Тёмный

Ethiopia - የወልቃይትና ራያ የመጨረሻ እቅድ ወጣ፣ ለመንግስት የተሰጠው ቀን ዛሬ ያበቃል፣ በአዲስ አበባ የሚፈርሰው ታወቀ!፣ የጠፉት የመንግስት ሰራተኞች 

Feta Daily News
Подписаться 776 тыс.
Просмотров 169 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

30 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Месяц назад
ድል ለፋኖ አማራ ድል ለታላቁ አማራ ፋኖ💪💪💪💪
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
የወልቃት እና የራያ ጉዳይን የሚወስነው አማራ ብቻ ነው
@shibefente5682
@shibefente5682 Месяц назад
የሚፈርስ የወልቃይት አስተዳደር የለም።
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Месяц назад
ደመቀ ባንዳ ሆነ እንደ 😢
@tube-sx5ee
@tube-sx5ee Месяц назад
አዎ ሸጦናል😢​@@user-hr9xp6ev1n
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Месяц назад
ድል ለጀግናው ፋኖየ ድል ለተገፋው ህዝቤየ💪💪💪💪💚💛❤🐅👈
@tesfaytadii
@tesfaytadii Месяц назад
ስለ ፋኖ ድል ማድረግ የተናገረው አለ አትሸወዱ የብልጽግና ሚዲያ ነው
@user-jp4ek9ik5o
@user-jp4ek9ik5o Месяц назад
🎉. . ( 😢​😢😢🎉😮🎉😂@@tesfaytadii
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 Месяц назад
ተወደደም ተጠላም ወልቃይት እና እራያ ድሮም ያማራ ግዛት ነው ዛሬም ወደፊትም የአማራ ግዛት ነው 🇨🇬💪
@MichaeleMulugeta
@MichaeleMulugeta Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@letabedasso1195
@letabedasso1195 Месяц назад
Ok
@kinfekaleab49
@kinfekaleab49 Месяц назад
Yes, you are absolutely right ❤❤
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 Месяц назад
Tekikil 💯👌
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Месяц назад
አማራ ነው ምድርን ሁሉ ጠፍጥፎ የሰራው ማለት ነው??? ማፈሪያዎች።መዝረፍ የሰውን የእኔ ማለት አይደብርም? ፈጣሪበፈጠረውመሬት ልክ ጠፍጥፋችሁእንደዘረጋችሁት የአማራ ነው ስትሉ ከፈጣሪም እየተጣላችሁ መሆኑን ኃይማኖት ቢኖራችሁ ታውቁት ነበር።
@abalfiry933
@abalfiry933 Месяц назад
ድል ለጀግናዉ ፋኖ ድል ለአማራየ💪💪💪
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb Месяц назад
ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Месяц назад
ዘረኝነት ይውደም እህታችን አማራ ትሆን ይሆናል😢
@astdyastdy7014
@astdyastdy7014 Месяц назад
ድል ለፍኖወቻችን🎉💪
@user-em6kg6nd5i
@user-em6kg6nd5i Месяц назад
ድልአማራፋኖ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Месяц назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 Месяц назад
ድልለፋኖ💪🥰💪💪💪💪💪🥰🥰🥰
@sarabest2471
@sarabest2471 Месяц назад
ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@molamirade109
@molamirade109 Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c Месяц назад
ድልለጀግናውአማራፋኖ
@JemalYasin-kx2nz
@JemalYasin-kx2nz Месяц назад
ድል ለፋኖ
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 Месяц назад
ዉልቃይትን አሳልፎ መስጠት እኔ እንጃ አይመሰለኝም ዉልቃት ያአማራ መሬት ነዉ
@user-gg6cg1oo8c
@user-gg6cg1oo8c Месяц назад
ወልቃይትና ራያ ደም ተከፍሎበታል
@user-ml1yk5le4u
@user-ml1yk5le4u Месяц назад
የአማራ ፋኖ ያሸንፋል ✊✊✊✊✊
@BekaAman605
@BekaAman605 Месяц назад
ጅል
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Месяц назад
​@BekaAman605 ከብት
@workukassaw2880
@workukassaw2880 Месяц назад
ጭንቅላትህ ይፍረስና በምአባህ ስሌትነው የወልቃይት አመራሮች የሚፈርሱት አስተውል
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h Месяц назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ዜጎች
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Месяц назад
ድል ለክንደነበልባሉ አማራ ፋኖ❤❤❤ የቱመንግስት አዲስአበባ ብቻ ያለ የሚመስለው
@AddisAbaba-dh8xn
@AddisAbaba-dh8xn Месяц назад
ድምፅ አልባ ነው ወንድም ድል ለአማራ ፋኖ እና ለመላው ኢትዬጵያ ህዝብ።
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 Месяц назад
ይሄ ፋኖ የምቱሉት እኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ አይወክልም የጥቂት የጠገቡ ወሮበላ ዘረኛ አማራ ነን የሚሉ ስብሰብ አንጂ.... ለዛ ነው ቀናቸው በጣት የሚቆጠር የሆነው !!!!!ድል ለኢትዮጵያ መከለከያ 🇪🇹 🇪🇹 አእናሸንፋለን💪💪!!!!!
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Месяц назад
🤔🤔🤔🤔​@@unitityisstrenght6578
@kinfekaleab49
@kinfekaleab49 Месяц назад
Dil le Fano ena le Arsenal ❤❤❤❤
@tube1617
@tube1617 Месяц назад
ድል ለፋኖ።🎉❤❤❤❤❤
@user-vf3hp3ps3e
@user-vf3hp3ps3e Месяц назад
etv ወች እግዚአብሔር ማዕቱን ያውርድባችሁ ሰውን ከማጣጣል ነገሮችን መረዳት ቢቀድም
@QadsetTube
@QadsetTube Месяц назад
ሰላም ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የአገሪ ልጆች 🌹አሪፍ ቆየታ ነበርን በርቺ 🥰አግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን 🌹🌹
@genetkebede1628
@genetkebede1628 Месяц назад
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ተብሎ የተቀመጠው አሸባሪ ስብስብ ከፈረሰ ህዝቡ እንደህዝብ እንዴት መኖር እንዳለበት ያውቃልም ያለምንም ችግርም አብሮ ይኖራል ትግላችን ይሄንን መንግስት ተብዬ የአሸባሪ ስብስብ መበታተን ላይ ይሁን ለዚህም የፋኖን ትግል እንደግፍ ድል ለእውነት ለፍትህ ለእኩልነት ለነፃነት ለህልውና ለሚፋለመው ለሀገር ወዳዱ ለኢትዮጲያ አለኝታ የአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Месяц назад
እና የዘረፍከውን ክፈል እንጅ እኛ ምን እናድርግህ መሳሪያ ገዝተህ እኛን ለመፍጀት ብድር ትጠይቃለህ በረሃብ ለምሰቃይ ህዝብ ጉዳይህ አይደለም ብቻ ስልጣንህ አይነካ
@Tadeletad
@Tadeletad Месяц назад
በመንግስት መልክ ተደራጅተህ መጣህ። እግዚኣብሄር መገላገያውን ያምጣው። ባናየውም ያ ዘመን ነው።
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Месяц назад
Congratulations Somalia ❤❤❤❤
@farukabafogi5241
@farukabafogi5241 Месяц назад
Thanks 💯❤
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 Месяц назад
ለምን ከወለጋ የተፈናቀሉ አማራዎች እንዲህ አይነት ጥበቃና ትኩረት አልተስጣቸውም?
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf Месяц назад
በእናንተ ቤት የወልቃይት አማሮች ደም እንደፈሰሰ ይቀራል ብላችሁ ነው የምታስቡት ? በሉ እናንተም ወስናችሁ ኑ እኛም እንጠ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Месяц назад
ራያንም ጨምሪው
@user-xm6mu6xh8h
@user-xm6mu6xh8h Месяц назад
መግሥት አልን ግን
@samuelberhanu7998
@samuelberhanu7998 Месяц назад
Dil lefano❤❤❤❤
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 Месяц назад
Dell le fano fano ist king 🤴 ❤
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Месяц назад
አናትህ ያፈርሰው
@SamiSs-uo5og
@SamiSs-uo5og Месяц назад
በቃ ሀገራችን ሰላምጠፋ ማለት ነዉ ሁለችግር ሰላም ለሀገራችን አቤቱ አምላካችን ተለመነን ሁሉንም ብሄሮች አድ አድርግልን ጦርነት ይጥፋ ስላም ይስፈን❤❤❤ 12:56
@geremewdaniel-gx8nr
@geremewdaniel-gx8nr Месяц назад
I say good luck to amhara libration front or fano have a nice day
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Месяц назад
አሁን መንግሥት የያዘው የትግልና የአላማ አጋሩ ጋር አማራን ከመውጋት አይመለስም ትላላችሁ። በአሁኑ ሰአት መንግሥት መፈክሩ ከአማራ ጋር ወያኔን ከወያኔ ጋር አማራን ያነገበ ይመስላል። ኢትዮጵያ ከወያኔና ከኦነግና ከተረኞች የሚገላግላት መች ይሆን። እግዚአብሔር የአባቶችን ጾም ፀሎት ይማለድ።
@tadessebedasso6276
@tadessebedasso6276 Месяц назад
Etv meche new Ewnet yemezegibew ?
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l Месяц назад
ወይ መከላከያ መከላከያ አለ እንዴ? በመጀመሪያ ሸገርን ወደ አአ ይመለስ እና ሪፍረንደም ይካሄድ ....ወልቃይቴ ትጥቅህን ጠብቅ ሰውየው ከትጥቁ ቀጥሎ ቀበቶህን ያሰወልቅልሀል
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m Месяц назад
Adise abeba yeoromo new amara mine agebaw kelawach
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l Месяц назад
@@user-kj2ly3bu4m የኦሮሞ ነው ሀሀሀሀሀ አይ እናንተ ታሰቃላቹ ለማንኛውም አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ ...ኦማራ ክልል ፣ሲዳማ፣ደቡብ፣ ብዙ ክልሎች መሀል ያለውን ልዩ ዞን ምናምን እእ እሷንም ማሰብ አይከፋም ሁሉንም የኛ ማለት አይከብድም ...???ቀላዋጩስ ማን እንደሆነ ግልፅ እኮ ነው😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ሀሣብ የሰጠ ሁሉ አማራ ነው ለእናንተ በራስ መተማመን 0%
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m Месяц назад
Yawerachut sel adisaba new esu demo siyamrachu ykeral yaleke guday new😂😂😂😂😂🤪🤪🤪🤪
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l Месяц назад
@@user-kj2ly3bu4m ምን ችግር አለው ታድያ እሱ እኮ ግልፅ ነው እነ ኬኛ ...😂😂😂😂😂ለዛ ነው እኮ ሁሉም ክልል ውስጥ ያለውን መረካከብ እኮ ነው ዋናው ቁብ ነገሩ መቼም ሪፍረንደም አትሉም አይደል?😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m Месяц назад
Esu enkuwan wefe yelem😂😂😂😝
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 Месяц назад
ያሰፈሩዋቸዉስ ይወጣሉ?
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Месяц назад
አብይ እያገዳደለን አገር እያወደመ ይገል መምራት አልቻለም ፈጣሪ ይንቀልልን
@Hig-uh2pq
@Hig-uh2pq Месяц назад
❤❤❤
@Adane-qj4qz
@Adane-qj4qz Месяц назад
በጣም ጥሩ ነው 8:02 8:04
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Месяц назад
ሰላም
@thejesusfollower-ir4yu
@thejesusfollower-ir4yu Месяц назад
ሰለ ሰላም ብቻ አውሩ ሰሜኑን አዳክሞ ደቡቡን ማልማት ነው የተፈለገው ሰላም ሰላም ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር ማድረግ የሚቻለው ።
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 Месяц назад
ሰላም እንዲመጣ እስኪ የመፍትሄ ሃሳብ ሰንዝር?
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d Месяц назад
አዲስ አበበ ለኦሮሞ አድርገው እዴት ወልቃይት ራያ የአማራ ጥያቄ መሆኑ እየታወቀ አማራው ተላላው😢😢😢😢😢😢
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Месяц назад
የአማራ መሪ ፋኖ ነው
@zizyomer193
@zizyomer193 Месяц назад
አፈርሳለሁ ያለ ይምጣ ይፈርሳል እሪሱ መከላከያ ማን ያምነዋ ይህ ሌለ
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Месяц назад
ወልቃይትን ማግኘት ሕልም ፋኖ ከተሸነፈ ብቻነዉ ፋኖም እሔ እንዲሆን አይፈቅድም
@Ethiopia-fp9bs
@Ethiopia-fp9bs Месяц назад
already game over
@snr9054
@snr9054 Месяц назад
Ybelsigna Media 😢😢
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Месяц назад
ኢቲቭ ውስጡን መመርመር ይኖርባታል
@Amfano368
@Amfano368 Месяц назад
👍👍👍
@ousmanahmed9839
@ousmanahmed9839 Месяц назад
ወልቃይት ላይ እሳት የለበሰ እስከ አፍንጫዉ የታጠቀ 500.000 ጦር በተጠንቀቅ ቆሟል እሄን ገዳይ ዘረኛ መከላከያ አፈር ያበላዋል
@azebmulugeta3103
@azebmulugeta3103 Месяц назад
Raya was and will also be Amhara.
@seifualemayehou8648
@seifualemayehou8648 Месяц назад
WEY TINESALEH ALEMAYAM TITEFALEH. QESUN KEFITIH ANSITEW " GUANTANEMO" SIWESDU ANTE LEGIZEW SILETEREFIK AYDERSIBIGNIM BILEH NEW!?
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 Месяц назад
ወልቃይትን ለትግራይ ተሰቶል ማለት ይቀላል፣
@TotoFarawu
@TotoFarawu Месяц назад
ቀጣሪ ስላጣችው ሴት እፎይ አልኩ 😢
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 Месяц назад
It remained me to TIGRAY TISIR, Del le fano, once every thing they lose including wolkayit and ray they will be crying 😭
@SleepyDesk-bx5jx
@SleepyDesk-bx5jx Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@geremewdaniel-gx8nr
@geremewdaniel-gx8nr Месяц назад
what does says both people before answering this question you must take inqure or questioner for amhara &tigray people were live in together
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Месяц назад
ለመንግሥት ገንዘብ መስጠት ማለት ቤተመንግሥት ሥራ መሣሪያ ገዝተህ ህዝቡን ጨፍጨፍ ማለት ነው😢😢
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa Месяц назад
ድምፅ የለም
@mintesinotweldeamanuel509
@mintesinotweldeamanuel509 Месяц назад
kedada
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 Месяц назад
ኧረ ሚዛናዊ ሆናችሁ አታውቁም። ባንዳን የግብፅ ተቀጣሪዎች እንጂ
@user-by1ck5si9u
@user-by1ck5si9u Месяц назад
የምን ታጣቂ ብቻ ወደ መጣበት? ከአማራ የመጣ ሰፋሪም
@mekonnkedir9302
@mekonnkedir9302 Месяц назад
Jorejo
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Месяц назад
አማራ ያሸንፋል
@user-dp4ci7nk9u
@user-dp4ci7nk9u Месяц назад
ወልቃይ ወልቃይት ስትሉ 1 አመት ሞላቹሁ ሞክሩት እስኪ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Месяц назад
እሺ።
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Месяц назад
እንደአንተ ዓይነቱ ዘራፊውና በወንጀል የተጨማለቀ ባለፋበት በሰው ቤትና ንብረት ገብቶ የተቀመጠነው እንዲህ እየበጠበጠ ያለውእንጂ የአማራህዝብ የትግራይ ህዝብን አፈናቅዬ ልውረስ አይልም።ማፈሪያ ዘራፊ።
@user-dp4ci7nk9u
@user-dp4ci7nk9u Месяц назад
@@user-mn3qc8vz9q ኧረ 😂😂😂
@gebeyehuzerihun7879
@gebeyehuzerihun7879 Месяц назад
አይ ፡ አማራ ፡ አባብለው ፡ አባብለው ፡ እነሱ ፡ ዝግጅታቸውን ፡ ከጨረሱ ፡ በኋላ ፡ በድጋሚ ፡ ጉድ ፡ አደረጉህ። ከዚህ ፡ በኋላ ፡ ወልቃይት ፡ ከእጅህ ፡ እንደወጣ ፡ አውቀህ ፡ የምታደርገውን ፡ አድርግ። ጨዋታው ፡ አልቋል። አሁን ፡ ቀስ ፡ በቀስ ፡ ሲገድሉህ ፡ ድራማውን ፡ ቁጭ ፡ ብሎ ፡ ማየት ፡ ብቻ፡ ነው ፡ የቀረው ፡ ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ በጥንቃቄ ፡ ተፈፅሟል።
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Месяц назад
What about 1984?????
@biniman5386
@biniman5386 Месяц назад
Min yewesene wizigib yibalal yihe gilise yemeret zerefa new
@user-gp9lv4mc2h
@user-gp9lv4mc2h Месяц назад
የወልቃይት አመራር ከፈረሰ አከተመ ምንም ህዝብ አያስመርጡም ትግራይን አምተው ነው እሚሰጡት
@Kglighthandler
@Kglighthandler Месяц назад
መንግስት ዓይን የሆነ ቦታ ሊቸብችብ ነው።
@TringoUae
@TringoUae Месяц назад
እኛስ ከሸገር ሲቲ የተፈናቀልነውስ??? ተኖረ እንዴ እረ ደፊር
@user-bl5xl6hv5x
@user-bl5xl6hv5x Месяц назад
መንግሥት የለም ማን ነው?
@BekaAman605
@BekaAman605 Месяц назад
ሱማሊያ ነሽ እንደ 😂
@GshGseh
@GshGseh Месяц назад
ሳህመግሥትግንማን????
@mahilet1817
@mahilet1817 Месяц назад
Dele lamara fano
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Месяц назад
የአዲስ አበባ ልማት አማራን በማፈናቀል የተመሰረተ ነዉ
@user-lp2ju2tj9y
@user-lp2ju2tj9y Месяц назад
ትግራይ ትጥቅ ሳይፈታ ለምን ትጥቅ ለመፍታት የአማራ ተወካይ ይስማማል ለነገሩ ለአማራ ህዝብ ካልቆመ አካል ምንም አይጠበቅም
@kidestbelay9253
@kidestbelay9253 Месяц назад
Citizen yemayakebir mengist Diplomatin 😆 Amlak yayal ykedimal
@Userxfj38535
@Userxfj38535 Месяц назад
ወንጀለኛ ወንጀለኛን አይጠይቅም🤔ለዚህ ነው ኦሮሙማ ወንጀለኛን የሚደግፈው🤔
@Getaneh188
@Getaneh188 Месяц назад
Wolkite belongs to Amhara
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Месяц назад
ETV, it is not media
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk Месяц назад
ድል በግፍ ለሚገደለው አማራ ማይካድራ መቸም የማንረሳው የጃምላው መቃብር ያማራስቃይ ብቻ አላህ ይህን ባዳ መግስት ያሳልን
@samsamsun367
@samsamsun367 Месяц назад
አሜሪካ የዲሲ ግብረ አበሮች ሙሁራን አማራዎች ሳምረ ሚባል የትግራይ ቡዱን ሊጨፈጭፈን ጨፍጭፈናቹሀል ብሎ በድብቅ ወጥታል አለም ታላላቅ ጋዜጠኞች መስክረዋል😊
@abaykebede1857
@abaykebede1857 Месяц назад
ፋኖ ተሸነፈ እንዴ?
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c Месяц назад
ኢቲቪ የብዙ አረቄ ሱሠኞች መሠብሠቢያ ነዉ ። የአረቄ እንጂ የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር አይነካካቸውም።
@user-vs4pm4hw6b
@user-vs4pm4hw6b Месяц назад
ሚሸጥ መሬት ከፈለገ ኢምባሲዎችን ያፍርስ ተግማሽ በላይ አዲስ አበባን የያዙት እነሱ ናቸው
@kebededemeke8606
@kebededemeke8606 Месяц назад
invisible Addis Ababa networking for freedom
@MuxumedadanAbdi
@MuxumedadanAbdi Месяц назад
0
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Месяц назад
የወልቃት እና እራያ ጉዳይ አሁን የሚነሳ አይደለም ይህ ሊወድቅ የደረሰውን አብይ አህመድ አገዛዝ ጊዜ መስጠት ነው ።
@mimy9301
@mimy9301 Месяц назад
ANTE BANDA , TSEFEGNA LEB YELUM ! JUST SANBA BECHA. TAREKAWE BETOCH YEFERSA.U EYALACHU SETARAGEBU ALNEBRACHU! HODACHU YEFRES!!😊
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Месяц назад
የትግራይ ህዝብ መዋቅር ካልፈረሠ ስጋት ስላለው በሌላውም ክልል ስጋት ስለሚኖር
@SjafSjggs
@SjafSjggs Месяц назад
ሳድስ ሚድያ ክቡር አብይ ይልማ እየፈለጋት ነው አድራሻዋን የምታውቁ አሳውቁን ።
@Userxfj38535
@Userxfj38535 Месяц назад
የፕሪቶሪያው ስምምነትን ማስተግበርና የትነግን ትጥቅ ማስፈታት ያልቻለው መንግስት እንዴት አማራ ላይ ሲሆን ትጥቅ ለማስፈታት በረታ🤔🤔🤔😆
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u Месяц назад
Sumaliya higuwan mashashaluw ye gosa ustazochin silxan yemigefi kemehonu alifow sumaliyan yaferisal
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Месяц назад
መንግስት እንዲጠዛበተሰ አበደሩት አሁን ደግሞ ብድሩ አልከፈለም ብለው ኡኡኡ ምን ይሉታል ይሄ እርስ በእርሳችን እንድንተላለቅ ብር አበድረው መሳሪያ እንድንገዛ የሚያደርጉት እነሱ ብድራችን አልተመለሰም ብለው የሚጮህ እራሳቸው 😢
@smtube3485
@smtube3485 Месяц назад
ኮሮኔል. ደመቀ. ይገባዋል. ተኘቶ ነበር. ይህ ባንዳ. አስተኘተው. አስገቡለት. ፍትህ ለወልቃይት. ድል. ለፍኖ. ባንዳ. መጨረሻው. ይህ. ነቅ
@user-dp4ci7nk9u
@user-dp4ci7nk9u Месяц назад
የመተኛቱ ምን ማስረጃ አለሽ 😅 ወይስ ሚሰራዉን ሁሉ ለናንተ መናገር አለበት 😅
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Месяц назад
አልተኛም ተኝቶም አያውቅ ነው ላንተ ይንገረህ ወልቃይት የጀግኖች ቦታ ናት እሱን ተረጋግተህ ተመልከት ጀግናው ኮለኔል ደመቀ ❤❤❤❤❤❤
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Месяц назад
ዝተት ወልቃየትና ራያ የደመቀ መስለ እንዴ የአማራ እርስት ነው
@user-bx4ot2vg6d
@user-bx4ot2vg6d Месяц назад
Del for tdf hero
Далее
Есть айтишники ?😂
00:21
Просмотров 869 тыс.
SPRINT CHALLENGE 🎈💨
00:44
Просмотров 1,5 млн
Есть айтишники ?😂
00:21
Просмотров 869 тыс.