Тёмный

ሰነፍ እና የሚጎዳችሁ ሰው ሲገጥማችሁ kesis Ashenafi G.mariam 

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Просмотров 6 тыс.
50% 1

አገልግሎቴን መደገፍ ለምትፈልጉ/እግዚአብሔር ይባርካችሁ/
Ashenafi Gebremariam
1000345008105
ንግድ ባንክ
AGAPE ZEORTODOXቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur

Опубликовано:

 

21 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Год назад
አሜን አሜን አሜን በዝምታ መልስ አለ ከጌታ። ተመስገን ጌታዬ።ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ።
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Год назад
መዝሙረ ዳዊት 53 1፤ ሰነፍ በልቡ፦ አምላክ የለም፡ ይላል። ረከሱ በበደላቸውም ጐሰቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚያደርጋት የለም።
@Anyhairr
@Anyhairr Год назад
መምህር ትምህርትችሁ ሁሉ ለኔ ለግሌ እሚነገረኝ እስኪመስለኝ ነው አጥንቴውስጥ የሚገባው ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አፅናኜ አይዞሽ ባዬ ወንድሜ እስካሁን ንግንግርህ ጆሮዬላይ አለ የድንግል ማርያም ልጅ አንተን ምክንያት አድርጎ ቃሉ ባንተውስጥ አልፎ እፅናንቶ አቆመኝ ክብሩን ይውሰድ ስለሁሉም ነገር እኔ የተደርገልኝ እንባዬ የታበሰ እንባዬ የደረቀ በምህረት በበረከት መሽቶ ሲነጋ ደስታ በረከት ፍቅር ጤና በቤቴ ሙሉ ያደረክልኝ የድንግል ልጅ ክፍፍፍፍ በልልኝ እኔን የታደገኝ አምላክ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ፈጥኖ ይድረስላችሁ
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Год назад
🌺አሜን አሜን አሜን 🌺
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Год назад
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ሰፊ፡ ዘመናትን፡ እረጅም ወራትን፡ በአገልግሎት፡ ያድልልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Год назад
መዝሙረ ዳዊት 74 18፤ ይህን ፍጥረትህን አስብ። ጠላት እግዚአብሔርን ተላገደ፥ ሰነፍ ሕዝብም ስሙን አስቈጣ።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
አሜን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረቶ ይጉበይነ በጣም ጥቃሜ ትምህርት ትምርነአል ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Год назад
ሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር እምላክና ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና ተመሰገን አምላኬ
@richotesfaye8169
@richotesfaye8169 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 Год назад
Amen amen amen 🙏 🙏🙏
@tube5986
@tube5986 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን
@jasika499
@jasika499 Год назад
በጣም ቀላል የሚመስል ድንቅ ትምሀርት
@meseretebekele9206
@meseretebekele9206 Год назад
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
አብርሀም
@tube5986
@tube5986 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Год назад
መዝሙረ ዳዊት 53 2፤ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፡ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
@webet2273
@webet2273 Год назад
አሜን አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ በልባች ይፃፍልን ቀሲስ ቃለህይወት ያስማል መልካም አስተማሪ ለዚህዘመን የሚመጥኑ በየዘመኑ የወጌል እዉነተኛ አስተማሪ ሁልም ፀጋ ያብዛልዎ🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕💕💕😊
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 Год назад
ቀሲስ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-rh7mi5un8g
@user-rh7mi5un8g Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ተምሬበታለሁ ማስተዋል ይስጠኝ
@tube5986
@tube5986 Год назад
AmenAmenAmen zemare mellekten yasemalen Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll 🥰🥰🥰👏👏🤲🤲🤲👏🙏🙏🙏
@memetabast1601
@memetabast1601 Год назад
ማመን አተን ማመን ለቅሶየን ተካዉ በቅኔ አሜንንን🤲🤲🤲
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
መምህርዬ እድሜና ጤናውን ከነቤተሰብህ እመኛለሁ በርታልን
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
ትህግሰት
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg Год назад
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን
@bukubakubukubaku4560
@bukubakubukubaku4560 Год назад
Amen memerachen egzaber bee betu yaa tsenachu betam now yee mena weduu Qare zabenachu yee bareke
@yaredo1548
@yaredo1548 Год назад
melkam temhert neber
@genetfessehaye8317
@genetfessehaye8317 Год назад
❤❤❤
@danielzigita2876
@danielzigita2876 Год назад
Daniel
@user-oy7mj6du4w
@user-oy7mj6du4w Год назад
ቀሲስ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደሞ በትልልቅ ጉባኤ በአውደ ምህረት እንጠብቃለን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፍኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድም።ሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አብነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ኤፍሬም ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ይማረን አቤቱ ሚረን ይቅር በለንአቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@iyuu1238
@iyuu1238 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ያስተማረን እግዜብሄር ይመስገን
@hewotat2147
@hewotat2147 Год назад
Rejim edime yistota abbatachin 😊😊
@hanaehite7116
@hanaehite7116 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን😍 ያብዛሎት ትምህርቱን ደጋግሜ እራሴን ነዉ የማየዉ አቤት ጌታ ሆይ ከዚህ ስንፍና አንስኝ ላንተ የምስንህ የለምና ለዉጠዉ ማአዛዬን አጣፍጠኝ በቃልህ ሁሉ ይቻልሀልና 🙏🙏🙏
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 Год назад
መመምህር. መዝሙሮዎትን. እንዴት. እንደምወድ. ዝማሬ. መላይት. ያሰማልን.
@sunnightmohammed8188
@sunnightmohammed8188 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ይወህ ያሰማልን
@user-Belay1967
@user-Belay1967 Год назад
ጥሩ መኪና ስለነዳ ጥሩ ጭንቅላት አለው ማለት አይደለም
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Год назад
እግዚአብሔር መካምን ያምጣልን ለቤተክርስታን ለተሳሳቱትም ማስተዋለን ይስጥሉን የኛወ ናቸዉ
@danielzigita2876
@danielzigita2876 Год назад
Beautiful song the lyrics is amazing. Bless the family wishing you all the best.
@teruwork2808
@teruwork2808 Год назад
Tegstn tralu nmch almamnn tmralhu terwreke rjgu
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Год назад
የስንፍናን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉም ተረድቻለሁ። በተለይም ደግሞ ለሰነፍ ሰዎች መልስ ከመስጠት ይልቅ በዝምታ ከአምላኬ መልስ አገኛለሁ።
@lmlmlmlm4443
@lmlmlmlm4443 Год назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 2,5 млн