Тёмный

ሰበር ዜና-|የአብይ የባህርዳሩ ንግግር ከባድ አቧራ አስነሳ-|ፍኖ ስለ አብይ ጉዞ ያልተጠበቀ ጉድ አሰማ-“ለጥቂት አምልጠዋል”-|ከአማራ ክልል ከመሸ ሰበር ዜና 

Addis News
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Artist: audionautix.com/

Опубликовано:

 

11 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 10 дней назад
ጀግናችን ማርሸት የጀግናው የአማራ ሕዝብ ፋኖ ቃል አቀባይ በርታልን.💪💪💪💪❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@woine123
@woine123 10 дней назад
እቡይ አህመድ እባብ ምላሱ የሚተፋው መርዝ እንደ ቦታው ይለያያል:
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 10 дней назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪🙏🙏💪💪🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 10 дней назад
victory for FANO
@user-jv4vj4ep3u
@user-jv4vj4ep3u 10 дней назад
ፋኖ አይዋሽም ገለልተኛ ወገን ምናምን አትበል
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 10 дней назад
እብድ ሰው ይሄን ተናገረ ያን ትላላችሁ? ኦሮሞን ለማስጠላት አፉን ከፈተ የሰማውም የለም ዞር በል የት የደላው ኦሮሞ ነው ሲባል በሮ አባይ ማዶ ሄደ አማራ አክ እትፍ ካለው ቆዬ በድሮን እየጨረሰው ስለድልድይ ያወራል??? ቀውስ ያበደ መሪ😎
@jdcell63
@jdcell63 10 дней назад
ድል ለፋኖ
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha 7 дней назад
መገዳደል፣ይቁም፣አያችሁ፣የህንግፍ፣መቸይሁናን፣የሚቆመው፣አላገጡብን፣በጣም፣አማራን፣ንቀውታን
@walelignsisay8286
@walelignsisay8286 10 дней назад
የአማራህዝብ እባካቹ ጥንቃቄ ከማድረግ አትዘናጉ ይኸነፍሠበለው እያዘናጋነው ህዝብን እዬጨረሠያለው።
@GeremewYesmaw
@GeremewYesmaw 10 дней назад
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 10 дней назад
እግዚአብሔር፡ይቅር፡ይበለን።የኢትዮጵያና፡ሕዝቧን፡ሰቆቃ፡በቃ፡በል።
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 10 дней назад
አሜን አሜን አሜን ጊዜው የፀሎት አንጂ የድልና የእልልታ አይደለም
@AnowerHossen-hr1jf
@AnowerHossen-hr1jf 10 дней назад
ፋኖ💪💪💪💪👍👍
@user-jv4vj4ep3u
@user-jv4vj4ep3u 10 дней назад
አብይም ሆነ አረጋን አንቱ እያልክ አታሞካሻቸው ሰይጣን አቱ አይባልም
@JemalAbdu-dw9so
@JemalAbdu-dw9so 9 дней назад
አንድነታችንን ፈጣሪያንጣልን👌👌👌
@bekelebiynuwelde
@bekelebiynuwelde 10 дней назад
Dl lefano bertuln wendmoche Egham bechelot enagzachhualen ❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 10 дней назад
ፋኖ ጠንካራና አስተማማኝ ፓርቲ ሁኑና በጣም ተጽዕኖ ማሣረፍ ትችላላችሁ በቃ መገዳደሉ ይብቃ።
@rafahamed1364
@rafahamed1364 10 дней назад
አክተሩ አብይ ግራኝ አህመድ
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 10 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@TecknoPhone-uj2bg
@TecknoPhone-uj2bg 10 дней назад
ሲጠሯቸው አቤት ሲልኳቸው ወዴት የሚሉ ሁሉ ሀገርን..................... ጉድ ነው???
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 10 дней назад
እያላገጠነው፡አብይ፡አረጋአላለም፡፡
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 дней назад
ብልግነ ነው ማስታውል ይስጠን
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 10 дней назад
ወንድሜ ትናንት በወለጋ የተናገረው ሌላ ዛሬ በባህር ዳር ሌላ። ወሮበላ አገር ገጣይ ነው። ከ500 ዓመት በፊት ጎጃም ገብተው ሕዝቡን ጨርሰው ቦታውን በጎሳቸው ሰይመው ሄደዋል። ዛሬ ሜጫ፣ይልማና፣ዴንሳ፣ቡርቃ ና ጉታ እያሉ ነው። አማራ ተነስ እንደኔ አገር የለሽ ትሆናለህ። በገብርኤ ብትለው የማይምር ጠላት ከፊትህ ቆሟል እያናጠለ ሊጨርስህ
@user-jv9qo5mt5c
@user-jv9qo5mt5c 10 дней назад
Yse
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 10 дней назад
ቢበተኑ፡ምን፡ዋጋለው፡፡ለነሱ፡መዳኔት፡ማጥፋት፡ነው፡ፍኖ፡ጨከን፡በል፡፡❤
@walelignsisay8286
@walelignsisay8286 10 дней назад
የአማራህዝብ ከዚህበሗላ በዚህ ይሁዳ ጭልፊትምላሥ ከተሸዎደማ ምኑን አማራሆነው።ይኸይሁዳ ካልተዎገደ ያማራህዝብ መቸምቢሆን በሂዎትመቆዬትአይቺልም።
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 9 дней назад
Be hiwot mekoyet yelebetem Leke new! Mutu
@tsedalebekele1568
@tsedalebekele1568 10 дней назад
አሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ያስቃል
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 10 дней назад
አረረረረውሸንግርአረገአደል
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 10 дней назад
ይህንን የጠነባ ጋላ አንቱ አትበለው !ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ !
@user-pb8cb4sy9s
@user-pb8cb4sy9s 10 дней назад
ቆማጣው ምን አልክ?
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 10 дней назад
@@user-pb8cb4sy9s በስምሽ የምታፍሪ ጋላ ሐረር ቢሲዲሞ ያሉት የስጋ ደዌ ያለባቸው ጋሎች መሆናቸውን አታውቂም ?ጋላ ነሽ ጭንቅላት የሌለሽ ።ግን ጋላ ማሰብ የሚጀምረው መቼ ነው ?
@BerhanuamanteBorja-sg2lj
@BerhanuamanteBorja-sg2lj 10 дней назад
Afuftu
@TarikuBeyene-gb1ik
@TarikuBeyene-gb1ik 10 дней назад
,በራሱ ጊዜ አብይ ወይም አራት ኪሎ ባህር ዳር ሲገባ ተዘጋጅቶ በቁጥጥር ስር መዋል ለምን አልተቸለም
@DelilJemal-zo9io
@DelilJemal-zo9io 10 дней назад
fantastic gurenga enacted eutuberoch milasachu wushet enjoy wunet tifat enjoy limit ayaweram
@AbdiMop
@AbdiMop 10 дней назад
ውሽት ይብቃ
@OROMO587
@OROMO587 10 дней назад
Wishat
@user-py9rm6hy6i
@user-py9rm6hy6i 10 дней назад
በአረጋ ከበደ ስር ሲልስ ምን ማለቱ ነው
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 9 дней назад
fano yetale? Medere shentam
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 10 дней назад
Baherdar fano seyasadidew esudemo shewa layi nxuhenin yicefechifal
@user-vy9ib1vl1f
@user-vy9ib1vl1f 10 дней назад
ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ ለአብይ ማመን በእጅ ውሃ መጨበጥ ነውና አንዘናጋ በሄደበት ሕብረ ቀለሙ መለዋወጥ ተዋህዶታል እና ልብ እንግዛ፠
@user-ek9jr2pe4n
@user-ek9jr2pe4n 10 дней назад
All parties are suffering from short memory
@MebrahtuKahsay-tm8vw
@MebrahtuKahsay-tm8vw 10 дней назад
ፋኖ እንደ TDF ኣቅም ቢነረው ለዓለም ሚን ሊብል ነበር
@bereketrufael8201
@bereketrufael8201 10 дней назад
ክክክክክ አሁንስ ውሸታችሁ ቋቅ አለን ! ምን ሆነው
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 10 дней назад
በምን አቅሙ 80% የተወገደበት ጃዊሳ ወሬው ይበዛል ከወራት በሀሗላ ታሪክ ሆኖ የሚቀር የዲያስፖራ ፈረስ
@user-vz2vs8yk9w
@user-vz2vs8yk9w 10 дней назад
Madenageri
@DdyMoma
@DdyMoma 10 дней назад
Er er wushet
@user-vf6od6vo4o
@user-vf6od6vo4o 10 дней назад
Rip abye Ena arga😂😂😂😂😂
@beletetom107
@beletetom107 10 дней назад
ፈሳም ደብተራ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 10 дней назад
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 10 дней назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AmanmekonenMekonen
@AmanmekonenMekonen 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@user-gr3kh5tu6n
@user-gr3kh5tu6n 10 дней назад
በውሸት ሀገር አትገነባም
@Miron-hz2lt
@Miron-hz2lt 10 дней назад
እንደው እዛው ግንባሩን ብለው አያስቀሩትም ነበር ምናባቱ ያመጣል ይሄ መርዝ
@birhan979
@birhan979 10 дней назад
አሁንስ ውሸታችሁ በዛ፣ እንግዳ ባህርዳርን ወይም አንድ ከተማ ፍኖ አይቆጣጠርም፣ደግሞ የሚዋጉት ለ አንድ ሰአት ብቻና የማያረጉትን እናረጋለን ብለው ይዋሻሉ፣ለምሳሌ ባርዳር እንገባለን ካሉ 6ወር ሆናቸው ትግሬ ቢሆነ 6ቀን ይበቃቸው ነበር
@OumiOumi-yk2jm
@OumiOumi-yk2jm 10 дней назад
በህልማቸው ነው
@KasimHj
@KasimHj 10 дней назад
😂😂 BBC
@tadelealemu407
@tadelealemu407 10 дней назад
ግን ቢሆንስ ግቡ ምን ይሆን:: የአማራ ህዝብ ለአለፉት 50 አመታት የህልውና አደጋ የተጋረጠበት ህዝብ መሆኑ አሁን አሁን ለሁሉም እውነትን ለማየት ፈቃደኛ ለሆነ ሰው ግልጽ ይመስለኛል:: መረዳት የሚያዳግተኝ ይህ አብይን ብቻ እንደግለሰብ የሚያነጻጽር ፖለለቲካ ነው:: እርሱን ቢገድሉ ምን ትርፍ አለው? የባሰ ሊመጣ ይችላል!! ሀይለስላሴን ወደ ሁዋላ አስቀሩን ብለን አወረድን , መንግስቱ መጥቶ አድሀሪ በማለት ለፍቶ ያፈራውን የህዝብን ሀብት ወረሰ ( በአብዛኛው የተወረሰው አማራው ነበር :: በብዛት የአዲስ አበባ ኑዋሪ አማራ ስለነበረ), ቀይ ሽብር ብሎ የከተማውን ወጣት አስፈጀ(አብዛኛ አማራ ነበር), ገበሬውን ሚልሻ አድርጎ አስጨረሰ;;መንግስቱን አውርደን ወያኔን አነገስን , አማራ ብሎ ክልል አበጅቶ በሀገራችን የፖለቲካ የኢኮኖሚና ሶሻል ህይወት ምንም ድርሻ እንዳይኖረን ለ27 አመት ሰራ;;ወያኔን አውርደን ብልጽግናን አነገስን በትግራይ ጦርነት ሰሜን ወሎንና ጎንደርን አወደምን , ዛሬም ክልሉ ሰላም አጥቶ እያየን ነው:: በነዚህ ለውጦች ሁሉ የአማራ አዋቂና ምሁር ነን ባዮች ከፕሮፌሰር መስፍን ጀምሮ እንዴት ወሳኝ እንደነበር መርሳት አይቻልም!! የመንግስቱ ነዋይ, አጥናፉ አባተ,ታምራት ላይኔ , ገዱና ደመቀን ሚና ማየት አይን ይከፍታል::እያንዳንዱ ለውጥ ግን የአማራውን ጥቃት እየጨመረና ግልጽ እያደረገ የወደፊት ተስፋውንም እያጨለመ የመጣ ይመስለኛል::በእኔ እይታ መፍትሄው ወደ እራስ መመልከት ነው::ለምን ይሆን የአማራ ልጆች እራሳቸው እየመሩ የዘራቸውን ጥፋት የሚደግሱ? ለምን ይሆን ይሉኝታ የሌላቸው ጥቅመኞች የበዙበት? ለምን ይሆን የስልጣን ጥም አሳውሯቸው በወለጋ ከታፈኑት ልጃገረዶችና በወያኔ እስከደረሰው ጥፋት ያለውን እንዳላዩ አልፈው በክልሉ ጦርነት እስከማሳወጅ የጨከኑ ልጆችን ያፈራነው? ለምንድን ነው ዛሬ ለህዝብ እንዋጋለን ብለው እርስ በርስ በስልጣን የሚጋፉ ሰውችን ያፈራነው? ይህ መጠናትም መፈታትም ያለበት ችግር ይመስለኛል::ምናልባት " የአባትህ ሀገር ሲወረር አብረህ ውረር" የሚለው ተረታችን አመላካች ይሆን? ከ500 አመት በፊት ቅድም አያቶቻችን ከባሌ ወለጋና ሌላ አካባቢወች ወደጎንደር በቀላሉ ለምን ተፈናቀሉ ከፊሎችስ ለምን ቋንቋቸውን ባህላቸውን ቀየሩ...... የምትለውን የሚያጠና ምሁር ካልተገኘ 24 ሰአት የአራት ኪሎ ወንበርን መመኘት መፍትሄ የሚያመጣ አይመስለኝም::ሌላ አጥናፉ ሌላ ታምራት ላይኔ ሌላ ገዱ ሌላ ደመቀ እየተከተሉ መፍትሄ አይኖርም:: ግቡን ግልጽ ያላደረገ, ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩልነትን የማያጎናጽፍ እስትራቴጂ የሌለው ትግል ህዝብ ያስጨርሳል እንጂ መፍትሄ አያመጣም:: መግደል እውነትም መሸነፍ እንጂ የማሸነፍ ምልክት ሊሆን አይችልም
@JK-lp6di
@JK-lp6di 9 дней назад
የዳንኤል ክብረት ጽሁፍ፤ (የሽወዳ፣ የማዘናጊያ፣ የሴራ ድራማ...)
@abrhammedhan1208
@abrhammedhan1208 10 дней назад
Fano labanew
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 10 дней назад
ከከከከከከ ካድሬው መቼም አሰራጭቷችዋል እርኩስ መንፈሱ ተዋርሷችዋል ማይክሮ ቺቡን ሊቀብር አህመድ ሸዴ ትላንት በአደባባይ ተናገረ የአጋንትን ስራችውን መስክራችዋል ብልግናዎች ማንነታቹ እየተበጠረ እየወጣ ነው የሰይጣን መልክተኞች እግዚአብሔር ያንሳቹ እናንተ ፈጣሪን ጭምር የካዳቹ ሆዳችው ዓምላካቹ ነው ይሄ ሰይጣን ግራኝ አብይ አህመድ ይቀባጥራል ውስጡ ያለው እርኩስ መንፈስ እንድ እስስት ይቀያይረዋል ገና በቁማቹ ያቃዣችዋል የያዛቹ ጋኔል ምንም ብታደርጉለት ሳያዋርዳቹ አይለቃችሁም እሱ ማዋረድ እንጂ ማዳን አያውቅም የንጹሐን ሰው ደም አፍሳሾች እንደቃየል ትክለፈለፋላቹ ከነደጋፊው ሆዳም ካድሬ እና ዘረኛው ጨፍጫፊ ግራኝ አብይ አህመድ ጭምር እናንተ አሜሪካንን ተጠጋቹ እርኩስ ስራዋን እየሰራቹ ዶላር ትለቅላችዋለች ተጠያቂም ወንጀለኛም አታደርግም የዳቢሎስ ተባባሪ ስለሆናቹ ብልጽግናዎች ዶክተር እመቤት ለአዳነች ያለችውን በዛውም ላስታውስክ እናንት እንዲ ናችው ሆዳቹ ዓምላካቹ ፋኖ ግን እግዚአብሔርን ይዞ ያሸንፋችዋል ድል ለፋኖ ውድቀት ለማፍያው ግራኝ አብይ አህመድ ከነ ካድሬዎቹ እና ሆዳሞቹ ዘረኞች
@user-of2ks8hz7f
@user-of2ks8hz7f 10 дней назад
አቤት ስንቴ "ያልተጠበቀ " ውሸት አያልቅባችሁ ።
@user-kv3om5ol1c
@user-kv3om5ol1c 10 дней назад
ውይ ውሸትህ
@user-rb7bj7xi9x
@user-rb7bj7xi9x 10 дней назад
ህፃን ልጅ አለ ነው ጅሎች አሉ እናቱን የሚሰሙ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 дней назад
ያልሆን ግጭት ኢያዋጣም
@user-tz1sm1pm9n
@user-tz1sm1pm9n 10 дней назад
kedaaadddaaaaa
@user-lb2bp4ix3k
@user-lb2bp4ix3k 10 дней назад
ውሸታችሁን መንፋት ጀመራችሁ ማለት ነው። "አብይ ሸሽቶ ወጣ፣ እከሌ ጋቢ ለብሶ አመለጠ።" ወናፍ!
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 10 дней назад
ይች የፅንፈኛ ቃል አየቧራ አስነሳ የምተሉት ጠቅላዩ አሻራ አስቀመጡ በሚል ይስተካከል አይመቸኝም❤።
@user-du4xb2pw3k
@user-du4xb2pw3k 10 дней назад
ፋኖ አመቱን ሙሉ ሲፎክር ከረመ ወሬያችሁ ሆዳችንን ነፋው 4ኪሎ ሊገባ የነበረው ጉዞ አመት ሆነው። ወሬ ብቻ ።
@user-hk2gl9zq8v
@user-hk2gl9zq8v 10 дней назад
አረ ከዛዝ
@mekedestube
@mekedestube 10 дней назад
ደደብነህ /ደደብነሸ እሸ ባኩንም ታኩንም ሙይዞ የአብይ ወንበር ጠባቂ ፋኖን ልትተች አይገባሸም ok እዚህ wi fi lye tltfachehue ,ሰለፋኖ ልታወሩ ለታቆሸሸ አይገባችሁም የገባውም አልወጣም ድል ለተጨቆበው አማራ ህዝብ ፋኖ💚💛❤👈
@mekedestube
@mekedestube 10 дней назад
ደደብነሸ
@user-hk2gl9zq8v
@user-hk2gl9zq8v 10 дней назад
@@mekedestube እራሥሽን መሆን አለበት
@MebrahtuKahsay-tm8vw
@MebrahtuKahsay-tm8vw 10 дней назад
ለክርስትያን ፀረ ትግራይ የነበረ ሰውየ እንኳን የእጁ ኣገኘ።ከቆየህ እኮ ብዙ ትሰማለህ ክብር ለ እግዚኣብሔር
@I_am_Fano
@I_am_Fano 10 дней назад
ቆሻሻነት ነው ብልግና ነው በክፉ ነገር የእግዚአብሔር ስም አይጠራም ሰው የእጁን አገኘ ብሎ ክብር ለእግዚአብሔር ማለት ይገርማል ባይሆን ለተመኘሺው/ ከው ክፉ ምኞት ክብር ለሠይጣን ማለት ነው ይመጥናል
@manehantewoldemariam6101
@manehantewoldemariam6101 10 дней назад
አረ አማራን አታዋርዱት እማካችሁ ??
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 10 дней назад
አትቀደድ 80% ጃዊሳ እጅ ሰጥቷል
@user-ry9ur4jz4x
@user-ry9ur4jz4x 10 дней назад
ቀዳዳ
@user-xg5wx4nb5i
@user-xg5wx4nb5i 10 дней назад
ለምን ትዋሻላቹ በክብር አደለ እንዴ አስመርቆ የሔደው ውሸታም ሲበዛ ወሬ ብቻ ነው የሚነገረው በቦታው የት ነበሩ ወንድ እዛው ለምን አይሞክሩም ነበር በሽብር እየተደበቁ
@user-kv3om5ol1c
@user-kv3om5ol1c 10 дней назад
ውሸታም ዩቱበሮች እየተለቀሙ መሆኑን አልሰማሀም መሰለኝ
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 10 дней назад
ቆይብቻ
Далее
ПАША ТЕХНИК. Прощай, Легенда #3
42:40
Cute Barbie gadgets 🩷💛
01:00
Просмотров 1,9 млн