Тёмный

ሳያውቁኝ ከሱዳን በረሀ አምጥተውኛል ………እኔ ደግሞ 50 ስደተኛ አመጣው 

kidi Ethiopia
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

በደብረ ገነት ማርያም ቤተክርስቲያን
የስፖንሰር ሺፕ ኮሚቴ የህዝብ ግኑኝነት ሀላፊ ሲሆን
እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን በስፖንሰር ሺፕ ከመጡት አንዱ ነው ። አቶ ትግስቴ መንግስቴ
እጅግ አስተማሪ የሆነ የህይወት ጉዞውን ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ ከሱዳን እስከ ካናዳ አካፍሎናል ………

Опубликовано:

 

29 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@tewoteks7490
@tewoteks7490 2 года назад
አይ ትግስቴ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜን አሜሪካ እዲገባ አድርገሀል ታማኝ ነህ ስራውን ታውቀዎለህ ሌላው በጣም ትዞራለህ ቢጣቃ ታወጣለህ ካርቱም ከተማ ያንተ ነበረች
@dottube7456
@dottube7456 2 года назад
Ebakshin ye tegestin slkk endewendmshi yrdagn pls
@yabiking356
@yabiking356 Год назад
adrshaw lakln eski enat
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 Год назад
yetgesten selk lakilge
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
@@yabiking356 ለኔም የትግስቴን አድራሻ ካገኛችሁ
@mekimarimeku7359
@mekimarimeku7359 Год назад
Le enim pls ye Canda process megemer efilgalw gen siw yelijm pls tibabruij
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 года назад
ብዙ ሰው ከመከራ ወጥቶ ጥሩ ኑሮ መኖር ሲጀምር ያለፈው ሂዎቱን ይረሳል ...እሱ ያለፈበት መከራ እየደረሰባቸው ላሉ ሰዎች ብዙም ትኩረት አይሰጥም ...ትግስቴ ግን ከነዚህ ውስጥ አይደለም❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏💕
@seidjila838
@seidjila838 Год назад
ኪዲ ምነው ኮሜንት እጣፋሽው
@genitube798
@genitube798 Год назад
esh kidi aban det nw magget michilew ebaksh yhenn tebaberign
@ashuuuashuuu.1986
@ashuuuashuuu.1986 2 года назад
ትግስቴ በጣም ጥሩ ሰው ነው እሱ ያለፈውን መከራ እንዳያዩ ብሎ ቤቸሰቦቹንም ሌሎችንም አግዞ ወደ ጥሩ ቦታ ያደረሰ ነው
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ክርስቶስ እደሱ ደጎች ይብዙልን
@SSD-zr6fj
@SSD-zr6fj 2 года назад
ውይ ኪድ የም ታከርብያችው ሰዎች አንዴት ተስፋ አንደምሰጡ አንድ ቀን ተስፋ አለን ለካስ አሁንም መልካም ሰዎችን አሉ 🙏🙏🙏
@nebamanboss4604
@nebamanboss4604 Год назад
እኛ ኢትዮጵያዎች እንደዚ ስንረዳዳ ስንተሳሰብ እንዴት ያምርብናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ለወንድማችን ኪዲ አንደኛ የኛ ቅን ልብ
@mcell1734
@mcell1734 Год назад
ምንም እንኳን መሰል እገዛ ቢያስፈልገኝም እሄ ስው ቢያግዘኝ ብዬ አላስብም ምክኒያቱም ከሚጠበቀው በላይ ሰዋዊ ግዴታውን ተወቷል 👏እናመሰግንሃለን ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል እንዲም አይነት ሰው አለ ኪዲ አንችንም ይመለከታል ምስጋናው❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 2 года назад
እንደዚህ ጥሩ ስራ ሰርቶ ከላይ ትልቅ በረከት ከታች ደሞ በሰዎች ደሞ እንደዚህ መመስገን እድለኝነት ነው አሁንም እግዚአብሔር አቅም ብርታት ይሁናችሁ እድሜና ጤናችሁ ብዝት ይበል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@user-in9uc1xz4x
@user-in9uc1xz4x 2 года назад
ሚገራርም ተስፋ ሰጪዎችን ነዉ ምታቀርቢልን የኔ መልካም ዉድድድ ኪዲዬ ታሪኬ ተቀይሮ አመስጋኝ ያርገኝ ይህ ነዉ ፀሎቴ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
በቅርቡ ………አይዞሽ 🙏💕
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 года назад
እሰይ የኔ ወንድም መድሀኒአለም ረዳህ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት እንዲህ ነው አባት ለልጆቹ እንወዶታለን እናከብሮታለን ለልጆቾት ባደረጉት ሁሉ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጦት አሜን
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
በጣም ደስ ይላል ሰው ያለፈበትን ሳይረሳ እንዲህ ሰውን ሲረዳ አምላክም ይጎበኛል። ህሊናችንም ሰላም ይኖረዋል። ተመስገን እንዲህ አይነት ሰው አያሳጣን
@meazazee7175
@meazazee7175 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ እግዚአብሔር መንገድ አለው ።አንተንም እግዚአብሔር የሚጠቀምብህ ለብዙ ስደተኞች አይን እንደምትሆን አምናለሁ ።በርታ።
@haniab4216
@haniab4216 Год назад
ትግስቴ ምን አይነት ሰው ነህ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ደስታህ ማብቂያ አይኑረው
@aynalemsara
@aynalemsara 2 года назад
ወው ዘመን ይባርክልኝ ቅን ሰው ነህ ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል በፈተና የተሞላች ህይወት በጨረሻዎ ያምራል ተመስገን ትግስት መልካም ሰው ነህ
@cudashcamlessonsacademy1534
@cudashcamlessonsacademy1534 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን ኔም እውን ይሆናል ምንም ሳይኖረኝ ግን አንድ ነገር አለኝ አሱም እግዚአብሔር ነው ሁሉን ቻይ ነው እራሴን ባተላይ ነው ያየሁት ባገኝ ደስ ይለኛል
@yobbz6634
@yobbz6634 2 года назад
በጣም ይገርማል ሰው ከራሱ ፍላጎቶች ቀንሶ ለሌሎች ዋጋ ሲከፍ ለራሱ እንኳን ሳይሞላለት ..... እግዚዓብሄር አብዝቶ ይስጠው
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 2 года назад
አባታችን እንደርስዎ ያሉትን አምላክ ያብዛልን🙏🙏🙏 በጣም ደሥ የሚል ታሪክ ትግስታችን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@mekilet165
@mekilet165 2 года назад
ምርጥ ሃበሻዌ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሬ እንዳተ አይነት ሰው አብዝቶ ይስጠን
@ahmederina
@ahmederina 2 года назад
ምርጥ ሰው ነክ መነሻህን ያረሣክ
@hakiraki2957
@hakiraki2957 2 года назад
እግዚያብሄር ይባርክህ ያንን የስደት ስቃይ ያረሳህ ብዙ ሰዎች ኑሯቸዉ ሲመቻችላቸው እንኳን ሌላውን ሊረዱ ሰላምታም ይከብዳቸዋል እናንተን ሳይ ውስጤ በተስፋ ይሞላል የምኖረዉ ሳውዲ አረቢያ ነዉ የምኖር በጣም በሰቀቀን ነዉ የምኖረዉ ከፖሊስ ለመደበቅ በነፃ ስራ እንሰራለን ቤታቸዉ እባካችሁ እርዱኝ
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ትግስቴ ምን አይነት እንቁ ሰው ነህ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ደስታህ ማብቂያ አይኑረው
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 года назад
ከብዙ ዝናብ በሗላ ፀሀይ እደሚወጣ ሁሉ ከብዙ ስቃይ በሗላም ደስታ አለ ዋናዉ ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ እናመሰግናለን
@aregumulu4579
@aregumulu4579 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tdonlineact
@tdonlineact Год назад
እንኳን ድንግል ማሪያም እረዳችህ የኔ አባት ክርስቶስ የሰውን ልብ አይደል እሚመለከተው እኔንም አንድ ቀን መድሀኒዓለም ያዬኝና ሰውን እረዳ ይሆን ምን ይታወቃል ።
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 года назад
ኪዲ ሰላም ሰላም በጣም ምሳሌና ደግ የተባ ሰዉነዉ ሌመሰገን ልናመሰግነዉ ይገባል እናም እድሜና ጤናህን ይባርክህ በመቀጠል ኪድየ ለኛ ብለሽ የግል ሂወትሽን ወደጎን አድርገሽ ለኛ ይህንን ሁሉ ተግል እሱ አምላክ ይክፈልሽ ከብዙወቹ ያችም ቸርነት ይለያል እና በቃ ቃላት ያጥረኛል ።።
@user-vy8gr6zy1x
@user-vy8gr6zy1x 2 года назад
ወይ ኪዲ እንዴት መልካም ሰው ነው ዘመናችሁ ይባረክ እህቴ።።
@nomore8101
@nomore8101 2 года назад
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እሳቸውንም መንፈስቅዱስ ያለብሳቸው ቸሩ መድሐኒትዓለም ከነእናቱ ድንግል ማርያም አሜን 🙏ደስ የሚል ታሪክ ጥንካሬ ለሌላ ሰው የሚሆን ነው እናመሰግናለን👍👍👍😍😍
@biruktaya3501
@biruktaya3501 Год назад
ኢትዮጵያዊነትን ማየት እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ የኔ መልካም በርቺ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና በርታ እመብርሃን ያሳባችሁን ታሳካላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤ stayhomestayhomestayhomestayhomestayhomestayhomeytytyt🤎🤎🤎🤎💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
ኪዲዬ አሞኝ ተኝቼ ነበረ ግን የአንቺን ፕሮግራም ለማየት ነው ከተኛውበት Wifi ወደላበት የመጣሁት ውሳኔም ልክ ነበረ። ሰው ከወደቀበት ተነስቶ እንደዚህ ነበርኩኝ እያሉ ችግር እንደ ታርክ ስወራ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል ወንድሜ ትግስት ልቤ ቅን ነህ የረዳክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኪዲዬ አንቺ ተባረኪ በብዙ የኔ መልካም ።ይሄ ቃለ መጠይቅ በካምፕ ሆነው ተስፋ ቆርጦ ላሉ ለብዙ ወገኖች ትልቅ ተስፋ ይሰጣል ለእኔም ጭምር ማለት ነው ለካ ሁሉ ያልፋል!!
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏💕
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
@@kidiethiopia አሜን ኪዲ አመሰግናለሁ
@afomiyaethio1583
@afomiyaethio1583 2 года назад
እሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ የኛንም ታሪክ ቀይረው ኪዲ ትለያለሽ ጌታን ሀሳብሽን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልሽ 🙏🙏🙏🙏ከካይሮ ግብፅ ነኝ
@nahomalemayehu3593
@nahomalemayehu3593 2 года назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው የነበረበትን ማስታወስ ትልቅነት ነው
@hayattube2250
@hayattube2250 2 года назад
ማሻ አላህ ይህ ነው ሰውነት
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
እግዛብሄር ታላቅ ነው ጀግና ነው ትግስቴ
@teshomegmeskelgurara9508
@teshomegmeskelgurara9508 Год назад
በወደቀበት በመከራ ሳለ የአባቱን ቤትና ቤተሰቡን ያልተወውን በወንድሞቹ የተሸጠውን እግዚአብሔር በግብፁ ገዢ ፊት መጎስ የሆነውን የያዕቆብ ልጅ ዮሴፍን ያድርጋችሁ። ሀሳባችሁ ምሉ ጎዳናችሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በተወደዱት አባታችን ፀሎት ይሳካላችሁ።አባታችንን አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን።
@molamellash7236
@molamellash7236 2 года назад
ትዕግሰቴ መንግሰቴ የነበረውን የድሮውን የሕይወት ታሪክህን ሰትገልጠው የቆየውን ትዝታዬን ቀሰቅሶብኛል እግዚአብሔር በኣባታችን ላይ አድሮ ለዚህ ያበቁህን ኣባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል አሜን
@makidm8683
@makidm8683 2 года назад
እንካን ጌታ ረዳህ🙏🙏
@freehiwotyemane9870
@freehiwotyemane9870 Год назад
ወንድሜ ተባረክ አንድ አይነት ታሪክ አለን የምኖረው ጅቡቲ ነው . ሙቀቱ ችግሩ ፖሊሱ እኔም ታስሬ ነበረ ግን በእናንተ ድጋፍ ከዚህ ገሀነብ ሀገር እወጣለሁኝ እርግጠኛ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር
@natinaelawoke2781
@natinaelawoke2781 2 года назад
ትዕግስቴ ሰላም ላንተ ይሁን ናቲ እባላለዉ ኬንያ ነዉ ያለሁት ብዙ አመቴ ነዉ ዘመድ የለኝም ካናዳ እባክህ እርዳኝ 🙏🙏
@nardossamuel3773
@nardossamuel3773 2 года назад
እባክሽ ስለ canada ውስጥ ስለሚገኙ university ንገሪን ስለሚገኙመት ቦታ እና International Student የሚከርይውአቸ ው ቤት ዋጋው ስንት እንደሆነ እና ለትምርት ሄደን በትምርት ቢዛ አንድ አመት ስራ ሰርተን ሀገሩን አውቀን Next Year ትምርታችንን መጀመር አንችልም ስለሱ Information እባክሽ ብትሰጪን ብትተባበሪን ደስ ይለናል
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Год назад
ኪድየ እባክሽ እባክሽ ከሊቢያ የሚረዱ ሰወችን አቅርቢልን እዛ ያሉ የሚሰቃዩትን እርዷቸዉ😢ስልክ ስጡኝ😢😢😢ኪድ እባክሽ
@melesebruh3967
@melesebruh3967 2 года назад
ትግስቴ እንዲሁ ስትታይ እራሱ ደግ ነዉ የምትመስለዉ ግን የሰዉ ሁሉ እድል ይገርማል አለም ላይ ያሉ ዕድሎችና አጋጣሚዎች ሁሉ እኔ ጋ የሉም Lord, give me my time
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 2 года назад
በእግዚአብሔር መታመን ለዚህ ያበቃል ።ደስ ይላል በጣም። እኔም ከእነልጆቼ አንድ ቀን ካናዳ እገባለሁ ።በእግዚአብሔር እታመናለሁ ።
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 года назад
ወንድሜ ትግስቴ long time ካየሁክ የስደት ጓደኛዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛሎ 15 አመት በዋላ ይገርማል ጊዜው እንዴት ይሄዳል thanks ኪዲ ስላገናኛሽን 🙏🙏🙏
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Год назад
ላንቺም ለሱም ቃል የለኝም😍😍😍😍😍😍 እግዚአብሔር ይስጣቹ
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr 2 года назад
ውለታ የማይረሳ ሰው ይብዙልን ግን Kidiya እስከ አሁን ከ Libya መጣሁ ወይም አመጣሁ የሚል አልሰማሁም ኡኡኡ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
አጋጣሚ ነው …
@desalegnkassawoldeyohanes1225
ውለታህን አምላክ አብዝቶ ይክፈልህ አባቴ………ኪዲዬ ደግሞ ሁሌም ፍፁም ኢትዮጵያዊነትን የማይብሽ ምርጧ ሰው ነሸ…..ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@meseretamare1553
@meseretamare1553 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎ ሰው ከመርዳት በላይ ምን ያስደስታል 💒⛪️⛪️
@mindayeabebaw4139
@mindayeabebaw4139 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ ያለፉበትን ማስታወስ ታላቅነት ነው የአምላክን ትዕዛዝ ማክበር ነው ። ኪዲ በእውነት አንቺም እግዚያብሔር ብርታት ይሁንሽ ተባረኪ ብዙ ትምህርት የሚሆን እና ጠቃሚ ነው የምታቀርቢው ፕሮግራም
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
ቅድስቴ የኛ ቅን መልካም ሴት እንወድሻለን
@natigazemomissmiss53
@natigazemomissmiss53 2 года назад
ኪዱ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን በእውነት የዛሬው እንዳሽም በጣም የሚመሰገን ና በጣም አስተዋይ ሰው ነው ከእውነት እግዚአብሔር ይጨርለት የሰው ልጅ ማለት ያለፈበትን የህይወት ውጣ ውረድን የማይረሳ ስሆን ነው ሰው የሚባለው ደግሞም ለራሱ ሰው ሳይሆን ለሰው መቆሙ በተለይ ያስመሰግነዋል እንደዝህም አለ ።ለማንኛውም በርቱልን ምናልባት እንግድህ ብዙ ኢትዮጵያኖች በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ አለን
@habtamulegesse
@habtamulegesse 2 года назад
Kidy thanks I have been following your program regularly .Today I am happy to see Tigiste in your program .He is so kind and generous .I am one of the witness who help me to came to canada without received a peny . I will come in the coming few weeks .Please kidy forward my thanks in my behalf .I appreciate your program Please keep up!
@aynutube7552
@aynutube7552 2 года назад
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ዋው ነው በጉጉት ነው ምንጠብቀው በርቺ እህታችን ::
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን:: ወንድማችንም እንኩን እግዚአብሄር እረዳህ :: ኪዲዬ thank you 🙏🏽 ❤️💐
@fanab7580
@fanab7580 2 года назад
እግዚአብሔር የባረከሽ ነሽ የምታቀርቢያቸውም ሰዎች እንደዚያው ጤናና አድሜ ይስጣችሁ 🙏💕
@tube5206
@tube5206 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እውነት የሚያስደስት ሥራ ነው መልካም መሆን ደስታው ለራስ ነው እግዚአብሔር የበለጠ መልካም ሥራ ይርዳችሁ ኪድ የኔ ውብ 👌👌👌😍😍
@frehiwetteshome3491
@frehiwetteshome3491 Год назад
ፍቅርን አድነትን የተረሳውን ቤተስብነትን ያስታውስናል እግዜር ይባርክሽ
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
እግዚአብሔር በበረከቱ ያስብህ አቶ ትግስቴ
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 года назад
ኪድየ እንዴት ነሽ ? የተባረክህ ቅን ልብ
@lovegod8859
@lovegod8859 2 года назад
ተባረኩ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ
@mekdesmulugeta1421
@mekdesmulugeta1421 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ ወንድሜ ትግስቴ በርታ አንተ ያወጣሃቸው የረዳሀቸው ደሞ ያንተን ፈለግ መንገድ እንዲከተሉ አደራ እላለሁ መረዳዳት ደግነት ለራስ ነው መልካም ዘር መዝራት ለራስም ለሌላውም ለበረከት መሆን ደስ ይላል ።
@tube6079
@tube6079 2 года назад
kidi እባክሽ አባታችንን አባን ወይ ትግስቴን አገኝ ዘንደሰ እርጂኝ እባክሽ ላማክራቸው የምፈልገው ነገር ነበረኝ🙏🙏🙏🙏 እባክሽ ስለ እመብርሐን ብለሸ........
@abrahamsete9139
@abrahamsete9139 Год назад
በጣም ኢትዮጵያነትን የምታስተምሩ ጥሩ ምሣሌዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ !!!እኔም ይችን ቀን ባያት ደስ ይለኛል አባ
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 2 года назад
ትዕግስቴ እግዚአብሔር የኛን ህይወት ባንዴ ይቀይራል ብታይ እኔም የዛኔ ኪዱ ያቀረበቻቸው ቀን ያንተ አይነት ስሜት ተሰምቶኛል ለምን እንደሆን ባላቅም ብቻ አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኪዱ ተባረኪ የኔ ውድ
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
እኝን አባት ግን ምን ላድርጋቸው ደግነታቸው እስከ ጥግ እኮ ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቸው
@mahitodarike
@mahitodarike 2 года назад
ኪዲ የእመቤታችን ልጅ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@elisagosaye5687
@elisagosaye5687 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ ለሌሎች አተረፈክ ይሔ መባረክ ነው ኪድዬ በርቺ በስደት ላለነው ተስፋችንን ነው ምታድሽልን ተስፋ እንዳንቆርጥ ምክንያት ሖነሻል ብሩክ ነሽ
@ethiopiatube826
@ethiopiatube826 Год назад
በጣም የሚገርም ቅን ልብ ያለው የነበረበትን ሳይረሳ ለተቸገሩ የሚደርስ መልካም ሰው ነው ያቀረብሽልን ኪዱዬ እናመሰግናለን ትግስቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ የመልካምነትህን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 года назад
ትግስቴ መንግስቴ ደግና መልካምና ቅን ሰው እደሆንህ በተለይ ከወላጅ እናትህና ከክቡር አባታችን ቆሞስ አባታችን ህይዎትህን እደቀዬሩህ ተናግረሃል እጅግ በጣም ጥሩነው አንተም ብዙ ሰውችን እስፖሰር አድርገህ ህይዎታቼውን ቀይረሃል የሚገርምህነገር ህይዎታችን ተመሳሳይና አንድ አይነት ፀባይም ተገንዝብያለው ቃለመጠዬቅህን ስከታተል አንተም ሰደተኞችንና ችግረኞችን ለመርዳት ቃል ገብተሃል እባክህን በእግዚአብሔር ስምና በምትዎዳት እናትህ ስም ላስቼግርህ ተባበረኝ ህይዎቴን ቀይረው ሱዳን 9 ዓመት ኑሪያለሁ በጣም ችግርና ስቃይና አስከፊ ህይዎትነው የምኖረው ግን ክርስቲያንነኝ ተስፋ አልቆርጥም። እግዚአብሔር ቢፈቅድና ቢዎድ እኔም የአንተን አርያና ተምሳሌ ብሆን እጅግ ደስተኛነኝ። እባክህንእስፖሰር የሚያረገኝ ሰው ፈልግልኝናህይዎቴን ቀይረው በማርያም በትህትና እጠይቃለሁ። እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ሶስታችሁንም ቆሞስ አባታችንንና ቅድስትዬና ትግስቴንም ለመልካም ስራችሁና ደግነትና ፍፁም ኢትዮጵያዊነት መልካም ነዉ። እግዚብሔር መልካሞችንና ቅኖችንና እውነተኞችን ያብዛልን አሜን። መልካም ስራ ህያው ምስክር ነው የዕምነታችን ሃዋርያና ሊቀ ካህናችን ጌታችንመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመልካምስራ አርያችን እሱነው። እናመሰግናለን በርቱ እግዚብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@ILLu4tube
@ILLu4tube 2 года назад
ጥሩ ጎደኛ መምርጥ ጥቂሙ ይህ ነው
@boeytube3981
@boeytube3981 2 года назад
በጣም ታላቅ ስራ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 года назад
እግዚአብሔር ይሀላችንም አላማ ያስክልን ፈተነው ለበጉ ነው
@enulove1239
@enulove1239 2 года назад
ለአባ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ወንድሜ አንተም ተባረክ
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 года назад
ሰላም የሱዳን ነገር አሁን አይነሳ የሰዉልጅ ወቶ የማይገባበት ነዉ ያለዉ አሁን በዛሬ ቀን 30 ሶስት ጎደኞቸ በጠም ተደበደቡ ምንገድላይ በጣም ጨለማነዉ ያለነዉ ማለት ይቻላል እኔም እንደመንግስቴ ለብዙወች ምሳሌ መሆን ነዉ የምፈልገዉ ምክንያቱም አሁን እየቀመስኩት ስለሆነ ሰላምሁኝ ኪዲ ።።።
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 года назад
እኔም ሱዳን ነው ያለሁት የሱዳንን ችግርና ስቆቃ አንተም ቀምሰኸዋልና እባክህን እስፖሰር አድርገኝና ህይዎቴን ቀይረው እባክህን እደቃልህ እኛንም ከተመሰቃቀለ ህይዎትአውጣን ሰውሁነን።
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 2 года назад
ትግስቴ አሁን እኔን እርዳኝ እስቲ በናትህ south africa ነው ያለሁት am still Young መስራት እችል አለው ተግባቢ ነኝ እባካችሁ እርዱኝ Canada 🇨🇦የልጅነት ህልሜ ነው ግን ማንም የለኝም እዛ 😭እባካቹ በኢትዮጵያውዊነት ይሁንባቹ እርዱኝ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
ኪዲ ደስ የሚል ቁም ነገር ሲያዳምጡት ተስፍን የሚሞላ ድንቅ ታሪክ ነውእናመሰግናለን አባታችንንም እግዛብሄር ትልቅ ቦታ ያድርልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@helengebremeskel5482
@helengebremeskel5482 Год назад
ያው ፈጣሪ እንዳንተ ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ETHIOADDIS892
@ETHIOADDIS892 Год назад
#Kiduye ልኡል እግዚአብሔር ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ እህቴ የኔ ቅን እንዳንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልን #ትግስቴ ተባረክ🙏💚💛❤
@sebastopol5621
@sebastopol5621 Год назад
የሰፈሬ ልጅ ትግስቱ ጥሩ የማራቶን ሯጭ ነበር
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 года назад
ኪዲዬ እግዶችሽ ሁሉ ተስፋሰጭ ናቸዉ በቃ መቸም ተስፋ አልቆርጥም ብርታት ሁነሽኛል አመሰግንሻለዉ 🙏😍😍
@embetkassahun1941
@embetkassahun1941 Год назад
ኪዲዬ ሰላም ለአንቺ ይሁን እኔ አሁን በጣም እያዘንኩ ያለሁበት ወቅት ነው ከአገሬ ከወጣሁ 16 ዓመት ሆኖኛል ግን ከዛሬ ነገ ወረቀት አገኛለሁ ብዬ እድሜዬን ፈጀሁት በስደት ልጆቼን ሕፃን ሆነው ነው ትቻቸው የወጣሁት አሁን እነሱ አድገዉ ትልልቆችሆነዋል
@kalofficial26
@kalofficial26 Год назад
ኪዱ የእዉነት እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ያድልሽ ካላስቸገርኩሽ በዉስጥ መስመር ላዋራሽ እፈልጋለሁ
@Melkamu39
@Melkamu39 2 года назад
ኦ ትግስቴ መንግስቴ ከረጅም ጊዜ በሗላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። መልካሙ ነኝ ደብረ ዘይት አብረን ተምረናል
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
አንተም በጣም ጎበዝና ታታር ነህ ተባረክ
@leagreselam4489
@leagreselam4489 2 года назад
Wow wow good to see you brother!!!
@abelmoges9148
@abelmoges9148 2 года назад
Kidi you are doing good job............ keep it!!
@mekdesmulugeta1421
@mekdesmulugeta1421 2 года назад
ኪዱ ብዙ እከታተላለሁ ፕሮግራሞችሽን ተባረኪ ትልቅ ሞዴል ነሽ በርቺ ።
@user-in5hx3ci8s
@user-in5hx3ci8s 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደዚህ አይነት ቅን ሰዎችን ሳናገኝ እድሜአችን በአረብ አለቀ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 года назад
መልካምነት ለራስ ነው ወንድማችን ተባረክ ኪዲም መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
@ahmederina
@ahmederina 2 года назад
ኪድዬ ሰላም ፍቅር ጤና በረከት ይብዛልሽ ይስጥሽ
@none922
@none922 2 года назад
ታሪክህ እጅግ ደስ ይላል መልካም ሰው እንደሆንክ እንዲሁ ሲያዩህ እራሱ ታስታውቃለህ ተባረክልኝ🤗
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሕ ወንደማችን
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 2 года назад
Melkame sera lerase new. Thank you Abate for support a lot of people like Nigste. Long live to you. Nigste keep up your doing!! God blessed you All🙏
@USAUS1986
@USAUS1986 Год назад
እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ ❤ እኔን እህትህን ብትወስደኝ ደሞ ትመረቃለህ❤
@bethelhemfasilketema5405
@bethelhemfasilketema5405 2 года назад
wow እግዚአብሔር ይባርክህ
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 года назад
ኪዴየ ።የኔውድ ጄግና
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 года назад
በጣም የሚገርም ኢትዮጵያዊ ነው ተባረክ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ። አጎቴ ወንድምአገኘሁ አዲስ አሁንም ሊያገኝህ ይፈልጋል ኮንታክትህ ስለሌለው ነው አግኘው በፌስቡክ አለያም በቀጥታ ስልኩ። 🙏
@yoditejigayehu5646
@yoditejigayehu5646 2 года назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Kidu Allah bless you 💖🙏. Good learning for all ethiopians.
@kalayusamuel6975
@kalayusamuel6975 2 года назад
God bless you kidi and your family
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 2 года назад
ደስ የሚል ታሪክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@meazazee7175
@meazazee7175 2 года назад
እኔ በኢትዮጵያውነቴ ኮራሁ ለካ እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ አለ እንዴ ያስብላል 50 ሰው ማምጣት ከባድ ነው ያውም ዘመድ ሳያስቀድም ለስደተኛ ወገኖች የሚያስብ ።ይሄ በእግዚአብሔር መመረጥ ነው ።ለሌሎችም ተልቅ ትምህርት ነው
Далее
Он тоже из IKEA 🙀
00:10
Просмотров 298 тыс.
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 1,3 млн
Он тоже из IKEA 🙀
00:10
Просмотров 298 тыс.