Тёмный

ሰዓሊ አርቲስት ብሩክ ከሞት የተረፈበት ተዓምር እና አስገራሚዋ ፍቅረኛው 

Roha Media
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ቻናላችንን ላይክ ሼር ሰብስክራብ በማድረግ አዳዲስ ቪድዮዎችን ይመለከቱ / ewenet-haset-on-tv-449...

Развлечения

Опубликовано:

 

20 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ሁሌም ፈገግታ የማይለየው ጠንካራ ለሌላም ሰው ጥሩ ምሳሌ መሆን የሚችል ሰው ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው🙏🏾
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 года назад
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ በርታ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::
@hayathumuhammed8900
@hayathumuhammed8900 4 года назад
ጠንክረ ወንድም አይዞክ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 года назад
በጣም የማከብርህ የምኮራብህ ነህ አይዞህ አሁንም ሁሉን ትችላለህ🙏🏾ጠያቂዋ ከጉዋደኛህ ጋር በምን ተጣላቹ ተብሎ ይጠየቃል 🤭በጣም አስነዋሪ ነው እሱ ብቻ ነው እንዴ የተለያየው አንቺ እንደሱ ብትሆኚ ትናገርያለሽ hell no
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
ፈጣሪእንኳን፡አተርፈህወንደም፡ድንግል፡ማሪያምጨርሳ፡ትማርህበተርፈሰላምሺያብዛእህት
@ttaa9534
@ttaa9534 3 года назад
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 4 года назад
ቡርኬን ሲጀመር በነፍስ ነው ውድድድድድ የማደርገው ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ማላዳማላዳ እግዚአብሔር የሚስግነው ሳስብ አጠንክሮኛል ከቅድስት ቤተ.ክን ጀርባ ግን ጉደኞቹ ፍቅር ናቸው ውድድድድ እናደርጋችሁዋለን ሁላችሁንምም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 3 месяца назад
Egzabehir chereso yemarek bewunet ❤❤❤❤❤❤❤
@ppmppm2565
@ppmppm2565 4 года назад
እንኳን አላህ ያሻርህ
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 года назад
እንኳን አተረፈክ አላቅህም ዘሬ ገና አየውክ
@caaisha7221
@caaisha7221 4 года назад
ወድማችን ጨርሶ። ይማርሕ። ለሌሌቹ። አረያ ነሕ
@meseretdeyasa1564
@meseretdeyasa1564 4 года назад
❤💔👍
@user-qu7cl5vj4t
@user-qu7cl5vj4t 3 года назад
ሰላም ነው እባካችሁ የብሩክን ቁጥር ስጡኝ በእግዚአብሔር
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 года назад
ምን ሁኖ ነው እዲ የሆነው የኔ ወንድም እዲም ሁኖ ፈገግታ አይለየውም እመብረሀን ምረቱን ታአውርድልህ
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 4 года назад
ወይኔ በብዙ ሲቃይ እንዲህ ተርፋል እማ ውጪ ሄዶ ኦፕሬሽን ሆኖ እና ፈገግታው።ብቻ ተስፋ ይስጥሻል
@rahitube4590
@rahitube4590 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@roseyagyetilejiyieumyimany3712
@roseyagyetilejiyieumyimany3712 4 года назад
Gyeti malekim new chareso mero lakeberu yikumeh amenn yen gyeti malkim tamer madreg lemidu new
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 года назад
ፋጣር ሁንካንም ሃታሬፌ ሃሁንም ይስካ ማጫራሻ ይማሪ
@agereabegaz8123
@agereabegaz8123 3 года назад
በአላህ፡ተስፋአይቆረጥም
@abiseifu6142
@abiseifu6142 3 года назад
Memihire fetar cherso yimarik demo tesfa alegn be fetar ende mitidin
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
እውነት ነው ንግግርህ ሁሉ ትምህርት ሰጪ ነው::
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 4 года назад
"መፅሀፍ ማንበብ ከምሁራን ጋር ሸንጎ እንደመቀመጥ ይቆጠራል" ይባልስ የለ።
@user-ei7kc4ws5z
@user-ei7kc4ws5z 4 года назад
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሀይልና ብርታቱን ጥንካሬዉን ያድልክ መምህር ምህረት አብ ነዉ የሰጠኝ መፅሐፍን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለት ለወንድማችን።
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 4 года назад
@@user-ei7kc4ws5z አሜን 🙏
Далее
What Should Be Next? 👀🤯
00:56
Просмотров 2,1 млн
How did they do?! 😂👀🕺 | Triple Charm #Shorts
00:16
ተሰብራለች ግን ታምራለች!
44:22
Просмотров 95 тыс.
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,4 млн