Тёмный

ሳምሪን surprise አድርግያት በደስታ አለቀሰች \\በልደቷ ቀን\\🎂🎂🎂 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 255 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@fanisamri4394
@fanisamri4394 2 года назад
Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ t.me/FSFAdvertising
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 года назад
እሺ 😊
@farialain3366
@farialain3366 2 года назад
እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ መዳንያለም
@mollaeshetu4542
@mollaeshetu4542 2 года назад
እሰክብሪቶ በቀኝ ትየዝ ፈሎ
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 2 года назад
ሳምሪዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔረ‍እ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ 🎂🥰🎂🥰🎂🙏🏾🙏🏾🙏🏾ፋኒ ዘይት ጀርመን ሀገርም ጠፍቷል እንኳን ኢትዮዽያ Sonnenblumenöl 😞ጉድ ነው ዘንድሮ
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሳምሪየ እንኳን ተወለድሽ እውነት የትንሽ ትልቅ ናችሁ በዚህ ሰአት የራሰቻው ከመልበስና ሰጦታ ከመሰጣጠት አልፋችሁ እንዲህ ነገር ማሰባችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ውድችየ ለነፍስ መኖር መልካም ነው 😘😘😘😘
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረብአደረጊኝ በእነትችሁ
@סמדיקסה
@סמדיקסה 2 года назад
😍😍😍
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 2 года назад
የእውነት ትልቅ ሰው ናችሁ ፋኒ ሳምሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አላህ ከዚህ በላይ ይስጣችሁና ከዚህ በላይ አድርጉ
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 2 года назад
ቤተሰብ ሁኒ ማሬ ተቀላቀሉ አብረን እንደግ
@Harerhagere.444
@Harerhagere.444 2 года назад
ጎብዞች ናችሁ እግዚህአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ🎊🎉
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ሳምሪ ትልቅ ሀሳብ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ቀሪውን ዘመንሽን ሙሉ በደስታ በፍቅር በልጆች ተሞልታችሁ ኑሩልን እውነተኛ ፍቅር ዘላለማዌ ነው ፋኔ በርታ
@raheltehareratube3069
@raheltehareratube3069 2 года назад
ፊሎዬ የኔ ጣፍጥ እያየና እድ አለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@abebademis8209
@abebademis8209 2 года назад
ሳምርዬ እንኳን ተወለድሽ የምር በጣም ትልቅ ሰዎች ናችሁ ውድድ ነው የማደርጋችሁ💕💕💕😍😍😍
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 года назад
SAMERIYA ENEKWANE TEWELEDESHE WAW FANIYA MEREXE SERANEWE YESERHEWE LENEDEYANE MABELATE EMEBATA TEBAREKACHU MEDANEYALEME FEQERACHUNE YABEZALACHU FILEYA YNA XAFACHE ADEGECHE 😘😘😘😘
@sikosilo9628
@sikosilo9628 2 года назад
እንኳን ተወለድሽልን እረጅምእድሜእና ጤና ይስጥሽ እኔም አለቀስሁ ፡ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳድግላቸሁ ፡፡💝💝💝
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ስራ ነውየስራችሁት እንድ ስው መርዳትየሚያስድስትነገርየለም
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 2 года назад
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ፋኒ ተባረክ መልካም ልደት ሳምሪዬ❤️
@etagegnseyfu3721
@etagegnseyfu3721 2 года назад
Weyene yene wiboch betam new des yemitlut .hilmen new eyenorachihut new fetari yetebkachihu
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 года назад
ከምንም በላይ ወደመንፈሳዊ መንገድ እየሄዳችሁ ስለሆነ የልጅ አዋቂ መሆናችሁ ከእእድሜ አችሁ ቀድማችሁ የበሰላችሁ ምርጥ ልጆች ዋው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው ለቀጣይ ብዙ ነደያን እጠብቃለን
@boozooboozoo5668
@boozooboozoo5668 2 года назад
እግዚአብሔር ካሰባቹት የበለጠ ያርግላቹ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@boozooboozoo5668 ደምሪኝውዴዋ
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 года назад
@@fatumawase አችም ደምሪኛ
@zasusu7454
@zasusu7454 2 года назад
ውፋፋፋፋ ሲያሳዝኑ ያንድ ሰው እራሀብም ማበሰ ትልቅ ነገር ነው የሰራችሁት ይልመድባችሁ ኬክ እየቆረሱ ቀሚጨማለቁ እደዚ ብንተዛዘን ፈጣሪም ያዝናል 👍👍
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 года назад
ትልቅ ሰራ ነው ለልጆችህ ለሚሰትህ ሲል አላህ እርዚቅም ጤናም አላህ ይወፋቅህ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየ
@ሰዉነኘYOUTubE
@ሰዉነኘYOUTubE 2 года назад
መልካም ልደት ዘመናችዉ ይባረክ ልጃችዉን በማስተዋልና በፋቅር ያሳድግላችዉ🌸🌺🌸🌸🌸🌺🌺🎂🍴
@ለታመኑትዘመንአመጣ
አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏መልካም ልደት ሳምሪ ከመመገባችሁ በላይ ሌሎች ሰወችም የህን የሚከተሉ ይኖራሉ እና ምሳሌ መሆነችሁ ትልቅ ተምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
Hbd ሳምሪዬ ቀሚሱም ቦርሳውም ያምራል ምርጥ ጥንዶች እናንተ ልጆች በየወቅቱ ማስተዋል እየጨመረላቹ እያስደመማቹን ነው በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው የተራበን ማብላታቹ ለልደት ሌሎቹም ከእናንተ ይማራሉና በዚሁ ቀጥሉ የፋኒንም እኔ ጀማሪ እህታቹንም ደምሩኝ
@kalkidanhiselamnewabera8870
@kalkidanhiselamnewabera8870 2 года назад
Happy birthday to you 🎂 💛 ❤
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@kalkidanhiselamnewabera8870 ደምሪኝውዴዋ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 года назад
@@kalkidanhiselamnewabera8870 ደምሩኝበቅንነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ለኛም ላላገባዉን ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma 2 года назад
Amen Amen
@serawitalem2242
@serawitalem2242 2 года назад
መልካም ልደት እድለኛ ነሽ በዚህ መልኩ ማክበርሽ ፋኒም እግዛብሄር ይስጥክ የተቸገሩትን ማሠባችሁ እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ!!!
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@lloveethiopa7130 demiry malisalo pls pls
@ሪሀናየፎዚታናሺ
@ሪሀናየፎዚታናሺ 2 года назад
እኔም አለቀስኩ ወላሂ ጎበዞች ደሀን ማብላት እንደት ደስ ይላል
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
ፋንዬ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አሪፍ ስራ ነው ለሚስኪን የሚራራ የተባረከ ነው ይላል ቃሉ ተባርኩ የኔ ማሮች 💞💞💞💞💞
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሳምሪዬ በእውነት የተባረከ ስራ ነው የሰራቹን ተባረኩ የወለዳቹት ይባረክ 🥰🥰
@የራያአላማጣልጅነኝ
ትክክለኛ ልደት ይሄነው።የተቸገሩቱን እናየተራቡትን በተቻለንመጠን መተጋገዝ እግዚአብሔር የሚወደው ስራነው።በእውነት የተባረከስራ ነው ድሆችንእንዳሰባችሁ እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም በነገርሁሉ ያስባችሁ❤️🙏
@mihertabreham1142
@mihertabreham1142 2 года назад
በጣም አከበርካቸው የኔ ውዶች በእምነታቸው ጠንካራ መሆናቹ ደግሞ 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
@tigesttadesse566
@tigesttadesse566 2 года назад
አረ በፊሎ ይሁንባችሁ አትጥፉ ፊሎኮ ትናፍቀናለች አስቡልንጅ ውይ ምርጦቸ እድሜውን ጤናውን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየ
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 года назад
እንኳን ተወለድሽንሳምረየ ኑፍ ዓመት ኑሪ 🌹🌹🥰🌹🌹 Filo"የኛ ወገኛ አጨብጭብ 😄
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 года назад
ማነው እንደእኔ የተቸገሩትን ሲያይ ያለቀሰው 😔 ሳምሪ መልካም ልደት ጎበዞች በእውነት በዚህ ፆም ይህን ማድረግ እንዴት ደስስስ ይላል
@yenebichayemaryamlij4312
@yenebichayemaryamlij4312 2 года назад
ine mariyamin 😢😢😢😢😢😢
@UtopiaTubeAb
@UtopiaTubeAb 2 года назад
ጥቁር ሰው ማፍቀር መከራ ነው ቤት ገብተህ ከሰል ባየህ ቁጥር ሆድ ይብስሃል ጥቁሮች ቢያንስ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@መስከረምየድንግልማርያምል
happy birthday samriye 🎂🎁🎉🎈❤️ እንኳን ተወለድሽልን ❤️😘😘 ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በሰላም በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ 🤲🤲🤲 በእዉነት በጣም ደስ የሚል የፅድቅ ስራ ነው የሰራችሁት የኔም እንባዬ መጣ 😥😥 ፋኒሻ ተባረክ ልዩ ሰርፕራይዝ ነዉ 👍👍👏👏 በዉጣ እጥፍ ድርብ ይተካላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 🤲 እናቴ እመቤቴ የነፍስ ዋጋ ታርግላችሁ 🤲 የልባችሁን መሻት ሁሉ ትሙላላችሁ 🤲 ፊሎዬን ታሳድግልን 🤲 ሁሌም በደስታ ኑሩልን ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሰላም በቅንት ሰብእሰክረይብ አደረጊኝ ውደች
@mersifikir1941
@mersifikir1941 2 года назад
ኑ እንደማመር ru-vid.com/show-UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@mersifikir1941 demiry pls pls 🙏😢
@beti5918
@beti5918 2 года назад
Wa ተባረክ
@ሜና
@ሜና 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ድግል ማርያም እምታስቡትን ትሙላልችሁ ይሄ ትልቅ የበረከት ስራ ነው ብዙዎች ሊማሩበት ይገባል እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ አሜን
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 2 года назад
እንዲህ ነዉ መልካምነት እድሜና ጤናይስጥሽ እንኳንም ተወለድሽ የፍሎየ እናት
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
እንኳን ተወለድሽልን እንቁ እህታችን በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት የተባረካችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@meserettadele4563
@meserettadele4563 2 года назад
እንኳን ተወልድሽ አንች የሴት እንቁ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው 🥰🥰
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እንኩአን ተወለድሽ ሳምሪ 👍🏽👏🏽❤️🎉💐🥰ዛሬ ሳስባችሁ ነበር ቪዲዮአችሁን ሳይ ቶሎ ከፈትኩት :: ፊሎዬ እግዚአብሄር ያሳድግሽ 🥰ላደረጋችሁት መልካም ነገር እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ🙏🏽
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ዳጊ... አንተ ጉውደኛ ብቻ አይደለህም ከ ጉዋደኛም በላይ ነህ.... እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ... ይሄ ነው ጉዋደኝነት.... የእድሜ ባለፅጎች ያውም በዚህ.. ዘመን ያላስቡትን ያላረጉትን ነው... ያረጋችሁት... ምስኪኖችን አብልቶ... መመረቅ ከዚህ በላይ ደስታ የለም.. ለሄ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ✝️🎂🎉👑🌹👏👏👏
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ መልካም ሤት ነሽ የኔ ቆንጆ ፋኑ ጀግና ልጃችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ❤❤🙏🙏🙏❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ፍቅር !!!! ሰላም !!!! ደስታ !!!! ለኢትዮጵያ ለሀገራችንና ለህዝባችን ፈጣሪ ያምጣልን
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 2 года назад
አሜን እማ
@mersifikir1941
@mersifikir1941 2 года назад
ኑ እንደማመር በዛውም ተጋበዙ ru-vid.com/show-UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg
@ማርታማህተቤንአልበጥስም
ሳምሪ ምርጧ የተረጋጋ ባል ለሰጠሽ እግዚአብሔር አመስገኝ መልካም ልደት ልጃቹ ትደግላቹ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 года назад
ቀሚሱ ማሰሪያ ቢኖረዉ የበለጠ ያምራል ወይ ቀበቶ ግዥለት ፖርሳዉ ደሞ ተለቀ የፊሎ ማሺቃበጥስ በጭብጨባ 😀😀😀
@tsionyetewahido9680
@tsionyetewahido9680 2 года назад
በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን እንዲህ ማድረግ እንዳለባቸው በደንብ ያስተምራል በእውነት
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እድሜ ጤና ይስጣቼሁ ሳምሪየ እንኳን ተወለድሽ
@selamselam7112
@selamselam7112 2 года назад
መልካም ልደት ሳምሪ በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው የኔ ቅመም ስወዳት እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@mieriytube6931
@mieriytube6931 2 года назад
እጅግ በጣም ለብዞዎች ማንቂያ ሥራ ነው ሣምሬ እንኳንም ተወለድሽ በቀጣይ ከዚህ በበለጥ የምታከብሬ ያርግሽ ፋኔ 👉👍👍 ዋውውውው እስኬ እንድህ ህይር ስራ ሥርበት አላህ ያበርከተላችሁን ጠጋ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የስራችሁት በእንባ ነው የጨርስኩት ሳምሪዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ማር
@ማርያምስሚኝሶልያና
ሳምርዬ እንኳንም ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽን መድሀኔ አለም አባት ይባርክልሽ ደሞ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እመ አምላክ ትባርካችሁ
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 года назад
ሳምሪ እንኳን ተወለድሽልን የኔማር ልጂቷ እንዴት ደስ እንዳላት ቤተሰብ ፍቅር ሲሆን ልጆች እራሱ እንዴት ደስተኛ እንደሚሆኑ ለምትጣሉ ባልና ሚስቶች ተማሩ የእውነት ፍቅር የማይገዘው ነገር የለም ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 😘😘
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 2 года назад
ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ጤና ይስጣቼሁ እንኳን ተወለድሽ 😍
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊ በእነትችሁ
@maluyebamud6032
@maluyebamud6032 2 года назад
Hebrews 7 (አማ) - ዕብራውያን 17: አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ይመሰክራልና። 22: እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23: እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24: እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25: ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@Madi-mf3mn
@Madi-mf3mn 2 года назад
ልደት ማክበራችሁን ባልደግፍም ሀሳባችሁ ግን ማሻ አሏህ የእውነት የትንሽ ትልቆች ናቸው አሏህ ሂድያውውን ይስጣችሁ
@በሬሚዲያ
@በሬሚዲያ 2 года назад
በነሡ ይፈቀዳል
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 года назад
ግን23ብቻእረዉሸትነዉ 28ይሆናታል ግንለምድነዉእድሜየሚቀንሱት
@genetwello874
@genetwello874 2 года назад
@@gdfgej2580 23 new you tube sikeftum jemri new yemketatelachew beyametu yakebralu videogebtesh eyw kemejemeriyaw
@tghanitube8321
@tghanitube8321 2 года назад
ሳምሪዬ የትንሽ ትልቅ እንኳን ተወለድሽልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ ዘመንሽን ይባረክ የኔ ውዶች
@eliasmengsteb3638
@eliasmengsteb3638 2 года назад
እንኳንም ተወለደሽ ሳምሪ መልካም ልደት ፊሎ ቆንጆ እድግ በይ የእኔ እናት
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
የኔቆንጆ አደገች ❤❤❤❤ሳምሪ የኔፍልቅልቅ እንካን ተወለድሺ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 года назад
ጥሩ አርጋችሁ አል ለልደት እያሉ የሚያወጡትንወጭ እደዚህ ቢረዱ ጥሩነዉ ከፋኒ ተማሩ ሌሎች ልደት አክባሪወች
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 2 года назад
መልካም ልደት ጌታ እረጅምን እድሜ ይስጥሽ😘😘
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ ዉደች
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 2 года назад
መልካም ልደት ለሁላችንም ምሳሌ ነው በዚህ ሰአት እንደዚህ ነው መተሳሰብ ያለብን
@letariktube960
@letariktube960 2 года назад
ሳምሪዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በእውነት በጣም አስተዋይ ናችሁ በሉ የተዋህዶ ልጆች ከዚህ ተማሩ ይሄ ትልቅ ስራነው በእምነታችሁ ሰለጠነካራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 2 года назад
መልካም ልደት በጣም የተቀደሰ ነገር ነዉ ያደረጋት ተባረኩ ልጅችሁን ይባርክላችሁ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 года назад
ሳምሪ ሳታረግዝ አትቀርም አለባበሷ🙄
@feventube288
@feventube288 2 года назад
happy born day samriyee በጌታ የቺን ኮመንት የምታነቡ በጌታ አትለፍኘ ሰብስክራይብ አርጉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wubagerfeleke4635
@wubagerfeleke4635 2 года назад
ዘመናቹ ይባረክ ኪዳነምህረት በለተ ቀኗ ከዚ የበለጠ ደስታ ትሙላው ሂወታቹን ሳምሪና ፋኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 2 года назад
ሳምርየዳቦዉንላኪልኝ
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 2 года назад
It's really touched me your kindness and humbleness as well. Samri HBD 🍾🍩🍬🍹 be blessed FSF Family!!
@tigitigi6579
@tigitigi6579 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ፋኒ መልካም ባል አባት ነህ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሳሚሪዬ መልካም ልደት ፊሎዬ ድንግል ማርያም ተሰድግሽ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 года назад
ዋው ስታምሩ ዘመናችሁ ፍቅራችሁ ሰላማችሁ ደስታችሁ ዘራችሁ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ቸሩ አምላካችን ያብዛላችሁ በብዙ ማስተዋል ነው ያከበራችሁት ይጨምርላችሁ🍬🍡🍭🎂
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 года назад
ይቺን ኮመት የምታነቡ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ የአላህ እዝነትና በርከት ከናተጋ ይሁን ውዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ አርጉኝ አበርታቱኝ እኔስ ማን አለኝ አትለፉኝ 👈
@عبداللهعبدالله-د8ق4خ
አሚን🍂🍂🍂💐🌿🌿
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@عبداللهعبدالله-د8ق4خ as wr wb pls pls demiry pls
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ሳምርዬ መልካም ልደት🎂🎁🎈🎆ፍቅራችሁ ኪዳን ምህረት ታባረከላችሁ 🙏ፍሎዬ😍😍😍 ሰወድሸ እድግ በይልኝ🙋ፋኒ በጣም ጥሩ አሳብነው እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥክ የወጣት ነትክ ዘመን ይባረክ🙏
@መስከረምየድንግልማርያምል
እንኳን ደህና መጣችሁ የፊሎዬ 👨‍👩‍👧 ወላጆች 🥰🥰🥰🥰🥰
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 года назад
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኝ ዉዳች
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ማር እድግበይ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
እውነት መልካም ነገር ነው ያደረጋችሁት እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፋንዬ እና ሳምርዬ አስለቀሽኝ ተባረኩ 🙏❤ ሳምሪ እንኩዋን ተወለድሽ HBD ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ 🙏❤🎊🎉🎂🎈
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 2 года назад
መልካም ልደት ! ሀሳባቹሁ ደግሞ በጣም የሚገርም እና የሚያስተምር ነዉ : ፈጣሪ ደርቦ ደራርቦ ፍቅር ሰላም ጤና እና እድሜ ይስጣቹሁ ::
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የ
@ሜና
@ሜና 2 года назад
@@lloveethiopa7130 እኔ ሰብስክራይብ እደረኩሽ እኔንም አርጊኝ
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 2 года назад
መልካም ልደት ሳምሪየ ሰወዳቹሁ እኮ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 года назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ የፊሎ እናት በጣም መልካም ነገር ነው ያደረከው ፋኒ
@mahdermolla1123
@mahdermolla1123 2 года назад
ምን አይነት የተባረካቺሁ ሰዎች ናቺሁ በስማም ፈጣሪ ቸምሮ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@eijleeij
@eijleeij 2 года назад
የእዉነት አስተዋይነህ ፋኒ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭 አይዱኒያ
@tenbityoutubechannel
@tenbityoutubechannel 2 года назад
እ/ር ጨምሮ ይስጣችሁ ሳምሪዬ እንኳንም ተወለድሽልን መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽንም በደስታ የተሞላ ይሁንልሽ🎂🎂🎂💐💐💐💐
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየ
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
እግዚአብሔር ሚፃፈው እንደዚነው እህቴ ይቅርታ
@mersifikir1941
@mersifikir1941 2 года назад
ኑ እንደማመር ru-vid.com/show-UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም demiry pls pls 🙏😢
@hayutitube
@hayutitube 2 года назад
ውድ የእስላም ልጆች የተለያዩ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ታገኛላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ✅ ኑኑ ወደ ተውሂድ 📚✅✅ የሚጠቅመን ድናችን ነው ፕራንክ የሳት መንገድ ነው
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 2 года назад
መልካም ልደት ሳምሪ እንኳ ተወለድሽ ጥሩ ስራነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@ማርያምእናቴ-ሐ6ደ
@ማርያምእናቴ-ሐ6ደ 2 года назад
ሳምሪዬ እንኳንም ተወለድሽ መልካም ልደት በእውነት በጣም ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ፍሎዬ❤😘 እወድሻለሁ እደጊልኝ
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 2 года назад
ይህንን ቤተሰብ ምን ያህል እንደምወደው ቃላት የለኝም ሳምሪ አንደኛ !!!! ትለያለሽ!! እንኳን ተወለድሽ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
በቅድሚያ እንኳን ተወለድሽ ሳምሪ ቆንጆ የፊሎዬ እናት 🎂🎂🎂👏👏በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ይህ ነው መልካም ነገር እያሳዩ ቢዝነስ መስራት በዛውም እራስን ማሣደግ ከዛም የተቸገሩትን መርዳት በጣም ደስ ይላል ልዩ ናችሁ 👏💟 እግዚአብሔር በፍቅር ሁሌም ያኑራችሁ
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 года назад
እንኳንተወለድሸሳማሪየቆንጅትቀሪዘመነሸየተባርከየተቀደሰይሁንልሸፌሎንሳሚልይየኔማርእድግበይማማዬ❤❤💋❤❤🌹🌹🌹🌹
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሳምሪዬ ተናፍቃችዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየየ
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع
የምር ሁላችሁም ልደት አክባሪዎች ከዚህ ተማሩ ሀሪፍ ሀሳብ ነዉ መስጠት እንደት ያስደስታል ቀጥሉበት🌹🌹🌹🌹
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 года назад
መልካም ልደት ዘመናችዉ ይባረክ ልጃችዉን በማስተዋልና በፋቅር ያሳድግላችዉ
@ethiomedia5418
@ethiomedia5418 2 года назад
Samery knojo beautiful 🥰🥰🥰🥰
@ምልኣትየማርያምልጅነኝ
ሁላችን እንደዛ ወገነቻችን ብናስብ ነበር በተባረክን እፍ እንበየ መጣ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላቹ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amhara74
@amhara74 2 года назад
ኧረ እየጠፋችሁ ነው ፌሎዬ😍😍😍😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰👍🥰
@fozeyajamal1807
@fozeyajamal1807 2 года назад
ወላሂ በሂወቴ እንደዛሬ አልተደሰትኩም እፍፍፍፍ እኔም ለዚህ ያብቃኝ ምኞቴ ነዉ 😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@boneka-m
@boneka-m 2 года назад
በ 1999 ነዉ የተወለድሽዉ ወይስ ተሳስተሽ ነዉ ሳምሪ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
ፊሎዬ አደገች ማር ሥወዳት
@etabeztaye6947
@etabeztaye6947 2 года назад
ተባረኩ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ የእውነት እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርሣችሁ ፍቅራችሂን ያብዛው
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
@እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 года назад
እነማሂ ቀሩ ወልዳ ይሆን ማሪያምን ጨነቀኝ 😥
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
እኔም የምር ጠፍታብኛለች🥺
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ demiry pls pls 🙏😢
@asead5209
@asead5209 2 года назад
በረከታችሁ ይድረሰን እንደዚህ የተራበን ማብላት እግዚአብሔርን ከዚህ በላይ የሚያስደስት የለም እንኳን ተወለድሺ ሳምሪ
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 года назад
እንኳን ደህናመጣቹህዉዶች
@mousayousof7263
@mousayousof7263 2 года назад
የኔቆጆ አላህበሰላም ይገልግልሽ የኔዉብ እራሴን መቆጣጠርነዉ ያቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
ስታምሩ ዬኔ ማሮች ውድድድድድ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤🙏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የየ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
welcome back fani samri filo we miss u guys for 2 weeks also samri happy birthday u guys the best #1 youtuber i swear bertu bertu ezgiyaber yitebekachou
@kesistewodros2633
@kesistewodros2633 2 года назад
እውነት የነገዋ ኪዳነ ምህረት እስከ እርጀት በፍቅር ታኑራችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ በጣም ደስ ይላል እኔንም አስለቀሳችሁኝ ኑሩልን በርቱ ቸሩ መድኃኒአለም ልጃችሁን ያሳድግላችሁ
@mekdesmekde6658
@mekdesmekde6658 2 года назад
እኳን ተዎለድሽ ሳምሪየ የኔ መልካም ሴት የልጅ አዋቂዎች ናቹ በልጃቹ አግቹት ፊሎየ እድግ በይ እማ 😍😍😍😘 ፋኒ ምርጥ ሰው ነክ የተቸገሩትን እዳሰባቹ ፈጣሪ ህዮታችሁን ሁሉ ያስባቹ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይሰውራቹ አብራቹ አርጁ 😍😍😍😍😍😘😍😘😍😗😗😗😗😗😗😗😗😗😘😘
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ሳምሪየ የኔ ማር ፊሎየ❤😘ተናፍቃቹሐል የኔ አስተዋዮች ትለያላቹሑ እኮ ሰው መጠጥ እየደፋ ያከብራል እናንተ በመልካም ሥራ ፈጣሪ በእጥፍ ይስጣችሁ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሑ 🙏🙏🙏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየ🌷🌷የ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@lloveethiopa7130 demiry malisalo pls
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 2 года назад
ቸሩ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ለብዙዎች አረያ ትሆናላችሁ ብየ አስባለሁ የበ ነገር ምሳሌ መሆን መታደል ነው
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
እንኳን ተወለድሽልን የኛ ውድ እናንተ የትልቅ ትንሽ እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 19 млн
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18