye2080
@romanzegeye2080 Год назад
ኤርሚ በወሳኝ ሰዓት😢
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Год назад
አሁን እንደሚሉት እንዲደረግ ቀድሞውኑ መች ግዜ ሰጣቸው አጣድፏቸው አይደል እንዴ ይህ ሁሉ ቀውስ የተፈጠረው
@user-ly1bk6gu4d
@user-ly1bk6gu4d Год назад
"እነ ኤርምያስ ለገሰ ለሁለት ተከፈሉ" የሚለው አባባል ስህተት ነው። ኤርምያስ ለጉሰ አንድ ግለሰብ ነው። እንዱ ግለሰብ ራሱን አገለለ እንጂ ለሁሉት ተሱነጡቁ የሚለው ዜናህ ስህተት ነው።
@natisisay3800
@natisisay3800 Год назад
Weregna newew lelawen zena betenager
@mahikonjo3682
@mahikonjo3682 Год назад
Anetam kihadi nahi bakhi asekabachi
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh Год назад
አቤል የአብይ እንቁላል እና የበአዴን የግዴ ሊጂ ነህ አንድቀን እዉነት የለህም ዉሸት አይጠቅምህም
@sorasora37
@sorasora37 Год назад
የለየለት ካድሬ ነህ
@kidistakalu3557
@kidistakalu3557 Год назад
አንድ ሰው ስለወጣ ለሁለት ተከፈሉ ይባላል እንዴ ድሮም እሱን እጠራጠረዋለው የመለስ ቡችላ ነበር አንተ ደሞ ዜናዎችህ ሁሉ ወደ አንድ በኩል ያጋደለ ነው ባለጌ ለህሊናህ ኑር
@tselotshafi2339
@tselotshafi2339 Год назад
Ye oromia liyu hayil titkun asrekbo akome adel ende… amara man silehone nw kibr manm yemilew
@fano4177
@fano4177 Год назад
Ante ye abiy ahmed achbchai
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Год назад
i don"t trust amyboday
@seladngay2906
@seladngay2906 Год назад
lemen yehan mayet anakomem .weshet ytmolabet tekfay mehonun bzewchacheu mskrchal
@yemadamkimemtube10
@yemadamkimemtube10 Год назад
አንተ ደግሞ አቀራረብህ እያስጠላበት መጣ አቤል ተብየው ተጠንቀቅ እኛ እንደሆን አጥበን ማስጣት እንችልበታለን እውነት እውነቱብ ብቻ አውራ
@seadahusin634
@seadahusin634 Год назад
ክክክክ😅
@abdiwakwaya2562
@abdiwakwaya2562 Год назад
አልተመቻችውም አይደል😂😂
Далее
O'zbekcha UFC ni Qonun qoidasi | Million jamoasi
00:59
Просмотров 950 тыс.
Когда жена с характером🤣
0:12
Мокрые шутки | Gazan и POLI
0:21
Просмотров 2,2 млн